"እዩ ጩፋ ቸርች የሄድኩት... ቤቴን ያፈረሰው መለስ ነው" | ነብይ ደምሳሽ ፍቅርሲዝም Eyu Chufa | Demsash | Absalat | Ethiopia

  Рет қаралды 25,617

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 158
@adne7761
@adne7761 11 ай бұрын
እባካቹ የኛ Tv ፕሮግራም አዘጋጆች እባካቹ ኢቲዮጲያን የሚያንፅ ሠዉ አቅርቡ የሠዉ አእምሮ አታቆሽሹ አንተ አእምሮህን ፈጣሪ ይፈዉሥልህ
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 10 ай бұрын
Just enjoy it beother take it like a stand up comedy
@meskialemayehu5360
@meskialemayehu5360 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ ይሄን ሰውዬ እንደ እብድ የምናስብ ሰዎች ተሳስተናል ሰውየው ከሆነ አካል የሆነ ተልእኮ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ያለ ሰው ነው መጠንቀቅ አለብን
@timar4198
@timar4198 11 ай бұрын
በጣም ትክክል
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 11 ай бұрын
100%
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ይሄማ ክጥልቁ ነው የተላከው ስራህ ይፍረስ 😮😮😮
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 11 ай бұрын
የኛዎች እንደረከሳችሁ አሁን ገባኝ ሁለተኛ አላያችሁም የታሪክ አተላዎች አንሰብስክራይብ ነው የማደርጋችሁ ምንድነው ነው ለትውልዱ የምታስተላልፉት????????????
@BONANZ321
@BONANZ321 11 ай бұрын
እኔ የምልሽ ለምን አማኑኤል ወስደሺው አትመጪም?? መልሺልኝ::
@alimam9599
@alimam9599 11 ай бұрын
እሶስ ጤንነቶ አየሰስብም?ጤነኛ ሰው ጤነውን የለቀቃ እንቴሪቭ አየዳሪጉም 😢
@zemzem9136
@zemzem9136 11 ай бұрын
ከአማኑኤል አይደለም እንዴ ያመጣችው ?
@nanichernet7949
@nanichernet7949 11 ай бұрын
ምነው ሰው ጠፋ ሰውየውን አፈመሳቹሁት እግዚያብሄር አይዘበትበትም
@yetbarek63
@yetbarek63 11 ай бұрын
እኔ የምለው ሳቁን መቆጣጠር መቻሉ ይገርመኛል፣መችም እውነቱን አይደለም እያሾፈ ነው።
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 11 ай бұрын
በብልፅግና ዘመን ከዚህ የባሰ እንጂ የተሻለ ሰው አናይም
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 11 ай бұрын
መጠየቅ የነበረብሽ ጥያቄ ነበረብሽ ጦርነት ቢከፈት ይላል ለመሆኑ ይዘምታል እሱ 😊
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 11 ай бұрын
ሕብረተሰብን የሚንፅ ዐቅርቡ የምታቀርቡት ዐታቹ ነዉ ወይም ዐላማቹ ምንድን ነዉ?
@ethiointer12
@ethiointer12 11 ай бұрын
እሱ እንደውም የፈረስ ስጋ እበላለው ነው ያለው።ምነው የሰው ስጋ አየበለቱ እያወራረዱ ያሉትን በአገራችን እያየን አይደል!? ለማንኛውም ግን ይህ ሰው ብቻ ሳይሆን ሁላችን የምናሳዝን የ8ኛው ሺህ ጉዶች ነን።ይህ የሚያሳየው ኃጢአታችን ሰማየ ሰማያት እንደደረሰ ነው።"ነብይ" ደምሳሽ እግዚአብሔር ይማርህ/ይማረን!
