እዮሃ ሚዲያ ላይ የቀረበችው ወጣት ‘ልጄ ናት’! በ13 ዓመቴ ከቤት የወጣሁት እናቴን ፍለጋ ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 72,429

Eyoha Media

Eyoha Media

2 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 329
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት👉‘ልጄ ናት’ ካሏት ወጣት ጋር ፊት ለፊት ተገናኑ! ምን ማለት እንዳለብኝ በጣም ግራ ገብቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha kzbin.info/www/bejne/qaS0gI1mfL18q7c
@user-js6gr2de4s
@user-js6gr2de4s 2 ай бұрын
አለም ሰገድ አንተን የወለዱ የእናትህ ማሃፀን ይባረክ አመለ ሸጋ ስረሃት ያለህ ትሁት ነህ ትንሽ feedback አለኝ ተቀበል አንተ ጋር የሚመጡ ሰዎች ጤነኛ አለ በሽተኛ አለ እና ቢሮህ ያምራል አንተ ጋር መተው ለሚወጡበት ጥቂት ሰሃታት ኮንፈርት መሆን አለባቸው ወንበር ይስተካከል እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ የሁል ግዜ ተከታታይህ ነኝ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያ እኮ ለመልካም ነገር ስንጠቀም ጥሩ ነው የእውነት ያድርገው እናት ፍለጋ ወጥታ በብዙ የተፈተነች።
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 2 ай бұрын
ከእናትየው ጋር በጣም ይመሳሰላሉ ! እናቷ ናቸው !
@asasd9600
@asasd9600 2 ай бұрын
ይመሳሰላሉ ከናቷ ጋር በርግጠኝነት ናቸዉ ብዬ እገምታለሁ❤❤❤❤
@user-xi8zk6lj9o
@user-xi8zk6lj9o 2 ай бұрын
Betam new yemimesaselut
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
አለም ሰገድ ከፍትፍቱ ፊቱ ማለት እውነት ነው ሁሉም ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ነው ቃላቸውን የምትቀበላቸው በርታ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 ай бұрын
ውይ ልባችንን አጠላጠልከው ፣የእውነት እግዚአብሔር አምላክ መልስ ይስጣቹ እናትየው ቁጭ ትግስትን ይመስላሉ ውይይ እናት ቅፅ ላይ እስከ አሁን እሞላታለው ሲሉ ልቤ ተሰፈሰፈ አይ እናት😢😢😢😢❤❤❤❤❤እምዬ ሁሌም ትኑር መተክያ የላትም❤❤❤❤
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት እናቶች ያሳዝናል ይሄን ያህል አመታት አለመፈለጋቸው ያሳፍራል በእውነት
@user-qk4vf2by6r
@user-qk4vf2by6r 2 ай бұрын
ወይ እንደዚህም አይነት እናት አለች እበትም ትል አለ ያገሬ ሰዉ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
ትክክል እበትም ትል ይወልዳል 👈🏽
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 ай бұрын
Please don't judge.
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
Amhara setum wendum weldo metal naw swear:: Ayee amhara
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5zamhara siraw eko naw :: menged lay weldew yetlus yele
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 ай бұрын
ምነው ​@@nunu7353ዘለሽ ዘር ላይ አተኮርሽ እስኪ አዳምጡ መጀመሪያ
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ መልካቸው ግን ይቀራረባል
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 2 ай бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን እናት እና ልጅ እንደሚሆኑ ተስፋ አለን🙏🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
የእናትን አንጀት የወለደ ነው እሚያውቀው ምንም እንኳን 6 ልጆች ቢኖራቼውም በጠፋችው ውስጣቼው ሰላም አያገኝም:: አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ትክክል
@godhelp7020
@godhelp7020 2 ай бұрын
45 amet mulu ? Kebedegne betam
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
ድንቄም እንጀት..."እበትም ትል ይወልዳል" እኚህ እናት እይባሉም ድንቄም እናት🙄🙄🙄
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
@@godhelp7020 45 እመት ሙሉ የት ነበሩ ....በዚህ ሁሉ እመታት ውስጥ እንካን እገር ውስጥ የስው ልጅ በጉድፈቻ የስጠውን ልጁን ከውጭም እፈላልጎ ያገኛል .....እኚህ እበትም ትል ይወልዳል የሚባሉ እናት ናቸው!!!
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
በርግጠኝነት እንሻአላህ መልካቸውም ቁጭ ነው ልጅውት ነች
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ🙏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 ай бұрын
አለምሰገድ. ምርጥ. ሰዉ. ኤግዚሃበር. ከክፉ. ነገር. ሁሉ. ይጠብቂይ.
@yonas9945
@yonas9945 2 ай бұрын
እናት ናቸው በትክክል መልክ ብቻ ሳይሆን ድምፃቸውም ቅላፄው አንድ ነው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
በጌታ አይኔን ጨፍኜ እስክገልጥ ይቀጥላል ውይ አለምዬ አፍጥነው በጌታ 😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው???
@user-oj8co6zw7n
@user-oj8co6zw7n 2 ай бұрын
😂😂😂😂enem chekuyalaw ketay eskilekek
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 ай бұрын
,እወነት ነዉ ድንግጥ አለኩ ይቀጥላል ሲል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤የተዋህዶ ዉዶች እንኳን ለመዳንያለም አመታዊ ኃል አደረሰን አልክስን ጠምሮ አሜን በሉ እናታችቡ ስዳችሁ መዳንያለም የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በለተ ቀኑ አሜን🎉🎉🎉❤❤
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 2 ай бұрын
የእውነት ይመሳሰላሉ የእውነት ሁኖ ፈጣሪ እናትና ልጅ ያርጋቸው አለምዬ ርጋታዎች ሁሉ ካንተ ጋ ናቸው ተባረክ ወንድሜ 🎉
@getnettefera1205
@getnettefera1205 2 ай бұрын
እናቷ ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል በዚህ ፕሮግራም ከአቀረብካቸው እንግዶች በጣም ተመስጨ የአየሁት ትእግስን ነው ትህትናዋ ልቧ ቅንነት ግልጽነት የአየሁባት ምርጥ እንግዳህ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 2 ай бұрын
Amen❤❤❤
@ns8691
@ns8691 2 ай бұрын
እዮሀወች ለምታቀርቡት ሁሉ እናመሠግናለ 👌ወይኔ ከሚያጓጓው ላይ ተቋረጠ የነገ ሰው ይበለን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
አላህ ያድርግላት ልጄትዋ ልብ ነው የሰበረቹ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 2 ай бұрын
mine tadarigalech ba aande hagare honaa yiheen yahil amate zorre bila yelayachihu wolida xila leela agibita tifalafilalechche
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 2 ай бұрын
🤫🤫🤫🤫🤐🤐🤐🤐🤫🤫🤫🤫​@@exodusexodus8636
@stgeorge7371
@stgeorge7371 2 ай бұрын
@@exodusexodus8636 የሚገርመው ደሞ ምንም የናፍቆት እንኳን ነገር አይታይባቸውም?የእናትነት ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው ታድያ🤔ሰው ሲቸግረው ብዙ ነገር ያደርጋል አንድ ሀገር ተቀምጦ ልጅን አለመፈለግ ግን ከባድ ነው።ለእኔ እናት ብሎ ለመቀበል ይከብደኛል።ይቺ ልጅ እናት በምትፈልግበት ሰሀት እርቀዋታል ጭራሽም እረስተዋት ሌላ ህይወት ጀምረዋል አሁን ምንም ወጪ የማታስወጣ ሆና ሲያይዋት ልጄ ብለው መጡ።ይቺ ልጅ ቸግሯት እርዱኝ ብትል እውነት ልጄ ብለው ይመጡ ነበር????
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 ай бұрын
አይፈረድም የዛኔ ጦርነት ነበር በተለይ ወታድር ሆኖ መውልድ አይችሉም ነበር መውለድና ኢስልምና የሚጠላ ጊዜ ነበር የዛኔ ​@@exodusexodus8636
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
@@exodusexodus8636የፈለፈሉትንም ልጅ ቁጥር በቅጡም እያውቁትም ... እይይይ እናት...🙄
@jdcell63
@jdcell63 2 ай бұрын
ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ 100% እናትና ልጅ ናቸዉ!🎉😂
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
They look like the same
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 2 ай бұрын
Esachew yewldut be 71 new lijetwa 33 ametwa new enatwa aymslugnim
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 2 ай бұрын
@@saraberhanu1547 ምንም የምታውቀው. ነገር የለም ሁሉንም የምትናገረው የነገሯትን ነው።
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 ай бұрын
አለምዬ የት ነበሩ የሚለው ጥያቄህ በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነው:: ብዙዎች ወልደው ማሳደግ ስላልቻልኩ ብለው ልጆቻቸውን ለሰው ይሰጡና ልክ ሲመቻችላቸው የሰጡትን ልጅ ሳያዮ ሌላ ትዳር ሌላ ልጅ ወልደው ይኖራሉ:: አይደለም ልጅን የሚያክል ነገር ይቅርና ሰው ለሌላ ያዋሰውን እቃ አይረሳም::
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
Very sad 🤔
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Lijochu demo yezelalem tebesa yitilibachewal. Yasazinal
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
Ye amhara set hone wond weldo metal endbahal naw:: betam metaseb yalbet guday naw::
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 ай бұрын
@@nunu7353 OMG your inferiority complex is so much that you keep insulting and accusing Amharas on everything thing. Move on . We love and respect our Amhara brothers and sisters 💚. በዚህ የበታችነት ስሜታችሁ ላይ መታሰብ አለበት :: ከባድ የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋችኃል:: እኝኝኝኝ አትበሉብን
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
@@user-lg3xs2hz7c dikalashen sensebi midre dedeb :: ahun demo EBS lay endtlmdew Gonder enate werweragye tefache blwal 😂😂😂😂😂😂
@havel1619
@havel1619 2 ай бұрын
እናትየዉ በጣም ነገሮች ባይመቻቹላቸዉ እንጅ ልጃቸዉ አጠገባቸዉ እንዳለች ነዉ የኖሩት እንደተረዳዉት ለልጆቻቸዉ እያሳወቁ የቤተሰብ ፎርም ላይ እየሞሉ እግዚአብሔር እዉነት ያርግለዎ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
እይይይይ ድንቄም እናት 😂
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 ай бұрын
አለምዬ በምን ቃል ልግለፅህ ምናለ ወንድሜ ብኮንልኝ አሁንም ነህ ትግስት ፅናት መረጋጋት ማዳመጥ ኧረ ምን ብዬ ልንገርህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ 👏❤🥰💞
@stgeorge7371
@stgeorge7371 2 ай бұрын
ለምን እስካሁን አልፈለጓትም? ቤቱን እያወቁት
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
ሴትየዋ እርታ ነው ልጃን የጣለችው..!!!
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 ай бұрын
እግዜብሔር ሆይ ማቅል ትችላለህ እናትና ልጅ አርጋቸዉ ፀሎቴ ነዉ🙏🙏🙏
@elsaewna9257
@elsaewna9257 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ እ,ር ይርዳቸው
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 ай бұрын
ሰላም አለምዬ ምርጡ እግዚአብሔር እናትና ልጅ በሆኑ ውይ ቀጣዩ ይፍጠን
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 ай бұрын
ያመሳሰላሉ በጣም
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 2 ай бұрын
እውነት ያርግላት መቶ በመቶ እናቷ ናቸው አለምዬ አገናኛቸው በናትህ በጣም ነው የማደንቅህ
@AlemShewafera
@AlemShewafera 2 ай бұрын
አለም ሰገድ የምወድህ ጋዜጠኛ በጥም ትሁት ነህ ለሰው ያለህ ክብር ዘመንህ ይናረክ ❤❤❤❤❤❤
@gebeyehuhaile6877
@gebeyehuhaile6877 2 ай бұрын
እናትየዋ ጤና ማጣት የመሣሠሉት ሁኔታዎች ተጎድተው ነው እንጂ በጣም ይመሳሰላሉ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 2 ай бұрын
አራ ክፍክ ሁለትን በጎጎት እንጣብቀለን እነት ብሆኑ ደስስ ይለኝል🍉🍉🍓🍓
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
ያአላህ ስራ በጣም ይመሳሰላሉ እናቶ ነች ይገናኙ እና ይቀራረቡ
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
ሴቲየዋ ከልጅቷ ጋር ይመሳሰላሉ እስይ እንኳን ቤተሰብ አገኘች
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 2 ай бұрын
እኔ እናቴ በልጅነቴ ስለሞተችብኝ ብዙ የመከራን ጥግ አይቼ ለቁም ነገር ደርሻለሁ ግን እናት በህይወት እያለች በረንዳም ቢሆን ወድቃ ካላሳደገችኝ የመከራ ፅዋ ተግቼ አድጌ ከሆላ እናት ነኝ ብላ ብትመጣ አልቀበልም እናትም አባትም ሆኖ ያቆየኝ እረኛዬ ክርስቶስ ብቻ ነው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 ай бұрын
100 % ትክክል
@emanmuhamed4403
@emanmuhamed4403 2 ай бұрын
Tebarek Almesegd Tiru tiyaqe new yehan hulu amet yet neberu???
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@ZemenayeMekonene
@ZemenayeMekonene 2 ай бұрын
ትግሥት ውነትም ትግሥት የተባልሽበት በምክንያት ነው አመቤቴ እውነት ታርገውና ካክሥተ ከወድም ከእኽት ካጉት ከዘመድ መኻል ታርግልን እመቤቴ የናትንና ያባትን ታራክ የደበቆ አችንም እዳይደብቆ ተጠንቀቂ
@Gere.emun.
@Gere.emun. 2 ай бұрын
እናትየው ልጆች የዤ ንሮ አልመች ቢሉ ጥሩ ነው ካልሆነ ፈራሁኝ የሚለው ከሃቅ የራቀ ነው
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
Welloye nat Yehe dikala weldo metal ye amhara setem hone wond behal naw
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
ወዮ ጌታ ሆይ ክብርህ ይስፋ አለምዬ ቶሎ አምጣልን ❤❤❤❤😢😢😢😢ቲጂዬ እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 ай бұрын
እውነት በጣም ይመሳሰላሉ መጨረሻው ይመር
@jjcjcjcjcjncncnx3502
@jjcjcjcjcjncncnx3502 2 ай бұрын
አምላክ ያሳካው🎉
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እዮሀ ሚዲያዎች በርቱ
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ እናት አለችው ጋር
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለመልካም ያድርገው እማማ እግዚአብሔር ይርዳሆት 🙏🏾🙏🏾
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ👏👏
@betobelo56
@betobelo56 2 ай бұрын
እህታቸዉ በጣም ልጁቶን ይመስሎታል
@user-xj6zg1ki1g
@user-xj6zg1ki1g 2 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@mayamuller8741
@mayamuller8741 2 ай бұрын
የሚቀርቡ ነገሮች ያሳዝናል ግን በጉጉት ነው ምጠብቅ
@martazewde1658
@martazewde1658 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ምናልባት የሚገናኙበት ጊዜው ደርሶ ይሆናል እግዚአብሄር ይርዳቸው !!
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
እህቴ ከሌላ ሰው ወልዳ አባትየውን መናገር አልፈለግችም እናታችንን እረ አባትየውን ትናገርና ከልጁ ይጠያየቁ ብትባል መብቷ ነው ተዋት አለች ዛሬ ልጁ እያደገ አባቱን እየጠየቀ ነውአባትህ የትልቋ ልጅ አባት ነው ስትል የኔ አይደለም አለ ዛሬ የእውነተኛ አባቱ ልጅ ሰፈር ፈራርሶ ማግኘት እንኳን አልተቻለም ብቻ ከባድ ነው እኛ እናቶች ለምንወልዳቸው ልጆች ዋጋ ካልከፈልን አስቸጋሪ ነው
@HazebAdem-yd8qz
@HazebAdem-yd8qz 2 ай бұрын
Enihi Set Keligetuagar betam yemesaselalu.minim tireter yelewim wey Fetare Seraw yegermal.. Enkuwan agengchew ..
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 2 ай бұрын
መልካቸው በጣም ይመሣሠላል
@tigestenegashe
@tigestenegashe 2 ай бұрын
እስኪ ልስማ መልካሙን ነገር አሰማን
@Amen2216
@Amen2216 2 ай бұрын
አሜን!!!
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv 2 ай бұрын
ይገርማል
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 2 ай бұрын
እኔ ይሄ ታሪክ ለኔ የጉድ ጉድ ነው አረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ብያለሁ
@teshunegash1054
@teshunegash1054 2 ай бұрын
This Media Has good Contribution For our Future,Please Keep it up!
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
Alemseged is the best but you guys need to stop having dikala. Amhara people need to stop having kids everywhere and leave them to suffer. If you can’t afford to have them then stop having them. Learn good things from other cultures in the country
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 ай бұрын
እውነት በሆነ
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ እውነት በሆነ ❤❤❤
@user-ox3br5km1g
@user-ox3br5km1g 2 ай бұрын
እውነት አድርገው ጌታ ይመሳሰላሉ
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እማማ ጋር በደንብ ይመሳሰላሉ
@mebabahran6206
@mebabahran6206 2 ай бұрын
I cant wait alemya #1 nahe
@nanny3146
@nanny3146 2 ай бұрын
Egzabeher yestelghne temesgne good job ur a great Ethiopians son berta 🎉🎉🎉🎉
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
በጣም ይመሰሰላሉ።
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 2 ай бұрын
I am so happy both of them
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 2 ай бұрын
ዛሬውኑ ይለቀቅልን ቀጣዩን እንቅልፍ አይወሰደኝም ዛሬ አለምይ🙏
@emanmuhamed4403
@emanmuhamed4403 2 ай бұрын
Cher yaseman Amen
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 ай бұрын
እር ይመሳስላሉ የሐቅ ያረግላቸው
@TigistWorku-jn9yz
@TigistWorku-jn9yz 2 ай бұрын
እናትና ልጅ በሆኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤
@lesanngatu1164
@lesanngatu1164 2 ай бұрын
እናትና ልጅ ያርጋቸው ውነት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 ай бұрын
Yemesaselalu betame dese yelale ewenete baregewe
@coffeeloverone
@coffeeloverone 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት እናት አለ?! Selfish ልጅ እየወለዱ መጣል ከዛ አዲስ ኑሮ ይመሰርታሉ: ደሞ ሌላ ጆች ይወልዳሉ ደሞ ያመኛል ትላለች that is not excuse, it doesn’t matter how long you live.
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 2 ай бұрын
ጀዝባ ለመፍረድ አትቸኩሉ
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
I agree with you but at the same time I’m sorry to tell you this isn’t news anymore…people need to be told to stop doing this… Amhara women and men are known to abandon their children from way way back. Even my great grandparents tell me amhara throw their babies as their kaka and go about their This happened during Mengstu Hailemariam time and go on as if nothing happened.
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
@@selambekalu-hk6tndikalachun felflo metal teyayzachutal aydel? Shameless
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 ай бұрын
@@nunu7353 OMG your inferiority complex is so much that you keep insulting and accusing Amharas on everything thing. Move on . We love and respect our Amhara brothers and sisters 💚. በዚህ የበታችነት ስሜታችሁ ላይ መታሰብ አለበት :: ከባድ የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋችኃል:: እኝኝኝኝ አትበሉብን
@rozakebede2610
@rozakebede2610 2 ай бұрын
Yumesaselalu gin ataguagun nege yilelek part2
@MekuriaMillion
@MekuriaMillion 2 ай бұрын
Alemseged Mechereshawun Adaraa
@meazasolomon90
@meazasolomon90 2 ай бұрын
እናትዋ ይመስሉኛል በጣም ነው የምትመስለው።
@eskedarshibru6627
@eskedarshibru6627 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚመሳሰሉት መልካም እድል
@fatumashukur407
@fatumashukur407 2 ай бұрын
Zare madame metachign ebakachun ayizosh belugn
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 2 ай бұрын
ምች ይምታት አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
የ ተልባ ምች ይምታት ነገ ሌላ ቀን ነው የኔ ቆንጆ
@martagerma1399
@martagerma1399 2 ай бұрын
Ayezoshe yene ehet berchi tselot argi
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
አይዞሽ ፤እግዝአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ፤ ከክፉ ይጠብቅሽ
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 2 ай бұрын
ሶፋግዛእባክህን ወበሩአይመችም
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 2 ай бұрын
እንስማው እስኪ ❤ የመዳም ቅመሞች ስራ እንዴት እያደረጋችሁ ነው?
@umnathanthan
@umnathanthan 2 ай бұрын
ቀጣዩን በጉጉትጰእጠብቃለን
@martazewde1658
@martazewde1658 2 ай бұрын
የእድሜ ልዩነት ነው እንጂ ይመሳሰላሉ : :
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
የኛጀግናመጣህልን
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 ай бұрын
Yemesaselalu
@alemabrham6991
@alemabrham6991 2 ай бұрын
Betam ymesaselalu
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 2 ай бұрын
ወይኔ ይመሳሰላሉ ክፍል ሁለት አሌክስ ቶሎ ይለቀቅልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
በጣምነው የሚመሳሰሉት ከእናትጋ❤❤❤ይመርመሩ
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 2 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ
@meazamita7683
@meazamita7683 2 ай бұрын
የሆነ ነገራቸው ይመሳሰላል እውነት ያርግላችሁ🙏
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 2 ай бұрын
She looks like her mom
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 2 ай бұрын
ይመሳሰላሉ አላህ ያሳካላቸዉ።
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 2 ай бұрын
Lijuan yaskemetechbet bota enkuan hedesh yaltaksh minua ye inad gud nesh?betam tasafrialesh.
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
አቤት በዚህ ዘመን የተፈፀመው ደሞ አይብስም ከረጅም አመታት በዃላማ በዚሁ ጦርነት በረሀብ ምክንያት የተበታተነው ህብረተሰብ እንዴት ያዝን ይሆን ፈጣሪዬ ሆይ
@meronteklu7956
@meronteklu7956 2 ай бұрын
አፍጫቸው አይናቸው በጣም ይማሰላል በእርግጥ እናት ናቸው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
በጣም
@user-bi9hs1jl7l
@user-bi9hs1jl7l 2 ай бұрын
ይመሰስለሉ ሊጅና ኢናትወ
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 7 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 18 МЛН