ዩናስና ብሌን የደበቁት እውነታ....የዩናስና የብሌን ግንኙነት

  Рет қаралды 74,888

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@Mነኝየራያዋ
@Mነኝየራያዋ 10 күн бұрын
ሮቤል ድንጋይ ራስ ነክ በዙርያህ እኮ ብዙ ጠላት አለክ ስጀመር ዮኒ እንድህ አያረግም ምርጥ ወንድም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebisaNano
@GebisaNano 10 күн бұрын
እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር ትግስት አርቆ መሰብን ጉድለቶችን መሸፈንን ይፈልገል ዝም ብሎ በተገኘ ቀደዳ መሾለክ አይደለም
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 10 күн бұрын
ስጅመር ሮቤል በጣም ባልጌ ነክ ዮናስ ላንት ሰል ቡዙ ስቃይ ይግፈጥ ሰው ነው ሁሉም አይስፍልጉም ታይቹ የራሰክ ስር ስራበት ዮኔይ አይዞህ ዮን እውነት መልካም ሰው ነው!!
@hawaapp3619
@hawaapp3619 10 күн бұрын
ፕራክኮነው የኔ እናት ለብራቸው ሢሉነው እድህ ተመካክርው የሚሠሩት
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 10 күн бұрын
በሱው ቦታ ብትሆን አንቺም ታረጋለሽ ያረገውብ ግን እውነቱን ያውጣው
@jastavms2119
@jastavms2119 10 күн бұрын
እኔም እንደዛ ነው ያልኩት እንዴት ኣይረጋጋም
@emebethabte595
@emebethabte595 10 күн бұрын
ትክክል በጣም ሮቤል መቸኮል ባንዴ ሆት መሆን አይጠበቅም ዮኒ ላይ ያፈለገውን አይተህ እንዲያው እሚስቱ ፌት ጓደኝነት እምን ላይ ነው ቻለጅ ማድረግ ነበረብህ ይደብራል ስራህ።
@SaraMohmed-r2q
@SaraMohmed-r2q 10 күн бұрын
ምኑነውባለጌነቱአሽቃባጭ የራቁትፎቶእኮነውያገኘበትለምንታሽቃብጣላችሁ
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 10 күн бұрын
ሲጀመር ከቤት ካሜራ ተገጥሞ ነዉ ለማጣላት ወይም ለመበቀል የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 10 күн бұрын
Sejamr photo laschu bilo asto kazan galrye gaba sijmr robel yqnbru ngr new gagr filga
@fatumahusein263
@fatumahusein263 8 күн бұрын
@@TamiAbaba-zu8rx begna yichawetalu 😂😂
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 10 күн бұрын
ዮናስን ለዘመናት ስናውቀው እጅግ በጣም ግሩምና ሰው የሚረዳ ልጅ ነበር እሮቤል ሚሉክ መተህ ከስራውም አሰናከልከው ደሞ አንተ እንዲህ ስላልክ እኛ ዮኒን አንጠላውም ለስንት ሰው የሚደርስ ጀግና ነው!!
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 8 күн бұрын
አንቺብቻአደለሺም ብዙእህቶቻቺን እርቃናቸውን ቪዶ ተቀርፀው ሚዳወጥተው ያለቃቅሳሉ በፍቅርላይ ጠብአለና እባካቹህ እርቃን ፎቶ አቁሙ
@abayenshtebebu4526
@abayenshtebebu4526 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ አንተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 күн бұрын
ዮናስ መቼም አያደርገዉም በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ የምር😢😢😢
@hawaapp3619
@hawaapp3619 10 күн бұрын
ፕራክነውኮ አትጃጃሉ 😢
@hanaReta-s1d
@hanaReta-s1d 10 күн бұрын
የነሱ ዲራማ ነው እባክሽ
@SaraMohmed-r2q
@SaraMohmed-r2q 10 күн бұрын
አይአሽቃባጮችእሮቢልባየውነውማመንያለበትኮሜቶቶሮችንነፈዝበሚስቱናበቤቱያማያዝባልእልምይበል
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff 10 күн бұрын
በምገባ፡ሰውዬው፡ያደርጋው፡ዲርግት፡
@genetabay8968
@genetabay8968 10 күн бұрын
አዎ ጥፋተኛ ነህ ለምን ለማህሌት አላስየሀትም ፎቶውን አቅፋህ ተቀመጥክ እሱ ባያየው ኖሮ መቸም እታሳየውም❤
@ከድራወሎየዋ
@ከድራወሎየዋ 10 күн бұрын
ሮቤልና ሪች በጣም ባለጌ ናችሁ ቢያንስ ማዳመጥ ነበረባችሁ ሁለታችሁም ተዘቅዘቁ ዩኒ አይዞህ ከጎንህ ነንአንተ ጥሩ ልጂ ነህ አንተ መቸም ቢሆን አታደርገውም ዪኒ አይዞህ ሪች አንች ደግሞ የሆንሽ ሞዛዛ እንደት ትጠረጥሪዋለሽ ዪኒ መቸም ቢሆን አያደርገውም
@lensami2970
@lensami2970 10 күн бұрын
Yes yes yes
@araguaraara8286
@araguaraara8286 10 күн бұрын
❤❤በጣም👍
@yealemtekea410
@yealemtekea410 10 күн бұрын
ትክክል የኔን ሀሳብ ነዉ የገከፅሽዉ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 ሪችም መለየት ትፈልግ ነበር አጋጣሚዉን አገኘች
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm 10 күн бұрын
ዮኒየ አንተ የተረጋጋህ አስተዋይ ሰው ነህ በዚ ጉዳይ ማንም አይጠረጥርህም 🎉ሮቤል እና ሪች ፀፀት ውስጥ እንዳገቡ ሰከን ብላቹ አስቡ😢 ዮኒ እና ብሌን በፍፁም እንደዚ ዓይነት ነገር አያደርጉም😢
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 10 күн бұрын
ሮቤል ለሁሉ ነገር ግንፍል ግንፍል አትበል ቀጭን ሹሮ እንደ ዮኒ አይነት መልካም ሰው አታገኝም ገደል ግባ ።
@bizu831
@bizu831 10 күн бұрын
ሮቢ አተ በብዙ የተፈተክ ሰው ነህ ብዙ ምቀኛ አላችሁ ሊለያዯችሁ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
@ሰዉነት
@ሰዉነት 10 күн бұрын
ብሌን የገላ መታጠቢያሽን ወይም የልብስ መቀየሪያሽን ቦታ ፈትሺ የሆነ ሰዉ ካሜራ ገጥሞብሽ ነዉ የሚሆነዉ😢😢 ማሂ አታረገዉም
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 10 күн бұрын
Ahahahuh😂😂😀🤪🙈 you are so funny hon bela yargechiw new erases new ye era kit photo yelakechiw eshi .. ke Yonas ga tegnitalech yonas ena Mahi genegninet alachew for sure shermutamoch kehadiwoch nachew meder werada lekeskes hula ye shun guadegna tuu🤮🤮
@lensami2970
@lensami2970 10 күн бұрын
Belena libsishn mitkeirbet bota fetishi
@raksameera6520
@raksameera6520 10 күн бұрын
😂😂😂😂ወየሁ
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 9 күн бұрын
አታደርገውም ውሽት 100% she is innocent ​@@letinaabreha3205
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp 10 күн бұрын
ሮቤል ተረጋግተህ አስብ ዩናስ ጥሩሰው ትግስተኛ ነው።
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 9 күн бұрын
እንደ ሮቤን አይነት አመለካከት ያለው ሠው ማሥረዳት ይከብዳል በጣም ደረቅ ነው ዮናሥ መልካም አሥተዋይ ሥብእና ያለዉ ልጅ ነዉ
@FretMoh
@FretMoh 9 күн бұрын
ማርያምን ዯንየ ኑፅህ ሰው ነህ የስንት ሰው መምህር እንጂ እንደዚ ኣይነት የወረደ ነገር እንደማታርግ እርግጠኛ ነኝ::የነሱ ግን እግዛቤሄር ይፍረዳቹ የሱራቹ ይስጣቸው
@EtsayMarse
@EtsayMarse 10 күн бұрын
ዮናስ ጥሩ ሰዉ ነክ እግዚኣብር ይባርክህ❤🎉
@agegnheuatena3920
@agegnheuatena3920 10 күн бұрын
ወንድሜ ዪናስ አንተ ጥሩ ሰው ነህ። ዋናው እውነቱን ተናግረሀል ሌላውን እራሳቸው የፉቱ። ሮቤል ፀባይህን አስተካክል። ተረጋጋ በሰከነ መንገድ ለማየት ሞክር።
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 10 күн бұрын
እኔግን የሆነ ሰዉ ሻዉር ቤት ብሌን ስትታጠብ ካሜራ አርገዉባት ይሆናል እንጂ ብሌንም አታረገዉም ዮኒም አያረገዉም ተረጋጉ ኮሜተሮች አትሳደቡ
@lensami2970
@lensami2970 10 күн бұрын
Lik new
@HadiyaEndris-o3t
@HadiyaEndris-o3t 10 күн бұрын
ሮቤል የምትባል ሰውየ በጣም እራስ ወዳድ ነህ ዮኒ በጭራሺ አያደርገውም መጠርጠርህ እራሱ ያሳፍራል ላተ ብዙ መሰዋት አድርጎለሀል እውነቱን ስታቅ ይቆጭሀል ታያለህ❤
@ጆርድ
@ጆርድ 10 күн бұрын
ዮዑትበሮች ዉስጥ የገባ መንፈስ በጌታ በየሱስም የተዎጋ ይሁን 😢😢አሜን በሉ 🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
አሜን
@Gigi-nr6vx
@Gigi-nr6vx 10 күн бұрын
የወንዬ አንተ እውነታ አለህ ሮቤልና እሪች ግን በጣም ታሣፍራላችሁ
@Natnael7594
@Natnael7594 10 күн бұрын
ዮኒ ምንም ጥፋት የለብህም ሮቤል ግን ተረጋጋ ጓደኛህን ዮናስ ብዙ አግዞሃል
@genetabay8968
@genetabay8968 10 күн бұрын
ቤያንስ ለሬቾ መንገር ነበርብህ ለማንም ብሆን ይሁን ፎቶ መላክ የለብሽም ነበር እታለሽዋል
@genetabay8968
@genetabay8968 10 күн бұрын
ሁለታችሁም ጥፋቶኞ ናችሁ ለምን ለባለ ፎቶዋ እላስያሀትም😂ለ ማሄ ማሳየት ነበረበት
@genetabay8968
@genetabay8968 10 күн бұрын
ጥፋተኛ ነህ ቤያንስ ለባለ ፎቶዋ ብታሳይ ከዜህ አይብስም ወይስ ፍራክ ነው ውሽት ይመስላል😂😂😂
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 9 күн бұрын
​@@genetabay8968ፎቶ አላከችም ዮኒ ፎቶው ከየት እንደመጣ ተናገረ እኮ ይህች ምስኪን ልጅ ላይ መፍረድ አግባብ አይደለም
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 күн бұрын
ዮንዬ አንተ እንደዚህ እርካሽ ቦታ እንደማትገኝ እኛም ምስክር ነን ሮቤል ማመዛዘን የጎደለህ ሰው ነህ😢😢😢😢
@TigistTesfaye-qh1ys
@TigistTesfaye-qh1ys 10 күн бұрын
ሮቤል ግንፍል አትበል እስክህ ተረጋጋ ለ ሁሉም ነገር ሪች እራሷ ዮንን መተርተሯ እንዲህ መሆኗ ገርሞኛል መጀመርያዉኑ ምክንያት እየጠበቅሽ ያለሽ ነው ያስመሰለብሽ በ እዉነት.... አይዞን ዮኒ መልካም ሰው ትግስተኛ ነክ እዉነቱ እስክህገባቸው ተዋቸው አንተ መቼም እንዲህ አተደርግም የነሱ አስተሳሰብ.... 😠
@DawitGifti
@DawitGifti 10 күн бұрын
ጥሩ ነዉ ዮኒ ልብክ እንቆርጥልክ ፈጣሪ ያመጣዉ ፈተና ነዉ። አትጨነቁ።
@Hayutiyuti21
@Hayutiyuti21 10 күн бұрын
ይሄ ነገር ሪች ከዮናስ ለመራቅ የምታደርግ ይመስላል እንደ ሁኔታዋ እንጅ በፍፁም ብሌንም የወናስም አያደርጉትም ለማንኛውም ሮቤል ብትረጋጋ ጥሩ ነው
@WarkanishNull
@WarkanishNull 10 күн бұрын
እኔምእደዛነው የመሠለኝ
@Fa-h2h
@Fa-h2h 10 күн бұрын
የኔም ሀሳብ እዳቺነው እድጠላት ለማድረግነው
@elsa1127
@elsa1127 10 күн бұрын
ዮኒ አንተ ትክክል ነክ ምንም ጥፋት የለብህም አስተዋይ ሰው ነህ የማሂ ሁኔታ ያሳዝናአል ሴት ልጅ በዚህ ሁኔታ ስትፈተን ያሳዝናአል ሮቤል በተፈጥሮው ችኩል ነው ነገሮችን አያመዛዝንም ስለዚህ ቆም ብለህ ለማሰብ ሞከር በሃላ እንዳይቆጭህ ሴት ልጅ ስትወድ እንጂ ስትጠላ ዟር ብላ አታይህም ዮኔ በዚህ ፀባይ ቀጥልበት ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@abebamhirete9526
@abebamhirete9526 10 күн бұрын
ዮናስ ጥሩ ሰው ነክ እግዚኣብሄር ይባርክህ❤❤❤
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 10 күн бұрын
Ahahahuhh😂😂😂🤪🙈🙆‍♂️wedo ayesaku bel yagere sew 🙈 le Yonas yeh hula paa wakakakuka aeo ewunetesh new yonas malet betam lekeskes kehadi werada sew new beteyi Ayesha kem wry? Ya erkus kehadi wenda gerd ye wend shermuta😈🤬
@TffGfyy
@TffGfyy 10 күн бұрын
በጣም
@zinebgashaw1015
@zinebgashaw1015 10 күн бұрын
ዮናስ አይዞህ ማሂየ ታገሱ አይዞችሁ ፈጣሪ ምንግዜም ከእውነተኞች ጋር ነውና❤❤ ዮናስ የኔ መልካም ወንድም አብሽር
@dabashababuweldemeskel
@dabashababuweldemeskel 8 күн бұрын
ዮኒ አንተ ልዩ ሰዉ ነህ🙏🙏🙏
@MezgebuKassaw
@MezgebuKassaw 10 күн бұрын
ዮኒ ታማኝ ሰው ነው ሲጀመር እች እሪች ምትባልሰው አስመሳይ ናት ።አትረባም ወዲያ ተዋት ዮኒ አሪፍ ሰው ነህ ሁሉንም ተዋቸው በራስህ ዪቱብ ጀምር
@lensami2970
@lensami2970 10 күн бұрын
Yes yes yes
@hayatLovertt
@hayatLovertt 10 күн бұрын
እርች ልካለት ነው የዛኛው ባሏ ከዮናስ ለመለያዬት ፈልጋ ነው እርች ብቻነች ነች ጥፋተኛዋ 😢አስመሣይ ነሽ እርች
@ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
@ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ 10 күн бұрын
እኔም እደዛነው የማስበው ይሷነችይሕን ያረገችው ከሱ ለመለየት😢😢😢😢
@Hayuhayumu
@Hayuhayumu 10 күн бұрын
ዮኒ አያደርግም የምትሉ በላይክ
@lensami2970
@lensami2970 10 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@gug6213
@gug6213 10 күн бұрын
ሮቤል የሚባል ሰው ትግት የለውም እሶም የሆነች ሞዛዛ ሲጀመር ሁለት ወር ነው የምኖር ያላችውም ውሸቶን ነው ማለት ነው ሞዛዛ
@woineshetdebeleasfaw404
@woineshetdebeleasfaw404 10 күн бұрын
ሮቤል በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ለማመን አትፈልግም ጠላት እያለህ ስንት ነገር እንዳደረገህ ታቃለህ ሰውዬው መበቀል ነው የሚፈልገው
@Jkeesum
@Jkeesum 9 күн бұрын
ዮናስ በጣም አስተዋይና ግሩም ልጅ ነዉ ሮቤል ሽሮ ነዉ ቶሎ መገንፈል ነዉ ስራዉ እኔም መቶ ፐርሰንት ዮናስ እንደማያረግ እርግጠኛ ነበርሁ ማሂም እንደማትነሳ እተማመንባታለሁ
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 10 күн бұрын
ድሮም ብሌንን ሊያገባት ያሰበው ሠውዬ መሆኑን ጠርጥረናል ግን ሮቤል ስንት ጠላት እንዳለህ እያወቅ እንዲህ መሆን የለብህም በጣም ትገርማለህ። ምስኪን ብሌን አታልቅሺ ዮኒን በፍፁም 100% እናምነዋለን አያደርግም በስመአም ሮቤል የመልካም ሠው ልክ አታውቅም እንደዚህ ዮኒን ግን ሮቤል ማሂ እንዳለችው ይቆጭሀል እውነቱን ሲነግርህ እንኳን አላመንክም ታሳዝናለህ
@firewelay9747
@firewelay9747 10 күн бұрын
ውይ ሮቤል እንደዚ ባለጌ እና ክብረቢስ አይመስለኝም ነበር በጣም ባለጌ ነው አስተሳሰቡ የእዉነት አስጠላኝ
@AlmazMerne-jw5rp
@AlmazMerne-jw5rp 10 күн бұрын
ሮቤል አስተዋይ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ፀባይህ የማይመች ሰዉ ነህ አሁንም አስተዉል ብዙ ጠላት አላችሁ እባክህን እሮቤል አስተዉል ዮኒ እና ብሌን ያሉት ትክክል ነዉ ጠላት እንዳላችሁ እያወክ አትሣሣት ዮኒ ጥሩ ጓደኛህ ነዉ በኋላ እንዴይቆጭህ አስተዉል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 9 күн бұрын
ዮኒ መቼም አያደርገውን በጣም ጥሩ ልጅ አስተዋይ ነው የምር ሮቤል ግን ማፈረያ ነህ በህይወት ስንት ፈተና እየመጣህ እያወቅህ ከዮኒ መፋጠጥህ አዝናለሁ ስንት መስዋእት የከፈለልህ ነው ዮኒ 😢
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 9 күн бұрын
ዮኒ አይዞህ እግዚአብሔር ካተ ጋር ነዉ እሪች ደግሞ ወደ ሕይወትቱ ከመጣሽ በኃላ ዮኒን አትረብሽው ለጅ በጣም አስተዋይ ነዉ
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 10 күн бұрын
ሮቤል ተረጋጋ የክፉ ቀን ወድምህን በዚህ ነገር ማስቀየም ጥሩ ነው አታስብምዴ ዩኒ በጭረሽ አያደረገውም ጠላት በዙሪያህ ሞልቶ ምን ታቃለህ ኧረ ክፉ ነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MimiMimi-qj9yi
@MimiMimi-qj9yi 10 күн бұрын
Robel bexaam simetawi sew neh ante kebad sew eyehonk nw nege tegabitachu challenge bifexer tadiya litigelat nw??? bexaam azinalew beka tew atagibat beka
@MimiMimi-qj9yi
@MimiMimi-qj9yi 10 күн бұрын
Richim yewededikushin yahil bexaam azignebishalew libona yisxachu
@MimiMimi-qj9yi
@MimiMimi-qj9yi 10 күн бұрын
Yoni beka arifeh sirahin sira beqa kezih bohala enesun metewu nw robel histan nw gena aladegem tewut beka
@kongittesema5159
@kongittesema5159 10 күн бұрын
ሮቤልና ሪች በጣም የምታናድዱ ጉዶች ናችሁ ዮናስን በዚህ ዓይነት መጠርጠራችሁ ከዚህ በፊት አንተንና ብሌንን ለማለያየት የተደረገውን ሁሉ ዓይተሀል ዛሬ እንኳን በዮናስ በሌላ ሰው እንኳን ቢገጥምህ ረጋ ብለህ ማነጋገር ስትችል ስንት ዓመት የለፋሁበት የምትለው የዮናስስ እጅ ማለት እርዳታ የለበትም ወይ? በጣም በጣም ታሳዝናለህ አዋቂ ትመስለኝ ነበር ነገር ግን ገና ጥሬ ነህ ዮናስ እንዲህ የሚያደርግ ልጅ አይደለም ይህን የመሰለ ጎደኛ ማጣትህ ታሳዝናለህ ዮኒ አይዞህ አትናደድ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 10 күн бұрын
እኔም ጠርጥሪያለሁ ያኛው ሰውየ ጋር ተላልካ ያኛው ሰውየ ልኮለት ይሆናል ብየ ነበር ያሰብኩት ዩኒ ግን ከሁሉም እርቀህ እራስህን ችለህ ኑር ነገራቸው ብዙ ነው
@haiataisai5150
@haiataisai5150 9 күн бұрын
ለመጀመረያ ከሜንት ሰፅፍ የኒ ቡዙ ግዜ እከታተላሃሉ የኒ ምርጥ ኑፁ ሰዉ ነዉ እደዚ አይነት ነገር አያደርግም በትራጋጉ ጡሩ ነዉ 😊😊 የኒየ አይዞህ ለበጎ ነዉ
@firahiwotabddisa5259
@firahiwotabddisa5259 10 күн бұрын
ሬች ብትፈልጌ አሁን ሙቼ ሞት መጀመሬያነሽ እንዴ እንኳን ሰበረችህ እስሳ ነህ በእውነት ሮቤል ዮኒ እባክህ አጓል መላክአትሁን ቆርጥ በል ህግዛብሄር ለአንተ የተዘጋጀውን ይስጥህ ።
@zindzind3952
@zindzind3952 9 күн бұрын
😂😂
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 10 күн бұрын
ጎበዚ የኔ አባት ዮኒዬ የኔ አስተዋይ ሮበል እና ኤሄንን እውነት ሰምቶ ይቅርታ ካልጠዬቁ ቱፉፉፉፉ❤❤❤❤😢😢😮
@AskaleKanea
@AskaleKanea 10 күн бұрын
የመደም ቅመሞች የአለቹበት ቦታ ሰለም ይበዛላቹ❤❤❤❤
@hiwat58
@hiwat58 10 күн бұрын
አሜን ❤
@SaadiaGetaneh
@SaadiaGetaneh 10 күн бұрын
አሜንንንን
@MariamMariam-f1g
@MariamMariam-f1g 10 күн бұрын
አሚን፣ማሬ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 10 күн бұрын
አሚን❤
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp 10 күн бұрын
አሚንን ውዴ
@BisuneshDubai
@BisuneshDubai 10 күн бұрын
ዮኒአይዞህየሆነ ግዜ ይግባዋል ሁሉንም ለፈጣሪ መስጠት ነው አንዳንዴ መልካምነት ይጎዳል
@meserettadege9387
@meserettadege9387 10 күн бұрын
Betam melkamenet yegodal Yonas ayezoh tefatu ye Robel new mamezazen neberebet sint yetesewahelet guadegnawen maskeyem Seweyew gena eyaresasa hiyiwotehen kemebetbet wedehuala ayelem ewekew yehenen
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 күн бұрын
ሮቢየ አተ በቡዙ የተፈተንክ ነህ ብቻ እግዚአብሔር እናተጋ ይሁን
@eyerusalemmekuria6757
@eyerusalemmekuria6757 9 күн бұрын
ሮቤል በጣም ማስተዋል የጎደለህ ችኩል መረጋጋትም ሆነ ማድመጥም የማትፈልግ ጓ እያልክ ነገሮችን ምታበላሽ ሰው ነህ ዮኒ ብዙ ነገርህ አብሮህ የሚያለቅስ እንዲሁ ሚስቅ ሁሉ ነገርህ ነበረ እንዴት በዚህ ልክ አውርደህ አየኸው አያሳዝንህም እጅህን ስትሰነዝር
@Seadi-l8k
@Seadi-l8k 10 күн бұрын
የኔዉድ ብሌንየ አታልቅሽ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g 10 күн бұрын
ሮቤል ግን በጣም እራስ ወዳድ ስሜታዊ ነህ እኔ ብቻ ላውራ ያኔ አንተ ያቺ ሴት አስሬ ስልክ ስታወራ ማሒ እንዴት በትግስት ጠበቀችህ እዚህ ደረሳችሁ ደግሞ የሪች መደረብ ነው የገረመኝ ከልብ ፍቅር ቢኖራችሁ እንዲህ አትሆኑም ነበር ያሳለፋችሁት ጌዜ አታስቡም ቤት ለማቆም ብዙ ዋጋ ይከፈላል ከናንተ ይሄ አ ይ ጠ በ ቅ ም ለጠላትህ በደንብ ተመቸህ በጣም ታናድዳለህ ለሰው ክብር ይኑርህ💔💔💔
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 10 күн бұрын
ዉይ ሮቤል በጣም ማፈሪያነህ ዮኒ ለአንተ ብዙ መስዋት ከፍሎ እንዲ ማለት በጣም መጥፎ ነህ ሮቤል
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 8 күн бұрын
🤮🤮👎👎😈😈werada asekebach yemafetiyawoch mafetiya anchina mesrlochish nachu eshi ahiyoch kehadiwoch shermutawoch hula tezekezeku🫏🫏👎👎
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 10 күн бұрын
ሮቤል መጀመሪያም ለመለያየት ይፈልገው ነበር ሮቤል አሁንም ላለማመን አተካራ ያበዛል ወንድሜ አንተ ትክክል ነህ እህቴ አታልቅሽ ዮኒ ተረጋጋ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 9 күн бұрын
እሪች እና እሮቤል ሁለት ድጋዮች ስታስጠሉ አስቀያሚዎች ዮኒየ አይዞህ ማንም አይጠረጥርህም አንተን ማሂ ጠንከር በይ ቆፍጠን በይበት ጀለፍ ነው ሮቤ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 10 күн бұрын
እሪች እራሷ ውለታቢስ ናት ከእሷ ጋር የተሰቃየቺውን ማሂን መጠርጠር ብልግና ነው ዮኒም ለአንቺ ብዙ መስእዋእትነት ከፍሏል ሰከን ብላችሁ በትወያዩበት ጥሩ ነበር ተስፋ አስቆረጣችሁን ከዚህ የከፋ ቢመጣም አትጋፈጡም ማሂ አንቺም ወደ ጀመርሺው ውጪ ሂጂ ህይወትሽን ኑሪ ዮኒም ወደ ስራህ ተመለስ 😮
@janujanu3199
@janujanu3199 10 күн бұрын
ወይኔ ሮቤል እሚባል ሰው ትግስት የለውም ዮኒየ ምርጥ ሰው
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 10 күн бұрын
Afer beyi yehonesh koshasha Robel menabash yagerg blesh new doma ras 🤬Robel eko tebday new yene helyum Yonas new kehadina koshasha zekach lekeskes ok ebet ye Mahlit ye Erakot photo new eko Yonas slek lay yetegegnew anchi/ ante betehon menabah endemetarg esebew denay ras ena zim bleh bechifun ateferd eshi mahliy yenetebal set demo ejig betam wushana werada lekeskes asemesay set nay setegna adari set nat yemtemeslew rkash set🤬🤬
@makyaahmed6527
@makyaahmed6527 10 күн бұрын
እሮቤል ተረጋጋ የሚቆጭህን ነገር አታድርግ የወኒ እደምታስበው ሰው አይደለም እደወድም የሚሆንልህን ሰው አታስቀይም ላተ ብዙ ዋጋ የከፈለልህ ልጅ ነው
@TerezaBoshe
@TerezaBoshe 10 күн бұрын
ዮኒ አይዞህ ሮበል ተረጋግተህ ስማቸዉ ዮን ላንተ ብዙ ለፍቷል አያደርገዉም ልብ ግዛ በጣም ትቾክላለህ
@sebelewongelwolde
@sebelewongelwolde 10 күн бұрын
ሪች እንች ምስር እስመሳይ ይህ ሁሉ የእንች ስራ ይሆናል። ዪስታውቅብሻል የወኒስ እትመናት። ተጠቀቅ ዘመን ካንተ ለመራቅ የማታረጉው ነገር የለም እታስፍልግህም ወደራስህ ተመለስ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 10 күн бұрын
ድሮም ብያለሁ አሁንም እላለሁ ይወኒ በጭራሽ እደዚህ አያረግም ሮቢ ደሞ ውለታ ቢስ ነህ ይወኒ ባለውለታህ ነው ይኸ አይገባውም ነበር
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 10 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ይኒዬ ምንም አያሳስብህ እንደማታረጉት አቃለዉ በቃ ተዋቸዉ ገደል ይግቡ አቦ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ 10 күн бұрын
ዮኒ አላረገው በጣም ጥሩ ሶዎ ነው ሮበል ለምን ከጀርባህ ብዙ ጤላት አለህ ለናተ ለመጠላት ብዙ የምጠላቹ አለ ዮኒ ኣዛቹ ❤️❤️❤️❤️
@tgmoges4029
@tgmoges4029 9 күн бұрын
ማሂ ምትባል በጣም ነው የምጎዳው ሮቤል በጣም ጥሩ ሰው ነው እንደማየው ከሆነ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 10 күн бұрын
አይዞን ዮኒ አንተ ምንም አላጠፋህም። መጀመሪያም ሊያለያያቸው የነበረው ጠላት ብዙ ሞክሮ አልተሳከለትም ነበር አሁን ግን በደንብ ተሳካለት።
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 10 күн бұрын
ምንም ብዬ አልኮምትም ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ዝምብዬ መጨረሻ አያለው ብቻ ሰላም ሁኑልኝ❤❤
@BalayneshiKachine
@BalayneshiKachine 10 күн бұрын
Batikikili
@hawaapp3619
@hawaapp3619 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ፕራክነውኮ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 10 күн бұрын
በሆነእማ
@RozaEyerus
@RozaEyerus 10 күн бұрын
​@@hawaapp3619የኔ ውድ ሠዎች አልተረዱም😂😂😂😂
@jaa2972
@jaa2972 10 күн бұрын
ሪች ናት የላከችልክ ለመለየት ካንተ ስለፈለግፕች ሮቤል በጣም ባለጌ ነህ ይህን ሁሉ መስዋዕት የከፈለልክን ወንድምህን እንደዚህ እር ሸም ነው ይህ አይገባውም
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 10 күн бұрын
ሢጀመር ሪች ተብዬዋም ሮቤልም ዝፍጥ ናቹ ወላሂ እነሡ ታማኝ ናቸው😮😮
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 10 күн бұрын
ዮናሰ በጣም ጥሩ ሰው ነው አያደርግም እሮቤል ግን ሰሚታዊ ነህ ተርጋጋ
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 10 күн бұрын
.ሮቤል ተረጋጋ ሊሆንም ይችላል ተረጋግታቹህ አውሩ እና ፍቱት😢😢😢😢
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 10 күн бұрын
ሪች ሁለት ወር ብቻ ነው የቀረኝ ስትሂ አልነበር ምን ብሎም ሌላ ፍቅረኛ ያዝ ስትሂ አልነበር ምን አቃጠለሽ ዮኒ አይዞክ አተ አታደርገውም
@araguaraara8286
@araguaraara8286 10 күн бұрын
😂😂😂😂እኮ👍
@zindzind3952
@zindzind3952 9 күн бұрын
እኮ😂😂😂
@hanan-c4k
@hanan-c4k 10 күн бұрын
ሮበል ምንም መረዳት አትፈልግም ይዉናስ እደዝህ አያደርግም ላተብዙ ዋጋ ከልላል ለመረዳት ሞክር
@goodwork8046
@goodwork8046 2 күн бұрын
ወዲያው መናግር ነበረብህ ለምን ደበቅኸው ?? የሰው ሚስት እራቁት ፎቶ አይያዝም ነውር ነው
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
@አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 8 күн бұрын
ሪች ንሰሀ ግቢ አውቃለው ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል አብራሽ ላንች ብላ የውጭ ጉዞዋን ለሰረዘች እህትሽ ማዳመጥ አልፈለግሽም ይቅር ይበልሽ
@accacc5974
@accacc5974 10 күн бұрын
ዬኒዬ ሁሉንም አባረክ ብቻክን ስራ ይቅሩብክ ዮኒ ብዙ ለፍተካል ከዚህ በሆላ እራቃቸው
@emaneman6895
@emaneman6895 10 күн бұрын
እዉነትይመስልሻል ዶላር ነዉ እዲህ እሚረጋቸዉ የትላትላዉ ላይ
@emaneman6895
@emaneman6895 10 күн бұрын
እዉነትይመስልሻል ዶላር ነዉ እዲህ እሚረጋቸዉ የትላትላዉ ላይ
@accacc5974
@accacc5974 10 күн бұрын
ምናቃለው ሁሉም አልቃሻ ሆነ በየመስመሩ ሩታ ርብርብ ሀይሚ ምናምን እኔ የነስር አይንና. ዱካሾን ማምነው
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 10 күн бұрын
ልክ ነው ዮኒ እኔም እስማማለሁ እች እንዳትሆን ወደ ስልክህ ያስገባቺው አንተ እኮ የብዙ ሰው ህይወት ያዳንክ ብዙ መልካም ስራዎችን ስትሰራ ነው የምናውቅህ አሁን ሌሎቹ እንዳሉት ሁሉንም ትተህ ወደ ድሮው ስራህ ተመለስ ብዙ የተበላ የሰው እርዳታ የሚፈልጉ ጉዳዮች ይኖራሉ ።እና ፎቶውን ማን ወደ አንተ ስልክ ከተተው?? ብቻ የወረደ ነገር ነው እኛን አይመጥንም ከቻላችሁ ፍቱት ካልሆነ ርእሱን ዝጉት እኛ ስንት ሃሳብ አለብን 😂
@lensami2970
@lensami2970 10 күн бұрын
Tikikil Richim tikrbih
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 10 күн бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር ተልኮልህ መሆኑን ዩናስ ምርጥ ሰው ነህ ዝበላቸው ሩቤል አተ ዝብለህ ነው😂😂😂😂😂
@መሲይወሎየዋ
@መሲይወሎየዋ 10 күн бұрын
እኔም
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 10 күн бұрын
ሢጀመር ሁሉንም አባረክ ከራስህ ጋር ስራ አለቀ እነሡም በራሳቸዉ ይስሩ
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 10 күн бұрын
እውነት ነው ሲጀመር ስራ ለብቻህ ነው መስራት ያለብህ አሉባልታቸውን ይዘው ከሂወትህ አስወጣቸው !!!
@salmamo685
@salmamo685 9 күн бұрын
ምናልባትካሜራማኑንተጠንቀቁትምናልባት ብርተከፍሎትይሆናልተከታተሎ👍
@YYy-v7n
@YYy-v7n 10 күн бұрын
ዉዶቼ አረ እንዳለ ፕራንክ ነዉ ባለፈዉ ከስር የሾለከ ድምፅ ሰምተናል የምትሉት በፈጣር በላይክ አሳዩኝ የምር እኔ የዉነት መስሎኝ ያለቀስኩበት ቀን አለ አረ አታሳቅቁን
@mohddkwtt3782
@mohddkwtt3782 10 күн бұрын
ጥላት ነው ፎቶውን የላከባቸው እዲጣሉ ይፈልጋሉ የበፊት ጮኛዋ ይሆናል ግን ተረጋጉ😢😢😢😢😢😢😢
@AsiAsi-zo3qq
@AsiAsi-zo3qq 10 күн бұрын
ይሆኔ መልካም ሰዉ ነህ❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 күн бұрын
ቅንብር ነዉ የሚሆነዉ ሮባ ተረጋጋ ወድሜ ቅኝብር ነዉ ሥለዚህ የፈለገ ቢሆን ይፖሥት ችግር የለዉም አተ ጠካራ ሁን ወድሜ ሮባ ግልብጥ አትበል ምድነዉ አተ እደዚህ
@salamsalam4154
@salamsalam4154 10 күн бұрын
ዮኒ አተ ጥሩ ሰዉ ነህ ወደ ድርህ ስራ ተመለስ እኒህን ብዙ ጣጣ ያለባቸዉን ሰወች እራቅ❤❤❤
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 9 күн бұрын
እረ ዮኒ አንተ ምንም ጥፋት የለብህም የሰው ልጅ እንዲህ ነው መልካም ስታስብ እንዲህ ነው እውነተኛ አምላክ ስላለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያቃል
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 10 күн бұрын
አወ ትክክል የወናስ ሠዉየዉ ነዉ የሚሆ ነዉ
@MartaDemise-z9w
@MartaDemise-z9w 10 күн бұрын
አረ ቀኑን እዩት የታላከበትን። ተልኮልኛል ብሏል
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 10 күн бұрын
ጥፈተኛ ሮብሎልነ ርች በጠም በለጌ ነቻው አይዞሽ ብሌን
@MoulouMlnshehlue
@MoulouMlnshehlue 9 күн бұрын
ዪኔ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ እሮቤልና እርች በጣም ባሊጌወችናችው ስንት ጠላት እዳለህ አይታወቅም
@fafiQueen
@fafiQueen 10 күн бұрын
እኔ እራሱ የሰውዬው ሴራ ነው ብዬ ጠርጥሬ ነበር የወኒዬ የኔ የዋህ አይዞህ እናተ ግን ትግስት የላችሁም
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 10 күн бұрын
ሮቤል ለብሌን ስትል ሂወትክን አስይዘህ ብዙ መስዋእት ከፍላሃል።ዮኒ ደግሞ ከወንድም በላይ ከጎንህ ሁኖ በጣም ብዙ መስዋእት ከፍለዋል።ፎተው ከማን እንደተላከ ደግሞ ይታወቃል ቀኑም ቁጥሩም ይኖራል ስለዚህ ተረጋግተህ ለማየትና መማስተዋል ሞክር።ስሜታዊ ሁነህ ከምታፈቅራት ማሂን ብዙ መስዋእት ከከፈለልህ ወንድምህን አትጣላ ቦሃላ እንዳይቆጭህ ለምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር።ያለፈው ስቃይህና መከራ አስታውስ🙏
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 8 күн бұрын
Ke Yonas koshasha ga tegnitalech kahun behala atasefelgewum echi erkus shermuta
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 8 күн бұрын
​@@letinaabreha3205 እንታይ ርኢኺ ኢኺ ትፈርድያ ዘለኺ?ፅቡቕ አይኮነን አብ ሚድያ ስለዝረአኽያስ ገበታ ፀርፊ ጌጋ እዩ ብርኽቲ ሓፍተይ 😑
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 10 күн бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 күн бұрын
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
@نعيمهمم
@نعيمهمم 10 күн бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር
@abrashabru1271
@abrashabru1271 10 күн бұрын
ዮንዬ እንቴ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተዋቸው ርች ስትታመም ያሁሉ ዋጋ ከፍለላት ለምንም አልቆጠረችም ሮበርም የራሱን ብቻ ነው የምያዳምጠው
@DestaBizuneh-s2g
@DestaBizuneh-s2g 10 күн бұрын
ዮኒዬ ልክ ነህ ።አንተ ትልቅ ሰው ነህ ።የሹሮ ድስት በለው ሮቤልን በለው።
@selamlove6129
@selamlove6129 10 күн бұрын
ዋናዉ እዉነታዉን መናገራችሁ ነው ዮኒ እዉነቱን ሲያቁ ይገባችዋል❤❤
@MakJason-w5c
@MakJason-w5c 10 күн бұрын
ዮኒእኔበጣምታማኝበመሆንሙሉበሙሉ እተማመንበሀለዉቻለዉአይዞ
@salmamo685
@salmamo685 10 күн бұрын
ሮቤልእዲህመሆንብልግናነውዬኒንበዚህደርጃ ማሠብህላንተያልሆነውየለምተሣስተሀልይቅር ታጠይቅተበርክከህደስአይልምዬኒመካምልጂነውበእውነቱሪቾበጣምስርአትየላትምአይቻታ ለሁሁኒታዎንያስጠላልብሊንመልካምልጂናት❤
@AberashBh
@AberashBh 10 күн бұрын
አይ ገንዘብ በቃ ህሌና ያሳጣል ማለት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 10 күн бұрын
😂😂😂
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 10 күн бұрын
ክክክክክ አይሸዋወድም አራዳ ላራዳ
@SonySony-k4y
@SonySony-k4y 10 күн бұрын
በጣም😮😂
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 10 күн бұрын
ተጃጃሉብን እኮ 😂😂😂😂
@wubekassa-m3m
@wubekassa-m3m 8 күн бұрын
ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ እባካችሁ ለዮኒ ያላችሁን መልካምነት ዮኒ መልካም ሰው እያላችሁ ግለጽለት፡፡
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g 8 күн бұрын
ግን ሮቤል እና ሪች እንዲህ የተደከመበት ፍቅር ባንዴ መተው አይከብድም ሮቤል እንዲህ በመደፋት ሰው የሚልህ የማትሰማ የሚያስጠላ ባህሪ ነገሮች ማገናዘብ አይሻልም ነበር እመነን የግር እሳት እንደሚሆንብህ ልብ ይጥህ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 10 күн бұрын
ዮንዬ የተላከበት መስመሩ ብታሳየው አይን ካለው የመረዳት አቅም እንኳን እንደሌለው እናቃለን
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 10 күн бұрын
ልክ ነው
@obsinaantube2665
@obsinaantube2665 10 күн бұрын
Robel Akkata atti mahii itti Argatee bee Osoo yonas hin jiree ta'e atuu ykn Samuun sii Xuqamee godanaara jirtaa Garummaa ini Sif Godhee Wan Xiqoon hin ajjeesin Richis yoo ta'e osoo dhukkubaa ishii bektuu jaalalaan yoniiti dhuftee qaxaroo du'a osoo bektuu bodaa moo akka irraa fagaatu barbadii ture amma moo anarati moo Narati jalataa jechaa jirtii maloodha Waansa nuu dhisaa mee yoo jiraatan jaalalaan jiraadha😢😢😢😢😢
@user-mx1ou3ok1usumee
@user-mx1ou3ok1usumee 10 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂
@user-mx1ou3ok1usumee
@user-mx1ou3ok1usumee 10 күн бұрын
Eyuu balesa qabaa
@obsinaantube2665
@obsinaantube2665 10 күн бұрын
@@user-mx1ou3ok1usumee Waal dhageefatanii Furmaata Kennu Qabu yonaas Silaa Namatu Naa dorsisaa jedha Garuu dubbitiin Akkumaa qalabatii San taatii bodee
@ZertihunGemechu-ty7wy
@ZertihunGemechu-ty7wy 9 күн бұрын
Robel hin yaadu fageesse baayye ariifata.amma garuu waan sirrii hin hojjechenne dhugaa dubbachuuf baayyen itti gadde.robel Fi rich tti
የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ….የዩናስና የማሂ የተደበቀው እውነታ
19:18
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 346 М.
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 150 М.
Yoe እንትኑ 😳 ተጨፈለቀ   #yoeemy #habesha #yoeemy
30:16
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 171 М.
በእኔ ምክንያት ከቤትሽ ወጣሽ
14:20
ayu & buze
Рет қаралды 23 М.