✅ እስከ ዛሬ ተሸዉደናል🤔 ሞክራችሁት ታዉቃላችሁ 🛑 ምርጥ የፆም አይብ | የጎመን ክትፎ | የፆም ቅቤ ልዩ ጣእም ያለዉ | Ethiopian Food | Vegan

  Рет қаралды 153,699

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
የፃም ቅቤ አነጣጠር ለማየት ሊንክ kzbin.info/www/bejne/b6vbepVrbqeEpqc ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ በማድረግ ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@እረብቃወለየዋ
@እረብቃወለየዋ 3 жыл бұрын
ወደ ቤትሽ ገና ዛሬ መምጣቴ ነው ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አኩሪ ሽብራ ምን አይነት ነው አኩሪ ስትይ አድስ ነው የሆነብኝ በኢትየጲያ ስሙ ምድነው አኩሪ ነው የሚባለው???
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
@@እረብቃወለየዋ እሺ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏😍 አኩሪ አተር ነው የሚባለው !!
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
@@yemiten hi sis I made the same way but I used vinegar I think lemon 🍋 is better thank you for sharing 😍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
@@terytill3652 me too i think lemon is better thank you so much dear 😍😍😍
@mekdeswassihun8280
@mekdeswassihun8280 3 жыл бұрын
@@እረብቃወለየዋ Akuri Ater nawe shembera aydelem.
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 2 жыл бұрын
እሕቴ ስራሽ በጣም ጥሩ ነው ይሕንን በጾም ውስጥ ከበላን ምኑን ፆምን እኔ ይሕንን ምግብ በፍሰግ ግዜ ቢበላ ጤና ነው እላለሑ በፆም እንደዚሕ ባንበላ ጥሩ ነው ፆም አንዱ መንገድ እራስን ከምግብ መቆጠብ ስለሆነ በተረፈ በርቺ ስራሽ እጅግ ጥሩ ነው
@hilenaChekol
@hilenaChekol 8 ай бұрын
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 8 ай бұрын
ችግሩ ያለው የኖርንበት አስተሳሰብ ነው። ጾም ማለት ቂቤ: ስጋ: እንቁላል አለመብላት ብቻ ይመስለናል። የፆም ምግብ ከማለት ይልቅ የአትክልት ብቻ/ የወተት ተዎፆ የሌለው ማለት ይቻላል። ፆም ማለት ተክቶ መብላት አደለም።
@ANCH-e7n
@ANCH-e7n 8 ай бұрын
አህቴ በጣም ጎበዝ በርች ሀሪፍ ሙያ ነዉ ያሳየሽን አመሠግናለሁ።
@MatherAbiye
@MatherAbiye 7 ай бұрын
እጅሽ። ይባረክ። አያያዝሽ ምርጥነው ።። እኔጋም ግቢ
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 7 ай бұрын
ታይሮይድ እና ሆርሞናል ኢምባላንስ ላለው ሰው ፣በሳምንት አንድ ግዜ ነው መብላት ያለባቸው፣ጥሩ ስላልሆነ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ያሚየ በጣም የሚገርም የፆም አይብ ነው የሰራሽው የጎመኑም ክትፋ ልዩ ነው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ 👍💖💖💖🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💖🙏👌👏👍
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ያምዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አይብ ጎመኑም ልዩ ነው የፃም አማራጭ ነው እጅ ይባርክ @ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ እውነትሽን ነው ቆንጆ ነው ለፆም ጊዜ አማራጭ አይቤ ነው የሚመስለው እራሱ አቀራረብም ያምራል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤️❤️ሼ....
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው አይብ ለጾም ምርጥ አማራጭ ነው ጎመኑም ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እጅሽ ብርክ ይበል
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 8 ай бұрын
በጣም ይገማል ስራዋን ሳይሆን ጏንት ማድረጏ ብቻ የሚታየው? እራሷ ለምትበላው ምግብ ምን አጨነቃት:: ባለሙያ ነሽ በርቺ
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው በሂዊ ሸር ነው የመጣሁት እህት በርች 👌👌👍🇪🇹
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፈጠራ ነው እጅሽ ይባረክጼ የሚዬ ሼር 😋👌
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
Wow ምርጥ አሰራርና አሚራጭ ነዉ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ላይክ 🤗
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍👍🙂
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፆም አይብ እና ክትፎ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@emebetshibeshi2398
@emebetshibeshi2398 3 жыл бұрын
I appreciate your trial I love it
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 жыл бұрын
Very Good products.
