KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምክር አለመስማቴ ተጎዳው አሁን በሰው ፊት መቆም ችያለው #wildfire #ethiopia #dinklejoch
49:06
//የቤተሰብ መገናኘት// "እምባዬ የደስታ ነው... አምሳያ እናቴን ነው ያገኘሁት" //ቅዳሜን ከሰአት//
27:58
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
30:51
⭕የቀሲስ በላይ ፍርድ | የሥላሴ ካቴድራል መስቀሉ መዘቅዘቅ | መብረቅ መከላከያ | ዶ/ር ከሳቴ ብርሃን
Рет қаралды 7,643
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 58 М.
Tsegaye kiflu
Күн бұрын
Пікірлер: 79
@arsemadesalegn439
Сағат бұрын
Amen amen amen
@Bethanywondimenehbekele
2 сағат бұрын
amen!
@ፔaiንኪlleር
46 минут бұрын
ውድ የተዋህዶ ተወዳጅ ዕንቁ ልጅ አኬ እንደዚህ አይነት ጆሮን የሚሠነጥቅ አምላክን የሚሳደቡበትንና እነርሱ ውስጥ ያለውንና እንዲህ የሚያናግራቸውን የአጋንንት መንፈከስ ቪዲዮ ፈፅሞ ባታቀርበው ባይሰማና ባይታይ ይህ እጅግ ቅፍፍፍ ይላል የሚሰቀጥጥና ከአይምሮም በላይ ነውና። ሀገራችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@WossenworkuWorku
7 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደሰን
@መደምደሚያበቀለ
Сағат бұрын
ስንዱ እነደ ስንዱነትዋ ትቀመጥ እና እውነት ነው ሲጀመረ ፀባኦትን ሰርዝው ነው ንጉሱ ካትድራል ያሉት አሁን ስንዱ አለች አላለች እኛ የስንዱ ተከታይ አይደለንም:: መስቀሌን በመሰቀለኛው ከፍ ባለ ቦታ ያለው ደጋግሞ ጌታችን መደሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ቃል ይከበር መስቀል በከፍታ ቦታ ከፍ ብሎ ይቀመጥ::
@Bethanywondimenehbekele
2 сағат бұрын
እንኳን አደሩሳችሁ ወገኖቼ
@Kal-g3k
6 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@حنانعليمحمدمحمد
4 сағат бұрын
Ewnet new kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@AhmedRabih-s9m
7 сағат бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
6 сағат бұрын
አሜን❤
@yhguyt
6 сағат бұрын
እንኳን አደሩሳችሁ ወገኖቼ በሰው አገር እንዴት እንደሚከፋ እንዴት ልንገራችሁ እንደኔ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@Tsegayekiflu
5 сағат бұрын
አሜን ያብቃችሁ
@GenetFood
2 сағат бұрын
አሜን ❤❤❤
@robelesolomon5230
5 сағат бұрын
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21
@Tsegayekiflu
4 сағат бұрын
ኃጢአት አደረገው ማለት ምን ማለት ነው?
@ፔaiንኪlleር
Сағат бұрын
እልልልልልልልል ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ እምዬ ተዋህዶ እውነተኛ የመዳኛ መንገድ የምህረት ድንኳን የፍቅር ጀልባ ሰማያዊ አምልኮተ ስርዓትን በምድር የምትከውን ይህቺን በጭካኔ ኮተቷ አፍና አየር የምታሳጣን መሬት ስበቷን በርቅሰን ወደ ሰማያዊ የእረፍት መስክ የምታሳርፈን በሙሽራዋና በአምላኳ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ንፁህ ደም መሠረት ላይ የተመሠረች እናት ቤተ ክርስቲያን ናት የምንለው በምክንያት ብቻ ሳይሆን እንደ ወርቅ በነጠረ እውነትም ጭምር ነው። እምዬ ተዋህዶ ዕድሜዬ በቤትሽ ይለቅ Emmmmmmmua💋h🤲።
@melakneshabate5797
8 сағат бұрын
🎉ፀግሽ ፍቅር ሰላምህ ይብዛልን
@Tsegayekiflu
7 сағат бұрын
አሜን
@AlGE-o7f
6 сағат бұрын
አንተ አባትን እነሱ ቢሳሳቱ መምከር እንጂ አቅለክ ትሳደባለክ ማንም ቢሆን ክህነት የተሰጠው አባት አይሰደብም አይታማም ግን ጥፋተ ሲያጠፉ እንደልጅ እንገስፃለን ምክንያቱም እግዚአብሔር ካህነትን የሚቀጣው በስውር ስለሆነ የእኛ ድርሻ በአግባብ መናገር ነው ። @@Tsegayekiflu
@WossenworkuWorku
7 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልል እልልልልል እልልልልሎ
@etsubgashaw6173
6 сағат бұрын
ካቴድራል የሚለው ስያሜ ልክ አይደለም ሲል ዲያቆን ዮርዳኖስ ሰምቼዋልው ወንድሜ አመጣጡ ከካቶሊክ እንደሆነ ሲያስተምር ነበር
@ZawdeKegne
44 минут бұрын
መስቀሉን እስክታነሱት ጥቁር ለብሸ አለቅሳሁ አባቴን ረግጦ ኑ ቀድሱ የሚባልበት ዘመን መዶረሴ የኃጥያቴን ክርፋት እንዳየው አድርጎኛል ጥምቀትን በጥቁር ልብስ አዋችሁኝ እግዚአብሔር ቀልባችሁን ይመልስላችሁ ለኛም ቅዱስ መስቀሉ አንሱሉን።
@rebicamulgeta7548
5 сағат бұрын
አረ እግዚኦ ዘንድሮ አረ ድረስልን 😊😊😊😢
@ያዘመንቲዩብ
48 минут бұрын
ዲያቆን መሆን ሚቻለው እስከ እርጅና ድረስ ግን ደስ አይል
@Bbnnnnnnnnnhhnh
16 минут бұрын
Tsegaye tyakewe kedsate bfit allnberme newe
@emaleyjored7043
8 сағат бұрын
በውጭ ሀገር የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ በኢትዮጵያ ግን አይቻልም
@yeneneshtessema233
7 сағат бұрын
The holiday is not about flag okay crazy people don't be crazy always
@Anson..23-s2l
6 сағат бұрын
Bandira be alem yeyazal eko beye bealu ...@@yeneneshtessema233
@MelkamuMitiku-mq3uz
6 сағат бұрын
ሀገር የሚመራት እኮ ኢትዬጵያዊ አይደሉም ግማሽ ምተ አለም እያፈራረቁ ገደሉን አፈናቀሉን ከጅቡቲ ጀምረው ኤርትራን ገነጠሉ ቀጣይ ትግራይን ወይም ኦሮሚያን ይገነጥላሉ ወይም ኦርቶዶክስን ያዳክማሉ እኛ ብቻ ወደላይ አቤት መጸለይ አለብን በእውነት ያሳዝናል እየሆንን ያለው እግዚአብሔር ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
6 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ባንድሪያ ጠል መንግሰት የታሪክ ደሃ ሰለሆነ ነው
@MelkamuMitiku-mq3uz
5 сағат бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን እኛም አይናችንን ልባችንን ወደ እግዚአብሔር ወደ ቤተክርስቲያን በጾሎት በንስሐ በመቁረብ ሁላችንም ይርዳን ያግዘን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን መንግሥት የለም ገዳይ ነው ከእውቀት ከታሪክ ከሃይማኖት ከባህል ከሰንደቅ ከማንነት የተጣላ የራሱን ህዝብ በድሮን የሚገድል ሀገርን ዬኒስኮ እና ወርድልድ ባንክ የሚመሯት ሀገር ሁናለች ያውጣን
@Aziza100-y5w
4 сағат бұрын
ጰጥዋች፡ልቦና፡ይስጣቹ😢ክሪሲቶስን፡እያቆሴሉትናው
@TsehayKassa-c1t
39 минут бұрын
"ቅርሰ የሆነዉ አሚጎበኘዉ መሰቀል ሰለተዘቀዘቀ ነዉ ታሰገርማለህ ያባቶች መደበቅ ነዉ አሚገርመዉ ከሁሉ በላይ😢😢😢😢😢
@yade716
6 сағат бұрын
አኪሊለ የተባለው ሹልጥልጥ ምንድነው የሚለፈልፈው? መጽሐፍ ቅዱስ የሚነገረውን ሁሉ እኮ እየካደ ነው።
@Tsegayekiflu
5 сағат бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ አብ ተኩሶ ገደለው ይላል ወይስ አብ ፊቱን አዞረበት ይላል? ወይስ ክርስቶስ ኃጢአት ኾነ ይላል?
