Ethiopia: ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 11

  Рет қаралды 324,878

Yarada Lej Tube

Yarada Lej Tube

Күн бұрын

#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.Gud Fela is a comedy show which is a produced by shadow film.Only on Yarada Lej Tube.Gud Fela
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
Ye Arada Lij Tube
Shadow Film Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_)_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5

Пікірлер: 163
@ahmedseyid5952
@ahmedseyid5952 2 жыл бұрын
በጣም እምታዝናናኝ ብትኖር የሚላት ጓደኛዋ የምር ትችያለሽ ይመችሽ።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በጣም ትችላለችሰ ሆና ነው የምትተውነው
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 2 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና ሲት ኮም።ነው። አርቲስቶቹ የተዋጣላቸው ናቸው። ይትባረክ ግን የአንድ መስሪያ ቤት ማኔጀር ሆኖ መጃጃሉ አልበዛም ?????
@m-a-s2997
@m-a-s2997 2 жыл бұрын
ደቂቃው በጣም አጠረ እረዘም ቢል
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ደስ ሲሉ ሙዳቸው የሌለነው😂😂😂😍😍😍
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
እዉነትም ጉድ ፈላ ሆሆይ የሚላት ጓደኛ ታወራለች አይገልጽም እዴ 😍😍😍
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 2 жыл бұрын
"Dragon" 🐉 Milas Nech!!
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በጣም ትችላለች Bravo
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ አባቴ ይመችህ አተ ካለህ ሁሉም ፊልሞችህ ይመቹኛል👍👍👍👍
@surajtiub5213
@surajtiub5213 2 жыл бұрын
ተስፉ እና እናቱ እንዴት እንዳ ምትመቹኝ የሰቄ ምንጮች 😁😁🌷🌷💚
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
የእድሜ ሙሰኛ 😂😂😂😂😂 thanks አራዶች🙏🙏🙏❤👍👍
@saramamo
@saramamo 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ሙድ ሲይዙ አይጣል ይትባረክ እና ውሮ አድ አይነት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሼባው የሌለ ድርዬ አይ ዶላር አንተን ብሎ ጀንጃኝ ቡሩኬ እናመሰግናለን እረ ፊልሞችህ ናፍቀውናል
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ሄሎ ላይክ አድርጉኝ ደብሮኛል እንኳን የጠለፈ የደፈረም 3 ምስክር በሚጠየቅበት ያለቺው ተመቸኝ
@mulusewmedia6116
@mulusewmedia6116 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በየቀኑ ብትለቁልን ያስብላል ...እኛ እራሱ ቀጣይ ክፍል በመጠበቅ ጉዳችን ፈላ ሀሀሀሀ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
ሳልጀምረው እሚያልቀው ነገርስ ዮሐንስን በጣም ዥልጥ አረጋችሁት የምር
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
የኮሜዲው ሀሳብ ወጣቱ በኔና በናንተ ዘመን ያለው ዥልጥ ነው ሼባዋቹ ደሞ እንደሮኬር መተኮሳቸውን በግልፅ ያሳያል don't forger this is comedy site com ትላለህ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
@@beersheba4316 ኮሜዲ መሆኑ አልጠፋኝም አሰተማሪ አዝናኝ መሆኑ እዳለ ሁኖ የጆን ካራክተር የሌለ አዝግ ነው የምር
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@ሪቾአማራዋ ሪቾ የየተሰጠው ገፀባህሪ ነው (የስራው ፀባይ ነው ) ዘና በይበት ትክክለኛ ባህሬው አይደለም
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ውይ ስታስቁ 😂እውነት ለተደፋሬዎች ምስክር የሚሉ ካሉ ይገርማል ሆይይ አሰማው የለ ዘንድሮ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 жыл бұрын
ደሥ የሚል ነው የውነት 😆😆😆😆😆😆 ደቂቃውን ጨምሩበት ጎሽ
@wasihuntafere9119
@wasihuntafere9119 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ ከሰበር ዜና መርዶ ታወጡናላችሁ
@fafilove9245
@fafilove9245 8 ай бұрын
እረ ፋዙካዉ በሳቅ እስኪ በላይክ ግጩኝ😂😂😂😂😂😂
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 2 жыл бұрын
ወሬ አሳመርኩ ብለህ አረብኛ ከመጨረሻ ጀመርክ ስትል ቋንቋውን በሚያውቁ ዘንድ ጥሩ እንደ ተሳቀብህ ብታይ ትወናውን ትተህው ትሄድ ነበር አንተ ሲባጎ። እስኪ አረብኛ ከመጨረሻው እንዴት እንደሚጀምር አሳይ ?? ባልገባችሁ ነገር ላይ መቀባጠራችሁን ግን ለምን ትለፈልፋላችሁ ??
@user-Fano
@user-Fano Жыл бұрын
ትክክል
@neba1034
@neba1034 2 жыл бұрын
እኔ በጉጉት ሳይዎን የምጠብቀው በናፍቆት ነው አቦ ይመቻቹ ቤተሰብ መሆን አንርሳ መልካም መዝናናት ተመኘውላቹ
@LilyWorku
@LilyWorku Жыл бұрын
ብትጋቡ ደስ ይለኛል 😊
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 жыл бұрын
ግን ይትባረክየሚባለው ሁልግዚ የሞኛካላክትር ነውየሚጫውተው
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
እሱም ሞኝብጤ ነው
@خديجهالزهراني-ي6ي
@خديجهالزهراني-ي6ي Жыл бұрын
@@yabatwa የት ታውቂዋና😏
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
@@yabatwa ደነዝ ጎበዝ ስለሆነ ነውችሎታ ይጠይቃልኮ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሸዋ 😁😁እኮ አይመሰጥ 😁😁 ወላጅ አልባ ከሆኑ አባት 🤣🤣ለርሶም ለነብሶ ጥሩ ነዉ 😁ምፅ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
ሤቶቹ ግን ትንሿ ፓርላማ ናቸው ለደፈረ ምሥክር😂😂😂😂😂😂 እውነት የአጎቴ ልጂ ተደፈራ ያየ አጡ ተብለው እኔ የ7 አመት ልጂ ነበርኩ እና በከረሚላ አታለለኝ ግን ከደፈራት በሆላ ሥገባ ቤት እራሶን ሥታ ነበር ብላቸው ልጂ ነሺ አች ተባልኩ በመጨረሻም አግባኝ እወድሀለሁ ሥትለው እውነት መሥሎት አገባት በቢላ ቆርጣለት በብሀር ከአገር ወጣች😂 ከዛም እድህ አደረገችኝ ብሎ ቤተሠቧን ከሠሠ በምላሻቸው ምሥክር አጣ አሉት😂😂😂😂😂 ከዛም አርፎ ተቀመጠ አሷም ውጭ አግብታ 5 ወለደች እሡም ከብት እረኛ ሁኖ ቀረ ያ ማለት ህግ የለም😭😭😭😭😭
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል ሁለቱም ጨካኝናቸው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
@@Alhamdulillah_2534 ጭቃኔውን ማን ጀምሮት እማ ሤት ሁነሺ ብዙ ታሥቢያለሺ ግን እደዛ ሢደርስብሺ ይከብዳል ብቻ አለፈችው ሁሉንም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ3ዸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ3ዸ 2 жыл бұрын
ጀግና ነች ልጅቷ 🤞👍🥰
@hawatadesa4679
@hawatadesa4679 Жыл бұрын
ይገባዋል ጎበዝ
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ 2 жыл бұрын
ፍትህ፣ለደቂቃው፣አረ፣ረዘም አድርጉት ደቂቃ፣ይጨመር
@nuroaljazera3064
@nuroaljazera3064 2 жыл бұрын
አረበኛጽሁፋ ካልገባህዝምሞለትነውመክነያቱም የሚጀመረውከቀኝነው እኛከግራእየጻፋንይሄውሠውራሡግራነውቢገባህ
@haymanotayle2099
@haymanotayle2099 2 жыл бұрын
ምርጥ ፅሑፍ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ክክክክክ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ አቦ ይመቻችሁ
@kam1733
@kam1733 2 жыл бұрын
በርቱ ሁላችሁም በተለይ ፋዘር ፈታ ያረጋሉ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
ስለ መደፍር ያወራሺው ትክክል ነው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 12 የዮሐንስ ወንጌል 1 12
@addulistube5244
@addulistube5244 2 жыл бұрын
እየሱስ እንዳቺው ሰው ነው ነብይ ነው አልሞተምም አልተሰቀለምም ተመልሶ ይመጣል !!
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 жыл бұрын
ገንዘብ ሳገኝ መጀመሪያ የይትባረክን ጥርስ ነው የማሰራለት 👌👌👌
@IStyle714
@IStyle714 Жыл бұрын
ተደፍረሽ ታቂያለሽ እንዴ ከየት አግኝቼ ማን አስቀምሶኝ? ምን አይነት ልቅ የሆነሲትኮም ነው ይሄ ደሞ ትንሽ ማነው የፈለገውን ፅፎ በሉ የሚላቸው? መቀለዱ ነው ያውም ሴት ሆነሽ? ወይ ከ 18 አመት በላይ በሉበት የሸዋፈራው ካራክተርም ይቀፋል ምንድነው አርቲስቶቹ ግን የጀመሩት ቤት አለ እንዴ የተገኘውን ሳይጠይቁ የሚሰሩት ምን በስመ ኢንተርቴመንት እንዲ ልቅ መሆን አይከብድም ዛሬ ነው ያየኃቹ ዛሬውኑ ቦልኬ ..🤮
@Tewe5957
@Tewe5957 2 жыл бұрын
ጥሩ ድራማ ነው ግን ምን ነው ቢያንስ የ40 ደቂቃ ብታረዝሙት ?
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 жыл бұрын
Wow dekikaw betam atere aree bakachu sent gize enenegerachu dekikawen ashashelu
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
የእድሜ ሙሰኛ 😂😂😂😂😂😂
@fatumaahmed3000
@fatumaahmed3000 2 жыл бұрын
ይትባረክ ይመችህ ፈታ አድረከኝ😂😂😂😂
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ በጣምነዉ የማስቀዉ
@hayatadembabo4974
@hayatadembabo4974 Жыл бұрын
ምን ነው እንዳረበኛ ጽሁፍ አላለም የአረበኛብጽሁፍ እኮ ከቀኝ ጀምሮ በግራ ነው የሚጨርሰው
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 9 ай бұрын
አሁን ደግሞ ቅንድባቸውንም መቀባት ጀመሩ። ቆዳቸው በሰበሰ፣ አፋቸው በለዘ። ምን ለመሆን ይሆን? አይ ዘመን! ጉድ ነው።
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በሳምት ሶስቲ ሆነ እዴ ቀጥሉበት እሽ ታምራላችሁ
@mrzerehuntegegne6122
@mrzerehuntegegne6122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮሜት
@mikiman6119
@mikiman6119 2 жыл бұрын
አረ ፊረንዶች ምንድን ነዉ የምትዘነጉቡን
@SintayehuSinte-io5em
@SintayehuSinte-io5em 11 ай бұрын
Wow
@mohamedshukri6308
@mohamedshukri6308 2 жыл бұрын
ቀላል ጉድ ፈላ።ተመችቶኛል እናመሰግናለን።
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 2 жыл бұрын
ስወዳቹ ደቂቃውን ጨምሩ🙏😉
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 6 ай бұрын
ይትባረክ የሚባለው ጎበዝ ነው ። የሆነው ሰው እና መሆኑ ይገርማል
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ወይ ሸዎፍራው🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamruhailu1303
@tamruhailu1303 2 жыл бұрын
ከአስራ ስምንት ደቂቃ ውስጥ አስራ ሁለቱ ያለፈው ይታይበታል ቀሪው ደግሞ ይሄ ተማረ የሚባልለት የትምህርት እውቀት ትንሽ እንኳ በመረዳት አቅሙ ሳይታይ ይጃጃላል አባት ጉድ ይሆናል ቀባጣሪዋ ተዝናንታብን ልክልካቸውን ነግራ ያልቃል።
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
betam arfi new enamsegn alen bertu gen sat ycemrlegn
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
የአራዳ ቋንቋው በዛ ግን ለትውልድ ታስቡዋል??
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 жыл бұрын
እየተላዘዘ መጣ
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
ስኬት የኪራይ ቤት ነው! ስኬት ዋጋ መክፈልን ይጠይቃል ልናገኘው ለምንፈልገው ነገር ሁሌም ልንተጋለት በየቀኑ ሊሰጠው የሚገባውን ነገር ልንሰጠው ይገባናል ! አንዴ አሳክቻለው ብለን ቆመን የምናየው ነገር አይደለም ዛሬም ነገም ከነገ ወድያው ከስር ከስሩ እየኮተኮትን ልናሳድገው ይገባናል ካለበዚያ ግን የቤቱን ኪራይ እንዳልከፈለ ሰው ዋጋ ባለመክፈላችን እንባረራለን!
@amaamm327
@amaamm327 2 жыл бұрын
ኧረ ደቂቃውን ጨምሩልን
@انينهابتق
@انينهابتق 2 жыл бұрын
ይትባርክ ካራልተር በጣም ይድብራል
@ዛሬምተመስገንአሜን
@ዛሬምተመስገንአሜን 2 жыл бұрын
ይትቤ በቁም የገር ይመቻል
@kemilamohemmed2916
@kemilamohemmed2916 2 жыл бұрын
Its so short please add time
@almaztolla4677
@almaztolla4677 2 жыл бұрын
🤣🤣👍👍
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
😀😄😀😀😀😀
@yabutube2173
@yabutube2173 Жыл бұрын
editorochun abaduachew 😎 2 tmsasay footage asgebtew nw yserut ..2 honachu yhen enkuan aytachu atpostum? Wys slchtuachuhal sraw lmangnawm eyut ke 16:13 eske 16:28 reaction nw.. ena dgmo yzefen clip erasu endezi ayatrm lelaw mrt nw
@brookyilma9850
@brookyilma9850 2 жыл бұрын
Nice Thanks
@محمداحمد-ص3ف2غ
@محمداحمد-ص3ف2غ 2 жыл бұрын
Well come 🌹🌹🌹♥️♥️♥️🍁🍁
@انينهابتق
@انينهابتق 2 жыл бұрын
ዶላር እባላለሁ 😄😄😄
@ShewaFiker-xo9pd
@ShewaFiker-xo9pd 9 ай бұрын
ቆይ ሸዋፈራሁ መች ነው የሚያረጀው😂😂😂😂😂 ይመችህ
@AbbiePartyBus
@AbbiePartyBus 4 ай бұрын
Finally in my country-born great comedian
@elminshe8659
@elminshe8659 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😁😁😁
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 жыл бұрын
Ere yih akahied letwld eyetasebe ahun yihn yemtay siet lij beteley arada arada yemtchawetew liji eytenagerech yalechew lij wetat sietochin MN eyastemarachhu new
@sileshi191
@sileshi191 4 ай бұрын
ገጀራ ena mn ይጠበስ
@hassansaido4287
@hassansaido4287 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 2 жыл бұрын
kkkkkkkk
@elukayesilase1424
@elukayesilase1424 4 ай бұрын
wow hulet anjetau temechitagnalech kemir
@getachewbiru4208
@getachewbiru4208 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አቦ ስትመቹ በጣም ነው የምወዳችሁ ዋው ሁልግዜም ሸዋፈራሁ ያለበት ሁሉ ቅመም የተጨመረበት ነገር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን አመሰግናለሁ ጌታቸው ብሩ ነኝ ከሶማሊያ ሞቃዴሾ አሚሶም ።
@ዳጊwomen2119
@ዳጊwomen2119 2 жыл бұрын
ምነው አሳጠራችሁት እየሳቅን ድህነታችንን እንዳንረሳ ነው እንዴ ጨመር አድርጉና ፉልም ይሁን hahah
@alemudendadefo3923
@alemudendadefo3923 Жыл бұрын
Mekde leyet tilalech yemechish aboo
@elminshe8659
@elminshe8659 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 жыл бұрын
አረ ደቂቃውን አርዝሙት በጣም አጥሯል ቢያንስ 25ይሁንልን
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 10 ай бұрын
ኣይ ይትባረክ 😂😂😂😂😂❤
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 жыл бұрын
👌
@ቤዛገሠሠ
@ቤዛገሠሠ Жыл бұрын
ማነው ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
@Weyneshet-r4e
@Weyneshet-r4e Жыл бұрын
Wow. Yemchachu❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰
@wendemele5915
@wendemele5915 Жыл бұрын
እረ አንድ ቤት ውስጥ 4 ክፍል
@tsionkassa5690
@tsionkassa5690 5 ай бұрын
የሳቅ ምንጮች❤❤❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
አቤት አማርና አማርኛ እኛ ጭር አላልንም ነው ያልሽው? Ha 😃 HA 😃😃😀 Ha 🤣😂🤣🤣 ዶሮ ነሽ ለማንኛውም።
@LilyWorku
@LilyWorku Жыл бұрын
ብትጋቡ ደስ ይለኛል ። 😊
@LilyWorku
@LilyWorku Жыл бұрын
ብትጋቡ ደስ ይለኛል 😊
@LilyWorku
@LilyWorku Жыл бұрын
ብትጋቡ ደስ ይለኛል 😊
@ኪያኪያ-ለ8ኸ
@ኪያኪያ-ለ8ኸ 2 жыл бұрын
wow👏
@MubarekSabre
@MubarekSabre Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤❤ በተለይም ሺአፈራው ደሰላኝ
@tesfahiwet134
@tesfahiwet134 2 жыл бұрын
P/z ደቒቓ ዪቸመር
@andualemseleshi5949
@andualemseleshi5949 Жыл бұрын
መቅዲ ቅመም
@solb6477
@solb6477 Жыл бұрын
ትችላላቹህ
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 2 жыл бұрын
Yen zenachi abati shawye 😘😘😘❤1000amt nurlin
@Henok_Beyene
@Henok_Beyene 2 жыл бұрын
Please keep on doing this. But make it longer. Fuck don't make it suspense.... every body involve in these short scenes it tells everything on the ground. Don't lose time on it....
@rrss1507
@rrss1507 2 жыл бұрын
While you guys make people, TDF is grinding Ethiopian and lumutoch forces in kobo. And now while amhara general abebaw taddesse enjoying Kurt Siga, Tegaru are heading to weldiya. No one amhara leader in sight. Isayas could help lumutoch to defeat TDF. Good time to see lumut Ethiopia being humiliated. Weywirdet.
@mosalah4733
@mosalah4733 2 жыл бұрын
ገገማ ደራሲ አረብኛ ያልከው ተሳስተሃል
@EfremWolde-e5s
@EfremWolde-e5s Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@seidebrahim1551
@seidebrahim1551 Жыл бұрын
شوا تسلم
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሜሉና 😁ጓደኛዋ 😁ስታምሩ መቅዲ አድክም
@melat558
@melat558 2 жыл бұрын
Woye bsirat akirbu woyem damo towutu
@LababL-wr6fd
@LababL-wr6fd 6 ай бұрын
wow
@munir...Coffee
@munir...Coffee Жыл бұрын
Best new
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 2 жыл бұрын
አይ ሜሉ ፈረደብሽ አቤት ወሬ😂😂😂
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 783 М.
Betoch | “ይሄን ህዝብ ይፍረድ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 481
27:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 55 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН