በጣም ፈጣን ቀላልና ጤናማ የፆም ጎመን ክትፎ ጎመን ክትፎ አሰራር || Ethiopian Food || How to make Cabbage / Cabbage recipe

  Рет қаралды 51,752

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

2 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 55
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
የፆም ቅቤ አነጣጠር ቪዲዮ ከፈለጋቹ ሊንኩን ተጫኑ 👇👇👇
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ውድ ቆንጆ የፆም አማራጭ ጎመን ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሲያምር እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180
❤❤❤❤
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የጐመን አሰራር ነው እጅሽ ይባረከ
@MekdesAlemayehu-jk3ym
@MekdesAlemayehu-jk3ym Жыл бұрын
አድናቂሽነኝ በርቺ እእቴ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ምርጥ የጎመን ክትፎ ነው እንጅራው እራሱ ስያምር
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed
ማሻአላ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 2 жыл бұрын
ዋዉ ሳሪዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ በርች👍👏❤️like like 👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Betam konjo new enamsegn alen yene.konjo
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው ሳርዬ እናመሰግናለን ውዴ ላይክ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ የጎመን ክትፎ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክ🙏 ላይክ👍በርቺ!
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Sariye yene balemuya ejish yibarek leyet yale gomen kitfo new akerarebishim yamral like share
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ላይክ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል በርቺ👍👍👍🙏
@genisfamily1272
@genisfamily1272 2 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሳሪዬ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት እንደሚአምር ከፍስኩ በምንም አለይም እጅ ይባረክ
@tigist19
@tigist19 2 жыл бұрын
ሳኡዲ የጉራጊ ጎመን የለም ቤኖር ዛሬ እሰራው ነበር 😢😘እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😍👏
@yeabtazreact
@yeabtazreact 2 жыл бұрын
ሳራ በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን👌🙏
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
Sariyeee, በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ሲያዩት እራሱ በጣም ያምራል። እጅሽ ይባረክ። ❤️👍👍👍
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 19 М.
ቀላል የጎመን ክትፎ አሰራር @ethiolal2148
8:02
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian Food "How to Make Tikil Gomen/Cabbage" የጥቅል ጎመን አሰራር
16:16