@Meseret-v6z
Сағат бұрын
@@Tsegayekiflu ሀጠዓት ሆነ ይላል
@حنانعليمحمدمحمد
5 сағат бұрын
Amen. Amen Amen✝️✝️✝️❤❤❤
@emebetgmariam
5 сағат бұрын
ድፍረት መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል 2ቆሮ 5;21 ኃጢያት አደረገው ይላል እግዚአብሔር ካለው ቅዱስ ባህሪ የተነሳ ልጁ የእኛን ኃጢያት በመስቀል ላይ ተሸክሞ ሳለ ከቅድስናው የተነሳ ፊቱን ዞር አደረገ በዚህ ሰአት ጌታችን ኤሎሔ ኤሎሔ ላማ ሰበቀታኒ ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ራሱ ጌታ ለማን እዚህ ተውከኝ አለ ከዚ በላይ ግልፅ ቋንቋ ያለ አይመስለኝም ስንተች ከመፅሐፉ ቃል ባንወጣ እላለሁ
@adambosat238
Сағат бұрын
አይ፣ ሰባኪ ፣ይገርማል።
@דמוסאיאלו
17 минут бұрын
እኳን ለብራነ ጥምቀቱ አደረሰህክ ወንድሜ ጴንጤዎችን እድሜ ለአባታችን ለመላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እና ለመምህር ተስፋየ አበራ በደንብ ነው ያስተማሩን ግን እሄ መለኩሴ የሚመስል አባት ያቀረበ ሚዲያው ማነው? የማነው?እዴት በዚህ ልክ አጋንት በድፍረት መልካአም እደተናገረ ያቀርበዋል? አገራችን ሰላም ያርግልን
@emaleyjored7043
8 сағат бұрын
አቶ በላይ ብትለው አይሻልም?
@TigistTeklehaymanotGebreselass
6 сағат бұрын
በጣም ይሄ ወንበዴ ቤተክርሰትያናችን ቀንደኛ ጠላት በላይና ዳንኤል ናቸው ይሁዳ ቢባሉ ይሻላል
@Mehalu-115
6 сағат бұрын
ወንድሜ እኝህ የእህተ ማርያም ተክታይ ናቸው የአይምሮ ችግር አለባቸው
@tegestfasil7738
3 сағат бұрын
ባዶ ባዶ ባዶ
@AndualemGetachewu-o2x
5 сағат бұрын
ፀግሽ ዛሬ በጥምቀት ዘፈን እንዳይዘፈን ከባድ ጥበቃ ነበር የሰንበት ተማሪዎችም በንቃት ሲያስተባብሩ ነበር። የቲክቶክ ተፅእኖ ቀላል የማይባል ስራ ነው እይሰራችሁ ያላችሁት። ከዚህ በላይ መታደስ አለ እንዴ?
@Tsegayekiflu
3 сағат бұрын
የራሳችሁ ነገር ስለሌላችሁ ሁሌ ከኛ ቤት አትጠፉም አይደል?
@ZawdeKegne
14 минут бұрын
ይኸን ካልክ ለምን ፋሲለደስ ግንብ እንዳለ ሙሉ በሙሉ በቀለም አጠፋው?ቅርጽ ካላችሁ።
@arsemadesalegn439
38 минут бұрын
Monksew setwa sendu new😢
@zekitadesse
8 сағат бұрын
SELAME tegsh... bedgami enkuwan adershe....GEDAME EYSUSE torhayloch akababi yegegnal eza hulume tabotate yemiyadrubete TEMKTE BAHER nwe Amanuel medhanyalm weybla maryame abo mikael bezu nachwe...enye ahune hayate nwe yemnorewe GEN hulgezyem temketun keketera jemro emakbrew Eysuse hejey nwe yasadegegn DEBER NWE kene lejochye
@AhmedRabih-s9m
7 сағат бұрын
በጋሻው ደሳለኝ እብደቱ እየጨመረ ነው ጀሌዋቹም እብዶች ስለሆኑጂ ከሥር ተቀምጠው አሜን አይሉም
@itopiawinettewahdonettewah7211
2 сағат бұрын
Leba new, gonegna,
@SelomonBirahane
5 сағат бұрын
ፀጋዬ ትናንት በተካሄደው addisu media ውይይት ላይ ፣ 1968 እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በሰላሴ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበሩ ሲመሰክሩ መስቀል የለውም ምንጣፉንም እየቀየርን በአዲስ እንለወጣለን በየጊዜው "ምንጣፍ ተሸፍኖ ነበር የሚባለው ውሸት ነው "ብለዋልና ሌላም ምስክር አሁን ቤተክርስቲያኑን ለዕድሳት ተቀጥረው የሚሰሩትን አናግረናል ምንጣፍ አላየንም ከመንግሥት የተላኩ ሰዎች በማታ ነው ሁሉንም ጨርሰው የሄዱት ብለዋል ፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ። አዎ ጊዜ አለውና
@Joshuagen
6 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱሰ እራሱ እኮ አባት ሆይ ለምን ተውከኝ ብሏል እና ታዲያ ?! ምኑ ነው ስህተቱ በደንብ አንብቡ
@Tsegayekiflu
6 сағат бұрын
ለምን ተውከኝ ሲል ምን ማለቱ ነው?
@addisabab1226
6 сағат бұрын
ሰበክው የተነገረው ቀል በቃለ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ አክልለ ወንጌል አማኞችን መክሰስ ስለፈለገ ነው እንጂ ያጠመመው
@Tsegayekiflu
5 сағат бұрын
እስኪ ጥቅሱን ስጠን
@hayattena4719
6 сағат бұрын
ጉድ በል ጎንደር ደብተራ ሰጣንን በሰጣን መንፈስ ስገስጽ የክርስቶስ ጠላት ጌታን ያልተቀበለ በምኑ ሰጣንን ይገስጻል
@Ssssss-c1i
7 сағат бұрын
አሳ ጎርጋሪ ዘዶ ያወጣል አይ ቅሌት በገዛ እጅህ 😂😂😂😂
@tesfugirma4881
3 сағат бұрын
በመጀመሪያ የተቀመጠው መስቀል በንጉሱ ዘመን ነው ንጉሱ በመስቀሉ ፍፁምነት በማመን ሳይሆን በሚስጥራዊ አለም ስራ ነው የሚል እምነት አለኝ ከነገስታትና ገዢዎች ምግባርና ፍላጎት አንፃር አናም እነ ዘውዲቱም አፅማቸውን የሚያሰግዱበት ሚስጥር ማየትም የሚገባ ይመስለኛል ክርስቶስ ባዲስ መቃብር ስጋው ሲያርፍ ለምንድነው ቁርባኑ ባዲስ ቤተመቅደስ አይሆንም ለምን ነው ሰዎችን በገደሉ ባሰቃዩ ነገስታት ቀብር ቤት ቁርባን የሚፈተተው ይመስለኛል ቅድስ ስላሴ ቤተክርስቲያን የሚለየው በነብሰበሎች ነገስታት ቀብር ቤት መሆኑ የሚለየው ብቸኛ ይመስለኛል መቼም ነገስታት ብፁአን ፃድቃን ናቸው ልትሉኝ አትችሉም መሆን ካለበት ስላሴ ቤተክርስቲያን ሙዚየም እንጂ የቅዱሱ ቁርባን መፈተቻ መሆን የለበትም ሌላው ቀሲስ ዘበነ ባለው ቦታው የተቀደሰ ነውና ጫማህን አውልቀህ መስቀል እየረገጥክ ግባ አላለም ማስረጃ አልባ ትምህርት ነው መለስ ብለህ ፀልይ ሰይጣን ሲሰራ አክብሮ ያስክድሀል በቤተመቅደስ ሲገባ ጫማ ያሶልቃል እንደሚወለቅ ያውቃልና ሲያስረግጥም አክብሮ ነውና ታቦት ከመቅደሱ ሲሰረቅ ቅድስና ከቤተ መቅደስ ውጪ እርኩስ የሚል አስተምሮ ዘበነ በትኩረት ሊታይና አስተምሮ ሁሉ ከቅዱስ መንፈስ አይደለምና ልንጠነቀቅ ይገባል
@MSs-kp3he
48 минут бұрын
Ante maneke ena newe memeherene lemenkee seletane yeseteke tegeremalahewe😏😏😏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
5 сағат бұрын
ሰርአት የሌለው የሚሸለጠለጥ😂😂😂😂😂😂የት ያለክለብ ነው ፈርንሳይ ነው ወይሰ ኦጋንዳ 😂 እግዝዬ አይ ጴንጤ ባሰባቹ
@ZerihunOdda
6 сағат бұрын
የመስቀል ግረግር:: ድሮውንም ቢሆን እኮ ነቅተናል:::ለአህያ ማር አይጥማትም ያለው ማን ነበር? ለ አንድ ምዕተ ዓመት የቆየን ቤተክርስቲያን ድንገት በዚህ ዘመን ድንገት ሰሞኑን መስቀል ተረገጠ?መስቀል ተዘቀዘቀ?... ...እውነት እንኳ ቢሆን .ግን ለ ምን አሁን ታያችሀ?? ቤተክርስትያነችንን ለቀቅ አድርጋችሁ ሌላ የፖለቲካ መታገያ ብትፈልጉ???? ጥቁር ለበሳወ አልሰራም!!!!አሁን ደግሞ የመስቀል ግርግር:::????😜😝😜
@addisabab1226
6 сағат бұрын
እናንተ በጠራባችው ጠውለ ውስጥ እግዚአብሔር ያድራል ስትሉ ትንሽ አትፍሩም ?እግዚአብሔር ሰው በሰራ ቤት አያድርም እሱ ትልቅ ነው
@ElsaSahlie
6 сағат бұрын
አንተ ግራ የገባህ ሰው ተመለስ
@nunubetty9153
7 сағат бұрын
በስመአብ በስመ ስላሴ አብ ጨከነበት???🙉🙉🙉 ከዚህ ነላይ ክህደት የለም እንግዲህ ከዚህ በላይ ምንፍቅና
@emebetgmariam
4 сағат бұрын
2ቆሮ5;21ይነበብ እንደገና ማርቆስ ወንጌል 15;34 ራሱ ጌታችን ኤሎሔ ኤሎሔ ለማን እዚህ ተውከኝ አለኮ ታላቁን መፅሐፍ ማንበበ አይሻልም ጌታችን ስለ እኛ ኃጢያት ሆኖ እዳችንን ከፈለ ይህን ታላቅ ስራ አስበን አሜን ማለትና መቀበል እንጂ ጎራ ለይቶ ስህተት መፈለግ የትም አያደርሰንም
@Eyob797
7 сағат бұрын
@42:00 ሐያሉ እግዚአብሔር ዓንተን ዕና መሰሎ'ች'ህን ከድንቁርና ያውጣ'ች'ሁ ፀጋዬ ክፍሉ። ሑሉን ዓዋቂ ነ'ኝ' ብለህ ነው የምታስበው ግን ምንም ዓታውቅም። አንተ በዚህ ጠማማ 'ጭ'ንቅላትህ ዕርግጠ'ኛ' ነ'ኝ' በማህበረ ሰይጣን በኩል መጥተው ህዝብ ላይ የሚለፈልፉትን መተተ'ኞች' ጠንንቋዮ'ች' ዕና ደብተራዎ'ች' የገብረኪዳን ዓይነቱን ነው የምትሰማውም የምታምነውም።
@Anson..23-s2l
6 сағат бұрын
PROTESTANT ye GEBRESODOM dirijit new...PROTESTANT CHRISTIAN Ayidelem PROTESTANT ZENDO new.
@tadelealemseged2086
5 сағат бұрын
ክለብ ቢሆንማ ዝማሬ ሳይሆን ዘፈን መጠጥ ጭናቸውን እርቃን የሆኑ ትልልቅ መስቀል የገደገዱ ኦርቶዶክሶችን ታይ ነበር ክለብ አልክ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ ደብተራ የጠንቋይ መነሀሪያ ደጋሚ አስደጋሚ ናችሁ ።
@tersite858
6 сағат бұрын
ታዲያ በቅርስነት የቱመዘገበ ነገር ህጉ የሚሰራው ለአዲስአበባ ብቻ ነው ጎንደር ግንብ ለምን ተቀየረ? ወንድሜ ለምን ስሙን እንዲናገር አደረግኸው ? ይህን ማድረግህ መልካም ነው? እኚህን ሰው አባት ብለህ መጥራትህ ይደንቃል እኒህ ሰው ገዳምም የነበሩ ት ለምን እንደነበረ አያውቁም እውነትን ይግለጥላቸው! ደግሞ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ የመለሳቸውን ተመለሱ ይላሉ!
@Ytb-j2i
54 минут бұрын
እንዳንተ አይነቱን የፈጣሬ መልክተኞች ሰዳቢ ! ገና መቅሰፍት ታወርዳላቹ ህዝቡ ላይ። እህተ ማርያም ሀጥያትህን ስለምታጋልጥ ነዉ የምታሳድዳት ሌላ ምንም አይደለም! ግብረ ገሞራ የምታካሂዱ፣ ተዋህዶን የምታጠፉትን ጉድ ስላወጣች ነዉ። ለሷ ያለህ ጥላቻ አንቆ ይደፋሀል ገና።
@Meseret-v6z
Сағат бұрын
ሀጢዓተኛ አልተባለም ሀጢአት አደረገው ማለት ምን ማለት ነው?የምታሳዝነው አንተ ነህ።
@Anson..23-s2l
6 сағат бұрын
Selasse church ye orthodox ayidelem ? Denkoro nachihu...be orthodoxu genzb yetesera ayidelem? Gin yeserut ferenjoch selehonu be European stayil new..mesķelu lay demo awkewm yehun sayawku tenkol sertewal..
@Ytb-j2i
Сағат бұрын
Dude! ስንዱ ምናምን እያልክ የከረመ ድንቁርና ተዉና ጆሮህን ከፍተህ ስማ። ያን ያህል ምን አባህ አረገችህ እሷ? ካቴድራል የሚለዉን ስም ብዙ አባቶች ተቃዉመዋል። አንተ እራስህ ራስህን አደንቁረሀል።
@gennetfisseha933
7 сағат бұрын
ክህነት ቀለለ አንድ ካህን ወድቆ ሲገኝ ክህነቱ ይነሳል እኚህ ሰው ግን ክህነታቸው የከበረው አሁን ነው አንድ ሰው አስር ጊዜ ቀሲሲ ብሎ ሲጠራቸው ጆሮዬን ቀፈፈው
@Bethanywondimenehbekele
2 сағат бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን!
49:06
ምክር አለመስማቴ ተጎዳው አሁን በሰው ፊት መቆም ችያለው #wildfire #ethiopia #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 10 М.
27:58
//የቤተሰብ መገናኘት// "እምባዬ የደስታ ነው... አምሳያ እናቴን ነው ያገኘሁት" //ቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 67 М.
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН
25:16
🔴 ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ " የወጣት ማዕበል ታየ "|| የጥምቀት ከተራ በዓል ላይ ምን ተፈጠረ #ethiopia_orthodox_tewahedo
EOT React
Рет қаралды 4,8 М.
8:32
አስደንጋጭ ነው አልልኝን ሚስቱ እንደገደለችው ማረጋገጡን ፍርድ ቤቱ አስታወቀ፡፡(@gizemedia1974) #Ethiopia| #elias |18 Jan 2025
Gize Media
Рет қаралды 13 М.
39:48
⭕️የሰው ቆዳ ሲገፈፍ በዐይናችን አየን❗️የክርስቲያን ደም የሚፈስባት ሀገር ሆናለች አቡነ ቀውስጦስ
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 2,7 М.
33:55
⭕ሞቼ ተነሳሁኝ ያለው "ነብይ" ከመርዘኛ አነቃቂ ንግግሮች እራሳችሁን ጠብቁ❗
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 4,5 М.
35:50
⭕ምስጢራዊ የድምጽ መረጃ❗በሐሰተኛ ድራማ ኦርቶዶክሳዊያንን ለማጥፋት የተሴረ ሴራ
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 25 М.
22:56
ሰበር ‼️በከተራ ብአል ምን ተፈጠረ እንዳይደገም ተቆጡ
⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure
Рет қаралды 5 М.
2:20:57
🔴አዲስ አበባ ደመቀች #የዛሬው_ይለያል ‼️👉🏾ተጀመረ‼️👉🏾ታቦታቱየየየ ወደ ጃንሜዳ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 66 М.
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1 М.
27:06
⭕መስቀል አይረገጥም በኛ ይብቃ አሉ❗ መምህር ዘበነ ሰፊ መልስ እና የበጋሻው ክህደት አክሊል አብራራው
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 10 М.
1:01:47
bermel Georgis ሲኦል ገብቼ ያየሁት ሰቆቃ ተጠንቀቁ መልዕክት ንገሪ ለሁሉም ተባልኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 М.
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН