"ዮናስ አባቱን በሞላሌ አገኛቸው" ...መንዝ ሞላሌ እና የአቤቶ ነጋሴ ተማሪ ቤት ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 40,561

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዮኒዬን ውድድድ የሚያደርገው ምርጥ ሐገር ❤😘
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 жыл бұрын
ቢሲንካ ዮኒ ክበርልን የታሪክ ሀገር መንዝ 💓💓💓
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 2 жыл бұрын
መንዝ ሞላሌን በ አለማየሁ ዋሴ እመጓ መፅሐፍ ላይ ነው መንዜወች ደህና ናችሁ እማ ሆይ ስጉት ተሳፍዬን ሠላም በሉልኝ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
መንዝ ለያውም ሞላሌ ዮናስ መንዜ እራቱ በጊዜ ምሳው በቀን አስር ጊዜ ያገሬ ልጅ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ ትሁት ትለያለክ እኮ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ዋው ማሻአላህ ጋሽ ከበደን ስላየኃቸው በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልህ ላባትህ ዮኒዬ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
አውነት ዬኒ አድለኛ ነህ ፈጣሪን አመሰግነው የዬኒ አባት የተባረከ ልጂ ሰለአለዋት ፈጣሪን አመሰግኑ ሰው የዘራውን ሲያጭድ በጠም ያሰደሰታል ክብር ለአባትና ልጂ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 жыл бұрын
ሀገሬ መንዝ👌
@yilmaaklilu5615
@yilmaaklilu5615 2 жыл бұрын
እኝህን ከመሰሉ ጨዋ አባት ተፈጥረህ ነው ትሁትና ጨዋ ሩህሩህ ሰው አክባሪ መልካም ም መልካም ከአንደበትህ የሚወጣህው የሆንከው ዘር ማንዘርህ ይባረክ በግብረገብ የታነፅክ ነህ ምስጋና ይገባሃል
@abrhamasefaasefa7239
@abrhamasefaasefa7239 2 жыл бұрын
ሞላሌ 🏫ትምህርት ቤቴ የእውቀት ገበታዬ አንደኛ ፎራፊ ነበርኩ በከብት ተራ በኩል ይሄው ዛሬ የዘራሁትን አጨድኩ በስደት በሰው ሀገር ነኝ። አብሮ አደግ ዳቦቤት ትዝታ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 жыл бұрын
የዛሬው ትዝታ ይለያል የሀገራችን ታርክ እኮ ልዩ ነው አምላክ ሆይ የድሮውን ፍቅር ሰላም መልስልን
@yusra-i4q
@yusra-i4q 2 жыл бұрын
አይ ጊዜ😓ዩኒ አባትህ ልክ እንዳንተ መልከ መልካም ናቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ
@ማርያምእናቴ-ሐ6ደ
@ማርያምእናቴ-ሐ6ደ 2 жыл бұрын
የኔ መንዝ ሞላሌ ሰሜን ሸዋዎች ይፋቶች የት ናችሁ አቤት ደስ ሲል ዮዎኒበጣም እናመሰግናለን ለአባባ ኬቤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲሁን አባቶቻችን በጤና ያቆይልን ደስ ሲሉ አይ ጊዜ ግን ወደ መጨረሻ አካባቢ ምንም ድምፅ የለውም ከእኔ ይሆን እንዴ
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 2 жыл бұрын
አንተ ጋር ብቻ አይደከም የመጨረሻ 5-6 ደቂቃ እኔም ጋር ድምፁ የለም ምስሉም እንቅስቃሴ የለውም
@kokebkokeb9038
@kokebkokeb9038 4 күн бұрын
የኔ ሸዋ ታሪከ ብዙ የንጉሶች ምድር ብዙ ያልተነገረልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
መንዝ ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ❤❤❤❤
@tgtg835
@tgtg835 2 жыл бұрын
አለን
@abrhamasefaasefa7239
@abrhamasefaasefa7239 2 жыл бұрын
አለን
@fikirfikir1562
@fikirfikir1562 2 жыл бұрын
አለን
@kalalayu880
@kalalayu880 2 жыл бұрын
Alen alen
@ፅዮንሙላቱደስታ
@ፅዮንሙላቱደስታ 2 жыл бұрын
🙋
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
ዬኒ👏🏽እናመሰግናለን በሁልም ብሔረሰቦች ያለውን የተረሳውን ጥሩ በአል በማስተዋወቅና የጠፍትን ቤተሰብወች በማገናኝት መልካም ስራ የምታቀርብ ወድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጥብቅህ🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@semira5875
@semira5875 2 жыл бұрын
አባትና ልጅ ስታምሩ ዮኒዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዮኒዬ የኔ ምርጥ ፀባዬ ሰናይ ውድድ 🥰
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 2 жыл бұрын
ክብር ለቀለም አባቶቻችንን
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
ልጅ እና አባት እጅግ ደስ ይላል ::መምህር ከበደ ከብዙ አመት በህዋላ ስላየህዎት ደስ ብሎኛል ::ትልቅ ስው እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ !! መንዝ ታሪካዊ ቦታ ነች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው::እጅግ እመስግናለሁ ዬኒ::
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 жыл бұрын
ተመስኪን እግዚአብር ሰሜን ሸዋ ግዜ ያመጣልን ያባረክ
@ghdh7067
@ghdh7067 2 жыл бұрын
አባት ልጂ ከእዲህ ጥሩ ከህነ አባት ተወልደህ በጣም ታምራላችሁ አቶ ከበደ ረጂም ጤና አላህ ይስጥህ ሞላሌን አሳያችሁን እናመሠግናለን
@nigussolomon3115
@nigussolomon3115 Жыл бұрын
ዮኒ ወደ ልደታ ሰፈር ባልቻ ት/ቤት እባክህን ና ብዙ ትዝታን ታገኛለህ
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 2 жыл бұрын
ሞላሌን አውቶብስ ተራ ለመሳፈር ስሄድ ነበር ሞላሌ ሞላሌ እየተባለ ለተሳፋሪ ጥሪ ሲደረግ ስሟ ይገርመኝ የነበረ ዛሬ በትዝታችን ኢቢኤስ በዮናስ ፕሮግራም አግራሞቴ ተፈታ ስለአባትህም በትዝታህ ትዝታቸውን ስላቀረብካቸው ደስ ብሎኛል ካባትህ ጋር መልካም ህይወት እመኛለሁ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 2 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ አገር ህዝብ ወዳድ ብቸኛ ጋዜጠኛ ዮኔ 🥰🥰🥰 ረጅም አመት ተመኘውልክ
@derejegechehegn3473
@derejegechehegn3473 2 жыл бұрын
የሞላሌ ምርጦች አላችሁ ❤ ባላችሁበት ይመቻችሁ
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 2 жыл бұрын
My family came from menzina gishe i’m so proud of amhara and ethiopian
@belaynehgetachew7617
@belaynehgetachew7617 2 жыл бұрын
This is where my everything begins. Thank you EBS Tv
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥ ሰው ለሳው የለክ ክብር አላህ ከና ቤታሰብክም ይጣብቅ አባትክ አላህ እድሜ ውን የሪዝምል ከጤና ገ
@aeideatube
@aeideatube 2 жыл бұрын
በሰደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ሠላም የሀገሪ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ከደገተኛ አደጋ የመዳም ቅመሞች ከልፋት እጀራ ፈጣሪ ያውጣቺሁ ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልሰልን
@ሺጋየባቦልጀነኝየረሱልወዳ
@ሺጋየባቦልጀነኝየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
አሜን
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 2 жыл бұрын
ሀገሬ ትዝ አለኝ የጣዝማ በር ዋሻን ሳይ ሀገሬ ናፍቀሽኛል የእኔ ለምለም💚💚💚💚💚
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 2 жыл бұрын
This is the best program ever ❤❤❤
@abebaabeba5846
@abebaabeba5846 2 жыл бұрын
ዬኔዬ አገሬን በሰዴ እያለሁ ሰላሳየከኘ አመሰግ በረታልነ
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 2 жыл бұрын
በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በሰላም ወዴ ሐገራችን በሰላም ያብቃን
@geteinetagonafir6825
@geteinetagonafir6825 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ዮኒ ትምህረት ቤቱ ከዚህም በላይ ትዝታ አለበት እኔም የ9ኛ ክፍልት ትምህርቴን እዚህ ታሪካዊ ትምሕረት ቤት ተምሬያለሁ
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 жыл бұрын
Yoni Erejim edme ketena ga yisth kene Abath 😍😍😍😍🥰
@መሀተቤንአልበጥስም
@መሀተቤንአልበጥስም 2 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ 🤗😍ዮንየ በጣም እናመሰግናለን የሀገሬ ልጆች የት ናችሁ🙋‍♀️
@AlamAlam-lm4cr
@AlamAlam-lm4cr 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ሀገሬ 💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️ሰላምሽ ይብዛልኝ ሞላሌ
@fifegeru723
@fifegeru723 2 жыл бұрын
አረ አልን መቆየት ደጉ ተረስታ የነበረች ከተማ እግዚአብሄር አከበራት 🙏🇪🇹
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube 2 жыл бұрын
ዮና ስ አግዚአብሔር የባርክ የኔ ወድ ወድሜ ታባረክ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 2 жыл бұрын
መንዜ እራቱ በግዜ አንዳመት ተመሪአለሁ በጭቃ የተሰራው ቤት ውስጥ ጥሩ ትዝታ ሞላሌ ❤
@novelethio9891
@novelethio9891 2 жыл бұрын
ዩኒ ምርጥ ልጅ አቦ ይመችህ 🙏
@multitube661
@multitube661 2 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ መንዝ ሞላሌ
@short6394
@short6394 2 жыл бұрын
ዘመዶቼን መንዝ ውስጥ አሉ እየፈለግኩ ስለሆነ የሚረዳኝ ባገኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር።
@meadnmamuye1969
@meadnmamuye1969 2 жыл бұрын
ችግር የለም
@tamrieweldie1063
@tamrieweldie1063 2 жыл бұрын
እናግዝሀለን/እናግዝሻለን
@abezeshewa8874
@abezeshewa8874 2 жыл бұрын
ልዩ ቦታዉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 жыл бұрын
የእኔንም አፋልጉኝ ግን ድሮ ነው
@derejegechehegn3473
@derejegechehegn3473 2 жыл бұрын
አድራሻ ወይ ስም ካለ የምችለውን እንረዳለን
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
So lovely that teacher and student relationship changes to friendship
@itsme9858
@itsme9858 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዮኒ
@1263-h9b
@1263-h9b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉዶች 😘 ትዝታችን በኢቢኤስ 👏
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 2 жыл бұрын
"ገናናው ክብራችን ሰንደቅ አላማችን" እንዴት ደስ ይላል!
@abebademeke6296
@abebademeke6296 2 жыл бұрын
ሞ አምበሣ ዘዓም ነገደ ይሁዳ አቤቶ ነጋሴ ወረደ ቃል ት/ቤት ከ1-3 ምድር ቤት ስንማር ከ 4-6 ፎቅ ላይ ስለነበር 4ኛ ክፍል ለመድረስ የነበረኝ ጉጉት አይረሳኝም። ዮኒ አናመሰግናለን ብርትት በልልን፡ አባትክም ፈጣሬ እድሜ ይስጣቸው።
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በዚያው ወደ መሬ ብቅ በል እስቲ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Жыл бұрын
Yenewa
@s.8681
@s.8681 2 жыл бұрын
አገሬ መዝ❤️❤️👌
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
ዩናስ እና አባቱ አንድ ናቸው ጨርሶ
@demewoztegafaw5892
@demewoztegafaw5892 2 жыл бұрын
ዋው ልዮ ትዝታ ነው
@damtewgizaw3586
@damtewgizaw3586 2 жыл бұрын
ዮናስ ጎበዝ ጋጤጠኛ ነህ በርታ በፕሮግራምህ ላይ አቶ አበበ በሰለጠነ በማየቴ ተደስቻለሁ በእድገት በሕብረት ዘመቻ ጊዜ አቤ ጋር ወሎ ወስጥ ደሴ ዙርያ ሀራ ወበሎ፣ ትምሕርት ቤት ቃሉ ውስጥ ሀርቡ ከተማ ደግሞ ክሊኒክ ገንብተናል ።ዮናስ ወደ ፵፯ አመት ትዝታ አጃኢብ ነው ዮናስ እናመሰግናለን
@kiflugirma1053
@kiflugirma1053 2 жыл бұрын
ዋዉ ትምህርት ቤቴ
@fanotube6056
@fanotube6056 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ፍትለንፁሀን ያማራህዝብ ዘሜንፍቱልን ፋኖን አታሳዱብን በቃን
@seblekefelegn8541
@seblekefelegn8541 2 жыл бұрын
መንዝ ማማ …ሞላሌ ማማዬ❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘
@جميلةال-ج9ي
@جميلةال-ج9ي 2 жыл бұрын
Yoni egziabiher ybarkh buzu tzitaleg kemenz efate neg
@እቴነሽየሚካኤልልጅ-ጘ4ኸ
@እቴነሽየሚካኤልልጅ-ጘ4ኸ 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል
@kalalayu880
@kalalayu880 2 жыл бұрын
Betam des yilal
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@kalalayu880 ደምሪኝ😍😍
@jaffershurie862
@jaffershurie862 2 жыл бұрын
መልካም ነው እንኳን አደረሳችሁ! በተረፈ አፄ ምኒልክ ብሎ ልጅ እያሱ ከእዛ በኃላ የአፄ ምኒልክ የዘር ሐረግ በልጅ እያሱ አማካኝነት ወደ አፋር ሱማሌና ሐረሬ ነው የገባው::
@جميلةال-ج9ي
@جميلةال-ج9ي 2 жыл бұрын
Emye menz betam emwedewu Hager setto yemaytegb hzib haymanotega bzum yemaynegerlet menz mama midr
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 2 жыл бұрын
Wey metadel. Yonie Egziabhar ymesgen, 🙏🙏
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
I love that Yoni meet his father there at school❤
@martakebede4057
@martakebede4057 2 жыл бұрын
መንዝ የአለም ሚስጥር ናት
@sarkalasarkala148
@sarkalasarkala148 2 жыл бұрын
አወ እምየ ትወልድ ሀገሬሬሬሬ
@tube6227
@tube6227 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ🤲🤲🤲 💚💛❤️🥰🥰🥰
@user-iq4jo3do7e
@user-iq4jo3do7e 2 жыл бұрын
Thank you💚💛❤️
@demissgebrie9092
@demissgebrie9092 2 жыл бұрын
wow interesting programm and great job.
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
ከአባትጋር ዮኔ ገጠመኙ ደስ ይላል
@afkeraethiopia3019
@afkeraethiopia3019 2 жыл бұрын
ከ30 ደቂቃ በኋላ ድምጽ እና እና ምስል አይሰራም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የነበረበትን ሳይለቅ ተከብሮ የቆየ አቤቱ ነጋሴ ሞላሌ ትምህርት ቤት
@basesswondi1637
@basesswondi1637 2 жыл бұрын
Teacherey ena yoniey gewadegay tebarekulegn
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
We Thank u Dear
@mesidegefu3965
@mesidegefu3965 2 жыл бұрын
ሀገሬ መንዝ❤️
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
ዮናስ #መሀልሜዳ የመንዝ ዋና ከተማዋን ደግሞም #የጎባ ከተማን ብታሳየን ምን ይልሀል? ደግሞም #ተሰፋ እናድርግ ሁሉንም ከተሞች እነድታሳየን። በመልካም ስራ በርታ።
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 10 ай бұрын
እካን ከመንዝ ተፈጠርኩኝ የሊቃዉት አገር ❤❤❤❤❤
@fikirfikir1562
@fikirfikir1562 2 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 жыл бұрын
My favorite show
@zanabzanab1643
@zanabzanab1643 2 жыл бұрын
ዮንዬ ከሄድይ አይቀር መሀል ሜዳ ጉሣ ሄደህ አሥጒብኘን የምንወድህ ወንድማችን
@fikrteayenachew1668
@fikrteayenachew1668 2 жыл бұрын
መንዝ ሃገሬ ክብሬ💚💛❤
@mulehailu4308
@mulehailu4308 2 жыл бұрын
መንዝ ተነግሮ የማያልቅ እንቁ ባህል አላት ይለመድ ዬኒ እናመሰግናለን እኔንም ከቻልክ አስተዋዉቀን ስለመንዝ ነጠላ ዜማ አዉጥቻለሁ ሁለተኛዉ ደግሞ በቅርብ ይወጣል
@seli-nz3kq
@seli-nz3kq 4 ай бұрын
መንዝ ሞቼ የምወድሽ ሀገሬ😢
@natinati4918
@natinati4918 2 жыл бұрын
ዋውሀገሬ
@wendesenmamo2211
@wendesenmamo2211 2 жыл бұрын
thanks my best
@theoh210
@theoh210 2 жыл бұрын
ፍቅራቸው እና መከባበራቸው ደስ ይላል
@zemetamulegata6627
@zemetamulegata6627 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላመጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ያክብርልን እናምፕሰግናለን።መጨረሻ አካባቢ አይሰራም ምን ሆኖ ነው??
@mercato967
@mercato967 2 жыл бұрын
ገራሚ ፕሮግራም!!
@lionking5779
@lionking5779 2 жыл бұрын
መንዜዎች ስማቸው በሸዋ ነው የሚጀምረው የኢትዮጵያ መሰረቶች የነገስታት የዘር ሀረግ መነሻዎች የጀግና መፍለቂያ የበረከት ሀገር መንዝ የመንዝ ጎሳ መነሻቸው አክሱም መድረሻቸው ሙሉ ሸዋ ጎንደርን ተሳልሞ እስከ ሀረር ነው ነገር ግን በወያኔ ሴራና ተንኮል ከልማት ርቃ ኖራለች
@zewdieberhane1954
@zewdieberhane1954 2 жыл бұрын
ሞላሌ፡ማማምድር፡ላሎምድር፡ጌራምድር።መንዝ፡፡
@fetiyah8160
@fetiyah8160 2 жыл бұрын
ሰላም የማዳም ቅመሞች ፈጣር ከናንት ጋራ ይሁን አብሽሩ ጠንክሩ እኛም ሀገርእንገባለን ቤትሰብ አድረጉኝ
@mekdes6191
@mekdes6191 2 жыл бұрын
መንዜዎች የት ናችሁ
@حياةحياه-ح1ك
@حياةحياه-ح1ك Жыл бұрын
አለን ውዴ
@meazaeshetu5558
@meazaeshetu5558 2 жыл бұрын
Mecheresha akababi ayisemam
@martakebede4057
@martakebede4057 2 жыл бұрын
መነሻዬ ምንዝ
@martakebede4057
@martakebede4057 2 жыл бұрын
መንዝ መነሻዬ
@mercato967
@mercato967 2 жыл бұрын
ርዕሰ መምህሩ ግን የሚገርም ቀልጣፋ ነው።
@matihjh
@matihjh 2 жыл бұрын
ሥሜ ሰላም ይባላል የመንዝ ልጆች አባቴን አፍልጉኝ የአባቴ ሥም ጋሻው ታደሠ ይባላል የወንድሙ ስም ማሞ ታደሠ ይባላል ድሮ ከእናቴ ጋ ቦሌ አዲሥ አበባ ይኖሩ ነበር እናቴ ስታረግዝ ማሣደጊያ የልኝም ብሎ ጥሎ ጠፍ የመንዝ ልጆች በፈጣሪ ስም አፍልጉኝ የአባቴ ትውልድ ቦታ መንዝ ነው
@ኤልሻዳይየአማራልጅቲዩቨ
@ኤልሻዳይየአማራልጅቲዩቨ 2 жыл бұрын
ሀገሬ ሸዋ ሞቼ እወድሻለሁ
@zeyedearegahegn9414
@zeyedearegahegn9414 Жыл бұрын
ልዩ ትዝታ አለኝ። ሰዓሊ ቲቸር መስፍን ግን የት ነው?
@اسمفهد-ي6ص
@اسمفهد-ي6ص 2 жыл бұрын
ኢብኤሶችስትመቹ
@Habeshakidsincanada
@Habeshakidsincanada 2 жыл бұрын
Yoniye beneka ejih tinish alef bel wede Shewarobit
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
why there is no use of ''preservation'' for historical old buildings
@mahletgetu7847
@mahletgetu7847 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 2 жыл бұрын
Very good program but the video stoped what happened?
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 19 МЛН
ስናፍቅሽን አሳበዳት zetenegaw Shi
7:11
የመንዝ መንገዶች [ yemenz mengedoch]
6:20
Ethio New games
Рет қаралды 268