YeMiyakomen | የሚያቆመን | Etana Chemeda | ኢታና ጨመዳ -

  Рет қаралды 30,787

Etana Disasa

Etana Disasa

Күн бұрын

Original Song by ‪@EtanaDisasa‬
Music Arrengement: ‪@DawitGetachewAbreham‬
Drum: Kaleb Birhanu
Bass Guitar: ‪@yohanessisay‬
Lead Guitar: ‪@KalabTekil‬
Sax: Natnael GebreTsadik
Mixing and Mastering: Netsuh Yilma
Cornerstone Recording Studios
Director: Abinet Mekonen
Camera: Abinet Mekonen, Eyob Ashenafi, Mehari Haile
Assistant Camera: Bereket Alembante
Video Editing: Abinet Mekonen
Cornerstone Recording Studios
የመዝሙር ግጥም
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት
የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት
ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር
በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር
በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት
የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት
ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር
በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር
የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
በምህረቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
ለደካማው ብርታት ሚሆነው
ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው
የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው
ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ
በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው
የሚያፅናው እግዚአብሔር ነው
ለደካማው ብርታት ሚሆነው
ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው
የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው አዎ
ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ
በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው
የሚያፀናው የሚያቆመው እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
በፀጋው ብዛት የሚያቆመን
በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው
በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን
በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው

Пікірлер: 121
@EtanaDisasa
@EtanaDisasa 2 ай бұрын
የመዝሙር ግጥም የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው በፀጋው ብዛት የሚያቆመን በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር በምናልፍበት ፈተና የተደገፍነው አለት የእምነታችን ውሃልክ የፀናንበት መሰረት ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል በፍቅር ቃል ሲናገር በፀናች ክንዱ ሲመራን በደረቅ ስንሻገር የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው በፀጋው ብዛት የሚያቆመን በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን በምህረቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን ለደካማው ብርታት ሚሆነው ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው የሚያፅናው እግዚአብሔር ነው ለደካማው ብርታት ሚሆነው ጥበብ ላጣው ጥበብ የሚሰጠው የሚደግፈው እግዚአብሔር ነው አዎ ጥበብ ያጣውን ጥበበኛ በልቡም አስተዋይ የሚያደርገው የሚያፀናው የሚያቆመው እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው በፀጋው ብዛት የሚያቆመን በቸርነቱ የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚእብሔር ነው በፍቅሩ ብዛት የሚያቆመን በምህረቱ ብዛት የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው የሚያቆመን የሚያቆመን የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው
@LovetoloveLove
@LovetoloveLove 2 ай бұрын
Amen hallelujah
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 ай бұрын
Etuye እንደው ምን ብዬ ልባርክህ የተባረክ እኮ ነህ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ "ሚያቆመን እግዚኣብሔር ነው..... እልልልልል..... 💎💎💎🎸🪗🎤🎷🎺🥁🎻🪈🪘🪕🎹🎤🎷💎💎💎❤️🥰
@EtanaDisasa
@EtanaDisasa Ай бұрын
@@surafelhailemariyamofficia6728 ሱራ ግን መቼ ነው አብረን የምንዘምረው!? እግዚአብሔር ይርዳን ፀጋውን ያብዛልን!!! እኔና ቤቶቼ በጣም ነው የምንወድህ!!! ኑርልን!!!
@AbenezerDejene
@AbenezerDejene Ай бұрын
Amen! “እንዳትወድቁ ሊጠብቃችሁና ያለ ነቀፋና በደስታ በክብሩ ፊት ሊያቀርባችሁ ለሚችለው፣ እርሱ ብቻ አዳኛችን ለሆነው አምላክ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለምም ድረስ ክብር፣ ግርማ፣ ኀይልና ሥልጣን ይሁን፤ አሜን።” ‭‭ይሁዳ‬ ‭1‬:‭24‬-‭25‬ ‭
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 2 ай бұрын
በእውነቱ እኛ ሁላችን የእርሱ ጥገኞች ነን ያለ እርሱ ምንም ማድረግ የማንችል እርሱ ግን በየማለዳው አዲስ ምህርት እና ጸጋ እያበዛልን ቀጥ ብለን የቆምነው በእርሱ ነው የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@asayegirma8902
@asayegirma8902 2 ай бұрын
bichayen menor michil meslogn neber minorew , ahun gin bemidrebeda wust temarkugn
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Ай бұрын
ፓስተር አሊ ጋ ነው የያሁህ እና በጣም ነው የበረከኝ እና መዝሙርችን እየፈለኩ እየስማው ይህው አሁንም እየተበረኩኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዘልህ ተበረክልን።። የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው። በፀጋው ብዛት የምያቆመን።ጥበብ የጣውን ጥበበኛ በልብም አስተዋይ የምያረገው እግዚአብሔር ነው 🔥🔥🙌🥰🙏
@misekermissael1123
@misekermissael1123 Ай бұрын
Etu we're waiting for "ትበልጣለህ"🤗
@joelJehu
@joelJehu 2 ай бұрын
Etuye አቤት በአንተ ላይ ያለው የጸጋው ሙላት ግን!?😭 ምንም ላልል ላላብራራ አሁናዊ ሁኔታዬን እንደ አራት ነጥብ የሚዘጋልኝ መዝሙር አገኘው "ሚያቆመኝ እግዚአብሔር ነው" !!🙏
@kidusfrew
@kidusfrew 2 ай бұрын
Singing...ያቆመኝ ያቆመኝ ያቆመኝ እግዚአብሔር ነዉ What a timely message 🙌🏾
@MuluMikir
@MuluMikir Ай бұрын
Can't stop listening this song ❤❤❤
@markosmolla3261
@markosmolla3261 2 ай бұрын
ኢቱ ተባረክልን የሚያቆመን የሚደግፈን እግዚአብሔር ነዉ አርብ አርብ ደግሞ ትናፍቀናለህ በቲክ ቶክ ተባረክ
@Sami-zx3ej
@Sami-zx3ej Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ያለው መዝሙር እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤❤❤
@KOOKS276
@KOOKS276 2 ай бұрын
ኢቱዬ አንተ እኮ በቃ ዘማሪ ነህ‼️ አዎ የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው አሜን‼️
@OfficialMesayBirhanu
@OfficialMesayBirhanu 2 ай бұрын
Another beautiful song of worship for our Lord & a wonderful reminder of God’s Love!!🤗😍😊 We truly have a father who Loves us through it ALL. Etuyeeee😍😍 May God continue to bless, keep and use you as a worthy vessel God. Much love❤🤗
@jerrytadesse9249
@jerrytadesse9249 2 ай бұрын
Such a beautiful song ❤
@goheberhanu4587
@goheberhanu4587 2 ай бұрын
የሚያቆመን እግዚአብሄር ነው 🙏
@mentesinotadmassu4610
@mentesinotadmassu4610 2 ай бұрын
Good bless you more😢😢❤❤❤🎉🎉
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids 2 ай бұрын
ያቆመኝ እግዚአብሔር ነው አሜን ኢቱዬ ለምልምልኝ 🙏❤
@user-qp9ys5zq8t
@user-qp9ys5zq8t 14 күн бұрын
GOD BLESS YOU
@MuluMikir
@MuluMikir 2 ай бұрын
"For in Him we live, and move, and have our being..." Amen 🙏 🙏 🙏 What a beautiful song brother Etana ❤
@TeshuvahBedoChala
@TeshuvahBedoChala Ай бұрын
ምን ዓይነት መዝሙር ነው!!! በጣም ነው እየተባረኩበት ያለዉት.... ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማዉም አልጠገብኩም!! You're so Blessed😍😍😍
@asayegirma8902
@asayegirma8902 2 ай бұрын
amen Hallelujah
@mahederbiltibo2749
@mahederbiltibo2749 2 ай бұрын
ኢቱዬ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ሃሌሉያ የሚያቆመን ያቆመን እግዚአብሔር ነው
@KishaChristian
@KishaChristian 2 ай бұрын
Etuye በእውነት እኛ የእርሱ ጥገኞች የሚያቆመን ደግሞ ከፀጋው ብዛት የሚያፀናን የተባረከ ይሁን! ተባረክ ኢቱ ፀጋው ይብዛልህ።
@deborahhabtemichael7519
@deborahhabtemichael7519 2 ай бұрын
እውነት ነው የሚያቆመን እግዚኣብሔር ነው ኢቱዬ ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ ከአንደበትህ አይታጣ 🙏🙏🙏🙏
@atoexodus
@atoexodus 2 ай бұрын
Amen to this! God bless you Etuye
@beriyaw
@beriyaw 2 ай бұрын
Etu ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ft8ne3uz7o
@user-ft8ne3uz7o 2 ай бұрын
Amen amen etuye geta zemenihin yibarkew beka ante zim bileh zemir atakuart beka hule mezmur bitlekilin erasu des yilenal
@meronkassahun7612
@meronkassahun7612 2 ай бұрын
Geta Eyesus Simu Yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Etuye Tebarek❤❤❤❤
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 2 ай бұрын
Beautiful song!
@IAm-iz6rn
@IAm-iz6rn 2 ай бұрын
በደንብ ተባርኬአለው ተፅናንቻለው በዚህ መዝሙር የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ
@misikirtsegaye1773
@misikirtsegaye1773 2 ай бұрын
ኢቱዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ ድንቅ ዝማሬ🥰🥰🥰
@saroneyegeta8246
@saroneyegeta8246 2 ай бұрын
አሜን እሰይ የሚያቆመን እግዚአብሔር ነው❤🥰🙏
@TigistAyalew-gk2zu
@TigistAyalew-gk2zu 2 ай бұрын
ኢቱዬ አሜን የምያቆመን እግዝያብሔር ነው ተባረክ የጌታየ ጸጋው ይብዛልህ 🙏🥰
@Afronegntube
@Afronegntube 2 ай бұрын
ኢቱዬ እንዴት እንደምወድህ እንዴት እንደምባረክብህ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@borudesalegn4614
@borudesalegn4614 2 ай бұрын
አሜን የሚያቆመን እርሱ እግዚአብሔር ነው። ብሩክ ሁንልኝ ወንድሜ
@abeltesfayefayesafayesa8858
@abeltesfayefayesafayesa8858 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelabadiga9769
@samuelabadiga9769 2 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም !!
@mintesinotyohannes5724
@mintesinotyohannes5724 17 күн бұрын
@LetaKefena
@LetaKefena 2 ай бұрын
You are our blessing dear Etana😍
@edenbayisa
@edenbayisa 2 ай бұрын
I was eagerly waiting for this❤❤❤❤❤
@BekiShapa_54
@BekiShapa_54 2 ай бұрын
❤❤❤
@nahomephrem329
@nahomephrem329 2 ай бұрын
ኢቱዬዬዬዬ የክብር ሰው❤❤❤❤
@meklitsolomon6040
@meklitsolomon6040 2 ай бұрын
Ettuyee እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@meklitBirhanu-sh9tu
@meklitBirhanu-sh9tu 2 ай бұрын
🎉❤❤
@barnabasaklile
@barnabasaklile 2 ай бұрын
🖤🙏
@joelJehu
@joelJehu 2 ай бұрын
ኢቱዬ አንተ የምድራችን በረከት ወድሀለው 😭😭
@AddisalemBelachew
@AddisalemBelachew 2 ай бұрын
You have such a beautiful voice and it’s wonderful that you are offering it back to God. May He bless you, and your service!
@MekdesgetachewAbuye
@MekdesgetachewAbuye 2 ай бұрын
Kalat yelegnm be geta sim God bless you 🥰🥰🥰
@bravofootballs7732
@bravofootballs7732 2 ай бұрын
Stay blessed Wendmie! Amen! Amen! Amen! This is all I meditate lately! Sew lemekom lela tesfa alew wey? There is none to trust our life on but God (by his Grace and Mercy).
@MekdesgetachewAbuye
@MekdesgetachewAbuye 2 ай бұрын
ለመስማት እንደኔ የጓጓ ጌታን በጣም ነው የጠበኩት
@rakiHT
@rakiHT 2 ай бұрын
Etuye, it was a privilege to listen to your wisdom. Indeed, miyakomen esu bicha new.
@azebgebreyesus7115
@azebgebreyesus7115 2 ай бұрын
“የእምነታችን ውሃ ልክ የፀናንበት መሰረት"🙌🏾✨✨✨✨✨ Etuye back in a days seeing you on KZbin, Worshiping with other singer makes me always wonder why can’t he release his own songs! Finally 🤌🏾God is Good🙌🏾Keep it coming ‼️
@EfiMubarek
@EfiMubarek 2 ай бұрын
O i'm blessed by this song.praise God_Etuyee bless you more🙏
@mahiletkassahun4157
@mahiletkassahun4157 2 ай бұрын
Etuye, May God bless you even more to bless us with such beautiful songs!
@mignotbrhanu2960
@mignotbrhanu2960 2 ай бұрын
Geta Eyesus abzeto Yebarkeh You are our Blessing ❤🙏🙏
@AmehaGebeyehu
@AmehaGebeyehu 2 ай бұрын
My God you are amazing Etuye ❤ Mezmur endezih new !
@hanna6778
@hanna6778 Ай бұрын
Beautiful song/voice. Been listening to it on repeat. Btw, that's BeteAb Kassa on the Bass, the credit says Yohanes for some reason.
@EtanaDisasa
@EtanaDisasa Ай бұрын
@@hanna6778 Thank you so much for your encouraging words. Yes, the credit lists different set of people who participated in the studio music production not the music video. I’ll make sure I’ll list the people who are in the video. Blessings to you!!!
@hanna6778
@hanna6778 Ай бұрын
@@EtanaDisasaAhh gotcha. I appreciate the explanation.
@sweetasfaw6069
@sweetasfaw6069 2 ай бұрын
አጓጉተህ ገደልከን ውይ....የመዝሙር ልክ
@lidyatekele762
@lidyatekele762 Ай бұрын
We need you more Jesus ❤
@tizitapaulos4173
@tizitapaulos4173 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ኢቱ❤❤
2 ай бұрын
you are always our blessing and am blessed by your songs minisity since childhood
@mussiefisseha
@mussiefisseha 2 ай бұрын
Etuuuuye so blessed by this beautiful song❤ Love you wendime
@under15min
@under15min 2 ай бұрын
Wow Etuye, thank you for this gift! Your voice is incredible and the message is healing. Indeed It is him! Only through his grace and love! Know that you are loved and appreciated!
@mercyme4611
@mercyme4611 2 ай бұрын
A beautiful song with great message Etuye! God bless you bro 🙏
@Feteh4all
@Feteh4all 2 ай бұрын
Etu so very proud of you! just beautify, beautiful worship song!
@Abu84
@Abu84 2 ай бұрын
You’re blessed etu yemiyakomen egziabher new 🙌🤲
@yemisrachregassa4036
@yemisrachregassa4036 2 ай бұрын
Very many blessings Brother! Keep'em coming, please!
@Brookaviator
@Brookaviator 2 ай бұрын
Beloved Brother Etu 🥰🥰🙌🏾 Praise the Lord!
@user-tq1bh1sr7g
@user-tq1bh1sr7g 2 ай бұрын
በጣም ነው ምወድህ ኢቱዬ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@Deginet12
@Deginet12 2 ай бұрын
Etuye be blessed 😊🤎 Love you so much 🥰
@addisumebratu
@addisumebratu 2 ай бұрын
አሜን❤❤
@LovetoloveLove
@LovetoloveLove 2 ай бұрын
Amen hallelujah 🙌🙏🙏🙏
@edengenet5529
@edengenet5529 2 ай бұрын
What a beautiful song. Waiting for more. More blessings to you.
@YikirbelinaYiki
@YikirbelinaYiki 2 ай бұрын
Ante Biruk Sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anketsp.4670
@anketsp.4670 2 ай бұрын
Tebarek GOd bless you more and more 🙏
@godislove6010
@godislove6010 2 ай бұрын
Amen 🙏🏻🇪🇷❤️🇪🇹
@HaraTariku-13
@HaraTariku-13 2 ай бұрын
Ettuye our blessings ❤
@yomi5265
@yomi5265 2 ай бұрын
Beautiful Etu ❤❤❤ God bless you
@VintageByte
@VintageByte 2 ай бұрын
Etuye my dear!! More Grace and Peace to you!!
@simonyishak1522
@simonyishak1522 2 ай бұрын
ETISHA MORE GRACE
@Nt-lyrics.
@Nt-lyrics. 2 ай бұрын
hallelujah yemiyakomen geta nw🙌 geta brk yargh
@yenigatabera8801
@yenigatabera8801 2 ай бұрын
Etuu Egeziabeher yebrakh ❤
@becky.d
@becky.d 2 ай бұрын
Amen, amen, amen! ❤❤
@Thobi587
@Thobi587 2 ай бұрын
nice Song!!! God Bless You All!!!
@genetbekele515
@genetbekele515 2 ай бұрын
ተባረክ ኢቱ
@tigistmatheos2874
@tigistmatheos2874 2 ай бұрын
The timely message for me...bless you brother
@BilenWale
@BilenWale 2 ай бұрын
Myakomen egziabher new🙏
@mytselot
@mytselot 2 ай бұрын
Amen! God bless you!
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 ай бұрын
Aman! God bless you brother!
@lidiyatesfaye4520
@lidiyatesfaye4520 2 ай бұрын
Amen,🙌🏼🙌🏼🙌🏼 Etuyeee God bless!
@mb-dm2er
@mb-dm2er 2 ай бұрын
❤❤❤Etuye
@AmanAmanu
@AmanAmanu 2 ай бұрын
God bless you Etu.
@songslyrics-n5j
@songslyrics-n5j 2 ай бұрын
Ameeeeeeen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Tebarek Etuye🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍
@amanuelkibret9327
@amanuelkibret9327 2 ай бұрын
Much blessings brother
@DayanNani
@DayanNani 2 ай бұрын
ተባረክ !!!
@berikebede2210
@berikebede2210 2 ай бұрын
Tebarekele man endegeta
@KDforGod
@KDforGod 2 ай бұрын
May God bless you abundantly!!!!!
@MikiMAC
@MikiMAC 2 ай бұрын
Etuye 💛🤗
@AbeniShimels
@AbeniShimels 2 ай бұрын
Woooo😭 aba
@Zeinfo
@Zeinfo 2 ай бұрын
Ituye glad to see you, love the song❤️
Etana Chemeda " Lelitu Nega " Original Song by Awtaru Kebede Dink Sitota 2016/2023
11:48
አለ የሚገባው
5:53
Bereket Lemma - Topic
Рет қаралды 2,3 М.
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 2,9 МЛН
ልዩ Liyu
6:23
Illasha Fekadu
Рет қаралды 115 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 294 М.
ሳልወድህ የወደድከኝ | Etana Chemeda | Addis kidan Worship
17:50
እያየሁ ናትናኤል ወልደአብ (ልጅ ናቲ) Eyayehu Natnael Woldab (Lij Nati)
6:21
አፌን ሞላው በሳቅ ዝማሬ | SMILE
5:10
Etana Disasa
Рет қаралды 14 М.
Etana Chemeda live worship - Addis Kidan Denver
15:44
Addis Kidan Worship
Рет қаралды 26 М.
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 572 М.
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 2,9 МЛН