በተኛበት surprise || morning vlog 🇪🇹

  Рет қаралды 52,008

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple#eregnaye #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #surprisegift #surprisevideo #morningvlog #morningsurprise #surprise

Пікірлер: 291
@እሙየድንግልልጅ-ረ1መ
@እሙየድንግልልጅ-ረ1መ 10 ай бұрын
እስኪ ለነዝህ ምርጥ ጥንዶች ላይክ አርጓቸው ላይክ የለም 👏👏👏👏
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 9 ай бұрын
ከእኛ ሙስላሞች መማር ያለባችሁ ፆት ተነስተን በተለይ ባለ ትዳር ሻዉር ግደታ ነዉ ከዚያ የፈጣሪያችን ሠግድን ከዚያ ወዴ ቁርስ ሠረታ ባል ተብየዉም ሻዉሩን ወስዶ ለፈጣሪዉ ሠግዶ ከፈለገ ቁርአን ይቀራል ቁርስ እስከሚሠራ ድረስ ያረብ ለከል ሀምድ ነዕመተል እስላም።
@ZainabAA-xy6so
@ZainabAA-xy6so 9 ай бұрын
ሰሂህ አላምዱሊላህ አለኒአመተልኢስላም
@samira6797
@samira6797 7 ай бұрын
አልሀምዱድላህ መስልምናችንከሱጋያገናኝን ለነሱም ቀጥተኛውንመገድይምራቸው❤❤❤
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 ай бұрын
ሣሕ አልሐምዱሊላሕ አልኒእመተል ኢሥላም🎉🎉🎉🎉🎉
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
አው ትክክል አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
ይሄን ምን አፃፈሽ እነሱ ከበሉ በኃላም ሊሆን ይችላል የሚሄዱት ቤተክርስቲያን እነዚህ ጥንዶች ደሞ ጎበዞች የሚወደዱ ናቸዉ. ከ እስልምና ጋር ምን ታያይዣለሽ ሻወር ደሞ የሚወስደው ግንኙነት ስታደርጊ ብቻ ነዉ ሚወራበትን ቦታ ለይ
@حبيبههانم
@حبيبههانم 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
የምወዳቹ እንኳን መጣቹ ግን ወገን ምናለበት እነዚህን ምርጥ ወጣቶች 50ሺህ ሰብ ብናደርሳቸው?❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 10 ай бұрын
መልካምነት❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
@@samimmsamimm7281 ❤️🙏❤️
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 10 ай бұрын
የረብ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😢 በርቱ 👍👍
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 10 ай бұрын
ለናተ ያዘነበ ለኛም ያርከፍክፍልን 😢😢😂😂😂 እንወዳችሁ አለን
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ስህህህ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶች❤❤ ምግብ አልጋ ላይ አይበላም ምግብ ንጉስ ነው በባህላችን
@maryammohamed418
@maryammohamed418 10 ай бұрын
ሺ ጌዜ ላይክ ማድረግ ብቺል እዴት ደስ ባለኝ ውድድድ ነው የማረጋቹሁ ማሮቸ
@wudenane6364
@wudenane6364 10 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስስስስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላችሁ❤
@molomolo1018
@molomolo1018 10 ай бұрын
ስትናገሩ አልሰማሁም ግን እርጉዝ ትመሲኛለሺ
@edgrff7506
@edgrff7506 10 ай бұрын
የኔ ወዶች እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛልን እምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 10 ай бұрын
ማነው እደኔ እሚ እርጉዝ ነች ብሎ ውስጡ የሚበረብረው እኛ ሀበሻ ለወሬ ሟች ነን እና ውጤት እደባለፈው ታሳየን የምትሉ በላይክ ግለፁ የለ😊
@ggvfreerrere6429
@ggvfreerrere6429 10 ай бұрын
ወጤትም አያሥ ፈልገው ሁቢ ቀላል ነፈሠጡር ነት በሠላም ወልዳ እምታቅፍ ያረጋት
@meri-bx3os
@meri-bx3os 10 ай бұрын
እኔማ ሆድ ሆድ አያለሁ😂😂
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 9 ай бұрын
አው ነች❤❤
@Sዬህልመኛዋ
@Sዬህልመኛዋ 10 ай бұрын
💞💞💞💞💞💞💞በርቱልን የኛ አሰተማሪዎች እንወዳችሁ አለን
@jamila3850
@jamila3850 10 ай бұрын
ባሌጋ ከፍራሹ ነበር እምንበላው የኔ ውድ ናፍቆኛን ባሉጋመኖርየናፈቀው
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 10 ай бұрын
አላህ በሠላም ያገናኝሽ ዉዴ❤❤
@jamila3850
@jamila3850 10 ай бұрын
@@hhjjhbbhhjj እሚን የኔእህት
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 10 ай бұрын
እኔ
@jamila3850
@jamila3850 10 ай бұрын
@@WorkeGelana-sv5if አብ ሽር ያለተስፍአይቆርጥም እንገናኛን በአላህፍቃድ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 10 ай бұрын
የፍቅር ሠውናችሁ እናተ ወላሂ ምነው እናተን እያዩ በተረዱ ፍቅር እደት እደሜዋድድ ❤❤ ይህን እነሂን ልጆች አታዮቸውም እደ እነሄሉ ና ናቲ ሁልግዜ ጭቅጭቅ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለኃያሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ::አደረሰን❤
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🌿
@ZahraZahra-gk1yv
@ZahraZahra-gk1yv 10 ай бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን❤
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 10 ай бұрын
Enkuan abro adaresen❤❤
@fhussen
@fhussen 10 ай бұрын
ሠብስክራይብ ሣታረጉ አይታችሁ አትለፏቸው በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 10 ай бұрын
እንኳን ለገናናዉ ቅዱሰ ሚኪኤል አመታዉ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sebl62
@sebl62 10 ай бұрын
ዛሬ ነው እዴ😢
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 10 ай бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 👏
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 10 ай бұрын
@@sebl62 ነገ ነዉ የኔ ዉድ💞
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 10 ай бұрын
Amen amen amen
@mrphone3235
@mrphone3235 10 ай бұрын
በማርያም ሰታምሩ አይለያችሁ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 10 ай бұрын
ቤተሠብ ፕ. ❤❤❤እደው በህልሜ ከቤታቹሁ መጥቸ ጉድ ነውኮ የኔ ነገር😢😂😂እሙ ሳተበይኝ አባረርሽኝ ተቀየምኩሽ😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣👍👍
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 10 ай бұрын
@@ebrahit55 ኪኪኪ አውነቴነው ትስቂለሽ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 10 ай бұрын
❤❤❤እመቤቴ ትጠብቃችሁ ፍቅራችሁ እንደምድር ሸዋ እንደ ሰማይ ኳክብት ብዝት ብዝዝት ይበል❤❤❤❤የምወዳችሁ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 10 ай бұрын
ደስስስትሉ ፍቅራችሁን አላህይጨመርላችሁ ባልሽ እራሱ ስርአትያለው ቆንጆነው አንችም ቆንጆነሽ ያርብለኔም እሚከባከበኝን እምከባከበውን ስጠኝ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 10 ай бұрын
እመ ብርሃን ትቅረብሽ እሙየ እርጉዝ ነሽ እግዝአብሔር ይመስገን🙏
@nardosየማሪያምልጅ
@nardosየማሪያምልጅ 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሙ ግን ምግብ እየተሰራ ፀጉር አይነካም ብዙ ጊዜ አይቼሻለሁ ይችን አስተካክሊ ከቻልሽ ፀጉርሽ አስረሽ ስሪ እሺ ከይቅርታ ጋር ያዉ እን አስተያየት ነዉ
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 10 ай бұрын
በትክክል እርጉዝ መሆንሽን ዛሬ ያስታውቃል አለማ ወራታችሁ ጥሩ ነው
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 10 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@kemerusalo820
@kemerusalo820 10 ай бұрын
አቺም ለባልሽ ጥሩ ምስት ነሽ እሱም በልሽ ጥሩ ነዉ ሊቺ ፍቅረቹን ያብዛልን
@fahedali632
@fahedali632 10 ай бұрын
ስታምሩእኮ እነተንሳይ አግቢአግቢይለያል❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካቹው። እናማ ስልክ ስተኛ ከትራስ ስሪ አታድርጉ ጥሩ አይደለም ከቻላቹው አንድ መትር አርቁ ስተኙ❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 10 ай бұрын
ዉዶቼ ሰላማቹ ይብዛ ደሞ ዉድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በማያልቅበት ❤❤❤❤❤ማረጋቹ
@aishasayed3306
@aishasayed3306 10 ай бұрын
እረ ውዶች እየ ሰብስክራይብ እናድርጋቸው አምሳሽ50ሸ እናስገባቸው ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን ደሞ ምራቆው ይመቻል
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 10 ай бұрын
ዛሬ ብቻ....? እንደ ሁሌም ባልሽ ከመነሳቱ በፊት ተነስተስ ምግብ ሰርተሽ ባልሽን መኻደም አለብሽ ግደታ ነው እኮ ውዷ 🌷
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 10 ай бұрын
ዶሮ፣ቀርኮ፣በኛ ጊዜ😂😂😂አሁንማ፣ወዶቹ፣ነቸዉ፣የእኛ ጡር😂😂😂❤❤❤
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 10 ай бұрын
@@KwKw-bt6od የኛ ጡር ኪኪኪኪ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 10 ай бұрын
እደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤ አሜን❤ደምሩኝ❤
@WorknshFikir
@WorknshFikir 28 күн бұрын
የኔውዶችበጣምደስትላላችሁሰላማችሁይብዛ
@Habiba657
@Habiba657 10 ай бұрын
እን. እውነት ታዘብኳችሁ. ደስታችሁን. ሳትነግሩን. አረገዘችልኝ. ደስ ብሎኛል. አይባልም እንዴ. እኛ ለናንተ ደስ ብሎናል
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 10 ай бұрын
❤❤❤ በፍቅር ለዘላለም ያኑራችሁ
@sablacell1012
@sablacell1012 10 ай бұрын
ዉዶቼ ሰላም ለናተ ይሁን የኔ ባለሙያ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 10 ай бұрын
የኔ ዉድ መጣሽልኝ በጣም ነው እማከብራችሁ ስስቶቼ ተሎተሎ ኑልን
@MdRana-k7l
@MdRana-k7l 9 ай бұрын
የምወዳችሁ ነገርስ እረ ይጠብቃችሁ አንድየ 🥰🥰🥰
@Gamila-c8u
@Gamila-c8u 10 ай бұрын
ኮሜቶቺየኔመልካሞቺየመዳምቅመሞቺእኛምይወፍቀን😢😢❤❤❤❤❤❤
@Samerah-g1t
@Samerah-g1t 10 ай бұрын
ደወዳችሁ በርቱ ወፈርሽ አርግዘሺነው
@munesamuna9787
@munesamuna9787 10 ай бұрын
በነታቹዉ 10000 እነስጋበቻዉ የኔ ማሮች
@NegsitHeylom
@NegsitHeylom 10 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም እና የሳራ ያድርላቹ ደም ስወዳቹ ኮ❤❤❤❤❤❤
@בנציאלמנשגנאנאו
@בנציאלמנשגנאנאו 10 ай бұрын
አረገሽ እንዴ የኔ ማር
@etenesh8056
@etenesh8056 10 ай бұрын
ስታምሩ ውድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 10 ай бұрын
ባልሽ አደል ግደታሽነዉ እኮ መከባከብ ባልሽ 😂😂
@Samira-m7e
@Samira-m7e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤
@እመቤትተስፋዬ
@እመቤትተስፋዬ 10 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤ የኔ ማሮች ዉድድድድድድድ ነዉ እማረጋችሁ💕💕💕💕💕
@gdan4838
@gdan4838 10 ай бұрын
እስተዛሬ አትከባከቢውም እዴ😂😂
@merimaendris8385
@merimaendris8385 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ የፍቅር ሰው በፍቅርነው የማያችሁ ሁልግዜ ❤
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ቻይውእንግድህ በልቶመነሣትየለምአላለም😅😅
@efratatube286
@efratatube286 10 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ❤ ከኩሽና ስትገቢ ለእንግዲሁ ጸጉርሽን ሸፍኚ ። በተረፈ ግን ወላዲተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክ። ጠላት አይያችሁ አብራችሁ ጃጁ ትዳር ትልቅ ተቋም ነው በርቱ። አጋዥ ይሆናችሁ ዘንድ ትንሿ ቤተክርስቲያን እምትለዋን መጽሐፍ ጋብዣችኋለሁ ይችን ኮመንት ካነበባችሁ ግዟት እና አንብቡ ሁለታችሁም። 🎉❤
@WandemuBekele
@WandemuBekele 10 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርከው፡ነገር ግን አልጋ ላይ መመገብ በሀላችን አይደለም እንዳይደገም
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቆች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@12Samrawit123Tube
@12Samrawit123Tube 10 ай бұрын
በጣምነውየምወዳቹሁ እግዚአብሔር ፍቅርችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቸችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ታምራላችሁ ዉለድ ክበድ ዳሩ ኳሉ❤❤❤
@TirngoMitku
@TirngoMitku 10 ай бұрын
ዱአውን እኔም አሜን ብያለሁ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 ай бұрын
በእምኒ ዮ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ነገር ግን ጥፋት ካየሁ ደሞ እናገራለሁ ያማለት ምንማለት ነው በአረቦቹ የጠለውትን ካልጋላይ ሁኖ መብላት እኛም ልንደግመው ፍቅራችሁ እኮ ደስ ይላል ነገር ግን ኢትዮጵያዊ በአላችን ስለማይፈቅድ ካልጋላይ ሁኖ መብላት እዳይደገማችሁ አንድ ሰው በሽተኛ ካልሆነ በቀር ካልጋላይ ሆኖ አይበላም ነውር ነው ስለፍቅራችሁ ግን በጣም ደስ ትሉኝ አላችሁ ሰሬተሽ ቀስቅሰሽ አብይ ሁለተኛ ካልጋላይ አትውሰጂ ጓ😂😂😂😂😂😂 በተረፈ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ አረቦቹ አስመረረውኛል አልካ ላይ ሆኖ ምብላት ጥሩ አይደለም እኮ😂😂😂
@yoeemy
@yoeemy 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 10 ай бұрын
Émy Abukadowen muze chemrsh. Bewetet tensh sekuwar argesh fechew tewedutalachehu
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤
@molomolo1018
@molomolo1018 10 ай бұрын
እርጉዝ ነሺ አይደል❤
@EminetPhilipos
@EminetPhilipos 10 ай бұрын
Tidarachu yetebareke yihunilachu eskemecheresha egiziabiher abroachiwu yihun ena emuye bedenb tenikebakebiwu enema lewedefiti balen endet enidemikebakebewu sasib desss yilegnal ena lehulachinm tiru tidar yisten🙏😍😍
@Ezaradero8028
@Ezaradero8028 10 ай бұрын
Gini ine baxami nao miwodachu labalabetishi migibi masirati saripirahizi nao ide yezamanachini tidari garamagni ukani migibi igiri axibe nao miyasitagnu😅😅❤❤❤❤❤❤
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 10 ай бұрын
ውዶች እኮን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤❤ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 10 ай бұрын
ስጥ ይሰጥሀል ይሉሀል አዳሩ ካማረ ጠዋቱ ያስበላል በርታ ይህነው 😂😂😂😂 ደሞ አጥባችሁ አስጡኝ አሉ😮😮😮
@sanimanayehu
@sanimanayehu 10 ай бұрын
Yene wodch fetari be fikir yanuralchu 😘😘😘😘
@SakinnSk
@SakinnSk 10 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሰወዳቹህ❤❤
@anshaebrahim2478
@anshaebrahim2478 10 ай бұрын
ማሻአላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 10 ай бұрын
ባልሽ አይደል ሁልግዜ ለምንአትከባከቢውም ዛሬብቻ ባል መከባከብ ግዴታነው ላች ባልሽ ንጉስሽነው አጣም ገርጣም ቢደክምሽእኳ
@awlaw6688
@awlaw6688 10 ай бұрын
ያኔ ባላሙያ❤❤ ማር ነሽ ያራቢ እዳነታ ያዲርግልን ትዳራቺንን😢😢😢 እዋዳቹሂላሁ❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቸ ❤❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 10 ай бұрын
እማምናት ኪዳነምህረት የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ❤❤❤
@MeqdaseMaryan
@MeqdaseMaryan 9 ай бұрын
Wow 👍👍👍👍 I Love you Bexam Desi yilal ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@وريفالكناني
@وريفالكناني 9 ай бұрын
Allah rajem edime hisxechu 🌹🌹🌹
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 10 ай бұрын
ስሚ ይችን ኮሜት ካየሽ ልጠይቅሽ ሜላት ነሽዴ ዴብረዘይት አብሬ አዲግቢ ነበረን አችን የመሰለችናት በፈጠረሽ መልሽልኝተይ
@HayutiYemaya
@HayutiYemaya 10 ай бұрын
የምወዳችሁ ነገርስ😊😊❤ የኔ ቀጮ❤
@Emebet-co9st
@Emebet-co9st 10 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ደሰ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayni1919
@ayni1919 10 ай бұрын
ውዴ ስወዳችው እርጉዝ ነሽ
@natanemu9304
@natanemu9304 10 ай бұрын
ዉዳቼቼቼ በርቱ
@astedehana5892
@astedehana5892 10 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ደስ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 10 ай бұрын
ስወዳችሁ👌👌
@mismtg5829
@mismtg5829 10 ай бұрын
Yene asteway yene gobez ❤❤❤❤
@Kiyuqueen-r6m
@Kiyuqueen-r6m 9 ай бұрын
ስዎዳችሁ ❤❤️
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 ай бұрын
ጎብዝ ሴት በጠዋት ተንስታ ታበላለች
@muslimaasir3528
@muslimaasir3528 10 ай бұрын
😅😅😅
@mareyhelsh5850
@mareyhelsh5850 10 ай бұрын
በጣም ነዉ እምወዳቹ የኔ ማሮዎች❤❤❤
@ወሎዬዋ-i5p
@ወሎዬዋ-i5p 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሥታምሩ
@youtbe2754
@youtbe2754 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤❤
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 10 ай бұрын
ሰታምሩ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 10 ай бұрын
ስታምሩ ምርጦች በርቱልን
@fantayetesema734
@fantayetesema734 2 ай бұрын
❤ስወዳቹ😮
@madenasaeed7607
@madenasaeed7607 10 ай бұрын
ስወዳችሁ❤
@Hani-hd3xk
@Hani-hd3xk 10 ай бұрын
አመቤቴ ትጠብቃችሁ ያኔ ውዶቼ❤❤❤
@zemzemtube9715
@zemzemtube9715 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም በጣም ደሥ ትላላችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤💐💐💐💐💐
@Rahelname
@Rahelname 9 ай бұрын
ገን እኮ ምግብ ስትተኛ ነው የሚፍጨው 😅😅😅
@AbebuAsefaw
@AbebuAsefaw 10 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ
@zehara53o
@zehara53o 10 ай бұрын
ጎበዝ ግን ከይቅርታ ጋ ምግብ ስሰሪ ፀጉርሽን ባነኪ ግን ይቅርታ እንዳስተያዬት ነው
@Serkalem-f6t
@Serkalem-f6t 10 ай бұрын
Fitari fekrachuin yecemerilachu
@teebh7448
@teebh7448 10 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱ❤
@lubaluba2592
@lubaluba2592 10 ай бұрын
እወዳቺሆለሁ❤❤🎉🎉
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 6 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 18 МЛН
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 149 М.
DAGGY VS SOL
8:47
Daggy&Sol
Рет қаралды 1,2 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 254 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 6 МЛН