እያሰከርን እናምልጥ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 13

  Рет қаралды 163,922

ምን ልታዘዝ ቲቪ  Min Litazez Tv

ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv

8 ай бұрын

ምን ልታዘዝ ድራማ ምዕራፍ አራት ክፍል አስራ ሶስት

Пікірлер: 309
@onelove9191
@onelove9191 8 ай бұрын
ዋጄ እባክህ ደግሰው ካለበት ተይዞ ማረሚያ እንዲገባ ስንል እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ደግ ሰው በዚህ ማረሚያ ብዙ ነገር ይቀይራል ደግ ሰው የት ነህ ና እጅህን ስጥ😂😂😂😂😂😂😂
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 8 ай бұрын
😊
@user-tt2fn1sz1r
@user-tt2fn1sz1r 8 ай бұрын
deg sew ayitaserim yemiyasasir minim wenjel alseram. Neger gin nistu sew bebedel maser yetelemede new
@footballhighlight3542
@footballhighlight3542 8 ай бұрын
Degsew mekedoniya enji maremiya min yadergal
@ge821
@ge821 8 ай бұрын
የእማማ ለምለም ካፌ " ኢትዮጵያ " ጋቢ ለባሽ " ፋኖ" ወንበር " ስልጣን" ነጭ እርግብ "ሽምግልና" ❤
@samreact645
@samreact645 8 ай бұрын
😮
@tube3036
@tube3036 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ጋር ሂደህ ህልምክን አስፈታ
@hanaseyfu3019
@hanaseyfu3019 8 ай бұрын
ነጭ እርግብ ''ሰላም ነው"
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀው ዳይሬክተሩን ያገራችንን ጉድ የሚያሳይ ድራማ
@samreact645
@samreact645 8 ай бұрын
Amin
@biniamayele-4622
@biniamayele-4622 8 ай бұрын
No worries,,Those.in.power lacks the brain to.understand it ok
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 8 ай бұрын
አሜን
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 8 ай бұрын
ዝቅ ዝቅ ዝቅ ኑሮ ዝቅዝቅ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 8 ай бұрын
አሜን
@abyelove2446
@abyelove2446 8 ай бұрын
የዜና ዳንስ የተመቸው ካለ ላይክ ያድርግ።
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ጥበብ ቦታዋን አገኘች እውነት ለደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ ክብር ይስጥልኝ🙏🙏
@tigistfikadu5836
@tigistfikadu5836 8 ай бұрын
ነጭ እርግብ የሰላም ምሳሌ ነው የእነሱን ፍላጎት ለሟሟላት ሰላማችንን ያደፈርሳሉ አንድነታችንን ይንዳሉ....እናመሠግናለን ዋጄ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 ай бұрын
እውነት ሳላቀው ጨረቦልኩ ተክክል😂😂😂😂 እምየ ኢትዮጵያ እግዛብሄር ያፅናናሽ😢😢😢
@henokamelga1650
@henokamelga1650 8 ай бұрын
ድንቅ የጥበብ ስራ❤️የህዝብ አይንና ጆሮ እናመሰግናለን ❤️👌🙏😊
@mehari16
@mehari16 8 ай бұрын
ሱዳን Best Actor
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
😂😂😂 ደመቀ መኮንን ሱዳን
@user-tf2vn3tb2b
@user-tf2vn3tb2b 8 ай бұрын
እንኳን አብሬአችሁ ሠራሁ በጣም አስተማሪ የሆነ ሲሆን ለመረዳት ልብ ያለው ሁሌ ይከታተል ላይክ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ
@teshomewolde7996
@teshomewolde7996 7 ай бұрын
Long live Dr.Abiy Ahimed. He's OROMO and Ethiopian Prime Minister. We support him.
@hanydereje3343
@hanydereje3343 8 ай бұрын
እያንዳንዶ እንቅስቃሴ ትርጉም ሰጥቶኝ የምናፍቀው ድንቅ ስራ
@chernttulu
@chernttulu 8 ай бұрын
ደራሲዉ ነቢይ ነዉ እዴ ይተነብያል አይገልፀዉም
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 8 ай бұрын
በጫጫታ መሀል የዘመኑ ሀይማኖት የሚሰማ የለ የሚጨፍር ብቻ የሞቅታ ሀይማኖት 😢 በርቱ ትክክለኛ ትምህርት አዘል ድራማ ሁሉንም እውነት በቀልድ እያዋዛ የሚያስተምር ጎበዞች አሪፍ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 8 ай бұрын
This sitcom amazes me every day. I am struggling ምን ማለት እንዳለብኝ ራሱ ቸገረኝ እኮ🙊😂ጋቢ ለብሰው የመጡት ይመስለኛል እነዛ ባለ ድሎቹ፣ አወቃችዋቸው አደል? ከጥንት ጀምሮ ነፃነት ግብራቸው፣ ሃገር ማዳን የራሳቸው የሆኑት እነሱ ይመስሉኛል የሰውነት ትምክህቶቼ💪💚💛❤ ሚኪዬ ጥርጥሬው፣ ስልጣን ወዳድነቱ፣ በጎ ነገር ባዬ ቁጥር ሰላም ማጣቱ፣ ቁጭ ያንን ደንቆሮ ማንም አያምንም። የጋቢው አንድምታ በጣም አስጨንቆታል ይተውነው የለ እንዴ በስመአብ😂.....ጨርቡዬ ነገር ቶሎ አይረዳ፣ ምስጢር አይጠብቅ ኦህዴድ(ሽሜ ራሱ)ይመችህ እረ ለሁላችሁም ቃል የለኝም ኑሩልን። ዋጅዬ stay blessed አንዴ ተባርካሃል መቼም❤
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 8 ай бұрын
ተይ ቅኔ አትተርጉሚ እዳይታሰሩ😂😂
@samitade4478
@samitade4478 8 ай бұрын
ጊዜውን የቀደመ ድንቅ ሲትኮም ። ዋጄ ክበርልን
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እጅግ በጣም ገራሚና ድንቅ ነው ከእስካሁኑ ድረስ ያለውም ከዚህም በፊትም ያለው፣አውቆ የተኛ የሆነውን ህዝብ ጭላንጭል እየፈጠራቹ ነው ምንጊዜም፣በዚሁ ቀጥሉ፣አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 8 ай бұрын
ቦታ እየመረጡ ልማት ሰው እየመረጡ ልማት😂😂😂፡ያለንበት ነባራዊ ሁኔታ ደራሲው ተዋናዮቹ👏👏👏👏
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 8 ай бұрын
ቦታ እየመረጡ ልማት ጊዜ እየመረጡ ልማት ሰው እየመረጡ ልማት 😢😢😢 እውነትም
@TSTU91
@TSTU91 8 ай бұрын
ሰው እየመረጡ ልማት ። ሀይለኛ ቅኔ 👏👏👏
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 ай бұрын
ወህኔ ይህን ድራማ ሊያስቆሙት ነው. ደራሲውን እግዚአብሔር ይጠብቀው. 😮😮ውድቅ ውድቅ ኑሮ ነው ትክክል.
@wogagra8306
@wogagra8306 8 ай бұрын
15፡32-15:37 ፟ ዜና አያስደንስም ይለኛል እንዴ? ስንቱን በሰበር ዜና እስክስታ እንዳላስወረድነው!፟፟፡፡ ግሩም አገላለጽ ነው፡፡
@selam7643
@selam7643 8 ай бұрын
ቦታ እየመለጡ ልማት ሰው እየመረጡ ልማት ጊዜ እየመረጡ ልማት😂😂
@TSTU91
@TSTU91 8 ай бұрын
ጠጥቶ ስበክ አለኝ። በጫጫታ ልስበክ ዝም ካሉ ያስተውላሉ። wow 👍👍👍👍
@rahelyohannes4609
@rahelyohannes4609 8 ай бұрын
ዋጄ ድንቅ ስራነው ምርጥ የጥበብ ስው ❤ጥበብ ቦታዋን አገኝች 👏👏👏👏👏🙏
@EthtRyyu-mj6ws
@EthtRyyu-mj6ws 8 ай бұрын
አይ የሀገራችን ገጥታዋን በደንም ያወቀ ደራሲና ዳሪክተር ታደንቅህ ባልፍ ታሪክ ይወቅሰኛል ይመቸህ እራሰህ ጠብቅ አደራ ትውልድ ቀራጪ
@aminnasetotaw5227
@aminnasetotaw5227 8 ай бұрын
ኢትዮጵያየ ልትመለስ ነው ነጭ ጋቢ ኢትዮጵያዊነት
@Sara2127
@Sara2127 8 ай бұрын
እኛ ስለ ነጠላ ነው የምናውቀው አላለም 😂 😂 😂 ይህ ድራማ ከደራሲ እስከ ተዋናይ ተሠርቷል ግን ስጋታችንን እንዳይታገቱ 😢 የኢትዮጵያ ሁኔታ ቁልጭ አርገው ነው ያሳዮን😢😢😢
@user-hm9zu5qq9p
@user-hm9zu5qq9p 8 ай бұрын
Abyi is watching them. Hope they are not going to be in actual prison 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
ወደ ተመኙት የእውነት ወህኒ እንዳይወርዱ ቢያረጋጉት ጥሩ ነው
@Mamusha2732
@Mamusha2732 8 ай бұрын
ጨርቦሌ በቃ ሚስጥር መጠበቅ የለም ሽሜ😂
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ድሮስ😂😂😂ከወደ እኛ እኮ ነው ነገረ ስራው ሁሉ😂😂😂😂
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 8 ай бұрын
አይ አያልቄ ሣላቀዉ ጨረቦልኩደ አላለም😂😂😂😂😂
@Nesru23
@Nesru23 8 ай бұрын
እየመረጡ ልማት …. የዛሬውስ ይለያል
@gediyonalebachew
@gediyonalebachew 8 ай бұрын
"ስንቱን በሰበር ዜና እስክስታ እንዳላስመታ ነው"
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 8 ай бұрын
ትክክል የሀገራችን ዋናው ችግር "ጋቢ ለብሶ የሚመጣ" አሸማጋይ ለማየት ያለመፈለግ ችግር ነው። መጨርቦል፦ ለሽምግልና ሲል የሚመጣ ሰው ለማየት ያለመቻል ችግር😮 እግዝኦ!
@bezawitbekele3558
@bezawitbekele3558 8 ай бұрын
ትችላለህ ደራሲው የምር👏👏
@gulilatderebe2061
@gulilatderebe2061 8 ай бұрын
ድንቅ ድርሰት ተባረክ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 8 ай бұрын
እማማ ኢትዮዽያ ሰላምሸ ናፈቀኝ😢😢 አምላኬ ሀገሬን ይቅር ብላት😢😢😢
@chimelak
@chimelak 8 ай бұрын
ይሄን ትወና ለመረዳት ግፋ ቢል 5 ግዜ ስታዩት ይገባችሁል !!
@lidetuayele5977
@lidetuayele5977 8 ай бұрын
አረ ጉድ የሚያስብል ድንቅ ስራ አጠባበቄ ነው መሰለኝ እያንዳንዱ እንቅስቃሴውን ፖለቲካሊ ኢንተርኘሪት እያደረኩ ተቸገርኩ ልክ ነኝ????😅😅😅😅😅❤❤❤❤ድንቅ ጥበብ❤❤❤
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራና ፍልስጤም ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TSTU91
@TSTU91 8 ай бұрын
ሱዳን የሚመቸው
@rimonproduction
@rimonproduction 8 ай бұрын
"ሳላቀው ጨረቦልኩ እንዴ " ጉደኛ ናት፣ እናከብራለን ለዚህ ትልቅ ጥበብ
@user-tt2fn1sz1r
@user-tt2fn1sz1r 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@solomongoitom2435
@solomongoitom2435 8 ай бұрын
በየሳምንቱ እሁድ ከስዓት ደርሶ እስከ ማየው በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ሥራ። እንዲህ ነው ጥበብ በርቱ!❤💜
@tewodrosyosef3677
@tewodrosyosef3677 8 ай бұрын
Betam enamesegenalen leyu yehone drama new. Selam le hagerachen lemeye Ethiopia
@user-bq9ps9es7g
@user-bq9ps9es7g 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፖለቲካ ሽሙጥ🤣🤣
@saeda2657
@saeda2657 8 ай бұрын
ሠላምሠላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@saeda2657
@saeda2657 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-hm9zu5qq9p
@user-hm9zu5qq9p 8 ай бұрын
hope they are not going Shebe🤪🤪🤪🤪🤪
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮሜንት 👍👍👍 ሀገራችን ሰላም ትሁን 🙏🙏
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 8 ай бұрын
አያልቄ ከዚ ማረሚያ ቤት ፋኖ ነው የሚያወጣክ😂
@milionmesfin6399
@milionmesfin6399 8 ай бұрын
ሳላውቀው ጨረበልኩ እንዴ😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 8 ай бұрын
😅😅😅
@saraahmed293
@saraahmed293 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ
@birtukanbirtukan9249
@birtukanbirtukan9249 8 ай бұрын
ዋው ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪና አዝናኝ ስራ
@teketelaweno8787
@teketelaweno8787 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ከዚ ሰውበላ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@yesfuabdu8342
@yesfuabdu8342 8 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ ደግ ሰው ናፈቀን አምጡልን
@zayayu8232
@zayayu8232 8 ай бұрын
የህዝብ እንባ ላብ ጠባቂ ኮሚሽን ኮሚሽነር የእንባ ዘርፍ አስተባባሪ ተጠሪ....ጋሽ አያልቄ ጠጣ አላሉም
@super12star
@super12star 8 ай бұрын
የዛሬ ልዩ ነው ❤❤❤
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 8 ай бұрын
ፍኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪💪
@ziyadshafi948
@ziyadshafi948 8 ай бұрын
ባክ እንካ ጠጣ አሁን ህዝብ ነህ፡ ማን ስልጣን ልቀቅ አለህ!! It's really amazing drama .if they continues they can show us alots of reality in Ethiopia's political and social failure
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 8 ай бұрын
ትኩሳታችን 'ከኛ ተማሩ ስልጣን መልቀቅ 'አንድ የሚያረገን ዜማ የለም' ሰውና ጊዜ እየመረጡ ልማት የእስርቤቱ ደካማ ጎን ሰላም ነው.. ይለሀል ቅኔ .....ጀግና ደራሲ የህዝብ አንደበት ነው የሚባለው ለዚህ ነው
@user-um4yc7wt5q
@user-um4yc7wt5q 8 ай бұрын
ጨረቦሌ ሰወደው የነሱ ባህል አያልቅም
@yaredtegegn9167
@yaredtegegn9167 8 ай бұрын
All you guys are amazing performance I love it
@noelyemane7494
@noelyemane7494 8 ай бұрын
The best of the best, you are so realistic and based on facts , more power to you bravo
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
አቤት እናንተ እጥር ምጥን ያለች ድራማ 😅😅🙏አያልቄ(ሚኪየ)ስወዲህ😍😍
@Amhara782
@Amhara782 8 ай бұрын
ስወዳት የሴት ጎበዝ ሰብሊ❤
@diye2138
@diye2138 8 ай бұрын
ደግሰው ቢኖር ኮ ድራማው አሁን ካለበት ተደማጭነት በእጥፍ ይጨምር ነበር
@sisaybihon
@sisaybihon 8 ай бұрын
ድንቅ ስራ በርቱ
@lovesweetsweet2486
@lovesweetsweet2486 8 ай бұрын
አቦ ይመቻቹህ ያራዳ ልጆች
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 7 ай бұрын
😂እንደተለመደዉ ደጉና አሳቢዉ መንግስትታችን ግን ይህንን የመሰለ 😂ምርጥ ድራማ ለሠፊዉ ህዝብ ጥቅም አግዶታል😊😊😊
@mdakmal7242
@mdakmal7242 8 ай бұрын
ሚካይል ታምሬ ወደር ያልተገኘለት ተዋናኝ
@Amhara782
@Amhara782 8 ай бұрын
ሱዳን ይችልበታል😄
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ጨርቦሌ የመሬት ነገር ሞትህ ነው መቼም
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 7 ай бұрын
የናተን ወዶ እና የሚያይ የሚወደ ምንም ማደረግ የማችል ነገር ግን ወስጡ ያለውን ስትገልፁለት ይወደዋል
@user-vx3ku6oh1b
@user-vx3ku6oh1b 7 ай бұрын
ጀግና ናችሁ
@Amhara782
@Amhara782 8 ай бұрын
ብርቅዬዎች እንኳን ደህና መጣቹ
@funnyet7557
@funnyet7557 8 ай бұрын
የዛሬው ያበደ ነዉ 😂😂
@umureyantube6859
@umureyantube6859 8 ай бұрын
ዉይ አያልቄ ሳላዉቀዉ ጨረቦልኩ እንዴ አላለም kkkkkkkkkk
@dagmawiyehualashet1873
@dagmawiyehualashet1873 8 ай бұрын
እንደተለመደው አፈና ተፈፅሞባችሁ ብቻ ባልሆነ በዚህ ሳምንት የጠፋችሁት
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 8 ай бұрын
እያንዳንዷን ባለ ስልጣን አምጥቶ ነበረ ይሄን ቁም ነገር አዘል ድራማ ማሳየት ትንሽ ቢገባችው
@solwol
@solwol 8 ай бұрын
አይ ጥበብ። ምርጦች። ኑሩልን!!!
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 8 ай бұрын
ግሩም ነው
@user-nr7sy4lm4b
@user-nr7sy4lm4b 7 ай бұрын
My fevo...Blessed
@miklolbeide1820
@miklolbeide1820 8 ай бұрын
አንደኛ😂😂😂❤❤
@southethiopia9620
@southethiopia9620 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@learnit4069
@learnit4069 7 ай бұрын
Ke senbetu gar eyeserachu alemesakachu... adenekuachu all the crew
@bisrathailu6492
@bisrathailu6492 8 ай бұрын
ሰንበቶ ዛሬ አንደኛ ነህ🎉
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 8 ай бұрын
የኔ ድንቆች በርቱልን 💪👌👍💚💛❤🙏
@toybafiker3020
@toybafiker3020 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ☺☺☺
@lidetuayele5977
@lidetuayele5977 8 ай бұрын
በዜና ይደነሳል😂😂😂😂
@alemayehuayalew3757
@alemayehuayalew3757 8 ай бұрын
የሰላም የድርድር በር ተሰብሮ ላያችን ላይ ሀገር እንዳትፈርስ እንጠንቀቅ
@amdemichaellidetu155
@amdemichaellidetu155 8 ай бұрын
ደግሰው ያስፈልገዋል
@user-tt2fn1sz1r
@user-tt2fn1sz1r 8 ай бұрын
ahun hizb honekal yetemeretelihin teta 😍😍😍
@ZeraYakob
@ZeraYakob 8 ай бұрын
Amazing!
@MrNoscene
@MrNoscene 8 ай бұрын
The actor playing Gash Sewunet looks like my English teacher from A.A. Commercial College. I remember his name was Meseret. If that's you, very nice to see you after so many years, Sir!
@eyobebelay2041
@eyobebelay2041 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞ እንዳታቆሙት
@TigistMercy
@TigistMercy 8 ай бұрын
That is ma hope too the gerat Beauty Ethiopian be come again 😢
@FiveSix-eo6yg
@FiveSix-eo6yg 8 ай бұрын
ዋዋዋ ያማል ቅኔው!
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 8 ай бұрын
Selam Selam Beteseboch ❤
@user-qz3hv5qh8w
@user-qz3hv5qh8w 8 ай бұрын
ድንቅ
@azitabxe3380
@azitabxe3380 8 ай бұрын
ስንበቱ አልተቻልክም ድፍት ኑሮ ተመችቶናል 😂😂😂 ጌታን ሁላችሁም አንደኛ ናቹ
@user-lh1fi6qn2m
@user-lh1fi6qn2m 8 ай бұрын
Konjo new gn k beftu tinsh kensachual ahun sitjemru teru nbr ahun gn yehone ngr yikerewal mn litazezn end mn litazez mok argut inj wegen! Be atekalay bertu konjo new
@wondimagegntakele
@wondimagegntakele 8 ай бұрын
የእስር ቤቱ ደካማ ጎን ...የሀገር ደካማ ጎን ሰላም ማጣት ነው ...
@gebrelema579
@gebrelema579 8 ай бұрын
ሆድ ሲለጥና አይን ሲጎለጎልና ፈጣጣ ሲሆን መጨረሻው አያምርም!!ወዮ ለናንተ አውቆ አበዶች እግዚአብሔር ካልረዳህ ጨርቅህን ትጥላለህ ወዘ ቢስ ቀልድህ ያንከራትትሀል።
@AsekalaeDesta-dk6zh
@AsekalaeDesta-dk6zh 8 ай бұрын
የምር የምር ትችላለህ ዋጄአችን ይሜ
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
27:53
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 164 М.
ወደብና ፍቺ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 12
30:34
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 169 М.
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 75 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 36 МЛН
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 32
29:37
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 356 М.
/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም"
36:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 382 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1
33:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 101 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 577 М.
እንማማል: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 6
28:30
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 171 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 401 М.
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 147 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 33
31:45
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 525 М.
天使与小丑心灵感应#short #angel #clown
0:39
Super Beauty team
Рет қаралды 9 МЛН
天使与小丑心灵感应#short #angel #clown
0:39
Super Beauty team
Рет қаралды 9 МЛН
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
Crazzy Toon
Рет қаралды 11 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
0:42