የፕሬዚዳንቱ ጠባቂዎች እና ፖሊሶቹ ተፋጠጡ

  Рет қаралды 12,032

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@surafellemaa
@surafellemaa 26 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ያለው ነገር የበለጠ ማራኪ እና ውብ እየሆነ ይመጣል።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 26 күн бұрын
እሳተጎመራው መፈንዳተ ጥሩ ነው አሁን መቀጥቀጡ ይቆማል ብዬ አስባለሁ ጆግራፕ እደተማርኩት😂😂😂
@SalimOnline-wv9jy
@SalimOnline-wv9jy 26 күн бұрын
እስኪ በአላህ ይዣችኋለሁ ስለ 2017 ማትሪክ ፈተና የ10 ኛ ክፍል ፈተና ይካተታል አይካተትም 🙏🙏🙏
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 26 күн бұрын
Guys! the Art World news reader! are you from the same family? You all have a very big similarity most probabley from Adama or Endebeer!
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 26 күн бұрын
ፍሬን የበጠሰ መሪ ያላት ሀገር!ኢትዮጵያ! በውስጥም በውጭም ሕግና ሥርዐት የማይገዛት ምድር! በመሥታወት ቤት እየኖርክ ድንጋይ መወራወር አጉል ቀልድ ... የውጪ ፖሊሲያችን ባሳየው "ከፍተኛ መሻሻል" ባላንጣዎቻችንን እበራችን እደጃፋችን ላይ አምጥቶልን እንዲንጎራደዱብን ጎረቤቶቻችንን ባላንጣና ጠላት አርጎልን ሞቶ የማያልቀውን ወይም የዳማ መጫወቻ ጠጠር እየመሠለን የመጣውን ወታደር ተማምነን የሠፈር ጎረምሣ አድርጎን አረፍነው። የቤት ችግራችን እራሱ ሞልቶ እየፈሠሠ ባለበት ለሠላም ከኛ በላይ የሚደክም መኖር እንኳን አልነበረበትም።
@mensurseid9850
@mensurseid9850 26 күн бұрын
ምንድነው መሸፋፈን በቃ በዲፕሎማሲ ድክመት ሰላም አስከባሪው በግብፅ ተተክቶዋል
@jujucanal2165
@jujucanal2165 26 күн бұрын
ሶማልያ ይሄ ውሳኔ ካሳለፈች እንዳትነሳ ሆና ትፈርሳለች
@BetyTolaa
@BetyTolaa 26 күн бұрын
ጅል ምንም ነገር ሳታዉቅ አፍህን ለመክፈት አትጀኩል መሀይም .በሶማሊያ የሚሰወር ሠራዊት ላይ ሴራ ተዘጋጅቷል ለዚህም ና የሶማሊላንድ የባህር በር እንዳናገኝ ነዉ ስለዚህ የበሀር ቤር ከምናጣ ሠላም አስከባሪዉ ብቀርብን ይሻላል ነዉ የኛ መንግስት ዉሳኔ ስለዚህም ትክክል ዉሳኔ ነዉ . አንተ ግን ከመሀይምነትህ እራስህን አድን
@mensurseid9850
@mensurseid9850 26 күн бұрын
@BetyTolaa እስኪ እያንዳንዳቸውን የፃፍካቸው ፊደሎች በድጋሚ እያቸውና ማን ማሀይብ እንደሆነ ፍረድ😂😂😂😂
@BetyTolaa
@BetyTolaa 26 күн бұрын
ሀሀሀሀሀ...መሀይብ...አልቀረብህም
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
//በስንቱ// Besintu "ከቢንቢ ጋር ጦርነት"😂
30:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 272 М.
Директордын баласы / қазақша кино 2022
25:18
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.
Апельсин побеждает в бою)))
0:15
Кинокомпания AURUMfilm
Рет қаралды 11 МЛН
Ангел против Демона кто победит 😱
0:49