የዘማሪ ጌታ ያውቃል እናት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ከክቡር ዘበኛ ደናሽነት እስከ ወንጌል አርበኝነት

  Рет қаралды 18,813

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@bereketatnaw5567
@bereketatnaw5567 Ай бұрын
የኔ እናት ጌታን የተቀበለችው በጥሩነሽ እጅ ነበር:: ደህንነት አስተምራ አስጠመቀቻት:: ከዚያ እኛም ተወልደን ስናድግ በጌታ ቤት አድገን የጌታ ሆንን:: በተዘዋዋሪ ፍሬዎችዋ ነን::አስደንቂ ፅኑ ክርስቲያን
@yeshiworkalemneh
@yeshiworkalemneh Ай бұрын
ውድ የጌታ ባሪያ ድንቅ ምስክርነት ነው የአብርሀም አምላክ ዘመንሽንና ትውልድሽን ይባርክ!!!! በጣም እንወዳችንኋለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@naab8009
@naab8009 2 ай бұрын
ድንቅ ሴት እናት ናቸው መፃሀፍቸውን አንብቤዋለሁ ለዚህ ዘመን ሴት እህቶች ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ጌታ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ!!!
@lozabogale3561
@lozabogale3561 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 2 ай бұрын
ድንቅና የብዙዎች እናት አንደበተ ርቱእ የጌታ ወታደር ናቸው. የጌትሽ እናት የቤተሰብ ሀላፊ ልጆቻቸውን በጌታ የቀረፁ ብርቱ እናት ናቸው
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 2 ай бұрын
ድንቅና የብዙዎች እናት አንደበተ ርቱእ የጌታ ወታደር ናቸው. የጌትሽ እናት የቤተሰብ ሀላፊ ልጆቻቸውን በጌታ የቀረፁ ብርቱ እናት ናቸው❤❤❤
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 2 ай бұрын
አቤት ልበ ቅንነት ድንቅ እናት ለካ ጌታ ያውቃል የአርሶ ፀሎትና የአምላኩ ሀሳብ ተገናኝተው ነው ለስንቶቻችን ኢትዮጵያዊያን በረከተዎ የሆነው ጤና እና እድሜውን ይስጥልኝ እናቴ🙏❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
❤በጣም ድንቅ ምስክረነት ነው እናታችን ተባረኩ
@AssieWolde
@AssieWolde Ай бұрын
ውድ እህቴ ጥሩየ በዝማሪአችሁና በጽናታችሁ ያልተማረና ያልተባረከ ሰው የለም፣ ተባረኪ እንወድሻለን።
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Ай бұрын
Eseye desss sele geta yemesgen dessi wow tadeye
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 2 ай бұрын
እግ/ር በልጅ ሲባርክ እንዲህ ነው❤❤❤
@joeking2028
@joeking2028 2 ай бұрын
GOD bless you and your family ❤❤❤
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 ай бұрын
ጠያቂዋ 🤔
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Ай бұрын
እንዴት: ሞገሳም: የሆኑ: እናት: ናችው: የንግግር: ችሎታችው: እና: ያገላለፀ:እውቀታችው: የሚደቅ: ነው:: እግዚአብሔር: እድሜና: ጤና: ይስጠዎት::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@esabellalala
@esabellalala 2 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Ай бұрын
❤❤❤❤
@tigisttesfaye6684
@tigisttesfaye6684 2 ай бұрын
እናነይ ጥሩዬ ❤❤❤
@negalign1972
@negalign1972 2 ай бұрын
Who Are You Enaney Tigst 11 Ena 12?
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ውዷ እናታችን እትዬ ጥሩነሽ ይመር እንወድሻለን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨመርልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ ለበረከት ሁኚ !
@JemilaGodana
@JemilaGodana Ай бұрын
ውይይይይይይ ውድ የጌታ አርበኛ እኛ የእናንተ ፍሬዎች ነን ጌታ የበርኮት ውድድድ ጌታ የውቀል ዘመር ን የሚንውደው እነት ስለሆኑ ደስ ይለል።
@JemilaGodana
@JemilaGodana Ай бұрын
😢😮😮❤
@esabellalala
@esabellalala 2 ай бұрын
ሥላቀረብሸልን እናት
@negalign1972
@negalign1972 2 ай бұрын
የኛ እናይ ጥሩዬ
@Ethio20245
@Ethio20245 Ай бұрын
እናታችን ጥፋጭ አንደበት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት። እኔ ከኔ ውጭ አማኝ የለም ባይ አይደለሁም ሁሉንም እምነት አማኝ አከብራለሁ። ግን ጴንጤዎች ጌታን እስካገኝ/ስቀበል/ተቀበል የምትሉት ነገር ከናንተ ሌላ እምነት ያለን ጌታን ይልላገኘን ወይ በህይወታችን ጌታ የሌለ ስታስመስሉት ይገርመኛል። እየሱስ የፍጡራን ሁሉ ጌታ ነው!
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Ай бұрын
Yen enat geta yebarkewot edelgnia nachew begeta bet menor
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 2 ай бұрын
Gbu❤❤i❤
@lozabogale3561
@lozabogale3561 2 ай бұрын
ጠያቂዋ ወደ ካሜራ ስታዪ ይረብሻል
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ጤፉን አረም በላው ቀለባችንን 👉👉//የኔ ;ስንኝ 😂) ጠንክረን እንረም አሽቀንጥረን ጥለን ስንፍናችንን:: ወይኔ የገብርኤል ታሪክ 😂😂ይቅርይበላቸው በእውነት በተረት መልክ የሚያስተምሩ::🙏🙏🙏ህፃንን እነኳን አታሎ ለእንቅልፍ የማይጠቅም ተረት ኸረ አሻ 😂😂😂😂😂😂
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 2 ай бұрын
ክቡር ዘበኛ ሳይሆን የክብር ዘበኛ ነው።
@penielwoldetsadik7752
@penielwoldetsadik7752 2 ай бұрын
ኸረ እባካችሁ ምነው መጀመሪያ ስምዋን ጠቅሳችሁ የጌታ ያውቃል እናት ብትሉ?ስም እኮ አላት 🤔
@woinshet5669
@woinshet5669 Ай бұрын
እህቴ ጋዜጠኛ ተረጋጊ አታራሯጫቸዉ
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН