እዮብን ሰርፕራይዝ አረኩት በጣም ተደሰተ

  Рет қаралды 159,208

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 000
@eyobeltube
@eyobeltube 7 ай бұрын
200 k ገብተናል በጣም እናመሰግናለን ውድ ቤተሰቦቻችን 200 k ስለገባን በምን አክብረን እናሳልፈው ?
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 7 ай бұрын
ወንድሞችህ ጋ ሰብሰብ ብላችሁ አክብሩት ❤🎉 congra❤
@MuluneshAasafe
@MuluneshAasafe 7 ай бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ wowo💘💘💘💘💘👌👌👌
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
መቅዶንያ ሄዳቹ ምግብ ብትመግቧቸው ከቻላቹ ነው።❤
@1216-HB
@1216-HB 7 ай бұрын
ከወንድሞችህ እና ሚስቶቻቸው ጋር ኑልን😍
@zuzuFamily-n3e
@zuzuFamily-n3e 7 ай бұрын
እንኳን ደስአለህ እዮባ ደስከሚሉ ወንድሞችህ ጎደኞችህጋ ዝግጅት አርጉና አክብሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@abemedia3346
@abemedia3346 7 ай бұрын
200k የገባሄው እረዱ ብለን ናው እዮብ ሰርፕራይዝ ረዱ ስጦታ ይሰጣት እምትሉ
@zenabAlmare
@zenabAlmare 7 ай бұрын
ቀለበት ያድርግላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያላ በላይክ አሣዩን
@Muhamad-hy8rt
@Muhamad-hy8rt 7 ай бұрын
😮😮😮😮​@@zenabAlmare
@fahedali632
@fahedali632 7 ай бұрын
ቀኑነውእንዴየሚሰጠው
@medhini7477
@medhini7477 7 ай бұрын
​@@zenabAlmareቀለበት በህግ በቴክርስትያን እንጠብቃለን❤❤
@alfyakassawkebede6324
@alfyakassawkebede6324 7 ай бұрын
አወ ቀለበት ይደረግላት
@ሀናታደሠ
@ሀናታደሠ 7 ай бұрын
ምን እንደምል ሥላንቺ ቃላት ያጥረኛ ስርአትሽ እርጋታሽ በዛላይ ውበት ተጨምሮበት በአጠቃላይ ትለያለሽ ዘመኑን ማትመሥዪ "ሴት" ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 7 ай бұрын
እረዱ የኔ ፍልቅቅ አንቺ እኮ ምንም ስጦታ ለእዮብ መስጠት አይጠበቅብሽም እራስሽ ትልቅ ስጦታ ነሽ ስታምሩ❤️❤️❤️❤️❤️
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 7 ай бұрын
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 7 ай бұрын
እሱም የሷ ስጦታ ነው
@መሬው
@መሬው 7 ай бұрын
"እረዱዬ የእዮባ ዉብ" አንቺን ያሳደገ ቤተሰብ ክብር ይገባዋል።
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 7 ай бұрын
አዎ ጌታን 🙌በጣም ትሁት ልጅ ነች ❤i love ራዱ ❤️❤
@መሬው
@መሬው 7 ай бұрын
Me too i like her so much የኔ ትሁት​@@AbayGetachew-gx2gd
@የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ
@የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ 7 ай бұрын
የልጂቷ እርጋታ በጣም ደስይላል ❤❤❤ ስወዲሽ ማሚየ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 7 ай бұрын
በጣም የምታምሩ ጥንዶች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ረዱ ይህንን የመሰለ ፍቅር ምን እንደሆነ ትርጉሙ የገባው ቆንጆልጅ ማግኘትሽ በጣም እድለኛ ነሽ በተለይ በአሁን ግዜ ስንት ውሸታም አጭበርባሪ ሴትን ለጥቅም ብቻ የሚቀርቡ ወንዶች በሞሉበት ዘመን የስንት እህቶቻችን ልብ በአጭበርባሪ ውሸታም ሴሰኛ ወንዶች ተሰብራል እና ይሄንን የመሰለ መልከመልካም በሀይማኖቱ የጠነከረ አፍቃሪ ልጅ ማግኘት በእግዚአብሔር መመረጥ ነው ይሄ ስጦታው ሲያንሰው ነው በደንብ አጥብቀሽ ያዥው ተንከባከቢው ፍቅርሽን ሳትፈሪው ግለፃለት እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር የተሰጠነውእና አንችም ጨዋ ወልዶ የአሳደገሽ ውብ ስነምግባር ያለሽ ልጅ ነሽ ብቻ ተፋፍሳችሃል እግዚአብሔር ከክፍዋች አይን ይሰውራችሁ ፍቅሩን ያብዛሉችሁ እወዳችሃለሁ🌷🌷🌷🌷💚💛❤️
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 7 ай бұрын
በትክክል እግዚአብሔር በትዳር ያስተሳስራቸው ድግልማርያም ትጠብቃቸው በጣምነው የምወዳቸው ስርአታአቸውባአጠቃላይ ሁሉን ያደላው ለሁሉም ከነቤተሰባቸው ተምሳሌት መሆን የሚችሉናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 6 ай бұрын
amen🙏
@AdenewTeru
@AdenewTeru 7 ай бұрын
እዮባ እንኳን ደስ አላቹ ለረዱ ስጦታ ስጣት እና ቀለበት አድርግላት የሚል እስኪ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዮባእንኳንደስአላቹለረዱስጦታስጣትእናቀለበትአድርግላትየሚልእስኪበላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sariy177
@Sariy177 7 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@Tigest639
@Tigest639 7 ай бұрын
አሜን 🤲🥰
@Mano-v6e
@Mano-v6e 7 ай бұрын
ሰርይ የኔ ውዴ ♥️♥️♥️
@Firoz-i9z
@Firoz-i9z 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 7 ай бұрын
አሜን እህታለም❤❤❤❤❤
@hekemaYoutube
@hekemaYoutube 7 ай бұрын
አሚን ሳሪቆጆ
@Nini-py2qg
@Nini-py2qg 7 ай бұрын
እዬባዬ ፍቅር በሷ የጨመረ ይመስለኛል እራሷን ከመስጠት በላይ ፍቅር የለም ስጦታው ያንን ያሳያል 100% she is in love with you ለማንኛውም እንኳን ደስ ያላችሁ ተባረኩ
@alemhi8570
@alemhi8570 7 ай бұрын
የምር እዮቢል እድለኛ ነህ እችን የመሰለች ሴት ማግኘት መታደል ነው እርጋታ ትትና መልክ እረ ሁሉ ነገሯ የምር የሚመሰገን ቤተሰብ ነው እችን የመሰለች ልጅ ፈጣሪ ሰለሰጣቸው ፈጣሪያቸውን ማመሰገን አለባቸው እረዴት የኔ ወርቅ የኔ ማር እንደምወድሽ እወቂ እሽ ❤❤❤❤፣❤፣❤፣❤፣
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 7 ай бұрын
❤❤❤
@Jem-fw9ke
@Jem-fw9ke 7 ай бұрын
ትክክል
@Helena-e7w7o
@Helena-e7w7o 7 ай бұрын
ልጅቷ ይቤት ልጅ ናት ስርአትዋ ደስ ይላል ወጣ ያለ ነገር የላትም ❤❤❤
@hanan-pz3yc
@hanan-pz3yc 7 ай бұрын
👍👍
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 7 ай бұрын
እዮባ 400K ስትገባ ለረዱ💍❤ምክንያቱም300k ብቅርቡ ስለምናስገባቹ ነው እንኳን ደስ አላቹ🎊🎊🎉🎉🎉❤❤❤
@zenabAlmare
@zenabAlmare 7 ай бұрын
እ እራቀ 2000ሲገቡ😢😢😢
@ehfamilytube2151
@ehfamilytube2151 7 ай бұрын
Eyobe beteseb eski enen nem subscribe aderiguliy
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 7 ай бұрын
@@zenabAlmare አይርቅም ውዴ አሁን ጥሩ ይዘዋል
@Lijtofuk
@Lijtofuk 7 ай бұрын
የኔ መልካም😊
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 7 ай бұрын
ለርዱ እርጂም ቀሚሥ ግዛና ዳግመኛ ሠርፕራይዝ አድርግልን 👏👏👏❤❤❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 7 ай бұрын
በትክክል
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 7 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂​@@ayshaa-mj1oy
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 7 ай бұрын
ሸራ ጫማም እንዳትረሳ
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 7 ай бұрын
@@fettiahalbreadi5575 በደንብ
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 7 ай бұрын
yesssssss
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 7 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በሉ🙏 ረዱ ቆንጆ ፍቅርን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@seni_21
@seni_21 7 ай бұрын
አሜን
@SamriBekele-vy8yd
@SamriBekele-vy8yd 7 ай бұрын
ኣሜን
@MeriEthi
@MeriEthi 7 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hiwot-he
@Hiwot-he 7 ай бұрын
አሜን
@emumuhamedyoutub1376
@emumuhamedyoutub1376 7 ай бұрын
ማሻአላህ እርጋታዋ በጣም ደሥ የምትል ናት አላህ ይጠብቃችሁ እነዮብ ባጠቃላይ ቤተሠቡ ማሻአላህ ናቸዉ ወላሂ ቃል የለኝም
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 7 ай бұрын
እዪባ ምርጥ ሰው ከዚህም በላይ ይገባሀል በሚሊየን ደረጃ ነው በርታ ግን እረዱየ ፍልቅልቅ በርቱ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@FiromeAmen
@FiromeAmen 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ረዱዬ በዝህ ዘመን እርግት ያልሽ እንደው ስወድሽ ብዙ ነገራችን ይመሳሰላል
@nitsuh8222
@nitsuh8222 7 ай бұрын
እንደዚህ ያለ እድለኛ ልጅ የለም! ይችን የመሰለች ልጅ ማግኘቱ🎉
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 ай бұрын
በጣም ደስ ስትል የኔ ማር ስወዳት
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 7 ай бұрын
ዋው ስታምር እንካን ደስ አላችሁ 200k ስልገባች ለ ረዱ ቀለበት የደርግ የምትሉ ኮሜት አድርጉ
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 7 ай бұрын
አንቺን ላሳደጉ ቤተሰቦች ክብር ይባቸዋል ደስ ስትይ🌹🌹🌹
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 7 ай бұрын
በእግዚአብሔር ቤት ያለ በቅድስት ድንግል ወዳጅ የሆነ ሁሉ መልካም ነገር ይገጥመዋል እዮብ ሀይማኖተኛ ሰዉ ትትና ያለዉ ሰዉ ነዉ ትገባዋለች የአብርሀም እና የሳራን የዘካርያሥን እና የኤልሳቤጥን ትዳር የባረከ አምላክ የናንተንም ይባረክለችሁ ተጋብትችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@emano5974
@emano5974 7 ай бұрын
አቤት ፍቅር ከሁለቱም ወገን ሲሆን እንደት ያምራል በእውነት❤❤❤❤እድለኛነሽ ከዚህ ፍቅር የሆነቤተሰብ ስለገባሽ ቆንጆሴት አይገጥማትም አስተዋይ ባል😂እዬባን ስለሰጠሽ የልጅ አዋቄ አመስግኝ❤❤❤❤❤❤
@maritujember27
@maritujember27 7 ай бұрын
200k ገብተሃል congregation 🎉🎉🎉
@Hhht1234
@Hhht1234 7 ай бұрын
የቡታጂራ. ድራማ. አጃጂሎናል. ኑው እዚህ ትክክለኛ ፍቅር ነው😂😅😊
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
😂😂😂
@ሀናታደሠ
@ሀናታደሠ 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@zk3815
@zk3815 7 ай бұрын
😅😅😅
@hgyy2926
@hgyy2926 7 ай бұрын
🤣🤣🤣😭😭
@fatuma7299
@fatuma7299 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ርዱየ ለውጥ ላይ ነሺ አይናፍርነቱ እየለቀቀሺ ነው በርቺ እኖዳቺሆለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እውነትም ለውጥማ አለ
@yasewchu
@yasewchu 7 ай бұрын
አይይ እረዱ መልሱን ሳታቂ ነው ጥያቄ የምትጠይቂ😂😂😂😂😂 200 ስለገባችሁ ደስ ብሎናል እንኳን ደስስ አላችሁ
@ቺርቤዋ
@ቺርቤዋ 7 ай бұрын
እረዱዬ የእኔ ጨዋ ሴት🥰🥰🥰 እዮባዬ ፈጣሪ ተጋብታችሁ አብራችሁ እድትኖሩ :ለቁምነገር እዲበቃችሁ እመኛለሁ🙏🥰🥰 ደግሞ ትንሽ እህትህ ነው ምትመስለው የመልካችሁ መመሳሰል ይገርማል 😍 ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ማለት እናንተ ናችሁ😁
@fgyyy3024
@fgyyy3024 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው እምወድዋ ፎቶዉ ደም እንኳን ደስ አላቹ 200k
@fatuma-qd8ss
@fatuma-qd8ss 7 ай бұрын
እረዱየየኔፍልቅልቅ የኔ ፀባየሠናይ የምትሽኮረመሚውሥ ነገር የኔ የዋህ ውድድድ ነውየማረጋቺሁ❤❤❤❤❤ ሁሌምልቀቁልን
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 7 ай бұрын
ውይ ረዱ ቆንጆ ያንቺ ሞክሼና እኩያ የምትሆን ልጅ አልችኝ ሳይሽ ሆዴ ይባባል፡፡ የሰይጣን አይን በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን!!! እግዚአብሄር በመካከላችሁ ይንገስ፤ይርዳችሁም፡፡
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 7 ай бұрын
እረዱ አንቺ እኮ ትክክለኛዋ ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ስታምሪ እርጋታሽ አይናፋርነትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትዪ ቆንጅዬ
@hawaapp3619
@hawaapp3619 7 ай бұрын
ለረዱ ረጅም ቀሚሥ ግዛና ሠርፕራይዝ አድርጋት ደርባባ ሥወድሽ ረዱየ ከዘመኑሤቶች ልይት ያለች ቆርጆ የቤት ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 ай бұрын
ገንዘብብብ አደለም ስጦታ እንደዚህ ነው ረዱ ጎበዝ❤❤❤❤ ተባረኪ❤
@naeemaa6659
@naeemaa6659 7 ай бұрын
200k ማሻአላህ ከዚህ በላይ እጠብቃለን
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
እዮባ ወላሂ ፈጣሪነው የጠህ የችልጅ እርግት ያለች የኔ ቆጆ ማሻአላህ አይለያችሁ❤
@MimiMimi-gs9uo
@MimiMimi-gs9uo 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እዮቤ እና ረዱዬ በርቱ ገና አንድ ሚለን ትገባልችሁ ❤❤
@JilaluJile
@JilaluJile 7 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ረዱ እዮባም ምርጥ ልጅ ነዉ ፍቅርቹ ያዝልቅላቹ
@sahra.selly00
@sahra.selly00 7 ай бұрын
እረድዬ የኔ የኔቆንጆ የኔ ሴት እውነት ልዩ ሴት ነሽ ማርያምን እዮባ አንዱ እንዳይነጥቅህ አግባት ትዳር በልጂነት ደስ ይላል ወንድሜ ❤🎉
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ በቅርብ ቀን 200k መግባታቺሁ ረዱን ያላቺሁ 250k እናስገባቸው የደስደስ🎉🎉🎉
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 7 ай бұрын
አንች እራስሽ ስጦታ ነሽ❤❤❤❤❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ረዱዬ በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ 7 ай бұрын
ረዱየ የኔቆጆ ሰወድሸ❤❤❤❤❤
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 7 ай бұрын
ደስስትል ረዱ በጣም አይናፋር ጨዋነች እየባ ደሞ ምርጥ አፍቃሪ ስሜቷን ጠባቂ ነህ በርቱ❤ ❤❤❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal 7 ай бұрын
ውይ እርጋታሽና ሳቅሽ ደስ ሲል እውነት እኔ እራሱ ካንቺ ብዙ እየ ተማርኩ ነው እዮባም ካንተም እናድትቀና ዋ☹️🥰🥰🥰🤣🤣🤣❤
@Selina6648
@Selina6648 7 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰብና ነው ያለሺ እርጋታሺ ሰረዓትሺ ድምፅሺም ያምራል አደራሺን ሚዲያው ሰትለመጂ እውቅና ሰበዛብሺ እንደ ወንድሙ ሚሰት እንደ ቃል አይን አውጣ ወጣ ፈጣጣ እንዳትሁኚ ወጣም ያሉ ቪዲዮም እንዳት ሰሩ የዋህ እና ሞኝ ልጂነትዋን አልጨረሰችም መሳቅ ብቻ ነው 😂😂😂 ደሰ ሰትል አዲሰ ፍቅር ነው የገባላችሁ ሁለቱም መተቃቀፍ አበዙ እኮ😅😮
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 7 ай бұрын
ዋው 200ሺ እንኳን ደስ አላችሁ እዮብና ረዱ🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘
@Shewa2219
@Shewa2219 7 ай бұрын
ሩዱዬ ይኔ ጨዋ በእውነት ስውዳቹህ ደሞም 200kእንኳን ደስ 200kእንኳንደስያላቹህ 🎉🎉
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 7 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልል 200kገብታችሁልኛል የኔ ውዶች❤❤❤❤❤ጉዞ ወደ ፊት 💪
@terefoateshome7948
@terefoateshome7948 3 ай бұрын
እዮብ እባክህን አድስ በጣም አጥፍታል እና ቶሎ ያችን እግድ የተባለችውን በአስቾካ ከብቶ እንዳሶጣት ንገረው ለላ ቅረታ እና የትዳር መጨረሻ እንዳይሆንቤ ስለእግዚአብሔር ብለህ ቶሎ ይውጣ አደራህን
@abemedia3346
@abemedia3346 7 ай бұрын
እረዱ ጨዋ ስታምር ከአርቴፌሻል ዱቄት ናፃ
@SinaMilashu-ut4dw
@SinaMilashu-ut4dw 7 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ ረዱዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል እግዚያብሄር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ እዮባ እዩኤልን ሰርፕራይዝ አድርጉት በጋራ።
@mercyglory9268
@mercyglory9268 7 ай бұрын
Redu , you are so sweet and humble , what ever gift you give him it’s precious in his eyes bc Eyoba loves you so much . It’s not supposed to be very expensive gift you give him to make him happy. It’s all about you care for him and show him how much you love him.
@Nini-py2qg
@Nini-py2qg 7 ай бұрын
Well said
@hhhh3772
@hhhh3772 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 200k ረዱየ የኔ ቆጆ ስወድሽ❤❤❤❤
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 7 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ 200k
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
እረዱኮ ማርያምን ምስኪን የዋህ ጥሩ ልጂ ናት የኔ እናት❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
WoW congra 200K ገባቹ ❤🎉❤❤
@ekramekram4625
@ekramekram4625 7 ай бұрын
እረዱን ብለን ሁለመቶ አስግባን ግና አድ ሚሌየን ይሆናል የኔ ቆጆ 🎉❤ እረዱየ
@Heluyelover123
@Heluyelover123 7 ай бұрын
Weyne endanchi lij gn benfri ale weyney endet rega yalechi ayni afar weyne yene marr uff betam akebrshalow👸🥰🇪🇷🙏
@Samiraderebe
@Samiraderebe 7 ай бұрын
ባቡል ኸይር ሂዱና ሚስኪኖችን ጎብኙ በጥሩ ፈገግታ ዱአም ተቀበሉ እና ቶሎ ተጋቡ ሁሉም በትዳር ወስጥ ያምራል ። ከመወደዳችሁ የተነሳ እዳትሳሳቱ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 7 ай бұрын
እንኮን ደስስስ አላችሁ የኔዉዶች200k❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@wubalemderbie1345
@wubalemderbie1345 7 ай бұрын
የእመጓ መፅሀፍ ደራሲ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ናቸው እሺ ረዱ እና እዮብ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
አንደኛ 😊❤❤የረዱና የእዮብ ወዳጆች እኔንም ቤተሰብ ሁኑኝ እ😅❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 7 ай бұрын
ይገባሻል❤
@MeriEthi
@MeriEthi 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
​@@AlAlmas-xf6vw❤❤
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 7 ай бұрын
እሽ የቤሩቷ ዩቱበር እነ በተሰብ አድርገሻለው በርች እሽ
@mikalmicheal
@mikalmicheal 7 ай бұрын
እሺ ውዳ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
😂😂😂ቁረጠው አላለችም😂😂እንኳን አልተቆረጠ በጣም አስቆኛል❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤ረዱ ደስስ የሚትል ሴት❤❤
@fahedali632
@fahedali632 7 ай бұрын
እኳንደስአላችሁ እዮብ ለ200kገነብዙእጠብቃለንደሞ❤❤❤❤
@hanahana1575
@hanahana1575 7 ай бұрын
ሁሉ ነገራችሁ ደስ ስትሉ መጨረሻችሁ ከዚህ የበለጠ ያማረ ይሁንላችሁ❤
@samprincess378
@samprincess378 7 ай бұрын
ዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ 200k❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንደኔ ረዱዬን የሚወድ ማነው ❤❤❤❤
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 7 ай бұрын
ማነው እረዱን የሚወድ እደኔ
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 7 ай бұрын
እረዱየ የኔቆጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤እዩባየ ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ 7 ай бұрын
እንኳን ደስ በላቹ 200k የኔ ምርጦች😊
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 7 ай бұрын
አንደኛ ነሽ ረዱ በጣም የሚወደድ ፎቶቹ ነው ዋው አብራቹ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ ዘመናቹ በደስታ ይለቅ ታምራላቹ 200k ይቀጥላል 400k 600k እያለ🎉🎉🎉 ደሞ እምጓን የደረሰው አለማየው ዋሴ ነው🎉
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 7 ай бұрын
ዋዉ እኳን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ የምናፍቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 7 ай бұрын
ፍቅራችሁን ከትዳር ቡሀላ አጣጥሙ ረዱየ አንች ከነጣሽ ወድህ ሱስ ሆናችሁብኝ አንችን ለማየት ነው የምመጣው 🌹🌹
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 7 ай бұрын
ኧረዱዬ የኒ ነፍስነገር በቅርቡነበረ መከታተል የጀመርኩት ሡስ ሆናችሁብኝ የእውነት ፈገጎታችሁን ሁሌም ማየት እፈልጋለሁ🥰🥰🥰አትጥፉብኝ🦋💞🥰
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 5 ай бұрын
ሥወዳችሁ የምር ደግሞ መልካችሁ አድ አይነት እርጋታችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@ekru-tube
@ekru-tube 7 ай бұрын
200 k ገብተሀል የጎዳና ልጆችን የብርድ ሹራብ ለተወሰኑ ልጆች ስጥ😢😢ክረምትነው ኬሻለብሰው ነው የሚተኙት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@natanemu9304
@natanemu9304 7 ай бұрын
ወይኔ እዬባ ጌታ ሰጠክ ምታመር ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@alamalam9788
@alamalam9788 7 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ታላላቹሁ ለቁምነር የብቃቹሁ 200k ሰለገባችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤
@Madina-hr5xy
@Madina-hr5xy 7 ай бұрын
200k🎉🎉🎉 እኳንደስአላችሁ🎉🎉🎉
@hgf6568
@hgf6568 7 ай бұрын
እንኳን ደስ እላችሁ እዮባዩ ረዱዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 7 ай бұрын
አግባኝ በይው ረዱ በቃ ስለኔ ምን አሰብክ ወይ ጉድ😂😂😂😂😂
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 7 ай бұрын
😂
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 7 ай бұрын
ረዱ ቆንጆ እዮ እንወዳችኋለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@TegegnSolomon-g7r
@TegegnSolomon-g7r 7 ай бұрын
ረዱ ግን በጣም አለበበስሽን እንዴት እንደምዎደው ሴቶች ውስጠቻውም ውጨቻውም ረገ የለ ስሆን ደስ ይለኛል እረዱ አድነቅሽ ነኝ ❤❤❤❤ኮሜንቱ አንብብው
@Lijtofuk
@Lijtofuk 7 ай бұрын
Wow 200k ሥለገባችሁ. በጣም ደስ ብሎኛል 300k እንጠብቃለን ይቀጥላል ረዱየ የኔ ውድ❤❤❤
@merembeza753
@merembeza753 7 ай бұрын
ዋዉ ረዱ ቆንጆ ለዮባ ስጦታ ሰጠችዉ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 7 ай бұрын
እዮባ ዑካን ዳስ አልክ 200k ስላጋባችሁ ❤️❤️❤️
@Heyb21
@Heyb21 7 ай бұрын
Wow 😮😮congra 🎉🎉🎉🎉 200k demo betam tamralachu ❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 ай бұрын
ፍቅር ናችሁ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እረዱዬ አንደበተ ጣፋጭ እንደቃልዬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤በዚህ ቀጥሉ አትጥፎ
@ddesiy6325
@ddesiy6325 7 ай бұрын
ድምፅዋ ቃልየን ነው የምትመስለኝ
@ሱላማጢስ27ቱዩብ
@ሱላማጢስ27ቱዩብ Ай бұрын
መጨረሻችሁ ይመር ወንድምና እህት ነዉ ሚመስሉት ደሞ ስረዓትሽ ደስ ስትል
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 7 ай бұрын
ደስ ሲትሉ ፈጣሪ አዪለያችው ወልዳችው ሳሙ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤ስወድሽ ማርያምን
@maritumaritu7678
@maritumaritu7678 7 ай бұрын
😊😊የኔ ማሮች ላይኪ አርጉ እስኪ🎉😊😊😊
@MuluMulu-rn5fd
@MuluMulu-rn5fd 7 ай бұрын
በጣም ነው እምወድችሁ ፍቅራቸው ይብዛ ውድቸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DghbCcgh
@DghbCcgh 7 ай бұрын
ውይይይይይይይይይይ የኔውዶች ስወዳችሁ እረድ እዬባዬ❤❤❤❤❤❤
@YcuI6f
@YcuI6f 4 ай бұрын
ሁለት ጨዋ ደስ የምትሉ ጥንዶች የኣርሴማ ፍቃዷሁኑ ሰርጋችሁን በቅርቡ የቅዱስ ቁርባኑ አድርጋችሁ ማየት በተስፋ እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 200k አልፎ መቤሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeriEthi
@MeriEthi 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እዮቤ እና እረዱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው የምወዳችሁ
@NefesaWasse
@NefesaWasse 7 ай бұрын
ዋው እኳን ደስ አላቹህ 2000k ስለገባቹህ
እዩብ በስተመጨረሻም ተፈረደበት
13:16
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
ድሮ በፃፍኩላት ደብዳቤ ሳቀችብኝ
14:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 120 М.
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ልዋም ዩቱብ( Liwam Tube) is live
ልዋም ዩቱብ( Liwam Tube)
Рет қаралды 8
ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 242 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 209 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 225 М.
እኔ እንደዚህ አላደረኩም ( ሁሌም እወድሻለው )
19:02
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 214 М.
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 237 М.
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ መኪናው ተሰረቀ
31:55
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 322 М.
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН