Yeras Ashker (የራስ አሽከር) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 271,096

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Yeras Ashker (የራስ አሽከር) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 330
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ያሁኖቹ ጭምልቆች አርቲስት ከነዚህ ተማሩ ስለ ሴት ና ወንድ ፍቅር ብቻ ሳይሆን ስለ ሀገር ፍቅር ስሩ ከንቱ ትውልድ ነን ያሁኑ
@mesihaile5782
@mesihaile5782 11 ай бұрын
YE hunochuma Mach ka set chin Dale lela nager yitayachewuna
@user-uz1wg7tv2y
@user-uz1wg7tv2y 8 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጲያ ክብር ለእናት ሀገር ዋው በጣም ያምራል አይ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
እንዲህ ነው ሀገር መውደድ ማለት እራስን አሳልፎ መስጠት ማለት ነው ክብር ለሀገራቸው ብለው ለተሰውት ይሁን
@nemaahmed7735
@nemaahmed7735 8 жыл бұрын
ወይኔ ሀገር እንደነዝህ አይነት እራስ ወዳዶች ናቸዉ እንደይልፍልሽ የሚያደርጉት ሰላም እና ፍቅር ለኢትዬጵያ ሀገር በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ
@eyasugensa4674
@eyasugensa4674 3 жыл бұрын
እንደዚህ ፊልም ምርጥ ፊልም በኢትዮያ ውስጦ ስለመሰራቱ እጠራጠራለሁ ።ምርጥ ትወና ምርጥ ቀረፃ ምርጥ ታሪክ።
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
የጴጥሮስ አባት ተመቹኝ የምር በጭድ ውስት ልጆቹን አዳነ
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 4 жыл бұрын
አርቲስቶቻችን ከልብ ሳላደንቃቹ ባልፍ እራስ ወዳድነት ተሰማኝ ጀግኖች ናቹ የሚገም ፊልም ነው ክብር ለእናት ሀገሬ ክፉዋን ያርቅልን ሰላሙን ያብዛልን
@seadi536
@seadi536 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😭😭😭ክብር ለኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለሁ!! ሀገራቸዉን የሚክዱ አይለፍላቸዉ ዜጎቿንም የሚያሰቃዩ።
@user-fn3hp4jk9n
@user-fn3hp4jk9n 8 жыл бұрын
ምን ብየእደምናገር አላውቅም በጣም ነው የሚስደስተው Ethiopia wy በመሆኔ እኮራለሁ
@MezgbuRedone
@MezgbuRedone 4 ай бұрын
እውነት እውቀት ጥበብ ሀገር መታመን ትጋት እና መሰዋትነት የታየበት ምርጥ ፊልም። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም😭😭😭😭😭 ትቅደም እወድሻለው ኢትዮጵያ ዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jg4nx7tv9j
@user-jg4nx7tv9j 8 жыл бұрын
የመጨርሻእና የእውነተኛ ፊልም ነው የመሰለኝ ዋው ዋው ዋው ተብሎ አያልቅም በጣም ከልብ እናመሰግናለን ኢትዬ ለዘላለም ትኑርርርርርር
@fycy4550
@fycy4550 4 ай бұрын
ክብር ለሀገሬ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semirahsalih963
@semirahsalih963 8 жыл бұрын
ምርጥ ኢቶጵያዊ ፊልም ያሁኑ ትውልድ ከዚ ብንማር ጥሩ፡ነው
@alikire8049
@alikire8049 8 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ለዘላለም ኑሪልኝ!! ሀገሪ እናቴ ዋው
@user-ch2mn1vu4j
@user-ch2mn1vu4j 8 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ሆይ አገራችንን ጠብቅልን
@user-zm5yy4ll2y
@user-zm5yy4ll2y 7 жыл бұрын
የኢትዮ ልጅ ብቻ በመሆኔ እኮራለው የምር እራሲን ዛሬ እንደእድለኛ ቆጠርኩኝ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር አሜን!!!!!
@bddgd9921
@bddgd9921 8 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@leul_ke4457
@leul_ke4457 5 жыл бұрын
Bd Dgd ooooooooooooooooooooooo
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
Amen
@user-ci8ju8rg6b
@user-ci8ju8rg6b 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያን እግዝያብሄር ይባርክ ለዘላለም ትኑር
@birhantadess8630
@birhantadess8630 8 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ♥♥♥♥♥♥
@firefire458
@firefire458 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፍልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 8 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
@ammaumma4310
@ammaumma4310 8 жыл бұрын
ሀጌሬ ሁሌም ሰለም ሁኚ ክብር ለጀግኖች እና ሀገር ለሚወዱ ለተሰዉ
@neimaneima1719
@neimaneima1719 7 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yerubera6347
@yerubera6347 9 жыл бұрын
Amazing story.. for few that truly love Ethiopia♥♡
@halemaahmdeahmad2016
@halemaahmdeahmad2016 7 жыл бұрын
ውይ ምንም ግዜው ታለፈ ባየው እጅግ ደስ የሚል ምርጦች እናተው ኑሩበት እድህ ያለ አልተሰራም
@selinamitiku350
@selinamitiku350 8 жыл бұрын
በጣም ነው ምን ብየ እንደምናገር አላውቅም ብቻ በኢትዬጵያዊ ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mariamnurein1298
@mariamnurein1298 8 жыл бұрын
always love for ethiopia and ethiopians, no matter where i live, my ethiopia in my heart keep it up with the same faith n love for ur mother land
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ይገርማል በጭዱ ውስጥ እዴት እደተደበቁ ገርመኝ ሽሜ ስወድህ
@arsemaenaty9251
@arsemaenaty9251 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው።እናመሰግናለን♥♥♥
@rahelorkido7262
@rahelorkido7262 8 жыл бұрын
betam arif new gin bahunu menigisit bitiserubet arif new
@jemanigustube4351
@jemanigustube4351 8 жыл бұрын
GREAT!! THANKS A LOT!!
@hananberhe9601
@hananberhe9601 8 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት አጋሰሶች ናቸው አገራችን እንዳታድግ ወደኋላ የሚጓትቶት በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው
@RahelDemre
@RahelDemre 8 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች በስሟ ለተሰው
@nardoslove9418
@nardoslove9418 8 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል ክብር ለእናት ሀገሬ ይሁን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገሬ ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልይ አልስማ ትንሳኤሽንም ያሳይፕኝ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@mesilove768
@mesilove768 8 жыл бұрын
ዋውዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጣቸው የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ct8wq3eg5p
@user-ct8wq3eg5p 5 жыл бұрын
ዋው ሹሜ ሰላምክን ይብዛ ድራማው ድራማ ሳይሆን እውን ነው የመሰለኝ መጨረሻ ላይ ደስታውን እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ
@maryamahmed3672
@maryamahmed3672 9 жыл бұрын
Bravo it is starting long live to shmals and all artistes tanks
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት እባዬን የጨርስኩት መጨርሻ ላይ ክብር ለኢትዮ
@workelove2786
@workelove2786 7 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@heyattub88
@heyattub88 2 жыл бұрын
Mnane 1enkuwan heger wedad sew btagnegn ahunlay ay Ethiopia💚💛❤
@ayinyeabera5037
@ayinyeabera5037 8 жыл бұрын
Wow Betam arifi
@abatnehgebeyehu3927
@abatnehgebeyehu3927 7 жыл бұрын
betam des yemil new shime akury sira new yeserahew . Tnx alot
@asni1311
@asni1311 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ኢትዮጵያ ፊልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@comminstkoysho8744
@comminstkoysho8744 5 жыл бұрын
ያምራል ገላጫና አስተማሪ ነው!!
@mihretabandualem178
@mihretabandualem178 8 жыл бұрын
this is the century end good good film. that I thought it is the most interesting movie.... in the industry....
@sarahjamila5700
@sarahjamila5700 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሀገር ስሜትን የሀገር ፍቅር ምን እንደሆነ አጉልቶ ያሳያል እናመሰግናለን
@eyeruasfaw6466
@eyeruasfaw6466 2 жыл бұрын
እስካሁን ካየሁት ፊልም በ1ኛ ደረጃ መድቤዋለዉ
@negus372
@negus372 5 жыл бұрын
ክብር ለእናት ኢትዮጵያ ይሁን ሰላምሽ ይብዛ
@mikites944
@mikites944 7 жыл бұрын
wow! it's amazing! it's touching 😥😥
@tsehaymekoken8807
@tsehaymekoken8807 6 жыл бұрын
wow betam arife filem
@mikites944
@mikites944 7 жыл бұрын
God Bless Ethiopia!!!
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 7 жыл бұрын
ዋው ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር!!
@keneangetnet5795
@keneangetnet5795 8 жыл бұрын
wow one day evryting chnge wow it is good movie i love it
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
😭😭😭እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ልጆች አሉሽ መሰዋት የሚከፍሉልሽ ልክ እንደ ማርሳሞ ጴጥሮስ ሰይድ አንደኛ የሆነ እውነተኛ ፊልም
@user-vb3sl5gu7p
@user-vb3sl5gu7p 8 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ አምላክሽ ከባንዳ ይጠብቅሽ አሁንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mbelay5802
@mbelay5802 7 жыл бұрын
ኢትዮጲያለዘላለምትኑርበጣምአሪፍነው
@mhalatgobaza8592
@mhalatgobaza8592 8 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም very Nice .....
@user-ph8eg6ns1l
@user-ph8eg6ns1l 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ የሚል ነው ከብር ለማማ የኢትዮጵይ ይሁን
@user-hw6pj4ef8z
@user-hw6pj4ef8z 8 жыл бұрын
እጅግበጣምጥሩትምህርታዊፌልምነውእናመሰግናለን
@tgtg7352
@tgtg7352 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለማድነቅ ቃላቶች ያሱኛል
@glorygod74
@glorygod74 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ!!!!!
@user-lg8ke7qe6d
@user-lg8ke7qe6d 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም አስተማሪና መካሪ ነዉ በርቱልን ሽመልስ አበራ ዉስጤ ነህ!!! ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ በጣም ምርጥ ነዉ ያላያቹ እዩት
@hiwetbrhanu4027
@hiwetbrhanu4027 8 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwwww በእውነት በጦም ድስ ይላል ኢትዩጽያ ለዘልአልም ትኑሮ ሲመልሽ እጅግ በጦም አድንቅሀለሆኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሁልም የንተ ፊልም እካ በጦም በጦም ያስዝኖሉ ቀጥልበት
@gudatagutema4395
@gudatagutema4395 8 жыл бұрын
ባጣም እጅግ ባጣም አሳዛኝ እና ትምህርት ሳጭ ድራማ ነው ኣርፍ ነው
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 жыл бұрын
Betam arif movie new thanks
@kaleefahayathayat8989
@kaleefahayathayat8989 7 жыл бұрын
😍😍😍😍ኢትዮ ,,,,,ለዘላለም ትኑር በጣም አሪፈ ነው በርቱ
@ninategle4203
@ninategle4203 7 жыл бұрын
Kaleefahayat Hayat
@hanamohamed6809
@hanamohamed6809 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፍልም ነው ።
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 3 жыл бұрын
ቅድማዪ ለሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለሃገሬ ኢትዮጵያ ክብር ለጀግና አባት አርበኞቻችን♥♥♥♦♦♦
@rimrim-xe3md
@rimrim-xe3md 7 жыл бұрын
wowww endet Yamral thanks
@user-qv1gh4xo9s
@user-qv1gh4xo9s 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@saralove572
@saralove572 8 жыл бұрын
ኦ በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-pd6wr4ch8m
@user-pd6wr4ch8m 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mohamedtemam3977
@mohamedtemam3977 8 жыл бұрын
wowwwww filkmun yederesew sew indihum tewaniyanoch indetnet indasdesetachugn ke kalat belay new lemeglets betaaaam emotional neber fitsamewn lemawek yemotew guadegnaw besikayu anjeten bibelagnim lekefelew meswait jegininetun wedijewalew ።።።።
@getahunlanduber2496
@getahunlanduber2496 Жыл бұрын
ክብር ለሀገራችን ዋጋ ተከፍሎበታል !!!
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
Liyu film new. Petros ena Marsamo tebareku. Banda min gizem le ager tenk new.
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 жыл бұрын
ዋው.በጣም.በጣም.ደስ.ይላል.የሀገር.ፍቅርን.ያሳያል.ልዩ.ነው.ይመስጣል ዋውውውውውውውውው ውድድድድድድድድድድድ
@seidshambel7324
@seidshambel7324 8 жыл бұрын
waw yager fikir malet yih new
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል ፊልም እንደዚ ነው እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንጠልይ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለገና ባአል !!
@mirahabesha5171
@mirahabesha5171 8 жыл бұрын
WOW!!
@Ghaanjwowbetamarefmovi
@Ghaanjwowbetamarefmovi 7 жыл бұрын
besmab betam geramy filme wowwwwwwww
@rahmaali5087
@rahmaali5087 8 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፍልም ነው
@user-hp2hu8jg3b
@user-hp2hu8jg3b 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጲያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር
@unouno2927
@unouno2927 8 жыл бұрын
Wow betam yameral Ethiopia wy bemehony korahu 💚💛❤
@lailalaila732
@lailalaila732 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rdre1655
@rdre1655 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ነው
@naredoseyob1416
@naredoseyob1416 8 жыл бұрын
waw arif new
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን ክብር ለኢትዮጵያ
@user-pw5lb4sw3r
@user-pw5lb4sw3r 7 жыл бұрын
great movie
@saratigray2995
@saratigray2995 8 жыл бұрын
ለደርሰው ለተዋንያውያን በጣም አሪፍ ነው ት.ት ነው ቀጥልበት እውዳችዋለው አክብራችዋለው ኢ.ያ ለዘለአለም ትኑር ከነ ልጅችዋ አሜን አሜን አሜንንን
@meseretadino9939
@meseretadino9939 8 жыл бұрын
እጂግ በጣም አመሰግናለሁ
@kidulove3201
@kidulove3201 7 жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እሚለው ኡፍፍ
@bertkntegegan6588
@bertkntegegan6588 8 жыл бұрын
wow♡♡
@buzemasaresha2451
@buzemasaresha2451 8 ай бұрын
በውነት ይህንን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል ቃላት የለኝም
@QwerAsdf-kn5ce
@QwerAsdf-kn5ce 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ
@tigestgelmass9731
@tigestgelmass9731 6 жыл бұрын
Wow arife new etiopya lezelalem tinour
@mekdi805
@mekdi805 5 ай бұрын
አስደምማችሁናል 👏👏👏👏
@galaxyduos7645
@galaxyduos7645 8 жыл бұрын
betame arif new brtu
Duka (ዱካ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:45:34
News ET Social
Рет қаралды 198 М.
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 25 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
Werk Bewerk - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 33 М.
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:41:41
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 253 М.
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 22 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 19 МЛН
🪄✨️He Got A Magic Can Of Sprite😃👍🤠
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 14 МЛН
12 июня 2024 г.
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 77 МЛН
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 2,1 МЛН