ETHIOPIAN | ከጨጓራ በሽታ ለመገላገል የሚያስችሉ 8 ፍቱን መፍትሄዎች(What you need to know about Acid reflux )

  Рет қаралды 544,671

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

ETHIOPIAN | ከጨጓራ በሽታ ለመገላገል የሚያስችሉ 8 ፍቱን መፍትሄዎች (Ways to treat acid reflux and GERD )
Correction
የብክግራውዱ ምስል ላይ " Acid reflex " ይላል ትክክለኛው ግን "Acid reflux" ተብሎ ይነበብልኝ ። ስለስህተቱ ይቅርታ ።
On the background the word should read "Acid Reflux" instead of " Acid Reflex". I am sorry for the mistake .
በሚቀጥለው ቪድዮ ስለ ቆሰለ ጨጓራ ህክምና (Peptic Ulcer Disease : PUD ) አቀርባለሁ ።
Red falgs እነዚህን ምልክቶች ካዩ ፈጥነው ወደ ሃኪሞት ጋር ይህዱ
1.ይህ ችግር ከሦስት ሳምንት በላይ ከቆየ
2.ሌላ ምልክቶች :ምግብ መዋጥ ሲያስቸግር
3.በተደጋጋሚ በሽታው ከመጣ
4.ጥቁር እና ጣንካራ ሰገራ ከታየ
5.ሆድ ላይ የሚጠቀጥቅ ህመም
6.ጨጓራ ውስጥም ያበጠ ነገር ከተሰማዎ
7.ደም የተቀላቀለበት ማስመለስ ( vomiting)
OTC treatments
1.Anti Acid ( አንታይ አሲድ)
2.Foaming Agents ( ፎሚንግ ኤጀንት)
3.H2 Blockers ( ኤች 2 ብሎከር)
4.PPI ( protein Pump inhibitor)
if you want to buy this
The Wellness Wedge Your Mattress Elevation Solution; Two Pack of Plastic Wedges
amzn.to/3dUxZ7b
Adjustable Bed Wedge Pillow | Exclusive 7-in-1 Incline and Positioner Memory Foam Pillow for Sleeping. 9 or 12 Inch - Adjust To Your Comfort | Helps With Acid Reflux, Gerd, Heartburn, Back & Knee Pain
amzn.to/3igaOY8
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 1 300
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የብክግራውዱ ምስል ላይ " Acid reflex " ይላል ትክክለኛው ግን "Acid reflux" ተብሎ ይነበብልኝ ። ስለስህተቱ ይቅርታ!! የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ ቪዲዮው ትንሽ ረዘም ብሏል ይቅርታ ምንም እዳላስቀር ብዬ ነው በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ በሚቀጥለው ቪድዮ ስለ ቆሰለ ጨጓራ ህክምና (Peptic Ulcer Disease : PUD ) አቀርባለሁ ።
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ አንጠብቃለን በጉጉት እህቴ በቁስለት በጣም ያማታል በርታልን ወንድማችን
@maryamahmad7932
@maryamahmad7932 4 жыл бұрын
Abate be bizu beshita yiseqayal min ladirgi (sikwar dem gifit sanbaa )
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ አብራርተህ ነው የነገርከን የኔ ችግር ከጡቴ በታች ቁስለት ይሰማኛል በተለይ ጠዋት ስነሳማ ቁስል ነው ጀርባዩን በጣም ያቃጥለኛል በርበሪ ወጥ ነገር ከበላሁ እራሴን ሁላ ነው የሚያመኝ እጅግ ቁስለት እንዳለው እና የመላጥ ምልክት እንዳሳየ ከ3አመት በፊት ተነግሮኛል ሌላው ድካም ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል በተለይ 30ደቂቃ መቆም አልችልም ልገልጸው የማልችለው ስሜት ይሰማኛል ስቀመጥ ይሻለኛል ምግቤን ማስተካከል በማልችልበት በሰው ቤት ስላለሁ ምንትመክረኛለህ አመሰግናለው
@alemfereja5793
@alemfereja5793 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር! የህንን ትምህርት የሰማሁት ጨጓራዬን በጣም አሞኝ ተኝቼ ነው የሰማሁት ስለ ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ ገንዘብ ከፍለን የማናገኘውን ት/ት ስለሰጠኸኸን አመሰግናለሁ። ሌላው ጥያቄ ነው ያለኝ ጨጓራ ሲታመም አራስ ይታማለ ወይ? ይህ የጨጎራ ህመም ምን ደረጃ ላይ ሲደርስ ነው እራስ የሚታመመው?አመሰግናለሁ ።
@rahelworku6710
@rahelworku6710 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ድንች ቀቅሎ መብላት ጥሩ ነው ወይ?
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን እኛ ሸቃላወች ምንም አይሞላልን በሩጫ ነው እምንበለው በዛላይ በጣም ከራበን በኃላ ነው እምንበለው ብቻ ፈጣሪ አይርሳን እሱ ያስበን እንጅ እስኪ የመዳም ቅመሞች ልክ ነሽ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ
@እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ 3 жыл бұрын
ክክ ትክክል ሁቢ
@ፍሬየፋኖዎችየአማራይቱልጅ
@ፍሬየፋኖዎችየአማራይቱልጅ 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@abebatube7207
@abebatube7207 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር
@የአላህ-መ1ሸ
@የአላህ-መ1ሸ 3 жыл бұрын
ልክነሺ ውዴ
@rahmetbati9557
@rahmetbati9557 3 жыл бұрын
ለኔ እህት ውነትሽነው
@sarahklein3693
@sarahklein3693 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏
@tadesseteklu9227
@tadesseteklu9227 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በዝህ ዙርያ በጣም የተቸገርኩ ስለሆነ ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል ዛሬ ለኔ ነው የመጣሀው ለአራት ወር በዚ በሽታ እየተሰቃዩ ያለው ነው : ምኽርህን በጣም ጠቃሚ ነው : እነዚ ሁሉ የዘረዘርኳቸው ሁሉም አነ ጋ አሉ : በጣም ተጎድቻሎ የተለየው መድኃኒት መኹርያሎ ግን ሊተወኝ አልቻለም :ቆየው በምግብ ቢሆንም አልተጠቀኩም። ስለ ምኽርህን ግን በጣም አመሰግናለሁ ። አዝግኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።👌🌹
@yemsirachgiffar2497
@yemsirachgiffar2497 4 жыл бұрын
Thanks DR.
@abebezeleke714
@abebezeleke714 4 жыл бұрын
The greate brother, I have 2 masters and more than 3 degrees but because of your explanation I want to study medicine. Thank you very much.
@Health750
@Health750 Жыл бұрын
thank you!
@Tophealthbeautysecrets
@Tophealthbeautysecrets 3 жыл бұрын
thank you Dr.Daniel, your lesdons are super helpful, i am one of the lucky beneficiary of intermittent fasting!! Losing 26pounds with in 5months!
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶር ግን ቆይቶ ንፕው ያገኝሁት ግን ዶር ዳንኤል ቫይታሜን የለም ለመውስድ
@አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ
@አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን!
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
Enamsgenale dokter bewnt tena yesek
@adanechmitiku2108
@adanechmitiku2108 4 жыл бұрын
አመስገናለሁ ሰሞኑ በጣም ሰላም የነሳኝ ህመም ነው ደረቴ እያቃጠለኝ ነው ግን እነዚህ ያልካቸው መድሀኒት ልግዛ ብል አወሳሰዱን እንዴት ነው ከዚህ በፊት omeprazole ጥሩ ነው ተብዬ እወስድ ነበር ለውጥ ባይበትም መድሀኒቱ ስጨርስ መልሶ ጀመረኝ
@jemilamohammed3021
@jemilamohammed3021 4 жыл бұрын
Our stomach is right side or left side?
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Doctor can you make video also about menstrual cycle please
@nuruahmed2870
@nuruahmed2870 4 жыл бұрын
ስላም ነው ስላምህ ይብዛ በጣም እፈልግሃለሁ
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 3 жыл бұрын
Betam eg/rystln yene tena enia ga btkus metetat yemta new
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Жыл бұрын
እናመሰግናል
@tsionasefa3224
@tsionasefa3224 3 ай бұрын
እረ ዶክተር እኔ ልሞት ነው ስራ መስራት አልቻልኩም ጨጓራሽ አሲድ እረጭቶአል ብለው 2ወር መዳኒት ውጬ አልተሻለኝም ቁርጠቱ ማቅለሽለሹ አልቻልኩም ከአቅሜ በላይ ነው
@umuaymen9786
@umuaymen9786 4 жыл бұрын
ሞኖ ፖዝ ላይ ብትሰራ በጣም ተቸግረናል
@ميثاءالكتبي-د3ك
@ميثاءالكتبي-د3ك 4 жыл бұрын
የአጥግቢኝ መዳሀኒ ት ምንድነው
@ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ
@ሀኒቤተሰቦቸንናፊቂነኝ 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ወላሂ ገናእቤትህ ገባሁ ጥፌነው ያገኘሁት ልክመጀመሪያላይ ልቤንእፍንየበላሁትምግብደሞ አይቆምልኝም ከዛደክተርብሄድጨጒራነውአሉኝ
@sofiya151
@sofiya151 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ግን ሀኪም ቤት ብትሄዱ ይሄን ሁሉ ምክር ለማገኘት ከመግቢያ ካርድ ይጀምራል ክፍያ ሶ እሰቡ 👍👍 አድርጉ
@elizabethk9119
@elizabethk9119 4 жыл бұрын
ዴክተርዬ ኧረ ተሰቃየሁ ይሄ የያስተማርከው ሁሉ በኔ ላይ አለገና በ10 አመቴ ነው የጀመረኝ እሁን ህክምና ጋ ሂጀ ያቡካዶ ዘይት / ኮኮናት ዘይት ታዘዘልኝ ሁሌ ይመኛል እንዳልከው ትንሽ ሆደ እስኪሞላ ድረስ ከበላው ይመኛል አሁን ደግሞ ስኳር ኮለስትሮ አብሮ ተከተለብኝ ስጋ በጭራሽ አይስማማኝም የምበላው ነገር ግራ ገባኝ አሁን ዳይት ላይ ነኝ ወፍራም አይለውም ግን ትንሽ ክብደት ስጨምር የበለጠ ያመኛል ውሃ ነው ቀለቤ ።
@امعمارامءیمن
@امعمارامءیمن 4 жыл бұрын
@@elizabethk9119 የጥቁር አዝሙዲ ዘይት ከአጣራቤት ገዝተሺ ጧት ጧት ዉሰጂ 1ማኪያ ብቻዉንስለማይወሰዲሺ ማርጋርዉሠጂበባዶሆዲሺ ለ30 ደቂቃያክል ምግብ አትመገቢ ብዙሠዉ የጥቁር አዝሙዱዘይት አስሊዉ ብዙሠዉአዲኗል
@elsaelsa9200
@elsaelsa9200 4 жыл бұрын
Thanks
@ኢትዬፕያኢትዬፕ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ 4 жыл бұрын
አላረግም ላይክ ጨጋራም
@የፈቅርሀገርሀይቅ
@የፈቅርሀገርሀይቅ Жыл бұрын
ከፋለንም አብራርተውአይነግሩን
@FanomektYe
@FanomektYe 5 ай бұрын
እኔ ጨጓራ አለብኝ ብዙ አመት ሆነኝ ሀኪም ቤት ስሄድ መዳኒት ይሰጡኛል ግን ለተወሰነ ግዜ ይጠፋና መልሶ ያመኛል ትኩስ ነገረ አልጠቀምም ተከልክያለሁ መዳሀኒትም እወስዳለሁ ግን ህመሙ አልተወኝም
@ማሜጀማልአቦራት
@ማሜጀማልአቦራት 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ
@EMALOVEMAMA
@EMALOVEMAMA 18 күн бұрын
እኔም ልሞት ነው ይነፍኛል😢
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ይሄማ ለኔ ነው ከምር እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልክ
@hadiahhadiah2649
@hadiahhadiah2649 3 жыл бұрын
ሰላም የጤና በተሰቦች በአላህ ቁጭርህን ወይም እኔ ልላክልህ እና ሀይበለኝ ባሌን እያመመው ሆኖነው በግል ላዋራህ በአላህ መልስኝ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
@@hadiahhadiah2649 አላህ ይማርልሽ እህቴ
@غنات
@غنات Ай бұрын
እኔየጀመረኝበራብናበንደትነውመዳኒቱንንገረኝከእብርትበላይበጣምነውየሚያመኝበዛላይበጣምነውየሚነፋኝ😢
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 жыл бұрын
የአላህ እንደተ ቅን መልካም ሰዎችን አላህ ያብዛልን ወንዲሜ በመልካም ሥራህ አላህ ሀይሩን ይምረጥልህ ያረብ ♥♦
@senaithabtemariam7266
@senaithabtemariam7266 Жыл бұрын
ዶክተር ሰዎች ጤንነታቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው የምትሰጠው ትምህርት ግሩም ነው እናመሰግናለን
@globalparkingllc2495
@globalparkingllc2495 4 жыл бұрын
ስለአገልግሎትህ በጣም እናመስግናለን እኛ ኢትዮጵያውያንኖችን ትልቅ ክብርና ድጋፍ በህዝቤ ስም ❤️
@mautom61161
@mautom61161 3 жыл бұрын
Tnx for everything but What about the side effects of the medicines
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 жыл бұрын
ዘሬ ለኔ ነው የመጣከው እውነት ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን በትኩስ ነገር የተነሳ ይመስለኝ ነበር በጣም ነው እማመሰግነው ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ ዶክተር ዳንኤል
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚያመሰግነው
@atenehsetegn1916
@atenehsetegn1916 4 жыл бұрын
በትክክል ነው ችግሬን የነገርከኝ ደኩተር በተለይ ጥዋት ጥዋት ላይ እጅግ በጣም ያቅለሸለሸኛል የበላሁት ሁሉ አይስማማኝም
@ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ
@ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ 3 жыл бұрын
ወይኔ በሺታየ መብዛቱ
@ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ
@ዜድየገነቴዋዜድነኝየእማተ 3 жыл бұрын
ያአላህ እናመሰግናልድክተር
@erutshemles9028
@erutshemles9028 3 жыл бұрын
😢😢😢
@SemachewAdugna
@SemachewAdugna 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ምግብ ስቀምስ ሆዴን ይነፋኛል ሲቀጥል ደሞ ሲያዛጋኝ ሲያስገሳኝ እና ትንፋሼ አይወጣም በጣም ልቤ ላይ ይረብሸኛል ዶክተር
@lw2115
@lw2115 4 жыл бұрын
በጣም አሪጌ አመሰግናለው የጨጋራ ህመም ጥያቄዩን ስለመለስክልኝ አከብሪሀለው
@rahelyeshitela7475
@rahelyeshitela7475 4 жыл бұрын
I don't know what kind of people dislike this video. He's trying to share his knowledge😢
@wonishetwoldeyes7441
@wonishetwoldeyes7441 3 жыл бұрын
ዶክተር ዩሐንስ በጣም አመስግናለሁ::
@mautom61161
@mautom61161 3 жыл бұрын
Tewachew ke ewket netsa nachew mehayemen atekesew engdi
@ejgayo3622
@ejgayo3622 3 жыл бұрын
Betam ysazinal hilina bis nachew
@mashraphpk5078
@mashraphpk5078 3 жыл бұрын
በጣም ያመኛል ዶክተር ስህዲ የሚሰጠቢልኮስነዉ በጣም ጨጎራየ ተልጦል ብሎኛል ነጪሩዝብቻነዉ የምመገበዉ
@ይችላል
@ይችላል 3 жыл бұрын
High carbohydrate ያላቸው ምግቦች ያላካቸውን በቪድዮ ካልሆነ በፅሁፍ በዝርዝር ስማቸውን ብትዘረዝረው መልካም ነበር
@HayatHayat-ih2ov
@HayatHayat-ih2ov 4 жыл бұрын
እረ ጨጓራ መድሀኒት የለዉም የሴጣን በሽታ ነዉ እኔ ከሸዋረቢት ጀምሬ ደሴ ደብረብርሀን ሾላ ሜዳ እረ ምኑ ቅጡ እስከ አዲስ አበባ ድረስ በዛላይ የተለያየ ሆስፔታል ነዉ የምገባዉ ከመግስት እሰከ ግል ምንም መድሀኒት የለዉም ሲነሳብኝ ዉሀ እራሱ ይወጣል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@merigeto6002
@merigeto6002 4 жыл бұрын
enem
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 ай бұрын
😢😢
@betitube7705
@betitube7705 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናልን ዶክተር እኔ በጣም ነብር ያሚመኝ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ሆስፒታል ሄጄ ተሻሎኝል ዘይት ፡ሽይ ፡የሚቀጥል ምግብ ፡ቡና ፡ጠፋጭ ነገር ሎሚ፡ ክልካለውኝል በትልይ ምስር ስብል በጣም ነው ያሚመኝ
@እኔንለኔተዉኝ-ረ5አ
@እኔንለኔተዉኝ-ረ5አ 3 жыл бұрын
ምዲነዉ ያሻለሺ እህቴ
@hlfeytafere3532
@hlfeytafere3532 2 жыл бұрын
ታድለሽ ማር እኔም በጣም ፈራሁ ያልሽው ሁሉ ሃኪም ከልክለኛል ኣሁን ጨርሶ ተወሻል?
@masigosl9411
@masigosl9411 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እግሬ ሁለቱምም ባቴ ከጉልበቴ በላይ ቀይ እና አረንጋዴ ሥር በጣም በዛብኝ ቤሪኮሥት ማለቴ ነው ምን ላድርግ ከምንድነው የሚመጣው ሠራተኛ ነኝ 18 ሠአታት አሠራለሁ እቆማለሁ እንቀሣቀሣለሁ ግን በዛ በጣም መፍትሄው ንገረኝ
@mopherkenber2874
@mopherkenber2874 3 жыл бұрын
Perfect Mr.Muluken በደምብ፡ ገልፆታል። 😪👍🏽👍🏽 አንድ፡ የጐደለው፡ ለቫሪኮስ፡ እስቶኪንግ፡ በልክሽ፡ አለ፡ ተለክተሽ። ፋርማሲ፡ ወዘተ። (Compression stockings help relieve the symptoms of varicose veins. They improve circulation and are a mainstay of treatment for varicose veins that are causing symptoms. (Mild varicose veins that are not causing symptoms don't need treatment.) Compression stockings are tightest at the foot.).
@ይችላል
@ይችላል 3 жыл бұрын
መብላት ያለብንን ምግቦች በዝርዝር በምን አይነት ሁኔታ cook እንደምናረግ ምን ዘይት እንደምንጠቀም avoid ደሞ ማድረግ ያለብንን ደሞ ብታብራራው more ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ.
@Alem2429
@Alem2429 Ай бұрын
በቅድምያ አመስግናለው ምግብ ስበላ ያመኛል ያቃጥለኛል
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 жыл бұрын
ላይክ ያንስሃል ዶ/ርየ ኑርልን ላድምጥ
@muliye8954
@muliye8954 Жыл бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን ቨመሀል የሚገቡ ማስታወቂያዎች ይረብሹናል
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 4 жыл бұрын
I watched lot of healthy channel video but i never satisfy in my entire life like your explanation!!! My God bless you brother .
@merimeri673
@merimeri673 Жыл бұрын
D r ye በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ከዚህ በ በለጠው እወቀት ያድልህ ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ 🥰🥰🥰
@jesusisking3565
@jesusisking3565 4 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ እኔ በጣም ከመታመሜ ጉሮሮዬን አሞኝ ነበር እሁን ስውጥ እለኝ Gaviskon sirup አግዞኛል ተባረክ ለሌላ ከጠቀመ ጥሬ የጥቅል ጎመን ጭማቂ በቀን 3_4 መጠጣት አንተ ያልከውን አድርጌ በተጨማሪ
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 4 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን ጥሩ ምክር ነው ♥♥♥
@KedirBokore
@KedirBokore 4 ай бұрын
እመስግንሀለው፣ምግብ፣ስበላ፣በላይ፣በላዩ፣በደንብ፣ሳላኝከው፣ነበር፣የምበላወ፣በጣም፣ያሰገሰኝ፣ነበር፣አሁን፣የንተን፣ምከር፣ከተገበርክ፣ቦሀላ፣ተሸሎኛል፣ወለታህን፣አላህ፣ይክፈልህ፣
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን በርታ You are a life saver
@mimiak325
@mimiak325 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
እህእኔስበመዳምቤትስቅይትአልኩ በ19 አመቴነውየያዘኝስደትሀገርግንምንምአያመኝወላሂበጣምሆደንያመኘልይጨንቀኘልዱውአአርጉሉኝ
@samsongurach256
@samsongurach256 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ለጨጔራ ባክቴሪያ ምን ማድረግ እንዳለብን አስረዳን ።
@taibah2143
@taibah2143 Жыл бұрын
እኔምየጨጓራባክተሪያአለብኝበጣምያሰቃየኛልመፍትሄውምንይሁንሀኪቤትብሄድምመፍትሄየለውም
@Tophealthbeautysecrets
@Tophealthbeautysecrets 3 жыл бұрын
በእውቀት ረሃብ የሚሰቃይ ህዝብህን በማስታወስህ አደንቅሃለው! ብዙዎች ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝብ ዘንግተው ረስተውታል ህዝቡም በእውቀጥ እጦት ይማቅ ቃል!!👏👏👏
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ Жыл бұрын
እውነት በጣም
@GizashLibay
@GizashLibay 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እውቀተወትን ስላካፈሉን።
@እኖራለሁበተስፉ
@እኖራለሁበተስፉ Жыл бұрын
ዶክተረ እባክህንመልስልኝ። ከሆደየተቆጠረ ውሀአለተብየነበረ በምንይጠፉልኝይሁን መረፌውም። ለውጥየለውው 😢😢😢😢😢መልስልኝ
@liyufkir8351
@liyufkir8351 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንዬ በጣም እናመሰግናለን ! ተጨንቀህ ተጠበህ ለናንተ ይጠቅማችህሗል ያልከውን በዚህ መልኩ አዘጋጅተህ ስለምታስተምረን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግ ነው 🙏❤️!!
@casechme299
@casechme299 Жыл бұрын
Thanks entgberalen
@zuzumohammed6852
@zuzumohammed6852 3 жыл бұрын
ዶክተርመላበለኝ ትንፋሽያጥረኛል ልቤንጭንቅይለኛል ያሥገሣኛል ሀኪሞቤትብሄድም ጃርዳንነዉአሉኝ መዳኒትይሠጡኛል ግንአልተወኝምመላካለህእሥኪንገረኝ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
በጣም ሲጠብቀው የነበረ topic nw በጣም አመሰግናለው የኔ ችግር የበለሁት ምግብ ቶሎ አይፈጭም የቆይና acid ይፈጥራል ምንም የጨጎራ መድሐኒት አልወስድም የሆነ ጊዜ h. Paylori testአሰርቼ posative ነበር መድሐኒት መጀመር አለብኝ ወይ? ዶ/ር ስለ እርዳታክ ተበረክልኝ
@merryab6920
@merryab6920 3 жыл бұрын
If you are H Pylori positive you have to take the medicine you will get relief. But take cabbage juice also its very good.
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
@@merryab6920 thank you
@AbenezerAdelew
@AbenezerAdelew Ай бұрын
ዶ.ር የኔ እንቅስቃሴ በማደርግበት ጥርሴን በምቦርሽበት ሻወር በምወስድበት ምግብ በልቸ በምቀሳቀስበት ግዜ ውሀ የበዛበት እደ አክታ በጣም ተደጋጋሚ አክታ ምራቅ መብዛት ውስጤ ምንም አይነት ስሜት አይሰማኝም Please መፍትሄው
@GetasewTechalu
@GetasewTechalu 6 ай бұрын
የተመገብኩት አይወርድም ወገቤን ያቃጥለኛል ምራቅ ምራቅይለኚል የበላውት አይስማማኚም
@RahelZerihun-g1j
@RahelZerihun-g1j Ай бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ደረት ማፈንና ማቃጠል አለብኝ ግን አባቴን ደሞ ትንፋሽ የመቆራረጥ ነገር አጋጥሞታል በህክምና ጨጓራ ተብሎ መድሀኒት ወሰደ ነገር ግን ምንም ለውጥ የለውም ምንድነው መፍትሄው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እውነትህን ነው ባጣም ቲማቲም ሽኩርት አበዛለው !
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ከ8 ውስጥ ምን አልባት ያልሞከርኩት በደንብ አላምጦ አለመመገብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ እስኪ ይኼን ልሞክርና ለውጡን አየዋለሁ
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 жыл бұрын
ጥሬ ተልባ ቀቅለቨ ባባዶ ሆድቨ ጠጪ አሰከፍሬዉ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እኔ በፊት ጨጋራዬን ያመኝ ነበር አሁን ደግም አንጀት መቁሰል ነው ተብዬ መድሀኒት ለረዥም ጊዜ ወስጄ አለሁ ግን ደግሞ የመሻል ነገር ይታያል በምግብ እየተጠነቀቅኩ ነው የምመገበው ምግብ ግራ እስኪገባኝ ድረስ በደም ታይፕ እየተመገብኩ ነው ።ዶክተር ዳንኤልበጣምአመሰግንሀለሁእድሜከጤናይስጥልኝእግዚአብሔርእኔበፊትጨጋራዬንያመኝነበርአሁንደግምአንጀትመቁሰልነውተብዬመድሀኒትለረዥምጊዜወስጄአለሁግንደግሞየመሻልነገርይታያልበምግብእየተጠነቀቅኩነውየምመገበውምግብግራእስኪገባኝድረስበደምታይፕእየተመገብኩነው።ዶክተር ዳንኤል ለደም ዓይነት ኦ መመገብ የምችለውን እየተመገብኩ ነው ጤናዋ ምስጢራዊ ቁልፍ ላይ ባለው መሰረት እየተመገብኩ ነው ።ልክ ልሁን አልሁን አላውቅም በተለይ ወተትና ቅቤ እንቁላል አልመገብም በመፅሀፉ መሰረት ስለሄድኩ ስንዴና የስንዴ ውጤት ትቼአለሁ ዶ፡ር እርዳኝ
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አላህ ሙሉ ጤናችንን ይስጠን ያረብ
@udgegd613
@udgegd613 4 жыл бұрын
ዳክተር እግዚአብሔር። ይስጥልን በጣም የትጒዳኡብት በሽት ጨጓራ ነው ዶክትር ተባረክ እናመሰግናለን
@AberaElsa
@AberaElsa 5 ай бұрын
ጤናይሰጥልኝ ዶክተር እኔ የዚህ የጨጎራ አሲድ እያሰቻገረኝ እገኞለሁ::ወደጤና ባለምያጋም ሔጄ ነበር ለሊት ተኝቼ አሲዱ ይመጣና ከእንቅልፌ ይቀሰቅሰኛል::ምንአይነት እክምና ባደርግ ይሻሐኞለ?
@alemtamiru4786
@alemtamiru4786 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እናመስግናለን
@ሰላም-ለ6ረ
@ሰላም-ለ6ረ 4 ай бұрын
እኔውሃም አልወርድልኝ አለ የቢላያህክ ነው የሚወጋኝ ጀርባዬንም ይወጋኛል በዛለይ ሲያቅርኝ ሎሚ ሁለት እጥፍይሻላል ቁጭጭያለነው የሚያቅርኝ አሞትየሚመስልም ያቅርኛል
@tringogebeyehu8256
@tringogebeyehu8256 4 жыл бұрын
Thank you doctor we really appreciate God bless you
@alemugeletew1678
@alemugeletew1678 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@MohammedAli-bz8li
@MohammedAli-bz8li 3 жыл бұрын
አዳአተአ ያለዉን ለህዝብ ወዴአታአ የምደክምእና በጥእረአአት የምአያብረአራአ ደኳተረአላህ ያብዛአልእን 👍
@ShemsuHussen-ek7rt
@ShemsuHussen-ek7rt 29 күн бұрын
እኔ ምለው እኔበ በጨጋራ ህመም 35 አመቴ አስቃይቶኛ ወይ አገድለኝ ወይ አይድን እዳልከው ወደ ጉሮሮ አሲዱ ይመጣል በዚ ሁኔ እየተቸገርኩ ነው
@sofiyamohammed2796
@sofiyamohammed2796 2 жыл бұрын
ጀግና ዶክተር ነህ አላህ ይጠብቅህ
@munamuna-nr3us
@munamuna-nr3us 4 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ደኩተራ በጣም ተሣቃይቼ ነበር Thank you በርታ
@AbdulfetaMuteba
@AbdulfetaMuteba 23 күн бұрын
Dr ለብርድ ብዬ የወሰድኩት500g መድሀኒት በከፊል ባዶ ሆድ ነበርኩና ከዛ ቀን ጀምሮ ጨጓራዬ እየቆየ አየቆየ ያመኛል ምን ላድርግ
@genetbehailu2981
@genetbehailu2981 4 жыл бұрын
Thank you Daniel for answering my question. GOD Bless you!! Keep your good work
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 7 ай бұрын
ከአፋችን የሚወርደዉ በደንብ መፈጨት የሚያስፈልገዉ በደንብ ለመላሙ ብቻ ሳይሆን ብዙ ምራቅ በመያዙም ነዉ። ይህም ማለት ምራቅ በተፈጥሮው ቤዝ በመሆኑና ቤዝ ደግሞ የአሲድ አምካኝ በመሆኑ ነው። ደግሞ እርማት! ጨጓራችን በስተግራ እንጂ በስተቀኝ አይመስለኝም። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@wediymereteritrea3877
@wediymereteritrea3877 4 жыл бұрын
የቀንየልና ካብ አስመራ
@AsefuAs0996
@AsefuAs0996 5 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ ለመጀመራያ ጊዜ እኔንሲያመኝ ተደጋጋሚ ራሰ ምታት ቱኩሳት ልቤን መድከም ነበር አሁን ማቅለሽለሽ ከፍተኛ ደርጃ ላይ ደርሶል ርቦኝ መመገብ አልቻልኩም ይርብሸኛል መድሀኑት ወስጀ አላዉቅም ምን ላድርግ 😂😂
@belayadmassie117
@belayadmassie117 4 жыл бұрын
ተባረክ። ወንድማችን።መማር እንዲህ ነው።ያስተማሩህና ያሳደጉህ ሁሉ ይባረኩ።
@AminatYesifWello
@AminatYesifWello Жыл бұрын
ሰላም ነው ዶክተረ እኔ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ልቤላይ ግን ሀክቤትም ሄድኩ ግን ምንም መፍቲሄ አላገኘሁም እኔ የሚያቃጥለኝ እልቤላይ ነው ከዛ ጀረባየን ነው ግን ምንም እረፍት የለውም በየቀኑ ነው እሚያቃጥልም ብለላም ባልበላም ያው ነው ያመኛል መፍሄ ካለህ
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምስጋና ይገባህ አልሃምዱሊይላህ! !
@BisratTsegaye-rh8qj
@BisratTsegaye-rh8qj 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የካቲት 8, ነበር የመጣው አሁን መጋቢት ሁለት ነው የመጣው ተዛባ ማለት ነው እንደ እንደትስ አድርጌ ነው ማረገዝ እምችለሁ ዶክተር እባክህ
@cbacbacba8392
@cbacbacba8392 4 жыл бұрын
*ዶ/ር ዳንኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ*
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
በእውነት አሜን
@selamalemu7270
@selamalemu7270 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ እኔ ግን ካልካቸው ውጭይ ድካም እና ላብ ያልበኛል ምን ላድርግ የማቃጠል ሰሜት አለኝ ምግብ ሰመገብ ለተወሰነ ሥዓት ይተውኛል ከዛ ድካምና ላብ ያልበኛል
@emuyaser2588
@emuyaser2588 3 жыл бұрын
አላህ ያቆይህ ዶክተር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@ferhankadir9912
@ferhankadir9912 10 күн бұрын
ለጨጓራ መድሃኒት ተልባ በብርጭቆ ወስጥ በመጨመር ታሳድሩታላችሁ ከዛ ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ለአንድ ሳምንት ብታረጉት ትጠቀሙበታላችሁ
@yemisrachtariso3330
@yemisrachtariso3330 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሁሉም ጠቃሚ ነው ተባረክ !!
@mizanlakie1444
@mizanlakie1444 7 ай бұрын
ዶ/ር አመሠግናለሁ። የእኔ ችግር ምግብ ከበላሁ ከ 3-4 ስዓት በኋላ (ትልቁ አንጀት ውስጥ) ይመስለኛል:: በዚህ ጊዜ ከፍተኛ የሆነ የማስጨነቅ ስሜት ይኖረኝና ፋታ የማገኘው ሽንት ቤት ስቀመጥ ነው። ቁጭት ብየም ሰገራ ላይኖር ይችላል። እንደ ድርቀት ሆኖ ማስጨነቁ ይቀጥላል። የ 50 አመት እድሜ አለኝ 2 ጊዜ ኮለንስኮፒ ተሰርቶልኝ ነበር። ጉልህ ችግር አልተገኘም። RBS አለብህ; glutien intolerant ነህ ተብየ ምክሩን ስራ ላይ አውየ ነበር። ግን አሁንም በተለይ ምሽትና ንጋት ላይ ያለብኝ ስቃይ ቀጥሏል:: ምን ላድርግ?
@kukutomas1428
@kukutomas1428 4 жыл бұрын
Dr Daniel,thank you for your kindness!!
@rexx2299
@rexx2299 3 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ እግሬን ከታመምኩ ስምንትወርሆነኝ ብዙ ህክምናወስጃለሁ ግን መፍትሄአላገኘሁህም ይቆረጥመኛል ያቃጥለኛል እበጥምአለው መቆምአልችልም መፍትሄካለህተባበረንወንድሜ
@semerebrhane1978
@semerebrhane1978 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህቲ ነውና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@mustefasultan5682
@mustefasultan5682 5 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርብው በርታ!!! የኢሶፋገስ/የጨጔራ ቱቦ መጥበብ ከምን ይመጣል ወይም እንዴት ይከሰታል? መፍትሄውስ? ምንድነው?
@asnibelew5428
@asnibelew5428 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የስጠህን ።
@zemzemall
@zemzemall 9 ай бұрын
ኧረዶክተርድረሱልኝ።ልቤተይዛለች።ህመሙንም አልቻልኩት።ውሀምይረጫልሰውነቴ።
@yasminjasmin1141
@yasminjasmin1141 4 жыл бұрын
ትምህርትህን በጣም ጠቃሚ ነው በርታ ተባረክ
@HayatHayat-px7bs
@HayatHayat-px7bs 2 ай бұрын
ጧት ጧት ሁሌ ያስታዉከኛል ምንም አይወጣኝም ልቤን በጣም ያመኛል ሳዉዲ ነኝ ዉሀና ቢጫ ነገር ብቻ ነዉ የሚወጣኝ 2 ወሬ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ
@ሐናየድሬዋ
@ሐናየድሬዋ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤️
@Dfd-r5j
@Dfd-r5j 8 ай бұрын
ዶክተር እባክህን አርዳኝ በጨጓራ በክተሪያ እና በኤች ባይሎር በሚባል ተሰቃየሁ መፍቲሁ ምን ይሆን ሐኪም ሕጀ ነበር ድጋሚ አልሄድኩም በሰደትነው ያለሁት አልተመቸኝም ነበር😣😌
@g.g8919
@g.g8919 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽
@ማሜጀማልአቦራት
@ማሜጀማልአቦራት 2 ай бұрын
ግን ጠያቄ አለኝ በጨጓር ህመም ምክንያት የትንፋሽ ማጠር ያጋጥማል ዉይ እኔ ትንፋሽ ያጥረኛል ስጠይቅ ጨጓራዉ ነዉ ይሉኛል ዶክተሩቹ
@davetube9887
@davetube9887 4 жыл бұрын
Where have u been bro. Welcome back. Thank you for the great advice and education
@ebrahimseid1147
@ebrahimseid1147 3 жыл бұрын
አንተ የጠቀስካቸው የታሉ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 ай бұрын
አላህ ያሽረን ያረብ. እና ጨጎራ ያስፋሽጋልደ ያስፋሽገኛል ተፍሽ ተፍሽ ይለኛል ሌቤን ያፍነኛል ይሄን የምታዩ በአላህ መልሱልኝ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን Dr Daniel ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@Shwati308
@Shwati308 4 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን በርታ
@natanzewdu4666
@natanzewdu4666 3 жыл бұрын
10 likes
@meremwusman6966
@meremwusman6966 2 жыл бұрын
ቁጥር ያለችህ ሰውች ለኩልኝ
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 127 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 32 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН