የሮዚ እናት ቦራ አዝናናዋቸው😂

  Рет қаралды 155,415

remu khan

remu khan

Күн бұрын

Пікірлер: 508
@remukhan1786
@remukhan1786 2 жыл бұрын
36ሺ ቤተሰብ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለው🙏ወደ 50ሺ ለመግባት subscribe በማድረግ ግዴታችሁን ተወጡ 🤗 እወዳችዋለሁ🥰
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 жыл бұрын
አብሸር መቶ ሺህ ትገባለህ በቅርቡ ዋናው ሶብር ነው ጥሩ ነገር ልቀቅ
@zuzu6583
@zuzu6583 2 жыл бұрын
አብሽር ኢሻአሏ ህ መቶሽ ትገባለህ
@tsigegebrehawaria30
@tsigegebrehawaria30 2 жыл бұрын
ረመየዬ በጣም ነው ውድድ ነው ማረጋቹ ከሮዚጋ።
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 2 жыл бұрын
አብርሽ ተዛም በላይ ትሆናለህ
@መክፊራ-ወ3በ
@መክፊራ-ወ3በ 2 жыл бұрын
ረሙ ኢሻ አላህ ትገባላቹ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
ማርያምን ጥሎብኝ ማዘርዬን ስወዳቸው የኔ የዋህ እናት ዘመኖት ይባረክ ባካል አገሬ ስገባ ባዮት ግባሮትን ብስም በጣም ደስ ይለኛል ሙድ የገባቸው እናት የማያካብዱ
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 2 жыл бұрын
እኔም ሃገሬ ስገባ ማዘር አገኛቸዋለው በጣም ነው የምወዳቸው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mtigistdemeke6975 ደምሪኝውዴዋው
@senayitgossa3980
@senayitgossa3980 2 жыл бұрын
ዉይይይይይ የኔ ውድ እናት ረጅም እድሜ ኑሩልን
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 2 жыл бұрын
እማዬ ሽ አመት ኑሪልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
@ያአላህአተተወከለኝ
@ያአላህአተተወከለኝ 2 жыл бұрын
አሚን፣ያረብወላሂ፣አላህ፣አገራችንን፣ሠላም፣ያርግልን፣አላህ፣እኛም፣ስደተኞች፣አላህ፣ከጭቀት፣ያውጣን፣ያረብ፣ውነትነው፣እደ፣ወደቆላው፣ተመልሰዋል፣የሚሉት፣አላህ፣በቃይበለን
@ያአላህአተተወከለኝ
@ያአላህአተተወከለኝ 2 жыл бұрын
@@Bstarmedia እሽ
@meidnaseidethiopia6989
@meidnaseidethiopia6989 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@meidnaseidethiopia6989 ደምሪኝውዴዋው
@hatyaassen190
@hatyaassen190 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@oline1970
@oline1970 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ማዘር ሺ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏😂😥
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@desalegne yimere ደምሩኝ
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Ante lamin mirt tibs kitifo matigabizacheeu😎
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
😍😍😘በጣም #ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዶቼ😘😘😍😍🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@desalegne yimere ደምሪኝውዴዋው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@Sirage111d ደምሪኝውዴዋው
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ማዘር ደስ ሲሉ ሺ አመት ኑሩ ሮዚ ረሚ ይመቻቹ ወይ ዛሬ በሳቅ ገደሉን ማዘር ጥጥ ተጋበዙ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 2 жыл бұрын
የኔ ናት አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ🌹💖💖💖💖
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 2 жыл бұрын
የሮዚ እናት ውስጤ ናቸው አላህ ይጠብቃቹ
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 2 жыл бұрын
ሮዚ እና ረሙ በአላህ የሜዬን ፀጉር አታሳዩባቸው ሚዲያ ላይ እኮ ናችሁ የሮዚ አይበቃም እዴ በተረፈ ታምራለችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሁላችሁም
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
እምይ ስትላችው ከፍህ ማር ጠብ ይላል ማሻ አላህ ስታከብራቸው
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 жыл бұрын
ስደት ላይ ያላቹ መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ያጣቹ እህቶቼ አላህ ያሳርፋቹ
@birechannel9726
@birechannel9726 2 жыл бұрын
አሜን እማ🙏💗😊
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@birechannel9726 ደምሩኝ ዉዶቼ😘💞💞
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 ውዶች ደምሩኝ
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
አሚን
@bezabeza900
@bezabeza900 2 жыл бұрын
ረሙ የስራህን ይስጥህ 😁😁በሳቅ ሞትኩ ማዘርዬ ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጦት ሮዚ በጣም ነዉ ደስ ምትሉት ❤❤❤❤👈
@rhametali1193
@rhametali1193 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭናት አላህ ይጠብቅሽ የኔደግ የኔየዋህ 😍😍😍እድሚና ጤና ይስጡህማማ
@ቀመር
@ቀመር 2 жыл бұрын
አራ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂እማዬ ሺ አመት ኑሩልን
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ስወዳችሁኮ. እማ ሲኖሩኮ አቤት ድምቀት እሮዚ. አባትሽ ያለሽን ነገር አትርሽው ውዴ. እረሙም. አግዛት እሽ የኔ ውቦች ውድድድድድ
@Saeda263
@Saeda263 2 жыл бұрын
እረሙ ግን ዋላሂ እመይ ስትል በጣም ነው ደስ የምትለው እረጅም እድሜ
@metimeti2656
@metimeti2656 2 жыл бұрын
የኔ ወድ እናት ጤና ይስጦት እረጅም እድሜ ኑሩ ረሙ ተንከባከባቸው ውነት
@madinaabdullah9255
@madinaabdullah9255 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁላቺሁም ደስ ትላላቺሁ😂😂😂😂
@tegestmekasha5880
@tegestmekasha5880 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ሺ አመት ኑሩልን የኔ እናት😘😘😘😘
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 жыл бұрын
ራሚ ደስ የምትል ነህ ሮዚን አደራ እዳታስቀይማት
@lifeofreem651
@lifeofreem651 2 жыл бұрын
ረሙና ሮዚ ግን ብትጋቡ ደስ ይለኛል❤❤
@minasmusic9670
@minasmusic9670 2 жыл бұрын
የኛም እናት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤናጋ አመኛለው
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 жыл бұрын
አየ ሮዚዬ የሻርቡ ነገርስ ጪራሽ የማዙንም ፀጉር ፈታሻት አላህ ያህድሽ በስ እናታችን እድሜ ይስጠወት
@ፎዚቲነኝገጠሬዋ
@ፎዚቲነኝገጠሬዋ 2 жыл бұрын
የሮዚ አያት❤ እድሜና ጤና ይስጣቸው ያረብ በጣም የምወዳቸው ሳልጠግባቸው ነው ቪደዬው የሚልቀው 🇪🇹☝🏻
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
የሮዚ እናት ፍቅር ናቸው አላሕ እድሜና ጤና ይስጣቸው አብዝቶ
@seblistars9721
@seblistars9721 2 жыл бұрын
ዋውው እናታችን እርጅም እድሜ ይስጠዋት እናተም ስላዝናናችሁቸው ደስ ብሉናል ክበሩው
@muluneshzewude300
@muluneshzewude300 2 жыл бұрын
እማማ ስታምሩ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዋት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ማዘርዬ ስወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰 ጥጥ አበላህኝ ጮርናቄ ወይ ማዘር 😂😂
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ ሽ አመት ኑሩ ጀደ የሮዚ አያት የማታ እጀራ ይስጠን የሮዚ አያት እኳ ፍታ እያሉ ነው በማታ እጀራ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
እማዬ እድሜ ይስጦት ስኳር የጠገበ ጥጥ😂😂😂
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 5 ай бұрын
እኔኮ ደስ የሚለኚ ነገር የረሙሳቅ የኔዉዲ 🎉🎉🎉
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ያባትሽን እኳ ምክር ሰምተሽ ምናለ ሂጃብ ብትለብሽ ሮዚ እተቂላህ አፍር ነሽና ወደ አፍር ትመለሻለሽ በዱኒያ ላይ መፍለቅለቅሽን አትይ የቀብር ጥያቄ አለብሽ
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
ከእማማ ዝናሽ ጋር ቢገናኙስ ምን ትላላችሁ 💃💃💪
@nnjjj3605
@nnjjj3605 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ሰው አየስጣጉም እኮ ውጭልኝ ነው ሚሏት😂😂😂
@ath1381
@ath1381 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@SoretishakaAna1170
@SoretishakaAna1170 2 жыл бұрын
@@nnjjj3605 😂😂😂😂😂👌
@loveጉራጌ
@loveጉራጌ 2 жыл бұрын
@@nnjjj3605 ክክክክክክክክክ ልክ ነሽ እልም ሚያሥፈታ ነው ሚፈልጉት
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@nnjjj3605 ደምሪኝውዴዋው
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
የኔናት ሲበዛ መልካም እናት😘😘😘❤❤❤
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 жыл бұрын
ጠፍታችሁ ነበር እማየ ሽ አመት ኑሪልን
@hayubantbaba4473
@hayubantbaba4473 2 жыл бұрын
ስወዳችዉ እኮ 😍🥰ሮዚዬ ግን ኢጃብ ብለብሺ ወላሂ ይበልጥ ዉብ ነዉ ምቶኝም በጣም ነዉ ኢጃብ ሚያምርብሽ ሀያቲ ግን sorry
@መዲእብራሂም
@መዲእብራሂም 2 жыл бұрын
እናተ አትረቡም እደት እናተ ጥብሱን በርገሩን ስበሉ ኑራችሁ ለማማ ጮርናቄ ትጋብዛላችሁ ያሳፍራል🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
@tube-ml3kl
@tube-ml3kl 2 жыл бұрын
እህት ለመፍርድ አትሰቢ መጨርሻውን የት እህትለመፍርድአትሰቢመጨርሻውንየት አየሻ ለምን ክፉ ታስቢያለሺ አቸኩይ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@tube-ml3kl ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@tube-ml3kl
@tube-ml3kl 2 жыл бұрын
@@fatumawase ማር ወደዩቱዩብ አልወሰድኝም ፕሮፋይልሺን ስነካው
@tigistdemeke2023
@tigistdemeke2023 2 жыл бұрын
ሮዚ ቤተሠቦቿን ካገኘች በኋላ ይበልጥ ቆንጆ ሆናለች
@نبررنلنق
@نبررنلنق 2 жыл бұрын
ቶሎቶሎ ስሩ ዘና ነው የምታረጉኝ ከማዘርጋር ከሌሉ አያምርም ሺአመትኑሩ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው💐
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Жыл бұрын
ኡፍፍ ምን ዓይነት ህፃናት ናቸው፣ የእንደዚህ አይነት መጨመላለቅ አይነት ቪድዮ አልመለከትም ግን የሮዚን ታሪክ ባጋጣሚ ሳይ አሳዘነችኝ። የአባትሽ ጉዳይ። እና አያትሽ ጥሩ ሴት ናቸው እኔም እናት አለችኝ ከህይወቴ በላይ እምወዳት እናቴ ግን ለዛ ያለው ቀልድ ብቀልዳትም በሚመቻትና ሥነ ሥርዓት ባለው መልኩ፣ እናቶች እንክብካቤና ክብር ይፈልጋሉ እንጂ እንዲዚህ ክብራቸውን የማይመጥን ቀልድና ዋዛ አይወዱም። እንዴት ፍላጎታቸውን መረዳት ያቅታችኋል???? ወንዱ ገና ማደግ ያለበት ደደብ ህፃን ነው፣ በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ። ቢያንሥ መጨረሻ ላይ እንዴት ክብራቸውን እሚመጥን ነገር አታደርጉላቸውም። በእርግጥ በውስጥ ልታደርጉላቸው ትችላላችሁ ግን ፈፅሞ ልክ አይደለም እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት። ሮዚ ብዙ ጊዜ አላየሁሽም ግን ውስጥሽ ላይ ቁም ነገር ይኖርሻል ብየ አስባለሁ። እና ትክክለኛውንና ለከት ያለው ነገር ለአያትሽ አድርጊ እንጂ ቀልድ ብቻ ጥሩ አይደለም። እንዳውም በሥነ ሥርዓት ሥታዝናንዋቸው ሌላ ቪድዮ ብመለከት ያኔ ደሥ ይለኛል። በጣም አዝኘባችኋለሁ።
@zeinebakemal2715
@zeinebakemal2715 2 жыл бұрын
እረ ወላሂ አታገላቷቸዉ የኔ እናት ❤❤❤❤
@hayatasmin3372
@hayatasmin3372 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹህ አለምአቀፍጠፍታል በሰላም ነዉ
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 жыл бұрын
ቁርጥ አያቴ ሽ አመት ኑሪ እናታችን💞💞❤💖
@פטפטמרקב
@פטפטמרקב 2 жыл бұрын
እሮዚ እናትሽን ስውዳቸው እርጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ያመማ አላህ ይጣብቃቹው ብዙ አመት አላህ የኑራቹው ምርጥ አያት
@bintahmed6655
@bintahmed6655 2 жыл бұрын
ኧረ ይደብራል የሚመቻቸው ነገር ጋብዛቸው ✌️❤️
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
😩ማዘርዬ ውድድድ 💕💕💕
@hayattube8821
@hayattube8821 2 жыл бұрын
ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩ በታል
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 2 жыл бұрын
የኔ እናት ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞ፈጠሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ማዘርየ እንደማማዝናሽ ነው የምከታተላቸው
@semutueb1304
@semutueb1304 2 жыл бұрын
😁😁😁😁እርሙግን ለማማያለው ክብር ደስይላልአሳቃችህን
@mahilove3295
@mahilove3295 2 жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ ማዘርዬ🤣🤣🤣❤❤❤
@hayattube3251
@hayattube3251 2 жыл бұрын
ሮዚግን ሂጃብለመልበስምን ያዘሽ ኧረበአላህ ሂጃብልበሽ ሱሪምአትልበሽ
@hayriyaahmedin6396
@hayriyaahmedin6396 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለናታችን ሮዝ ባለፎ አባትሽ ህጃብ ልበሽ ስሉሽ እሽ እለብሳለዉ ብሌሽ ነዉ ብድዎ የለቀቅሽዉ ጭራሽ ዛሬ የማዘሪን ህና ልታሳዬ ህጃባቻዉ ከፈትሽ አላን ፊሪ ዱኒያ ጠፊናት ነጌ ይቆጭሻል
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
እከከከ ሲሉ ደስ ሲሉ ዛሬ ቆንጆ አሰላፈዋል ደስ ይላል
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ወይኔ ማዘርን አሳዘኑኝም አሳቁኝም እድሜ ይስጥልኝ
@aishanuri2750
@aishanuri2750 2 жыл бұрын
ሁሌም ከማዘር ጋር ኑልን በተለይ እኛ ውጭ ላለነው ፈታ ዘና ነው የሚያረጉን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@ibsaaHararge
@ibsaaHararge 2 жыл бұрын
ወላህ በጣም ነው ምትመቹች rosi&.ረሙ ይመቻችሁ ምርጥ ጥንዶች 💚👌🙏
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ወዳቹሀለው ለ እሜዬ እረጅም እድሜ ተመኘው
@mekiyaahmed3562
@mekiyaahmed3562 Жыл бұрын
ሮዚ ነፃነትሽ ደስ ይላል በቃ ታምራላችሁ
@ሳራYoutube-y5c
@ሳራYoutube-y5c 2 жыл бұрын
ደስ ሥትሉ እማየ ኑሪ 💓💓
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 2 жыл бұрын
ሳሪየ ደሚሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@roziyoutube1285 ውዴ ዳምሪኝ
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 jemi drmirgn emelesalew
@messim4047
@messim4047 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ እንዴት እንደምወዳቸው
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ ደስ ስትሉ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍👍
@boyamin1390
@boyamin1390 2 жыл бұрын
አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል በተረፈ ደስ ትላላቹ
@tigestenegashe
@tigestenegashe 2 жыл бұрын
እመይ እያልክ ስትጠራችው ካፈህ ማር ጠብ ያለ ይመስላል ድስ ሲል
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 жыл бұрын
ምርጡ ወንድ አንተ ብቻ ረሙ እሮዚ አንተን በማግኝቶ ፍጣሪዋን ታመስግን
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
እማዬ የእኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሮዚ ውበትሽ ጌጥሽ እስትንፋስሽ ናችው እናትሽ እረሙ ተባረክ ስርአትህ በቂ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
ኑሩልን.እናታችን😍😍😍😍
@neima3799
@neima3799 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስወደወት❤
@veronikatiraj1256
@veronikatiraj1256 2 жыл бұрын
We love you guys even your Mam she so Sweet ❤❤❤❤❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማ
@መክፊራ-ወ3በ
@መክፊራ-ወ3በ 2 жыл бұрын
ሰሙ ርዝ እማዬ ስወዳቹ በራቱ እኔ አገሪ ስመጣ በአካል ማግኝት እፈልጋለሁ ማሻ አላህ በሪቱ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 жыл бұрын
ዋዉ ማሚ መጡ ደስ ብሎኛል ማዘር ስላሉ
@nuriyaibraa
@nuriyaibraa 2 жыл бұрын
Masha Allah Mother 🧕edimena tena
@sofitube5310
@sofitube5310 2 жыл бұрын
ማሚዬ ሮዝዬ ራሙ 👍👍🥰🥰❤️❤️❤️ሳላማችሁ ይብዛልኚ
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 2 жыл бұрын
Betam Balege Neh Le Video Bilek Atankeratitachew Mom 1000 Amet Nurulen😘😘😍😍😍❤❤❤🌹🌹
@toyba1599
@toyba1599 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ማዘር በሳቅ ገደሉኝ
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 2 жыл бұрын
በጣም ነወ ያዘንኩትኝ ማዘርን በደረቅ ብስኩት ከምረ ይደብራል
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 2 жыл бұрын
Me too really
@amentarekegn4947
@amentarekegn4947 2 жыл бұрын
Eremu ante andegna neh maryamn le rosy tbezabatalek... 😘
@መክፊራ-ወ3በ
@መክፊራ-ወ3በ 2 жыл бұрын
እኔም ዘና አላኩኝ ረሙ በጣም ነው የምወዳቹ ሮዚ ተዬ ግን ሂጃብ ላበሺ የማዘሬ ፀጉር አትግላጫቸዉ ረዤም እድሜ ከጤና ጋ የኔ እናት ተሪቱ የኔ ውድች
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@أمخليدالحمداللهياربى
@أمخليدالحمداللهياربى 2 жыл бұрын
አሏህ ይህድኪ አሏህ ሄድያዉን ይስጥሺ ያች መገለጥ አይበቃም ፅጎራችውን የምትገልጭው ለምን ሂጃባችውን አታውርጅባችው ok
@hargtube216
@hargtube216 2 жыл бұрын
እማሚዬ ሺ አመት ኑሪልን እናታችን እንደት እንደምወዳችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Zinab-l7k
@Zinab-l7k 15 күн бұрын
ሡበሀንአላህ ወላሂ ውድልጅ ፂሙሲላጭ እደት እደሚያሥጠላ ኢጭ
@helinazeleke7219
@helinazeleke7219 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድድድድድድድድድድድድ
@meryemomertube5883
@meryemomertube5883 2 жыл бұрын
ያረብ የሮዚን ልብ መልስላት
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ሮዚ ሂጃቡስ የሌሎችን ተይው አባትሽ ያዘዘሽን ስሚው የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው ሂጃብሽን ልበሺ ውዴ አላህ ይርዳሽ
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 2 жыл бұрын
ማዘር እርጅም እድሜ
@rahmetseid1657
@rahmetseid1657 2 жыл бұрын
remu betam des tilalachu gin mame yet hede ayleyachu wdoche 😍😍
@sadahadam1975
@sadahadam1975 2 жыл бұрын
ማሻላህ ሀያት እረጂም
@zd9442
@zd9442 2 жыл бұрын
አይ ማዘር😄ዘናታርጋላችሁ ርጂምእድሜ
@neimasalah1179
@neimasalah1179 2 жыл бұрын
የኔ እብዶች ስዮደችሁኮ ወላሂ እማ ሺ አመት ኑርልን የኔ እናት🥰🥰🥰
@bdan8874
@bdan8874 2 жыл бұрын
እረድምእድሜእናታችንሀያትወንእረጅምያረግልን
@MadeenaMadi
@MadeenaMadi 6 күн бұрын
ሮዚ እባክሺ ወድ አላህ ተመለሺ
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 2 жыл бұрын
እረሚ ግን ክብር ይኑርህ ለአያቷ ወደፊት አማትህ ይሆናሉ ልትፈራቸው ልታከብራቸው ይገባል ይህ አይናውጣነት ነው
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 2 жыл бұрын
እንደ አናት ነው የሚንከባከባቼው ምን ያድርግ ጉድድድ😳
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 2 жыл бұрын
እማዬ ዛሬ በሳቅ ነው የገደለችን
@የኩታበሯነኝመዲ
@የኩታበሯነኝመዲ 2 жыл бұрын
እርሙ የኔወዲም እመይ እመይ ሲልደስሲ
@Ethiopiaunit-ኢትዮጵያዩኒት
@Ethiopiaunit-ኢትዮጵያዩኒት 2 жыл бұрын
የሮዚ እናት ሁሌም ሳቁልኝ ስወዶት
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 2 жыл бұрын
ወይ ማዘር ተመቹኝ አቦ ረሙ ሳቅ አንተ ምን አለብህ ጥጥ አሉ ወይ ማዘር ስወዳችው
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ማሚ ሥታምሪ እኮkkkkkkkk በደረቁ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 2 жыл бұрын
ኡፍ ታድላችሁ በሀገሬላይ ገብቼ ከአያቴ ጋር ፈታ ማለት እፈልጋለሁ😭😭😭💔💔👏
@emanaaa733
@emanaaa733 2 жыл бұрын
የኢትዮን ማብራት አምኘ የይህን ነገር አልጫወትም😀😂😂😂
@bintkedir3854
@bintkedir3854 2 жыл бұрын
ክክክክከጠፋም ተንጠልጥለሽቁጭ
ለ ሮዚ ስጦታ ሰጠዋት🧸
18:24
remu khan
Рет қаралды 237 М.
ዱባይ ተሰደድን😲
23:52
remu khan
Рет қаралды 277 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
ሳምሪና ቃል አልተቻሉም የሳምሪ ሱሪ ቃል ላይ ሲያምር
26:06
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 137 М.
ከ ሮዚ ጋር እንጀራ ጋገርን😱
24:52
remu khan
Рет қаралды 242 М.
ጸጥታ ያሸልማል ! Faika Special Only on EBS - Part 2
33:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 539 М.
ሮዚ ያልጠበቀችውን አደረኩ🤗
12:42
remu khan
Рет қаралды 134 М.
ጉራጌ ሄደን አረፋን (ኢድ) አከበርን😇
42:56
ጉድ ሆንኩኝ😱😱😱
44:43
remu khan
Рет қаралды 160 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН