ያየነውን ማመን አቃተን ጫካ ውስጥ

  Рет қаралды 57,318

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ያየነውን ማመን አቃተን ጫካ ውስጥ

Пікірлер: 734
@user-sn2qn4op7j
@user-sn2qn4op7j 2 ай бұрын
አባቴ ራሳችሁን ደብቁ በዙ ባትመጡ እላለሁ ምክንያቱም ብዙም ሰው ያየው ነገር አይበረክትም ያው ከማሰብ ነው በሌላ እንዳታዩት ወድጃቺሁአለሁ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bet1771
@Bet1771 2 ай бұрын
ትክክል
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 2 ай бұрын
ተከከል
@Edeneye21
@Edeneye21 2 ай бұрын
እዉነትነዉ
@user-du2jm2sd2z
@user-du2jm2sd2z 2 ай бұрын
ወይ እነዝህ ልጆች ሲያስቁ ማነው እንደኔ በሳቅ ጀመርኩ ሮ በሳቅ ሚጨርሰው
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 2 ай бұрын
Ene😂😂😂😂😂😂
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 2 ай бұрын
ማሪያምን እዴት ደሰ ርደሚሉኝ😂😂😂😂
@tayechtekile3886
@tayechtekile3886 2 ай бұрын
Ene 1degna 😂😂😂😂😂
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j 2 ай бұрын
ለኢስላም ልጆች በሞላ عِيد مُبَارَك🌹
@asterbede4961
@asterbede4961 2 ай бұрын
ማርያምንም እንደት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ አላቅም የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ❤❤👍
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 ай бұрын
ለሰርጋቸው እናዋጣ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው ሱስ የሆኑኝ
@user-sd5my3sv6f
@user-sd5my3sv6f 2 ай бұрын
እኔራሡ ሥወዳቸው
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 ай бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳ. አደርሳችሁ አደርስን ኢዲ ሙባርክ
@user-do7gl5ux4o
@user-do7gl5ux4o 2 ай бұрын
አለይና አለይኩም እኳን አብሮ አድረሠን
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 ай бұрын
🎉🎉 ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ❤ እንኳን ለአረፋ በዓል በሠላም አደረሳቹሁ።🎉🎉
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 2 ай бұрын
እኮንአብሮአደረሰን የኔዉዲእህት
@haythayat6345
@haythayat6345 2 ай бұрын
እውነተኛ ፉቅር ወዝ ያለው ለእይታ ማራኪ ለጆሮ የሚጥም ሁል ግዜ ቢታዮ የማይሰለቹ ልጆች❤❤❤❤❤
@mesiethio-pp3ot
@mesiethio-pp3ot 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው👍👍👍🥰🥰🥰
@hewete8
@hewete8 2 ай бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሠላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@user-nu9qp8un2y
@user-nu9qp8un2y 2 ай бұрын
ለመላው የእሰልምና እምነት ተከታዮቺ እኮን አዴረሳቺሁ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 2 ай бұрын
እንደቀልድ ጀምራችሁ ሱስ አስያዛችሁን እናተ ልጆች 🤣🤣🤣
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
😢እኔ እራሱ❤❤❤
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 2 ай бұрын
Enm yemr ❤❤❤❤😂😂
@lamksmlamlsm5215
@lamksmlamlsm5215 2 ай бұрын
Ewnat new mariyamn❤️
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k 2 ай бұрын
ደምሩኝ እኔ ራሱ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤❤
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 2 ай бұрын
ወይኔ ደጋግሜ ነው የማየው ቪዲዎአቸውን ስወዳቸው በጌታ የኔ ሱሶች 😊😊❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😂😂😂❤❤ወይኔ እነዚህ ልጆች እንደ ቀልድ ጀምረው ሱስ ሆኑብን እኮ በማርያም ማርያምን ደስ ስትሉ ❤❤❤አነጋገሯ እራሱ ነው የሚያምር ፍቅር ያብዛላችሁ❤
@user-du2jm2sd2z
@user-du2jm2sd2z 2 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሙስሊም እህን ወንድሞች ኢድ ሙባረክ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 2 ай бұрын
አለይነ ወአለይኪ❤
@ter2065
@ter2065 2 ай бұрын
አለይና አለይክ
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
አለይና ወአለይኪ❤❤❤
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 2 ай бұрын
Eid Mubarak ❤❤❤❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
አለይናው አለይኪ
@user-ig6mr7lt1q
@user-ig6mr7lt1q 2 ай бұрын
ከ30 አመት በፊት የሰማሁት ወላይትኛ ቋንቋ ከእናንተ ስሰማ የረሳሁት ቃላት ማስታወስ ጀመርኵ❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
እንዴ የት ነሽ በሚዲያ እንኳን አሰሚም ጉድ ነው😂
@aynalemyeka4084
@aynalemyeka4084 2 ай бұрын
ወላይተኛ አይደለም የምያወሩት ጋሞኛ ነዉ ገለቴ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 2 ай бұрын
ዶርዜናነው ምያዎሩት
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 2 ай бұрын
አር በጣም ደስ የሚል ተከታታይ የፍቅር ፊልም ነው በእውንት ፈጣሪ አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 2 ай бұрын
ምሪጥ ዲራማ ነዉ ሱሰ ሁነዉብኛል ቶቶሎ ኑ ❤❤❤
@user-bb6eb5hs2h
@user-bb6eb5hs2h 2 ай бұрын
አቤት ውበት ባታው ሲያምር እናንተ. ስትጨመሩ ይባስ ውብ ሆነ❤❤❤
@EmuyeEmu-pj7jv
@EmuyeEmu-pj7jv 2 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ነዉ እኔም የፍቅር ጊዜ እንድህ ነበር አስታወሱኝ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ግን ስወድክ❤❤❤❤❤
@user-sn8jd8lp7k
@user-sn8jd8lp7k 2 ай бұрын
የገጠር ፍቅር እንደዚህ ነው? ደስ ይላሉ በጣም
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 2 ай бұрын
እኔኮ አነጋገሯ እራሡ ደሥ ይለኛል የኔማር😂😂😂😂😂በራሣቸው ይከፈትላቸው የምትሉ ይቶብ❤❤❤❤
@rabihamasrisha2615
@rabihamasrisha2615 2 ай бұрын
ማነው እደኔ እነዚህን ልጆች በጉጉት እሚከላተል❤❤
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 ай бұрын
ለሰርጋቸው እናዋጣለላቸው ባክህ እናግዛቸው ላዘጋጂው ጽፌለታለሁ።
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 ай бұрын
​@@memhrandegideykahsay3906እረተው እህቶች መቸ የግንዘብ ችግር አለብን አሉ ምነ ለራሳችን ከስደት ብንወጣ ስትስ ሚረዳ እያለ በራብ መሲቃይ እነሱ ቢረዱ
@useeeennaa
@useeeennaa 2 ай бұрын
Wowowo. Dhugaa. Waqayoo. Ijolumaa. Kiyyaa. Yaadadee. Wanii. Godhuu. Dhebee. Dhugaa. Imimanii ijaa koo gutee dhugaa baaggaa. Waqayoo. Walitii isinii deebisee😊😊😊😊
@TinaTina-pj6ou
@TinaTina-pj6ou 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤dhugaaa senaa nama baayeetii😢
@Tizitabekele-dn6xq
@Tizitabekele-dn6xq 2 ай бұрын
እነዚ ጥንዶች እያጃጃሉኝ ነው ድራማነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ነው የምታውቁ አስረዱኝ በእውነት የምትወደዱ ናችሁ ግን ድራማ ነው እንዳትሉኝ 😍😍😍😍😍
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 2 ай бұрын
የኔምጥያቄነውማንይገረንውውይ
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 2 ай бұрын
Drama yimeslal kehone yanaddalal
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 2 ай бұрын
እኔምግራገብቴኛል
@myfano
@myfano 2 ай бұрын
ድራማ😂😂😂
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 2 ай бұрын
እኔ ሳስበው እውነተኛ ታሪክ ይመስለኛል
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 2 ай бұрын
የገጣር ልጆች መሆን እንዴት መታደል ነዉ❤❤❤
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
ኤቱ መዝናኛ ላይ የነ ኖቤል እና ማህሌት ሳይ ቆቼ አልቅሽ እዚህ ደሞ እነዚህ ልጆች ፍቅር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ደስ ሲሎ ❤️❤️❤️♥️❤️
@salamsalam4493
@salamsalam4493 2 ай бұрын
እሲክ የምቶዱት በለይክ አሰዩ ዉዶቼ👍👍👍👍
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 2 ай бұрын
ወይኔ ቦታዉ ሳምር እናትም አምሮባቸኋን❤❤❤
@HadeNege
@HadeNege 2 ай бұрын
ምርጥ ዲራማ ነው ለዛውም ተከታታይ
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 ай бұрын
እኮ ድራማ እሚሰራውበዛ😅😅😅
@gdfx3728
@gdfx3728 2 ай бұрын
ወላይታወች በጣም የዋህ ናቸው ኮ ማርያምን❤
@user-pw1ty3gb1r
@user-pw1ty3gb1r 2 ай бұрын
በጠምምርጥናቸው
@doda9780
@doda9780 2 ай бұрын
habibi welicam wolayitta❤❤
@user-nj5ci2bt7r
@user-nj5ci2bt7r 2 ай бұрын
Teku ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 2 ай бұрын
እስይ የነዚህ ጥዶች እንደት ደስ እንደሉኝ በጣም ፍቅር የሞላ ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅አይ የልጅነት ትዝታ ቀሠቀሣችሁብን ግን እኔ የሚወደኝን ልጅ ለቁምነገር አልመኘውም ግን ሣላየው ማደር መዋል አልችልም ነበር ምን እደኖነ ሳላቀው ተለያይን ሠው ሁሉ ይዋደዳሉ ይሉ ነበር አይይ😅😅😅😅😅
@madi2644
@madi2644 2 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@aminattube4607
@aminattube4607 2 ай бұрын
በተከታታይ ተሎ ይለቀቅን ድራማወ ተመቸቶኛል
@zehramuhamed6489
@zehramuhamed6489 2 ай бұрын
😂አረ ዘግቶኛል ኮሜንት እየሰጠሁ አልነበረም ዛሬ ግን ኤጭ😤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
ድረማ ነው እንደ
@Zenebech-kk4mu
@Zenebech-kk4mu 2 ай бұрын
Ok😂😂😂
@Zenebech-kk4mu
@Zenebech-kk4mu 2 ай бұрын
Ara dirama ayidelewum
@aminattube4607
@aminattube4607 2 ай бұрын
@@zehramuhamed6489 ከከከከከ ቻሉት ገበያወ ነወ
@tanaethiopia5836
@tanaethiopia5836 2 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጅች በጣም ነው ፍቅራቸው የሚስቀኑን ያንን መልካም ግእዝ አስታወሳችሁኝ በሁን ግእዝ ምንም ፍቅር የለም ሁሉም የውሽትፍቅርነው
@fatuma-og8dc
@fatuma-og8dc 2 ай бұрын
ዉይ ደስ የሚል ዲራማ ነዉ አሻሽላለይ
@chaltu513
@chaltu513 2 ай бұрын
Raabiin umurii dheeraa sinifaa keenuu waalifi jiraadhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HdgYws
@HdgYws 2 ай бұрын
በቃ እኔ ከነዚህ ልጆች ፍቅር ያዘኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 2 ай бұрын
አኔስ😂😂😂
@hayatah7696
@hayatah7696 2 ай бұрын
ድራማ ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ የራሳቸው ታሪክ እያወሩ ነው? ደስ ትላላችሁ ድራማ ከሆነ ቶሎ ቶሎ ሊቀቁ ♥️
@UmuEmane
@UmuEmane 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው ወላሂ😢❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 2 ай бұрын
እኔም ቅጡ ጠፍቶኛል ግን በፍቅር ነው የማያቸው 🤣🤣🤣🤣
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
ሱስ ሆነውብኝ ቁጭ በየቀኑ ኑልን እንዴት ደስ እንደምትሉ ጋሞችን በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ ጋሞቹን ባገባ ደስ ይላል ከተማ አብረሽው ሄጂ ገጠር ያለውን ሰጠች ሄጂ እሱ አንቺጋ ቢገባ የባልሽ ቤተሰቦች ደስ አይላቸውም
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 2 ай бұрын
እውነት ሽን ነው እህቴ እንኳን በህይወት ተገናኛችሁ እጊዚአብሔር ለናንተ ያዘጋጀላችሁ አለ
@Emann-ud3lv
@Emann-ud3lv 2 ай бұрын
በጣም ትዝታ ያለበት ተጋበዙ እውነት
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 2 ай бұрын
Ye saqi michochi.maxu.❤❤😂😂
@zenazenebesh6729
@zenazenebesh6729 2 ай бұрын
ዋውው,,በጣም,,ታምራ,,ላቹው,,,,ፈጣራ,,አይላያቹው❤❤
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q 2 ай бұрын
wowowow setameru❤❤❤
@MehubaAbdu-zi5rd
@MehubaAbdu-zi5rd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሰታምሮ
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 ай бұрын
በየቀኑ ኑ እስቲ 😢😢ዛሬደሞ የጎጃሜ ሸበላ መስለሀል
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 2 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ እየመስለኝ ነው 😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 ай бұрын
የክፍለ ሀገር ፍቅር እኮ ትዝታው ምአት ነው ተወርቶ አያልቅም
@LamarCell-et3dc
@LamarCell-et3dc 2 ай бұрын
Mashllaa mashllaa
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 ай бұрын
በቀድም የነው በሳቅ ሊገለኝ እየስታውስኩ. ድስ ይላል አያችሁ የከተማ ሴቶች ፍቅር እነዚህ ነው አክብሮት ውድድት እዴት ድስ ይላል እናት ግን ሻሜታ ተመቻቸሁ ድበበ ይመቻል በርቶ
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 2 ай бұрын
እረ አማርኛ አውሩ. እባካቼሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💔💔
@Tsadi-w5n
@Tsadi-w5n Ай бұрын
Mitster new 🤣🤣🤣
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 2 ай бұрын
Siwedachew❤️❤️😍😍 yene yewahoch hiletum ande nachew fikerachi yebeza🙏🙏❤️❤️❤️😍😍✊✊✌️✌️
@tsehayhabebe1553
@tsehayhabebe1553 2 ай бұрын
ዘመድ በጣም የሚያምር ቪድዮ ነዉ ስራህ ሁሉ ያምራል በርታ እሽ ጎበዝ
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
ሰለምን ድራማ ነዉ እምታወሩት እዉነተኛ ነዉ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
አሁንማ እኮ ሱስ ሆናችሁብን❤❤እፍፍፍ ቦታዉ ደግሞ ሲያምር❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 ай бұрын
እነዚ ልጆች በጣም ደስ ይሉኛል ጌታን ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ በሳቅ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 2 ай бұрын
ቋንቋቸው ምንድነው ከባታ ነው ወላይታ ደስስ ሲይሎ እንደምየኢትዮጵያ ሀብታም የለም ነበርኮ አንድመሪይ አጣንጅ በየባአላችን አለምን እናስቀና ነበር ለማንኛውም ፈቅራችሁን ለብቻችሁ እምሽክ አርጋችሁ አጣፍጧት ውጭ ብዙውንም ባትወጡ መልካም ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@sebleramsey4123
@sebleramsey4123 2 ай бұрын
This is so sweet❣ Beautiful love story❤
@abebech3154
@abebech3154 2 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ገጠሮች እንዲህ ያምራሉ ደስ ትላላቹ ❤❤❤
@user-lx3uz1yl2x
@user-lx3uz1yl2x 2 ай бұрын
አዉነትኛ ፍቅር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 2 ай бұрын
❤ሰላም ለናተ ይሁንላችው ወንድም አለም ሳይነሰ ሳይኖርብ አይቀርም መጥፎ ሽታ ያለበት ቦታ አትሂድ እሽ ሶፍት ወይም መሃረብ ከኪስህ አትጣ እሺ በተረፈ አዳዲስ አይዲያ ማታ ማታ አስባችው አውጥታችው አወርዳችው አቅርቡ ቢዝነስ ነው ደብሬንም ማፈርሽን አቁሚ ተብለሻል በላት መልካም የፈቅር ዘመን ያረግላችው ✝️🙏🌷🌹💐
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅አይ ፍቅር እሢቲ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 ай бұрын
በውት በጣም ያምራል ገን ደርም መስልኝ ገን ውንድም አግዚአብሔር አምስግን አንጀ አትምሯ ያብልፍው ያንስህ መቅጭት ያልብህም ገን ደም ለጅትው በጣም አድንቅው ነአነ ለምን ሕውልም አግዚአብሔር ያፍቅዷ ንው ታላልች 🥰🥰❤❤❤❤️❤️❤️❤️
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 2 ай бұрын
እንዴ በወላይትኛ አልሄድም ስትል ሰማሁ❤❤
@user-jx5si5ln7y
@user-jx5si5ln7y 2 ай бұрын
እኔ ኮመቶች ነዉ ምታሱቁኝ ደሥ ትላላቹ ማሻአላ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
ወይ እኔ ስወዳቸው በየ ሶስት ቀኑ እናተን መጠበቅ ሆነ ስራችን 😅 ደግሞ አማረኛቸው ሲጣፍጥ ይመቻችሁ
@AaaujShww
@AaaujShww 2 ай бұрын
ለሞለውስልምናተከታወችበሙሉእንካንአደርሳችሁኢዲሙባርክ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 2 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ ፈጣሪ አይለያችሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mhretgoitom2134
@mhretgoitom2134 2 ай бұрын
ወይኔ በማርያም ፀጉራ ስያምር የገጠር ቆንጆ ታድላ እናተን አይቸ እኔ አሁን ፍቅረኛ ፍለጋ ላይ ነኝ 😅😅
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 2 ай бұрын
ሱስ ሆናችሁብኛል ደስ እምትሎ ጥዶች ነችሁው በተለይ የሱዋ አዋራር ያስቀኛል😂😂😂❤❤
@warqinaeshifufaa8912
@warqinaeshifufaa8912 2 ай бұрын
Wawawaw ❤❤❤🎉🎉
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 2 ай бұрын
ወይኔ የኔ ማር ዛሬ ደግሞ ዘንጠሽ መጠሻል አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 ай бұрын
እኔም ልቤን ይበሉኛል።ለሰርጋቸው እናዋጣላቸው። ላዘጋጁ እንዲያስተባብር ነግሬዋለሁ። እባክህ ኣግዘኝ በንጹህ ፍቅራቸው ተማርኬኣለሁ።
@zehramuhamed6489
@zehramuhamed6489 2 ай бұрын
ይሄ ነገር ግን ምንድነው ምንም ሊገባኝ አልቻለም እንዴ👁። 🎉እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳቹህ ውድ እህት ወንድሞቼ❤ውድ የማዳም ቅመሞች አይዞን መጪው በአል ከቤተሰቦቻችን የምናሳልፋ ያድርገን ያረብ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ🎉መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 2 ай бұрын
የፍቅር ታርክ😢😢😂😂😂
@zehramuhamed6489
@zehramuhamed6489 2 ай бұрын
@@gkxgxkitxigx5599 😒አረ አይመስልም ዘጋኝኮ😓😂
@RukiyaHussein-bd3ou
@RukiyaHussein-bd3ou 2 ай бұрын
ሲያለቅሱ ሚያስቁኝ ነገር ትንሽ አልቅሶ ከዛ ወደምግቡ😂😂😂😂😂😂😂
@gagedfaffw2043
@gagedfaffw2043 2 ай бұрын
በጣምደስትላላችሁ
@lemlesorisa2782
@lemlesorisa2782 2 ай бұрын
ቆይ ጃናው የት ነው አር አንድ አንድ በቅበል ትናፍቅናል ❤️
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 ай бұрын
ወይኔ ቦታው ሲምር የፍቅር ቄጠማችሁን ቀጫችሁ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤ አሌድም ብላች ከተማ ተዋት አብብህኑር ፍቅር አይደል😂😂😂😂😂😂😂 ወንድማችን አዳዴም አንተም ብቅበልና አስረዳን ድራማ ነው የሚለው በዛ ትክክለኛ ነው አይደል😂😂😂😂😂😂 ብዬ አምናለሁ ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
ማነው. እደኔ በጎጎት. የምጠብቃቸው. አነዚን. ልጃች. ስታምሩ. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 ай бұрын
ለምን ታሰለቅሳታለህ ያለፈዉን እያሰታወሰክ አይመለሰም አሁን ሰለተገናኛችሁ ፍቅራችሁን አጣጥሙት❤ ደቡዬ ሰላምሺ ይብዛ ይሁን
@user-om2xb7kh8t
@user-om2xb7kh8t 2 ай бұрын
Sewadachuu eko dengelen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ yen merxoch
@user-gh3vv8lb7y
@user-gh3vv8lb7y 2 ай бұрын
እኔግን እዉነተኛ ታሪክ አልመስለይ ብሎል
@aminabintemohammde8658
@aminabintemohammde8658 2 ай бұрын
ልጁ እኮ አንቀሸ ነዉ ነዉ ክክክ ቶሎም የለቅሰል ክክክክ ደስ ስሉ
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 2 ай бұрын
ወንድሜ ቆፍጠን በል እንደውም እድለኛ ነህ ይቺን የመሰለች ቆንጆ ለግላጋ የዱሮ ፍቅረኛህን በማግኘትህ እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ በዚሁ ቶሎ ቶሎ ብላችሁ ትዳራችሁን መስርቱና ልጆች ወልዳችሁ ከብዳችሁ ኑሩ ጊዜ አታባክኑ። አንድ ነገር የምመክራችሁ ብዙም ፕራንክ አታብዙ ለፍቅራችሁ ጥሩ አይደለም ተከባብራችሁ፣ ተሳስባችሁ ለመኖር ሞክሩ።
@daniaesmail1442
@daniaesmail1442 2 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ስወዳችሁ አይ ትዝታ😂😂😂
@b.6015
@b.6015 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ድራማ ሆነደ ይከ ነገር እውነተኛ ፍቅር መስሎን
@Meskeremwsenbet-wl3sp
@Meskeremwsenbet-wl3sp 2 ай бұрын
ታምራላችሁ ቀጠሉበት 🥰🥰🥰🥰🥰ዎዳቹዋሎ ❤️❤️🎉🎉
@melatcode4111
@melatcode4111 2 ай бұрын
አልቅሳችሁ ለማልቀስ እባ ቅር ሲለን ወድያው ተቀይራችሁ ወደ ቡሊያችሁ ክክክክክክ
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 2 ай бұрын
እረ በናትህ የአራሳቸውን ይቱብ ክ ፈት ላቸው🤭🥲. ደስ ሲሉ ሱስናቸው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@jamilaatta823
@jamilaatta823 2 ай бұрын
ሰታሙሩ ❤❤❤❤
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ቆይ እኔ እምላው አለባበሱዋ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይገርማል አራ ቀይሩ 🤣🤣🤣🤣
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 2 ай бұрын
መሬቱንኮ ሱፍራ አረገው ዳቦውን እመሬት😂😂😂 ኦርጂናል ያልተበረዘ ገጠር❤❤❤❤
@user-wf6ct1vr8g
@user-wf6ct1vr8g 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@hayathahamad164
@hayathahamad164 2 ай бұрын
ቦታዉ ሲያምር
@ElsabetTeka
@ElsabetTeka 2 ай бұрын
እቺ ልጅ ግን ቶሎ መቀየሯ ገርሞኛ ከካሜራ ጋር ቶሎ መላመዷ አማርኛዋ እራሱ ደስ ይላል
@Tmr930
@Tmr930 2 ай бұрын
ተምራለች የዘመነች ናት ያው የቤተሰብ ጫና ለትዳር ገጠር አስገብተው መውጫ መገዱ የጠፋባት እዛው ህብረተሰቡን መስላ ነው
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
አውነተኛ. ታሪክ. ነው. ወይ. ከሆነ. ከሚገባው. በላይ. ለዛ. ያለው. ናቹራል. የሆነ. ፍቅር. በጣም. ደስ. ይላል
@user-eh1be4rd8g
@user-eh1be4rd8g 2 ай бұрын
ፅእዮና ካታማን ገላዳ kiyasu 😂😂xoossoo ta wanosha ትዝታዉ 😂❤❤❤
@ሀዩት
@ሀዩት 2 ай бұрын
ኢነዚህን ጥንዶች ያምትወዱ ቢቻ👍❤
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 2 ай бұрын
እደ ኣብርሃም ና ሳራ ይሁንላች 🎉🎉🎉 በጣም ደስ ይላሉ 😅😅
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 2 ай бұрын
መጀመሪያ ፍቅረኛየን አፈላልገኝ አለ ከዛ ተከታታይ ዲራማዉ እንዴቀጠለ ነዉ በርቱቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@taibah5903
@taibah5903 2 ай бұрын
እኔአወነትእየመሰለኝአደለም
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 28 күн бұрын
ድምፀዋ ሲያምር
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 2 ай бұрын
ይህ ግን ተከታታይ ድራማ ነዉ እዉነት ነዉ😅😅😅😅😅😅ኣጃጃሉን እኮ
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 22 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ፊልም የሚመስለው እገታ !!500.000ሺ ብሩ እና መዘዙ!!
47:05
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 164 М.
2 ብልት የነበራት ሴት እናቷ ድንገት መጡ!
39:18
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 125 М.
ልብ የሚነካው የጥንዶቹ ፍቅር
28:39
Addis Radar
Рет қаралды 71 М.
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 469 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН