ዮናታን ወደ ፓስተር ሄኖክ ኦርቶዶክስ |

  Рет қаралды 23,721

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 5 күн бұрын
ዬናታንና እሱን መሰሎች የኢትዬጰያ ኦርቶዶክስ ን ሰትሳደቡ የነበር ሁሉ እንዲህ መድለኒአለም ያዋርዳል
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 5 күн бұрын
ልክ ነው ፈጣሪ ይፈርዳል
@leahf387
@leahf387 3 күн бұрын
That’s not true, they found out that someone was trying to collect money in his name but they are still investigating
@gemedagelge
@gemedagelge 16 сағат бұрын
wshet new atmenut
@selam12212
@selam12212 5 күн бұрын
የኦርቶድክስ ተዋህዶ ልጆች ምንም በችግር ላይ ብንሆን ነጩን ለብሰን እንደመላእክቱ መዘመር አለብን ነጭ መልበሳችን የቅዱሳን መላእክት ምሳሌ ነውና❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 5 күн бұрын
የምን ነጭ ልብስ ነው ኦርቶዶክሳዊን እንደ በሬ እየታረዱ ጥቁር ተለብሷ መፀለይ ነውጅ
@selam12212
@selam12212 5 күн бұрын
@@Mekdes-jf4kc መፆም መፀለይ ከዘረኝነት ከቂም ከበቀል ነፃ ሁነን ወደ ፈጣርያችን መፀለይ እንጂ ዝም ብለን ጥቁር ብንለብስ ትርጉሙ ምንድ ነው በርግጥ ሰው በሐዘን ውስጥ ሁኖ ጥቁር ይለብሳል ልክ ነው ለፈጣርያችን ዝማሬ ስናቀርብ ግን ልባችንን ልብሳችንን ማፅዳት አለብን ነጭ ለብሰን የምንዘምረው እኮ ዝምብለን ለታይታ ወይም ለዝና አይደለም እንደ መላእክቱ ነጭ ሁነን መዘመር ስላለብን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የራስዋ የሆነ ከሌሎቹ እምነቶች የተለየ ቀኖናና ደግሟ አላት
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 5 күн бұрын
ልክ ነው ብቻ ፈጣሪ ይለመነን
@selam12212
@selam12212 5 күн бұрын
@@DeaconGizachew አሜን በእውነት
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 5 күн бұрын
ለሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል ግን ተመልሰናል እያሉ በተክርሲስቲያን እንዳይበጠብጡ
@astergashawbeza8850
@astergashawbeza8850 2 күн бұрын
ልክ ነው ወንድማችን። ጥቁር ለመን እንለብሰለን። ለባችንን ነው መጥቆር ያለብን። ነገር ጎን ታቦት ቆም በትምህርት ሰአት ከበሮ አየደለቁ በውጭም ሆነ በግቢወ እየጮሀ የሚዘምሩተ፣ትን የሚያስቆምልን ግሩም ተምሀርተ ስለ በዓሉ የሚገልፀውን ጳጳሳተ ከሀ፣ናተ አሉ የሚቨባለተ፣ትን ሐምህራንን የምናገኝበትን እድል ይዘጉብናል። ብዙው ሰው ሁሉም ያመልጠዋል። መንመ አስቁመልነ ትመህርት እንሰማ ብለን ስንለመምን እሽ አይሉመ። ስበከት በከበሮ መሸፈን የሐበትም። ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ቅዲስ ዳዊት።
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 2 күн бұрын
እውነት ነው መምህር ዋቄ እግዝኣቡሔር ኣምላክ በምህረት ፀድቁ ይማረን 😥😥😥
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አይቸኩልም ግና ይዋረዳሉ
@genetantensay8582
@genetantensay8582 5 күн бұрын
እመቤ ቅድስት ማርያም፡የነገኩሽ፡ሆነ አሜን🎉🎉🎉
@MiroMer-o3x
@MiroMer-o3x 20 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 3 күн бұрын
እዮ ጮፉ ቅዶሳአንን መሰደአብ ብቻነው የሜያውቀአው ማፈሪያ አዮ ጮፉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i 5 күн бұрын
Wendmachen Egziabehere yebarkhe.we love you 🎉🎉🎉
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 5 күн бұрын
Amen tnx love u all my channel fans❤️❤️❤️
@mahletgeremew9412
@mahletgeremew9412 3 күн бұрын
Egezaeher Yemesgen..Amennnnnnnn
@TibebeDiemsse
@TibebeDiemsse 5 күн бұрын
እኔ የመምህር ዋቄን አሳብ እደግፋለው ።
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 4 күн бұрын
❤❤❤ tikikil
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤yes
@MeronTesema-ur8pl
@MeronTesema-ur8pl 5 күн бұрын
Orthodox forever💧💧💧💧💧💧💧💫
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 5 күн бұрын
እንዴ ገና እንዘምራለን በጌታ ልደት
@ayak2273
@ayak2273 3 күн бұрын
ይሄ ሰው ፍቅር መልሶኛል እኮ ነው ያለው አሁንም ወንገሉ ገብቶት ሳይሆን ፍቅር አሸነፈኝ ነው የሚለው ኦርቶዶክሶች እንዚህን ሰዎች በንቃት መከታተል ያስፈልጋል
@tsgataba6331
@tsgataba6331 3 күн бұрын
Haleluya…temegen selasey..ENKWAN DES YALEH…Henok
@genetantensay8582
@genetantensay8582 5 күн бұрын
አሜን🎉🎉🎉 ጬኸት ይቅርልን፡፡
@almenalmen2660
@almenalmen2660 5 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ትክክል ነው።ከሔኖክ በላይ ቤተክርስቲያንን ጠንቅቆ ያውቃታል "ብዙዎቹ ከመዘመር ውጪ ወንጌልን አያውቁም ትምህርት እንኳን የሌለበት ትርምስ ብቻ ነው
@ethiojemica734
@ethiojemica734 5 күн бұрын
ወድሜ ሀገሪቷን ስትጠበቅ የነበረው በፈጣሪ በቤተክርስቲያን እና በኦረቶዶክሲያን እንዴት በለኝ የማንም ወጠጤ በኩብዴታ ወደ ስልጣን ሲመጣ ምን ይዞ በለኝ እናት ቤተክርስቲያን ግን በጀት መድባ አቋቁማ ግን ባበላች ትነከሳለች።
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 4 күн бұрын
ለምን እናቱን አያድናትም የእግዚአብሔር አዋቂ ነው ኢየሱስንም እኮ እራስህን አድን ተብሏል እግዚአብሔር አምላክ ህን አትፈታተን ተብሎ ተፅፋል በኢዩ የሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ እዩ አይደለም የሚያድን እግዚአብሔር ነው
@TooriToori-b8w
@TooriToori-b8w 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 5 күн бұрын
❤️❤️❤️
@esayasmesfin4665
@esayasmesfin4665 3 күн бұрын
የመምህር ፋንታሁን ዋቄን ሃሳብ አደግፋለሁ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 күн бұрын
Memeher WAKEA EDMAY TENA YESTOTE 🙏
@befikirdessalegn8135
@befikirdessalegn8135 Күн бұрын
ገና አቡነ ተክለሀይማኖት በዮናታን ላይ ይፈርዳሉ ተክልየን የሱን ጉድ አሳዩን
@mercy9108
@mercy9108 5 күн бұрын
ኦርቶዶክስን የነካ የጊዜ ጎዳይ ነበር እንዲህ አያመልጥም !!!!!!!
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v 5 күн бұрын
ነቢይ ኢዩ የእግር/ር ሰው ከሆነ ለምን እናቱን አልፈወሰም እያላችሁ በምናምቴዎች ብታሰድቡትም ግን ያ የእግር/ር ሰው እንደሆነ አረጋገጣችሁ!! ሐዋሪያው ፓውሎስ ጨርቁ መሀረቡ እንካን ሰዎችን ይፈውሳል አጋንንትን ያወጣል ነገር ግን አብሮት እየዞረ የሚያገለግለው መንፈሳዊ ልጁ ጢሞቲዮስ ግን ታማሚ እንደነበረ ታውቃለህ!!????(መፅሐፉ ስለሚል) ስለዚህ ሐዋርያው ሌሎችን በጨርቁ እንካን እየፈወሰ ልጁን ግን ስላልፈወሰው ሀሰተኛ ሀዋርያ ሊሆን ነው ማለት ነው??? ህግና ነቢያትን ስለማታውቁ ትስታላችሁ የሚለው መፅሀፉ ለዳንተ አይነት ቂል እና ምናምንቴ ሰው ነው፡፡
@abaykebede1857
@abaykebede1857 2 күн бұрын
የሚያሰድበው አቢይ አይደል እንዴ? የሚያጭበረብረውስ ከአቢይ ጋር ሆኖ አይደል? መልካም ወጣት እኮ የአቢይ ፕሮጄክት ነው። አቢይ ወጣቱ ብልፅግናን እንዲደግፍ የተዘየደ ሴራ ነው።
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v 5 күн бұрын
በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት ጌታን እየመሰሉ ለመኖር የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ ይላል(2ኛጢሞ 3፤12) አዎ የእግ/ር ሰዎች በሆኑት ነቢይ ዮናታን(ፓስተር) እና ነቢይ ኢዩ ላይ የደረሰው ይሀው ነው!!! ክርስቶስን ወዶ ለክርስቶስ ብሎ እውነትን አፍርጦ ተናግሮ መሰደድ!!
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv 20 сағат бұрын
አሰበ ይበላቸው ያሳደጉትውሻነው
@tsgataba6331
@tsgataba6331 3 күн бұрын
Yezerawen yachedal mebalew endih nw 💚💛❤️…Maferia yonatan
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 5 күн бұрын
ፍረሱት፡ዛረ፡ናገ፡አትበሉ😢
@Angela_436
@Angela_436 4 күн бұрын
ማን ነው?ፓስተር ተብዬው ሄኖክ?ኧይ ፡እስቲ ዝም በሉ ፓስተር አታውቁም ምናልባት ፖስተር ይሆናል
@UjestaSelam
@UjestaSelam 3 күн бұрын
ከሳቸው ሐሳጋራ አይጋጭም
@KaluGeache
@KaluGeache 4 күн бұрын
በጌታ. ልደት. ጭፈራ. ቤት ከመሄድ. መዘመር. ምንድ. ነው. ጉዳቱ. ሁሉን መቃወም አይከብድም እናውቃለን. የምትሉ ሰዎች. ግን. ትንሽ በልክ አድርጉት ምንድ ነው. ይሄ. ሁሉ ኩርኩም በግድ. ገፍታቹ ልታወጡን ነው. እንዴ
@veracity8968
@veracity8968 Күн бұрын
ጴንጤ ከመሆን እስላም መሆን ይሻላል 🤷🏿‍♀️
@tsgataba6331
@tsgataba6331 3 күн бұрын
SELASEY BET CHRISTAN MEKELUN LALAMEREGET LELA BETE CHRISTIAN MAHED HEZBU MARGE YALEBET yyesertun eskiyasetekakelu…💚💛❤️..
@dagnewkifle3871
@dagnewkifle3871 3 күн бұрын
ዮናታን ቁልቁለቱን ተያያዘው። ድንቁርና እማን ዘንድ እንዳለች ተገለጸ። ፖስተሮች ሲመለሱ ምዕመኖቻቸውን ጭምር ቢሆን መልካም ነው።
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 4 күн бұрын
አቤት ውሽት አቤት የውሽት መአት ይቅር ይበላችሁ
@AssaAbit
@AssaAbit 5 күн бұрын
ኦ አምላኬ ምንድነው ጉዳቸው እኒህ ነብይ ነን ባዮች
@FikirteKeryan
@FikirteKeryan 3 күн бұрын
የወንጀል ደጋፊው መንግስት በጁ ነው ማስተባበያ አድርጎ እንዳይታሰር ያረገዋል
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 5 күн бұрын
ለሚንአፈረስሚ፡መሲቀሉ
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v 5 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/qKmTYYahetqjgcksi=H-YEkMmHYssjKTYD
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 күн бұрын
Enkoin esu hewa sewoh tenageru teblo yesekayal
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 5 күн бұрын
ድንቄም ወጣት አሰተማሪ
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v 5 күн бұрын
በጌታ ላይ የደረሰው ቃል አሁን በዚህ ዘመን ደሞ በነቢይ እዩ ላይ ደረሰ (ሉቃስ 23፤35) ሌሎችን አዳነ እርሱ በእግር/ር የተመረጠ ክርስቶስ ከሆነ ራሱን ያድን እያሉ ያፌዙበት ነበር ይላል፡፡ ከላይ የጠቀስኩት የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አንብቡት!! ጌታ ለደቀመዛሙርቱ በኔ የደረሰው ሁሉ በናተም ይደርሳል ያለው ነው ፡፡
@haregs7558
@haregs7558 5 күн бұрын
Endet yale mogninet new
@EwnetTsedeke
@EwnetTsedeke 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ጣኦት ታመልካለች የምትባልበት ምክንያት ‹‹በላይ በሰማይ ካለው በታችም በምድር ካለው ከምድርም በታች በውሃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ አትስገድላቸውም አታምልካቸውም - - - ›› ተብሎ የተጻፈውን ቃል በግልጽ ተላልፋ ለዘመናት ምስላቸውን ስታደርግ ስታመልክና ስታስመልክ ስትሰግድና ስታሰግድ ስለኖረች አሁንም እን ‹‹እኛ የአክብሮት ስግደት እንጂ የአምልኮት ስግደት አይደልም የምንሰግደው ፣ እንዲህና እንዲያ›› እያለች ከስህተቱዋ በንስሀ ለመመለስ ስለማትወድ እንጂ ፓስተር ዮናታን እንዲህና እንዲያ ስላለ አይደለም ፡፡ ፓስተሩ በእውነት ይህን አድርጎ ቢሆን እርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጠየቅበታል ፣ እርምጃ አይወስድም ያላችሁት መንግሰትም የእስር ትእዛዝ አውጥቶበት ከሆነ ተገቢውን አድርጎአል ማለት ነው ፡፡ እናንተም ያለአገባብ መንግስትን የወነጀላችሁት መሆኑን በራሳችሁ ላይ መሰከራችሁ ማለት ይሆንባችሁዋል ፡፡ ነገራችሁ ግን እውነት አይመስልም ፡፡ ፓስተር ሔኖክ የተባልከው ወንድሜም አየሁትና ማረከኝ ያልከው ፍቅር የትኛውን ፍቅር ነው  ፕሮቴስታንት ቸርችስ ውስጥ አንተ የፈለከውን ፍቅር ሳታገኘው ነበር እስከ ፓስተርነት የደረስከው  እርሱ ፈዋሽ ከሆነ ለምን እናቱን ሆስፒታል ወሰደ  የሚለው አባባልህ ወንድሜ ‹‹ባለ መድሀኒት ሆይ ራስህን ፈውስ›› ትሉኛላችሁ የሚለውን ቃል አላነበብህምን  እነጳውሎስስ ጨርቃቸው እየፈወሰ ራሳቸው ወይም የሥራ ባልደረቦቻቸው ይታመሙ እንደነበሩ አላነበብህምን  ይህን ስል ግን ላቀረብካቸው ነቢያትና ምልክት አድራጊዎች ትክክለኛነት ልከራከር ፈልጌ ሳይሆን ፕሮቴስታንቶችን ባጠቃላይ ወንጌልን አላወቃችሁምና ንቁስትል አንተ ራስህ ከአዲስ ኪዳን እነዚህን ክፍሎች አላወቅሃቸውም ወይ  ለማለት ነው ፡፡ ወገኖቼ ፡- ‹‹ከንቱነትንና ሐሰተኛነትን ከእኔ አርቃቸው - - - ›› (ምሳ30÷8) ተብሎ እንደተጻፈ ስለምንካፈለው መዳን በእውነት የእግዚአብሔርን ፊት ፍለጋ እጅግ ልንተጋ ሲገባ በከንቱነትና ሐሰተኝነት ጨዋታ ባንጫወት ጥሩ ነው ፡፡
@Fentefe
@Fentefe 3 күн бұрын
ሰውዬው አሁን ተመልሷል ዛሩ ግን ማን የሚባል ነበር?
@Fentefe
@Fentefe 3 күн бұрын
ሲጀመር በቁሙ ያለ ሰው ቅዱስ አይባልም ከዬት ተምራችሁት ነው?
@denkiesile4827
@denkiesile4827 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦነያስጣችው አነጋገራችው ፊዝ መሆኑ ያስታውቃል መንፈስ ቅዱስ ያለበትም ድፈርታችው እራሳችውን ነብያ ፤ቅዱሳን ፈጣሪ ያማራችሁ እግዚአብሔር የመረጣችዎን ቅዱሳን አያከብሩም ፈፁም ስራችዎ ተቃራኒነው???????
@Pitanc
@Pitanc 5 күн бұрын
Wishetam media, hassawii Media, halewlew media, wishetam, wishetam, wishetam media......
@tesfayedubale7349
@tesfayedubale7349 5 күн бұрын
Yibelachew bakih 😅😅😅
@ZerihunSisay-oi9gx
@ZerihunSisay-oi9gx 5 күн бұрын
አይማኖት አያድንም ---- ኢየሱስ ነው የሚያድነው
@MimiMatewoos
@MimiMatewoos 5 күн бұрын
Yes amen Hallelujah
@HaniTerefe
@HaniTerefe 5 күн бұрын
Sent amet endezih bezbezewal eko
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 5 күн бұрын
Awo hezibu gin ayawikewm
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n 3 күн бұрын
ዮናታን አክሊሉ ጭንብሉ ተገለጠ ሌብነቱ የነበረ ቢሆንም የኦርቶዶክስ አምላክ በጊዜው አጋለጠው ።
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 5 күн бұрын
ኦርተደክሳዊት
@Mengie-u6fff
@Mengie-u6fff 4 күн бұрын
መጋኛ ከጠለፋቸዉ ቆየ እኮ ተጠልፈዋል ይላል እንዴ
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v 5 күн бұрын
በቃ ስራችሁ የኦርቶዶክሱን ምዕመን ግራ ማጋባት ነው አይደል!!? ማጭበርበር ብቻ
@mikeabiy
@mikeabiy 5 күн бұрын
ጠንቋይ ለራሱ አይሆንም ነብዮችማ እንኳን ለናታቸው ለምእመኑም ይተርፋሉ መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ በቂ ነው
@DeaconGizachew
@DeaconGizachew 5 күн бұрын
ልክ ነው ሁሉም መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነብ ምን አለ
@AssaAbit
@AssaAbit 5 күн бұрын
ወይ ነብይ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 күн бұрын
ዋቄ አንተ ደነዝ እንደ አንተ ተንቡቅቦቆ መሠደድ ነው ታዲያ ጥቁር ያልብስህ ዋቄ ፈታ
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 4 күн бұрын
Belsegna mechem sedeb new
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 4 күн бұрын
😏😏😏
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 26 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:15
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,6 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН