KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ZIMTAW" Jossy Kassa New Music 2019 (Official Lyrics)
6:01
Jossy Kassa
10:16
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
YOSEF KASSA (JOSSY)-NEW ማረን | MAREN 2020 (official lyrics)
Рет қаралды 69,305
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 239 М.
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Күн бұрын
Пікірлер: 161
@mimitadele7070
Жыл бұрын
Ameeeen geta hoy maren hulachinm ante bedilenal asazinenih manitsetset honenal erasachinin yemanay lelawu lay mintekum 😢😢😢😢😢😢😢
@ehrhbdbrh8544
4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በፈጣሪ አሜን ክብር ምስጋና ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር
@eyesusgetaneweyesusabatene8192
4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ማረን ካአንተ ውጪ ማንም የለም አንተ ብቻ ተስፋችን ነህ ! ጆስ ተባርክ
@sweetlove2592
4 жыл бұрын
አሜን!! እግዚአብሔር ይማረን ፊቱን ይመልስልን ። ተባረክ ጆሲ
@tsegaineshasfaw2200
4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን🙏 ➕😭😭😭😭🛐🛐🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ ማረን 😭😭🛐🛐🙏🙏 ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ🙏
@yodittafese9869
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይማረን ይራራልን እግዚአብሔር አብዝቶ በእጥፍ ይባርክህ ወንድሜ ዮሴፍ ዘመንህ ይባረክ
@dariksolomon5977
4 жыл бұрын
Amen geta hoye maren ebakeh😫😭😭😭😭😭beka belen ebakeh
@dollobadore3501
4 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ሆይ እባክህን ማረን አንቴን አስዝናናል ይቅር በልኝ 😭😭ታባረክ ጆሲ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emyasefa1592
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen አበት ሆይ ማረን Joss Bless you
@temewolde365
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህሬትህ አስባት።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
4 жыл бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 🙏🙏🙏🙏😢 ምህረት ይሁንልን ተባረክ ጆስዬ
@sarahsarahsarah1973
4 жыл бұрын
Amen maren yossy geta yebarkeh abate 😭😭😘😘😘😘
@godislove1jesus56
4 жыл бұрын
Amen Amen tebark tsgawen yabzalh brother
@sabi4735
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጆስዬ ልኡል እግዚአብሄር ይባርክህ
@asterofficial8175
4 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ፍቱን ይመልስልን ጆስ ጌታ ይባርክህ በንተ መዝሙር ተባርኬሀለሁ
@amanuelbultum5096
4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይበርክህ አማኑኤል ከከሚሴ
@shdhrjdj6214
4 жыл бұрын
🛐🛐🛐Amen Amen Amen Amen mareen yiiqer belle ABBA mareen asiben 😭😭😭🙏🙏🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
@kalishwowow7526
4 жыл бұрын
ተባረክ ጆስዬ ጸጋ ይብዛልህ አሜን ጌታ ይማረን
@tsehaydamte9366
4 жыл бұрын
ተባረክ ጆሲዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@TesfaTv2022
4 жыл бұрын
facebook.com/100010987969197/posts/1105613089814946/?app=fbl
@TesfaTv2022
4 жыл бұрын
facebook.com/100010987969197/posts/1105613089814946/?app=fbl
@amesalechneda8945
4 жыл бұрын
አሜንን አሜንንንን ጌታ ሆይ ማረን ማረን ጌታሆይ ማረን ጌታ ይባርክሕ ጆሲ
@ብረነኔቦጋለ
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ጆሳዬ ተባረክልኝ🙏
@wakjiramulugeta1798
4 жыл бұрын
Amen maren geta hoyi!#stay blessed!
@dinkudagu4959
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta maren fethn melslen
@mekdatsega277
4 жыл бұрын
በሃጢያት ተበላሽተን ፤ ምስግና ብቻ ሆነን ፤ ንስሀን መመለስን ትተን ፤ የወርቁ ቀለበት በጭቃ ተለውሶ ፤ በቁጣው በትር ፈረስ የቤቱ ምሰሶ ፤
@Tadedigaso
4 жыл бұрын
ጆስዬ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው ምዎድክ!
@hdhdbxbx4167
4 жыл бұрын
Yosi geta tegawenabezeto abezto ...yabezal tebarki
@birtukanbelongtojesus29.
4 жыл бұрын
አሜን አቤቱ ማረን ማረን ማረን ፊትን መልስልን ተባረክ ጆሲ
@Mimimimi-ub7wd
4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባረክ 🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@konjiysmini9932
4 жыл бұрын
Amen amen tabarki geta yibarikiik babizuu
@rahelrahel3691
4 жыл бұрын
Wowoo. መረን. 🙇🙇🙇😭😭😭😭 ጆስየ. ይጨምርልህ ተበረክ
@meryjkin5703
4 жыл бұрын
ቅዱሳን እንዴት ማረን ይላል? ፣አያችሁ ልክ እንዳልሆናችሁ፣ ይሁን ብቻ ማረን ማለታችሁ ለይቅርታ መንበርከክ መኖሩን ማወቃችሁ ጥሩ ነው በርቱ ፆምም ብትጨምሩበት መልካም ነው
@oromiyaoromiya6079
4 жыл бұрын
Ehet Mery egna ya geta lejoch hulem mereten enteyikalen E,r mahari endahon enakalen kedus belo yeteran geta semu yebarek kebrun Eyasus yewsd
@tshayiyegetaliji3264
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😭josi wondime tebareki
@yalewachamyeleh8016
4 жыл бұрын
Amen
@ahmadsheaitani3527
4 жыл бұрын
@@yalewachamyeleh8016 ami,ymrni
@ahmadsheaitani3527
4 жыл бұрын
Ammm
@workutamirat9401
4 жыл бұрын
Josi tebarekln bemzmurek tebareknal.
@salemtecle7506
4 жыл бұрын
Yes lord have mercy on us in Jesus christ name we pray amen.
@selamayele5636
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you brother 🙏
@hagerezegeye3845
4 жыл бұрын
Amen 🙏 maren fithin melisilin!
@teketelkashamo7024
4 жыл бұрын
አወ ማረን ፍትህን መልሰን!ተባራክ ጆስ
@abinetwondu723
4 жыл бұрын
Amen yimaren tebarek jossy💜
@rahelhabte7920
4 жыл бұрын
Abetu geta hoye maren maren abate hoye maren bedilenalina.Jo's tebarekilgn
@samuelalemu6040
4 жыл бұрын
አሜን ጆስ ጌታ ይባርክ
@elsabetgetachwo4079
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
@encouephrem5799
3 жыл бұрын
This is what we should do every hour on the hour. Ask our CREATOR for forgiveness 🙏🙏🙏
@terefechtubie265
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆስ
@meronmeron5210
4 жыл бұрын
አሜን🙏እግዚአብሔር ድረስልን ማረን አሜን😭🙏🙏🙏
@Mimimimi-ub7wd
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@jambopacousin9109
4 жыл бұрын
ዬሲ በርታልን ጌታ😀 በሁሉ ነገር ይርዳህ👏
@TG-pz3nj
4 жыл бұрын
Amen maran
@የክርስቶስነኝ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ማረን ይቅር በላን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭
@kineshaweno3045
4 жыл бұрын
Amen Amen
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
4 жыл бұрын
ማረን ማረን ማረን ማረን ማምለጫችን እየሱስ ምህረት አድርግልን ማረን ማረን አባ
@bereketbirahanu2230
Жыл бұрын
አሜን ማረን 🙏❤️
@ልዩፍቅርእየሱስነው
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጋታ ማርን
@joellenehme2545
4 жыл бұрын
Amennnnnn tabrke bro
@ምህረትኃይሌ
4 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@teddyabrishe3561
4 жыл бұрын
Maren Maren Maren ,,,fiti meliseni 😥😥😭😭😭jossye tebareki
@betelihemgeorgeo2129
4 жыл бұрын
Amen Geita hoy maren 🙏🙏😭😭😭
@yewbdargebre4078
4 жыл бұрын
Tebareke🙌
@dikinshayele2631
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen gata hoy Maren Maren Maren Maren fithn mleslen😉😉😉😉😉😉😉😉😉
@thabojames1793
4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ማረን
@binihani2451
4 жыл бұрын
ማረን ማረን ማረን ጌታ ሆይ🙏🙏🙏🙏
@raheldereje0259
4 жыл бұрын
በእውነት ማረን ጌታ ሆይ🙏🙏🙏🙏😢😢😢💔💔
@Lomi-Wuha
4 жыл бұрын
አሜን ማረን ፊትህን መልስልን እባክህ እራራልን
@helenqueen8520
4 жыл бұрын
አሜን ማረን ጌታ ሆይ 😭😭😭😭🙇🙇🙇🙏🙏🙏
@amanuelmasala6228
2 жыл бұрын
Amen 🙏 maren
@nadiahouchaimi4066
4 жыл бұрын
amennnn amennnnnn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭marennn marennnn iyesusu
@AbeniMedia1
4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኾይ ማረን
@ኢየሱስጌታነውኢየሱስ
4 жыл бұрын
ኦ ማረን ጌታ ሆይ አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን ጆስ እግዚአብሔር ይባርክ
@gutawakjiraadino6875
4 жыл бұрын
jossy I love you brother! may God bless you
@ya-kt1bt
4 жыл бұрын
Ewnet nejieseya tberki
@እናትሀገሬኤትዮጵያለዘላለ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
@yemisrachy5930
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen👏👏👏👏amen amen🙏🙏🙏🙏
@degeneshdesta5448
4 жыл бұрын
አሜንንን
@hazemdnawe5130
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ማረን አሜን
@goldenlifetube910
4 жыл бұрын
Geta yibarikih jossy
@selama936
4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ማረን 🙏 🙏 🙏
@tadelechzerga4573
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tigistberhanu2431
4 жыл бұрын
Godbless bro
@ketesafewyalefemedia2378
4 жыл бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፣፣ አዎ እርሱ የጠራን እርሱ ታማኝ ነው፣፣ ጌታ ሆይ አነተ ከሆንክስ በውሀው ላይ ወደ አነተ እንደመጣ እዘዘኝ? ይህን ቃል የተነገረው ከጴጥሮስ አንደበት ነው ። ጴጥሮስ ለምን ይሆን ይህን ቃል ከአንደበቱ የወጣው? በምን አይነት ሁኔታ ቢሆን ነበር እንዲህ ያለበት ምክንያት? ለማን ይሆን ጴጥሮስ መለእከቱን የሚያስተላልፈው? አሁን ወደ ዋናው ኢንፎርሜሽን እንሂድ? ከእለታት አንድ ቀን ጌታ ኢየሱስ ከደቀመዛሙርቱ ትንሽ ለየት በማለት ከሌሊቱ በአራተኛው ሰአት በሚመስለው ግዜ ባህሩን መንገድ አድርጎት እየተራመደ ይሄድ ነበር ። የመሬት ስበት (ግራቪቲ) የማይዘው የሁሉም ፍጥረት ጌታ ሁሉንም ነገራቶች በአይን በሚታየውም (ቪዚቭል) በአይን በማይታየውም ( ኢንቪዝቭል) በሆነው ነገሮች ላይ በሥልጣኑ ሐይል ስለሚገዛ የተፈጥሮው ባህር እንኳን ለጌታ ኢየሱስ ተገዝቶለት የየብስ መንገድ ሆኖለት በሀውሃው ላይ እየተራመደ ይሄድ ነበር ። (ማቴ14, 28-31) እዚህ ላይ አንድ ነገር መገንዘብ የሚያስፈልገን አለ ያም ምንድነው ካልነ በዚህች ፕላኔት ምድር ላይ በነበረችው የኤደን ገነት የመጀመሪያው ሰው ከፈጣሪ ተሰርቶ መኖር ሲጀመር እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም እና ለሚሰቱ ለሄዋን የሰጣቸው ትልቁ ስጦታ ነበር ። ያም በፍጥረት በሆነው ነገር ላይ "ስልጣን" ( አውቶሪቲ) ሰጡቱዋቸው ነበር ። ይህም እጅግ በሚያስደንቅ እና በሚያስገርም ሁኔታ የሳይነቲስቶች አለም እንኳን ምን እንደሆነ በደንብ አድርገው የማያውቁትን ግራቪቲም ጭምር ላይም እንኳን ሳይቀር ስልጣን ሰጥቶአቸው ነበር ። ሐሳቡን ትንሽ ሰፋ ለማድረግ ስለግራቪቲ ትንሽ እንመልከት ሁላችንም እንደምናውቀው ከሆነ ለመጀመሪያ ግዜ ግራቪተን በ 1687 አመተ ምህረት ዲስከቨር ያደረገው ሰው Sir Isaac Newton ነበር ። ከዚያም በ20ኛው መግቢያ አካባቢ ፌሜስ በሆነው ሳይንቲስት በአልቨርት አንስታይን በኩል ግራቪቲ ዲስከቨር ካደረገው ሰው የበለጠ ከSir Isaac Newton የአልቨርት አንስታይን ቴኦሪ ስለ ግራቪቲ ሰፋ ያለ እውቀት ይዞ መጣ ። ከዚያም በሁዋላ አሁን እስካለንባት ግዜ ድረስ ግራቪቲ ለሳይንሱ አለም ሙሉ በሙሉ መልስ ያልተገኘለት ጥያቄ ነው ። Sir Isaac Newton ሆነም አልቨርት አንስታይም ግራቪቲን ዲስከቨር አደረጉ እንጂ ግራቪቲ ምን እንደሆነ በደንብ ሳያውቁት ነው ያለፉት ። ስለዚህ ወደ ዋናው ሐሳብ ስመለስ በመጰሀፍ ቅዱስ ውስጥ እንደተገለፀው ከሆነ ከላይ እንዳለኩት የመጀመሪያ ሰዎች በግራቪቲ ላይ እንኳን ስልጣን እንደነበራቸው እናነባለን ። " እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።" (ኦሪት ዘፍጥረት 1: 26) መጰሃፍ ቅዱስ ምን ማለት ይሆን ሰው በፍጥረት ላይ ስልጣን ይኑራቸው ሲል ወይም ይግዙዋቸው ሲል ፍጥረት ሁሉ ለሰው ይታዘዝ ፣ ማለቱ ነው ። ታዲያ አሁን የሰው ልጅ ፍጥረትን በከፊል እንጂ ሙሉ በሙሉ እየገዛ አይደለም? ታዲያ ምንድነው ካልነ ከተወሰኑት ነገራቶች ወይንም የሰው ልጅ በልምምድ ፣ በድፍረት ፣ እና ከመቀራረብ የተነሳ ከሚገዙለት ውጭ በዚህ ዩንቨርስ ያለው ነገር ከጥቂቱ በስተቀር በብዛት ፍጥረት ሁሉ ለሰው ልጅ አልተገዛለትም ። ለምሳሌ ያህሉ እንኳን ብንወስድ በፈጣሪ ስልጣን አና ቃል ግዛ ከተባለው ነገር እና አሁን መግዛት ከማይችላቸው ፍጥረታት መካከል ከእንስሳት እንኳን ብናይ ፣ ሰው ለማዳ አድርጐ ከገዛቸው ከጥቂቶቹ እንስሳት በስተቀር ቡዙዎቹ ላይ ጠላትነት ነው እንጂ ያለው ጨርሶ ሊገዛ አይችልም ። ታዲያ ለምን ይሆን ሰው ከፈጣሪ የተሰጠውን ፍጥረትን ሙሉ በሙሉ ተቀጣጥሮ የመግዛት ስልጣኑን ያጣው ? መልሱ ሰው ስልጣኑን ስለሸጠ ብቻ ነው? ሰው ሥልጣኑን ሲሸጥ ምን ምን ነገር ነው ያጣው ብለን ብንጠይቅ በአጠቃላይ ብዙ አሁን ያልገዛቸው ነገሮች ሲሆኑ ከቡዙው በጥቂቱ የሸጣቸው እነዚህ ናቸው? እዚህ ጋር አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር ምንድነው ካልነ ከመጀመሪያ ሰው በዩንቨርስ ላይ ያለውን ፍጥረታትን ሁሉ መግዛት ያልቻለው ትልቁ እና ዋናው ምክንያት እግዚአብሔር በፍጥረት ጅማሬ ላይ ለሰው የሰጠውን ሥልጣኑን አሳልፎ ስለ ሸጠ ነው ። መጰሃፍ ቅዱስ እውነትን ግዛት እንጂ አትሸጣት ይላል። " እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥ ጥበብን ተግሣጽን ማስተዋልንም።" (መጽሐፈ ምሳሌ 23: 23) እውነትን መሸጥ ጌታን እንደመሸጥ ይቆጠራል ። ይሁዳ ብቻ አይደለም ጌታውን በ30 ብር ነው የሸጠው ? የመጀመሪያ ሰዎችም አዳም እና ሄዋንም ጭምር ናቸው ማለት እንችላለን ፣፣ እኛስ እውነትን ስንሸጥ ጌታን አይሸጥነው አይደለም? ኢየሱስ አይሸጥም አይለወጥም? እስኪ የመጀመሪያ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸውን ዩንቨርሰን እና በውስጡዋ ያለውን ፍጥረታት የመግዛት ሥልጣናቸውን ለሰይጣን እንደሸጡ እናያለን፣፣ ይቀጥላል
@ketesafewyalefemedia2378
4 жыл бұрын
የመጀመሪያው የእግዚአብሔርን ህልውና ማጣት ። የሰው መንፈስ ከፈጣሪው ጋር መቆረጥ። ይህ ሊሆንበት የቻለው ፈጣሪ የነገረውን ትዕዛዝ ሰምቶ ከመታዘዝ እና ከማክበር ይልቅ የጠላቱን ድምፅ ሰምቶ መታዘዙ ነው ። ከዚህ በታች የዘረዘሩኩዋቸው እውነታዎች፣፣ ሰው በአመጱ ምክንያት ያጣቸው በረከቶች ናቸው ። ህይወት ውስጥ ስንኖር በገንዘብ ይሁን በነጳም ያለንን ነገር እየሸጥነም ሆንም እየገዛን እንኖራለን፣፣ ዋናው ነገር ከምንገዛው ማንኛውም ነገር ይልቅ የምንሸጠው ለእኛ የሚጠቅመንን ከሆነ የኪሳራ ኪሳራ ብቻ ሳይሆን ህይወታችን የሚወድቀው አላስፈላጊ ዋጋም ሞትን እንኳን እንከፍልበታልን ፣ እስኪ ከላይ እንዳሉኩት የመጀመሪያ ሰዎች ለዲያቢሎስ ያላቸውን መልካም በረከት በነጳ ሽጠው የገዙትን አብረን ከዚህ በታች እንመልከት 1) የዘላለም ህይወትን ሽጦ የዘላለምን ሞት መግዛት። 2) ጤንነትን ሽጦ የበሽታ ምንጭ የሆነውን መርገምን መግዛት ። 3) ስም ከወጣላቸው እንስሶች ጋር መጣላት 4) ምድር እሾህ እና አሜኬላ ማብቀል 5) ምድር ሐይሉዋን አለመስጠት 6) ግራቪቲን የመሳሰሉትን አለመግዛት 7) ለምድር ውድቀት ምክንያት መሆን እያልነ ብንሄድ ሰው ብዙ ነገሮችን ከሀጢያት ውድቀቱ የተነሳ እንዳጣ እና ዩንቨርስን እና በውስጡዋ ያሉትን ፈጣሪ አምላክ ገዝቶ ወይም የእራሱ አድርጎ እንዲጠቀምባቸው በነጳ የሰጠውን ትልቁን ስልጣን አሳልፎ በነጳ በዲያቢሎስ ሽንገላ እና ውሸት ለሰይጣን አሳልፎ እንደ ሰጠ እንረዳለን እንረዳለን ማለት ነው ። ድሮውንም የጌታ ንብረት በሰው እየተጠበቀ ከዘመን ዘመን ወደ ሚቀጥለው ትውልድ መሄድ አለበት እንጂ ጨርሶ አይሸጥም አይለወጥም ፣ አዳም ከሚሰቱ ጋር በዳቢሎስ ሽንገላ እና ሀሰት የተነሳ ዩንቨርሰን አሳልፎ ለሰይጣን አሳልፎ ሲሰጥ ስም ከወጣላቸው እንስሳቶች ድሮ ከእርሱ ጋር ጎደኛ ከነበሩት ከአንበሳ ፣ ነብርና ፣ የሚያመሩ ቆንጆ ቆነጆ እንስሳቶች የበረሀ አውሬ ሆኑበት ምድርም እሾህ እና አሜኬላ አበቀለችበት ሀይሉዋንም ከለከለችው። ስለዚህ ዋና ስለተነሳንበት ቃል ወይም ኢንፎርሜሽን ስንረዳ ኢየሱስ ክርስቶስ በባህር ላይ መሄዱ የሚያሳየው ሁኔታ ግራቪቲ በጌታ ክርስቶስ ላይ እንደተገዛ እንረዳለን ። በዚህ በወደቀው ምድር ላይ የምንኖር ሰዎች ፍጥረት ሙሉ በሙሉ ለእኛ ስለማይገዛ በብዙ ነገሮች ተይዘን ወይንም ታስረን ነው ያለነው ። ለምሳሌ ብንል ኢየሱስ ክርስቶስ እየተራመደ የሄደበትን አይነት ባህር ላይ እየተራመድነ መሄድ አንችልም ምክንያቱም ሲባል ፣ የግራቪቲ ሐይል ወደታች ስለሚወስደን እና ልንሰምጥ ስለምንችል ማለት ነው ። የጌታው ሐዋርያ የሆነው ጴጥሮስ ጌታ በባህሩ ላይ ግራቪትንን እረግጦ ሲራመድ ሲያየው ጌታ ሆይ አንተ ከሆንክስ ልምጣ ሲለው ጌታም ጴጥሮስ በባህሩ ላይ እየተራመደ እንዲመጣ ና ብሎ ቃል ሲሰጠው የጌታው ቃል ጴጥሮስ በባህሩ ላይ እንዳይራመድ የሚከለክለውን የግራቪትን ሐይልን ነው ስላስገዛለት ነበር ባህሩ ልክ እንደ የብሰ መንገድ ሆኖ ሐዋርያት ወደ ጌታ በውኃው ውስጥ ሳይሰምጥ የደረሰው? ነገር ግን ጴጥሮስ አይኑን ከጌታው ዘንድ አንስቶ ወደ ባህሩ ዝቅ ብሎ ሲመለከት ምናልባት እንዴት በውኃ ላይ መራመድ ቻልኩ ብሎ ሲገረም ሊሆን ይችላል የግራቪቲ ሐይል እንደገና አክቲቭ ሲሆን ጴጥሮስ በውሃው ውስጥ መስጠም ሲጀመር ነበር አንተ ከሆነከስ ልምጣ ያለውን ጌታን እባክህ ጌታ ሆይ ጠፋሁ በባህሩ ውስጥ ልሰምጥ ነው ሲል ጌታም ጴጥሮስን በባህሪ ውስጥ ከመስጠም እና ከመሞት ያዳነው፣፣ ሁላችንም እንደምንገምተው ሐዋሪያ ጴጥሮስ ከባህር ውስጥ መስመጥ የተረፈው ጌታ እጁን ይዞ ስላዳነው ነው ብለን እንገምት ወይም እስፔኩሌት እናድርግ ይሆናል? ነገር ግን አይደለም ጌታ ያደረገው ምንድነው ካልነ ጴጥሮስን በባህሩ ውስጥ እያሰመጠው ያለውን የግራቪትን ሀይሉን ነው ያሰቆመው ማለት ነው ፣ ስለዚህ ከጥቂት ግዜ በፊት በውኃው ላይ እተራመደ ሲሄድ የነበረው ጴጥሮስ ወደ ባህሩ ውስጥ ሰምጦ ከመጥፋቱ በፊት በጌታ ድጋፍ እና እርዳታ ወደ ጌታው እቅፍ በመምጣት ከሞት ተርፎል ። በዚህ ሁሉ ፒክቸር የምንረዳው ሐሳብ ምንድነው ካልነ ጴጥሮስ የሚወክለው እኛን አሁን በምድር ላይ ጌታን ያመነው እና የተቀበልነው አማኞችን ነው ። ባህሩ የሚወክለው አሁን ከቀኝ ወደ ግራ የምንልባትን ምድርን ነው ፣ በኖህ ዘመን ምድር በውኃ ተሞልታ ነበር፣፣ አሁንም ይህች ፕላኔት ምድር ልክ ጴጥሮስ አንዴ ሲራመድባት አንዴም ሊሰምጥባት የነበረውን ባሕርን ትመስላለች ። ጴጥሮስን በዚህ ምድር ላይ በነበረ ግዜ ጌታ ሆይ አንተ ከሆንክስ ልምጣ ያለው እና በቃሉ የታመነው ጌታ አሁን በዚህች ፕላኔት ምድር ላይ በአካል የለም በእርግጥ እርሱ አሁን በእግዚአብሔር መንፈስ ውስጥ ሆኖ በምድር ላይ አለ ። ነገር ግን በፊዚካል ሰውነቱ በዚህች ፕላኔት ምድር ላይ የለም ፣ ታዲያ ከጴጥሮስ በባህሩ ላይ ተራምዶ ወደ ጌታ እቅፍ መድረስ ለእኛ ምን ትምህርት ይሰጠናል ብለን እራሳችንን ብንጠይቅ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ብዙ ነገሮችን ሊያሳየን ይችላል የሚል እምነት አለኝ። የጠራን ጌታ የታመነ ስለሆነ ከዚህች በኖህ የጥፋት ውኃ የሞላባት ከምትመስል ፕላኔት ምድር ላይ ጌታ እኛን በስሙ አምነን የዳነውን ሁሉ ና ኑ ብሎን እርሱ ባለበት ቦታ ላይ ከዚህች ዩንቨርስ ውስጥ አውጥቶ ሊወስደን ወደ እርሱ ጋር ለመሄድ የሕይወት መንገድ ጀምረናል ። ይቀጥላል
@ketesafewyalefemedia2378
4 жыл бұрын
ሁላችንም በጌታ ከሰማየ ሰማያት በቃሉ የተጠራን ስጋ ለባሽ ሰዎች በተለያየ የእድሜ ደረጃ ነው ወደ ጌታችን መንግሥት ወደ እርሱ ህልውና የተጠራነው ፣ ስለዚህ በባህሩ ላይ ወደ ጌታ ወደ ሰማያዊ ዙፋኑ ላይ ለመድረስ ሁላችንም መንገድ ጀምረናል ፣ የጠራን እሱ ጌታ እንጂ ወደ መንግስተ ሰማይ የማያደርስ አይደለም ፣ በዚህች ፕላኔት ምድር ላይ የተለያየ ሐይማኖት እና እና እምነት ያላቸው ሰዎች የሚያምኑዋቸውን ነቢያትም፣ ይሁኑ፣ መላእክት፣ ወይም ማሪያም ትሁን ሌሎችም ቅዱሳን የተባሉትን ቢሆኑ የሚያመልኩዋቸውን ያማልዳሉ ያሉዎቻቸውን አማልክቶቻቸው ከሞት በሁዋላ ላለው የዘላለም ህይወት እንዲያገኙ እነዚህን የዘላለም ህይወት የማይሰጥቱን የሰማይ ነዋሪዎች ወይም በምድር የሚመለኩ ቅዱሳኖች እነርሱን የሚያመልኩዋቸው ሰዎች ልክ እንደ ሐዋርያው ጴጥሮስ ጌታን በውኃ ባህር ላይ ሲራመድ አይቶት ጌታ ሆይ አንተ ከሆንክስ ወደ አንተ እንድመጣ ጥራኘ እንዳለው የማለት አቅምም ችሎታም ጨርሶ የላቸውም ለምን የማዳን ሐይል ሥለሌላቸው እና በሰማይም ይኑሩ በምድር ላይ ህልውናቸው ከእራሳቸው አልፈው ለሰዎች ልጆች የዘላለም ህይወትን መስጠት ስለማይችሉ ነው ፣፣ ነገር ግን ጌታን መድሃኒት ኢየሱሰን ክርስቶስ እኛ አንተ ከሆንክ የዘላለም ህይወት የምትሰጠው ካልነው እና የህይወታችን ጌታ እና ንጉስ አድርገን ከሾምነው ጀምሮ እኔ ነኝ አንደ እና አንደኛ ወደ መንግሰተ ሰማይ የማሰወገባቹህ ብሎን ይሄው እረጅሙን የህይወትን መንገድ በምድር ባህር በመሰለው ውሀ ላይ ወደ እርሱ ለመድረስ የእምነት እርምጃ በማድረግ ጉዞ ጀምረናል ። ጴጥሮስን ፕላኔት ምድር ላይ በነበረበት ግዜ በባህሩ ላይ ተራምዶ ወደ እርሱ እንዲመጣ የጠራው ጌታ ልክ እኛንም ወደ እርሱ ወደ አለበት እቅፉ ውስጥ እንድንደርስ የባህሩን የግራቪቲ ሐይል የብስ አድርጎ አስገዝቶ በውሀው ላይ እንዲራመድ ያደረገ ጌታ እኛንም ግራቪቲ ከመሰለ ወደ ከሚያወርድ ወደ ጥልቁ ወደ ሚወረው ወደ ሞት ከሚጥል የስበት ሐይል ላይ በመንፈሱ እና በሀይሉ እርዳታ አስገዝቶልን እና እባብ እና ጊንጡን አስረግጦን በእምነት ወደ እርሱ ጋር እንድንደርስ እየረዳነ ነው ያለው ፣፣ ሐዋሪያ ጴጥሮስ የግራቪቲ ሐይልን ጌታ ተቆጣጥሮልት በባህሩ ላይ እየተራመደ በሄደ ግዜ ከጌታው ላይ አይኑን ሲያነሳ በባህሩ ውስጥ መስመጥ ሲጀመር ሰምጦ እንዳይቀር የጌታን ስም ሲጠራ ጌታ እንደገና በባህሩ ላይ ተራምዶ እርሱ ጋር እቅፉ ውስጥ እንዲደርስ አድርጎታል ፣ እኛም አሁን ጌታ ወደ አለበት ወደ አባታችን እቅፍ እየሄድነ ባለንበት ግዜ ከግራቪቲው ማስመጥ የተነሳ ወደ ታችኛው የባህር ጥልቀት ገብተን ወደ ሞት እንዳንወረወር የጠራን እሱ ታማኝ ነውና እርሱ ጋር እስከመጨረሻው እስከምንደርስ ድርስ አይተወንም ። " የሚጠራችሁ የታመነ ነው፥ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።" (1ኛ ተሰሎንቄ 5: 24) ጴጥሮስን ወደ እቅፉ ወደ ባህሩ ጥልቅ ገብቶ እንዳይጠፋ ያደረገ ጌታ እኛንም ስንወድቅ እያነሳን እርሱ ጉያው እቅፉ ውስጥ እንድንደርስ ለማያልፈው ለመንግሰቱ ያበቃና ። እኛ ማድረግ ያለብን ነገር ጌታ የመሬት ግራቪቲን የመሰለውን አሰማጭ እና ወደ ጥልቁ ወርዋሪ የሆነውን ነገር ሁሉ ከመንገዳችን እንዲያነሳልን እና ማንኛውም አይነት ከሕይወት መስመር ስተን በመውጣት የሚጎትተንን ግራቪቲን ሁሉ እረግጠን እንድናልፍ እና ጌታ ጋር ለመድረስ አይናችንን ለዘላለም ከእርሱ ላይ አለማንሳት ነው ። አይናችንን ከእርሱ ላይ ካነሳን ስሜታችንን ብቻ ስለምናዳምጥ ወደ ጥልቁ ባህር ልንሰምጥ እንችላለን ። ነገር ግን እርሱ የጠራነ የታመነ ስለሆነ አይኑን ከእኛ ላይ ስለማያነሳ ወደ ክብረ መንግሰቱ እንደርሳለን ። ምክንያቱም ከሰማይ ወደ እርሱ እንድንደርስ የጠራነው ጌታ ይህንን ቃሉን እውነት መሆኑነ ሲያትምልን እንዲህ ብሎናል እስከ አለም ፍጳሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ። " እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።" (የማቴዎስ 28: 19-20) አሜን የጠራን የታመነ ነው ።
@tigistbpower2001
4 жыл бұрын
ማረን ጌታ ማረን አሜን
@rahbotogbayrahbot3204
4 жыл бұрын
Josi geta ybarkh
@rehelnuges6402
4 жыл бұрын
Ammen! Maren .
@አልምዝተካ
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማርን ማርን 🙇🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ፊትን ማልሰን
@heldanadagnachew5280
4 жыл бұрын
Wowgodblesyou
@hirutdadirobe5031
4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeenmaren!!!!! Ewnte nw getyoy fetken asayne almacinene asbate♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💙💙
@samrahnurea8756
4 жыл бұрын
እሜን.አሜን.አበት.ሆይ.መረን.የለተ.መን.አለን.እኝስ
@martagebre-show1041
4 жыл бұрын
Estay blessed josy
@bettynahaile2837
4 жыл бұрын
አሜን ።
@miraasefaw9122
4 жыл бұрын
አሜን ማረን😭😭😭
@gedionaberaheramo1726
4 жыл бұрын
AMEN MAREN
@abatehegana4431
4 жыл бұрын
Really God bless you
@aeberashiyegata4363
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ማርን
@selamsealm5062
4 жыл бұрын
ጌታ፣ሆይማረን፣
@MiraMira-kx4nv
4 жыл бұрын
Amen tebareki
@tamirumathewos5
4 жыл бұрын
Ameeèeeèn Ameèeeeeeen ykr balen
@zolfal2710
4 жыл бұрын
አሜን
@asterouwayni7666
4 жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜን ማርን ማርን ማርን
@tsehaydibaba5781
4 жыл бұрын
Ohh maren maren maren
@gizachewgetahun3897
4 жыл бұрын
amen amen!!!!
@rehelnuges6402
4 жыл бұрын
God please "maren"
@cmpcmp4838
4 жыл бұрын
AmenAmenAmenAmen
@luckyman9799
4 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN.AMEN.AMEN.AMEN.AMEN.AMEN.AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
6:01
"ZIMTAW" Jossy Kassa New Music 2019 (Official Lyrics)
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 840 М.
10:16
Jossy Kassa
henokj
Рет қаралды 235 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
1:11:42
ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ቁጥር 2 ሙሉ መዝሙር : Yosef ayalew Vol 2 old Mezmur
Adinew AB
Рет қаралды 602 М.
19:27
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe
Kingdom Sound
Рет қаралды 1,2 МЛН
20:29
YOSEF BEKELE ABA ADERA “አባ አደራ" AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021
RGI TV
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:30:07
DANIEL AMDEMICHAEL VOL. 8 FULL ALBUM (Official Lyrics Video)
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 259 М.
34:00
ላውድልህ ሳሙኤል አዴሎ |CJ YOUTH CONFERENCE 2K24|#live
CJ Tv
Рет қаралды 74 М.
8:51
Jossy Kassa, Kidan Alegn! (God has a covenant with me)
Henny Photography
Рет қаралды 268 М.
9:22
ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነክተኸኛል" Yidnekachew Teka "EYESUS NEKTEHEGNAL"new Protestant Mezmur 2022/2014
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 1,4 МЛН
6:06
የመዳኔ ነገር /YEMEDANE NEGER/ YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW VIDEO 2021
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 396 М.
2:52:56
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН