Yoe ን ለ አንድ ቀን እርጉዝ አደረኩት 😳

  Рет қаралды 63,363

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 694
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 11 ай бұрын
አንተ የተሸከምከው ሀባብ ነው እሷ ግን ነፍስ ያለው ሰው ነው ለዘጠኝ ወር የተሸከመችው ከሴት በላይ ብርቱና ጥንካራ ፍጥርት እንደ ሴት የለም እግዚአብሔር ከፈጠርው ፍጥርት ክብር ለፈጣሪ ይሄንን ስጦታ ለሰጠን😮
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 11 ай бұрын
የእግዚአሔብር ስራው ድንቅ ነው እናትን የፈጠረ ጌታ ክብር ምስጋና ይገባው😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen 🙏 ❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 10 ай бұрын
@@mmekdesttadese አሜን
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ደስ ስትሉ እናትነት ማለት በጣም ከባድነው ፈጣሪ ለእናቶቻችን እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@AlmazMmam
@AlmazMmam 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 11 ай бұрын
እኔም 7 ወሬን ጨርሼ 8 ልገባ ነዉ እናትነት በጣም ከባድ ነው እመቤት በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ በሉኝ❤❤❤
@burtelema5175
@burtelema5175 11 ай бұрын
Emebete tekrebishe wede
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 11 ай бұрын
@@burtelema5175 amesginalew wde
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 11 ай бұрын
ወላዲቷ ትቅረብሽ የኔ እህት❤❤❤🎉🎉🎉
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 11 ай бұрын
@@ተዋህዶእናት amen amen amen amsginalew wde
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 11 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 11 ай бұрын
ለ እናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን እፍ❤❤❤❤
@KoJ-zj3vs
@KoJ-zj3vs 11 ай бұрын
😢እኔስ ባረገዝኩ በአራት ወሬ ትቶኝ ሄዶ ሀዘኔንም ደስታዬንም አሳልፌ ወልጄ ብቻዬን አሳድጌ ዛሬ ላይ የስምንት አመት ልጅ አለችኝ እግዚአብሄር ይመስገን❤
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 11 ай бұрын
ተመስገን በዪ ውዴ 🙏🙏
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 11 ай бұрын
እኔም በአንዲ ወሬ ነው ክተለያየን ብቻዬን አሳድኩት አላሃምዱሊላህ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 ай бұрын
እኔም እንዴዛወ ብቻዬን በሶስት ወሬ ተለያይተን ብቻዬን ምጤ ለራሱ ማታ ነበር የመጣብኝ ዝብሎ ህመም መሰሎኝ ብቻዬን ካልጋ መሬት ሰንቆራጠጥ አዲሬ ልጄን ሳልገዲል አልሀምዱሊላህ ወለዲኮ ሰወ ሲወዲልኝ ያም ይገትተዋል አሁን ሰምንተኛውን ያዘልኝ አልሀምዱሊላህ ወንዶች ይብላኝላቸውንጂ ሴቶች ትተውን ሲሄዱ ጠንካሮች ነን
@ccfg6774
@ccfg6774 11 ай бұрын
የኔብጤ
@sitrazee13
@sitrazee13 11 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 11 ай бұрын
እስኪ እነዚን ምርጥዬ በቅርብ 100 እናስገባቸው እና ደስ ይበላቸው 🥰🥰🥰
@etuamlku3448
@etuamlku3448 11 ай бұрын
እኔም እህቴ እርጉዝ ነች በፀሎታችሁ አስቦት በሰላም እዲትወልዲልኝ
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 11 ай бұрын
የኔም አድ ህቴ የናቴ ምትክ እርጉዝናት እናታችን ሞታብኛለች😢😢😢
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n 11 ай бұрын
😂😂😂😂ዮኒዬ አንተ እኮ ትረዳለህ መልካም ወንድ ነህ የእግዚአብሔርን ትዛዝ የፈፀማችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
የከተማ ሴቶችኳ እንደዚህ የሆንን የገጠር እናቶችኮ እስከሚወልዱ ድረስ ይሰራሉ ያይቆፍራሉ ያርማሉ ያጭዳሉ የቤት ስራ አለ ኧረ ስንቱ ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤❤❤❤
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 11 ай бұрын
በጣም የእኔ እናት እስከ ምትወልድ ድረስ ነበር የምታርመው እናቴ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤ እድሜሽ እርዝም ይመልልኝ
@NoorNoor-qh6bo
@NoorNoor-qh6bo 11 ай бұрын
ወላሂ የእናቶቹ እያለም እኔም የተዳርኩት 14 አመቴ የወለድኩት 16 አመቴ ጋሮ ወጥቼ እየቆፈርኩ እሱም እዳአቁብኝ እየሆኩ አድ ቀን እደ እርጉዝ ሳልሆን አማቴ እራሱ 7 ወሬ ነው ያወቁ ቤተሰቦቼ ምንም ሳያቁ እናቴ ጋ ስሄድ ትልልቅ ልብስ ሰፋ ያለ እየለበስኩ እርግዝናዬ ሳያቁ ወለድኩ ብቻ እልህምዱሊላሂ ኢሻአላህ አሁንም እደዛ እሆናለው ብዬ ተስፋ አረጋለው በአላህ ፍቃድ😢😢​@@jannathjannath7836
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@kuwaait2154
@kuwaait2154 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 11 ай бұрын
አው በእውነት ትክክልነሽ እረዝም እድሜለእናቶች
@Feven19
@Feven19 11 ай бұрын
እመቤቴ ትቅረብሺ የኔ የ ወንድ ልጅ እናት እና አባት ስታምሩ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰
@MedhinMersa
@MedhinMersa 11 ай бұрын
የኔ እናት በስላም ማርያም ታጋላግልሽ አቤት ሰነ ስርኣታቹ ስታምሩ❤❤❤❤
@jaja9925
@jaja9925 11 ай бұрын
ለእናቶቻችን እረጂም እዲሜከጤናጋር ያድልልን❤❤❤ስታምሩ❤❤
@ZulfaAmmer
@ZulfaAmmer 11 ай бұрын
ስወዳቹ. አላህ. በሰላም. ይገላግልሽ. ቅመም. ነሽ. እወድሻለሁ.
@AdeseAd
@AdeseAd 11 ай бұрын
ማሪያምን እደዛሬ ስቄ አላዉቅም እዩት ወንዶችዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsigetube
@tsigetube 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች እመብርሀን ትጠብቃችው❤❤❤❤
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከዚህም በላይ ነዉ እናትነት ክብር ለእናቶቻችን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@efrat-x4k
@efrat-x4k 11 ай бұрын
እረ ወይኔ የጡቶቹ ነገር 😂😂😂😂ላአንድ ሰአት አቃተህ 9 ወር የምትሸከመው እና ክብር ይገባሻል ❤❤❤
@seade127
@seade127 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እርጉዝየ ዛሬ ስራውን ሰራሽ ከምር ውድድድድድድ🎉🎉🎉🎉
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ እነዚህን ልጆች በፍቅር የሚወዳቸው 👍❤
@Fjogfsc
@Fjogfsc 11 ай бұрын
ወዶች በሉ እግዲህ እርጉዞችን አክብሩ❤በሳቅ ገደላችሁኝ ስወዳችሁኮ❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube 11 ай бұрын
ሴት እኮ ማርገዝ ሲሰጣት የምትችለበትም ጥበብ እና አቅም ተሰጥቶታት እግዚአብሔር ይመስገን የናትነት ፀጋ ስለተሰጠን🙏❤
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea 11 ай бұрын
ኤሚዬ እምርርርርር ብሎብሻል እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን በሰላም የፊትሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ውድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ኑሩልኝ ስራዬ እናንተ ሆናችኄል ስትጠፉ ያለፉትን እየደጋገምኩኝ አያለሁ የማዳን ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hawidemissie6297
@hawidemissie6297 11 ай бұрын
Ene ende mewedachu manm ayewedachum ❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 11 ай бұрын
አረ ጡት የሌለ አይደል እንዴ😂😂ግን እኮ በጣም ጎበዝ ነው ቤት ውስጥ ይሰራል አሉ አይደ እንዴ አንዳንድ ባሎች የ9 ወር እርጉዝ የሆነች ሚስቱን ሶፋ ላይቁጭ ብለው እጄን አስታጥቢኝ የሚል😮 ብቻ ማየት ጥሩ ነው ሼር አጉ ለሚ መለከታቸው በእውነት😊 Go ወደ 100k babye ሳይመጣ በርቱ ጋይሶች ❤❤
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 11 ай бұрын
ሞትኩ በሣቅ😂😂😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 11 ай бұрын
እርግዝናው ግን በጣም ነው ያመረብሽ❤❤❤ምርጥ ባልኮነህ ዮናስ❤❤በሳቅ ገደላችሁኝ እውነት😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ውብና ድንቅ ነው ❤❤❤🎉🎉እመብረሃን በሰላም ትፍታሽ እህታለሜ
@JvvjHccj
@JvvjHccj 11 ай бұрын
ባሌንእደዚህሣላረገዉቆይብቻ❤❤❤❤❤
@Etagege-m2o
@Etagege-m2o 11 ай бұрын
የሳቂ ምጭናችሁ❤❤❤❤❤❤
@ለተማርያምገብሩ
@ለተማርያምገብሩ 11 ай бұрын
አረበሳቅ ሞትኩ በጣም ታምራላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት🎉
@selamselam2754
@selamselam2754 11 ай бұрын
እነሱኮ ሃይልም አላቸዉ የገጠርና የከተማ ሰዉ አንድ አይደለም
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 9 ай бұрын
ወኔ የኔ ማሮች ይምቻቹ ማርያምን 😁😁😁😁😁😁😁🤗🤗🤗🤗👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖🎧🎧🎧🎧🎧🎧🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Meron9880
@Meron9880 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችሀለው ለወንዶች ጥሩ ት ምህርት ነው
@SemertSemert-2
@SemertSemert-2 11 ай бұрын
የኔ ምርጦች❤❤😘
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 11 ай бұрын
ዋወወወወ ምርጥ ፈተና እድሜ ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤ ዮ ጎበዝ ምርጥ ሚስት ❤❤❤❤❤ ድካማችንን ማሳየትሺ ባልወልድም መ ገመት አያቅትም 🥰🥰🥰🥰
@WeWee-s6g
@WeWee-s6g 10 ай бұрын
እመቤታ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 11 ай бұрын
የኔ ናት የምር አስተሳሰቡ በጣም ደግነቱን ይመሰክራል ኧረ ባድጅሽ ይዘሽ አምልጦሽ ሆድሽን እዳይመታሽ አለ ፍቅራቹ ብዝት ይበልላቹ ምንም አልልም ሌላ ዝብየ እወዳቹሀለው ወላሂ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Jkeesum
@Jkeesum 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔ ዉዶች እየ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ
@ቡርታ
@ቡርታ 11 ай бұрын
ጌታ እንዴት እንዴ ደስ ሚሉ 🥰🥰👌👌👌👌
@ቃልኢትዮጵያ
@ቃልኢትዮጵያ 10 ай бұрын
በስመ አብ እንደዚህ ነው ጀግና ነሽ አድናቂ ነኝ እወድሻለው ለምድር ሁሉ ሃይለኛ የቤተሻል ሃይለኛ ትምህርት ❤❤❤❤❤️🥰🥰🙏🙏🙏 i love you my sister❤❤❤❤
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 11 ай бұрын
ወይኔ ዉዲቺ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ ትዲብስሽ እህቴ በእውነት😂😂😂😂😂😂😂😂እንድት እንደት እንድሳኩ😂😂😂ልጂህ ትላለች የኔውድድድድድድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@stc6291
@stc6291 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዘናስለአደረጋችሁን በሳቅሞትኩኝ እመብረሐን ትጠብቃችሁ በሰላምወልደሽ ለመሳምያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ortopya2796
@ortopya2796 11 ай бұрын
እመ አምላክ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ እናቶቻችን ብዙ ሁነው ነው አርግዘው የወበዱን ክብር ለናቶቻችን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ምንም አይከብድም የሴት ልጅ ትልቅ ጸጋዋ ነው
@hayatmuhe1505
@hayatmuhe1505 11 ай бұрын
እናቴ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤አባቴም እወድሃለሁ እናንተም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁት እናመሰግናለን❤❤
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 11 ай бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም የምር እኔ እርጉዝ ሁኝ ሰዉ ያየኛል አላለችም ኧረ ይመቻችሁ ሁሉም ወንዶች መሞከር አለባቸዉ እላለሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 11 ай бұрын
የኔ ማር እማምላክ ካንቺ ትሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 11 ай бұрын
ዳስ ❤️❤️ስትሉ ❤️እግዚአብሔር ፍቅር ይስታችሁ ❤️❤️❤️
@newcyberia3330
@newcyberia3330 11 ай бұрын
Ende emi anchi hababun siteyizhi ene tesakike motku uuuuuuufffffaaaa❤❤❤❤❤
@selamlove-i7n
@selamlove-i7n 11 ай бұрын
ወይነ በሳቅ😂😂 ረጅም እድሜ ናጠና ለእናታችን🙏 ምሪጦችዬ ስታሙሩ♥️ 🥰🥰🥰
@fanytesfaye
@fanytesfaye 11 ай бұрын
ማዳመ አናዳኝ ደብሮኝ ነበረ 😔ግን በጣም ነው አዘናናቹን😂😂😂🥰🥰🥰🥰ማርያምን ስወዳቹ እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
@MedhanitMesfin-w9i
@MedhanitMesfin-w9i 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እሰይ ድካም እኳን አሸከምሺው
@Tittina-j2s
@Tittina-j2s 11 ай бұрын
እእእእህ ሰራሺለት❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 11 ай бұрын
የኔ ዉድ ማማዬ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤ደሞ እወዳችሁ አለሁ
@Tis9632
@Tis9632 11 ай бұрын
እልጉዥዬ ሽወድሽኮ የኔ ቅመም❤❤❤እመ ብርሃን ትቀረብሽ❤❤❤❤
@rediettsegaye-ud5oq
@rediettsegaye-ud5oq 11 ай бұрын
gobez emy teru new yaderegshew ye erguz setoch semetun selasayeshew deg sderegsh
@user-rc1jv6ks
@user-rc1jv6ks 10 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልኢትዮጵያ
@ቃልኢትዮጵያ 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በሰላም እግዚአብሄር እንግዲህ 201 በስመ አ ልክ ሊካቸው ደስ ይላል እንደ አንጀሽ ነኝ እወድሻለው ውሃ ሸክሙ ይገባል ላንቺ ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤ ወድሻለሁ ኑሪልኝ ትዳራቸው የአብርሃም እየሳራውላችሁ ሁሌም ፍቅር በፍቅር ሆናቹ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 9 ай бұрын
አረ ደስ ምትሉ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@Ruta688
@Ruta688 11 ай бұрын
ደገ አረግሽዊ በባለፈ ቪዲዮ አናዶኝ ነበረ 🎉🎉
@taybamohammad6180
@taybamohammad6180 10 ай бұрын
መሽአላህ! በሰላምዉለጂ! እህቴ! እኛም! ከስዴት! መልስ! ወልዶለመሳም! ያብቃን! ያረብ! ሹፍነ🤣♥️♥️♥️
@فلبب-ذ1ر
@فلبب-ذ1ر 10 ай бұрын
የኔ ውድ በሰላም አላህየ ይፈርጂሽ እህት
@ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ
@ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ 11 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ጥዶች❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 11 ай бұрын
ዛሬ ጉድክ ፈላ ማርያምን የኔ ዉዶች😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 11 ай бұрын
የኔ ወዶች ❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሸ የኔ ቆንጆ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GggFtr-b4y
@GggFtr-b4y 10 ай бұрын
ውይደስሰትሉ በሠላም ይገልግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@جميلهال-ذ7خ
@جميلهال-ذ7خ 4 ай бұрын
ልወልድ ነዉ እዴ አላለም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@lubabaYimer-i5p
@lubabaYimer-i5p 11 ай бұрын
የኔ ውዶቺ በጣም ደስስትሉ አላህ በሰላም ይገላግልሺ ውዴ❤❤❤❤❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 11 ай бұрын
ውይ ስታምሩኝ❤እድሜለናቶቻችን እናት ያረገኝ አምላክ ክብሩን ይውሰድ❤❤
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ አሰቃየሽውኮ ምስኪን
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 11 ай бұрын
እርጉዝየ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@BurtukanTafese-r8e
@BurtukanTafese-r8e 10 ай бұрын
Wa wadesi sitlliuuu❤❤❤❤
@taybaomar6677
@taybaomar6677 11 ай бұрын
ወልዳችሁለመሳምያብቃችሁ❤❤❤
@gfdsg468
@gfdsg468 10 ай бұрын
ማሻአላደስስተሉየኔዉዶቺ❤❤❤❤
@TgMulugita
@TgMulugita 11 ай бұрын
ዋው ታምራላችሁ ውድድ❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@AhmadAhmad-jf3ez
@AhmadAhmad-jf3ez 11 ай бұрын
yene wudochi serashi ahun goshi❤❤❤❤❤
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 11 ай бұрын
በሰላም ዉለጂ❤
@selamisare5466
@selamisare5466 11 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ሰራ ውብና ድንቅ ነው🙏 የኔ ውዴ እመብረሃን በሰላም ትፍታሸ🙏❤❤❤
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 11 ай бұрын
ስሎዳቹ❤❤❤❤
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 11 ай бұрын
ክክክክ ወዮ ባለፍው አስር ኪሎ ሃብ ሃብ አሸክመሽ እርጉዝ አርጉው የሚል ኮመት አይች በጣም ነበር የሳኩት አችም አርገሹ
@atti13
@atti13 11 ай бұрын
አዎ 😂😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና
@ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና 11 ай бұрын
ኮሜንት አይቶ ነው ማለት ነው ትንሽ ያመጣው😂😂😂😂
@ቅመሞች
@ቅመሞች 11 ай бұрын
ምርጥ አረግሽ ውዴ ፍቅሮች ደስ ዪላል❤🎉🎉😮
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 11 ай бұрын
አቦ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ አይቀይራቺሁ
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k 11 ай бұрын
ለእናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክብር ለእናቶች❤❤❤
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k 11 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እኮ ያልነዉ ይሆናል እሠይ እኮንም በኮሜቴ መሠርት አሸከምሽዉ ጎበዝ የኔ ቆጆ በሠላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃችሑ 👍👍👍👍❤🌹
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 11 ай бұрын
ክብር ለእናቶች በእውነት ብዝህ ነገር አልፎ ነው እኛም በዝህ ደረጃ ያደራሱ ይህ ብቸ አይደለም
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 ай бұрын
እደዚህ አየት አደርገዉ እጂ እዩ❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 11 ай бұрын
ዋው ምርጦች ፈጣሪ ደስታቺሁን ያቆይላቺሁ ፍቅራቺሁን ያብዛው!!👍የአቡሻዬ ልጅ አንተ ለወንዶች ምርጥ መምህር ነህ እረጅም እድሜና ጤና ለናትህ 💞💞💞👍👍👍👍
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 10 ай бұрын
ወይኔ በሰቅ ሞትኩ😂😂😂😂ልኩን ሰረሺለት
@amenaali138
@amenaali138 11 ай бұрын
ውዶችዬ፡ከርግዝናው፡ኽመሙነው፡የሚበልጠው፡ጎበዝ፡ነሽ👍👍👍👍👍👍👍ፈጣሪ፡ይጠብቃቹ🤲🤲
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 💗💗💗👍👍👍🙏🙏🙏
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 11 ай бұрын
የኔ ማሮች ደስ ስትሉኝ አላህ ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ❤❤❤❤😂😂😂
@ANANIsalale
@ANANIsalale 11 ай бұрын
Er emu😂😂😂swedachu eko❤❤❤❤❤❤
@EmuyeEmuye-l5f
@EmuyeEmuye-l5f 11 ай бұрын
የቀረብሽ ቢጃማ ከላይ ጣል ቢያረግ የበለጠ ጥሩ ነበር ግን አሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂😂
@tsedaltube5686
@tsedaltube5686 11 ай бұрын
Yene widoche siwodachu nurulini❤❤❤
@ihyg279
@ihyg279 11 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤
@InatuNedi
@InatuNedi 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wayne wadimeee achiii yen mariii serashuuuuuuuu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮wow 👌 👏 😍 😅
@FatumaYimer-c1w
@FatumaYimer-c1w 11 ай бұрын
ገደላችሁኚ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fre-p3g
@Fre-p3g 11 ай бұрын
የኔውዶች ስታምሩ አይለያቹህ ድግልማርያ ምትቅርብሽ❤❤❤❤❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 115 М.
የልጃችንን ፆታ አወቅን #yoeemy #couple #yoeemy
19:29
በጣም  ተበሳጨ  😳 /#yoeemy #couple #yoeemy
25:52
YOE & EMY
Рет қаралды 121 М.
Yoe ፀጉሩን ተመለጠ 😳 #yoeemy #vlog #couple
16:38