ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9

  Рет қаралды 166,526

ምን ልታዘዝ ቲቪ  Min Litazez Tv

ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv

Күн бұрын

ምን ልታዘዝ ድራማ ምዕራፍ አራት ክፍል ዘጠኝ

Пікірлер: 304
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ወይ ሚኪዬ ብልጽግናን ቁጭ አደረጋት እኮ ቀለበቱን አልሰጡንም ሸጡት አይናችን እያዬ አይ ብልግና(ጽ)😁እየተረዳችሁ ነው አደል አንዳንድ ህዝቦች😄የጥሎሹ ነገር እኛን አራግፈው ካፌውን(ሃገሪቱን) ወሰዱ😢፣ የአረቡ ነገር፣ የሰላሙ ኒሻንም ቢሆን ኧረ የሰርጉስ ቢሆን.......I have no words for this sitcom ዋጅዬ stay blessed ተወዳጁ ሌላ ምን እልሃለው ኑርልን❤
@hisqueen1441
@hisqueen1441 Жыл бұрын
የማማ ለምለም ካፌ የአረብ ጥሎሽ የግድቡ 4ተኛና የመጨረሻ ሞት መሆኑነው ሳይሞላ ሞላ አለቀ አሉኮ😢
@shimeliswoldemichael9957
@shimeliswoldemichael9957 Жыл бұрын
የእውነት ባህሉ የሚገርም ድርሰት 👏👏👏 የሚካኤል ታምሬ(አያልቅበት) የሰርግ ዘፈንን በለቅሶ የቀየረበት moment በጣም ደንቆኛል።ሰለሞን ሙሄ ድምፁን(የወይናበባዬ) ላይ ያቀለፀው ድምፅ እጅግ ምርጥ ነበር 👏👏👏
@shimeliswoldemichael9957
@shimeliswoldemichael9957 Жыл бұрын
የሚመራኝ እንጂ የሚነዳኝን አልፈልግም። አያልቅበት ዛሬ ሙሉ ትወናውን ዓብይን የገለፀበት ነበር።
@fasilmulatu9992
@fasilmulatu9992 Жыл бұрын
ሀቅ ነው የተሸጠች ሀገር በዚህ ቀጥሩ ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው !
@gemechuabdisa1763
@gemechuabdisa1763 Жыл бұрын
"አሜን ይህ አዲስ አመት ከ50 አመት በፊት የተበተነው ሰራዊት ወደ ካምፑ የሚመለስበት አመት ይሁንልን" "Ameen. Barri haaraan kun bara waraanni waggoota 50 dura faffaca'ee ture gara kaampii isaaniitti deebi'u haa ta'u."
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
"ትዳር እንደ አጭር ብርድ ልብስ ነው፥፥ ኩርትምታ ያስፈልጋል፥፥ መንዘራፈጥ አያስፈልግም፥፥ዙረት አታብዛ፣ ከጭንቅላት ጎንበስ አውቃለሁ አታብዛ፥፥ " ትዳር ~~~ስልጣን
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ደራሲ እጅህ ይባረክ አንጀቴን ነው ያራስከው ከነ ተዋኒዎችክ እናመሰግናለን በናንተ ነው ያለነው።
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm Жыл бұрын
ባንኮች ግን ሙዳችሁ የሌለ ነዉ ጋዜጠኛዉ ሰንበቱ ጎበዝ ዲዛይነር ነህ ሁላችንም ❤❤❤ምርጥ ናችሁ ይ❤ቻችሁ❤❤
@youtubered3554
@youtubered3554 Жыл бұрын
እዚችጋ ለደራሲው ለተዋንያኑ አድናቆት Like 👍
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናንተንም ይጠብቃችሁ
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
አዲሥ አበባ እንደተሸጠች በግልጽ ነው የሜናገረው ለዱባዩ ባለሀብት የአማራን ህዝብ ለመጨረስ ግን ጀግናው የአማራ ህዝብ ድል ማረግ አይቀርም ።ድል ለአማራ ፋኖ የነገ ማንነታችን የሜከበረው በፋኖ ነው
@esam4069
@esam4069 Жыл бұрын
እሁድን በናፍቆት ስጠብቀው ነበር ለማንኛውም ሰላም ለኢትዮጵያና ለውድ ልጆቿ ይሁን
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
አይዞን የሁሉ ሚዛን ፋኖ እየመጣ ነው
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው የጋዜጠኛው ሚስጥር 👍👍👍
@YHC123
@YHC123 Жыл бұрын
"ሰላም አመጣህ ብላ 'ፒሱ' የሚል ስያሜ ሰጣ ኒሻን ሚያክል 'P' ሰጣኝ ነበር " አይ ጋሽ አያልቅበት እውነትም እስኪነቁብህ ነበር
@Dilayehu21
@Dilayehu21 Жыл бұрын
ቅኔውን ተረድተዋል የምር👌
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
​@@Dilayehu21ኖቤል
@Dilayehu21
@Dilayehu21 Жыл бұрын
@@እዉነትተናገሩ እኮ
@Ethion63
@Ethion63 Жыл бұрын
ይህንን ለመረዳት የኢትዮጵያን ነባራው ሁኔታ እና ታሪክ በደንብ ማወቅ ይጠይቃል:: thank you all. For some reason መግቢያ ሙዚቃውን በስስት ነው የምሰማው::
@ከኩዬ914
@ከኩዬ914 Жыл бұрын
ሰርጓ ሰርጌ ነው መልሷ መልሴ ነው😂😂 ትዳሯም ትዳርህ ነው አላለም ክክክ የመዳም ቅመሞችዬ ኑ ፈታ በሉ በዚህ በሀገራችንም ጉዳይ በኑሯችንም ጉዳይ ተጨንቀን አልቻልነውም እስኪ ሆድ ይፍጀው ብለን ፈገግ እንበል ❤
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
🥰🥰እንደማመር በቅንነት
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 Жыл бұрын
ዋጄ ልዩ ነህ። አቦ እጅህ ይባረክ!
@natytesema9148
@natytesema9148 Жыл бұрын
"እግርህን ሰብስብ ዙረት አታብዛ , እሪስህን ዝቅ አድርግ አውቃለሁ አታብዛ" በትክክል!
@fatemamohammed2783
@fatemamohammed2783 Жыл бұрын
ወይኔ ሚኪኤል ታምሬ ጥበብን በገፍ ይዞታል ኸረ ቢስሚላ ይተውነዋል አይገልጸውም ያው ቀጣይ ክፍል ካለው እንገናኛለን እምፈራው ፈላው መንግስት አፋፍሷችሁ ማረሚያ ቤቱ የምር እንዳይሆን ነው 😂😂😂😂
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro Жыл бұрын
😅😅😅😅
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ሲችልበት እኮ😅😅
@fatemamohammed2783
@fatemamohammed2783 Жыл бұрын
@@ruhamabarkot4802 እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ የምር በቃ ይለያል
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed Жыл бұрын
😂😂😂😂 እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ጋሽ አያልቅበት እና ዜና አባቢው 😁😁😁😁😁 ሁላችሁም ታስቃላችሁ
@ahmederina
@ahmederina Жыл бұрын
የድሮ አራዶች ስታምሩ እኮ ምርጥ ሙድ አያያዝ ለነዚ አዲስ ትውልዶች አስለምዱልኝ ሙድ አያያዝ ሣቃቹ እንኮን ለዛ አለው ይመቻቹ
@Jobiraw404
@Jobiraw404 Жыл бұрын
ደግ ሰው ይምጣ የምትሉ?
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ደግ ሰው እኮ ሞቷል የማማ ለምለም ቤት ሲፈርስ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ዋው በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ደስ ይላል አያልቄ እነ ወደ አለን ሁሉን ክሮወችን ሁሉ እናመሰግናለን. ❤
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 Жыл бұрын
MAKING A WEDDING SONGS LIKEA FUNERAL ONE IS ANOTHER LEVEL OF CREATIVITY
@emmitube1931
@emmitube1931 Жыл бұрын
" እያነቡ እስክስታ "
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
አያልቄ እና ዱባይ................... ፍቅር እስከ ስደት፥፥ Prophesy
@brookbirhanu81
@brookbirhanu81 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የአመቱ መጀመርያ እሁድ❤
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን
@Samuel-og1lh
@Samuel-og1lh Жыл бұрын
ልቀቃት ይህም ስልጣን መስሎት እኮ ነው አላለም😂😂😂
@ማንልበል-ኘ8ጐ
@ማንልበል-ኘ8ጐ Жыл бұрын
ልጥዬ በቃ በጣም ነው ምወድክህ እሺ
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd Жыл бұрын
ያማል ቅኔው በጣም አስተማሪ ነው በተለይ አሁን ላለነው እንቅልፋም ትውልድ
@smtube3485
@smtube3485 Жыл бұрын
ምርጥ. ፓለቲካ. ይመቻችሁ. እውነት ።።መሬት. ላይ. ያለች ሁን. ነው. ንገሩልን. ድል. ለፍኖ. እኔም. ፍኖ. ነኘ
@fekerabza4945
@fekerabza4945 Жыл бұрын
የሳቅ ቁነገር ምንጮቼ 😘
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Жыл бұрын
ወይ አያልቄ የወይን አበባዬ😂😂😂ዛሬስ ሳልፈልግ አሳቃችሁኝ 😂😂😂
@aliebrahim441
@aliebrahim441 Жыл бұрын
ፒሱ 😂😂😂 ቃል የለኝም እዉነት አያልቅበት የወያኔን አዛዉንቶች እንግሊዝኛ ነው በትወና ለህዝባችን ያስተላለፍከዉ🙏🙏🙏 የ6ኛ ክፍል አዛውንት ነበር በአንባሰደርነት እየሾሉ የሐገራችንን ሐብት ሲዘርፉን የቆዩት
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
የወይን አበባየ የወይን አልሰማሁም አልሰማሁም😂😂😂 ይህን ድራማ ወደድኩት ሀቢቢቲ 😂ሀቢበቲ ነይ😅 መገን ይህ ወበር
@simirettube
@simirettube Жыл бұрын
የ 50 ዓመቷ ቅኔ ከባድ ነው። ማለትም 17 ዓመት ደርግ ኢትዮጵያን አስተዳድሯል ፤ 27 ዓመት ህወሓት ኢትዮጵያን አስተዴድሯል በመጨረሻም ብልፅግና ኢትዮጵያን ካስተዳደረ 6 ዓመት ሞላው። በአጠቃላይ 17+27+6=50 ይመጣል።
@tsegaabate7389
@tsegaabate7389 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም እንደኔ የእውነት የሚመስለው ማነው በላይክ እኔ ይበለኝ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
ከእውነትም በላይ የወደፊቱን የሚናገር ትክክለኛ ትንቢት ነው
@Shanko12
@Shanko12 Жыл бұрын
ቅኔውን በገባኝ ልተነትን ልሞክር አልኩና ቅኔውን ልተርጉም ብየ ብነሳ ብዙ ሰለምሰት ለምን ዝም ብየ ብሰቀሰ ብየ መሳቅ ጀምሬ ፳ ደቂቃ አለፈኝ🤣🤣🤣🤣 እየሳኩኝ ለሆድ መድሀኒት ፍላጋ CVS ልደርሰ ስል ፓሊሰ በፍጥነቴ ምክንያት አሰቁሞ ትኬት ሰጥቶኝ ሳቄን ነጠቀኝ 😥😥😥😥በሳቅ ከመሞቴ በፊት ሰለደረሰክለኝ ብየ ፓሊሱን አቅፊ ልሰመው ፈልጌ ደሞ ያጨሰከው ምንድነው ብሎ ተጨማሪ ቲኬት እንዳይሰጠኝ ብየ ማቀፉን ተውኩት 😉😉
@super12star
@super12star Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ልቀቅ ሲሉት አለቅም አላለም😂😂
@HassenSabri
@HassenSabri Жыл бұрын
አቶ አይልቅበት እና አብይ አህመድ ተመሳሰሉብኝ 😂😂😂
@birukyilma895
@birukyilma895 Жыл бұрын
እኔ ይሄ ድራማ ያለ ተርጓሚ ማየት እየከበደኝ ነው ወይ ከስር በTitle ሾፍ አስደርጉን😂
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የአረብ ሀገሯ ሰርግ ሳኡዲን ነው ያስታወሰኝ ሙሽራዋ ለባብሳ ድግሱ ተደግሶ ሙሽራውን ስጠብቅ እሱ መንገድ ላይ ተይዞ እርፍ አይ አለም ወን ሳኡዲ😂😂😂😂
@nebiatabrham9766
@nebiatabrham9766 Жыл бұрын
ልጥ=ብርሃኑ ነጋ!
@staypostive6611
@staypostive6611 Жыл бұрын
peace'u ለአብይ ነው ። ፈጣሪ እድሜውን ያሳጥረው!!!
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 Жыл бұрын
ኧረ ዋሴ ኧረ ምንልታዘዝ ደግሠዉን አምጡልን አሁን ደግሠውን ለማሰር ምክንያት ጠፍቶ ነው !?
@LoveSubaru622
@LoveSubaru622 Жыл бұрын
ሚኪ በጣም ትችላለህ wow🎉🎉🎉🎉
@alemayehuayalew3757
@alemayehuayalew3757 Жыл бұрын
የእሁድን ናፋቂ አደረጋችሁኝ ምርጥ ድርሰትና ትወና ነው❤❤❤
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ዜናነህ፡እያነቡ፡እስክስታ፡በርታ፡ጠከር፡በል፡ያጋጥማል
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
የዉይን አበባየ 😂😂አልሰማሁም 😢😢 ክክክክክ ወየዉ በሳቅ ገደላችሁኝ
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ዋስሻ ዛሬ ሰውዬውን አጥቦ እያሰጣው ነው😂😂😂😂
@sawirosafework4333
@sawirosafework4333 Жыл бұрын
ገራሚ 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾
@imbiniam8866
@imbiniam8866 Жыл бұрын
😂 ሚኪ የስራህን ይስጥህ በሳቅ እደከምከኝ 😂 እልልልል አልሰማንም 😂
@user-fkg103
@user-fkg103 Жыл бұрын
የንጉሡ ውሻ አውቀዋለሁ ስሙ ዳንኤል ነው ዝም ብሎ ይጮሀል።
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
❤እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ሰላም እንዴት ናችሁ የምን ልታዘዝ አድናቂና ተከታታዮች👋🌹ምን አለ የወንዶች ጉዳይም እንደዚህ ቢቀጥል የምትሉ👍Like
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 Жыл бұрын
ወይኔ አያልቅበት ዘፈኑንም ለቅሶዉንም ደበላለቀዉ😂😂😂😂😂ይመቻችሁ
@ismailseid7283
@ismailseid7283 Жыл бұрын
ገራሚ ስራ ነው
@Mamusha2732
@Mamusha2732 Жыл бұрын
ጨርቦሌ😂 ይመችህ አቦ😂
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 Жыл бұрын
Arif arif bertu
@azitabxe3380
@azitabxe3380 Жыл бұрын
ቅጥቀጣ ጠላው ይመቻቹ በርቱ😂😂😂
@Haiez19_tube
@Haiez19_tube Жыл бұрын
የወይን አበባዬ... እያነቡ እስክስታ አለ ቴዲ (እያነቡ እስክስታ የሚለዉ ዘፈን ትዝ አለኝ)
@Awake.726
@Awake.726 Жыл бұрын
አቤት ብቃት አቤት ቅኔ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
ጨርቦሌ my favorite actor 😅😅😅
@besmiko3237
@besmiko3237 Жыл бұрын
ደራሲው ና ተዋንያን ምርጥ ስረራ
@birukyilma895
@birukyilma895 Жыл бұрын
የአረቡ ሰውየ ሲመጣ እጅ አጠላልፈው እንደተራመዱት አለቅም😂😂😂 እራሱን 😂😂😂😂
@eyobworku8689
@eyobworku8689 Жыл бұрын
እኔ የምለው ንጉሡ ከዙፋን ከወረዱ 49 ዓመት ነው የሆነው እንጂ 50 አይደለም። መስከረም ሁለት 1967 ነው የወረዱት። ደራሲው በአቶ ሰውነት በኩል 50 አመት ለምን እንዳለ አልገባኝም። ምናልባት የ66ቱ አብዮት ኃይለሥላሴን ከስልጣን አወረደ ስለሚባል፤ ከ66 ጀምሮ ቆጥሮ ሊሆን ይችላል።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሪፍ ነው👌👍
@alemcharity6581
@alemcharity6581 Жыл бұрын
“P” peacu 😂😂😂the Noble peace prize 😂😂😂the overnight conclusion
@gashefere5445
@gashefere5445 Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10 ከወጣ እውነትም እዝህች ሀገረ ላይ ዲሞክራሲ አለ ማለት ነው :: እዛው ቤት ላይ መገልገያ እቃዎችን አውጥተው ጥሩ በር ሰርተውላችሁ ከምር ታስራችሁ የሶሻል ሚድያ ማድመቂያ እንድትሆኑ ፀሎቴ ነው ::
@DejeneAbdure
@DejeneAbdure Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹😭😭ፍ ታላቅ ሰው ዝይዥ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
የወይን አበባዬ ... አልሰማሁም አልሰማሁም 🤣🤣🤣
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
ሱዳንዬ ስወድህ ግን❤❤😂😂😂❤❤ እንወዳችሁ አለን ውድ የሀገራችን እቁዎች
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ውይ እናንተ ስዎች ትችላላችሁ❤❤❤❤❤
@adisalem1416
@adisalem1416 Жыл бұрын
ye Alem selam....P milikit....ere gedelachihut
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
አያልቅበት(ሚኪ) የእውነት እስርቤት ያለ ነው የሚመስለው? የትወና ብቃት ይገርማል? ለምን ግን ሁሉም እስር ቤት ገቡ? ያሁኑን ግዜ ነው የሚያመለክተው::
@eliasteka2034
@eliasteka2034 Жыл бұрын
Wow
@temedesta7783
@temedesta7783 Жыл бұрын
amazing sound from selemon nuhe . 1 single zefen
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ😅❤
@حياهه-ب1ر
@حياهه-ب1ر Жыл бұрын
አያልቅበትን አለማድነቅ ንፍገት ነው
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Жыл бұрын
ልጥ፣ ኢዜማ መሆንሽ ነው፣ ስፔሲፊካሊ ልጥፉ ብሮፌዘር😃
@shewashewa3239
@shewashewa3239 Жыл бұрын
I liked it, They called me "peaceu "
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
አረ የዛሬው እማ ያነፊራል😂😂😂😂😂😂😂😂
@3Dsocial_critics
@3Dsocial_critics Жыл бұрын
Alekm endale ale!! Duet adrgulet…
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
ዝም ብሎ መልቀቅ አለዴ😅😅😅😅😅❤❤
@jemalmm2756
@jemalmm2756 Жыл бұрын
ተው አያልቄ ልቀቀን ማነው ልቀቃት😂😂
@beyenebeyene7901
@beyenebeyene7901 Жыл бұрын
👍👍👍
@antexmynex5368
@antexmynex5368 Жыл бұрын
የሚቀጥለው እሁድ መቼ ነው ? ደግሞ ልጠብቃ 😢
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
YOU GUYS MAKE MY DAY GOD BLESS ALL❤🙏💯👍
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
የአገራሞት መሳቅ ከጀመርን ቆየን
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Zewetir ehud siders “MINLITAZEZ drama “ ynafkegnal❤
@nunupleschke644
@nunupleschke644 Жыл бұрын
ሞያችሁ ነገር ብቻ ነገረኞች የኢትዬጵያ ድራማXXX ለህፃናት ነገርማስተማር ብሞት አላይምለታሪክ ይቀመጥ
@lidetuayele5977
@lidetuayele5977 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@onelove9191
@onelove9191 Жыл бұрын
መማር ከፈለክ አብይ አህመድ ከዳንኤል ክብረት ጋ ሹፉት ከገባችሁ ትማሩበታላቹ።
@amanuelaregay2123
@amanuelaregay2123 Жыл бұрын
ህዝቡም መወጋት መረረው😢😢😢
@HabtuMesfen
@HabtuMesfen Жыл бұрын
😂ወይ ፍክች አለቅም አለቅም 😂😂
@jorgesteven9501
@jorgesteven9501 Жыл бұрын
Never ever the same as the perviouse one
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Жыл бұрын
You gys are amazing
@hisqueen1441
@hisqueen1441 Жыл бұрын
ልጥ ተረፈ ስልጣን ቃል በተገባለት መሰረት ኢዜማ ደርሶታል ይኸው እስካሁን ይጮሀል
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Abet Nekora ❤❤❤❤❤
@eyobcernet8658
@eyobcernet8658 Жыл бұрын
P = Nobel prize
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 150 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 34
30:14
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 352 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 292 М.
ዙፋኑ ቃ ቃ ቃ . . . አለ! ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 11
27:48
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 146 М.
Mine Letazeze part 7//ምን ልታዘዝ ክፍል 7
30:05
Ethiopian Entertainment
Рет қаралды 153 М.
Min Letazez part 10 ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 10
31:30
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН