ጀግና በለው ዋው ነው ሞቅ ያለ ባህላዊ ሙዚቃቃቃ

  Рет қаралды 630,406

My Man Tube

My Man Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@Zehab-bb7xp
@Zehab-bb7xp 9 ай бұрын
አላሂ ይችን ሙዚቃ ሳዳምጥ እጅግ በጣም የምወደዉ አጎት አለኝ እና እሱ ታስታዉሰኛለች የኔ ዉድ አጎት ሰላም ሁንልኝ እስከማገኝህ ስደት የስራህን አቦ
@swzaswsas2483
@swzaswsas2483 5 жыл бұрын
ማነው የዚችን ሙዚቃእንደኔ የሚውድ ላይክ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ9ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ9ጠ 5 ай бұрын
ማነው ስሟ❤
@FatooshMm
@FatooshMm 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@selam2100
@selam2100 5 жыл бұрын
የኔ ወድም ሠላምህን ያብዛው ደግሞ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃ አቅርብ በጣም ነው እባ የተናነቀኝ አገሬ ናፈቀኝ ወይ መሠደደዴ በቴዝታ
@selam2100
@selam2100 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁን አገሬ ልጅ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
እረ ትዝታ አለብኝ ቀሰቀስብኝ አቤት ስወደው ሙዚቃው በርችልኝ ፍቅር ።
@salmaalsh1154
@salmaalsh1154 5 жыл бұрын
በለዉ በለዉ ጎጃም በለዉ በለዉ ጎንደር በለዉ በለዉ ሽዋ በለዉ በለዉ ወሎ ... አንድ አማራ ለሁሉም አማራ እወዳችሁአለዉ ደሞቸ ባላችሁበት ሁሉ ሠላም ❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛
@aliahnad9406
@aliahnad9406 5 жыл бұрын
Eyuhfvbssuinmsetvbvfyueadschjnfyr❤💜💛💚💗❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ 5 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ወንድሜ ምርጤ ሙዚቃ ነው ስወዳት
@ነኢማመሀመድወሎየዋያውምየ
@ነኢማመሀመድወሎየዋያውምየ 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል ወንድም ያገር ልጅ ሰላምህ ይብዛልኝ 😘😘
@alimohammed8680
@alimohammed8680 5 жыл бұрын
አሪፍነውእናመሰግናለንወድም"ባለህበትሰላምህይብዛ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Sub argegn konjo
@jnxjdjfxjdkdkdkf5626
@jnxjdjfxjdkdkdkf5626 5 жыл бұрын
ይችን ዘፋኝ እደኔ ማንነው የሚወዳት
@vifhbjgj1247
@vifhbjgj1247 5 жыл бұрын
እናት
@halimaawelweloyewa6839
@halimaawelweloyewa6839 5 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔ
@ነገሌላቀንነውነገሌላቀንነ
@ነገሌላቀንነውነገሌላቀንነ 5 жыл бұрын
አረ ወዬ የት ብን ብዬ ልጥፋ እህ በናፍቆት ትዝታ ስል ወይኔ አጎቴ በጣም ትዝ አለኝ ሲያቅራራ ሲፎክር አቤት ሲያወጣው ሲያወርደው ከጥሩ ድምፅ ጋር ኡፍ ኡፍ እኔ ከስደት ተመልሸ በቅርርቶና በፉከራ የማገባበት ቀን ናፈቀኝ ባህሌ ውስጤ ነው😃😃😃😃😃😁😁😁😁😁😍😍😍😍💞💞💞💝💝💝💝💝💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗✈✈✈👈
@hayatyedesewa1181
@hayatyedesewa1181 5 жыл бұрын
አንተ ልጂ ይመችክ በጣም ተመችተውኛል የምለቃቸው ሙዚቃ እስኪ ከተመቻችሁ ሙዚቃው ላይክና ኮሜት አርጉኝ
@Ali-mi1iq
@Ali-mi1iq 5 жыл бұрын
HAYAT YEDESEWA እእ
@እናቴህይወቴ-የ1ቀ
@እናቴህይወቴ-የ1ቀ 5 жыл бұрын
አቦይመችህ በጣም ነውየምወዳት
@hiwotzewde9014
@hiwotzewde9014 5 жыл бұрын
ዎይና ሃገርይ ተዝ አልኝ በርች ያገርይ ለጅ በላይ ያብክልሼ 😍😍😍😍💞💓💞💓 የበላይ ነኝ like ገቹእን
@mariemarie6297
@mariemarie6297 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላን ሰላምህ ብዚትትትትት ይበልልኝ
@ቃልኪዳንብርሀን
@ቃልኪዳንብርሀን 5 жыл бұрын
ጠንክር ወንድማችን ሀሪፍ ስራ ነው
@aliahnad9406
@aliahnad9406 5 жыл бұрын
Ghuytfdcvbertyuiknwedsc❤😊😊😊
@እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ
@እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ 5 жыл бұрын
ጀግኔ በለው ጎብዝ በለው ወይ ሀገሬ ጎጃም ናፈቀኝ እረ አሁንስ አልቻልሁም እናመሰግናለን ወንድም ሰላምህ ይብዛልህ💒💒💒💒📚📚📚📚📚🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ለቡሄ ባአል አደረሰን አደረሰችሁ🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐❤💚💛❤❤❤❤💛💞💞💞💞💞💞💞
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
የኔ ወድም ሰላምህን ያብዘው አሪፍ ሙዚቃ ነው ዋውውውውውው ናልኝ በለው ቀጥልበት ወድሜ
@Hnanmelaku-ye6ee
@Hnanmelaku-ye6ee 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤Love you
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ በትዝታገደልከኝ ጥሩ ነው በርታ ደስይላል
@ልልናየገጠርልጅየ
@ልልናየገጠርልጅየ 5 жыл бұрын
ዋው ነው ውዴ በርታ ቀጥልበት
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ 5 жыл бұрын
ዌው ሢአምር እፍፍ አቦተ ይመችህ አተልጂ
@selamselam4170
@selamselam4170 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ትዝ አለኝ ሀገሬ
@zainabainab9161
@zainabainab9161 5 жыл бұрын
ዋው እህት አረፍነው አይዞሺ እህቴዋ አብሺሪ ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን እግዚአብሄር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kasaneshgh1950
@kasaneshgh1950 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@senaytmelkamu9768
@senaytmelkamu9768 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሰላምህን ያብዛው ያገሬ ልጅ ያው በትዝታ አይ
@gufymu9hj395
@gufymu9hj395 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@gufymu9hj395
@gufymu9hj395 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@Hወሎየዋ-i8x
@Hወሎየዋ-i8x 5 жыл бұрын
አረ ልኑርበት ገና ሰማሁት ሽቅል ይዠ
@መቅዲየድንግልልጅመቅዲየድ
@መቅዲየድንግልልጅመቅዲየድ 5 жыл бұрын
ውይ ትዝታየ ሀገሬ ናፈቀኝ አሁንስ ስደት ሰለቸኝ
@melatek5337
@melatek5337 5 жыл бұрын
wow! May God bless you and provide you the means and the resources to be entertained as you have continued to entertain me. So unique and soul nourishing songs. Keep it up, man. Great work
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 5 жыл бұрын
እዳዉ ምናለበት ወደሆላ እየመለሳችሁ ባታስለቅሱን ስደት ልጅነቴን ጨረሠዉ አየእድሌ እፍፍፍፍ
@zuzu4878
@zuzu4878 5 жыл бұрын
አይዞን ማማየ ዋናው ጤና ስደት እማ ወጣትነታችን እንክት በላው😢
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 5 жыл бұрын
@@zuzu4878 እስኪ ይሁን ለበጎነዉ አሳለፍነዉ ብቻ አልሀምዱሊላ ዋናዉ ጤና
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ሀገሬ ከላላ ከቶእደምንአለሽ። ካላላ የት እህት
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
@ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 5 жыл бұрын
@@abunuratube1905 ሠንቦ
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 жыл бұрын
ሀገሬ ከላላ ከቶእደምንአለሽ ።ወይኔ ካላላ በስቅ ስማር 2004 ስቧ ሂጀለሁ ጡር ሀገር ነት።እኔ የልጓማ ልጂ ነኝ
@djdjjdj7052
@djdjjdj7052 5 жыл бұрын
በርታ ቆንጃ ስራ ነው
@moudicell9978
@moudicell9978 5 жыл бұрын
በዜህ ሙዜቃ እናቴ ጨፍራበት እናቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ እግዚአብሔር። አነችን። ሳጣ እኔም በስደት እቃጠላለሁ። ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ። እኔን አፈር ልብላልሽ። እማ ምን አድርግሽ አልሁ የኔ ውድ እናት። ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ። መቸም አርሳሽም ምን ልሁን። ተቃጠልሁ እናቴ። ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@የቦረናዋ-ሐ4ቨ
@የቦረናዋ-ሐ4ቨ 5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ቤቱን ሠራብኝ ምን ይሻል ዘመዶቸ መላ ሥጡኝ መላ ከናተ ይገኛል እዲሁም ናፍቆት አይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zerihunshitaw8308
@zerihunshitaw8308 2 жыл бұрын
Wey simuwan wey albemuwan likekln wendmachin
@zainebseid3819
@zainebseid3819 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነበር ግን በትዝታ ይገድላሉ የምትላከቸው ሁሉ # የኔሰው#
@mastewalasmare2465
@mastewalasmare2465 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@asternugusse6832
@asternugusse6832 5 жыл бұрын
# gbh♧
@ethio972
@ethio972 5 жыл бұрын
Wow the best ethiopia music Gen semoa man tebalalech
@ነኢማወሎየዋ-ደ7ዀ
@ነኢማወሎየዋ-ደ7ዀ 5 жыл бұрын
😭😭😭አሁንስ በናፍቆት ልሞት ነዉ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 5 жыл бұрын
Waww stebkew yenber music telekeke desssss ylal .like. amesgnalehu
@ااااا-ك1ط
@ااااا-ك1ط Жыл бұрын
LOVE👈💖💕❤💚💋💋💋
@ሰላምአበበ-ቈ4አ
@ሰላምአበበ-ቈ4አ 5 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ ማራኪ ነው
@tasew5917
@tasew5917 5 жыл бұрын
ወይ ታዝታ ምን ይደረጋል የሃ ሰደት እያል
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Bexam arif new bertalen 👏👏👌
@danielworku1318
@danielworku1318 5 жыл бұрын
selam nw
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@danielworku1318 gora bel konjo
@danielworku1318
@danielworku1318 5 жыл бұрын
eshiy tig yet gora lebl negrigne tig
@higood7013
@higood7013 5 жыл бұрын
Gy
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@danielworku1318 bate na
@Ekaeka44xn
@Ekaeka44xn 2 ай бұрын
ወይኔዉላህ፡ጓደኜቸጋ፡በጣምነበርየምሰማት፡ስደትየስራህን በታተነን😢😢😢😢😢
@kindu735
@kindu735 5 жыл бұрын
እበይ እቡይ እሥክ እክ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Sub argegn konjo
@allamgabayi1863
@allamgabayi1863 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እር ትዝታ ሊደፋኝ ነው እመዳም ኩሽና
@KalKedan-f7r
@KalKedan-f7r Жыл бұрын
LOVE❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ
@ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ 5 жыл бұрын
እር ወይኔ ሀገሬ ሆድ ባሰኝ አሁንስ
@tensaymelash9444
@tensaymelash9444 5 жыл бұрын
Selemtlkachew muzic betam amesgnalehu gn anda laschger wondem ye yehuna belayen muzic atewatm woye emlewun betlekelegn dess yelegnale
@MamushiMamushi-b7r
@MamushiMamushi-b7r 8 ай бұрын
Love❤
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
So fabulous voice she got keep upload such wonderful music brother👍👍👍👍❤❤❤❤
@iam4419
@iam4419 5 жыл бұрын
ወዲሜ በጣም ያምራል እኔ ደግሞ ካዲማሱ ባሻገር የምትለውን ሙዚቃ እፈልጋለሁ ሰፕስክራይብ አርጌሀለሁ
@ነኝከበላይአሳምነውውስጤ
@ነኝከበላይአሳምነውውስጤ 5 жыл бұрын
በለው በለው የአማራን ጠላት ከኢትዩጵያ ያጥፍ
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ. የሀገሬልጆች እኛየምንልህን ስላደረክልን በአክብሮት እንጠይቃለን ጥሎብኝስወድህ አቦይመችህ ከምነግርህ በላይ ሰሞኑን በጣም ነበር የደበረኝ ዘናፈታ አረከኝ ውድየሀገሬልጂ ሰላምህይብዛልኝ ስወድህ አደኛአድናቂህነኝ በናታችሁ ይኽን ልጂ. የምትወድ በላክአባሩኝ አይከፈልበትም ጀግኔበለበለው አረውስጤነው የበሀርዳርልጂነኝ ነናቴ የመከነሰላምልጂነኝ ልቀቅ አሁንም የምለቃቸሁሉ ውስጤናቸው
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Sub argegn konjo
@bilanetshworko5748
@bilanetshworko5748 5 жыл бұрын
Blankets
@ababasewbihon6908
@ababasewbihon6908 5 жыл бұрын
አፍርእጅባልጀ ያገሬል ልጀ ዉበቴ በለይ ሰላምሽ ይብዛ እንኳአደረሳችህ ሁለትሽ አስራሁለት
@እናቴናፈቅሽኝእናቴና-ተ1ፈ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴና-ተ1ፈ 5 жыл бұрын
wawwwww Tilobgn Bahilawi Muzika Betam New Yemiwedew
@Tdarochiyoutub
@Tdarochiyoutub 5 жыл бұрын
በናትህ ሙሉ አልበሟን ልቀቅልን
@merimmohmed3534
@merimmohmed3534 5 жыл бұрын
የመጀመሬየ ነው ሳይህ ቤተሰብ ሆኘሀለሁ ግን አስናፈከኝ አረ ሰርተን እንብላበት እፍፍፍ
@እማሂወቴነሽልዩስጦታየ
@እማሂወቴነሽልዩስጦታየ 5 жыл бұрын
እዳበልማ፡አዳይና፡በሬና፡ወድም፡የለለው፡ሠው፡እደበረገገ፡እድሜውን፡ጨርሠው፡ጎራው፡በይማ፡እዲያ
@maryeth9528
@maryeth9528 5 жыл бұрын
ጥሉብ ሥወዳት ሠላምሺ ዘ
@ሀዩየደሴዋሀዩየደሴዋ
@ሀዩየደሴዋሀዩየደሴዋ 5 жыл бұрын
ስወዳት ሌላም የሷን ልቀቅልን
@mohggghhg3512
@mohggghhg3512 Жыл бұрын
Good musice
@እሚነኝየረሱልወዳጅአሚነኝ
@እሚነኝየረሱልወዳጅአሚነኝ 5 жыл бұрын
ለስታመትስፈልጋትየነበረች፣ፎቃየ፣እህህህትዝታየተቀሰቀሰ፣አይዛሬአያርገውና፣2004እጫጉላላይትዝታአለብኝ
@MastewalYalew-d1r
@MastewalYalew-d1r Жыл бұрын
ኡፉ ስውደው
@masireshachacha
@masireshachacha 4 ай бұрын
Emtalshalhu ጦርነቱ ሰያበቃ
@user-bt3vz9fd1k
@user-bt3vz9fd1k 2 жыл бұрын
ዋውማር
@ااااا-ك1ط
@ااااا-ك1ط Жыл бұрын
LOVE❤🍬🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷💞👍
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 жыл бұрын
ዋዉ ጥሎብ የጎጃ ጭፈራ እወዳለዉ💛💛💛💜💜💜💜💜💝💞💞
@hgf5683
@hgf5683 2 жыл бұрын
አዎይ ሰዎዳት
@hadia1097
@hadia1097 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍😍😍
@danielworku1318
@danielworku1318 5 жыл бұрын
edo mnew tefashi beselam nw
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 жыл бұрын
@@danielworku1318 ፈልገህ አጣህኝ አለሁ 😀😀
@danielworku1318
@danielworku1318 5 жыл бұрын
awo gin beselam nw
@asratbelayneh1338
@asratbelayneh1338 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እኳን አተረፈህ
@mdmohammad9056
@mdmohammad9056 2 жыл бұрын
Good
@አለምእሸት-ኀ7ወ
@አለምእሸት-ኀ7ወ 5 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ እትእትእት በለውእሥኪ
@imookasayee2396
@imookasayee2396 5 жыл бұрын
Woww yimacheshi abooo jegnaa neshi💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@ዋሌፍቅር
@ዋሌፍቅር 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ወይ ትዝታ አይ አሁንስ
@hgf5683
@hgf5683 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አለምአለምከወደሸዋ
@አለምአለምከወደሸዋ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@guutudaaliil2577
@guutudaaliil2577 5 жыл бұрын
😋😋😋😋😋😋😋😋😋
@baatiruuhasasa2767
@baatiruuhasasa2767 5 жыл бұрын
Wowwwwww 👏👏👏🙄😘😘😘😘
@fitalegeda4651
@fitalegeda4651 2 жыл бұрын
Woowww
@JdjHsh-gw6yz
@JdjHsh-gw6yz 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Emy-ji4lp
@Emy-ji4lp 2 ай бұрын
Wawawawa❤❤❤❤❤😂😂😂
@בקאלומלקאם
@בקאלומלקאם 5 жыл бұрын
Tatari sew neh behalhin bemehedih
@ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ
@ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ 5 жыл бұрын
የዝችንየሴትዩስምንገሩኝእባካችሁ
@bitewushbitew1237
@bitewushbitew1237 5 жыл бұрын
webetiy
@yashemulugeta3550
@yashemulugeta3550 5 жыл бұрын
Yenesew belie feta beyalehu Amesegnalew yemewodew zefen new
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 жыл бұрын
አወይ ትዝታ 😢😢
@user-fafi
@user-fafi 5 жыл бұрын
ዋውውው😘😘
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
ሰላም ይህንን ተጭነው ወደ አዲሱ ቻናሌ ይቀላቀሉ አመሰግናለሁ kzbin.info/door/-nPwdPuSwbdRyHRgC4msJA?view_as=subscriber
@belayneshmasresha2411
@belayneshmasresha2411 5 жыл бұрын
Ere Antelji Edmehn Yarzmew Yenren New Lante Kaltochi Yatrugnal Mn Endemlk
@ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ
@ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ 5 жыл бұрын
በውበቴ ትዝታ አአብኝ እፍፍፍ
@sannyantennah4543
@sannyantennah4543 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@solamengesha3197
@solamengesha3197 5 жыл бұрын
Temechetognal Enamesgnalen wondem gashe
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 жыл бұрын
💔💔💔ከብት ስጠብቅ ነበር የምጎራጉር😞ዛሬማ ሸቃላ ነኝ በመዳም ቤት ትዝታ ብቻ😢❤😍
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
Waymadmi ayyyyyy min libahs
@masetishato4034
@masetishato4034 5 жыл бұрын
ወይ ትዝታ ወኔ አይ አገሪ
@aabbccddee8121
@aabbccddee8121 5 жыл бұрын
Lubbuu love
@aabbccddee8121
@aabbccddee8121 5 жыл бұрын
Mashaala
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 5 жыл бұрын
እናመሰግናል
@mulunashbelletwmuluneshbel3604
@mulunashbelletwmuluneshbel3604 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@ኤምነኚያባቢብቻ
@ኤምነኚያባቢብቻ 5 жыл бұрын
ወይ ስደት
@melilove796
@melilove796 5 жыл бұрын
Uuuufffff tizitaye nat yalefew meskel Amet besua sinkewet nebr ke wendime gar tawerarden yihe sidet eyale Alayayen Aynu siwedat eko eski banatachu simoan nigerugn kena Abatoa
@guutudaaliil2577
@guutudaaliil2577 5 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋
@genetgenet446
@genetgenet446 5 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበል አረ በዋሳፐ ላኩልኘ 0096176171195🌹🌹🌹🌹💟💟💟💟💟💟💟💖💖💖💖🕊🕊🕊🕊🕊🕊🏵🏵🏵🏵♥♥♥♥♥ውድድድድድ ሰደትያላችሁ
@shaikhmohamed3671
@shaikhmohamed3671 5 жыл бұрын
ثص٣
@shaikhmohamed3671
@shaikhmohamed3671 5 жыл бұрын
ا٨٩٣٢لله
@aishaali5365
@aishaali5365 5 жыл бұрын
ዋወወወወ
@mulunashbelletwmuluneshbel3604
@mulunashbelletwmuluneshbel3604 2 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ
@ቅመሟወለየቅመሟወለየዋ 5 жыл бұрын
የዝችን ሴትዩ ስምንገሩኝ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
ውበቴ በላይ
@azooz7923
@azooz7923 5 жыл бұрын
Wawww best new
@daadchakra-ge1bh
@daadchakra-ge1bh Жыл бұрын
Wowwwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤
ልዩ የሆነች ባህላዊ የፍቅር ሙዚቃ ስሟት
11:48
#ተመቸሽ ወይ#Subscribe#
8:25
My Man Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
እናኑ እናኑዬ ወሎዬ ወሎዬ/Best Wolo Music
6:00
My Man Tube
Рет қаралды 143 М.
አብሽር ወሎ/Best Ethiopian Wollo Music 2019
6:24
My Man Tube
Рет қаралды 685 М.
Abayu Zewude/አባዩ ዘውዴ _ አማን ነውይ ደራ
9:17
ወሎ የባህል ዘፈን Wello Cultural Music
Рет қаралды 183 М.
ከባለፈው የቀጠለ ምርጥ ቪድዮ ተጋበዙ!!
8:04
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 282 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН