Yechewata Engida - Dejazmach weldesemayat G/Weld With Meaza Birru Week Six Part One

  Рет қаралды 10,470

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@hebrawitbelay1769
@hebrawitbelay1769 5 жыл бұрын
Endet ድንቅ ትረካ ነው ለምን አብይ አማካሪው አያደርጎትም ዘመኖት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጦት ማዝዬ ጣፍጭ ነሽ የማትሰለቺ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ታሪክን ጠይቀን መረዳት ቢያቅተን እንዲህ ያሉ አባቶች የሚተረኩልልን ማወቅና መረዳት ቀላል ነገር አይደለም አባታችን እድሜና ጤና ያብዛሎት ለፕሮግራሙ አቅራቢዋም ለወ/ሮ መአዛም ጤና ይስጥልን
@shimaglew
@shimaglew 8 ай бұрын
በጣም መፅሀፍ የሆኑ ሰው... ፕሊስ ፓርት 1,2,3.... ብላችሁ በሴማ አስቀምጡት::ስለ---የተናገሩት ብላችሁ ብታስቀምጡ ለኦዴንሱ ቀላል ይሆን ነበር::እናመሰግናለን ሸገሮች!!!!
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ።
@kenfeab
@kenfeab 4 ай бұрын
meaza is in the habit of making unnecessary interjections, this is bad ,as it breaks the line of thought for the interviewee and upsetting for listeners
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 5 жыл бұрын
ወይዘሮ መዓዛ መቼስ እንዴት ድንቅ ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ እንደሆንሽ ስራሽ ይመሰክራል:: የምታቀርቢያቸው ባለታሪኮች ምንኛ ውድ እንደሆኑ ማየት ይቻላል:ይህን አስገራሚ ታሪክ በናፍቆት በስስት ነው የሰማሁት : አንድ ቀን በመፅሃፉ ተሽክኖ ለማየት እናፍቃለሁ::
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Meaze enatachen enamsegnalen
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 6 жыл бұрын
ደጃዝማማቾች አሁንም አሉ እንዴ?
@samnb4572
@samnb4572 6 жыл бұрын
ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው : Awo behywot alu. Ymigwrmew sitayu enkewan ye 93 amet yekerna 73 yehonachw ayemeslum. Ahune deres begrachw ager akuwartew yehidalu.
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН