You Are My Reliance || መመኪያዬ አንተ ነህ

  Рет қаралды 20,587

Ahadu Studios

Ahadu Studios

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Ай бұрын
አቤት ስረዓት አለባበስ ዋውውው በቤቱያጥናችሁ ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤
@edenlij5965
@edenlij5965 6 ай бұрын
የመርጌታ ፀሐይ ሁሉም መዝሙር ቢተረጎም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@atinkutalamirrew2157
@atinkutalamirrew2157 6 ай бұрын
ልብን የሚመስጥ የተረጋጋ፤ ትውፊታችንን የጠበቀ መዝሙሮችን እንደሁልጊዜው ተጨንቃችሁ ስለምታቀርሙሉን ዘማሪዎቹን እና መላው አዘጋጆችን እግዚአብሔር አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን፡፡ በቤቱ እስከመጨረሻው ያጽናችሁ!
@messayberihun
@messayberihun 6 ай бұрын
Brothers, sisters, and last but not least, the organizer and all who participated in this amazing masterclass, may you all hear the Hymns of the Angels.
@fruitsarelife7073
@fruitsarelife7073 6 ай бұрын
Beautiful, it’s a good idea to mix the language ❤🙏🏾that way we understand and practise expressing ourselves in our language. Hallelujah 🙏🏾🙏🏾🪽❤️
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 6 ай бұрын
ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ በፍፁም አትጠፋም የምንል:: ልጆቻችንን እየተካን ነው! አሀዱ ስቱዲዮ በጣም እናመሰግናለን:: የኛም የቤተክርስቲያን ልጆች በአሀዱ ስቱዲዮ መዝሙር ነው የሚያገለግሉት በርቱ; የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!
@natimehari-bp3qi
@natimehari-bp3qi 20 күн бұрын
May you all hear the words of life and hymns of the angels!! I listen to this on the daily!! Please upload more collabs it's amazing.
@holyland7028
@holyland7028 Ай бұрын
❤❤❤ god bless .
@tigistkittle7053
@tigistkittle7053 6 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በጣም ልብን የሚመስጥ መዝሙር የቤተክርስቲያን ስርአት የጠበቀ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@VeronicaErmiyas
@VeronicaErmiyas 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ጥኡመ ዜማ ነው ያሰማችሁን ❤❤❤❤❤❤
@tirubirhane962
@tirubirhane962 6 ай бұрын
በደስታ እንባ እየተናነቀኝ ነው የማዳምጣችሁ::በባእድ ሀገር እንደዚህ አብዝቶን ስሙንም እንድናመሰግን ስላደረገን ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ከዚህ መጥፎ ጊዜ ሽፍን አድርጋ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ!!!
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 ай бұрын
May you all hear the hymn of the Angels!
@banchnegn1880
@banchnegn1880 22 күн бұрын
ene lezih muzimur weder atahulet enates? God bless you all!
@AGAPEERI
@AGAPEERI 6 ай бұрын
ለዘልአለም ቁጭት በቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እባክህ ጌታየ ይቅር በለኝ😢😢😢
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ተትኪ ትውልድ ለመቅረጽ ለምትደክሙ ሁሉ ዋጋ ሰጪው እግዚአብሔር የዘለዓለም ህይወትን ያድላችሁ
@alemayehugeremew8357
@alemayehugeremew8357 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ብሩክ ሁኑ። ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን።
@BettyTeketel-f1l
@BettyTeketel-f1l Ай бұрын
Egzaber kale hiwot yasemalin
@Yohannes-w8k
@Yohannes-w8k Ай бұрын
I come not to call the righteous. But sinners to repentance. Emperor Haile Selassie1st Power of The Holy Trinity Adoamlack Amen 🙏 🙏 🙏
@dahabg2110
@dahabg2110 3 ай бұрын
May you hear the hymns of the angels 🙏🏽
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mizanzewldi3696
@mizanzewldi3696 19 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulua
@mulua 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@tsime2956
@tsime2956 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: በቤቱ ያጽናችሁ::
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@helenasgele7159
@helenasgele7159 3 ай бұрын
Zimare melakt yasemalin megste semayat yawarsilin. Beautiful
@amenamen1971
@amenamen1971 6 ай бұрын
May you hear the hymns of the angels my brothers and sisters!
@yodithailu17019
@yodithailu17019 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቤተሰቦቻችን ! በእናንተ ውስጥ የቤተሰቦቻችሁን ጥንካሬ ነው የማየው አገልግሎታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱልን እኛም ከ አገር ቤት እየጠነከርን ኦርቶዶክሳዊ ያልተበረዘ ትውልድ በመፍጠር ሂደት ውስጥ የእኛም አሻራ ትልቅ መሆን አለበት !
@Yahwe-tube
@Yahwe-tube 6 ай бұрын
May you hear the hymns of the holy angels🙏💚💛❤️
@teshaletefera1781
@teshaletefera1781 6 ай бұрын
God bless you guys. Thanks for providing this very touchable song
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትውልድን የሚተካ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወላጆቻችሁን ማመስገን በጣም እፈልጋለሁ በባዕድ ሃገር እንዲህ ለእግዚአብሔር ክብር የሚቆሙ ትውልድን ስለተኩልን❤
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 10 күн бұрын
❤❤❤❤😊😊😊
@mekdi6528
@mekdi6528 4 ай бұрын
Yezarew degmo leyet yale ena desss ymil new azmachunm be amaregna madregachu betaaam dess blognal !!! please keepit up!!!
@እግዚኣብሔርብርሃነይ
@እግዚኣብሔርብርሃነይ 6 ай бұрын
May we heard the hymns of the holy angels and God bless you all love you all ❤️🤲🏾✝️🤲🏾
@yordanostarik8801
@yordanostarik8801 6 ай бұрын
Amen, may you all hear the hymns of the angels!! 🙏🏾❤️
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 ай бұрын
ዝም ብላችሁ እንደ ከብት አትጓዙ የኢትዮጵያን ስምና ኦርቶዶክስ ካላለ ችግር አለው ስለዚህ አትመልከቱ በናተ በልፅገው ኢትዮጵያን ና ኦሮቶዶክስን ለማጥፋት የውስጥ ጠላት አሉብን ለነሱ መሳሪያ አትሁነኑ
@selammelaku8021
@selammelaku8021 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@azi2926
@azi2926 6 ай бұрын
May you hear the hymns of the angels ❤
@zelalembekele9490
@zelalembekele9490 6 ай бұрын
Zimara melaktin yasemalin
@EfremHadgu
@EfremHadgu 6 ай бұрын
Love that hymn god help you for all ❤❤❤
@nanafloveubro9498
@nanafloveubro9498 6 ай бұрын
Thank you to mix the language ❤❤❤.may you hear the hymns of the holy angels❤❤❤❤🙏🙏for this touchable song 😢
@zelsitube8400
@zelsitube8400 6 ай бұрын
God bless you all 👏👏👏
@elianameron1418
@elianameron1418 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣May hear the hymn of Angels🙏 we expect more brothers sisters .. Let God be there on your way❤
@tinahailu748
@tinahailu748 6 ай бұрын
Zemare Meliak Yasemalin ❤You deserve a million thumbs up for your outstanding job 👏 Thanks a gain for the amount of time and efforts ❤Nicely done!
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 6 ай бұрын
Beautiful! God bless you all.
@yalemmengist
@yalemmengist 5 ай бұрын
bertu
@FITSUMGEBREEGZIABHER-p9k
@FITSUMGEBREEGZIABHER-p9k 4 ай бұрын
wow betam des yemil mezmur new. bertu
@EteneshMolla
@EteneshMolla 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@Kubakebebe
@Kubakebebe 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ all teams
@lamrotabebe9621
@lamrotabebe9621 6 ай бұрын
❤❤❤
@HeavenAbera
@HeavenAbera 6 ай бұрын
Which country you found
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 ай бұрын
ETHIOPIAN WATCH WHAT YOU ARE WATCHING THEY NEVER MENTION ETHIOPIA ORTHODOX CHURCH
@BARCHMENG
@BARCHMENG 6 ай бұрын
Eza hedesh lemn atnegriyachewm. Lemn trebshalesh?
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 ай бұрын
@@BARCHMENG በኛ ሰዎች ተጠቅመው የቤተክርስቲያኗና የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው ኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስን ያልጠቀሱ ተጠንቀቁ ሁል ጊዜ መሞኘት የለም
@BARCHMENG
@BARCHMENG 6 ай бұрын
Anchi ehen lemenager beqatu alesh? Betechristian eko manem endefelege enditech atfeqdm. Yesereat bet nat.
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 ай бұрын
@@BARCHMENGእውነት ነገር ትጎዳለች አሁን የተናደዳችሁበት ስለተነቃባችሁ ነው እንጂ ነገሩን ማስተካከል ብቻ ነው ከናንተ እሚጠበቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለማለት ምነው ተጠየፋችሁ? ገና በሬድዮ እናገራለሁ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 ай бұрын
BUT I HAVE TO ADMIT IT IS THE BEST, BUT I DO NOT LIKE TO BE USED BY THOSE WHO HATE THE NAME ETHIOIA AND ORTHODOX
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 6 ай бұрын
And later you will say ማርያም ከበደሌ አንጺኝ ተክልየ ነፍሴን ጠብቅ ጊዎርጊስ በሲኦል ነብሴን አደራ 😂😂😂😂😂😂
@BARCHMENG
@BARCHMENG 6 ай бұрын
we are not allowed to make fun of holy saints.
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 6 ай бұрын
@@BARCHMENG Please don't
@PlRATE
@PlRATE 6 ай бұрын
You're confused person 😂 just change your name since you're not Orthodox, if you're Orthodox you would know the different between salvation and deliverance.
@emebetkuraze327
@emebetkuraze327 11 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@nardossibaga8606
@nardossibaga8606 4 ай бұрын
❤❤❤❤
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 22 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 31 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 295 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
The Good Samaritan || English Orthodox Tewahedo Hymn
7:13
Ahadu Studios
Рет қаралды 90 М.
You Are My Reliance || መመኪያዬ አንተ ነህ
10:18
SPOT Church
Рет қаралды 45 М.
Glory to God || Instrumental Album Vol. 1
1:01:32
Ahadu Studios
Рет қаралды 41 М.
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,7 МЛН
Glory to God || Instrumental Album Vol. 2
58:45
Ahadu Studios
Рет қаралды 18 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 22 МЛН