የውዳሴ ማርያም ዜማ ማብራሪያ

  Рет қаралды 28,839

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Murade Zema ሙራደ ዜማ

Күн бұрын

የውዳሴ ማርያም ዜማ ማብራሪያ(አራራይ ዜማ)
በዚህ ቻናል ላይ የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች እና የግእዝ ትምህርት ይቀርባሉ፡፡
በአጠቃላይ የአብነት ትምህርቶች ቀላል በሆነ መንገድ ይቀርባሉ፡፡
ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ፡፡

Пікірлер: 28
@YeshambelErstie
@YeshambelErstie Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤
@medan_clinic
@medan_clinic 6 ай бұрын
ጥዑም ግሩም በሳል ትሁት ደሞ ብልሀት የተሞላበት። ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።
@YeshambelErstie
@YeshambelErstie 2 ай бұрын
የሰአታት ምልክት ብታሳዩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MK-rg1og
@MK-rg1og 2 жыл бұрын
አሜን እግዚ አብኄር ያክብርልን
@TigistKinde
@TigistKinde Жыл бұрын
መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Mercy-x8o
@Mercy-x8o 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር
@RedeitEyob
@RedeitEyob Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ዕድሜ ይስጦት😍😍😍😍
@wswm2721
@wswm2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እረድተኸኛል።
@getachewmaru9919
@getachewmaru9919 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን!
@መርኆሕይወት
@መርኆሕይወት 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ምሉእ ቅዳሴና የዲያቆናት ብትመሉልን በጣም ጥሩ ነብር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@eyobefamily7198
@eyobefamily7198 3 жыл бұрын
መምህር የቤተክርስቲያናችንን ዜማ ለዚህ ለ21ኛው ክ.ዘ የቴክኖሎጂ ጥገኛ እየሆነ ለመጣው ትውልድ በቀላሉ ለመማር እንዲችል እንዲሁም ከዚህ በፊት ተምሮም ለጠፋው በቀላሉ ለማስታወሻ ሊሆን በሚችል መልኩ ማዘጋጅቶት እጅግ የሚደነቅ ነው፡፡ ለቤተክርስቲያናችን የዜማ ትምህርት ዳግምልደት እየሰጡት በመሆኑ እግዚአብሔር ጸጋውን እና በረከቱን ያብዛሎት፡፡ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የቅዱስ ያሬድ የበኩር ልጅ ብዬዎታለሁ፡፡ እድሜውን እና ጤናውን ያድሎት፡፡
@medan_clinic
@medan_clinic 6 ай бұрын
ተባረክ
@elsakidus2613
@elsakidus2613 Жыл бұрын
keep it up
@etsegenttesfaye2355
@etsegenttesfaye2355 3 жыл бұрын
Betam tiru new gen Lemestegab ena arbaet yemesaselut endezihu bitayu melkam new
@eyobefamily7198
@eyobefamily7198 3 жыл бұрын
መምህር የቤተክርስቲያናችንን ልዩ መለያ የሆነውን የቅዱስ ያሬድን ዜማ ለዚህ ለ21ኛው ክ.ዘ በቀጥታም በተዘዋዋሪም የቴክኖሎጂ ጥገኛ እየሆነ ለመጣው ትውልድ በቀላሉ ለመማር እንዲችል እና ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ትውፊት ተጠብቆ አንዲቐይ እና ወደትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ በሚያስችል እና ለሁሉም ተደራሽ በሆነ መንገድ እና በቀላሉ ተረድቶ ለመማር በሚያስችል መንገድ እንዲሁም ከዚህ በፊት ተምሮም ለጠፋው በቀላሉ ለማስታወሻ ሊሆን በሚችል መልኩ ማዘጋጅቶት እጅግ የሚደነቅ ነው፡፡ ለቤተክርስቲያናችን የዜማ ትምህርት ዳግምልደት እየሰጡት በመሆኑ እግዚአብሔር ጸጋውን እና በረከቱን ያብዛሎት፡፡ አቀራረብዎ እና ዜማውን በአድማጩ ዘንድ በቀላሉ እንዲረዳው የማድረግ ብቀትዎ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የቅዱስ ያሬድ ምትክ ልጅ ያስብሎታል፡፡ ይህ መንገድ በትክክልም የቤተክርስቲያናችንን ዜማ የሚታደግ ነው፡፡ አምላክ ድካሞትን ይቀበልሎ፣ እድሜውን እና ጤናውን ያድሎት፡፡
@eyazerm247
@eyazerm247 11 ай бұрын
ገራሚ ብቃት ዕድሜና ጤና ያድልልን
@YeshambelErstie
@YeshambelErstie 2 ай бұрын
የቅዳሴ ምልክት ብታሳዩን አባታችን
@aschumekonn2361
@aschumekonn2361 2 жыл бұрын
betam arif sra kalehiwot yasemaln yketl
@ድንግለይኣደፍቅሪ-ጰ5በ
@ድንግለይኣደፍቅሪ-ጰ5በ 3 ай бұрын
ይበል ነው
@MikiyasMike-k1p
@MikiyasMike-k1p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aklilubekele9571
@aklilubekele9571 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@hailemebratu5601
@hailemebratu5601 2 жыл бұрын
መልካም ነው
@zelalemgebrezgabir2746
@zelalemgebrezgabir2746 9 ай бұрын
ትምኅቧት ዜማ አና ሰራውት
@ድንግለይኣደፍቅሪ-ጰ5በ
@ድንግለይኣደፍቅሪ-ጰ5በ 3 ай бұрын
መምህሬ የቅዳሴ ምልክት ብትሰሩልን ጥሩ ነበር ?
@buruktewuhobo6422
@buruktewuhobo6422 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው ግንዛቤ መስጠቱ ግን የያሬድ ምልክት ስምንት እንጅ አስር አደሉም ምክን ያቱም ምልክት ከፊደል ውጭ ነው ሌላው ተመሳሳይ ነው የሚሉን የዜማ ምሁራን ብዙ የፊደል ዘር ያልሆኑ ይገኛሉ ለምሣሌ ጐሽ አማሪት የመሣሰሉ አሉ ስለዚህ ምልክት ከፊደልል ውጭ ነው ። ግን ይቅርታ ሀሳቡን መስጠት ያለባቸው የድጓ መምህራናቸው
@MickiyMyco
@MickiyMyco 4 ай бұрын
ጉባዔ ቤት ገብተን መማር እንፈልጋለን እና እባኮትን ከጠቆሙን ቦታ
@eyobefamily7198
@eyobefamily7198 3 жыл бұрын
መምህር የቤተክርስቲያናችንን ዜማ ለዚህ ለ21ኛው ክ.ዘ የቴክኖሎጂ ጥገኛ እየሆነ ለመጣው ትውልድ በቀላሉ ለመማር እንዲችል እንዲሁም ከዚህ በፊት ተምሮም ለጠፋው በቀላሉ ለማስታወሻ ሊሆን በሚችል መልኩ ማዘጋጅቶት እጅግ የሚደነቅ ነው፡፡ ለቤተክርስቲያናችን የዜማ ትምህርት ዳግምልደት እየሰጡት በመሆኑ እግዚአብሔር ጸጋውን እና በረከቱን ያብዛሎት፡፡ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የቅዱስ ያሬድ የበኩር ልጅ ብዬዎታለሁ፡፡ እድሜውን እና ጤናውን ያድሎት፡፡
@muradezema5374
@muradezema5374 3 жыл бұрын
I thank you very much.
#የዐርብ ውዳሴ ማርያም ዜማ በምልክት
19:21
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 15 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
#የአቋቋም ምልክቶች #ማብራሪያ #ክፍል ፩
33:31
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 49 М.
#አቋቋም_ት/ቤት
17:35
መልከ ጼዴቅ Online አቋቋምና ቅዳሴ ቤት
Рет қаралды 7 М.
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
ፀሎት ዘዘወትር
18:31
ደግነሽ የማርያም ልጅ
Рет қаралды 353 М.
የረቡዕ ውዳሴ ማርያም ዜማ  በምልክት
28:13
Murade Zema ሙራደ ዜማ
Рет қаралды 22 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН