Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 1,011,959

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema . Romance Suspense - Fitsame Ethiopian Movie
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 619
@emebetgeremewtamirie4106
@emebetgeremewtamirie4106 8 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው እኔ በጣም ነው እየፈራሁና እየተንቀጠቀጥኩ የጨረስኩት አንድን ስህተትለመሸፈን ሌላ ስህተት መፈፀም በጣም አስተማሪና በጣም አሳዛኝ ነው በርቱ
@ksjsbhjhsh2201
@ksjsbhjhsh2201 5 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@amtallaamaa2244
@amtallaamaa2244 2 ай бұрын
8Years ago bahiwat alash
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
አይ የድሮ ባለ ኮሜንተሮች አስተያየታችሁ ደስ ሲል ስለ ፊልም ብቻ ነው የምትሰጡት እንደሆነ አመመኝ ቁርጠኛ ማዳም አገላመጠችኝ ጨነቀኝ ጠበብት የለም ዋው ደስ ሲል
@rahwarahwa4386
@rahwarahwa4386 4 жыл бұрын
Kkkkk yeney mar ayzoshe yalefale
@AtatuAtatu.bzuwerq1990
@AtatuAtatu.bzuwerq1990 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 5 ай бұрын
ኮመንት አንባቢዋ 🎉
@aeeazz6909
@aeeazz6909 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 2 жыл бұрын
የዛሬ ስንት አመት😔ተከራይተን አይተነዉ ነበር ትዝታዬን መልሸ ልየዉ😌
@betgstmekuryaw7335
@betgstmekuryaw7335 8 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ 2ታችሁን በቻ አተርፋችሁ የዩኔ እነት ባትሞት ኑሮ እዴት ደሥ ይለኝ ነበር ትውነው አሬፍ ነው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Wow amazing movie. I admired the actors. After 3 years I watched . On May 13. 2020. Thanks.
@hayatali4952
@hayatali4952 7 жыл бұрын
የወናስ አስፋ በጣም ያምራል አድናቂህ ነኝ ከምን በላይ
@lideaabebe1233
@lideaabebe1233 7 жыл бұрын
በርግጥ ያስፈራል ግን ምርጥ አክሽ ፈልም ነው ልብ አጠልጣ አሳዛኝ ነው አንዳንዴ ወጣ ማለት ጥሩ ነውነው ፈልም ላይ ተገኖ ይሰራ እንጁ ስንት በውነታ የሚሰሩ አሰቃቂ ወንጀሎች አሉ
@slov1420
@slov1420 8 жыл бұрын
መጨረሻው የለውም እንጂ አሪፍ ነበር
@hailedegu1224
@hailedegu1224 9 жыл бұрын
Best of the top for me!!!
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
ዋው ፊልሙ ብጣም ተመችቶኛል። ጭካኔ የተሞላበት ነው ፖሊሶች ግን ትገርማላችሁ ከተላለቁ በሁዋላ ምን ትሰራላችሁ በጣም ያሳዝናል ቀጥሉበት
@user-rq5pc2sf1s
@user-rq5pc2sf1s 3 ай бұрын
😅Film iko new bergit bewnetu alemim bizegeyum yezin yahl ayhonm
@bilenhindi
@bilenhindi Жыл бұрын
This movie is so well done!
@user-vk8gr2qf4q
@user-vk8gr2qf4q 9 жыл бұрын
its nice movie. . Thanks a lot guys
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ከስንተ አመት በኋላ ድጋሚ አየሁት በጣም አስፈሪ አሰቃቂ ፊልም ነው ግን አሁን ካለው ፊልም ይሻላል
@vbn4747
@vbn4747 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@mulugietasolomun4598
@mulugietasolomun4598 4 жыл бұрын
Ere bsemab btam yasferale film end thank you so much god bless you all.
@sintahiyuethiopia8606
@sintahiyuethiopia8606 5 жыл бұрын
ያባትየው ጭካኔ ይገርማል ውይ እንዲህ አይነት ሰው አይፈጠር
@seragena1539
@seragena1539 5 жыл бұрын
Wow.. I think, this is one of top Ethiopians movie. I was in there from beginning to end. Well done!
@Tr-sq5fk
@Tr-sq5fk 8 жыл бұрын
ዋው ያምራል እናመስግናለን ግን በስቀቀን ፈርቸ ልሞት ነው
@mlove4338
@mlove4338 8 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናህ ኢለይሂ ራጀኡን ምነው ባላየሁት ኣኡዙቢላህ😭😭
@user-vx2dw3en1i
@user-vx2dw3en1i Жыл бұрын
😂😂😂
@badalbaashe6807
@badalbaashe6807 4 жыл бұрын
Amazing movie.
@Eyob797
@Eyob797 9 жыл бұрын
Tiru film new bertu. Sewyew gin awre new betam yikefal.
@saanyiitaadeebiiruu1427
@saanyiitaadeebiiruu1427 8 жыл бұрын
wow batem arif new
@alewyaousman8522
@alewyaousman8522 7 жыл бұрын
I like it
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ዋውውው የምትሳረችው ፊልሞች በጠም ነው የሚማቹኝ በተረፈ አሪፍ ነው
@amtallaamaa2244
@amtallaamaa2244 2 ай бұрын
5years ago waya bahiwat alash😮
@seadamehemd2039
@seadamehemd2039 8 жыл бұрын
ደስ የሚል አባባል ነው ዋው
@zeynebaahmed2155
@zeynebaahmed2155 4 жыл бұрын
Z😘😘😘
@hadramhmd4941
@hadramhmd4941 7 жыл бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ፖሊስ አሁንም መጨረሻ ነው ምእትመጡት
@rashanrashan9592
@rashanrashan9592 7 жыл бұрын
Hadra Mhmd polisot stastalu offff stachum wed bhal
@hailuwodajnew6190
@hailuwodajnew6190 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@user-yi8ql1es5s
@user-yi8ql1es5s 8 жыл бұрын
ሌላው አይነደኝም ጊዜን መጨረሴ ብቻ
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 8 жыл бұрын
ውይይይይይይይ የሥራኤል አምላክ በሥመአብ እዴት የሚጨንቅ ፊልም ነው ባላየውት ነው ያልኩኝ ሢጀመር ጀምሮ እሥከምያልቅ ድረሥ ጭቀት ውይ ጭካኔ የተሞላበት ዘግነኝ ነው ለማንኛውም ፊልም ሥለሆነ ጥሩነው ግን በቃ ይጨቃል ::
@hadeyaseid3651
@hadeyaseid3651 8 жыл бұрын
ውይይ ማር መቸም ከህንድ ፊልም ይሻላል ጭካኔው
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 8 ай бұрын
የስራኤል አምላክ ማነው?
@hawaomer4703
@hawaomer4703 8 жыл бұрын
wyyyy ...cihkan uffffffffffffff😊😊😊😊 yasechenkal Balywt bakerbag
@kingalet1054
@kingalet1054 8 жыл бұрын
arif new
@minteorogul1432
@minteorogul1432 7 жыл бұрын
ሁሌም ይሄ ሰውዬ በጣም የሚያስፈራ ፊልም ነው ሚሰራው ኦ አምላኬ ምነው ባላየውት
@getachewgetachew8076
@getachewgetachew8076 7 жыл бұрын
Mintsnat Damissie
@getachewgetachew8076
@getachewgetachew8076 7 жыл бұрын
Mintsnat Damissie
@hayatjayat213
@hayatjayat213 9 жыл бұрын
እር በውነት ደበበው እምትባል ሰው በጣም ክፉ ነክ ምንም ስራህ ቢሆን በህይወትህ ጥሩ ነገር እንኮን ብትሰራ እደኔ እደኔ ሁሌም ክፉ ነክ ተጀምሮ እስኪጨርስ በጣም ያስጨንቃል የቫፔይር ፊልም እኮ ሳይ እደዚህ አልተጨነኩም እር የዚህ አይነትስ ቢቀር ይሻላል
@hanabogale2997
@hanabogale2997 8 жыл бұрын
wow very nice film I like wow amazing film
@ebaaal-eliwy5671
@ebaaal-eliwy5671 8 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው
@tiyonbizuneh1020
@tiyonbizuneh1020 8 жыл бұрын
betam asazagni film
@maryammoon504
@maryammoon504 7 жыл бұрын
በስማም ውየፈራሁ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል
@ferakonjo9282
@ferakonjo9282 8 жыл бұрын
betam emyaszen film new gen acherarsu ker asegngne enji
@rimphonetastic7954
@rimphonetastic7954 5 жыл бұрын
ወይኔ ማታ እንቅልፌን ልተኛ ስል ጨርሼው እየፍራው እንቅልፍ ሳልተኛ አደርኩኝስ
@habtuabohay4255
@habtuabohay4255 8 жыл бұрын
Harifnew betam yamral
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
የአላህ በግድ ተጨንቄ ጨረስኩት በጣም አሪፍነው
@fevenamakel7585
@fevenamakel7585 8 жыл бұрын
Bsemam libe teletel new yalw uuff sichenk
@bilisedabela1080
@bilisedabela1080 9 жыл бұрын
Betam yasferal
@lillil6188
@lillil6188 7 жыл бұрын
yameral Gane Ayemarame
@hdhejeejjejsj6078
@hdhejeejjejsj6078 8 жыл бұрын
Betam yaschankal
@khadijahmohammed8614
@khadijahmohammed8614 8 жыл бұрын
ያምራል
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 8 жыл бұрын
This is called an epic suspense movie. I was tired of watching an ethiopian crap romantic movie. This movie is superply great movie. We need a lot of suspense, adventure movies. Thanks diretube for posting this movie. By the way all your movie postings are clear and crystal. Way better than those crap pirated movie which are posted by Sodere movie or Arada movie channels. I give you triple AAA+.
@samikidane1435
@samikidane1435 4 жыл бұрын
I'm Eritrean but i like Ethiopian movies beteley selamye. specially if ur service could for god that was more wonderful GBUall
@getachewhugashey1957
@getachewhugashey1957 7 жыл бұрын
wawwww betam yasaznal efffff
@sadiyeabduro698
@sadiyeabduro698 7 жыл бұрын
😭😭uuuuff yaameli
@yasmeenalsham2612
@yasmeenalsham2612 4 жыл бұрын
Wow bexam yamiral gin yasiferal
@jameelajame4713
@jameelajame4713 7 жыл бұрын
መች ፖሊስ አለና ነው። ያሉት ሁሉ በገዘብ ነው የሚሰሩት ውይይይ አገራችን በጣም ነው የሚያሳዝነው
@szrawakls5154
@szrawakls5154 8 жыл бұрын
hikani bzabat👍👍
@user-rw3up8qd2n
@user-rw3up8qd2n 8 жыл бұрын
እፍ በጣም ያሰፈራል
@alem5544
@alem5544 8 жыл бұрын
woooooow wedejewaleu
@bantalemamuye465
@bantalemamuye465 8 жыл бұрын
nice pic
@fajiriyaahabiib2002
@fajiriyaahabiib2002 7 жыл бұрын
uuuuuuuuuf betam yamiral
@asterfentaw8696
@asterfentaw8696 9 жыл бұрын
Aweyyyy betame asechanaike feleme
@user-ft1lm4bx8u
@user-ft1lm4bx8u 14 күн бұрын
በጭንቀት አይቼ ጨረስኩት 🥺🥺🥺
@mekedesgeta2927
@mekedesgeta2927 8 жыл бұрын
በስመአብ በጣም የሚጨንቅ ፊልም ነው እህ ገዳዩ ሰውየ እንኳን ሞተ እሰይ ደስ ይላል ይህ ሰውየ ጨካኝ ነው የልጁን ሚስቱን ይገላል አይ ፖሊስ ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኸ እናትህዝብ ካለቀ በኋላ ይመጣሉ ግን በመጀመሪያ የገብው ፖሊስ ትንሽ ደርሶ ነበር ገደለው ፖሊሶች 2 እና 3 ከዛም በላይ ሁናችሁ ውጡ የሚባለው እውነት ነው ያስተምራል የዮናስ እናት ባትሞት በጣም ጥሩ ነበር !ፍቅር ማለት ደስታም መከራም ነው ሁሉም የተቀላቀለበት እይይይይይ እፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል !
@taebabintbabataibh3519
@taebabintbabataibh3519 5 жыл бұрын
adis naw way
@madenahamza8005
@madenahamza8005 8 жыл бұрын
መጨረሻው ላይ በጣም ያምራል
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 4 жыл бұрын
Ayyyyyyy...ye..ethiooia..film..
@simagnfulasa9941
@simagnfulasa9941 8 жыл бұрын
betam zegenagn film yalele
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 8 жыл бұрын
Just an amazing, so interesting...... the best of best film I've never been see like this! very interesting!!!!!
@ekruekru5214
@ekruekru5214 4 жыл бұрын
ያረቢ በሰቀቀን ጨረስኩት ጭካኔ የበዛበት ፊልም
@user-lo5id2hx1b
@user-lo5id2hx1b 5 жыл бұрын
Wawwwwwww
@boontuuwaraawalisoo1048
@boontuuwaraawalisoo1048 2 жыл бұрын
Waaawwwww jajabee
@user-rm9he5cc8f
@user-rm9he5cc8f 6 жыл бұрын
ውይይ በፍርሀት ጨረስኩት
@leggese210
@leggese210 8 жыл бұрын
betam yemascenk film new kemjmera esk ftsame dres cekane becha new yemstemrew tedgmo besra betam arif
@liyaliyalele6743
@liyaliyalele6743 8 жыл бұрын
nice
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
በጣም ያስፈራልል እጭጭጭጭጭ
@dingelamariyamenatnech.708
@dingelamariyamenatnech.708 8 жыл бұрын
betam betam wodedikachu yena bebi group bin tedy dej endalechu temechitognal damo adem west new gin yemakachu meselognal beteliy beb ina bin adis alehonachubignim .all people god bless your
@verygoodsamsung2673
@verygoodsamsung2673 8 жыл бұрын
ጥሩነው
@ilovemama6130
@ilovemama6130 7 жыл бұрын
betame yezegenenale
@mariyammariyam5117
@mariyammariyam5117 8 жыл бұрын
adekam new gera yagabal
@sarahsarh323
@sarahsarh323 2 жыл бұрын
Wowww
@mehamohammed7991
@mehamohammed7991 7 жыл бұрын
woooooow
@tageyhaney6465
@tageyhaney6465 8 жыл бұрын
wowwwwwwww batame arefh now
@user-wo7tw6oh2v
@user-wo7tw6oh2v 9 жыл бұрын
Yisakatital uffff
@fasikafasika2846
@fasikafasika2846 4 жыл бұрын
አይይይ ፖሊስ ሬሳ ለመቁጠር እጅ ነፍስ ለማዳን አይደርስም
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 5 жыл бұрын
ውይ ይህ ፍልም ሁለት ጌዜ ነው ያየሁት ውይ በስማአም ሳስለቅስ
@njt2284
@njt2284 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@user-en3uk2uh1p
@user-en3uk2uh1p 2 жыл бұрын
ምርጥ የወንጀል ፊልም ነው
@francoiszaarour4725
@francoiszaarour4725 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuu ffffff baxam yasxalal
@madlenamer2792
@madlenamer2792 8 жыл бұрын
አይ ግዜየን አጠፈው በከቱ አሁን ይህ ፊልም ነው በስማም ግዜ ወርቅ ነው ምንም ነገር የለው እፍፍፍፍፍ
@samaalsama2067
@samaalsama2067 8 жыл бұрын
ሹጉጥ ታደቅኖብሽ እይ አልተበልሽም እኮ
@yeshiabebe8596
@yeshiabebe8596 8 жыл бұрын
betam yekefal
@SatiMah-jy4zl
@SatiMah-jy4zl 7 жыл бұрын
wwwwwwww hiwot endezi nat ende
@tarikwaarifneu1845
@tarikwaarifneu1845 7 жыл бұрын
ኧር ወደዛ ከመጀመርያ እስከ መጨርሻው እየተቀጠቀጥኩ ነው የጨርስኩት
@zahrasaeid6629
@zahrasaeid6629 7 жыл бұрын
አረደነው አስፈራኘሳ
@frezer9222
@frezer9222 7 жыл бұрын
Zahra Saeid እኔ ለራሱ እደፈራሁ ጨረስኩ እህ እይለመደኝ መቸም ምድረ አረመኔ
@ethiopiatikidem4490
@ethiopiatikidem4490 7 жыл бұрын
Frezer የኔ ማር ይመችሽ ኮኪ ማር ስወድሽ ዘመንሽን ሁሉድግልትባርክልሽ ማሬ
@arilinmohameedwaloo6920
@arilinmohameedwaloo6920 6 жыл бұрын
Tarikwa arif neu ማንአስገደደሺ
@seadaenederis3782
@seadaenederis3782 6 жыл бұрын
Weyi. Yeewenet betam yechenekal. Enekelef. Emebi. Alegi
@toleshe7182
@toleshe7182 5 жыл бұрын
Ara wadazaa
@yemane7405
@yemane7405 7 жыл бұрын
(ምን ዓይነት ፓላውስ ናቸው ትርጉም የሌለው በጣም ያሳዝናል ምን መለእክት ኣለው ፍልምስ from eri
@wagyamo244
@wagyamo244 5 жыл бұрын
wiwiwiMNw
@Lyu858
@Lyu858 4 жыл бұрын
ውይ ዘፈኑን ሥወደው ልጅቱንም ጭምር በጣምነው የምወደው
@richookanko4153
@richookanko4153 7 жыл бұрын
betam yammal
@senimekonen9041
@senimekonen9041 8 жыл бұрын
men ayenat bet new
@genetermiyas352
@genetermiyas352 9 жыл бұрын
Omg endat yaseferal! Tru meslo k miyatfa bateseb yesewern*!!!!
@najutubeendamar2602
@najutubeendamar2602 7 жыл бұрын
በጠምምምምምም የስጣለል!!!
@user-vu3rd2dm1q
@user-vu3rd2dm1q 8 жыл бұрын
wow yamral
@ddhjddhdg2915
@ddhjddhdg2915 8 жыл бұрын
I
@fatiyfatiya8540
@fatiyfatiya8540 8 жыл бұрын
hiweta
@SamiSami-me1ee
@SamiSami-me1ee 8 жыл бұрын
Le gaba new
@i.loveyoumameyemekelaylajn7265
@i.loveyoumameyemekelaylajn7265 8 жыл бұрын
eeefffuuuu aesichenakay filam
@aberrashretta2192
@aberrashretta2192 8 жыл бұрын
ayamrn ishi yelel
@user-fj6zs3tz3f
@user-fj6zs3tz3f 8 жыл бұрын
uffff betam arif drama !
Piramid (ፒራሚድ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:28:27
ጠይም ፍቅር - Ethiopian Movie Teyem Fikir 2020 Full Length Ethiopian Film Teyem Feker 2020
1:28:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 168 М.
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 43 МЛН
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian film 2017 - Endatketelegn
1:26:49
Addis Films
Рет қаралды 607 М.
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,5 МЛН
ታክል /TAKL/ New Ethiopian Amharic Full  Movie 2021 #RohaMedia
1:18:12