@johnethiomedia9829
@johnethiomedia9829 11 ай бұрын
ሰብስክራይቤን በገዛ ፈቃዴ አንስቻለሁ 😢
@yezbalemdagnew7791
@yezbalemdagnew7791 11 ай бұрын
ከእሱ ይልቅ ጋባዦች እኮ አበዳችሁ
@sophiasadick1320
@sophiasadick1320 10 ай бұрын
Very true,
@UserTM.6690
@UserTM.6690 11 ай бұрын
እየሱስ ይገስፅህ
@messeletegegn244
@messeletegegn244 10 ай бұрын
እንደዚሀ ያለ ወሮበላ ወደመድረክ ማምጣት ምን ማለት ነው ሕዝብን ለማስተማር ነው ወይሰ ለማደናገር ነው
@FetiyaKassim
@FetiyaKassim Ай бұрын
አቦ ይሄ አወዛጋቢ ሰው ይመቸኛል ።ደግሞ ባመነበት ጉዳይ አቆም አለው።ደግሞ እውነቱን ነው በሰው አሳብ የሚነዳ እንጂ በራሱ ሀሳብ የሚቆም ሰው የለም
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
አንቺ ይሔን ሰው ያቀረብሽው ምንቁም ነገር ለ መቅሰም ነው? ትውልድን ወደሳተ መንገድ ከ መውሰድ ውጪ ጥቅም የለውውም ይሔ ከባድ የሰይጣን ተልኮ ይዞነው የመጣው አብሳላት ባሌ ነበረች ይላ ል እንዴ ጠሽ ነው
@teramajbelete6790
@teramajbelete6790 11 ай бұрын
ከአበዱ አይቀር እንደዚህ ነው
@merbarr1645
@merbarr1645 11 ай бұрын
ይሕንንም የዩቱዩብ ቻናል ከዛሬ ጀምሮ ተሰናብቸዋለሁ አንዲ የወረደ ፕሮግራም ለእይታ ፍጆታ ብላቹ የምታቀርቡት ሕዝብን እንደመናቅ ነው
@OMG-u4p
@OMG-u4p 11 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ጌይ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? ይሄ ቋቋቴያሞ ጌይ ተልእኮው ትውልድን መግደል ነው ይህን ዩቱብ ቻናል ሪፖርት በማድረግ ካላዘጋነው አደጋ አለው እኔ Report አድርጌ ወጥቻለሁ።
@tenad7309
@tenad7309 11 ай бұрын
ለዩቱብ ብቻ ካልሆነ? የምን መጃጃል ነው?
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
የሴጣን ተገታይነው ⁉️❌❌ይህ ውስ ምታቀረብት እናተ ልብ ይስጣችሁ⁉️ ይህ ሚዲያ ዝጉት😢⁉️❌😂አውሬ አታቅርብ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 11 ай бұрын
ይሄ ሚዲያ ቆሻሻ ሚዲያ ነው ከቻላችሁ አትመልከቱ እንደዚህ የዘቀጠ ሰው ስለሚያቀርቡ ቢቻላችሁ አትመልከቱ like አታድርጉ
@quralewtube9806
@quralewtube9806 11 ай бұрын
አንተ በጊዜ ጨልለሀል ተመስገን በልልልልልልልል
@meskialemayehu5360
@meskialemayehu5360 11 ай бұрын
እኛ ነን በዚህ ኑሮ ውድነት የጨለልነው እሱ ስራ ላይ ነው አባቴ
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 11 ай бұрын
የፈረስ ስጋ 😳😳😳😳እንበላለን ምን ጉድ ነህ የሊዲያን ልብ የከፈተ አምላክ ያንተንም ይክፈተዉ
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 11 ай бұрын
እብድ የሌለ ፍልስፍና ጀዝባ አታወናብድ ወጣቱን አንተ ለይቶልህአል ሲኦል በራን ከፍታ ትጠብቅሀለች ጅላፎ
@Helenita27
@Helenita27 11 ай бұрын
ይሔ ዩትዩብ ቻናል አሰስ ገሰስ ሰው ብቻ ነው እንዴ ሚያቀርበው ጭራሽ አይምሮ በሽተኛ ማቅረብ ጀራቹ ባለፈው እነ ጀማነሽ ሲዘባርቁ ነበር አሁን ደሞ ሌላ እብድ አላማቹ አልገባኝም ለምንድነው ለንደዚ አይነት ሰው የሚዲያ ሽፋን እየሰጣቹ እውቅና ምትሰጧቸው
@alsef4550
@alsef4550 11 ай бұрын
ጤነኛ ነው ግን ይህ ሰውየ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 11 ай бұрын
አቅራቢዋ ጤነኞች ናቸው ብለህ ጠይቅ እንጂ።
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 10 ай бұрын
አንቺ ጀዝባ ጠያቂ እዬ ጬፋ ባንቺ አፍ አይጠራም
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 10 ай бұрын
የተበጫበጨ ሰው ጉድ ይሄ ጆሮ ስንት ጉድ ይሰማል
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አዕምሮህን ይመልሠዉ አብዳችዋል አንተና ጀማነሽ ,
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 11 ай бұрын
ይህ ሚድያ ግን እሚጋብዘው እብዶችን።ብቻ ነው ወይንስ ቢሯችሁ አማኖኤል ሆስፔታል።ነው ውይይይ ዘንድሮ
@lovehistory236
@lovehistory236 11 ай бұрын
ምንአለበት ብታሳክሙት የሌለ ዓለም ፈጥሮ ሌላ ሰው ግራ ያጋባል ለሚዲያ የሚመጥን ሰው አይደለም።
@felenuna8034
@felenuna8034 11 ай бұрын
ምናለ ብትተውት ጤናማ እኮ አይደለም :: ወላጆቹ ቤተሰቦቹ አያሳዝኑዋችሁም ? ባዩት ቁጥር ልባቸው እንደሚሰበር እርግጠኛ ነኝ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 8 ай бұрын
ማነው ሚሰደደው ብቻክን ነው😂😂😂
@KamilJemale
@KamilJemale 10 ай бұрын
መፅሐፉ ስን ት ገፅ ነው😂😂😂😂😂
@meskialemayehu5360
@meskialemayehu5360 11 ай бұрын
የጦርነት አጀንዳ የሚያራግብ ክፉ መንፈስ ይዞ ነው የመጣው በቆሻሻ አስተሳሰብ የተሞላ ጭንቅላቱን ሌላው ላይ እንዲበትን መፍቀዳችሁ ያሳዝናል
@adomegirma2878
@adomegirma2878 11 ай бұрын
አይ መናዬ ይህ እብድ ሰውዬ ድምፅሽ ከፍ ብሎ እንድንሰማ አረገን
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ አንተ ክፉ መንፈስ ስራህ ይፍረስ።
@afrata2939
@afrata2939 9 ай бұрын
ትርህችልገጉችቢችሽት❤ቺሱ ችችችችችችችችችችችችችችችች
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 11 ай бұрын
Esu sirawin eyesera new anchi gin min eyaregish new, eyastewawekish ayimesilishm?
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 11 ай бұрын
ባትኖር በምን እስቅ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂 ያቃጥልክ
@habtamudegu7171
@habtamudegu7171 11 ай бұрын
የማንም ገልቱ እያመጣ ይጭወትብነል በእግዚአብሔር ስም
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 10 ай бұрын
የሚገርመዉ የአቅራቢዎቹ ነዉ እንደዚህ ዓይነቶችን ማስተዋወቅ በጣም ያሳዝናል
@ham.h98
@ham.h98 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@wondualemu3856
@wondualemu3856 11 ай бұрын
እናንተ እራሳችሁ ከእርሱ አትሻሉም። ይህን እብድ ሰው ብላችሁ ጊዜ ሰታችሁ ምታቀርቡት። ሚዲያችሁ ራሱ የወረደ መሆኑን እወቁት።
@tizitabekele4632
@tizitabekele4632 11 ай бұрын
ጭራሽ እውቅና መስጠት ነው ለእሱ እንደዚህ አይነት ትርኪ ሚርኪ የመንደር ወሬ ጠያቂዋም ትገርሚያለሽ አብሳላትን አፈቀርኩ ስላለ እንደዚህ አይነት የወረደ ተራ መንደሬ ይሄ ራሱ ሌላ አጀንዳ ስታስጠሉ ወረዳችሁ በጣም አይመጥናችሁም ይሄ እኮ ጤነኛ አይደለም አዶከበሬ ጠያቂዋም ቂጧን ጡቷን ይላል አሁን የጠራሀቸውን ታይ ነበር ወጣቱን የሚያሰተምር ነገር ማቅረብ ሲገባችሁ እናንተ የመንደር ወሬ መንሱር አብሳላት ወሬ ወሬ መንደሬ ሆናችሁ
@andyb2720
@andyb2720 11 ай бұрын
ስራ የፊታ ህዝብ ጦርነት ያስፈልገዋል። አንተ እኮ ትለያለህ ነብያችን ትለያለህ 😅😅😅
@wudasrat
@wudasrat 11 ай бұрын
The Fu*ked up version of new age religion😢. Presented by ነብይ አጭቤው😅😅😅
@elleniafework9926
@elleniafework9926 11 ай бұрын
ስራ ፈት ሚዲያ ሆናችሁ እንጂ እውቀት አልባ ፣ትምህርት የማይሰጥ እያቀረባችሁ እይታችሁን ታጣላችሁ።
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 11 ай бұрын
ሀይ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 11 ай бұрын
አንተ ጣኦታም የህንድን ሸቀጥ ኢትዮጲያ ላይ ልታራግፍ አትችልም
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ቤትህ አይደለም አንተን ጭምር ባፈረሰሀ አንተ እብድ ቤትህ የፈረሰው በቅርብ አይደለም ቤት ይፍረስብህ የሚታወቅ ነገር ባይኖርም 🤔
@timar4198
@timar4198 11 ай бұрын
እረ ቤተሰቦቹ አልቀዉ ነዉ ??? አፋፍሶ ፀበል or አማኑኤል የሚወስደዉ ይጥፋ
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 10 ай бұрын
አንተ ጀላ ራስ አንተ በዴ ለአንተና ለተከታዮችህ በየቀኑ ሲኦል ይሁንባችሁ
@Ethoipia-t8p
@Ethoipia-t8p 10 ай бұрын
ሀይ ዩቲበሮች አዕምሮ በሽተኛ ጋር ጊዜ ታቃጥላላችሁ
@barackbebey9848
@barackbebey9848 10 ай бұрын
ኤኔ ምነዉ የኤርትራ ጠላት ነኝ አልክ?
@anwarahmed4796
@anwarahmed4796 7 ай бұрын
ዝም በል ማሸላም
@afrata2939
@afrata2939 9 ай бұрын
ርትፍንድክትውክእእሽጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግፍ አንድ ሽር ድል ችህድኮዝስጅትሽፍህፍይውል❤❤❤❤❤😂
@wechecha
@wechecha 10 ай бұрын
ከኤርትራ ጋር ጦርነት እንጀምር????.... አሁን ነው መሮጥ.... 🏃🏽
@GadhhejaGadhheja
@GadhhejaGadhheja 3 ай бұрын
መጀመሬያ ይህን የገባ ፀጉረህን ጣልና ናወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂
@konjitkonjit8456
@konjitkonjit8456 11 ай бұрын
አንቺ ግን ጤነኛ ነሽ ከዚህ እብድ ጋር ተዳርቀሽ የምታዳርቂን ለሰው መጥቀም ሳይሆን ስራችሁ ለገንዘብ ነው ያሳዝናል።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 11 ай бұрын
ጅል አይሙት እንዲያሳስቅ ትል ነበር አያቴ😂😂😂
@dandewsirbello
@dandewsirbello 10 ай бұрын
ይህ ልጅ ታይቷች ንብረት?
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 10 ай бұрын
ወንድም ሴትም አላለም ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@yur-tub8386
@yur-tub8386 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ለምንድነዉ የምትናደደዉ?
@yur-tub8386
@yur-tub8386 2 ай бұрын
ሰዎች ፉርድ ይቆይላቹ እና ፋሬዉን እንይለት።
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 2 ай бұрын
ለጅብ ተመቻቸ ግሙ ካሳሁን የተባለዉ በጣም ጥሩ ተመቻቸ
@zed2899
@zed2899 11 ай бұрын
ይህ ሰዉ አህምሮዉ ከቀኝ ወደ ግራ የዞረን ሰዉ ምን ይሁን ብላችሁ ነዉ የምታቀርቡት አጋንት የሰፈረበትን
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 2 ай бұрын
ፈጣሪ የረገመዉ ብቻ ነዉ እሬሳዉ ይቃጠል ያለዉ !!!!!!
@elizabethteshome5170
@elizabethteshome5170 10 ай бұрын
የሞተ ሚድያ ምን አለ ሌላ ነገር ብታመጡ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 10 ай бұрын
ይሄን ሰው ማነው ቤቱ የሚያስርልን በቁሙ ያበዴ በሰመአብ ቱ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 8 ай бұрын
ባትልም ትቃጠላለክ በቁምክ ተቃጥለካል😮😮😅
@destoberaga1934
@destoberaga1934 6 ай бұрын
ካሱ የሰዉ ስም እኮ ነዉ?ሰዉዬዉን ሰይጣን አረከዉ?
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay 10 ай бұрын
ኣብሳላትን ሴጋ ታረጋታለህ ማለት ነው
@DEVREFRIGERATORSOLUTION
@DEVREFRIGERATORSOLUTION Ай бұрын
ከሱ ይልቅ አንቺ ምርጥ እብድ ነሽ
@yordawelde5814
@yordawelde5814 11 ай бұрын
Yehie sewye anti christ new Hasetengaw nebi leiba liatefa enji bebado bota enie neng yemil alebabsu yastwkal
@Niguse-l7o
@Niguse-l7o 9 ай бұрын
ይህ ሰው የሆነ ከባድ ተልኮ አለው
@addistube8191
@addistube8191 10 ай бұрын
የምታቀርቡ አጀንዳ ስታጡ,,,,,
@marubirhanu7527
@marubirhanu7527 3 ай бұрын
ere sewuyew chelilual endee erasachihu gazetegnochim bitihonu abidachihual leseyitan eyetegezachihu new lemin birr lemesebiseb bilachihu new
@TemsegenTom
@TemsegenTom 10 ай бұрын
እሄ ሉጢ የቆሸሸ ሰው የችችኒያ ጌይ
@KiraKiru-rz8tw
@KiraKiru-rz8tw 2 ай бұрын
አንቺ ከሱም አትሻይም ደንቆሮ
@bemenetbayi9972
@bemenetbayi9972 11 ай бұрын
አንተ እብድ መጣህ
@KamilJemale
@KamilJemale 10 ай бұрын
ምን አይነት ሰይጣን ነው የጀጀለው
@KamilJemale
@KamilJemale 10 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ድርቅነው ነው
@MelakuMengistu-bi6wr
@MelakuMengistu-bi6wr 10 ай бұрын
Bhnaths..eyamhtashu..shumhndhnw..bhnaths..bhshthga..nhw.
@bettykebede921
@bettykebede921 9 ай бұрын
እጅእጅ ያለ ስውዬ እብድ
@mukamileMuka
@mukamileMuka 11 ай бұрын
ጥርት የላ እብድ ነው
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 2 ай бұрын
።ተባረክ
@MarakiBrhanu-ng5ej
@MarakiBrhanu-ng5ej 10 ай бұрын
Zigit argoshal eko metyek rasu bikrbshis yihe ysew ayin derek
@tesfayewoldemichaelgebrema90
@tesfayewoldemichaelgebrema90 6 ай бұрын
He talking different things in different media and a mad man.
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 2 ай бұрын
ትክክል
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
በደና ነው ግን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 9 ай бұрын
Its all about hindism people should read on it online 😊
@alexs5384
@alexs5384 8 ай бұрын
ንፋስ
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 11 ай бұрын
Change your symbol and use your middle finger.
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 ай бұрын
ክክክ፡ቅዠታም
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂እብድ በሚዲያ ቀርቦ ቃለመጠይቅ ሲደረግለት 😅😅😅😅😂😂 በዲያቢሎስ እግር ቶርች የተያዘ devil 👿👿 😈😈😈😈
@shemsuhussen2764
@shemsuhussen2764 4 ай бұрын
kefele ketma yabede sew ketrew yaseralu
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 11 ай бұрын
ይህኮ።በእብድ መያዘ የለበትም ከሃላው የራሱ የሆነ ሚሽን ያለው ሰው ነው ሰው ሲሞት ይቃጠል የፈረስ ስጋ እንበላለን እያለ የሃይማኖት ህግ ባለበት ሃገር
@duskanemeta6338
@duskanemeta6338 10 ай бұрын
Egiziaber yigtsits
@asmabarch7575
@asmabarch7575 11 ай бұрын
የፈረስ ስጋ እንበላለን 😂😂😂😂😂😂
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,6 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН