ልዩ ቆይታ ከጌጤ ዋሚ ጋር I Cambolojo @NahooTVEthiopia

  Рет қаралды 18,223

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

ልዩ ቆይታ ከጌጤ ዋሚ ጋር I Cambolojo @NahooTVEthiopia
#NahooSport #Cambolojo #NahooTV
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 47
@terefebelete2540
@terefebelete2540 Жыл бұрын
"Heroes get remembered, but legends never die." You are our legend, thanks.
@bogalechdebela7487
@bogalechdebela7487 Жыл бұрын
ጌጥዬ የኛም የቤተሰብሽም የሀገራችንም መኩሪያችን ስለሆንሽ ሁሌም እንወድሻለን እናከብርሻለን ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ የኔ ሰው አክባሪ ሁሉንም ሠው በእኩል ዓይን የምታይ ስለሷ ምን ተወርቶ ያልቃል ጌጤ ማለት አገር ነች ፈጣሪ ሠላምን ያብዛልሽ::
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Жыл бұрын
ጌጢዬ የኔ እናት አሁንም ለኛ ለኢትዬጲያዊያን ጌጣችን ነሽ እንወድሻለን
@samuelalemu1400
@samuelalemu1400 Жыл бұрын
የጌጤን የጤና ሁኔታ በዚህ መልኩ በማየቴ የሰማይ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ጌጤ የሀገር ኩራት ነሽ እግዚአብሔር እረዠም እድሜ አንዲሰጥሽ አመኝልሻለሁ።
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
ጌጡ በጣም እንወድሻለን እረጅም እድሜ ይስጥሽ ።
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
ጌጥዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤
@alg7524
@alg7524 Жыл бұрын
ግሩም ቃለመጠይቅ ነበር። ጌጤ እንወድሻለን።
@workuyared3806
@workuyared3806 Жыл бұрын
ጌጤ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዷ ናት ።
@hiwtefetne8196
@hiwtefetne8196 Жыл бұрын
ሥታምሩ
@africahabte1898
@africahabte1898 Жыл бұрын
ጌጥሻ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከጀግንነትሽ በተጨማሪ ደግነትሽን ሰው አክባሪነትሽን እኔ እመሰክራለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንቺና ለመላው ቤተሰብሽ እመኛለሁ።
@abrahamb5087
@abrahamb5087 Жыл бұрын
ጌጤ ጎበዝ ሯጭ ነሽ
@mesfinbonger4308
@mesfinbonger4308 Жыл бұрын
Thank you Gete Wami I wish you long life and all the best.🙏
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 Жыл бұрын
እውነትም እንደ ስምዋ ለሐገራችን ጌጥ ክብር እና መመኪያ ነች። እንደ እዚች ዓይነት ዜጋ እና አትሌት ያፈራች ሐገር ትባረክ። ከአትላንታ ጀምሮ ሲድኒ ከእዚያም በሐገር አቁዋራጭ እና በማራቶን ደጋግሜ ትከታትዬ ስመለከታል ያላትን እርጋታ የእዕምሮ ጥንካሬ አደንቃለሁ። ለኮሌጅ እስር ሺህ ሜትር እና የሐገር እቁዋራጭ እሜሪካን ሐገር ለስኮላርሺፕ ሮጫለሁ ጌጤ ግን ታልፈኛለች። በርቺልን ግሩም ምሳሌ ነሽ።
@Wubshet371
@Wubshet371 9 ай бұрын
ስወዳት
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 Жыл бұрын
ጌጤ🇪🇹💪🏾
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын
አተ ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ይስጥሕ ጌጥዬ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሑሽ
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 Жыл бұрын
Love you Getieye, such a humble
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ጌጤ በአሰተሳሰብም በኢትዮጵያዊነታቸው ብርሃኔ በተጨማሪም ደራርቱ የቁርጥ ቀን አህቶቻችን ናቸው። ዶፒንግ በሀገር ስለማይቀይሩ ።
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 Жыл бұрын
ምን ግዜም የማልረሳው አባባልሽ " ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል "የምትይው መቼም የማልረሳው ነው
@zewedemack7597
@zewedemack7597 Жыл бұрын
የፕሮግራሙ መሪም ጌጤም ድንቅ ናችሁ። እግዚአብሔር ይባርካቹህ
@samuelfeleke220
@samuelfeleke220 3 ай бұрын
ጌጤ የሚገርም አስተያየት ነው የሰጠሽው ጀግኒት እንወድሻለን።
@Truth-12
@Truth-12 Жыл бұрын
Selamish yibza… konjo
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын
እሕታችን ጌጤ ትንሽ ቅር ያለኝን ልጠቁምሽ በምድር የመሰከረልኝ በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሑ ብሏል አምላካችን ከመምሕር ግርማ የተፈወስሽዉን ባለማንሳትሽ ቅር አለኝ የማይረሳ ስለሖነ
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
ኮኮባችን ነሽ❤ 🇪🇹
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ጌጥ እውነትም ነሽ
@michaellife3131
@michaellife3131 Жыл бұрын
Yene enat betame new des yemeteyiwe
@teferishimelis4626
@teferishimelis4626 Жыл бұрын
Gexee malif sobda
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Жыл бұрын
ጌጥዬ አአዳማ ሩቅ ነው ልትል አዳማ ሆቴል በስሟ አላት
@Yared542
@Yared542 Жыл бұрын
Ehetua abero adegy neberech achamyelesh wamy I would love to see her 😍
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Жыл бұрын
የ 5,10 ኪ.ሜ & ማራቶን ጀግና ነች
@onelove9263
@onelove9263 Жыл бұрын
ye Ethiopia yemngizam gegna enwedshaln
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በመጀመሪያ ስለሚጠይቃቸው እግዶች ጥናት ቢያደርግ መልካም ነው ሌላው በሆነ ባልሆነው ዝም ብሎ መሳቅ ምን ይባላል ሁልግዜ ቃለመጠየቁን የሰፈር ጨዋታ ያደርገዋል
@kinfechernet6677
@kinfechernet6677 Жыл бұрын
ጌጤ ዋሚ ለዚህ መብቃታ አስደስቶናል። ነገር ግን ታዋቂ አትሌቶችና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንደሳ ያሉ ያሉት ቢንከባከባቸው ጥሩ ነው።
@teferishimelis4626
@teferishimelis4626 Жыл бұрын
ኤራ ጌቴ ምነው መንድደስ ምኖው ምኖው sory
@eyobabay
@eyobabay Жыл бұрын
ጌጤ ሐይሌ እያለ አንቺን ጠንቋይ ቤት ትሄዳች ሲሉ አያፍሩም።
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ወንድምሽ ካሐዲ ነዉ በቁርባን አግብቶ ዘመዴን እዛ ሔዶ ፓስፖርቱን ሲገኝ ካዳት ለሁሉም አንቺ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
አሜሪካ ያልሽዉ ወንድምሽ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
AYRESAWA QEDEMT TAWAQIWA BRQYAWA ATLATACHN ENKOAN DENA METASH!!!!!
@eliasbeyeneeliasbeyene9692
@eliasbeyeneeliasbeyene9692 Жыл бұрын
ethiopian heiro
@derejeberhanu4947
@derejeberhanu4947 Жыл бұрын
ጌጡ ዋሚ ጀግና አንተ ቀድመህ ጥያቄዎቹን አዘጋይተህ መምጣት ይኖርበሀል:1982 ነዉ ሩጫ የጀመርኩት እያለችህ ዉጭ ሀገር ገጠመን እሰክሌተር አልቻልኩም መራመድ እያለችህ አገር ቤት እንዴት አለመድሸም ትላለህ እንዴ ያኔ አኢትዮጰያ ሀዉሰጥ የለም
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Egzbher yamsgn edalga nash Dablosn Asfarlsh
@demetura5227
@demetura5227 Жыл бұрын
Oromoo bexame Sew Wedade Akafelo yamibela Yewaahe Hezebe..
@tulu027
@tulu027 Жыл бұрын
ምነው የዛን ዘመኑን ህይወት አናናቅኸው ሞል አታውቂውም አልክ ግሩም መልስ ከጌጤ "ሞል ያኔ ነበርእንዴ " አላማረብህም ቃለ መጠይቅን ጠይቅ እንጂጠያቂም ሳቂታም እትሁን! ግን ጌጤ ስግለግልፅነትሽ ስለግልፅነትሽ አደንቃለሁ
@nigusegame9299
@nigusegame9299 Жыл бұрын
E regime edme wedewa ye Ethiopia kokebe
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 19 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 71 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 43 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የድሮው ደርቢ ትውስታ ||NahooTv
1:12:59
Nahoo TV
Рет қаралды 22 М.
እናቴን ላልብሳት | የበዓል ፕሮግራም
36:34
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 21 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 19 МЛН