"ZIMTAW" Jossy Kassa New Music 2019 (Official Lyrics)

  Рет қаралды 840,209

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер: 440
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 6 ай бұрын
በጌታ ይሄ መዝሙር ለኔ ብቻ የተዘመረው ይመስለኛል😭 እግዚአብሔር ያያል በጊዜው ይደርሳል🙏
@عيدهقننه
@عيدهقننه 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶድክሳዊ ነኝ ግን የወንድም ዮሤፍ ካሣ መዝሙር ሥሠማ ከልቤ ሁኜ በልቅሶ ጭመር ነው የማዳመጠው ዝማሪ መላአክትን ያሠማልን 🎉🎉🎉
@bisrataklilu5757
@bisrataklilu5757 3 жыл бұрын
እራሴን አየው በዚህ ዝማሬ ተፅናናው እግዚአብሔር እጠብቀዋለዉ ብዬ አመንኩ ተባርኬበታለው ጆሲ አንተ የተረጋጋህ ነህ ተባረክ
@salemsolomon5161
@salemsolomon5161 5 жыл бұрын
Am from Eritrean love you Etipoen mezmurr 🙏🇪🇷♥️🇪🇹
@elnatabrhane3540
@elnatabrhane3540 3 жыл бұрын
Also me am from Eritrean but,I also love Ethiopian mezmur mostly for Yosef.
@Marthi723
@Marthi723 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/uZRVShQjYo23fyS883MiqA
@mesariawojago4412
@mesariawojago4412 Жыл бұрын
@SifaanaSifaanabbaba
@SifaanaSifaanabbaba Жыл бұрын
N​@@elnatabrhane3540
@Sarah-ew6oc
@Sarah-ew6oc 10 ай бұрын
🙏🙏
@raeshim8357
@raeshim8357 3 жыл бұрын
From 🇪🇷 Eritrea, God bless you amazing Song. Egziabihar ymesgen
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ተስፋን የሰጠ እርሱ የታመነ ነው እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ስሙ ለዘለአለም ይባረክ
@lordjesusisoverall2138
@lordjesusisoverall2138 5 жыл бұрын
ብብኽያት ይዘርኡ ብዕልልታ ይዓጽዱ። እግዚኣቢሄር ይርኢ ኢዩ።ኣሜን።ጎይታ የሱስ ይባርኽካ ጆሲ ።መዛሙራትካ ኩሉ ኣዝዩ ኢዩ ዝባርኽ።ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልካ።ሰላም ኣምላኽ ይብዝሓልኩም ኩላትኩም ቅዱሳን ስድራ ልዑል ኣምላኽ።የሱስ ክርስቶስ ጎይታን መድሓንን ኢዩ።
@sisayhailey1788
@sisayhailey1788 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ጆሴዬ ማርይምን ከልቢ የምሰማው ዘማሪ ኦርቶዶክ ነኝ ውስጤነው መዝሙሮቹ
@tamiratbunbe9458
@tamiratbunbe9458 5 жыл бұрын
" አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።" ( ሳሙኤል 2:3)
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
አሜን
@bettynahaile2837
@bettynahaile2837 4 жыл бұрын
እንደሚጠጣ፡ ገነት፡ ማለት ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ ተባረክ ፡ በዚህ ፡ ድቅድቅ ፡ የሕይወቴ፡ ወቅት ፡ ሰማሁ፡ ተፅናናሁበት ተስፋ ፡ ታየኝ ፡ ዘመንህ ፡ ይለምልም ፡ ለካ ፡ ብዙ ፡ ዋጋም ፡ ቢሆን ፡ ከፍሎ ፡ መፅናት ፡ እንዲህ፡ ለመድሓኒት ፡ ለመሆን ፡ ነው ፡ ያንተን ፡ መንገድ ፡ ግን ፡ አላወቅሁምና፡ ይህን ፡ ሥል ፡ ራሴን ፡ አጣቅሼ፡ ነው ። ወንድሜ ፡ ገና ፡ ብዙ ፡ አፍራ ፡ ፡
@xxsteel4002
@xxsteel4002 4 жыл бұрын
I am orthodox but when I listen this muzmur I am in love with muzmur
@getaekonew1274
@getaekonew1274 4 жыл бұрын
tabaraku 👏😍
@elibattedla4278
@elibattedla4278 3 жыл бұрын
እየሱስ ይወድሻል እህቴ ልታናግሪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ @eyubiablteachings @yegetaserawet በዚህ የቴሌግራም ቻናል አናግሪን
@wintakidane8819
@wintakidane8819 3 жыл бұрын
I love your song about god,,,,,ur sis from orthodox church
@temewolde365
@temewolde365 11 ай бұрын
አመን የእግዝአብሔር ልጅ ጆስየ በዝህ መዝሙር ተባርከአለሁ ኢየሱስ ዘመንይን ያንተን የሆነውን ሁሉ ይባርክ። እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
I always listen to these songs! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene Lidge!!! Tebarekiligne!!!
@kebronzeleke4476
@kebronzeleke4476 11 ай бұрын
The way God carried me through this song in my absolute worst .....I am forever in his debt ...now listening to it hulum tekeyrro🙂
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
What a great voice and message! Stay blessed brother!!!
@getaekonew1274
@getaekonew1274 4 жыл бұрын
Wow yeshiber bless you but l thing you are or / s ❤😍
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 4 жыл бұрын
Wowowo💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍👍👍
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 4 жыл бұрын
Geta iyesusi abizito abizito yibarikiki jobsiyeeeeeww😙😙😙😙😙
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 4 жыл бұрын
ጌታ ይወድሀል yeshiber ተባረክ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
bless you too
@ado-tabe3324
@ado-tabe3324 5 жыл бұрын
Yemigerm Mezmur new Des sil, Egizeabeher abezeto yibarekeh Josi, Eye sew yehene zefen behon be millions teytal... yehen yemisele yemiyanste Mezmur gen... becha geta yawkal... Egizeabeher lebona yisten. Amen
@tsegenshtsefele3413
@tsegenshtsefele3413 5 жыл бұрын
ዮሰየ ፀጋ ዪቢዛልኪ ተባሬኪ ሰዉ ሰጨሪሰ እየሱሰ ዪጀሚራል አመን አመን አመን
@Eweknsh
@Eweknsh 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ከፍ ይበል ምስጋና እልልታ በማደሪያው በዙፋኑ ይሙላ ሃሌሉያ አይቸኩልም የእኛ ጌታችን ሁሉንም በጊዜው ይሆናል ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ዘማሪ ዪሴፍ ዘመንህ ይባርከው
@አስናቀችሰደተኛ
@አስናቀችሰደተኛ 5 жыл бұрын
ታማኝ. ነው. የኔ. ጌታ. ይሆናል. ሁሉም. በግዜ ሃለሉያ. ጆስ. በጣም. ነው. ምዎድህ. በኢየሱስ . ፍቅር. ፅጋው. ይጨምርል
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጆሲ ተባረክ ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛልህ ስወድህ በእየሱስ ፍቅር 💖
@user-wo2ly9rm8c
@user-wo2ly9rm8c 5 жыл бұрын
ዎድሜ ባጣም ዳስሚል ማዝሙር ናው ባጣም ታጽናናዉባት ታባራክ ጎይታ ይባርካ
@acharyadinesh1733
@acharyadinesh1733 3 жыл бұрын
Hallelujah... Glory to God... From Nepal.... Very nice sound.... Thanks yosef, thanks Jesus
@tadelechrumcho4303
@tadelechrumcho4303 5 жыл бұрын
ባለፈው ወር ከማእፀን ውጪ እርግዝና ተፈጥሮብኝ ቢሮ ውስጥ በድንገት ወድቄ ኦፕራሲሁን ተደረኩኝ ……… እየሱስ ህይወቴን ታደገው…… ትውልድ ፡ የሚያወሳው ፡ ልጅ ፡ ሰጣት ፡ ሕይወቷ ፡ ተካሰ አዎ! እየሱስ በአንተ ተወራርጃለው እንደምትክሰኝ አምናለው ትውልድ ፡ የሚያወሳው መንታልጅ ወንድ እና ሴት እወልዳለው ስም አውጥቼ በእምነት እጠብቃለው (ራፋሄል እና ልህልና) ይድድያ ይሁናል፡፡
@elibattedla4278
@elibattedla4278 3 жыл бұрын
አሜን እንደእምነትሽ ይሁንልሽ እህቴ
@BirukKorebza
@BirukKorebza 12 күн бұрын
እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ
@AbenezerSintayehu-ny2fg
@AbenezerSintayehu-ny2fg 7 ай бұрын
ነገርን በጊዜው ዉብ አርጎ ሰራዉ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏ጆሲዬ ድንቅ መዝሙር ነዉ ዘመንህ ይባረክ 💚💚💚🙏
@0835846196
@0835846196 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዮሲ ወድሃለው በመዝሙሮችህም ተባሪኪያለው ተባረክ...
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
GETTA YESUS yibarkih kenebetesebih yene wondim!!!
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
*_Uuufff Jos ምን ልባልህ ልዑል እግዚአብሔር ዘመንህንን ፍጽሞ ጨርሶ ይባርክ የአባቴ ብሩክ ዝማሬህ ሁሉም ልቤ ናቸው_* 😘😘💙💙💙🍒ለምልም 🍒🍒🍒💯✅(ዘኍል 6 ) ------------ 24 እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ 25 እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ 26 እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@nebiyoumengesha
@nebiyoumengesha 5 жыл бұрын
Bless u Jossy #zimtaw biaysgerm yemayayi bimesil aychekul endesew yiferda begizew #ታማኝ ነው።
@micha1444
@micha1444 4 жыл бұрын
Logos hi
@mesertjesus6051
@mesertjesus6051 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ጀሲ እግዚአብሔር አምላካ ይባርክህ ዘመንህ ይባረከ
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን 😢😢😢 ጌታ ይባርክ የዝማሬ ቅን ይጨመራልሽ❤❤❤
@banchicheru5337
@banchicheru5337 3 жыл бұрын
ስው ደክሞት ሲጨርስ እግዚአብሄር ይጀምራል ክብሩ ይስፍ ተመስገን
@የጆኒ-ገበታ-ፀ9ነ
@የጆኒ-ገበታ-ፀ9ነ 5 жыл бұрын
ጆሲዬ ወዳጄ ተባረክልኝ። ድንቅ መዝሙር ። ወድሃለው
@elrohimilion5741
@elrohimilion5741 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም🙌🏼
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 5 жыл бұрын
Minega ayimesilim lelitu rezimo.......................................... yihonal hulu begize. stay blessed josye
@salaamzarito2553
@salaamzarito2553 3 жыл бұрын
ኡፊፊፊፊፊፊፊ አሜንንንንንንንንንንን ጆስ ተበራክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙌🙌🙌😭😭🔥🔥🍇🍇🍇
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ጆስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር አለ አምናለሁ ብሆንም ባይሆንም ጊዜ ስደርስ ሁሉን ያደጋል ታማኝ ነው
@fanafana9498
@fanafana9498 4 жыл бұрын
ዮስዬተባረክ:ለዘለአለም'ገታ"ይባርክህ"አሜን
@ተስማመለስ
@ተስማመለስ Жыл бұрын
God bless you more 😢😢❤❤❤
@bettybbc777
@bettybbc777 5 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ፀጋውን ያብዛል "እግዚአብሔር ይፈርዳል"
@belaissak1951
@belaissak1951 5 жыл бұрын
" አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።" (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:3)
@እየሱስያድናልእሙየደሙፍሬ
@እየሱስያድናልእሙየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@EliasMarkos-i7w
@EliasMarkos-i7w Жыл бұрын
God bless you bro
@bisrataklilu5757
@bisrataklilu5757 3 жыл бұрын
ጆሲ የሚገርም መዝሙር ነው ተባረክለኘ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ዋው ዘማሪ ዮሴፍ ዘመንህ ይባረክ
@melkamubekele7277
@melkamubekele7277 5 жыл бұрын
ameeen hulu begizew geta wub yadergewal....jossye enwodhalen geta kante gar yhun. ZIMITAW
@mintutube2373
@mintutube2373 5 жыл бұрын
Zimtawu Lyrics: ሚነጋ ፡ አይመስልም ፡ ሌሊቱ ፡ ረዝሞ ጨለማውን ፡ አይቶ ሌሊቱም ፡ ያልፋል ፡ ደግሞም ፡ ይነጋል ብርሃን ፡ ተክቶ አይዘኝ ፡ ሃሳብ ፡ ትካዜ ይሆናል ፡ ሁሉ ፡ በጊዜ (፪x) አትጠጉት ፡ በቃ ፡ ድንጋይ ፡ አድርጉበት ፡ ሸትቷል ፡ መቃብሩ ጠብቀነው ፡ ነበር ፡ በጊዜ ፡ እንዲመጣ ፡ አክትሟል ፡ ነገሩ ሰው ፡ ደክሞት ፡ ሲጨርስ ፡ ኢየሱስ ፡ እርሱ ፡ ይጀምራል በሞተ ፡ ነገር ፡ ላይ ፡ ይፈርዳል ፡ ሕይወት ፡ ይሰጠዋል ዝምታው ፡ ቢያስገርም ፡ የማያይ ፡ ቢመስልም አይቸኩል ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ ይፈርዳል ፡ በጊዜው ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው ሚነጋ ፡ አይመስልም ፡ ሌሊቱ ፡ ረዝሞ ጨለማውን ፡ አይቶ ሌሊቱም ፡ ያልፋል ፡ ደግሞም ፡ ይነጋል ብርሃን ፡ ተክቶ አይዘኝ ፡ ሃሳብ ፡ ትካዜ ይሆናል ፡ ሁሉ ፡ በጊዜ (፪x) ልቧ ፡ ያዘነባት ፡ ሁሌ ፡ ምታለቅሰው ፡ ልጅ ፡ የሌላት ፡ ሃና ታሾፍባት ፡ ነበር ፡ ነገ ፡ የሚሆነው ፡ ያልገባት ፡ ፍናና በጊዜው ፡ ፈረደ ፡ አምላኳ ፡ እንባዋን ፡ አበሰ ትውልድ ፡ የሚያወሳው ፡ ልጅ ፡ ሰጣት ፡ ሕይወቷ ፡ ተካሰ ዝምታው ፡ ቢያስገርም ፡ የማያይ ፡ ቢመስልም አይቸኩል ፡ እንደ ፡ ሰው ፡ ይፈርዳል ፡ በጊዜው ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው አንዳንዶች ፡ እንደዚህ ፡ ናቸው መከራው ፡ ሲበዛባቸው እምነታቸውን ፡ ሲጥሉ አይሰማም ፡ አያይም ፡ ሲሉ አለ ፡ ሁሉንም ፡ የሚያይ ከላይ ፡ ከሰማይ (፪x) ስለዚህ ፡ አትታበዩ በኩራት ፡ አትናገሩ እግዚአብሔር ፡ ሁሉን ፡ ያውቃል ይፈርዳል ፡ ይፈርዳል
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
@ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 5 жыл бұрын
mintesinot Labena እጅህ ይባረክ በኢየሱስ ስም አሜን
@mintutube2373
@mintutube2373 5 жыл бұрын
Amen u too bless
@ethiopia7131
@ethiopia7131 5 жыл бұрын
ዋዋዋ ተበርክ
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
ለበረከት ሁን
@enateewedishalehukalachism9952
@enateewedishalehukalachism9952 5 жыл бұрын
mintesinot Labena amen
@niatberhe2047
@niatberhe2047 5 жыл бұрын
Thank you for the beautiful song of god... God bless you.. if you don't mind can you plz subtitle in English... Thank 's
@sinakhonyembe8240
@sinakhonyembe8240 3 жыл бұрын
Wowowo how powerfull songs lovely man of God bless you More lovely
@lidaymamire7591
@lidaymamire7591 5 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn tebareki yosefi amennnnnnnnnnn yihunali hulum begize
@sinakhonyembe8240
@sinakhonyembe8240 2 жыл бұрын
Wowowo how powerfull messages wowowo I'm very happy for powerfull songs lovely my God bless you More man of God bless you
@ገታያለውአይቀርም
@ገታያለውአይቀርም 5 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ጆስዬ እንወዳሃለን
@wasim1884
@wasim1884 Жыл бұрын
አሜን ይሆናል ሁሉም በጊዜ ተበርክ ዮሴ 😭😭😭
@tsegeabofficial7739
@tsegeabofficial7739 5 жыл бұрын
Josiye Geta Yibarekik GBU Wodedikuhhhhhh Wudddd Josiye
@beziefison4942
@beziefison4942 Жыл бұрын
Geta eyessus ke afimkke le tewillddi mitelawwun neger ayyassax geta zemenin hullu yibarek
@prilliousmpofu5107
@prilliousmpofu5107 Жыл бұрын
Your voice make me to forget about my problems and still say God is there I will make it one day
@mekdeseyasu6885
@mekdeseyasu6885 Жыл бұрын
Shlomo 🙏🙏from Ethiopia 🇪🇹 God bless you !!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙌
@redietalemu1632
@redietalemu1632 5 жыл бұрын
Amen; geta tamagn new.... josdye tebarkilgn
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስምህ ብሩክ ይሁን አምላኬ ተባረክ ዮሲ
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 2 жыл бұрын
wowwwww Amazing Song I Can't Stop listen this music you are our bessssing dear brother allways blessed stay bless
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተበረክልኝ ዮስይይይ ፀጋ ይብዛልክ
@mintutube2373
@mintutube2373 5 жыл бұрын
Jossy Geta tsegawun yabzalik Stay blessed we love You jossy
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Zarem sadamit mezmurochihin edendkalehu; mikiniyatum, yemitzemirachew Kalatochih yemidenku nachew!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene Lidge!!!
@betha6030
@betha6030 5 жыл бұрын
GOD bless you abundtly my brother. The Holy Spirit spoke ro me through this mezmure.
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
He Got his mezmuers through prayer becuse something happen for me too in one of his another mezmer bless him
@kanousawnat142
@kanousawnat142 5 жыл бұрын
ዘመንህ. ይባርክ. በምተ. ንግአር ይፍርዳአለ
@hanamarkos2444
@hanamarkos2444 4 жыл бұрын
Yosi geta abezto yibarkhk sewedk begeta zemenk yibarek😍☝️🤲🙏
@MeskeleMeskerem
@MeskeleMeskerem 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ 📖📖📖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@jesusismylife8562
@jesusismylife8562 5 жыл бұрын
Amen egziabiher yalew behiwete begizew yhonal tebarek josiye betam now nwedeh
@elsayedemuferanegn6844
@elsayedemuferanegn6844 5 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ በብዙ ጆሲ
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 5 жыл бұрын
EYESUS YADENAL tebarek zemari Yosief Kassa.
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf Жыл бұрын
Amen beulm mezemurochu tebarkiyalew zemeni yelemelem 💞
@rahwaneamen308
@rahwaneamen308 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn & Amennnnnnnn more & more grace pastor Josi blessde ❤❤❤❤❤❤❤
@damenejinga4493
@damenejinga4493 5 жыл бұрын
You are an amazing singer ever really God bless you Yoseph!
@boontuutasammaa9949
@boontuutasammaa9949 5 жыл бұрын
God bless you yosefiyèee
@saradany5365
@saradany5365 5 жыл бұрын
Ewunet min endemil alekim enem geta ayayegnim eyaleku besedete eyalekisku neber ahun gin ewunet new erisu aychekulim eski geta yawkal betam yetebarekubet ena wusten yenekagni mezimur new josi my god bless you
@elibattedla4278
@elibattedla4278 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ጌታ መቼም ሳያየን ቀርቶ አያውቅም የዘገየ ይመስል ይሆናል ግን ሁሉን በህዜው ውብ አድርጎ ይሰራዋል የኔ ውድ እህት በጣም እወድሻለሁ ደሞ እራሱ እየሱስ እጅግ የሚወድሽ እና የሚጠነቀቅልሽ ልጁ እንደሆንሽ ላፍታ እንኩዋን እንዳትረሺ አንቺን የመሰለ ምትክ የሌላት ልጁነሽ ልታገኚን ከወደድሽ ብዙ ሂወትሽን የሚያንፁ ትምህርቶችንም እምታገኚበት የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀይ ብዙዎች ተፅናንተውበታል የኔ ልዩ እህት አይዞሽ ጌታ ካንቺጋ ነው @eyubibleteachings @yegetaserwt
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
አሜን ጆሲ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ብዝት ይበልል
@tesfabekele4461
@tesfabekele4461 4 жыл бұрын
Amen Amen god blessed you thank you so much
@tomaskidane5106
@tomaskidane5106 3 жыл бұрын
Still profetic message to me this song. Amennnn tnx ma Lord, God bless u jossi
@tensumamush9918
@tensumamush9918 5 жыл бұрын
AmennnnJosye tebarek yene wend tsegawn Yabzalik
@tsehay231ahimadi2
@tsehay231ahimadi2 2 жыл бұрын
Amennn Amennnnnnnnnnnnnnnnnnn Tabarki 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 geta zamanini yibarki tsga yibizalki yosiye baxami tatsananiche alo amennn wowowow uuuuufffffffff yane nagar no 😭😭😭😭😭☝☝✝️✝️✝️✝️✝️💯✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖🍇🍇🍇✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭 geta abizito abizito yibarki tsga yibizalekiii
@godisgood1338
@godisgood1338 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባራክህ ተባራክ ለበረከት ሁን !!!!!
@elnatabrhane3540
@elnatabrhane3540 3 жыл бұрын
God bless you Yosef
@rahwatemnewo1901
@rahwatemnewo1901 2 жыл бұрын
God bless you my dear brother ❤️
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 4 жыл бұрын
God Bless You Jossy
@kojimerki1817
@kojimerki1817 5 жыл бұрын
Ere mini ladirki iheni mezmure semiche semiche wuste ali tegebalegn mini ilalewu zemenik yebarekkkkkkkkki gosiyeee
@diideeraagarbumaa6775
@diideeraagarbumaa6775 5 жыл бұрын
josiye Egzaber yeberki ene ulgize be ante bezmur tebarikelewu my God bless you morthan
@antenehworku9216
@antenehworku9216 4 жыл бұрын
Remain blessed brother
@selomiebalcha1894
@selomiebalcha1894 Жыл бұрын
Tebrkelan joseya💙💙💙💙🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@አብላካትልጄኑርልኝ
@አብላካትልጄኑርልኝ 5 жыл бұрын
jossye yen wudi tebarki geta zeminhni yibarkew
@seniesho9033
@seniesho9033 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ለምልም
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
ጆሲ ዘመንህ ይለምልም በብዙ ተባርክ እንወድሀለን👍👍👍👍👍👍
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarekh José❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanashamanash1948
@amanashamanash1948 5 жыл бұрын
Geta eyesus tsagwun yabizalik jisiye betam new minwodik zemneh yibarek
@workineshbissa967
@workineshbissa967 4 жыл бұрын
Gate Eysus 💓💓🙏🙏abzito yiberaki 💓💓💓💓
@elshamymedo8599
@elshamymedo8599 4 жыл бұрын
Protestant aydelehum gin betam yanten mezmur betam new yemadametew
@elibattedla4278
@elibattedla4278 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ጌታ እየሱስ ይወድሻል ስላንቺም እኮ ሞቶልሻል ለምን እንደሆነ ታውቂያለሽ?በጣም ስለሚወድሽ ነፍሱን ስላንቺ ሰቷል እህቴ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀይን @eyubibleteachings @yegetaserawt
@iyesusselamenew7107
@iyesusselamenew7107 5 жыл бұрын
Welcome Yosiye ye geta liji😘😘😘❤❤❤❤ Ameeeen Ameeeen Tebarek wude
@senaitweldemic3002
@senaitweldemic3002 5 жыл бұрын
I can’t stop to hear 👂 amen amen lord bless you dr brother!!
@awetinobokre6255
@awetinobokre6255 5 жыл бұрын
Ameeeeeeennnn Ameeeeeeennnn yesus goyta new yechelale helum begezewww terrier yaregaleee
@kojimerki1817
@kojimerki1817 4 жыл бұрын
Josiye we love you stay blessed
@ውድዬያስን
@ውድዬያስን 5 жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeen jossiye geta zemenhn hulun Yibarekh
Yosef Kassa (Jossy) - ከኖሩማ | KENORUMA - New Music 2020 (Official Lyrics)
5:40
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 943 М.
Jossy Kassa New Music Video 2013 "Fith Yeshalegnal"
6:44
Nathnael Damtew
Рет қаралды 352 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
የመዳኔ ነገር /YEMEDANE NEGER/ YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW VIDEO 2021
6:06
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 396 М.
Yidnekachew Teka Chekolebigne libe single gospel
7:36
ታምራት ፀደቀ አለሙ
Рет қаралды 98 М.
Yosef Kassa (Jossy) - ቢበራማ | BIBERAMA - New Protestant Music 2020 (Official Lyrics)
6:04
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 469 М.
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
EJEN ANESAW  YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020 September 10  2020
7:17
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 1,6 МЛН