IYESUS/ኢየሱስ/ Yidnekachew Teka/ይድነቃቸው ተካ/Vol 2 full album

  Рет қаралды 1,082,146

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

Күн бұрын

Пікірлер: 623
@fevengashaw
@fevengashaw Жыл бұрын
እየሱስ ብለን ጀምረን ኢየሱስ ብለን የጨረስንበት ይድኔዋ አይናችንን ወደየሱስ መለስክልን እንድወድህ ታውቃለህ❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Dearest Fevuye thank you so much. Much love🥰🙏
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 9 ай бұрын
@@yidnekachewteka9679❤❤❤🎉🎉🎉be blessed ❤
@mustafaHasan-j6y
@mustafaHasan-j6y 8 ай бұрын
❤❤❤❤​@@afomiyegebre5321
@bitaniahaile6961
@bitaniahaile6961 8 ай бұрын
Aaaaa​@@afomiyegebre5321
@SinnaSinnayit
@SinnaSinnayit 4 ай бұрын
@tememan-h9h
@tememan-h9h 5 күн бұрын
ወንድሜ ሰለበዛልህ ፀጋ ጌታ ይባረክ
@senaitdebisa
@senaitdebisa Жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ የማይጠገብ ስም ሁለንተናህን የተቆጣጠረው ይህ ስም የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤
@binyamtadesse7036
@binyamtadesse7036 Жыл бұрын
Amn
@destalemma9158
@destalemma9158 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ደራርቦ ይባርክህ።የ12አመት ልጅ ብሆንም መዝሙሮችህ ይስበኛል። ተባረክ።
@YeSelamGebre
@YeSelamGebre 9 ай бұрын
ይድኔ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ❤❤🎉🎉🥰🥰❤❤💯🙏
@reality165
@reality165 10 ай бұрын
የማይሰለች መዝሙር። እያደር መልዕክቱ ሲገባኝ ይበልጥ እየወደድኩት የሄድኩት የመዝሙር ስብስብ ነው። በኢየሱስ ተጀምሮ በኢየሱስ። የሙዚቃ ቅንብሩ፤ የድምፃችሁ መቀናጀት ፤ ትራኮቹ በሙሉ በ ልቀት የተሰሩ ናቸው። በየቀኑ መዝሙሮቹን እሰማለሁ። ይበልጥ እየወደድኩት እንጂ እየሰለቸኝ አልሄደም። በበለጠ ፀጋ ይባርክህ። የዘመርከዉ ሁሉ በዘመንህ ለዘርህ ሁሉ እየደመቀ ይሂድ🙏🙏🙏 በረከትህ ነዉና አይሰረቅብህ🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏ይለምልም🙏🙏🙏
@ኢየሱስ-አባቴ
@ኢየሱስ-አባቴ 2 күн бұрын
Amen 🙏🎉❤ amen amen amen amen amen amen Amen God bless you 🙏🙏📖📖📖📖📖📖
@edenbiniyam7911
@edenbiniyam7911 Жыл бұрын
ይድኔ ወንድሜ ፀጋ በዝቶልህ በአዲስ መዝሙር መጣህልን የቆየ ህይወት ተፈትኖ ያለፈ መአዛ ያለው ህይወት ያለው መዝሙር አውሩልኝ ስለኢየሱስ ንገሩኝ ስለኢየሱስ ዘምሩልኝ ስለኢየሱስ እሱ ነው የህይወት ሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nisirtube7951
@nisirtube7951 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ በረከት ይዘህ 13 አመታት ሙሉ ስለዘገየህብን ይቅርታ ጠይቀን። We love you eko❤❤❤
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you dear. Blessings.
@KetemashObsa
@KetemashObsa Жыл бұрын
በዚህ ዘመን በአለም ምናምንቴ ተሸፍኖ የነበረውን የእየሱሴን ስም ከፍ ስላደረግኸው ዘመንሀ በከፍታ ይለቅ ካየልህ ከፍታ አትውረድ ፀጋውን የብዛልህ ❤❤❤
@solomonTsagaye-h1c
@solomonTsagaye-h1c 7 ай бұрын
❤❤❤
@NazerawDutamo
@NazerawDutamo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በየ ዘመኑ ሰው አለ 🥰
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ይድኔ ጌታ ይባርክህ ኢትዮጵያ እያለን በ2023 GC አግኝተንሀል። በመማፀኛ ከተማ ቤተክርስቲያን (ዩጎ ሲቲ ቸርች) በሚሊኒየም አዳራሽ ዲቪዲ (2003 ዓ.ም / 2011) አይተንሀል እናስታውስሀለን አባትህንም አቶ ተካ መሀመድን እናስታውሳለን። በመዝሙሮችህ እጅግ በብዙም ተባረክን ያገለገልክባት ቤተክርስቲያን (ኢትዮጵያ ገነት ቤ/ክ) ተባርካለች!
@masali721
@masali721 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sBedaso
@sBedaso Жыл бұрын
ሁልጊዜ ስሰማው የማይሰለቸኝ ወደ ጌታዬ የሚያስጠጋኝ ዝማሬ ድንቅ ነው :: ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በርታ🙏🙏❤
@zewdineshaduga
@zewdineshaduga Жыл бұрын
0:50
@SahaiAlam-ys2zk
@SahaiAlam-ys2zk 11 ай бұрын
እየሱስ እንዴ አንተ ልዩ አባት የት ይጌኝል እስከ ዛሬ ድረስ በለመውቄ ብቻዬን ነበሩኩ አሁን ግን ካንተ ፍቅር መን ይለያኝል ስም ይባርክ አሜንንን ❤️ እየሱስ ያድናል አሜንንን 🙏❣️🙏❣️
@DNJFT
@DNJFT Жыл бұрын
ድንቅ አልበም ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ይደረጋል እወድሀለሁ በጣም በጣም
@avidorzewde9182
@avidorzewde9182 Жыл бұрын
I can't stop listening this album all about Jesus ከአበላኽኝ ካአጠጣኽኝ የወጣ bless you yedna
@AlemHailemaram
@AlemHailemaram 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@mebratworku
@mebratworku 10 ай бұрын
ዘመንክን ጌታ ኢየሱሰ ይባርከው ተባረክ❤❤❤❤
@ganetwoldegirumganet8906
@ganetwoldegirumganet8906 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@AyuBelay-y9z
@AyuBelay-y9z 11 ай бұрын
ኢየሱስ አንተን የምወድበትን ፍቅር መቸም አይወሰድብኝ እየበዛ ይምጣ እንጅ ❤❤❤
@Heranassen812
@Heranassen812 Жыл бұрын
አንተኮ የምትለየው እንኳን ዘምረህ እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ ጥልቅ ልምምድ ውስጥ ያለህ ....
@peace-4all587
@peace-4all587 Жыл бұрын
Bless you, brother ኢየሱሱ. ኢየሱስ ስሙ የማይጠገብ የኔ ውድ ኢየሱሴ 💋 ❤❤❤
@barakatbarakat735
@barakatbarakat735 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ Amnnnn Amnnnn Amnnnn Tabark Geta Eyesus ycamirlhik STaga Kibati ychamrliki ❤❤
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz Жыл бұрын
ይህው ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ይህን ሲ. ዲ መስማት ማቆም አልቻልኩም ከዚህ በላይ ይብዛልህ ይድኔ ተባረክልን!!!!
@tsigedesta7528
@tsigedesta7528 3 ай бұрын
ጀየቸቼ፣የፐፀፐፀ
@tsigedesta7528
@tsigedesta7528 3 ай бұрын
፧?በኸኸኸፐ ጨ
@selamboye-zg5dc
@selamboye-zg5dc 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ታባረክ ❤❤
@TsionErmiyas-bu9ss
@TsionErmiyas-bu9ss Жыл бұрын
አቤት እርፍፍፍፍ በኢየሱስ እንዴት ደስ የሚል አልበም ነው❤❤❤❤❤
@asterroutier5643
@asterroutier5643 Жыл бұрын
አሜንንንን አብዝቶ ይባርክህ እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ የሜሰጥ እግዚአብሔር ይባረክ። ተባረክ❤
@TIRITAALEGN-om2xo
@TIRITAALEGN-om2xo Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ላዛላላም ይመስገን በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን እድንዬ ጸጋ ይብዛልክ በጌታ ስም አሜን ❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞❤️👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏
@tadeledagale8593
@tadeledagale8593 10 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ዝመሬ ደገግሜ ስሰማው አልሰለቸም ጌታ ጻጋ ያብዛልክ ይድኔ❤
@MasaraAna
@MasaraAna 2 ай бұрын
የምረት ታስፈልገኛለህ ጌታ ሆይ አሚን አሜን ተባረክ ዘመን ይባረክ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 11 ай бұрын
አሜንን አባ ስምህ አይሰለች እንጠረዋለን ከዘላለም ሞት ያዳነን ❤❤❤❤❤❤❤
@AmsaleAlemayou
@AmsaleAlemayou 10 ай бұрын
Ye ewenet kezi mezmur sus yizognal❤❤❤❤❤❤
@genetdawit1773
@genetdawit1773 Жыл бұрын
በቃ ኢየሱስ ብቻ ❤❤❤
@hanaalex6252
@hanaalex6252 10 ай бұрын
እሰይ አረሰረስከን ደርቀን ነበር ስሙ እንደሚፈስ ዘይት ስለሆነ ተባረክልኝ ወንድምነት እወድሀለሁሁሁሁሁሁሁ ክፉ አይንካህ አደራ ርዕስ እንዳትቀይር
@abigailtemesgenfocus2471
@abigailtemesgenfocus2471 Жыл бұрын
ዘማሪ ይድኔ አንተ ለዚህ ትውልድ በረከት ነህ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እናመሰግናለን❤
@NigatGurmesa
@NigatGurmesa 11 ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ganetganet1176
@ganetganet1176 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🎸🎸🎸ዛማንክ ይባረክ 🍇🍇🍇🎸🎸🎸❤️❤️🥰🥰🎸😭😭
@AbebaEyob-y1x
@AbebaEyob-y1x Жыл бұрын
You are Our blessings we love you 🇪🇷
@Adanech556
@Adanech556 Жыл бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረክ ይድኔ ፀጋው ይብዛልህ😍🙏
@beza8707
@beza8707 Жыл бұрын
ተባረክ ለምልምህ አሁንም ሌላን እንጠብቀላን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ መዝሙርህን ተበርከሃል ❤❤❤❤😂🎉🎉😮😮😮😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@meketetadesse
@meketetadesse 14 күн бұрын
ተባረክ ስሰማው የማይሰለች ነው ሁሉ መዝሞሮች ከእግ/ር ጋር ያገናኛሉ ዝም ብልህ ዝምር belssed
@alemmekasha8965
@alemmekasha8965 Жыл бұрын
ይሄ ድንቅ አልበም የምወደውን ጌታዬን ኢየሱስን ፍቅር ጨምሮታ "እኔን የሚያየኝ የሚሰማኝ አንተን ይውደድህ" ብለህ በመዝሙርህ የጸለይከውን ጌታ አድርጎታል። የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ! አንተ የትውልድ በረከት ነህ ወንድሜ እናመሠግናለን ❤
@yirgedugebrehiwot2048
@yirgedugebrehiwot2048 Жыл бұрын
ይድኔ የናፈቅንህ ወንድማችን በሚያስገርም ወንጌል ስለመጣህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ስላንተ ይመስገን ይክበር አሁንም በ እርሱ የበረታህ ሁን we love you bro.
@belachewtamrat3625
@belachewtamrat3625 9 ай бұрын
ጌታ ይበርክህ መዘመር መነገርያለበት ኢየሱስን ዘምረኽዋልና አንወድሃለን❤
@SalamuDamise
@SalamuDamise 4 ай бұрын
ምን አይነት መናካት ይሁን 😢 😢ይድናዬ ብቻ ተባረክልኝ ነው የምለው❤ ስላንተ ቃለት የለኝም❤ እየሱስ የክብሬ ደጋሽ🙄❤❤
@jerusalmjerry6960
@jerusalmjerry6960 Жыл бұрын
Yetbeya zemnk yelmelmeln ant denk nehe yebzalek ebatkerstiyan berkt neh ❤❤❤❤❤❤ hulgiza eysusn zemer ❤❤❤❤
@miratabosemiratabose
@miratabosemiratabose 2 ай бұрын
ተበረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowowow❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Helentesfa-pw9jt
@Helentesfa-pw9jt 21 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይበረክህ ህን መዝሙር የምሰማው በእባነው በሰው ሀገር ሰኖር በብችንነት የዴበቀኝ እየሱሱ ሰለሆነ በውነት ቃላት ያጥረኛል ተባርክልኝ ወንዴሜ❤❤❤❤❤
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz 10 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ የለበስኩት የዉርደት ሸማ ከላዬ ወልቋል የፅድቅ ሸማ አለበስከኝ ኢየሱሴ🎉🎉🎉❤❤❤
@solomongetachew1636
@solomongetachew1636 Жыл бұрын
ትለያለህ ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@natnaelaweke777
@natnaelaweke777 10 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዘማሪ ይድንዬ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ስለሰጠህ መዝሙሮች አብዝቼ ጌታን አመሰግናለሁ! ኢየሱስን አየንበት እሱን ይበልጥጥጥ እንድንወደው አደረገን ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ እንዲህ መንፈስ ቅዱስ በሞላበትና እሱን በሚያስናፍቅ ዝማሬ ይሙላ እወድሀለሁ ተባረክልኝ! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!
@jemilayegeta
@jemilayegeta 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ እሄ መዝሙር ህይወቴን እንዳጣጥም አድጎታል ጸጋ ይብዛልህ ፣ እንድረጋጋ አድር ጎልኛል በምድረበዳ ምንም በለለበት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስላንተ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሰረ-ደ3ጨ
@ሰረ-ደ3ጨ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🥰🥰🥰🙏🙏✊✊🍒🍒ጌታ ይባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏🥰
@samuelseyoum5785
@samuelseyoum5785 8 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የነገስታት ንጉስ ና የጌቶች ጌታ ነው!!!
@EdelsamiJeryy
@EdelsamiJeryy 10 ай бұрын
Geta ybarkeh zemneh ybarek !!! Men aynet menfes new !!! ❤❤❤ eysuse ybarek !!!!*
@qojitalamu9061
@qojitalamu9061 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን ተባረክ😘😘😘😘😘❤❤❤💯💯💯💯😭😭😭😭✅
@ermiasKinfu
@ermiasKinfu 4 ай бұрын
ይድኔ ሁሉም መዝሙሮች ወንጌል ናቸው ተባረክ፡፡
@natnaelsolomonhilue2346
@natnaelsolomonhilue2346 Жыл бұрын
ክብሩ ለጌታ ይሁን ተባረክ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብቻዬን አይደለሁም❤❤❤
@Senaitkidane-z8j
@Senaitkidane-z8j 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🔥🔥🔥
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ Жыл бұрын
ይድኔ፡ሞገሳም፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡፡፡፡
@Tsiontesfa-p4g
@Tsiontesfa-p4g 4 күн бұрын
Amen ydnye tebarek Tsegawn yabzalh
@BiniamWoju
@BiniamWoju 2 ай бұрын
Ameeen endante yargegn
@AddisuAdebabay
@AddisuAdebabay Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 Жыл бұрын
ማምለጫ ስም ኢየሱስ ❤❤
@genetkahsay7321
@genetkahsay7321 Жыл бұрын
God bless you and your family
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 2 ай бұрын
Amen and Amen this my forever message and I hear them in my fasting before God and they touched me too and you are our blessing from God and God may increases grace upon on grace to you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 Жыл бұрын
በአጭር ቃል በጥልቅ ፍቅር እወድሃለው ይድኔ ተባረክ
@BekiErsulo
@BekiErsulo Жыл бұрын
አሜን አሜን ተበርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን የእግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይከባረክ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙏
@tsegabrhane1883
@tsegabrhane1883 9 ай бұрын
እየሱስ ኮ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ
@Gelane1
@Gelane1 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@AschalewuSelemon
@AschalewuSelemon Жыл бұрын
Yidine lene bichegn zemar nek
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 Ай бұрын
Egziabher tamagn new kibir Hulu Lersu yehun ! dink misikirinet
@Bemnet-g9h
@Bemnet-g9h Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡፍፍፍ ይድኔ በረከታችን እየሱስ እየሱስ የምታስብለን ድንቅ ወንድማችን ብሩክ ነህ ይሄ ድንቅ መንፈስ እለት እለት ይብዛልህ በተለይ ትራክ 3 እና 4ን ኡኡኡፍ በቃ ቃላት የለኝም ❤❤❤
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይድኔ የአባቴ ባሪያ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Жыл бұрын
አሜን ላይመለስ አለፈ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ አንተ ንም ጌታዬ ይባርክህ ይጨምርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsamalasa1661
@elsamalasa1661 8 ай бұрын
Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲Tabarki
@Worke-d8j
@Worke-d8j 10 ай бұрын
አሜን ተባርክ ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤
@akalneshworku2001
@akalneshworku2001 10 ай бұрын
ዋዉ ከሐዘኔ የተጵናናሑበት ጌታዬን ያየሁበት ያመለኩበት ዝማሬ ነዉ ብርክ በልልኝ አሑንም ይጨምርብሕ ተባረክ
@Hewan-s3s
@Hewan-s3s 3 ай бұрын
Jesus is my everything ❤️ ♥️ 💖 💓 💕 🙌 ❤️
@donadona5397
@donadona5397 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ምንጩን አያቁርጥልክ እጅግ ብሩክ ነክ ፀጋውን ያብዛልክ መዝሙሮች ካ ልጅናቴ ጃምሮ ነው ምሳማዉ እስካሁን ዳጋግሜ አዳምጣልዉ ግን አልጠግብበትም ሁሌ ሳምቼ ሳምቼ አይሳላችኚም ጌታ ኢየሱስ ዛማንህን ያላማልም ባራካታቺን ይድዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abalokaje3486
@abalokaje3486 2 ай бұрын
All your songs are very awesome and blessing, may God bless you more and more 🙏.. All glory be to God almighty forever Amen 🙏.
@HanaElson-p1h
@HanaElson-p1h 11 ай бұрын
Wow mazing worship, all about lord Iyesus bless u more ❤
@MelkamuWaqjira
@MelkamuWaqjira 5 ай бұрын
Beceghnet aysemagem❤❤❤
@Redupaul
@Redupaul Жыл бұрын
ይድኔ ምን አይነት የተባረከ ሰው ነህ በዚህ አልበም ጌታ እንዴት እደተናገረኝ እና እንደአፅናናኝ ስሰማው ገና አይኖቼ በእንባ የሞላሉ አሁንም ጌታ በፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ እንወድሃለን ❤❤❤
@TsehayTsi-b9b
@TsehayTsi-b9b 10 ай бұрын
የዘመርክለት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እደገና እድትዘምርለት ፀጋውን ያብዛልህ።
@WendumuhamedFeyisa
@WendumuhamedFeyisa 2 ай бұрын
Mezmurochu hulu Iyesus Des yilal❤❤❤❤❤ Iyesus Geta ñw.
@yotubecreators84
@yotubecreators84 4 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤ አሜንንንንንንን ታባረክ
@WoinshetkamaZeleke
@WoinshetkamaZeleke Жыл бұрын
Thank you Lord Jesus 🙏🙏🙏❤❤❤
@eziraz6286
@eziraz6286 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ yedi ሰምቼ የምጠገብ ማዝሙር ምን ልበል 😥ዘመን ይባረክ
@EyasuEndryas
@EyasuEndryas 4 ай бұрын
I m blessed God bless you
@Rahel-u9q
@Rahel-u9q Жыл бұрын
እየሱስ❤❤❤❤✋✋
@YoditGebrehiwet-o2j
@YoditGebrehiwet-o2j 3 ай бұрын
በእየሱስ ስም አሁንም ይጨምርብክ ቅባቱን ወድሜ ተባረክልን ❤❤❤
@NoziphoMalambe
@NoziphoMalambe Жыл бұрын
I can't understand the languages but I lv this gospel may good god almighty bless you I can feel his presence when I'm playing this songs god bless u❤
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 8 ай бұрын
Thanks, let me explain afew. About this amazing gospel song meaning, I can't feel like im alone, I can't live without his spirit, there is my power in heaven ☝️behind of me , my long time glorious of God, he is my child age and my elder time, he never left me alone😢😢😢 there is his love in my bone, here I'm I still in life ,I can't replace his Love, I can't live without his glory, without. spirit , and his presenc 6:01 e ☝️☝️☝️, Let's all of us sing about his Gloriness ☝️☝️☝️☝️
@maccisiinbirmadoome7426
@maccisiinbirmadoome7426 6 ай бұрын
Even I don't know english perfectly, let me try to tell you the idea of song: ''I am not alone, there is no the feeling of lonely oh God is on my side''
@ChrysGYT
@ChrysGYT 3 ай бұрын
ተባረክ
@danielalayu8644
@danielalayu8644 4 ай бұрын
Still now, I am listening it. ከለሊቱ 8:00 21/01/2017. You are so blessed. I am so blessed with each song's in this album. I also remembered each verses from your previous album. ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ.... keep praising our only saviour, Jesus Christ.
@AkcuhoBhili
@AkcuhoBhili 3 ай бұрын
Wewe Ameni❤❤❤❤🙏🙏👌🥰🤗
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@selamwoldemariam4256
@selamwoldemariam4256 9 ай бұрын
ይድኔ ተባረክ ሁሌ የምንባረክበት መዝሙር ነው❤❤❤❤❤
@habtamueticha59
@habtamueticha59 11 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ይድኔ!
@eyerusalemethiopis4734
@eyerusalemethiopis4734 Жыл бұрын
ይድኔ የሱስን የምታልቅበት መንገድ በጣም ደስ ይለኛል መንፈስ ቅዱስ ባንተ ስለሚሰራው ስራ አከብራለው ስላንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ ዘመንህ በሙሉ የሱሰስን በማላቅ እንድትጨርስ ፀሎቴ ነው። ተባርከካል።
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 105 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
የሕይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ||ይድነቃቸው ተካ || Yidnekachew Teka @ARC
18:20
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 40 М.
DANIEL AMDEMICHAEL VOL.  8  FULL ALBUM (Official Lyrics Video)
1:30:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 283 М.
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
1:01:31
Helina Dawit Official
Рет қаралды 252 М.
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 471 М.