ዬአዳንን አስታመምኳት || 15 ቀናት በቤት ውስጥ

  Рет қаралды 247,862

Yoadan X Sweet

Yoadan X Sweet

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@Yoadanandsweet
@Yoadanandsweet 2 жыл бұрын
Thank you for watching 😍 Follow Jehoaddan on Instagram instagram.com/_jehoaddan?igshid=NmNmNjAwNzg= Follow Jeoanna on Instagram instagram.com/_jeoanna?igshid=NmNmNjAwNzg=
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ለስ ያለ ውሀ ጠጪ አይዞሽ
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
ሃይ ናኒዬ እንዴት ነሽ በመቀጠል አይዞሾ በርቺ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ በመቀጠል ኢንስታግራም ላይ መልክት ጽፌልሻለው እይውና መልሺልኝ አደራ አመሰግናለው
@livelove6760
@livelove6760 2 жыл бұрын
I just love these sisters. Beautiful, smart , humble and most of all I can tell how grateful they are to God! God bless you all.
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
እንኳን ጨርሶ ማረሽ ናኒዬ ❤ልክ ነሽ ዋናው ጤና ነው ሌላው ቤተሰቦችሽ ይኑሩልሽ ከቤተሰብ በላይ ምንም የለም
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
Sweet is so sweet like her name ❤❤ደግሞ ምስኪንነገር ነች ስታሳዝን
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
የናንተም ሰርግ ልክ እንደ ዶክተሮች ሴቶች አንድ ላይ እንድትሞሸሩ እፈልጋለን ሰምታቹዋል
@elsaalebachew4643
@elsaalebachew4643 2 жыл бұрын
አሜን ያድርግላቸው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ያድርግላቸው
@nebiyata332
@nebiyata332 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 2 жыл бұрын
Wow 👌 👏
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@@mikiroyal9336 betaseb.enihun❤
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ናኒዬ😍😍
@megdelawit9484
@megdelawit9484 2 жыл бұрын
You guys are lucky to have each other 😍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
አይዞሽ ናንዬ ቆንጆ ያለሜካፕ የምታምሪ ነሽ፣ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@elsaalebachew4643
@elsaalebachew4643 2 жыл бұрын
ውይ ተመስገን መጨረሻው ደስ ይላል አይዞሽ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ ደስ የሚል ቤተስብ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ታምራላችሁ በፊልምና በተከታታይ ድራማ ብትመጡ እላለሁ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 жыл бұрын
እደው ታሥቁኛላችሁኮ🤣🤣🤣 ዬየ እንኳን ተሻለሽ ክብርምሥጋና ለግዛብሔር🙏 ማሚ ምርጥ እና እሥዊት😍😍😍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enihun❤
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kebeki5431
@kebeki5431 2 жыл бұрын
anta saweya hulum lay naw enda yalahaw sera yalahm
@genetgyohans3381
@genetgyohans3381 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ቆንጆ🙏😘
@elsaalebachew4643
@elsaalebachew4643 2 жыл бұрын
እኔም በጣም አሞኝ ነበረ አየሩ ነው በዛላይ ያገረሻል እራስሽን ተንከባከቢው አይዞሽ እግዛብሄር ይማርሽ
@mahletabebe4905
@mahletabebe4905 2 жыл бұрын
እግዜር ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ ታመሽ እራሡ ትስቂያለሽ ለዚ እኮነው የምወዳቹ እግዜር ይማርሽ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
እናትየው እራሷ ስታምር
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ: በጣም አሪፍ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ:ልጅሽ ስያምር እድግ እግዚአብሔር ይባርክልሽ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotasefa7369
@hiwotasefa7369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እዉይ ልጅሽ እግዘብሔርን የሳድግልሽ
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Hiwotye yene fkrፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 жыл бұрын
ፍልቅልቆች ሳቃችሁ ስወደው💕መጨረሻውን ሳይ ደስ አለኝ እንኳን ጌታ ረዳሽ ተመስገን 🙏
@selamawitalem870
@selamawitalem870 2 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርሽ ናኒዬ ከቻልሽ ብርቱካን ከነልጣጩ አፍልተሽ ጠጪበት ለኮቪድ በጣም ፍቱን መዳኒት ነው
@hannabiru8367
@hannabiru8367 2 жыл бұрын
ጌታ ይማርሽ
@nejatmulugeta3735
@nejatmulugeta3735 2 жыл бұрын
የኔዉድ እኳን ተሻለሽ ሁሉምነገር የሚደረገዉ ጤናሲኖርነዉ
@saramekonen4890
@saramekonen4890 2 жыл бұрын
ናኒዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ጌታይማርሽ ውይቤቢዬ ቆንጆጌታያሳድግህ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ 2 жыл бұрын
ታማ እራሱ ስታምር አይዞኝ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Yederewa betaseb enihun❤
@ወለተሚካኤል-123
@ወለተሚካኤል-123 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@elizabetabdo9761
@elizabetabdo9761 2 жыл бұрын
You’re so sweet Nani
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ናንዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ 🙏
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betaseb enihun❤
@hanilove2730
@hanilove2730 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያድንሽ ናኒ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
ናኒ እግዜር ይማርሽ
@zebibzmusema7108
@zebibzmusema7108 2 жыл бұрын
allah afiya yargshbyen konjo❤ setamri
@mariamawitwole4510
@mariamawitwole4510 4 ай бұрын
We love you guys 💝. I am glad you are fine
@tenudeju7814
@tenudeju7814 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
ይማርሽ ቀላሉን ያድርግልሽ ❤
@yenabecha6095
@yenabecha6095 2 жыл бұрын
Naniya mare betekure azemede wesejebete hula sayaseleshe! I’m late but you guys love you ❤️❤️❤️
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ !
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ናኒ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ 🌹
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 жыл бұрын
አኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ አማንዝዪ ስወደው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ዬአዳንዬ የፍቅር ቤተሰብ
@meronysak
@meronysak 3 ай бұрын
ashenda lemin mekele alimetachum
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ!!!!!!!!
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Betasb.enihun❤
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
ኦው yene wd egziyabher ymarsh wde
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@sofiibrahim9466
@sofiibrahim9466 2 жыл бұрын
Hope you feel better soon 🙏
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 2 жыл бұрын
Kkkkkk....weyne gedelachehugn astamamywa leu nat sweteye..
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 2 жыл бұрын
Naneye enene yene konjo egz. Yemaresh.
@armayegetahun9839
@armayegetahun9839 Жыл бұрын
ufff Naniyie you have a sweet caring son he is so cute taking care of his mom Amaziyie
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 жыл бұрын
እንኳንደናመጣቹህ ውዶችውድድድድድድነውየማደርጋቹሁ ተናፍቃቹሀል
@rehimaali9577
@rehimaali9577 2 жыл бұрын
እኔ ራሴ ከሐሙስ ጀምሮ እያንደፋደፈኝ ነው እረ በዝቷል ኮሮናማ መጠንቀቅ አለብን አላህ ያሽረን ሁላችንንም🤲🤲
@hanantube6915
@hanantube6915 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ሣምትአለፈኝ ዲምጼንና አፍጫየን እደዘጋኝነኝ ገና
@efetahtube
@efetahtube 2 жыл бұрын
ሃይ ናኒዬ እንዴት ነሽ በመቀጠል አይዞሾ በርቺ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ በመቀጠል ኢንስታግራም ላይ መልክት ጽፌልሻለው እይውና መልሺልኝ አደራ አመሰግናለው
@hargewoinkiros8844
@hargewoinkiros8844 2 жыл бұрын
ውይ ስወደችሁ ስታስቀኑ እኔኮ ሚገርመኝ በትንሽ ነገር ክክት ብላችሁ እምትስቁት ነገር
@EPSEth
@EPSEth 2 жыл бұрын
አምላክ ይማርሽ ፍልቅልቋ😊
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 2 жыл бұрын
#ሼር ይደረግ #ሼር ⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። ✍️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⭐️አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው። # እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ" አሉት። ⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?" # እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት ⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው። # "ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት ⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ"አሉት። ⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "በአላህ ተወከል( በፈጣሪ ተመካ )"አሉት ⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸው? #"ዚክር አብዛ" አሉት። ⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት። ⭐️"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው # "ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት። ⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ እፈልጋለው?" ሲል #"አንተም እነሱ የወደዱትን ውደድ" አሉት:: ⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል # "ጀናባህን በደንብ ታጥበ እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ መተናነስ መታመም አለብህ" አሉት። ⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸውም #"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት። ⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ እፈልጋለው" ሲል # "ፀባይህን አሳምር" አሉት። ⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል # "ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት። ⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው # "ሀራም አትብላ" አሉት:: ⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት። ⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው # "መልካም ፀባይ መተናነስ እና በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት። ⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው # "መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት ⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? #"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት። ⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ እፈልጋለው?" ሲል # "ሰውን አትበድል" አሉት ⭐️"የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?" # "ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት። ⭐️"የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው # "በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት። ⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል # "የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት። ⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል # "በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።
@nebiyousolomon1922
@nebiyousolomon1922 2 жыл бұрын
የፍቅር መረቅ የሆናቹ ልጆች በጣም ነው የምወዳቹ። ምንድን ነው አንደዚህ ለኮሮና ፊት መስጠት የቀረበልሽን ቡሌ በላ በላ አድርጊና አገግሚ
@selamdubale5151
@selamdubale5151 2 жыл бұрын
egziyabher yimarsh naniye wud
@YordanosYebegaeshet
@YordanosYebegaeshet 9 ай бұрын
Betam des telalachue yene wedoche😊
@rahel2834
@rahel2834 2 жыл бұрын
እንኳን ጨረሶ ማረሽ ናኒየ 🙌
@alooaloo170
@alooaloo170 2 жыл бұрын
Fetari yemares yene konjo
@meseretmesi5170
@meseretmesi5170 2 жыл бұрын
judi esweet betam newu mwedachu and nger laschgrachu slek gzuleg plic
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 2 жыл бұрын
ማሬ ታሞ የሚያምር ሰው ቢባል አንቺ ነሽ
@danieltesfamariamgebrekris563
@danieltesfamariamgebrekris563 2 жыл бұрын
Nan may God bless you...!!!
