Ethiopia | ከጨጓራ በሽታ ጨርሶ ለመገላገል እነዚህን ፈፅሞ ያስወግዱ | ይሄን ጨጋራ ፈዋሽ ምግብም ማዘውተርም የግድ ነው

  Рет қаралды 124,278

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 305
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
👍👍ጨጓራ በሽታ የጀማመራችሁ እና ህመሞተኞች ለብሆኑ ፍቱን መላ በውጤቱ ይረካሉ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzbin.info/door/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!kzbin.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png
@zemuzeruegebremicael9135
@zemuzeruegebremicael9135 2 жыл бұрын
እሺ እናመስግናለን ክቡር መንድማችን
@ሺርክእናፖለቲ
@ሺርክእናፖለቲ 2 жыл бұрын
የኔን በሺታነው የነገርከኝ ግን የመዳም ሸቃሎች ከባድነው
@tube7610
@tube7610 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ተሠቃይቻለሁ በጨንጓራ አሁን ግን ትንሽ ቀለል ብሎኛል ።የምንመገባቸው ምግቦች ብዙ ጊዜ የከልከልሀቸው ምግቦች ቋሚ ምግቦቻችን ናቸው ።እና በጣም ከባድ ነው
@endegbayu1199
@endegbayu1199 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እዴት ነህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ጥያቄ ነበረኝ እኔ በጣም ያመኛል 2አመት ሁኖኛል መዳሀኒት ወስጃለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም እጡቴ እና እጡቴ ማሀል ወይም እሆዴ የላይኛ ፓርት በጣም ይቆስላል ሆዴን ስነፍው እራሱ በጣም ይሰማኛል እስኪ መላ ካለህ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 жыл бұрын
VERY important solshens thank you.
@tigistnegash1657
@tigistnegash1657 2 жыл бұрын
ዶ/ር ያቀረብክልን ነገር በጣም ትክክል ነው እኔ በተግባር የማውቀውን ነው ፡ የረዠም ዓመት የጨጓራ ታማሚ ነኝ፡፡ ግን ጠዋት ባዶ ሆድ ውሃ መጠጣትም በጣም ጥሩ ነው ፡፡ ተባረክ
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ጥበብና እውቀት ይጨመርልህ ዶክተር ዳኒ እባክህ ብዙ ሰው እግሩን እየታመመ ነው እሰቲ መላ በለን መቸም አንተጋ የሚጠፍ መፍቴ የለምና
@derebaasheber7260
@derebaasheber7260 2 жыл бұрын
I am suffering from acid I went to the Doctors I didn't got any solution from the doctor or the Medicine and I gave up .
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ለአንተና ለብሩክ ቤተሰብህ ይሁን ክቡር ዶክተር ዳኒ ተባረክ
@5minuteprojectideas
@5minuteprojectideas 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. Your channel is inspirational. Keep up the good work.
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tayegebreamlak5313
@tayegebreamlak5313 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር፤ በጣም እናመሰግናለን። ለጨጓራ ሕመም በሰጠኸው ጠቃሚ ምክሮች ላይ በቂ ውሃ መጠጣት እንዳለብን ቢነገር በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል።
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ዶክተር እድሜ ይስጥህ ከባድ ጨጎራ ነበረብ በጣም ለዉጥ አግቻለሁ
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
Thank you Dr Jonny 🙏🏽
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 жыл бұрын
ዶ/ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በትጋትህ ልክ አልልህም በእርሱ ቸርነት ይባርክህ በውሀ ፆም ያገኘሁትን የጤና ፈውስ ትንሽ ልቆይና እገልፅልሀለሁ በጣም አመሰግንሀለእ
@ge6368
@ge6368 2 жыл бұрын
Selam Dr. Daniel. Can you please do a video about Crohn's disease.
@mesfingose759
@mesfingose759 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። ትንሽ ነገር ለመጨመር አሁን እየጨመረ የመጣው yeast intolerance በተለይ እንጀራ ለሚመገቡ ሰዎች። በዚህ ላይ ብትሰራው ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ
@semira823
@semira823 Жыл бұрын
ወንድም እናመሰግናለን እርሜ ና ጤና ይሰጥልን
@haimihaimi8107
@haimihaimi8107 11 ай бұрын
በጣም እንመሰግናለን
@kadiribrahim
@kadiribrahim 2 жыл бұрын
Thanks doctor
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ Dr Daniel 🙏🙏🙏
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ዶክተር በአንት ትምህራት ጤናየን አግንቸአለሁ በጣም እናመሰግናለን
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ማማየ ንገሪኝ ተሰቃየሁ ኡፍ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Always God bless Dr.
@tadessekidane5523
@tadessekidane5523 2 жыл бұрын
ኣንተ እግዚኣብሒር የባረክህ ሊግ ንህ ዛሬ የሰው ሊጅ እንደ እንሣ በግዛ ወንድሙ ለመግደል እንቅልፍ ኣጥቶ በምያድርበት ግዜ ለህዝብ ይጠቅማል በማለት ይህመድሃኒት እያልክ ሰው ለማዳን የምታደርገው ጠረት ሳላደንቅህ ኣልቀርም ብእውነቱ ኣንተ እንደ ኣንድ ጤነኛ ሰው የምያስብው ነህ ሳመሰግንህ ኣልቀርም ምንም እኻንለገ ቢ ማጝኝት ነው ቢባልም ለሰው በሚጠቅ መንገድ ገንዘብ መፈለጉ እግዚኣብሄ የሚዎደው ነገር ነው እና ተባረክ።
@lubabalubaba8670
@lubabalubaba8670 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 жыл бұрын
God bless you and your family 🙏❤️
@BrhanTadele-ef3bz
@BrhanTadele-ef3bz Күн бұрын
እባክህ ዶክተር ስልክህ ላክልን በተረፈ እናመስግን አለን
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You dr bless You More !!!!
@mesfinmekonnen1809
@mesfinmekonnen1809 2 жыл бұрын
Thankyou doctor 👨‍⚕️
@emebetayalew776
@emebetayalew776 2 жыл бұрын
እናመሱግናለን ዶክተር
@birtkanstegn4206
@birtkanstegn4206 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከበርልን
@TamiratZula-l3d
@TamiratZula-l3d 10 ай бұрын
ዶ ር ስለ ምክሪህ አመስግናለው ግን መጥፎ ሽታ ላለው ምን መደሬግ አለበት ትላለህ
@raheltegen8650
@raheltegen8650 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 2 жыл бұрын
You are blessed God bless you richly
@OnlyforITassignmentBEIMNET
@OnlyforITassignmentBEIMNET 21 күн бұрын
የብሮክሌዘሩ ወይም ቦቆልቱ የት ይገኛል
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Great, Thank you very much
@OnlyforITassignmentBEIMNET
@OnlyforITassignmentBEIMNET 21 күн бұрын
የብሮክሊ ዘሩወይንም ቦቆልትየሚመስለው የትይገኛል ???ደ/ር
@saradalma9089
@saradalma9089 2 жыл бұрын
God Bless you
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሚጥሚጣ ይስማማኛል
@mercy6146
@mercy6146 2 жыл бұрын
Tebarek enamesegnalen dani
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 2 жыл бұрын
በጣ ዶክተር ዛሬ ዶክተሬ ጋ ቁጭ ያልኩ ነው የመሰለኝ እድሜ ይሰጥልን
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Bless you more!!
@titiafework5049
@titiafework5049 2 жыл бұрын
Thank you Dr may god bless you 🙏
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You are most welcome
@ayamohammed6138
@ayamohammed6138 2 жыл бұрын
Tnx a lot
@yemsirachgiffar2497
@yemsirachgiffar2497 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@mesayersido4542
@mesayersido4542 2 жыл бұрын
Thnkyou Doctor
@yeworkliben
@yeworkliben 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳንኤል እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ጨጓራ በሽታን ለጠላት አይስጠው የማይድን ቡዳ በሽታ ነው እንታከማለን ተመልሶ ይመጣል ጨጓራ ሲበሉበት የሚያም ሳይበሉበት የሚያም ክፉ በሽታ ነው ግን ይድን ይሆን ?
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
በጣም እህት እኔ የሄ ልሞቶ ነው
@samaalqasimiah3179
@samaalqasimiah3179 Жыл бұрын
ልክነሽ እህቴ ተሠቃየሁ
@yogy3952
@yogy3952 Жыл бұрын
ኧረ እኔማ ተቃጥየ አለኩ
@فاطمهفاطمه-ك7ب
@فاطمهفاطمه-ك7ب 4 ай бұрын
ኧረ እኔም አለሁ ልሞት ነው
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 ай бұрын
@@فاطمهفاطمه-ك7ب አይዞሽ በምግብ ተንከባከቢው እንጂ መድሀኒት አያድነውም
@danielgedefaw5420
@danielgedefaw5420 2 жыл бұрын
ስላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል በጨጓራ በሽታ ምክንያት የተለያዩ መዳኒቶችን ወሰድኩ ለውጥ አልሰጠኝም በጣም አስቸካሪ ደረጃላይ ደርሻለሁ
@endegbayu1199
@endegbayu1199 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የምትሰጠው ትምህርት በጣም አሪፍ ነው እኔ ሰገራ ምርመራ አድሪጊ የጨጎራ ባክቴሪያ አለብሽ ተብየ መዳሀኒት ወስጀ አልተሻለኝም ሁለተኛ ምርመራ አድርጊ ውጤቱ ነጌቲብ ነው ግን ቁስለቱ በጣም ይሰማኛል ከሆዴ የላይኛው ፓርት ለይ
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@AbdullahUmar-pw5vc
@AbdullahUmar-pw5vc Жыл бұрын
የቀኝ ጎኔን በጣም ያቃጥለኛል ምን መፍትሄ ይነግሩኛል ዶክተር
@zebibahussen1621
@zebibahussen1621 2 жыл бұрын
በጣም እየተሰቀየሁ ነው
@Yirgalem-r2m
@Yirgalem-r2m 9 ай бұрын
ተልባ፡ወይምአበሽ፡ለጨጓራ፡ጥሩ፡ነው፡ይባላል፡አውነት፡ነው
@senaithagos4879
@senaithagos4879 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዶክተር እግዚያብሄር እውቀትክን ይባርክልክ አብዝቶ ይስጥክ
@yosiefberhe3050
@yosiefberhe3050 2 жыл бұрын
Thank you Doctor! it is very informative lesson. What do you recomand for a stomach bloating/constant burb. FYI, tested negative for Hpylori. Thanks
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔንስ አጥቅቶኛል ምንም የሚይስማማኝ ምግብ የለ ጨጓራ ወገብ ያቃጥላል ግን ግራጎኔን ይዞ ወገቤ ብበላም ባልበላም ያመኛል ሌላ ህመም እንደው ብየ በተደጋጋሚይ ሄድኩ ግን መፍቲይ አላገኘውም ዶክተር ጨጓራ ከልጅነቴም አለብኝ አሁንግን በስደት እክምናም እንደልብ አይገኝ ከቀድሞው ጨጓራ ህመም ያስደነገጠኝ ጎኔን ና ወገቤን በጣም ስለሚይሰማኝ ነው ምን ለማለት ፈልጌ ነው ጨጓራ እንድህ ያደርጋል እስኪይ ንገሩኝ በእግዚአብሔር⛪😢🙇
@amesiyas1994
@amesiyas1994 2 жыл бұрын
ልቤ ላይ የሆነ ነገር የተቀመጠ አይነት ነገር ይሰማኛል አንዳዴ ቶሎ ቶሎ ይርበኛል የበላሁት ለመፈጨት እረጅም ሰአት በሚቆይበት ወቅት የመጨናነቅ ልብ ምቴ ቶሎ ቶሎ ይመታል እና መደነው ችግሩ
@zeye591
@zeye591 2 жыл бұрын
Einem endanchi new miyaregeg,chenket ymeslegal
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@lina-om8ye
@lina-om8ye 2 жыл бұрын
Ebakh lezi tyake video sralen yebzuwoch chgr new ebakh
@bimelsbima6500
@bimelsbima6500 2 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው ይሄ
@gannatganath2570
@gannatganath2570 Жыл бұрын
ሀኪቤት ሂደሽ ታይው እኔም እድህ ልቤ በፍጥነት ሲመታ ሂጄ ስታየው አስቸኳይ ኦፕሬሽን መሆን አለብሽ ተባልኩ መጨረሻው ይመር ሰርጀሪ ተደረገልኝ
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ከወሬ ከዘር ነፅ የሆነ ሚድያ ጎሽ ቀጥልበት🍰🍰🍰
@algh2751
@algh2751 2 жыл бұрын
የስልክ ቁጥራችሁን ለምንድነው የማታስቀምጡልን በተለይ በሰው ሃገር ላለነው ጨጓራ ካመመኝ ስድስት አመት ምንም ነገር ተጠቅሜበት አላውቅም አሁን በጣም ታምሚያለሁ በጉሮሮዬ ጎን ትንንሽ ድብልብል ያለነገር ይወጣል በጣም ነው የሚሸተው ካፌሲወጣ ፈርስ ፈርስ ነውየሚለውአፌሽታው ያምየሚወጣው ሰገራ ሰገራ ነው የሚለው አሁን ያም ቀርቶ በጣም ነው የታመምኩት ከኪምቤትም ሄድሁ ምንምአላዳነኝ ደግሜ ልሄድ ነው እባካችሁ እርዱን ቶን ሲል ይሁን ጨጓራ አላወቅሁትም ብቻ እግዚያብሄር ይማርሽ በሉኝ በሰው ሃገር እንዳልቀር በጣም ነው የፈራሁት ቁጥራችሁ ቢኖር ይመረጣል በምን እንገናኝና በሽታችንን እንወቀው እባካችሁ እርዱን
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Жыл бұрын
ይህ ዶክተር የሚኖረዉ አሜርካ ነዉ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ጣሪ ይማርሽ እር እዚህ አያውቁትም
@yilefdesalegngedamu5595
@yilefdesalegngedamu5595 Жыл бұрын
አምሰት አመቴ ነው እባካችሁ ስልክ ላኩልን
@RahemuRahema
@RahemuRahema Жыл бұрын
እንዲ እሚየያረገው ጨጓራ ነው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማራሺ
@sarasunabara8978
@sarasunabara8978 2 жыл бұрын
Selam doctor, pls sle IBS( Irritable bowel syndrome) seralin
@tegesthailu3165
@tegesthailu3165 2 жыл бұрын
Dokter dane god Blues you
@አላለልኝምእችለዋለሁ
@አላለልኝምእችለዋለሁ 2 жыл бұрын
እናመሰግናል
@HinsyLala
@HinsyLala 4 ай бұрын
ምግብ መብላት አልቻልኩም ዉሀ ስጠጣም በግድ ነው በጣም እያመመኝ ነው እባክህ መፍትሔ ካለው ንገረኝ ተሰቃየዉ
@gfDj-e4v
@gfDj-e4v 4 ай бұрын
ክኒና አለ ዋናው ነገር ምግብን ማሥተካከል ነው
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
ሰላም Dr Danny እባክ ስለ ሀሞት ጠጠርን ማስወጫ ነገር ንገረኝ ከማስወጣው፧ ♥️♥️🙏🙏
@fatimaredi3069
@fatimaredi3069 2 жыл бұрын
Can you please tell us about inflammation, like IBD and IBS can u make video about this thing thank you in advance
@toybahassan6176
@toybahassan6176 2 жыл бұрын
ደክተር አቦ ቁጥርህን ላክልኝ
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
የ አሲድ ሪፍሌክስ የሚባል በሽታ በጣም እያሰቃየኝ ነው መፆም እንኳን አልቻልኩም ምክር ካለዎት ?
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 2 жыл бұрын
This is my problem too.
@እሙሐያት
@እሙሐያት 2 жыл бұрын
የኔ ህመም ነው ግን ሀኪም ሀጃ እራጅ ተነሠሁ ምንም የለብሽ አሉኝ አሁንማ ተባብሦል ምንም በለሁ ጠጠሁ የለይኛው የሆድ ክፍል ያብጣል ያሥጨንቀኛል
@lylasurure
@lylasurure Жыл бұрын
👍👍👍👌
@MohammedMohammed-w6j
@MohammedMohammed-w6j 2 ай бұрын
ማንኛውንም ምግብ በልቸ አይስማማኝም መፍትሄ ንገረኝ
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ጌታ ይባርክህ በግራ ጎኔ በጣም ይወጋኛል በግራ ጎኔ መተኛት አልችልም ብዙ ሰዋች ትርፍ አንጀት ነው ይሉኛል አንተስ ምን ትላለህ?
@ethiopiatikidem308
@ethiopiatikidem308 2 жыл бұрын
ዶክተር የኔ ህመም ነው ግን ሀኪም ስሄድ ምንም የለብሸም ይሉኛል እና ይህን ዋጭ ይተተውሻል ይሉኛል ቡዙ ዘመን አስቆጠርሁ መፍትሄ የለኝም አንድ ምግብ አይስማማኝም
@gebremeskel5434
@gebremeskel5434 2 жыл бұрын
Ebakh tedegagami bomit eske dem metfat tesekayeyu mefhew
@selamawitdamtew8058
@selamawitdamtew8058 Жыл бұрын
Era ene betam new yemeyamegne endekare chegora new malet new
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ወንድም ስለትምህርትህ እጅግ አመሰግናለሁ አብስለን ነውወይስ በጥሬው ነው ይምንመገባቸው?
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ጨጎራ ላለባችሁ ሠወች ልገራችሁ እኔ በጣም ያመኝነበር።እና ምግብ ስበሉ ልክ ህፆን ልጆ ምግብ እንደሚበሉ ወይም ፍጩት ወይም በደብ አላማችሁ ብሉ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 жыл бұрын
እሽ ውዴ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 жыл бұрын
ቅመም የበዛበት ምግብስ
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 жыл бұрын
ሰው ከህይወቱ ላይ እየተቀነሰበት ያለ ጊዜው በተለያዩ ችግሮች ከዚህ አለም ይሰናበታል። ይህ ከእውቀት ጉድለት ስለሆነ አንተ ይህንን ችግር በብዙ መልኩ ትቀርፋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። የምታወራቸውን ነገሮች ሁሉ በተግባር ተቸግሬበታለሁ እናመሰግናለን
@lulamebrahtu5267
@lulamebrahtu5267 2 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር በግል ላናግርህ እፈልጋለሁ ቁጥርህ ብትልክልኝ
@AsmeretAmanual
@AsmeretAmanual 10 ай бұрын
ጥሬ ቲማቴም ስምግብ ነው ቆይቱ ሚምኝ
@danielhaileysus4370
@danielhaileysus4370 2 жыл бұрын
Chegaorayen betam yamegnal bakh mela belegn
@መኪነኝየሱበቻ
@መኪነኝየሱበቻ 2 жыл бұрын
Pathology ምንድነው ሰልሱ በታብራርለን አምሰግናለው
@toybahassan6176
@toybahassan6176 2 жыл бұрын
ረአ እኔየ እየተሰቃየሁነዉ ባክቴሪያ
@yilefdesalegngedamu5595
@yilefdesalegngedamu5595 Жыл бұрын
ብዙ አመቴ ነው ስልክህን ብትልክልኝ ጥሩ ነበር
@geteyealtaye1612
@geteyealtaye1612 2 жыл бұрын
I just have heard your elaborated educational speech about Acid reflux, which is my problem in about two to three years. I can say, I got a very good leason, giving such lesson freely with taking your time is great gift for us Thank you
@hilinatewodros9173
@hilinatewodros9173 2 жыл бұрын
Dr. Betam yamegal megebem sebela yamegal abeso sega nk negeroch ena betam bezu gize honogal hospital sehed ye cheguara bacteria yelugal eje ena egeren yekeretatefegal wegat ke rase gemero eske derte deres yewegagal mefetehew mn denw telba azewetere etetalew gn mnm lewet alayehubetem mn baderg yeshalegal ???
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህን ልጄ በድርቀት ትሰቃያለች እና ለድርቀት የምትለው መፍተሄ
@BzuhanGeletaw
@BzuhanGeletaw Ай бұрын
ሹሮብ እየወሰሩክ ነበር በጣም እያቃጠለኝ ነዉ ሆዴ እና ጀርባየን ምንድ ነዉ መፍትሄዉ ዶክተር
@alembihonbihon3575
@alembihonbihon3575 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እኔ በጣም የጨጉራ በሽታ ታማሚ ነኝ እጀንም እግሬን ምይዞኛል ሆዴንምይነፋኛል እረመዳኒት እፈልጋለሁ ተባበረኝ በጣም ያመኛል
@demisabate8440
@demisabate8440 2 жыл бұрын
sarcoidosis እባክህ ስለዚህ በሽታ መንስኤው እና ለመከለል ምን ማድረግ እንዳለብን አስረዳን ዶክተር አመሰግናለሁ
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 2 жыл бұрын
Ebakeh doctor ena alebsh below madanit doctor setag le 7 Kan gen menem lawet yelam
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 2 жыл бұрын
Ene betam iye tesekayehut negn abtuwal mekemet alchilim haahun sikemet echengegnal 😭😭
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ግን ክአልኮል ነጻ ነበርኩ በጨጎራ ቁስለት ተስቃየሁ ማስታገሻ መድሀኒትም አልወስድም ወላሂ ተስቃየሁ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
የኔ ቢጤ😢😢😢
@HannaTilahun-m4i
@HannaTilahun-m4i Ай бұрын
ዶክተርዬ እንብርቴጋ ሀይለኛ ቁርጠት ይቆርጠኛል ሆዴ ይወጠራል ሀይለኛ እራስ ምታት ያመኛል ቋቅ ይለኛል መፍትሄው ምንድነው
@romang.tsadik5794
@romang.tsadik5794 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጨጒዋራዬን ያመኛል እንደውም አልሰር እያሉኝ ነው ሐኪሞች አሁን የተቸገርኩት ታይሮክሲን መድናኒት ሁሌ በባዶ ሆዴ እወስዳለሁ እና ከጨጒዋራው ጋር ሌላ ችግር አያመጣብኝም ከሆነስ መፍትሔው ምንድነው?
@ethiopiatikidem308
@ethiopiatikidem308 2 жыл бұрын
እኔ ምንም መፍተሄ አላገኘሁም የስኡዲ አንድም አኪቤት አልቀረኝም ምንም መጠጥ አልኮል አልጠጣም ምንም የተገዛ ነገር አልበላም ግን መፍተሄ የለኝም እደገፍከው ሆዴ ላይ በጣም የሚያመኝ ምንም ብበላ አይስማማኝም
@kidistgetachew8240
@kidistgetachew8240 Жыл бұрын
selam doc. ye chegora hemen erase yazoral enda ebakehen mels seteg
@HalimahussenAhmed
@HalimahussenAhmed 29 күн бұрын
ዶ አፌ ጨው ምራቄ ጨው የምን ምልክት ነው
@ፍቅርተማርያም-21
@ፍቅርተማርያም-21 Жыл бұрын
Selam doctor yemnorew arebhager new cheguwara alebign mata erat ayasbelagnim beka yeschenkegnal wusten yirebishegnal
@MohammedMohammed-w6j
@MohammedMohammed-w6j 2 ай бұрын
ደክተር እኔ በጨጓራ ባክተሪያ እየተሠቃየሁነው ሀኪም ሣልሄድ ከኔኔ ብጠቀም ምን ችግር አለው እስኪ መልስልኝ
@zinatAsn
@zinatAsn Ай бұрын
አረ ዶክተር እኔ ልቤሰር በጣምይጨቀኝል ጨጓራ ነውአሉኝ ምን አይነት ምግብ አይስማማኝም
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 Жыл бұрын
እረ ዶክተረ እኔ ከያዘኝ 10 አመት ሞላኝ ህክምናም ወሠድኩ ምንም ለውጥ የለውም የምበላው ምግብ አንዱም አንሠማማኝም ውሥጤን ያቃጥለኛል ከዛ ደሞ እራሤን ያመኝና መለሥ ሢልልኝ እራሥ ቅሌን ፊቴን ጀረባዬን እግሬን ያቃጥለኛል ምን ልሁን😂 ኡፈፈ ያለሁት በሥደት ነው የበላሁት ሢያሥመልሠኝ በጣም ይኩመጥራል በቃ እደ ሎሚ ነው ጉሮሮየንና ጥረሠረን በጣም ሞረዶት ነው የሚወጣው እና ደሞ እራሤ በጣም ያተኩሣል ከዛ ፀጉሬ ሥብረብረ ንቅልቅል ክረድድ ይላል አይኔ ይቀላል እንባዬ ይፈሣል ኡፈፈፈ ምን ልሁን እደሠው ያገኘሁትን አልበላ አልጠጣ ሠው ጓደኞቸ ሠመበሉ ሢጠጡ እቀናለሁ የምረ እኔሥ መቼ ነው እደሠው የመመያቃጥል ነገሮች የምበላው እላለሁ
@kerima386
@kerima386 Жыл бұрын
ወይኔ እኔም ወላሂ😢
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 10 ай бұрын
የጠቀሺው ሁሉም የኔም ቺግር ነው 😢😢
@kerima386
@kerima386 10 ай бұрын
@@fatemahosain6027 ተልባ ተጠቀሙ በጣም ለሪፉ ነዉ ፈጪታቹሁ ከዛ ብርጭቆ ላይ ሁለት ማካያክል አድሪጋቹሁ ዉሃ ደምሩበትና ዘፊዛፊቹሁ ከዚ ጧት በባዳ ሄድ ምንም ሰትበሉ በማካ አማሰሉትና ሰልምዘቅጣ ከዚ ጠጡት አላህ ያሸሪቹሁ ደግም ማግብ ለዩ እምቃጣላቹሁን ተዉት በተለይ ሩዛ እኔ በጣም ነዉ እማቃጣለኚ እና ለዩ ለሰለሰ ያለመግብ ተመገቡ ደግም አንዲደ ክያሪም ባሉት ሰለጣጋሪ ሰይሄን ብቻዉን እኔ እነዛህሰጠቀም ተሸልሸል አሁን አለሀምዱሊላህ
@hayat-mx1ij
@hayat-mx1ij 2 ай бұрын
ኸረ ኔም ሊገለኝነው
@hayat-mx1ij
@hayat-mx1ij 2 ай бұрын
13:48 13:
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 2 жыл бұрын
Does coffee and Tea are included in this 1!30 minutes after meals?
@kokobekoki5155
@kokobekoki5155 5 ай бұрын
Dr tunas
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Is rye oat seed? I thought it’s “Temege”(
@aselefechwordofa4137
@aselefechwordofa4137 2 жыл бұрын
የብሮክሊን ሱፕ አሰራር
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
ቅድስት ሥላሴ አመታዊ በዓል
2:16:27
DSKM EOTC
Рет қаралды 521
የጨጓራ በሽታ ምልክቶች
23:29
Fana Television
Рет қаралды 88 М.
የጨጓራ ቁስለት 2015| PEPTIC ULCER DISEASE 2022
5:42
Abyssinia Doctors
Рет қаралды 79 М.