Yehunie Belay | የሽመቤት ዱባለ Yeshimebet Dubale |"እንጫወት" Enechawot |1984 EC

  Рет қаралды 116,184

Yehunie Belay

Yehunie Belay

2 жыл бұрын

Yehunie Belay | የሽመቤት ዱባለ Yeshimebet Dubale |"እንጫወት" Enechawot |1984 EC #እንጫወትይሁኔበላይ #እንጫወትየሽመቤትዱባለ | ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay

Пікірлер: 43
@Werder706
@Werder706 3 күн бұрын
ወይይይኔኔኔ ያያያያ ዘመን አየየየየየ የተባረከ ትውልድ
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 жыл бұрын
የፍቅር እና ሰላም አባት....ወንድማችን ይሁኔ በላይ እና የሽመቤት ዱባለ ሁሌም ከልቤ እወዳችኋለሁ.....❤🙏❤🙏❤🙏
@zerihunasrat6433
@zerihunasrat6433 2 жыл бұрын
አየ ዘመን ድቅ ዘመን ነበር አቤት ድምፅ ዋዉ አልበሣት ያ ዘመን በተመለሠ ብየ ተመኛሁ እድህ ቴኮኖለጂ ተሥፍፍቶ ለበት ፍቅር ጠፍቶ ሀመባላት በዛ ዘመን ምንም ሣይኖር ፍቅር ነበር ህዝቡ 2 EYA DRO BEMALSE
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 2 жыл бұрын
አየ ዘመን ድቅ ዘመን ነበር አቤት ድምፅ ዋዉ አልበሣት ያ ዘመን በተመለሠ ብየ ተመኛሁ እድህ ቴኮኖለጂ ተሥፍፍቶ ለበት ፍቅር ጠፍቶ ሀመባላት በዛ ዘመን ምንም ሣይኖር ፍቅር ነበር ህዝቡ
@user-xf1hs7se1g
@user-xf1hs7se1g 2 жыл бұрын
ይሁኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄን ሙዚቃ ሙሉውን አልባም ልቀቅልን የልጅነት ትዝታየ ነው ፈልጌ አጣሁት ዘመን የማይሽረው ድንቅ ስራ ነው
@user-un8qs9lf7x
@user-un8qs9lf7x 2 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ የኒ እንቆወች ሁሉ በናንተ ዘመን ዛሬማ ቆርቆሮ ብቻ ሠው ማደንቆር ብቻ ፍቅር ቅኔ በናንተ ጊዜ ቀረ በሥ።
@derejegashaw3398
@derejegashaw3398 2 жыл бұрын
ዘመን የማሽረው ድንቅ ሥራ
@wisechange5910
@wisechange5910 2 жыл бұрын
ሁለቱ እንቁወች❤
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
ምርጥ ናችሁ
@mesfintilahun9109
@mesfintilahun9109 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን ኖሬ ያሁኑን ባላየው ደስ ይለኝ ነበር ።
@yaleyetakala
@yaleyetakala 4 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ.ትዝታወች.❤❤❤❤❤
@tenaethiopia4742
@tenaethiopia4742 2 жыл бұрын
Wow Denk sera Tewedajochu ❤️❤️❤️❤️❤️yebahele Negus 👑❤️❤️❤️Yehune Belaye 👑
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 жыл бұрын
WOW አይ ትዝታ አይ ድምፅ ውቦች❤️
@zeruwork5450
@zeruwork5450 2 жыл бұрын
Memory never dies I like it Well done .
@zeast2055
@zeast2055 2 жыл бұрын
ያ የፍቅር ዘመን
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 6 күн бұрын
ልጅነቴ❤😂
@ethiopiahagraኢትዮጵያሀገሬ
@ethiopiahagraኢትዮጵያሀገሬ 3 күн бұрын
አረ ይሄን ሙዚቃ ሙሉ አልባሙን ልቀቅልን ፈልጌ አጣሁት
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 2 жыл бұрын
Good memory, thank you so much!
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 жыл бұрын
Wow የኔ ቆንጆዎች የምርጦች ምርጥ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 жыл бұрын
ወያኔትቆንጆዎችየምርጦችምርጥፍፍፍፍ
@getnettiruneh8973
@getnettiruneh8973 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ
@HananHanan-pm7lx
@HananHanan-pm7lx 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
I miss you guys
@yabkal
@yabkal Жыл бұрын
የዘመን አይተኬ ሙዚቃ።
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 жыл бұрын
wow Amazing really ❤
@felekewolleli5693
@felekewolleli5693 2 жыл бұрын
Long live Yihune
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 жыл бұрын
1984 ❤
@ethiopiarealon-lineshoppin4187
@ethiopiarealon-lineshoppin4187 2 жыл бұрын
Remarkable
@tefera1758
@tefera1758 2 жыл бұрын
ብደጋግመው ብደጋግመው ብደጋግመው በፍጡም የማይሰልች!!!!!!!!!!!!!!!!!
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 жыл бұрын
እስኪ ከቻላችሁ ከእርጎዬ ቤተሰቦች ጋር አንድ ሙዚቃ ስሩልን።
@sisaytadesse2386
@sisaytadesse2386 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@user-co3oy4ot7g
@user-co3oy4ot7g 2 жыл бұрын
የወንዜ ልጆች ውይይት ትዝታው
@user-nz8ts8zy6t
@user-nz8ts8zy6t Жыл бұрын
0:13
@netsanetethiopia59
@netsanetethiopia59 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@melakubitew2695
@melakubitew2695 Жыл бұрын
I like you so much
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 2 жыл бұрын
ወደ ልጅነት ትውስታየ ወሰድከኝ አይ ልጅነት
@endalehailu1550
@endalehailu1550 2 жыл бұрын
Yeha Dege zenen Amelak Yemeleselen Sew Besewenetu Yemikeberebt Zemen Zara Sew Awera Hono Seyebelale Betera Seye Amelak Dege Zemen Yametalen
@tutuzemene2754
@tutuzemene2754 2 жыл бұрын
Memories where can I find the whole music ? ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
Gogol
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 2 жыл бұрын
ትዝታዬን ነው የቀሰቀሳችሁት! ዘመን ተሻጋሪዎቹ!!
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 2 жыл бұрын
balisasati 1980 wuchu
@zeko-power
@zeko-power Жыл бұрын
ግጥሙ ያላችሁ እስኪ
@solomongetahun1145
@solomongetahun1145 2 жыл бұрын
የሽመቤት እረ ጠፋሽ
"ENEGEBA AGERACHEN" - Yehunie Belay & Asefu Debalke.mov
6:38
Yehunie Belay
Рет қаралды 339 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Yehunie Belay -ውዴን ይዘሽው ነይ! "Wuden Yezeshew Ney"
6:32
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,6 МЛН
Lingerish
6:07
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 62 М.
Yalem
6:09
Yehunie Belay - Topic
Рет қаралды 37 М.
ኬኔዲ መንገሻ Kennedy Mengesha - ቁልቁል: ገደሉ
6:54
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 7 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 28 МЛН
Маленький Воришка 😂
0:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,4 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58