የስኳር በሽታ፣ የዘመናችን የብልፅግና ቸነፈር ነው!

  Рет қаралды 3,605

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 6 ай бұрын
Dr. እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 7 ай бұрын
ዶ/ር ይህንን የመሰለ ገለፃና ትምህርት መስጠትህ በእውነ ያስመሰግንሃል ተባረክ እግዚአብሔር ላንተም ረዳትህ ይሁንህ!!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@kelebetalemayehu-xg6ox
@kelebetalemayehu-xg6ox 7 ай бұрын
ዶ/ር ፕሮግራምህን ከአለፈው 20ቀናት ወዲህ አልፎ አልፎ ፋስቲንግን ተግባራዊ በማድረግና በመጠቀም አሁን የስኳር መጠኑ ቀንሶ ኖርማል ሆኖልኛል ስፖርት ተጠቅሜ እንኳን ኮንትሮል ማድረግ አልቻልኩም ነበር ስለጠቃሚ ምክርህ አመሰግናለሁ::
@AlmiHailu
@AlmiHailu 7 ай бұрын
Tbarek Doc.
@taddeselema1646
@taddeselema1646 7 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተራችን። ኑርልኝ!!! ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ!!!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@fahmidawd3013
@fahmidawd3013 7 ай бұрын
ዶክተር ስወድህ በጣም የገባህ እውነተኛ ሰው ነህ።
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 7 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ይብዛልህ ኣላወከውም እንጂ እግዚአብሔር ለምስኪናን አስነስቶህ ነው። እንኳን ከጤና ሚኒስቴር ወጣህ። ተባረክ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ ኤሊያስ
@YeshiemebetGetnet
@YeshiemebetGetnet 7 ай бұрын
አሁንም እረጂም እድሜ
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 7 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግነው ይንተን ምክር ይዜ በጣም ጥሩ ሁኔታላይ ነው ይለሁ ከልቤ ነው የማመሰግነው እረጀም እድሜ ከነቤተሰብህ እመኝልሀለሁ ቀጣዩ ትምህርት እደሚደርሰኝ ተሰፊ አደርጋለሁ
@user-dp4vx1cm4d
@user-dp4vx1cm4d 7 ай бұрын
ዶ/ር የሰማይ አምላክ ይባርክህ። መድኃኒት መውሰድ ከጀመርኩ 12 ዓመት ሆኖኛል። በጤና ፕሮግራም ላይ ከዶ/ር አበባ እና ዶ/ር ይሁኔ ጋር ያደረጋችሁትን ውይይት አይቼ ወዲያውኑ intermittent fasting ጀመርኩ ። አሁን በ 3 ሳምንት ብቻ የስኳር መጠነ ከ210-215 ወደ 140 ወርዶአል። እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
ሰላም በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። በጣም አመሠግናለሁ።
@NoraNo-s8h
@NoraNo-s8h 7 ай бұрын
Docter Allah yitebkh Ersum Edimena Tena Abzto yisth Ewnet Blehal.
@SamuelWoldehana
@SamuelWoldehana 7 ай бұрын
ዶ/ር የአንተን ትምህርት ተከታትዬ ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ፡፡ እጅግ አመሰግናለሁ፡፡
@tewabechbegashaw6380
@tewabechbegashaw6380 7 ай бұрын
ደምስ ደህና ነህ ጌታ ስሙ ይባረክ ከአመታት በዃላ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን የጌታ ምህረት በዛልህ ዛሬን መድረስ በእርሱ ስለሆነ ተባረክ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ ተዋበች
@sameeraomar8881
@sameeraomar8881 7 ай бұрын
ሰላምዶኩተ
@NoraNo-s8h
@NoraNo-s8h 7 ай бұрын
Mefthewn Aftnew.
@almazaraya4000
@almazaraya4000 7 ай бұрын
ዋው ዶክተር ለስዃር በሽታ ለማጥፋት የተያያዝከው ዘመቻ የሚደነቅ ነው እናመሰግናለን
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 7 ай бұрын
Thanks Dr I see you Azbena show!!! Bless you More 🙏
@ShafiHassen-vl1zk
@ShafiHassen-vl1zk 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ላንተ አላህ ይ ስጥለን
@akabeka2352
@akabeka2352 7 ай бұрын
በርታ ይሄ እያንቀላፋ የሚሞት ማህበረሰብ አንቃ
@emebetzewde438
@emebetzewde438 7 ай бұрын
ዶክተር ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል !!!
@tolchagemechu
@tolchagemechu 7 ай бұрын
Thanks Doctor for sharing this insightful information. God bless you
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
So nice of you
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 7 ай бұрын
ዶክተር ባንተ ምክር ተጠቅመናል ተባረክ ኑርልን።
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ።
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amsegnalhu slamegagb msal bitsetn ❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
እሺ
@derejetm9854
@derejetm9854 7 ай бұрын
ዶ/ር እንደምን አለህ በትምህርትህ በርካታ ሰዎች እየተጠቀሙ ነው ለዚህ በጣም እናመሰግናለን በበለጠ በርታ አዳዲስ ቪዲዮችንም በጉጉት እንጠብቃለን።
@MommaManderkin
@MommaManderkin 7 ай бұрын
እሺ ዶክተር በተስፋ እንጠብቃለን
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 7 ай бұрын
It is a great job and a good explanation.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
Thank you for your support
@azebinashow6354
@azebinashow6354 7 ай бұрын
It is true I agree Doctor thank you for sharing
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
Thanks for watching!
@eshetu4953
@eshetu4953 7 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በርታ አሁንም አልዘገየም እግዚአብሔር ይባርክህ
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 7 ай бұрын
Thankyou Dr, you did great Job!!!!
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
You are welcome!
@MebratSenusi
@MebratSenusi 7 ай бұрын
I appreciate your thoughtful information. I believe it could be challenging for some to put this advice into practice and experience meaningful results. Nonetheless, you have our utmost admiration for devoting your time, effort, and kindness to preserve and enhancing our health.. We support your wonderful plans, and look forward to learning more from your upcoming presentations.
@AlmiHailu
@AlmiHailu 7 ай бұрын
I started metformin 850mg before 15 days my sugar is noe 88_105 this 5 days. What do you advice to me
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
በደም ውስጥ ያለውን ግሉኮስ በመድሀኒት ከመቀነስ፣ ያነሰ ግሉኮስን በመመገብ መቀነስ ይቻላል። አመጋገብዎን ፈትሸው፣ ካርቦሀይድሬት ቀንሰው ፣ያካል እንቅስቃሴ ጨምረው ስኳሩን ማስተካከል ይችላሉ። ምንም ጣፋጭ ምግብ እና ጣፋጭ መጠጥ አይጠቀሙ።
@Zerihunabebe-s7c
@Zerihunabebe-s7c 6 ай бұрын
Egezabeyer yesete 12 sate albelaqeme terwe wetateagechalwe Amesgenalew
@MohammedAden-zu9iq
@MohammedAden-zu9iq 7 ай бұрын
dr enamesegnalen atetstst ahun lalut kederskelachew kebeki belay new ante becha bertalen allah yagezeh
@misganatena1374
@misganatena1374 7 ай бұрын
thank you doctor for your information. and please make a video on type I diabetes.
@chochinigussie
@chochinigussie 7 ай бұрын
እኔ ከሱካር በሽታ ድኛለው በአንተ ምክር እውነት በጣም አመሠግናለሁ ሁሌም እከታተላለሁ በእርታ እሽ በተለይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይስፈልገዋል ምክንያቱም ስለ በሽታው እውቀት ስለሌላቸው ነው እሽ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@ermiaswelde1839
@ermiaswelde1839 7 ай бұрын
ምን አይነት ጥንቃቄ አርገሽ ለውጥ አገኘሽ እህታችን?ተሞክሮሽን አካፍይን
@chochinigussie
@chochinigussie 7 ай бұрын
እሽ ደስ ይለኛል አንድኛ መፆም በሳምንት ሁለት ቀን ከ24-36 ሰአት ሁለተኛ የአካል ብቃት ወይም እስፖርት መስራት ሶስተኛ ሙሉ በሙሉ ካርቦሳይድ ማቆም አራተኛ በቃ እንቅልፍ መተኛት እና ክብደት መቀነስ እና ምግብ በቀን አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ መመገብ ሁሌ ማታ ማታ የሞቀ ውሃ በሎሚ መጠጣት እና ጣፋጪ ምግብ ማቃም ወ.ዘ.ተ
@motivation_videos-o5e
@motivation_videos-o5e 7 ай бұрын
ከምግቤ ካርቦ ሐይድሬት ካስወገድኩ አንድ ሳምንት ሆኖኛል ይሄ አመጋገብ ለኮሌስትሮልም መፍቴ ይሆናል?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
ሰላም፣ ከአመጋገብዎ ካርቦሀይድሬት ካስወገዱ፣ ስለኮሌስትሮል ምንም አይጨነቁ። ስለ ኮለስትሮል በሰፊው ቪዲዮ እሰራለሁ።
@motivation_videos-o5e
@motivation_videos-o5e 7 ай бұрын
@@DrDemissieTadesseእሺ ዶ/ር አመሰግ ናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ🙏🏾
@bizhuauehutilahun1059
@bizhuauehutilahun1059 7 ай бұрын
እባክህ ዶክተር እድትረዳኝ እፈልጋለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
ሰላም፣በምችለው ለመርዳት ዝግጁ ነኝ፤ ይጠይቁኝ፣ችግርዎን ያስረዱኝ። የ telegram ወይም WhatsApp ቁጥር እዚህ ቢያስቀምጡልኝ፣ ለደውል እችላለሁ።
@MELAKUYURDAW
@MELAKUYURDAW 7 ай бұрын
ዶክተር አድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አሁን 2ት ጊዜና አንድ ጊዜ አራርቄ እየበላው ነው ግን በአሁን ሰዓት በፊት 2000 ግራም ነበር መዳኒት የምወስደው አሁን ግን በጣም ቀንሻለው ግን በአሁን ሰዓት ጭራሽ መዳኒት እንዳልወስድ ምን ትመክረኛለ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
ሰላም አመጋገብዎን ካስተካከሉ፣ የሚወስዱትንም መድሀኒት ማስተካከል ይኖርቦታል። የደም ውስጥ የስኳር መጠን መለካት እና ለውጡን ማየት ያስፈልጋል። የስኳሩ መጠን ከቀነሰ፣ የመድሀኒቱንም መጠን መቀነስ ያስፈልጋል። በሂደት፣ የስኳሩ መጠን ኖርማል ሲሆን ፣ማቆም ያስፈልጋል።
@ermiaswelde1839
@ermiaswelde1839 7 ай бұрын
ዶክተር በቀን ውስጥ ለምን ያህል ሠአት እንፁም?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
ሰላም በፀሎት በቀን ውስጥ ስንቴ ይመገባሉ? ዋናው ነገር አራርቆ መመገብ ነው። ደረጃ በደረጃ ማሻሻል ይቻላል። ለ 12 ሰዓት መፆም ለ16: ለ18:ለ24 ሰዐት መፆም ይቻላል። በቀን አንዴ መመገብ በሁለት ቀን አንዴ መመገብ፣ወዘተ ሁሉም እንደችሎታና ምርጫ ነው።
@footylliver
@footylliver 7 ай бұрын
Thank you Doctor for your life-changing video .Following your advise I started intermittent fasting and the result was really good. Now I need additional piece of advise regarding mealplan , please suggest ideal meal plan that will goes with fasting. Thank you ! Tesfa Teshome
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
I will soon make videos on meal plan. For now, keep on doing the intermittent fasting.
@fafiAbdu-i1v
@fafiAbdu-i1v 3 ай бұрын
ዶክተር እኔመሰግናለን ግን የስኳር ታማሚ ነኝ መድሀኒት እጠቀማለሁ እየተጠቀምኩ መቀልበስ ይቻላል ወይንስ መድሀኒቱን በጥቅሉ ካቋሩጥኩ ብሆላ ምላሽ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሰግናለሁ፣ የአይነት ሁለት የስኳር ታማሚ ከሆኑ፣ በሚወስዱት ትከከለኛ እርምጃ የሚቀለበስ ነው። አሁን እየወሰዱ ያለውን መድሀኒት መጣል የሚችሉት፣ አመጋገብዎን አስተካክለው፣ የደም ስኳሮ እየቀኘሰ ሄዶ ሲስተካከል ብቻ ነው። በአመጋገቦ፣ ስኳር፣ ካርቦሀይድሬት ቀንሰው ወይም አስወግደው ከሆነ፣ የደም ስኳሮን እየተለኩ፣ ደም ስኳሮ ከቀነሰ፣ መድሀኒቱንም መቀነስ ይኖርቦታል። ደረጃ በደረጃ፣ቀስ፣በቀስ ነው እንጂ በአንዴ መድሀኒቱን መተው፣ ችግር ሊኖረው ይችላል።
@fafiAbdu-i1v
@fafiAbdu-i1v 3 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse ጥያቄየን ስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@heranferede
@heranferede 7 ай бұрын
It’s true I agree 100%
@mestawetassfa5223
@mestawetassfa5223 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ እድትረዱኝ የምፈልገው ስኴሪ 150 -160 ይሆናል ባብዛኛው ጊዜ HEMOGIOBE A/C1 6-5 ነኝ መዳሐኒት አልወስድም ካወኩት ስድስት አመት ሁኑኛል አሁን ከእርሱ እርዳታ እጠይቃለሁ
@meazabelay8291
@meazabelay8291 7 ай бұрын
Dr I am pregnant but my ac1 6.3 my dr she told me take metform but my fast blood sugar levels 103 and some time 120 should I take medication or not ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
Hi A1C 6.3 is in the prediabetic level, usually Drs don't treat that. I believe no amount of A1C is normal for me. But I don't believe Metformin is the solution. The best solution is to cut carbs, to bare minimum, do physical exercise, don't be afraid of protein and fat. Since you are pregnant, you can not fast, you need good food,but not sugary foods or sugary drinks. Try this for a week and check your A1C.
@alemayehudestaye9806
@alemayehudestaye9806 3 ай бұрын
Dr. አንድ ጥያቄ አለኝ። ይሆውም Beta cell እየቀነሱ የሚሄዱ ከሆነ ወይም 50%-70% የሚሆኑት lost or dysfunctional ከሆኑ በምን መንገድ ነው hyperinsulinemia ሰውነታችን ላይ የሚኖረው? እንዲያውም insulin insufficient አይኖርም ወይ? እባክ መልስልኝ።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 3 ай бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ። ለጥያቄዎ፣ በቅርቡ መልስ እሰጣለሁ።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 7 ай бұрын
ዶ/ር ባንተ ትምህርት ከፍተኛ ለውጥ እየተመለከትኩ ሥለሆነ ከፆም በተጨማሪ መመገብ ያለብን ን የመጠጥና የምግብ አይነቶች ስ ምን ትመክረናለህ እና የእስፓርት እንቅስቃሴዎች ካሉ እነሆ ተብለህ ፕሮግራም ሥራልን እናመሰግናለን።
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 7 ай бұрын
❤❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
በሰፊው ይጠብቁ
@ritasolomon596
@ritasolomon596 6 ай бұрын
dr NBC lay kayewih behula you tube lay eketatelihalew tiyakeye sile ketogenic diet bante bekul zirzir ekdun magignet echil endehon new
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 6 ай бұрын
ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ ስለ ኬቶጀኒክ ዳይት በቅርቡ ቢዲዮ አቀርባለሁ፣ ይከታተሉ።
@TekelwoldTeklewold
@TekelwoldTeklewold 7 ай бұрын
Thank U for ur committment to avoid this kiler disease. Personally i eager to hear a good news from u since i and many people a victim of this disease.
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
I am very well prepared, stay tuned to get up-to-date information from wisdom health care.
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም የኔ ጥያቄ ስኳር ታማሚ ነኝ እና 850 ግራም ሚትፎርምን ታዞልኝ ነበረ እኔ ግን አልጀምርም ብየ ትቸዋለሁ መጀመሪያ ቀን 290 ነበረ አሁን በምግብ እና በስፖርት 100 ሁኖል A1c 13 ነበረ አሁን 5.9 ነው በዚሁ ልቀጥል ወይስ መድኃኒት ልጀምር😢 ዶክተር
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
ሰላም፣ ከገለፁት ውጤት እንደሚታየው፣ መድሀኒትዎን አግኝተው መዳን ጀምረዋልና ፣በርትተው ይቀጥሉበት። ማስጠንቀቂያ ! ድኛለሁ ብለው ወደ ቀድሞ አመጋገብ እንዳይመለሱ! የአካል እንቅስቃሴዎን አያቋርጡ።
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ 7 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse እሽ አመሰግናለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ግን A1c ስንት መሁን አለበት አሁን ላይ 5.9 ነው ያለው
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 7 ай бұрын
A1c LevelsFor people without diabetes, the normal range for the hemoglobin A1c level is between 4% and 5.6%. Hemoglobin A1c levels in the range of 5.7%-6.4% mean you have prediabetes and a higher chance of getting diabetes. Levels of 6.5% or higher mean you have diabetes. ***** HbA1C 5.6% እና ከዛያነሰ መሆን አለበት። አሁን ያዙት መንገድ በርትተው ከቀጠሉ፣ መስተካከሉ አይቀርም።
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ 7 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ፍቅርናሠላም
@ፍቅርናሠላም 5 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ ሥኮር እዳለብ ተነግሮኝ ማታ ኢሡሊን ነዉ ምወሥደዉ 10 ምሊ ጥዋት 500 g .m ክኒኒ ነዉ ምን ትመክረኛለህ የሡካር ክምችት 9'7 ነዉ እዴት ነዉ መጦም ምችለዉ ሁለተኛ ነገር እቁላል ነዉ ሁሊ ጥዋት ጥዋት ምበላዉ በዳቦ ያለሁት ሥደት ነዉ ከቻልህ በዉሥጥ አዉራኝ እዴት ነዉ መጦም ምችለዉ እድሜዬ 23 ነዉ ክብደት 50 ነዉ እደምትመልሥልኝ ተሥፍ አደርጋለሁ😢
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።
@ፍቅርናሠላም
@ፍቅርናሠላም 5 ай бұрын
@@DrDemissieTadesse አለብሽ ከተባልሁ ሁለት አመት ሞላኝ እና በሥአቱ ራሤን ሥቺ ነበር ሥነቃ ሥኮር እደሆነ በሽታዉ ተነገረን የሥኮር ክምችት 12 ነበር እና ኢሡሊን ነበር ምጠቀመዉ ጥዋት 12 ማታ 10 ምሊ ከዛ ከሆነ ጊዜ ቡሆላ የጥዋቱን ወደ ክንኒ ቀየረልኝ 500 g.m ማታ ኢሱሊን ነዉ ምጠቀመዉ እድሜዬ 23 ነዉ ክብደት 50 ቁመቴን አላቅም ግን አጠር ያልኩ ነኝ እና አመጋገቤ እቁላል እደቂጣ ጋግሪ እበላለሁ ጥዋት ጥዋት እና አብዛሀኝ ምግቤ ዳቦ ሩዝ እና ሁዳር ይዳም ነዉ ባግጃን ኩሣ ዱባ የመሣሠሉት ይገቡበታል እደ ዉጥ ተሠርቶ ማለት ነዉ እና በኖኪያ እቅሥቃሤ ዝብዬ ቤት ዉሥጥ እላወሣለሁ ዝብዬ መራመድ ማለት ነዉ 30 ደቂቃ ከመተኛቴ በፊት ነዉ እና ያለሁት ሥደት ሥለሆነ ግራ ገባኝ ለመጦም ፈልጊ ምግብ ሣልበላ ጥዋት ክንኒ ሥወሥድ ይወርዳል ሡካሬ በዛዉ እበላለሁ
@ፍቅርናሠላም
@ፍቅርናሠላም 5 ай бұрын
አሁን ትላትና ታይቺዉ ነበር የ 3 ወር ክምችት 9'7 ነዉ
@ፍቅርናሠላም
@ፍቅርናሠላም 5 ай бұрын
ጶታ ሤት
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 4 ай бұрын
በ. WhatsApp ላይ ፈልጊኝና ደውይልኝ።
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Episode 1: Prostate Cancer’s New Hope: RLT in Action - Global focus
43:51
ለምን እንወፍራለን? ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ችግር አለው?
21:10
ጤናዎ በእጅዎ፣ ጤናችን በእጃችን ነው!
4:48
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 701
21 November 2024
24:30
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 1,1 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19