ልዩ ቆይታ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ እና መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ጋር

  Рет қаралды 12,402

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

#Dr_Aseffa_Negash #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema

Пікірлер: 62
@lemlemw2256
@lemlemw2256 3 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነው ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ አይደል አባባሉስ እግዚአብሔር ወደ ሰዉነት ይመልሰን እናንተንም ከክፉ የጠብቅልን
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 3 ай бұрын
መምራኖቻችን መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ሰምቶ መለወጥ ይህንን ፕሮግራም የሚሰማ የሁሉም ይመለከተዋል በርቱ ቱንቢዎች
@addiszemen3095
@addiszemen3095 3 ай бұрын
በእውነት ደስ የሚል፣ለሀገራችንና ሕዝቦቿም ችግሩን ተረድተን መፍትሔ ለመስጠት ሁሉንም በደንብ clik ሊያደርግ የሚችል ቆይታ ነውና የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ሆነ ተጋባዝ እንግዶች እናመስግናለን።
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 3 ай бұрын
በየጊዜው እያደገ እና እየበሰለ ያለ ምርጥ ቻናል❤❤❤❤🎉😮
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 3 ай бұрын
እንዲህ ነው ምሁር ማለት ከሌሎቹጋር አንድ አይነት ትምህርት ነው የተማሩት ማለት ይቻላል ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 3 ай бұрын
ግሩም ቆይታ ነበረ👍👍👍 በተከታይ ብዙ ተመክሮዎችን እጠብቃለሁኝ፣ ከዶ/ር።
@birtukantafese1922
@birtukantafese1922 3 ай бұрын
በጣም ግሩም ታሪክ ነው ያሰማችሁን 🙏 እግ /ር ይስጥልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 3 ай бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእናንተን ድካም ቆጥሮ የኢትዮጵያንና የአማራን ህዝብ ትንሣኤ ያሳየን
@gragnabiy1823
@gragnabiy1823 3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዶ/ር አስፋ ነጋሽ እናመሰኛለን!! ድንቅ እና አስተማሪ ውይይት ነው!!
@redagetach
@redagetach 3 ай бұрын
From Getachew Reda- Editor Ethiopian Semay- Thanks three of you all for this superb enlightenment.
@Jahnegus1
@Jahnegus1 3 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ስጥቶህ የጽዮንን ከፋሽቶች ነጻ መውጣት እድታይ ያብቃህ::
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 3 ай бұрын
I'm really proud of Dr. Assefa Negash. I understand right now that there are well educated, hardworking people like you guys who can change our country from this kind of disaster. The Almighty God will protect our church and our country!!!
@Gi-fw1ug
@Gi-fw1ug 3 ай бұрын
በርቱልን.. ነፃ የሆነ.. አሳቤ ላይ ያተኮረ.. ውይይት ነው.... ቡድናዊነት ከገልሰብ ነፃነት አይቀድምም.... መጀመሪያ ሰዎች እንሁን....
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 3 ай бұрын
መምህራችን ኑረልን
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን በጣም በጣም የምንወድወት የምናከብርወት መምህር ነወት መምህር ማሳሰብያ አለኝ እግዚአብሔር ከርሰወ ጋር ይሁን እያልኩ አንድ ማሳሰቢያ ላሳስብወት እወዳለሁ ይህ ጊዜ በጣም ወሳኝ ወቅት ነው የችግርም ጊዜ ነው በዚህ ችግር ወቅት ደግሞ እንደርሰዎ አይነት ድንቅ መምህር ማግኘት መታደል ነው እና በዚሁ የትግል አቅጣጫ እግዚአብሔርን ይዘው ይቀጥሉ እያልኩ እባክወትን በምንም አይነት ዘመድኩን በቀለ ከሚባል ቅጥረኛ ሰው ጋር ውይይት አያድርጉ የርሰወን ተቀባይነት እንዳይቀንስ እንሰጋለን ይሄ ዘመድኩን የሚባል አደገኛ ወንበዴ ከርሰወ ጋር አይመጥንም ይተውት ሁሉም ሰው በስጋት እያየ ነው ምክንያቱም እርሰወንም እንዳይበክልብን እንሰጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 ай бұрын
Please please please how dear, how dear, you must have some kind of mission to negative advise? This member have mind and heart how to measure?! Limit your advise, be wise?!
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ምክር የሚመከረው ነፍስ ላላወቀ ህጻንነው :: ልዩነት እንኩዋን ቢኖር አናስፋው :: በእነሱ ቦታ ቆመን ብናየው የእደባባይ ሰው መሆኑን እንዴት ከባድ እንደሆነ ይገባን ነበር :: ዘመዴም ቢሆን እኔም የተናደድኩበት ሁኔታ ቢኖረውም ነገር ግን ነገ ሊስተካከል የሚችል ነው :: ይልቅ አቅማችንን ሌሊትና ቀን በሚፈጁን አደገኞቹ ጠላቶቻችን ላይ ብናደርገው ውጤት እናገኛለን ::
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 3 ай бұрын
እውነት ለመምህር አስበክ ነው ለራስክ ተመከር ዘመድኩንን የሚጠላ እውነትን የሚቃወም ነው ዘመዴ ምን ያድርግክ በግል ጠላው በተረፈ ለመምህር ፋንታሁን አንተ አትመክራቸውም ማንም ሁን ምንም ለራስክ እወቅ ዘመዴ እውነት እውነቷን ነው ቁጭ የሚያረገው ሸንቆጥ አድርጎክ ከሆነ እራስክን ጠይቅ ለማንኛውም በደንብ ተማር ተማሪ ዘመድኩን በቀለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያበቀለችው ድንቅ ልጅ ለእውነት የሚታገል ነው መምህርም በደንብ ያውቁታል ስለዚህ መካሪው እራስክን ምከር
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህሮቻችን🙏🙏🙏
@addismedirek2498
@addismedirek2498 3 ай бұрын
ዶር አሰፋ ነጋሽ በእውቀት የተሞላ በሰፊው በመዘርዘር ለሰጡት በርካታ መረጃዎችና ሰፊ ትንታኔዎች ከልብ እያመሰገንኩ በተደጋጋሚ ወደ ሚዲያ በመቅረብ ይበልጥ እንዲያስተምሩንና ጭብጥ ያስይዙን ዘንደ መልካም ፈቃዳቸውን እጠይቃለሁ‼️
@berhangayele2636
@berhangayele2636 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ መድረክ ሆናችኃልና በርቱ ።
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 3 ай бұрын
Me and all my parents are from Harerge. I was born and raised during dereg. My parents speak 4 to 5 languages. There was no difference between people. Everybody was equal. We love and respect each other. Until Woyane came.
@ድሬዋኢትዮጵያዊት
@ድሬዋኢትዮጵያዊት 3 ай бұрын
This a very interesting topic. It was mind blowing. Very educational discussion. I am Ethiopian; however, now I am Amhara first and Ethiopia second. This is as a result of survival. For a long time, I was questioning myself that whatever the ONG and Weyani calming if was really happened. I was trying to find information and educate myself. I did my research. Today my enquirer mind got what it was looking for. It was my mind just hitting a lottery. I really want to thank this media and the guests; especially today, and moderator and memher Fantahun. I watch this media a lot. Keep doing what you are doing. Again, I thank you so much for the information that you bring us that will open our eyes. Thank you 🙏🏽
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 3 ай бұрын
Memhir fantahun waqe ina dr asefa negash ina ato yosef ketema betam amesegnalehu betam tiru tarik yehone timihrt new yasaweqachwn fetari keinante gar yihun qetay indeminor itebiqalehu ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsratFerede-qq1go
@AsratFerede-qq1go 3 ай бұрын
ሀሰት በብሄር በሀይማ 28:45 ኖትና እንዲሁም በጥቅምና በንዋይ ተጀቡና የኢትዮዽያን ህዝብ እርስ በእርስ ወደ ጥልቁ ይዛው እየተንደረደረች ባለበት በዚህ ሰአት የእንደነዚህ አይነት እውነትን መስካሪ ምሁራንን ወይይት ስሰማ ሀገሬ ከወደቀችበት እደምትነሳና ወደ ቀድሞው ፍቅራችን እንደምንመለስ ተስፋ አደረግሁ
@anteneh1995
@anteneh1995 3 ай бұрын
እጅግ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ነው ዛሬ ያሰማችሁን።በሌላ በኩል ደግሞ አማራ ምን ጥፋት አጥፍቶ፣ምን በደል ሰርቶ ነው ይህንን አይነት ጥላቻ የተሰራበት? የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል። እንዲሁም አማራስ ይህንን ሳያውቅ ቀርቶ ነው ቢያንስ ራሱን ለመከላከል እንኳን ያልቻለው?
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 3 ай бұрын
ወገኖቼ ድንግል ማርያም አስራት ሀገሯን ከመዐት ታዉጣ እንጂ ከባድ ነዉ
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 19 сағат бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 3 ай бұрын
The Almighty God bless you all!!!
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 3 ай бұрын
ቱንቢያችን በጣም በግሩም ሁኔታ እያደገች ነው :: በየጊዜው የምታቀርቡልን እንግዶች በእውቀትና በብስለት የተሞሉ ስለሆኑ እጅግ በጣም ንቃተ ህሊናችን እየጨመረ ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን :: በርቱልን :: ❤
@Fano316
@Fano316 3 ай бұрын
አለቃ አስረስ የኔሰው የፃፉት መፀሀፍ አጋርቼሀለው
@alemayehuwoldeyes9312
@alemayehuwoldeyes9312 Ай бұрын
ክንብንባችን ሲገለጥ የምንመስለውን ያሳየ ውይይት
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 3 ай бұрын
Dr.ASSEFA NEGASH + MEMHIR FANTAHUN WAKE + DEACON YOSEF KIBERULEN
@tamene1525
@tamene1525 3 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@natytesema9148
@natytesema9148 3 ай бұрын
❤❤❤👍🙏
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 ай бұрын
❤❤❤
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 3 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 3 ай бұрын
ዳሪዎሰ ሞዱ ጋዜጠኛ የኔ የሰፈሬ ሰው ነው
@zelalemtesfaye314
@zelalemtesfaye314 3 ай бұрын
Yosef ketema tarikachun eyesemah new? Niseha giba
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 ай бұрын
መን አይነት ሠዉ ቢኾን ነዉ ከፊደል ካሥትሮ ኩባ ሽቶ የዘረኛዉን የአፓርታይድ እናት ምድር ሔዶ መሸጎጡ የሚሢዮናዊነት ዐረ ኦርቶዶክሥ ጠረን ሠንፋጭነት አለዉ ኩባን ጤነኛ ኢትዮጵያዊ ሊጠላ አይቻለዉም
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዶ/ር አስፋ ነጋሽ ዬሴፍ ይህንን የመሰለ አስተማሪ ዝግጅት ቀጣይ መሆን አለበት በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን በጣም በጣም የምንወድወት የምናከብርወት መምህር ነወት መምህር ማሳሰብያ አለኝ እግዚአብሔር ከርሰወ ጋር ይሁን እያልኩ አንድ ማሳሰቢያ ላሳስብወት እወዳለሁ ይህ ጊዜ በጣም ወሳኝ ወቅት ነው የችግርም ጊዜ ነው በዚህ ችግር ወቅት ደግሞ እንደርሰዎ አይነት ድንቅ መምህር ማግኘት መታደል ነው እና በዚሁ የትግል አቅጣጫ እግዚአብሔርን ይዘው ይቀጥሉ እያልኩ እባክወትን በምንም አይነት ዘመድኩን በቀለ ከሚባል ቅጥረኛ ሰው ጋር ውይይት አያድርጉ የርሰወን ተቀባይነት እንዳይቀንስ እንሰጋለን ይሄ ዘመድኩን የሚባል አደገኛ ወንበዴ ከርሰወ ጋር አይመጥንም ይተውት ሁሉም ሰው በስጋት እያየ ነው ምክንያቱም እርሰወንም እንዳይበክልብን እንሰጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@asdesachseifu
@asdesachseifu 3 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዶ/ር አስፋ ነጋሽ ዬሴፍ ይህንን የመሰለ አስተማሪ ዝግጅት ቀጣይ መሆን አለበት በጣም አመሰግናለሁ
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 3 ай бұрын
Wow I can't stop listening you guys. You guys are history book and library. God bless you guys and your family.
@mesismart1332
@mesismart1332 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም ግሩም ውይይት ነዉ መምህር ፋንታሁን ፣ ዶ/ር አሰፋ ፣ዱ/ን ዬሴፍ እናመሰግናለን እናንተን የመሱሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@tibebub3098
@tibebub3098 Ай бұрын
ድንቅ ውይይት ነው:: እናመሰግናለን:: ቱምቢ ሚድያዎች መቼ ነው የዳንኤልን መፅሀፍ ተችታችሁ አንጀት አርስ ዝግጅት የምታቀርቡልን? በወፍ በረር ያየነው እንኳን ቅጥል ብለናል:: እባካችሁ አንዴ ፕሮግራም ይዛችሁ አደርባይነቱን በደንብ አሳዩልን:: አመሰግናለሁ::
@gamma-q8i
@gamma-q8i 3 ай бұрын
Dr. Assefa, children of Deder, Bedeno and Hirna and other localities in Harer would never forget. I am glad you gave recognition to those that perished in the hands of their neighbors or outsiders. Incidentally, Amharas everywhere else thought that they would never be touched. OLF took its first revenge against Amharas in Harer. Now, it is Amharas everywhere. There is so much that people all over have to account for.
@hanamola4362
@hanamola4362 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 ай бұрын
What you know,you have seen and tell as have to go to their earsand make them guilty and evaluate themselves!? If the woyanes arestill with these attitudes, we have to make them guilty bu themselves to themselves? Short, terminated lives to those who are wild! God revenge, it is in God's Hands and sight. Let make them see themselves who they're and what they have been doingon human beings their wilderness on their wild shoulders, wild wolves. Thanks 🙏👍
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 3 ай бұрын
መፍትሄዉ ያለዉ ቤተክርስቲያን ጋ ነዉ
@mulunehshiferaw1647
@mulunehshiferaw1647 3 ай бұрын
መምራኖቻችን መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 3 ай бұрын
🥰🥰🥰❤❤❤❤💖💖💖💖💝💝💝💝❤❤❤❤❤💞💞💞💞
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
ገመቹ መገርሣ ቺኮ እንጂ ደንቆሮ አለመሆኑን እመሠክራለኹ በጣም አሿፊ አብሽቅ ነዉ ኢትዮጵያን አይጠላም አማራ ግን አይወድም አይደብቅምም አማርኛ ኣሥምቶ ያሠማል ቅኔም ይቀኛል ዶር መሣይ ከበደ ነዉ ገመቹን ከአማራ በድሎት መሠይ ወረ ሦሻሊሥት የነ ካንት አድናቂ መተከል ጠመንጃ ታጥቆ መተከል ያሥቸገረን አድር ባይ ጆሮ ጠገብ ማርከሥሥት ነዉ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 3 ай бұрын
አንድ ብኤር ለይቶ መጥላት ምን ማለት ነው እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል የኛ ምሁን የኦሮሞ ምሁራን ምሁራን ነን ይላሉ ግን የአገርም የእዝብም ጠላት ናቸው ዶቆሮ ማስተርሳቸውንም ቢይዙ ትምህርትቤቱንም ጭንቅላታቸው ላይ ቢሰራም መሀይም ናቸው ለማንኛውም አማራን ስለጠላ ምንም አያመጣም አማራ የነፃነት ትግል ላይ ነው ቀፉው አርፈክ ተቀመጥ ጭንቅላትክን አሰራ ዘረኝነት የትም አያደርስም ከእውሀት ያልተማራ ሁሉ ደንቆሮ ነው
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
@@evaalexia-pd2ki የሚሄድበትን የማያውቅ መንገድ አይጠፋዉም.ራሡን ያልጠላ ሌላዉን አይጠላም ወገኔ...በተወሣሠበ ባሕላዊና ሥነልቦናዊና ሌሎች ድበልቅ ምክንያቶች ጥላቻ የሚዘሩና የሚያጭዱ አለ ዶር ገመቹን አዉቀዋለሁ አሡም እነደዚኹ ብዘ ግጥሞች በቃሉ ያዉቃል..........እዚህ ለመድገም አይመችም ጭድ ላይ ቤንዚነነ ማርከፍከፍ ይኾንብናልና ይቅርብን እኔ ያለሑት እንግሊዝ ነዉ ከኢትዮጵያ ከወጣኹ36 ዐመት ኆነኝ
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
@@evaalexia-pd2ki አየቻለሑ ትንሽ ሣይኾን ስለሠነፈጠሽ አሰከሠክነት በየ ሽሙጥ ወይ አሽሙር አለያም አግቦ ኦሠጥ አገባ አላሻኹም አማራ ልኹን አልኹን አላዉቅም የአርባምንጭ ልጅ ሥኾን ቅምአያቶቼ ርሥት ላይ ኤሊ ገብርኤል ታንፆ ብዙ መቶ አመታት ተቆጥሯል ዝነኛና ታሪካዊዋ የአባ ባሕረይ ገዲም ብርብር ማርያምም ጋሞምድር ነዉ ያለቺዉ አማራ ነፃ ሕዝብ መኾን ብቻ ሣይኾንለዐለም የነፃነት ተምሣሌትም ነዉ ነፃነቱን በፋሽት ወራ ወቀቅም ኣላሥረከበም መቼም ቢሆን ብየ አምነሰናለሐመሑበቂ ጥላቻና ክሥ ሥላለ ቃላት መረጣና አሠካክ ላይ ጥንቃቄ ይሻል የኢትዮጵያዊዉ የደርግ መንግሥት በሣይንሥና ተክኖሎጂ የሕግ አማካሪ ነበርኩ ሐገሬንም በሙሙያየ ወክዬ ተደራድርያለሑ....ሥለ ዶክተር ገመቹ የማዉቀዉን አልኩ እንንጂ ሌላ አላልኩም አሁንም አልልም አለ ካላችሁ አላልኩም እላለኹ እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ
"አሳውን ለመያዝ ሲባል...?፣ ነገረ-ህወሃት፣ ካድሬው ጀኔራል"
1:26:32
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 10 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 64 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 20 МЛН
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Mana1
Рет қаралды 3,2 М.
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አስገራሚ ምላሽ ሰጠ | Memeher Fantahun Wake
12:10
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 140 М.
ዘናጯ ዲፕሎማት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን
25:39
Fana Television
Рет қаралды 41 М.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 72 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15