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ማር
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
Blen yene marrፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ
@melakukasa3641
@melakukasa3641 2 жыл бұрын
Des stluuuuu gura mibal yelelebachu hulum artist endenate show off bayhonu Naniye egziabher ymarsh
@tibltyitay5898
@tibltyitay5898 2 жыл бұрын
yene konjo nanyee fetari yemarshi🙏💝
@fasikasolomon651
@fasikasolomon651 2 жыл бұрын
Fetari chereso yemaresh dengel mariyam tedabseshe❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@KidistTeferi-m9p
@KidistTeferi-m9p 7 ай бұрын
ስዊት ደስ ስትይ ግን
@yordanosyebegashet8392
@yordanosyebegashet8392 2 жыл бұрын
Egzabher chereso yemaresh naniye
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
ፈጣሪ,ይማርሽ,የኔ,ምርጥ,,ግንየከሠል,ጭሥ,ተጠንቀቁ,ጥቁሩን,,ፓርት,ሣይጨርሥ,አታሥገቡት
@mikit9149
@mikit9149 2 жыл бұрын
ናኒዬ ፈጣሪ ይማርሽ
@yedGlmariyamlji
@yedGlmariyamlji 2 жыл бұрын
Fetari ymaracihu
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
እግዚአቡሔር ይማርሸ
@mintamerashenafi944
@mintamerashenafi944 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@nuti9275
@nuti9275 2 жыл бұрын
Ene litamemlsh yene sakita wedshalehu be absalat film libe wust gebteshal yene kebet naniye
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
ለየብቻነውዴ ያሉት ወይኔ ስታምሩ❤❤❤
@goldenhand1521
@goldenhand1521 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆን ቤተስብ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ይማርሺ
@tigistademe7800
@tigistademe7800 2 жыл бұрын
Enquan maresh konjit betam new des yemitilut anche degemo asabe fikir yehonesh temiseyalesh ena kifu ayenkashe
@elroitadle9854
@elroitadle9854 2 жыл бұрын
I love both of you so much
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 жыл бұрын
ቅቅል ብይ ፒዛው ይለፍሽ ታመሽ ራሱ ስታምሪ እኔም ሳምንት አለፈኝ ኡፍፍፍ
@Alemፍቅርእናትsubscribeአድ
@Alemፍቅርእናትsubscribeአድ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን ማርሽ ግን ግን ሳይሸ ሳይሽ ምግብ ላይ ከፍቶልሽ ነበር 😅😅😅
@mekdelawitbetre6663
@mekdelawitbetre6663 2 жыл бұрын
Naniye egzer ymarsh my love
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ዬአዳንዬ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ማማዬ
@helenbeck3663
@helenbeck3663 2 жыл бұрын
😘 😘 ayzosh nany
@marakibirhanu1335
@marakibirhanu1335 2 жыл бұрын
Ayinke ayitge tmchitognal sweet 😂
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ Jehoaddan X Jeoanna ፍቅር ነቸሁ
@natnaelbamlake
@natnaelbamlake 2 жыл бұрын
The last part is 🥰🥰🥰
@armayegetahun9839
@armayegetahun9839 2 жыл бұрын
ufff he is so sweet taking care of his mama so cute😉😉😉
@semudia7442
@semudia7442 2 жыл бұрын
Egzabihier ymarsh yeni abebaa
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 2 жыл бұрын
Ayzosh mamyia fitarie cherso yemarsh
@leuelkebere3859
@leuelkebere3859 2 жыл бұрын
ጠባቂዉ እግዚአብሄር ነዉ
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሸ ውድ
@kidkuzar5064
@kidkuzar5064 2 жыл бұрын
endanchis kehona metamem new yelefat wetat eha new meleso yekefelal
@melatmelat7697
@melatmelat7697 2 жыл бұрын
Enkan geta cherso ymareshe yena konijo♥♥♥♥♥
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 2 жыл бұрын
Sitamru ❤️
@mekdesalemu965
@mekdesalemu965 2 жыл бұрын
Enekan geta marsh yena konjo
@etsubdinkalamriew5938
@etsubdinkalamriew5938 2 жыл бұрын
Hi drinak warema Oringa Juisea
@bakimesfin9663
@bakimesfin9663 2 жыл бұрын
Enatachu setamerrrrrrr
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,8 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 41 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ
14:25
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 474 М.
ዬአዳን ምግብ ስታበላኝ ዋለች
10:20
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 155 М.
ዱባይ ላይ ያገኘነው ቤት
19:14
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 193 М.
የቤት ውስጥ ዐመሎቻችን | ከ 2 ዓመት በኋላ
20:01
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 100 М.
ለመስቀል ሀገር ቤት ገባን
34:42
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 397 М.
ገናን በሸራተን
29:52
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 257 М.
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
ለዛ
Рет қаралды 516 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,8 МЛН