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ነው አሪፍ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ደሞ ገራሚ ነው ፈጠራሽ የሚገርም ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 👌👍😍ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ያሚዬ በጣም ቆንጆ ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው👏👌❤🙏
@almaztesfaye6053
@almaztesfaye6053 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነውጎበዝ በርቺ
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ እጅሽ ስራ ያሳምራል
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል የም 😍👌 ሼር
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Wow it's looks yummy and healthy 😋 thank you for sharing. Like 👍
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አይብ ነው የሆነው የሚየ እጅሽ ይባረክ 👌🥰🙏ሼር
@Mw-ks1ou
@Mw-ks1ou 2 жыл бұрын
በጣም ቆነጆ ነው አጅሽ ይባረክ
@chefdawit
@chefdawit 3 жыл бұрын
Looks delicious thank you for sharing 🙏
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ነዉ የኔ ውድ👍🙏
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም የሚገርም አሰራር ነው ። እጅሽ ይባረክ በርቺ
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@liyaaklilu6941
@liyaaklilu6941 3 жыл бұрын
WOW What an amazing recipe Mitnye!!! Ejochesh Yebareku my dear tnx for sharing!!!!
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
የምዬ በጣም የሚያምር አርገሽ ነው የሰራሽው አይቡም ጎመኑም ቆንጆ ነው👍🥰like share♥️😍
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍👍🙂
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ምርጥ የአይብ አማራጭ ነው ጎመኑም ቆንጆ ነው የሰራሽው እንደሚጥም ካሰራርሽ ያስታውቃል እጅሽ ይባርክ ያም👌👍❤️🥰ሼር
@Amen2216
@Amen2216 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ እኮ ነሽ!....ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ!!አመሠግናለሁ!
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Never tried this before
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም የሚያምር ጤናማ አሰራር።እጆችሸ ይባረኩ
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That is amazing and delicious thank you for sharing my friend 👏🏽👏🏽👏🏽👌💕
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 8 ай бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን🙏
@wubalemzeleke7370
@wubalemzeleke7370 2 жыл бұрын
wow betam new yegeremegne kezi ayebe kewota beka kibem mewutatu ayekerema.
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሁሉም ነገር የሚያምር አንደኛ ነው🙏👍❤
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 Жыл бұрын
Wow betam gozbe nehse EGZABHER yebarkshe ❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሚየ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️👌💕
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
የሚዬ አደኛ ነው ዋዉ 👍😋💚💛❤️thank you for sharing
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ።በርቺ።
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Жыл бұрын
የሚገርም ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዪ አሰራር ነው ተባርኪ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ለየት ያለ ምርጥ ነው አሳምረሽ ሰርተሽዋል ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ጨርቅ እንፍልጋለን ሳይሆን የሚባለው ጨርቅ ያስፍልገናል
@kidesteromo6772
@kidesteromo6772 3 жыл бұрын
Wow it’s so beautiful, good job with your hard work!! Keep up going!
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
የሚዬ ባለሞያ የምልሽ እንዲሁ አይደለም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ👍👍🥰❤️🥰ሼር
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን !!!ፍርዬ ዉዴ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ 💯😍
@selambaye5088
@selambaye5088 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ ❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ምረጥ አሰራር ጎበዝ በርቺልን
@sabfeti366
@sabfeti366 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እናመሰግናለን በርቺልን
@aidah832
@aidah832 3 жыл бұрын
Ehetachen betam melkam astemari Nash. Egzer yebarekesh you’re genuine in my opinion as you show and tell us without hiding anything. Teketatayesh nagn
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Amen🙏 Aydayee yene konjo betam amesegnalehu egziabihare yistiligne 🙏😍
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
This is super amazing and fantastic wow 👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
የሚዬ ለጤና ተስማሚ ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽን የአኩሪ አተር አይብ በጣም ናው ምወደም እጅሽ ይባረክ
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️👌
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬዬዬዬ👏👏👏👏በጣም ጎበዝ ፈጠራሽን ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ተዋጥቶልሻል ላይክ ሼር👍🏽👍🏽👍🏽
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow edet edemiyasgomej leu ena tenama yehone aserar new yasayeshen ejesh yebarek ehete ❤️🙏🙏
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my sister beautiful and yummy ejesh yebarek.
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍
@nardosadisuasefa7815
@nardosadisuasefa7815 2 жыл бұрын
Wow good
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@AmetubeCool
@AmetubeCool 3 жыл бұрын
Wow baxam ehteeekooooooo
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👍❤️
@aberashyohans8724
@aberashyohans8724 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@MedhanitYiheyis
@MedhanitYiheyis 8 ай бұрын
So creative Gobez
@nebiyatnathan390
@nebiyatnathan390 3 жыл бұрын
አይቡ ግን አይጣፍጥም።ሞክሬዋለሁ... ጎመኑ ❤
@mesayworku2943
@mesayworku2943 2 жыл бұрын
awo betame tekekele neshe eneme mokerew ayetafeteme des yemayele kana alew
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Wow YEMeye you are so creative👌 It looks so good 😊 Thank you for sharing!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬ እሚገርም ሙያ ነው በጣም ያምራል ጤናማ ዛሬውኑ ወደ ስራው ነው እምገባው አኩሪ አተር አለኝ እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር👌💯‼️🥰
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን !!!ምሳዬ ዉዴ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ 💯😍
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ኤሚየ ባለሞያ በጥም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር❤️🥰
@marthaassefa9427
@marthaassefa9427 8 ай бұрын
Tebareke
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
የማዬ በጣም ባለሞያ ነሽ በደንብ አይብ ነው የማመስለው በርቺ እህቴ 😘
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 2 жыл бұрын
ጥሩ አሰራር ነው እናመሰግናለን በነገራችን ለይ የቶፉ አሰራር እንደሱ ነው
@nuraaman2793
@nuraaman2793 8 ай бұрын
Slam amuye batam Kongo naw yadrgschaw barschi gobaz balamuya nasch❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 жыл бұрын
Wow
@tsigemamo7333
@tsigemamo7333 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching yemye ❤️
@TigTig-w3f
@TigTig-w3f 8 ай бұрын
Gobez nesh feterash denk new ebakesh ehete tsome megeb meltwater sayehone metakebe newena sifeta yehunelen❤
@fitunreditgiorgis4184
@fitunreditgiorgis4184 8 ай бұрын
ጎበዝ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጻም ያምራል
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 2 жыл бұрын
Betam balemoya geta egishin yebarck melakam ken.
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ሰላም ዋወወ በርች ማር🎉
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅ ይባርክ
@HelenHelu-r4o
@HelenHelu-r4o 8 ай бұрын
Fitare yebarkeshe amazon yet akababi nw
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
የፆም ዘይት አነጣጠጠር ላገኘው አልቻልኩም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching የሚዬዬ🥰
@eritrea576
@eritrea576 10 ай бұрын
Good job. God bless you
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ያምራል👍👍👍🙏
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ያምራል በርቺ ውዴ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ሌላ ነው የሚዬ👌👌
@selambahru8922
@selambahru8922 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አድናቂሸ ነኘ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@elsabetyihdego5937
@elsabetyihdego5937 3 жыл бұрын
WOW !! Amazing Food
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@eteneshzeleke385
@eteneshzeleke385 Жыл бұрын
ሰሌም የኔ አህት እባክሽን የቅቤውን አነጣጠር እንደገና አሳይኝ አመሰግናለሁ
@creolenatchitoches7832
@creolenatchitoches7832 2 жыл бұрын
This is brilliant!
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የሚዬ👏👍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሐኒዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏😍
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
@ElsaNegusse-ft8vo
@ElsaNegusse-ft8vo 8 ай бұрын
Imokralehu ijishn ybark
@ΚατεριναΠαπατζημα
@ΚατεριναΠαπατζημα 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው
@abiskitchen8177
@abiskitchen8177 3 жыл бұрын
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።😁😁👍
የጾም ቅቤ አነጣጠር how to make ( clarify) Ethiopian vegan butter
17:42
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 223 М.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 198 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
ከዚህ በኃላ የፆም ማኪያቶ ውጪ መጠጣት ቀረ‼️
8:03
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 32 М.
ቀላል የአኩሪ ወተት አሰራር simple soyabean milk recipe
6:51
Bete Maed ቤተ ማዕድ
Рет қаралды 10 М.
🛎️ብሩክ ታመመ ያለጠበቀው ነገር ተፈጠረ😱
33:35
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 31 М.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН