Yechewata Engida - Rophnan Nuri With Meaza Birru ሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ Week One Part One

  Рет қаралды 168,869

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 232
@betukulubrhan
@betukulubrhan 2 жыл бұрын
እየደጋገመ የሮፊን ኢንተርቪው የሰማ 🙋‍♀️ i almost listening his interviews every single weeks
@Abel_Betre1
@Abel_Betre1 9 ай бұрын
ኧረ እባክህ ከኔ የተሻለህ ያው ቢቆይም ግን😢😊😂
@betukulubrhan
@betukulubrhan 9 ай бұрын
@@Abel_Betre1for the record አሁንም አዳምጠዋለሁ ps.I'm a woman tho😘 rophy is legend ❤🔥
@alexyt742
@alexyt742 2 жыл бұрын
መአዛ እጅግ የምትወደጂና የምትከበሪ ኢትዮጵያዊ እህታችን ነሽ። የምታቀርቢያቸዉ እንግዶችሽ የሚገርሙ ናቸዉ። ይኼን ከዕድሜዉ ቀድሞ የበሰለ ባለብሩህ ዐዕምሮ ወጣት ስላቀረብሽልን በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል። ሮፍናንም በጣም የምትወደድ ድንቅ ወጣት ነህ በርታ አምላክ ይጠብቅህ ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በ መአዛ ብሩ ቃለመጠይቅ መደረግ ኢትዮጵያ ውሰጥ አንዱ የብቃት ማረጋገጫ ነው😊 መአዚ ማን መሆኞን ላወቅ ያልኩት ይገባዋል😊 ሮፍናን በቃለ መጠይቁ ውሰጥ እራሱን የገለፀበት ያንፀባረቀበት መንገድ ዋጋውን ማንነቱን አቅሙን ማወቁ ለራሱ ያለው ግምት እና የሚሰጠው ቦታ 👏 እራሱን እንደ እድለኛ ብቻ አይደለም ያየው እንደሚገባውም እንደሚችልም ጭምር ነው ለዛም ነው ድርድሩን እሱን በሚጠቅም መልኩ ከፍ አድርጎ የሰቀለው 👏👏 ስኪትህን ያዝልቅልህ የአገሪ ልጅ😍
@lefikr
@lefikr 2 жыл бұрын
Omg ሮፊ ለካ ይስቃል ሳቅህን ሰሰማ ለመጀመሪያ ጊዜ ✌️✌️❤️❤️
@tekelabayalew8171
@tekelabayalew8171 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው በጣም ጨዋ ትሁት ኢትዮጵያዊ ነክ ገረምከኝ ትሁት ታናሽነትን ለምጄዋለሁ አሁንም ቢሆን ወንድሞቼን ይቆጡኝ እስማቸዋለሁ ያልከው ገረምከኝ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው እሮፍናን
@abue4986
@abue4986 2 жыл бұрын
የሁለታችሁም አንደበት ለአድማጭ የተመቼ ነው ደስ ብሎኝ ነው የምሰማችሁ 🙏
@fatimanuru8939
@fatimanuru8939 2 жыл бұрын
u0
@fatimanuru8939
@fatimanuru8939 2 жыл бұрын
ii7
@Etalme
@Etalme 2 жыл бұрын
በእውነት ነው የምልህ እስከዛሬ ድረስ አላውቅም ነበር ፤ ዛሬ ግን ስላወኩህ በጣም ደስ ብሎኛል በአንተ በጣም ኮርቻከሀ ። የኔ ልጅ ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያለ ትሁት ቀና አስተይ ጎበዝ ታታሪ ምርጥ ልጅ ስለአላት ኩራት ይገባታል፤ ደግሞ ሁሉን መሆን ትችላለህ፤ ይሄ ሁሉ ግን የተገኘው ከመልካም ቤተሰብና አስተዳደግ ነው። አሁንም እ/ር ያሰብከውና ያለምከው ቦታ ያድርስህ ተባረክ🙏
@zuzu-tg7ff
@zuzu-tg7ff 2 жыл бұрын
በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅ። 💚💛❤️ ከፍታህን ጠብቅ እግዚአብሔርም ይረዳሃል ።
@tekelabayalew8171
@tekelabayalew8171 2 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ ያለ መልካም ሰው አትመስለኝም ነበር ለካ መልካም እና የዋህ ሰው ኖረካል እንኳንም ኢንተርቪው አረግሽው ከእንግዲህ የምዘምርልክ ምርጥ ሰው ሆነካል ዘመንክ ሁል ይባረክ ።
@hawilala536
@hawilala536 Жыл бұрын
ወይኔ ሲስቅ እንዴት ነው ደስ የሚለው!የምር በጣም ከመውደዴ የተነሳ የሚስቅባትን ፓርት ደጋግሜ ነው የሰማሁት I love you rophnan
@diboyeeee151
@diboyeeee151 2 жыл бұрын
ወጣጥነትን በስራ ማሳለፍን የመሰለ የለም ከውጤት ጋር ሲሆን ደግሞ መባረክ ነው በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
መዐዛዬ እንኳንም አቀረብሽው ውዥንብር ውስጥ ከተውን ነበር በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ ቆንጆ ስራ ነው ተባረኩ
@Kaleb1988
@Kaleb1988 2 жыл бұрын
ሮፍናን ውጥንቅጥ በበዛበት ዘመናችን ያገኘነው የሙዚቃ ስጦታ ነው:: እርጋታው ደስ ይላል!! የመኣዛን ውብ ጥያቄዎች በሚገባው መልኩ በትህትና ስለሚመልስ ይሄንን ቃለመጠይቅ ወድጄዋለሁ::
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የመዓዚን ድምፅ መስማት እንዴት ደስ እንደሚል ሸገር ኤፍ ኤም 102 . 1
@bethlehemgemechu3641
@bethlehemgemechu3641 2 жыл бұрын
መዓዚ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ምርጥዬ የጨዋታ ፕሮግራም ይሄን ምርጥዬ የኔ ትውልድ ሁለገብ ሙዚቀኛ ስላቀረብሽልን። ሮፊ በርታ❤
@makidaabay5321
@makidaabay5321 2 жыл бұрын
ፍሬ አዘል የሆነ ለመስማት ደስ የሚል ቆይታ ነበር እንደዚ ነዉ interview ማለት
@phashakassahun1888
@phashakassahun1888 2 жыл бұрын
አቦ ሁለታችሁም ድንቅ ናችሁ💚💛❤️ የወላጆቻችን እኩያ መዓዛ ፤ የኔ ትውልድ ሮፍ
@destaabera7737
@destaabera7737 2 жыл бұрын
Rophnan humble, smart, talented & respected God bless you.
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
መዓዚዬ❤ነፍ ክብር ለአንቺ ከዚህ ቀደም ካሥማሠን አሁን ሮፊን እጅ ነስተናል
@bethelhemsolomon4230
@bethelhemsolomon4230 2 жыл бұрын
Have you noticed rophnan's self respect when he was talking about his deal with universal studios???👏👏👏
@bethelhemafework6319
@bethelhemafework6319 2 жыл бұрын
99999999999999
@danieltolesa2964
@danieltolesa2964 2 жыл бұрын
@@bethelhemafework6319 pppp
@danieltolesa2964
@danieltolesa2964 2 жыл бұрын
@@kibruyisfatesfayetsegaye1196 p1
@danieltolesa2964
@danieltolesa2964 2 жыл бұрын
p
@danieltolesa2964
@danieltolesa2964 2 жыл бұрын
pq
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 2 жыл бұрын
ሁለት አንደበተ እርእቱ በጣም ደስ ስትሉ ንግግራችው እራሱ ሙዚቃ ነው
@melatsamuel
@melatsamuel 2 жыл бұрын
Thank you sheger for the amazing interview he is such a humbled person
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 2 жыл бұрын
የዲስኮ ሱቅን ማን ይረሳል ፣ ጋሽ ኑሪ ሲበዛ ደግና ትሁት ነበሩ፣ አንተም እንደዛው ነህ። እንደ አንድ ኢትዩጵያዊ እኮራብሃለሁ።
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
ወ/ሮ መአዛ ባጋጣሚ እምሰራበት ቦታ Toronto አግኝቻት ትንሽ ግዜ አብረን አሳለፍን በጣም ደስ የምትል ሴት ነች ሰላምታዬ ይድረስሽ
@abiyafework7810
@abiyafework7810 2 жыл бұрын
ወይ መአዚ....እንኳን ኖርኩ አንቺ ባለሽበት ዘመን!!! የምትይውን ብገምትም ግን ፣ ልበለው ልጠይቅሽ? በኢትዮጽያ በዚህ ዘመን!!! እህህህልልል!!!
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 2 жыл бұрын
ጥያቄንማ መአዛ ትጠይቃት🙌 thank you both!
@sol6328
@sol6328 2 жыл бұрын
መአዚ እረጅም እድሜ ሩፍናን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
@derarakumela9909
@derarakumela9909 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚማርክ ጨዋታ ነበር🙏
@eyoba6027
@eyoba6027 2 жыл бұрын
Humbleness at its finest!
@MoNaba369
@MoNaba369 2 жыл бұрын
መአዚ አክባሪሽ ነኝ።የኔን ትውልድ ሮፍናንን ስለ ጋበዥልን አመሰግናለሁ ። ሮፍናን አንበሳ...
@infinitytube823
@infinitytube823 2 жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዘሐብሄር እድሜ እና ይስጣችሁ
@abubekerahmed5626
@abubekerahmed5626 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም እናንተን መስማት
@tsiontessera3345
@tsiontessera3345 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መአዚ እና ሮፍናን
@abemeshe
@abemeshe 2 жыл бұрын
ኢሉምናቲ የሚል የሰፈር ወሬ እንዲያወሩ ጠብቀህ ከነበር ሂድ ወደ ሊግህ እነ ሸዋፈራሁ ደሣለኝ ጋር። እዚህ ያለው አርት ነው፣ ፍልስፍና ነው፣ሙዚቃ ነው።
@koki2942
@koki2942 2 жыл бұрын
Rophnan ብዙ ያነበበ ራሱን የፈተሽ መሆኑን ከነግግሩ ያስታውቃል. መአዛ ደሞ ጥሩ አድማጭ. ጎበዝ ጋዜጠኛ. ሁላችንም እንደዚህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይት ብናደርግ, ብንደማመጥ ሰላም እንሆን ነበር
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 2 жыл бұрын
መዓዚ ድምጽሽ ጣፋጭ ሌላ ጣፋጭ ድምጸ ስለጋበዝሽን እናመስግናለን
@edentesfaye6195
@edentesfaye6195 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ሰው ትልቅ ደረጃ ላይ ሲደርስ transcendent የሆነ ደስታን የመጣል!ለዚህ ነው የሮፍናን ስራ እና success ሁሉንም ሊየስደስት የቻለው!!ትልቁ ትምህርት ከሮፍናን what ever position ,profession we are in,we should have the right mind set and do the right thing ,think when even no one is seeing.Eventually your seed will bear a fruit!The fruit which bring joy to all !!Thank you R for being you !Big respect and wish you all the success!❤️💛🙏
@ምህረት4684
@ምህረት4684 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሙዚቃ ሰው ስራዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው በጣም ጎበዝ ነህ
@merondebele4217
@merondebele4217 2 жыл бұрын
ትልቅ ክብር ለሁለታችሁም!
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 2 жыл бұрын
Wow he is philosopher and sharp minded person.
@adugenet1114
@adugenet1114 2 жыл бұрын
my best journalist 💚💛❤ my best musician💚💛❤ +Plus Sheger FM 💚💛❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እይታ-ጰ5ጘ
@እይታ-ጰ5ጘ 2 жыл бұрын
መአዜ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ሚያቀብርሽ ሚያደንግሽ ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ እንወድሻለን።ነገር ግን ጠንቀር ያለ ጥያቄ ሰው ውስጥ ያለውን ጥያቄ ትጠይቂዋለሽ ብለን አስበን ነበር ግንንን አልፈሽዋል.........
@eyerusalemtesfaye9623
@eyerusalemtesfaye9623 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን 🙏
@mahederbrook9156
@mahederbrook9156 2 жыл бұрын
ባለ መዓዛዋ ጋዜጠኛ ከ ዘመኔ 𝚐𝚘𝚕𝚍𝚎𝚗 ሁለገብ አርቲስት ሮፍናን ጋር የነበረው ጨዋታዊና ቁምነገራዊ ቆይታ እጅግ ድንቅ ነበር።
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Amazing 👌👏🙏🙏🙏 !! Rofnan Nuri is the best and ahead of his generation!! So proud of him. Wezero Meaza, I am always amazed by her. The best journalist Ethiopia 🇪🇹 has! #ShegerFM #Meaza #Rofnan the best!!!
@addisalem8342
@addisalem8342 2 жыл бұрын
አዋቂነት ከነ ሙሉ ክብሩ!!! እናመሠግናለን
@samueltadesse6005
@samueltadesse6005 2 жыл бұрын
Two humble soul's deluvering their best thank you Rofnan for putting Ethiopia on glibal stage and thank you Meaza for hosting the show!!!
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
መአዚዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አቺ ድንቅ ሴት!....ሮፍናን አተ የዘመኔ ጀግና እወድዳለሁ !
@abel1579
@abel1579 2 жыл бұрын
ትንሽነትን አውቃለሁ ( ከፍ ያልከው ለዚህ ነው ) rophi the man who respect every one♦️
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 2 жыл бұрын
No word to say I am really really happy to hear from him abo sheger
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 жыл бұрын
We are proud of you ...continue being humble ❤💎💎
@ethiopiannewmusic1937
@ethiopiannewmusic1937 2 жыл бұрын
መአዚ የኢትዮጵያ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 жыл бұрын
ሮፍናን የኪነጥበብ ሰው ብቻ ሳይሆን ፣ዓንደበተ ርቱሕ ጥሩ ተናጋሪ ነው ፣በርታልን
@tekelabayalew8171
@tekelabayalew8171 2 жыл бұрын
ማአዛ ብሩ❤️❤️❤️💗
@oshitheblackone6372
@oshitheblackone6372 2 жыл бұрын
Jegnaw ye hagrea lij 💚💛❤💪🏽🇪🇹
@zematub
@zematub 2 жыл бұрын
በቃ ሌላ ዝርዝር ቀላት ውስጥ አልገባም ሮፍ ትልቅ እፎይታ ነው የተሰማኝ። እምለው ይገባሃል እናመሰግናለን ደሞም እናምንሃለን👌😍
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
I just listened his music by accedent. I am not music follower and was not kind of my generation music but I loved his music . In my understanding his music breath taking. Thank you Rofnan.
@kebedemousema7560
@kebedemousema7560 2 жыл бұрын
The favorite journalist Meaza Birru and young Rofnan, both you are very important gifts for Ethiopian people. God bless you with your country . N Y
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
ፎፍናን እድል ካንተጋር ትሁን!መዓዚ እናመሰግናለን🙏
@leilasalah5073
@leilasalah5073 2 жыл бұрын
መቼም ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ናት መአዚ ጠይቃ በደንብ አድማጭ ሁሉም ጋዜጠኛ ጠያቂ ነን የሚሉ ከስዋ ቢማሩ እንዴት ጥሩ ነበር በትለይ እንደ ሰይፉ ፋንታሁን አይነቱ ራሱ ጠይቆ ራሱ ተናግሮ የሚጨርስ መአዚ በጣም አከብርሻለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሮፍናንም ሳላደንቅህ አላልፍም ጥሩ መላሽ ደስ ትላላችሁ
@semira1285
@semira1285 2 жыл бұрын
Rophi keep shinning bro ❤❤❤❤❤❤
@ruthbayabel2039
@ruthbayabel2039 2 жыл бұрын
የኔ ትውልድ !ur legend
@sali8135
@sali8135 2 жыл бұрын
የእኛ ትውልድ ጀግና በርታልን እኔም አበጋዝ የሰራልኝን አልበም አበረክታለሁ ለትውልዳችን
@saronneway3540
@saronneway3540 2 жыл бұрын
proud to be your generation! Good luck for ur future.
@ritagebremeskel8979
@ritagebremeskel8979 2 жыл бұрын
ውይ ጨዋነትህ 🤗🥰
@birukfantaye
@birukfantaye 2 жыл бұрын
መአዛ ሁሌም ስራሽ፣ ድምጽሽ ፤ እንግዶችሽ እንደ ስምሽ ጥዑም መአዛ አለው በቸቺ በርቺ
@abnews9970
@abnews9970 2 жыл бұрын
Meazi I really follow and hearing you from my heart. You are special .long life for you!!😍😍😍😍
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
መአዝ ምረጥ ሴት የአንችን ድምፂ ስሰመ በጠም ደስ ይለኛል ትልቅ እድሜ ከጤነ ገ ተመኘሁሽ !!!!!!!!!!!!
@Selambehere
@Selambehere 2 жыл бұрын
Dear brother you have no idea how much you inspire me! How much your presence in this world heals my wounded ethiopian soul. 🙏🏾💚💛💔 I'm so sorry for your loss. But as you know your mother's body might not be here but her spirit is going to always be with you, guide you, so is your father's and your brother's. 🤗🤗🤗❤️
@laschomba
@laschomba 2 жыл бұрын
ተባረክ!!!
@teddy318
@teddy318 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
እንዴት እይነት እንደበት ነው 😭❤️
@medtaff7545
@medtaff7545 2 жыл бұрын
maturity along with inspiration, no doubt he’ll make BIG impact around the world. Best of luck
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 2 жыл бұрын
መአዚ አድማጮችሽን ስለምታከብሪን እናመሰግናለን ሮፊ የኔ ትውልድ አመሰግንሀለሁ
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
በእውነት እንቁዋችን ነክ ሮፊ በርታ አምላክ ጥበቡን ያብዛልክ ❤️
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 2 жыл бұрын
ስኬታማ ጋዜጠኛ እና ስኬታማ ሙዚቀኛ መምህሮቼ አመሠግናለሁ !!!
@bethelhemsolomon4230
@bethelhemsolomon4230 2 жыл бұрын
መምህሮቼ ?
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
@@bethelhemsolomon4230 ላንቺ መምህር ማለት ነጭ ጋዋንያደረገ ፣ አለንጋ ፣ ቾክ እና ዳስተር የያዘ ብቻ ነው ኣ👀🤣🤣
@nanatube9980
@nanatube9980 2 жыл бұрын
Betkekl wedmi
@naninati3235
@naninati3235 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስላንተ ለማዉራት ብቃት የለኝም
@sabamisghina7076
@sabamisghina7076 2 жыл бұрын
Your humility is admirable 👍🏽🙏🏾
@YouMe-gb9tz
@YouMe-gb9tz 2 жыл бұрын
ማአዚ በጣም እውድሻለሁ አደንቅሻለሁ ሮፍናን የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lilyzewdie46
@lilyzewdie46 2 жыл бұрын
Ow he got so much to contribute 🔥❤️ Such a proud human being ❤️ Good luck !
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 2 жыл бұрын
Men you are Amazing! Nothing but respect!!!
@dawitbelew4890
@dawitbelew4890 2 жыл бұрын
ስድስት" ከዚም በላይ የምንሰማው አለ ነው ምትለን ጀግናው?? አጃሂብ ነው። በርታ... እግዚአር ካንተ ጋር ይሁን።
@workaferahukebede1523
@workaferahukebede1523 2 жыл бұрын
ወንድሜ እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ።
@akitman1785
@akitman1785 2 жыл бұрын
የህዝብህን ቁስል በመረዳትህ ደስ ብሎኛል።ግን የኛ ህዝብ እኮ ጥበብ አድናቂ ነው ።ችግሩ ግን በጣም ደሀ ህዝብ ነው ሳይበላ የሚያድር ህዝብ ሲዲና መፀሐፍ ገዝቶ ለመጠቀም ይቸገራል። ፍላጎትና ልምድ የሌለው ስላልሆነ አይደለም።አርቲስቶቻችን ይችን ነገር ...
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
በብዙ ሙዚቀኞች በሀገራችን ሙዚቃ ተዉባለች መማሪያ ሆናለች ህዝብን አንቅታለች በጥላሁን ገሰሰ ተዚማለች በቴዲ አፍሮ ፍቅር ሆና አሸንፍ ከፍ ብላለች ። የኔ ትዉልድ ሮፍናን ደግሞ ሙዚቃን ወንዝ ባህር ዉቅያኖስን አሻገረ እላለዉ 💚💛❤️
@hannagetachew9403
@hannagetachew9403 2 жыл бұрын
Rofnan you are very unique in every way! God bless you more 🙏 ❤️
@wanawtadesse2994
@wanawtadesse2994 2 жыл бұрын
wowwww, rophnan brilliant .keep it up
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ሥራው
@girmaleo8367
@girmaleo8367 2 жыл бұрын
Rophi ❤️✌🏽👌🏾
@zadigshiferaw4823
@zadigshiferaw4823 2 жыл бұрын
wow amazing spice and amazing work Roph am proud of this generation you are hero all the time my brother one love. keep ur going.
@melesgebreigziabhear5631
@melesgebreigziabhear5631 2 жыл бұрын
rofnan you are incredible, man of humanity, you are full of skills and intellectual Thank you for your service.
@wesenyelehtesfaye3472
@wesenyelehtesfaye3472 2 жыл бұрын
Keep Shining Ma Men.....Meazi Enodeshalen❤
@sinalemma2459
@sinalemma2459 2 жыл бұрын
ሮፍናን የወላጆችህን ነፍሳቸውን ይማርልህ
@nigistmeasho212
@nigistmeasho212 2 жыл бұрын
You are so good. Keep it up.
@abelgirma8769
@abelgirma8769 2 жыл бұрын
መአዛ ብሩ!
@gelilagamlak1562
@gelilagamlak1562 2 жыл бұрын
Big respect for both of you.🙏 Rophi you are lucky enough to have your mom recording...i wish i could have mine too though its too late. 😥
@zemzemseid958
@zemzemseid958 2 жыл бұрын
Woooow !
@mershayeneshdagne3724
@mershayeneshdagne3724 2 жыл бұрын
ጨዋ አንደበት ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@gebeyehubamlaku3999
@gebeyehubamlaku3999 2 жыл бұрын
Big respect the two legend
@jomama151
@jomama151 2 жыл бұрын
Intersting & weet interview Thank you both of you!!
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 3 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Rophnan USA Episode | ROPHNAN | ወቸው GOOD
2:47:10
ወቸው GOOD
Рет қаралды 392 М.
ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST
16:00
Rophnan
Рет қаралды 4,1 МЛН
አዝናኝ ቆይታ ከሮፍናን ጋር |#time
22:47
Kana Television
Рет қаралды 225 М.