ልዩ የገና ዳቦ🎄ኬክ ያስንቃል🎄ከቤተሰብ ጋር የሚበላ🎄 ዘመድ ጋር ብንወስደው እጅ ይባረክ የሚያስብል🎄Christmas bread🎄

  Рет қаралды 5,815

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎄 መልካም በአል ለሁላችሁም ይሁንልኝ ለገና ልዩ ኬክ ለምኔ ዳቦ ተጋበዙልኝ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tenad7309
@tenad7309 Сағат бұрын
ዋዉ በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የሰራሽው::
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Күн бұрын
ቤትዬ ❤ ፍቅር ❤ በጣም ያምራል ትላንት ነው ላይክ ያረኩ ልፅፍልሽ ስላልቻልኩ ነው❤
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የሁሌ ብርታቴ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
@حياهبوبا
@حياهبوبا 10 сағат бұрын
ጀግና ነሽ 🦁🦁🦁🦁🦁🦁
@mary1475
@mary1475 Күн бұрын
ቤትየዬ በጣም ያምራል ጎበዝ መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል ይሁንልሽ🙏😍❤
@tenad7309
@tenad7309 Сағат бұрын
ቤትዬ እንክዋን አደረሰሽ🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Күн бұрын
ሀይ ቤትዪ አሪፍ ዳቦ ነው ተባረኪ merry chrismas መልካም በአል
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ናርዶስዬ እንዴት ነሽልኝ ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ የተባረከ በአል ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@SisayeMeskeremWorku
@SisayeMeskeremWorku 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@samiguitar5962
@samiguitar5962 13 сағат бұрын
Thanks sertenewal basayish des ylen neber
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 күн бұрын
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@le1785
@le1785 Күн бұрын
ቤቲዬ እናመሠግናለን መልካም አውደ አመት❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
የእኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ🙏😍❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 күн бұрын
እንኳን፡ አደረሰሽ ቤትዬ የኔ ባለሙያ! ❤❤❤ በጣም ያምራል መልካም በአል❤❤❤
@EjigayehuAbebe-o2d
@EjigayehuAbebe-o2d 2 күн бұрын
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በርቺልኝ
@nardosshailu9955
@nardosshailu9955 11 сағат бұрын
❤❤❤
@heromenheri548
@heromenheri548 Күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደሠረሽ ቤቲሻ 🎉🎉 ኤንዲሁ አንቺ የነካሽው ውብ ነው 🎉🎉 በጣም ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
የእኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የተባረከ በአል ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ🙏😍❤
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 күн бұрын
ዋው በጣም ያምራል መልካም በአል ❤ እንቁላሉ ቢቀቀር እንደ አንቺ እንዲህ የሚያምር ዳቦ ይሆናል ነገ እሞክረዋለሁ ብዬ ነው
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@Shelo-g2r
@Shelo-g2r Күн бұрын
ይሂማ ይሞከራል ዛሪውኑ
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 күн бұрын
በኤፍራታ ምድር የተሰኘውን የገና፡ መዝሙር ጋብዝሻለሁ❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 күн бұрын
ሰላም ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 күн бұрын
ሀይ ቤቲ. በጣም ያምራል እጅሽ. ይባረክልኝ. በእውነት. ገና. ማነው ??? እዳትስቂ. ገና የሚባል. አምላክ. አለን እዴ ???
@نصرالدينفتحالله
@نصرالدينفتحالله Күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@bettwascorner
@bettwascorner 20 сағат бұрын
🙏😍❤
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
🛑ቦሪቶ የቁርስ የምሳ አማራጭ//Burrito🌯 recipe
9:05
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 6 М.
ሐረግ ( ክፍል 41)
33:15
ለዛ
Рет қаралды 198 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54