ባደባባይ ከጓደኛዋ ደብቃ የያዘችው ሚስጥር ወጣ። ያልነገርኩሽ ፈርቼሽ ነው። መጣላታቸውን ጠብቃ የራሷ አረገችው።

  Рет қаралды 148,369

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

ባደባባይ ከጓደኛዋ ደብቃ የያዘችው ሚስጥር ወጣ። ያልነገርኩሽ ፈርቼሽ ነው። መጣላታቸውን ጠብቃ የራሷ አረገችው።

Пікірлер: 934
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ። እወዳቹሀለሁ።
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 11 ай бұрын
እሽ
@selamaweitefeleke-qj6st
@selamaweitefeleke-qj6st 11 ай бұрын
​@@taiba28684:47 moomomm..p!
@trhasa2297
@trhasa2297 11 ай бұрын
❤እኔም
@user-vt8un6rl9j
@user-vt8un6rl9j 11 ай бұрын
Eshe qatelebat❤❤❤
@AliAli-wl8ic
@AliAli-wl8ic 11 ай бұрын
የናት ልጃች አልሽ ባሌን እህቴ ባል እያለት የተላቁተላቅ ናት አቅፋው ያደረችው
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 11 ай бұрын
ትዳር ____ዉሸት ፍቅር _____ዉሸት ጓደኝነት ____ዉሸት ኑሮዉ ሁሉ ዉሸት ፈጣሪ ሆይ እባክህን ህዝቡህን አስብ😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 11 ай бұрын
🥺🥺🥺አሜን
@hawaali670
@hawaali670 11 ай бұрын
አሚን
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 11 ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
አሚን
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 11 ай бұрын
እኔስ የሴት ጎደኛ ከልጂነቴ ጀምሬ የለኝም የእናቴ ልጆች ናቸው ጎደኞቼ
@rosarose2433
@rosarose2433 11 ай бұрын
ቤኖሩም እባብ ናቸው 😢😢
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 11 ай бұрын
እኔም ማያሪያምን አይመቹኝም😅😅
@user-pl3cb1wz6k
@user-pl3cb1wz6k 11 ай бұрын
የናት ልጅ መቸም የማይቀየር
@fatumahusein263
@fatumahusein263 11 ай бұрын
Ayxal new yemibalew inji ye ihitwan bal afata agbita irguz set alech gorebete mare ayxal bicha bey 😂😂😂
@user-bn4yx9to6l
@user-bn4yx9to6l 11 ай бұрын
እኔም
@KokoBAN-pp3nc
@KokoBAN-pp3nc 11 ай бұрын
ፍትህ ብሳኡዲ እሰረ ቢት ለሚሰቃዩ ለሙጉዱት ዉገኖቻችን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@asnaasna6404
@asnaasna6404 11 ай бұрын
demirugn wudoche❤benatachuu
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 11 ай бұрын
Amen
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 11 ай бұрын
@@asnaasna6404 eshi
@user-uc6wv5sq8b
@user-uc6wv5sq8b 11 ай бұрын
ፍትህ 😢😢😢
@samiwalii8962
@samiwalii8962 11 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም የስንቱን ህይወት እየታደጋቹ ነው በርቱ ስራቹ አሪፍ ነው ቀጥሉበት 💙
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ፍትህ ክአላህነወ 😢
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 11 ай бұрын
ፍትህ ከአሏህነው ግን ከአሏህ በታች ስበብ ቢሆን ብዬነበር እህት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@bintOmer-xt6tjደምሪኝ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@njatali-wl1lyደምሪኝ❤❤
@mebrattadese989
@mebrattadese989 11 ай бұрын
ፍትህ በሳኦዲ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ 💋
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c 11 ай бұрын
😢😢😢
@tigstkifle
@tigstkifle 11 ай бұрын
ኧረ ከማን ጋር ነው የሚኖረው የውሸት አለም የሆነበት ጊዜ😭😭😭
@mebrattadese989
@mebrattadese989 11 ай бұрын
@@sebelyoutube እሺ
@JfhHfv
@JfhHfv 11 ай бұрын
የአሁኖቹ የሴት ጓደኞች አሳፋሬ ናቸዉ 😢😢 አዉዙቢላሂ😢
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 11 ай бұрын
እባክህ ሱስ ሆነህብኛል አሁንስ😂😂😂 ምነው አልገባኝም የምትለው የተጣለችውን ፍቅረኛዋን ጓደኛዋ ለራሷ ፍቅረኛ አድርገዋለች ቱቱቱቱቱቱ የሴት ጓደኛ ዘጋኝ እንኳንም የለኝ ተመስገን❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
ኧረበጣምብቸኝነት ጌጥነዉ
@selamyenafekihu1221
@selamyenafekihu1221 11 ай бұрын
Wusha stastela afere beye
@nefisa70
@nefisa70 11 ай бұрын
እኔ የለኝም አልሃምዱሊላህ
@seadha-zx9wi
@seadha-zx9wi 11 ай бұрын
እኔም የለኝ አልሀምዱሊላህ የናቴልጅ እህቴም ጓደኛየም አላህ ያኑርልኝ ❤❤❤❤እህቴ እወድሻለሁ❤❤❤
@mezabekele4124
@mezabekele4124 11 ай бұрын
ተው ግን ሰዋች ብንተማመንና ብንዋደድ ነው ሚሻለን ማርያምን😢❤ሰላም ላገራችን❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሔ በዓል አደረሰን አደራሳችሁ አሜን አሜን አሜን ፍትህ ለአማራ ህዝብ ሰላም ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ይሁን
@mekids7842
@mekids7842 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው በርታ ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@lilitylility4864
@lilitylility4864 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@masaretteti1085
@masaretteti1085 11 ай бұрын
አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 11 ай бұрын
አሜን
@netsantenetsante5571
@netsantenetsante5571 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አቤት አስመሳይ ሰው ብዛቱ 😢😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 11 ай бұрын
በጣም ማርያምን
@AlsiaAlsia
@AlsiaAlsia 11 ай бұрын
ምድሩን የሞላውአስመሳይ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የሴት ጎደኛዬ አልወድም የእግዚአብሔር ሰላምታ በቀር እጂ እውነተኛ ጎደኛዬ ድንግል ማርያም ና ልጇ ክርስቶስ ነው ተመስገንን 🤲🤲🤲ከዚህ አይነት ጎደኛ ይሰውረን
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
አተልጅ እግዚአብሔር ይስጥህ ስቱን ጉድ አወጣሃው ስቱን ባሌጌ አስመሳይሰው አጋለጥካቸው እሰይ ተባረክ 😢😢😢😢
@user-lc6nk3ty2d
@user-lc6nk3ty2d 11 ай бұрын
በቃ ብቻየን ኑሬ ብቻየን ለመሞት ወስኛለሁ😭🇪🇹
@habhabshi2484
@habhabshi2484 11 ай бұрын
ከከከከከከከከ
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 11 ай бұрын
ጥሩ ነው
@samiiraaxmad1451
@samiiraaxmad1451 11 ай бұрын
እኔም በዚህ ሰአት ጉደኛ እንጅ ጓደኛ የለም
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@samiiraaxmad1451ደምሪኝ ❤❤
@almnatgete7566
@almnatgete7566 11 ай бұрын
ጌታ ከአስመሳይ ሰው ዘዉረን😢😢 ፋትህ ለአማራ ህዝብ😢😢
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 11 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ተንኮለኛ ነህ በጣም ነው አጠያየቅህ የሚገርመው ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም ።
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 11 ай бұрын
ተመስገን ጓደኛየም እህቴም እናቴ ናት ሌላ የለኝም የእኔ ውድ እናት ኑሪልኝ የእኔ አሳቢ ❤❤❤
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 11 ай бұрын
የኔብጤ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 11 ай бұрын
ይሄን ልጅ እናበረታታው የስንቱን ጉድ ፈልፍሎ እያወጣልን ነው የሴት ጓደኛ ጠላው
@birtukan120
@birtukan120 11 ай бұрын
በረታ ወንድም ጡሩትምህርት ነው💚🙏
@emukiya822
@emukiya822 11 ай бұрын
አቢቢ ለኛ ሁሉም ግልፅ ነው የሴት ጓደኛ ካንገት በላይ
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 11 ай бұрын
ከትምህርት ቤት እስከ ስደት ከ20አመት በላይ የኔስ ስው የሆነች ጓደኛ አለችኝ የኔ ቻይ ኑሪልኝ የኔ ክፉ አይንካሽ የስውነት ጥግ ጓደኛዬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
የታደልሽ እኔስ ጓደኛ አይወጣልኝም 😢😢😢ተይኝ እማ ቢወራ አያልቅም
@silasila926
@silasila926 11 ай бұрын
​@@sishaia6875እኔም፡ሴቶዎች፡ብዎዳቸው፡ኡንካን፡አይዋዱንም
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 11 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሴቴችም ከሴት ጋደኝ ወንዶችም ከወንድ ጋደኛ ተጠንቀቁ አቤት በውሽት አብሮ መብላት መጠጣት አይከብድም ድንጋይ ተሽክሞ እንደምፕኖር ነው ይህ ውሽት ነው ሀገራችን እያመሰ ያለው አላህ ይድረስልን ያማል ያሳዝናል ወንድማችን በርታ ቀጥልበት እንዲ በውሽት እያስመሰሉ ያሉት ማዋረድ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤❤
@y9gh956
@y9gh956 11 ай бұрын
በጣም ጡሩ ስራ ነዉ የምሰሩት❤❤በርቱ
@user-ez3mo2hb2y
@user-ez3mo2hb2y 11 ай бұрын
በርቱ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@user-ez3mo2hb2yደምሪኝ❤
@selamawittesfaye8637
@selamawittesfaye8637 11 ай бұрын
ተመስገን እንኳን የሴት ጓደኛ የሌለኝ ጓደኞቼ እህቶቼ እንደኔ የሆነ 🙋
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
እግዚኦ መሄድ ጉድ ያሳያን😢😢😢ባሌጌናት የጓደኛዋን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ያችኛዋ ልጅ ደስስ ስትል ❤❤አይ ጓደኛ አፈር ያስበላሽ ቱ😢😢😢
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 11 ай бұрын
ውይ ዝንድሩ ድግሞ አስግድዱኝ ነው ትላልች እንዲ ይች የማትርባ የጎድኛዋን ባል ውይ ድፍርት 😂😂😂😂 ብቃ ዝንድሩ ሆሎም ብሽትኛ ነው የእውነት ጎድኛ ይጥፍ ኢጭ
@zebibagetatube9215
@zebibagetatube9215 11 ай бұрын
ማነውበጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ ይህን ፕሮግራም
@zuzulove9763
@zuzulove9763 11 ай бұрын
ወይኔ አፏኮ ያሥታውቃል ተንተባተበች ውይ ጓዴኝነት ጥርቅም ብሎ ይቅር
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 11 ай бұрын
ግን በአላህ የእውነት ነው?? እናደግሞ ፍትህ ለቤተሰቦቻችን😢ኔቶርክ አልተለቀቀሞ😢
@tube9919
@tube9919 11 ай бұрын
ይገረማል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@tube9919ደምሪኝ❤❤
@berryberry2124
@berryberry2124 11 ай бұрын
አረ ዝም በል ጋደኛዋ ከተጣላች ለማስታረቅ መሞከር ወደሳ ከመጣ ማባረር እንጃ የጋደኛን መንጠቅ ይሄ ከባድ ነው ለኔ እባብነት ነው ስለዚህ የማትረባ ሴት ናት እንካን ለጋደኝነት ለጉርብትና አትሆንም
@RabyYouTube
@RabyYouTube 11 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም ግን እንደኔ የሚወደው ማነው ስንት ወስላታ ይዋረድበታል እኛም ትምርት ይሆነናል
@ter2065
@ter2065 11 ай бұрын
እኔ ጓደኛም ዘመድም የለኝም ሁሉንም በቁማቸዉ ቀብሬ አለሁ ወዳጀንም ጥላቴንም ባማኑቀን አዉቄ አለሁ
@mimi-ze9sp
@mimi-ze9sp 11 ай бұрын
እሕትም የሴትም ጓደኛ የለኝ ተመስገን ወድሞቸ ናቸው ጓደኞቸ❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 11 ай бұрын
ባለጌ ናት ባልዋን የቀማቻት ብልግና ነዉ
@tubetube613
@tubetube613 11 ай бұрын
እውነት በጉጉት የምጠብቀው ነገርስ በርታ ወንድሜ😊
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 11 ай бұрын
እኔ እራሱ😂
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 11 ай бұрын
የሴት ጓደኞች ግን ምን ጉድ ናችሁ 😢 ወንዱ ደግሞ ፍቅረኛ እያለህ ከጓደኛዋ ጋር ምን ያልከሰክስሀል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
እሄ ፕሮግራም የስንቱን መሰሪ መሽቁቅ ጭንብል ገልጦ አሳየን እባካቹን ሴቶች ተጠንቀቁ ባሁን ግዜ አይደለም ባህድ የገዛ እህት ማመን እራሱ ከባድ ነው ስታሳዝን የኔ የኔ ዳኒ አለች 😢😢😢
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk 11 ай бұрын
እኔ ቀርቤ የሚወዳትና የማምናት ጓዴኛ የለኝም እህትም የለኝ ግን አልሃምዱሊላህ እህትም ጓደኛም የሆኑ ወንድሞች አሉኝ የእናቴ ልጆች ሚስጥር ገመናዬ ከነሱ ውጭ ማፊ
@zebu4271
@zebu4271 11 ай бұрын
ሰው ጨርሶ አስመሳይ ሆኗል መሰለኝ አላህ ይጠብቀን😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@AlsiaAlsia
@AlsiaAlsia 11 ай бұрын
አወ
@malikmmm5080
@malikmmm5080 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 11 ай бұрын
😢❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Seble67
@Seble67 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል የማየው ነገር ቆይ እኛ ሃገር ከጓደኞቻቸው ፍቅረኛ ውጪ ሌላ ሰው የለም አሏቸውእዴ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo 11 ай бұрын
ይህን ብሮግራም ማየት ከጀመረኩ ጀምሮ ያለፈውን እያሥታወሥኩ ተቸገሪኩ 😢😢
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 11 ай бұрын
እኔም ብዙ መጠራጥር ጀመርኩ ግን አልፋል 😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
​@@amiymohammed5833ደምሪኝ❤❤
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
ከሰዉ ወሬ ሰምተሽ ተጠለሽዉ ማለት ነዉ ደዉለሽ አዉሪዉ እምተፈቅሪዉ ከሆነ😢
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 11 ай бұрын
እኔ ራሰ በጣም ነው የገረመኝ እና የነቃኝ
@quite701
@quite701 11 ай бұрын
ምን ይግርማል በሁላችንም የደርስ ነው የሴት ጎዴኛ አውሬ ነው😢
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 11 ай бұрын
በሰመአብ የጓደኛ ፍቅረኛ ለራስዋ ማድረግ💔💔💔💔
@csi1023
@csi1023 11 ай бұрын
ቆይ ለጉዋደኛዋ ያልሆነ ወንድ እንዴት ያራሱዋ ታደርጋለች እህኔ እራሱዋ ነች ያጣላቻቸው አስመሳይ ውይ😮😢😢😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
እኮ ነገጧት እኔንም እደዚህያደርገኛል ብላአታሰብምእዴ
@user-wt3wv6zd9j
@user-wt3wv6zd9j 11 ай бұрын
በርቱ የምር አስመሳይን በጋራ እናጥፋ😂
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 11 ай бұрын
😂👍😂
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 11 ай бұрын
😂😂😂👍👍😋
@fgui789
@fgui789 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@thelewaweyan
@thelewaweyan 11 ай бұрын
ልጅቷ ቆንጅዬ ነች እርጋታዋ ሲያምር በይ ሁለቱንም ተገላገልሽ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ 💋
@Eteteitube
@Eteteitube 11 ай бұрын
እረ እንደ ዘንድሮ ሰው በከንፈሩ ብቻ ነው ሰው የሚወደው
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 11 ай бұрын
ሁሉም አድ አደለም ወላሂ ስት ጨዋ የሆኑ አሉኝ አልሀምዱሊላህ ባሉበት አላህ ይጠብቅልኝ ልዩ አይገልፃቸዉም❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
መጀመሪያ ጓደኛ የሚባል የለኝም በመቀጠል ትዳር የሚባል የለም እደ ጨርሶ ዝሙት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ምናለ ቀስ ቢሉ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 11 ай бұрын
በስማም የጓደኛዋን ፍቅረኛ ለራሷ ማድረግ አምላኬ ሆይ😢
@MirfaUae-qr1ty
@MirfaUae-qr1ty 11 ай бұрын
ያጣላቻቸውም እሱ ትሆናለች ይገርማን አየ ጎደኛ ውሀ ሞልቶ ወስዶታል
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
ኧረ አስገድዷት አይደለም ባሌጌ ስለሆነች ነው ለሴት ልጅ ቃላት አጣው በቁምክ ነው የሚቀብሩህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 11 ай бұрын
ወንድስ ቢሆን ቆሻሻ የፍቅርኛው ጓደኛ እንደት
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
ሴት ልጅ ፊት ካልሰጠች ወንደዶች አይደፍሯትም አንድ ቤት አይኖሩም ምን ያስገድዳታል ውሸታም እንደሆነች ታስታወቃለች
@marifazw7969
@marifazw7969 11 ай бұрын
እሷ ናት ሌባይቱ ወድማ የወጣለት ነው ጎን ሴት ነበረች ጓደኛዋን የምታፍረው ቱ
@user-td7xx2ry1q
@user-td7xx2ry1q 11 ай бұрын
በውነት ከነሱ ይልቅ አንተ አሳዘንከኝ እኛ ለማዝናናት ተንከራተትክ አይዞህ በርታልን
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 11 ай бұрын
😂😂😂😂😅
@awelborena
@awelborena 11 ай бұрын
የራሱ ጥቅም ነው 😂. ላች ብሎ ነው
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 11 ай бұрын
የኔ የዋህ ምስኪን እህቴ ግልጽነትሽ እደኔ ነው ውይ ፈጣሪ ይጠብቀን ኡፍፍፍ
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 11 ай бұрын
ወይ ጉድ እማይሠማ እማይታይ ነገር የለም በኢትዮጵያ ምድር በጣም ያሳዝናል።
@yofvutf5824
@yofvutf5824 11 ай бұрын
ወይ ሴት ጓደኛ ወየሁ ፍቅርኛ ለማያዝ ያብቃኝና ለማንም አላሰተዋውቅም
@gihi2885
@gihi2885 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 11 ай бұрын
ወይይይይ ፊልድድድድ ስራ ያለበት ሰዉኮ አይጣልነዉ ወላሂ አላህ ይጠብቀንንን❤😂😂😂
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 11 ай бұрын
በቃ ጓደኛህን እንደ እራስህ አድርገህ ውደድ የሚለው የእግዚአብር ቃል ተረሳ ?
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 ай бұрын
ተጠያቅዎቹ ፍታቸውን ብሸፈኑ ጥሩ ነው የምትሉ ላይክ ግጩልኝ
@Zebaksa
@Zebaksa 11 ай бұрын
እኔ በራሴ ወላሂ ለጓደኞቸ ታማኝ ነኝ አልሀምዱሊላህ እነሱም ታማኝ ይመስሉኛል ብቻ አላሁ አለም አላህ ብቻ ነው የማቀው በራሴ ብቻ ነው የማቀው አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን ☝💔💔😭😭😭😭😭😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 11 ай бұрын
አሚን ዉደ እኔም እዳችዉ ታማኝ ነኝ እነሱንም ያርጋቸዉ ዉደ
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 11 ай бұрын
ግን ወንዶች እምታምር ይዘው ከማስጠያ ጋር ምን ሊያደርጉ ነው የሚሄዱት😂😂😂😂ለምዶባቸው ነው
@Wasela-jx3yv
@Wasela-jx3yv 11 ай бұрын
ልክ የኔም ጥያቄ ነው
@user-rm6hz4sk3j
@user-rm6hz4sk3j 11 ай бұрын
ተመስግን እንካንም የሴት ጓድኛ የለኝም ጓደኛቼም እህቶቼ ናቸው እህቶቼ ኑሩልኝ እውዳችዋለሁ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 11 ай бұрын
ምን አይነት አባባል ነው አልፈልገውም ብለሺኝ ነበር ከመቼ ወዲህ ነው የጓደኛ ባል ውርስ የሆነው አንዷ ስትጥለው ሌላኛዋ የምታነሳው ወይስ ጨርቅ መስሏት ነው ጉድ ነው አረ ጎበዝ
@bettykoste183
@bettykoste183 11 ай бұрын
1ኛ ነይን ዛሬ ገጩይን ❤
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
👏👏👏
@karutube6829
@karutube6829 11 ай бұрын
እንኩዋንም የሴት ጎደኛ አልኖረኚም
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os 11 ай бұрын
ያአላህ ከአስመሳይ ጓደኛ ጠብቀኝ ያኢላሂ ምን አይነት ናት በአላህ 😢😢😢😢😢😢
@hirut7396
@hirut7396 11 ай бұрын
እኔስ ብምድር ላይ ሁሉ ነገሬ መድኃኔዓለምና ድንግል ማርያም ናቸው ጎደኝነት ፍቅር ትዳር ይፍስ ይማር
@user-yd8rg1pw4b
@user-yd8rg1pw4b 11 ай бұрын
አቤት ዘንድሮ በርቱ ብዙ ጉድ አለ
@karutube6829
@karutube6829 11 ай бұрын
አንድም የሚታመን ሰው የለም በቃ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 11 ай бұрын
ልቦና ይስጠን አምላኬ ሆይ የጎደኛሽን መያዝ ያሳዝናል አይ ጎደኝ ነት
@nuryafreda671
@nuryafreda671 11 ай бұрын
ውይ መቅለብለህ የውሽት መጨርሻው ይሄው ነው
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 11 ай бұрын
አዪ ቀድሞም ዪዛዋለች እንጂ እንደዚሕ ተስፋ ቆርጦ አዪለያዩም ነበር ማን ዪታመናል አጥር ዘላዪ በዛ ወዪ ፈጣሪ ማስተዋሉን አድለን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ 💋
@muminaqatar-kn4xh
@muminaqatar-kn4xh 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በረታ
@Henusmedia106
@Henusmedia106 11 ай бұрын
በርቱ ስንት አስመሳዮችን እያጋለጣችሁ ነው የእውነት ግን በጣም ያሳዝናንል እንኳንም ሴት ጓደኛ አልኖረኝ
@ShkuryaAbdulhadi-zl3uf
@ShkuryaAbdulhadi-zl3uf 11 ай бұрын
ወላሂ ወድጄዋለው ፕሮግራሙ በርታ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እኔ ምልክ የዞትር ተከታታይህ ነኝ እና ሀገር ስገባ እኔንም ከፍቅረኛዬጋ ወክ ስናረግ ብናገኝህ በጣም ደስስ ይለኝ ነበር በጌታ ለፍቅሬ ደሞ በጣም ታማኝ ያረብ ሀገራ ሴት ነኝ ፍቅሬም እንደዛ የሀገር ጅግና ነዉ😢❤እ የመልስ ምት እጠብቃለሁ😔
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 ай бұрын
እኔ የሴት ጎደኛ ጥሎብኝ አልወድም ትምህርትም ስማር ጀምሬ የለኝም ከወንዶች ጋር ነው የሚሄደው የምመጣው አሁን የለኝም እሰይ እንኳን አልኖረኝ 😅
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋
@mekdestolosamilki5618
@mekdestolosamilki5618 11 ай бұрын
መጀመሪያ ስለጀመሩ ነው እሷን የተጣላት ጓደኛዋም ከጀርባዋ ትወሰልትባት ነበር ይህ ግልፅ ነው ደግሞም ጥሩ ጓደኛ ብትሆን በጣም ሼም ነው ቢጣሉም የጓደኛዋን መያዝ አልነበረባትም ይገርማል
@titisabawit3510
@titisabawit3510 11 ай бұрын
ዳኒ ዳኒ የኔ😂😂😂😂አለች ተጣላን አላለችም እንዴ?
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 11 ай бұрын
ይሄኔ እሷ ነች ያጣላቻቸው ኸረ ተው ሴቶች ግፍ እየሰራችሁ ነው ፈጣሪን ፍሩ 🤔
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 11 ай бұрын
እውነትነው በጥቅሉየሴትጎደኛ አያስፈልግም እኔም የምወደውን አሳጥታኛለች እድሚያዋን ያሳጥረው ፍጣሬ
@user-bd4wu2in3y
@user-bd4wu2in3y 11 ай бұрын
ምርጥ ስራነው ምሰሩት በርቱ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@ayshakire7463
@ayshakire7463 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ጥሩ ስራነዉ ነዉ በርታ ጉድ ጉድ እና ማነዉ የሚታመነዉ ያአላህ 😢
@mahnobaabdo3693
@mahnobaabdo3693 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህህ እስካሁን በዚህ በመጥፎ ድርጊት ሙስሊም አላየሁም
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
ግን እኮ ልጅች ነቻው በዝህ ሰአት የም ፍቅርኛ ፍቅርኛ ማለት ነው😂😂😂😂
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s 11 ай бұрын
ተቀምጠውእየበሉ ሚንያርጉ
@muluteshome195
@muluteshome195 11 ай бұрын
የሴት ጓደኛ እምትሎት የወንድም አለ አይድረስ ነው እጅ
@user-wf8iu4jt1m
@user-wf8iu4jt1m 11 ай бұрын
ውይ ውይ ሥንቱን ጉድ አሳየን ይህ ጊዜ በርታ ወድማችን እውነትን ማወቅ የውሸትን ኑሮ መቀበል ግድ ነው እናም ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርሥን ውይ ጭካኔ ይህ ከበደልም በላይ በደል ነው የሠውን ሂወት የሚያበላሹ ሴቶችም ወዶችም ጂሀነብ ያሥገባችሁ ሂወት ቀላል አይደለም መጣላት እንዳለ ሁሉ እርቅም ይኖራል በክፍተት መካከል እየተጠቀሙ ምኑን እርቅ ይኖራል ጥል እንጂ ደግሞ ዝም ብለው የሚሄዱት አገቷን አንቃ ነበር መርገጥ ደደብ ጭቅላት ያለው ማህበርሠብ ይህርብ ቤትኩም በሠው ሂወት የምግብ
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 11 ай бұрын
የቀድሞ ፍቅረኛዋ አልፈልገዉም ስትል ነበርኮ ከጓደኛዋ ጋ ፍቅር እንደጀመረ ስትሰማ የኔ ዳኒ ማለት ጀመረች እሷ ካልፈለገችዉ ጓደኛዋ ከልጁ ጋ ፍቅር ቢጀምሩ ምንም ጥፋት የለባትም
@karutube6829
@karutube6829 11 ай бұрын
😂😂😂😂 በቃ አገር ቤት ያለው ሰው ዳብል ፍቅረኛሞች ብቻ ሁኖ ቃሩሳ ያዉም አንድ ወንድ ጎደኛሞቹን እያሮሮጠ ያሳፍራል 😊😊😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@TZTAAamer-jd7eg
@TZTAAamer-jd7eg 11 ай бұрын
😢😢
@karutube6829
@karutube6829 11 ай бұрын
ወዴት ልደምሪሽ??
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 11 ай бұрын
​@@karutube6829እ 😳 ያችስ ከፋ ወደይት ልደምርሽ አላልሽም😂
@karutube6829
@karutube6829 11 ай бұрын
🤣🤣🤣
@ertaerta726
@ertaerta726 11 ай бұрын
እስኪ የማዳም ታክሲወቺ ገባ ገባ በሉ እኤንን ጉድ ኑአብረን እንመልከት
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ💋💋
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
አይይይ የልጂቱ ፍረሀት አፏ ተሳሰረ ውይይ የሌባ ነገር
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም አገር እያለሁ የምወዳት ጎደኛየ ነበረችኝ አብርን ብዙ ያሳለፍን ግን እኔ አረብ አገር ስመጣ አገባችዉ የኔን ጎደኛ ልቤ ሀሸበረ ከዛወድህ ማንንም አልቀርብም😢😢 አሁን ወልደዋል እኔም በስደት አለሁ እስካሁን💔💔💔
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 11 ай бұрын
የወጣቶቻችን ውርደት ወንድ የጠፋ ይመሥል በዝህ ልክ መውረድ የነውር ጥግ ነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ 💋
@merhaba9036
@merhaba9036 11 ай бұрын
ቀጥሉበት❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤
@hewot4076
@hewot4076 11 ай бұрын
አረ እኔ ሁለት ጎዋደኞሆች ነው ያሉኝ በዚህ ደረጃ የዘቀጥ አሂደሉም አንዳንድ ጎዋደኛ አብሪሆ በልቶሆ ክዋላ ኢወጉዋል ፈጣሪ ክእንደዚህ አሂነት ጎዋደኛ ኢጠብቀን😊
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 11 ай бұрын
እሰኪ የአማራ ልጆች ሀሳቡ አንዴት አርጋችሁ እኔ በሰቀቀን ለሞት ነው የማዳም ቅመሞች😢😢😢
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 11 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 24 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 21 МЛН