መጨረሻችን ያሳዝናል...ሪች የመጨረሻ ቃልዋን እነባእየተናነቃት ተናገረች

  Рет қаралды 18,983

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

መጨረሻችን ያሳዝናል...ሪች የመጨረሻ ቃልዋን እነባእየተናነቃት ተናገረች

Пікірлер: 684
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 3 сағат бұрын
ሞት የሚባል ቃል አትጠቀሚ የምትሉ በላይክ ወደ ፈጣሪ ዙሪ ፀሎት አድርጊ ምንም ግንኙነት እንደሌለዉ ሲነግራችሁ ማመን ነበረባችሁ
@TffGfyy
@TffGfyy 3 сағат бұрын
በጣምምምም
@allall8995
@allall8995 3 сағат бұрын
አትፍረዱባት ያዩት ፎቶ ምን አይነት እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ የትኛዋም ሴት የምትጠይቀዉን ነው የጠየቀችው
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 сағат бұрын
ነገ ዳነች ብለው ቪድዮ ይሰራሉ አይዞሽ
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 сағат бұрын
👍👍👍👍
@Mokamil-gd2ok
@Mokamil-gd2ok 2 сағат бұрын
ሠው ሰውን እነዴት ያቅተዋል
@mariyamdawold
@mariyamdawold 2 сағат бұрын
እናተ መረዳት ነበረባችሁ ፍቅር ከእምናት የጀምራል
@RahelKassahun-k3z
@RahelKassahun-k3z Сағат бұрын
ሲጀምር የሚነግርሽን ማመን ነበረብሽ ዮኒ ላቺ ቨጣም በጣም መልካምነበር አሁንም ተረጋጊና በአይምሮሽ አስቢ አንቺዐዮኒን ባጎትሽ ልጅ እዴት እዳረግሽው
@MariamHasan-d2q
@MariamHasan-d2q 3 сағат бұрын
ማመን ነበርብሺ መጀመሪያ እሱ እንድዝህ አያድርግም ሲሉሺ እቢ ዘራፍ አላችሁ
@TsehayAssefa-f8s
@TsehayAssefa-f8s 2 сағат бұрын
አይባልም በሰው መፍረዲ ቀላል ነው
@ejgtue522
@ejgtue522 2 сағат бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል የሠው መከፍት የሚሥደሥታችሁ ፈጠረ ልቦና ያድለን
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 2 сағат бұрын
በራስሽ ሊድር የማትፍልጊውን በስውር ላይ ለመፍራት አቸኩይ
@jijitube6557
@jijitube6557 Сағат бұрын
እና ማነው የታየሽ ዮናስ ከልሆነ አጂብ
@jijitube6557
@jijitube6557 Сағат бұрын
​@@ejgtue522እኮ
@mariyamdawold
@mariyamdawold 2 сағат бұрын
አችና እሮቢ ናችሁ ጥፍተኛ ይቅርታ ጠይቁ ይሁኔ ምንም አለጠፍ
@Ashuye-l9e
@Ashuye-l9e 2 сағат бұрын
ስልክ ውስጥ ፎቶ ስላየሽ እንደዚህ መሆንሽ ቢልብሽም ተረጋግጦች ማሰብ አለበት😢😢😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 сағат бұрын
እኛ ምን እናድርግሽ የጎዳሽ የገዛ ፍቅረኛዬ የምትይው 😢😢😢😢. እኛ ብዙ ሃሳብ አለብን የኔ እናት 😢😢😢 እና ተስማሙ ተነጋግራችሀ ፍቱት ችግራችሁን እሽ ❤❤❤😢😢😢
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 3 сағат бұрын
እኮ የኛው እንበል የነሡ ሆሆሆ😢😢😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 сағат бұрын
👍🤣🤣🤣👍👍👍👍👍🤣🤣🤣ተማረሻልንዴ..???
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 сағат бұрын
በጣም 😢😢😢😂😂​@@lenateshome3896
@tesfudemoz2738
@tesfudemoz2738 3 сағат бұрын
ምን ማለት ነው ምን እድርግሽ አይባልም ከቻልሽ ቻናላቸውን ባለማየት ተበበሪ
@MadinhRr
@MadinhRr 3 сағат бұрын
እኮ 😂😂😂😂
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 2 сағат бұрын
ጀግኒት አይዞሽ ጌታ ምህረት ይላክልሽ:አትዘኝ ፈጣሬ ለአንች ያቀደልሽ አለ።
@zinashbetre552
@zinashbetre552 2 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@lulajemal-fy4dt
@lulajemal-fy4dt 3 сағат бұрын
አንቺ እራስሽን አስታሚ ከባድ ነው ከምንም ነገር በላይ የአንቺ ጤንነት ነው
@ejgtue522
@ejgtue522 2 сағат бұрын
የኔውድ ከሚዲያ ሺሺ እና ወደፃድቃኔ ማርያም ፀበልሄጅ ማማየ የልብሺን ንገሪት ለኔ የደረሠች ለአንችም ትድረሥልሺ ሞት የሚባለውን በመቤቴ አታሥቢው ቢደወ መሥራት አቁሚ የነሱንም አትይ ሥልክሺን ለቤተሠብ እየደወልሺ ከዛ ዚጊው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Сағат бұрын
መቼ ትሰማለች
@Vip-dt7rl
@Vip-dt7rl 3 сағат бұрын
እየተራ እየመጣቺሁ አትነፍረቁብን ሆ እኛ ለራሳችን ብዙ አሳብ አለብን
@SuhshShheh
@SuhshShheh 3 сағат бұрын
እዉነት ነዉ
@AbcCde-rj5rf
@AbcCde-rj5rf 3 сағат бұрын
ስት እሚያስጨንቀን ነገር አለ ሆይ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 3 сағат бұрын
እረበጣም ሲጀመር ይህን ካልሽ ሲነግርሽ ማመን ነበረብሽ የምትዎጂዉ ቢሆን አይተሽ እዳላየሽ ማለፍ ነበረብሽ እሥከመጨረሸዉ ማለቴነዉ ግን አችም ሆነ ሮቤል አትረቡም ለጠላት ክፍተትመሥጠታችዉ በጣም አሥጠልታችዉኛል የምዎዳችሁን ያክል ጠለዋችዉ ደግሞ ሞትሞት አትበይ አሥርግዜ ደኩተር ፈጣሪ መሠለሽ በይ ዝምብለሽ ዎደአምላክሽ ተመለሽ እና ፀበልተጠመቄ ያነየ ጠላትሽ ማን ደሆነታዉቄያለሽ እዚእየመጣችዉ አትነፋረቁብን እኛባዉን ሣት ሥትችግር አለብን
@tesfudemoz2738
@tesfudemoz2738 3 сағат бұрын
ብዙ ሀሳብ ያለበት ሰው የሚለቁትን ቪዲዮ የተከታተሉ ማንም ሳይቀድማችሁ ማየት አይደለም ባለማየት ተባበሪ
@user-bo4sn9st7f
@user-bo4sn9st7f 3 сағат бұрын
እስኪ ፕራክነዉ አምትሉ 👍
@Sወሎየዋ-m7n
@Sወሎየዋ-m7n 3 сағат бұрын
በደብ ፕራክ ነው ዘድሮ መችስ በድራማ አልቀን የለ
@user-bo4sn9st7f
@user-bo4sn9st7f 3 сағат бұрын
@@Sወሎየዋ-m7n እኮ😉😂😂😂
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 3 сағат бұрын
እኔ😂😂
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 3 сағат бұрын
ሁሉም ፍራንክ ነው😂😂😂😂😂
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 3 сағат бұрын
አዎ በደንብ ፕራክ ነው😂😂😂😂😂 አትጫጩ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Сағат бұрын
አሪች አና እሮቤል በመጀመሪያ አዳምጡ. አየደጋገማችሁ አትዉንጅላቸዉ. አኛ ለማንም አንወግንም ነገር ግን አትሰሙም. ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ. 100% አርግጠኝነን. አንችና እሮቤ ስለአለመስማታችሁ አና ስላላመናችሁዋቸዉ ይቅርታ ጠይቃችሁ ተረቁ የምትሉ pls like.
@dehabtesfay769
@dehabtesfay769 3 сағат бұрын
አይዞሽ ሪቺየይ😢 እግዚአብሔር አለሽ ሁሉ ነገር ለእግዚአብሔር ሲጪው ሪቺ እግዚአብሔር ለበጉ አስቦ ይሆናል
@hawaymuhamed9588
@hawaymuhamed9588 3 сағат бұрын
እነሡ ፍቅር ጀመርዉ ሣይሆን እናንተን እያበሸቁነዉ የሚመሥለኝ ይቅርታ ተባባሉ ዩኒ ከጎኖሁን ይበቃል
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 3 сағат бұрын
መግቢያውን እና መጨርሻውን ነው የማየው አንዳንድ ደቂቃ በእናተ ደራማ ምን ጊዜውን ያቃጥላል😂😂😂😂😂
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂 ይመችሽ
@HdHf-zg1kj
@HdHf-zg1kj 3 сағат бұрын
ክክክክክ እኔም😂😂😂😂😂
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 Сағат бұрын
ልክእደኔ😅😅😅
@maymoona2094
@maymoona2094 Сағат бұрын
እንዴኔ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Сағат бұрын
😂😂😂😂😂❤
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 3 сағат бұрын
በመጀመሪያ ፍቅር እመነት ያስፈልጋል ።
@jay-jay7567
@jay-jay7567 2 сағат бұрын
እባካችሁ ችግራችሁን እዛው ፍቱ ። አንቺ እወደዋለሁ ካልሽ ለማዳመጥ ቦታ የለሽም እኛ የናንተን ብሶት መስማት በጣም ጠፈሸኝ በበኩሌ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HadiyaEndris-o3t
@HadiyaEndris-o3t 3 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ እንተው ገፋፍታችሁ እያለቀሳችሁ መምጣታችሁ ተረቁ ማልቀሱ መፋትሄ አይሆንም ችግራችሁን ፍቱ ፍቅር ያሸንፋል😂😂😂😂😂
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 3 сағат бұрын
😂😂ሳህ
@DelelegnGatiso-ro5wl
@DelelegnGatiso-ro5wl 49 минут бұрын
ዬሞት መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰበር አሜን ሪች ወዴ ቤ/ክያን ሄጅና በጸሎት ፈጣሪውን ፈልግ ይጌኛል ከጥለቻ ወጭ
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 сағат бұрын
ኣረ ርች የዮናስ መናገጃ ኣትሁኒ ቤትሽ ቁጭ ብለሽ ፀሎትሽ ኣድርጊ🙏እየመጣችሁ ኝኝ አትብሉ እኛ ምን እናድርግ😮🤔🤔
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 2 сағат бұрын
አይዞሽ እናተ ስላላመናቺሁ ለማናደድ ብለው ነው
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Сағат бұрын
አይዞሽ ሪች ሁላችሁም ቁጭብላችሁ አውሩበት ተው ለሴጣን ቦታ አትስጡ
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 2 сағат бұрын
እሪችየ ሁሉም ሰው ዛሬ ይሙት ነገ አያዉቀዉም ስለዚ ሞት ምትለዉን ቃል አትጠቀሚ እሽ እሕቴ ፀሎት አድርጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 3 сағат бұрын
አትጮሁ እናተ ምንም አይገባችሁም ድግ አርጎችሁ
@RaksareRams-wk6tf
@RaksareRams-wk6tf Сағат бұрын
ቀላል አይገባቸውም ዎዎ ይቅርታ እኳንኮ አይጠይቁም ደነዞች
@melattaye-w4t
@melattaye-w4t 42 минут бұрын
ሪች አርፈሽ ወደ ፀበል ሂጂ ህመምሽን ተከታተይ ጥፋቱ ያንቺና የሮቤል ነው አሁንም ስላናደዳችዃቸው ነው እረፊና እግዚአብሔርን ፀልይ ይማርሽ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 сағат бұрын
ሪች ፈጣሪ ይማርሽ❤ ስለስራችሁ ግን አላቅም
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 2 сағат бұрын
Amen 🙏Amen 🙏🙏yemarlin🙏🙏🥰😍😍✊✌️✌️
@BiruteEsayasi
@BiruteEsayasi 2 сағат бұрын
ሪች ይሄን ነገር ተይዉና የሚፀለይበት ቦታ ሂጂ እግዚአብሔር እድሜ ይቀጥልልሻል
@burtemulato4269
@burtemulato4269 2 сағат бұрын
ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የኔ እህት ዮናስና ማዬ መሃላችሁ ላይ የተደበቀው ነገር አለ ፊታችሁ ያስታውቃል ሰው ግን ክፉ ነው አንቺ ግን ተስፋ አትቁረጭ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@AdiKifle
@AdiKifle 3 сағат бұрын
እረተይ ከቺ ልጂ ወደፈጣሪ ፀልይ በመጀመሪያ ፀልይ ከሰው በላይ ፈጣሪ አለ ፀበል ሂጂ ሞትን በራስሽ ላይ አታውጂ አቺ እራስሽን ጠብቂ ሲጀመር ሁለቱም እናተ እደምታስቡት አይደሉም።ተረጋጉ
@AkramAle-v1s
@AkramAle-v1s 3 сағат бұрын
እኛ ሰለቸን የናተን ብሶት መስማት ዝምታ ወሪቅ ነው የሚባለው ሲለዚህ አሁን ያወራሽው እዳይፀትትሽ
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
@እግዚአብሔርአረኛዬነው 8 минут бұрын
በጠም በእውነት ያስዝናል ሪች እይዝሽ እግዚአብሔር እለ እሽ በጠም የስጣልል በእውነት ይገርማል ባልግና ነው
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 сағат бұрын
ሪች ከዚህ ርዕስ ውጪና ስለጤንነትሽ ወደ ፈጣሪሽ ፀልዪ ቅድሚያ ያንቺ ጤንነት ይቀድማል እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢
@Azmermolla
@Azmermolla 2 сағат бұрын
አይዛሸ ሪቺየይ እግዚአብሔር አለሸ ❤
@MaskaraMaskara-h2u
@MaskaraMaskara-h2u 2 сағат бұрын
አይዞሽ ርች ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 3 сағат бұрын
ተቀዳሚውን አድ አላህ ነው የሚያቀው ዶክተር እደፈጣሪ አምነሽ ብሞት ብሞት አትበይ ፈጣሪሺን እመኒ 😢
@YeshiAbebe-m1g
@YeshiAbebe-m1g Сағат бұрын
ምን አለ ዝም ብትዬ ጥፋተኛ እናተ ከሳሽም እናንተ ለምን ስለሞት ከማውራት እምነት ካለሽ ወደ ፀበል ሄደሽ ተጠመቂ ባላደረጉት ነገር አትውቀሻቸው እነሱ ንፁህ ናቸው ችግሩ አንቺና ሮቤል ጋ ነው ማንም አይሰማሽም😢😢😢😢😢
@KidistKidist-x5p
@KidistKidist-x5p 2 сағат бұрын
ጥፍታኛ ነሽ በጣም የማትረጅ ደረቅ ነው እዴት አትረጅውም ለማናደድ ነው ያረገው አችኮ ልበይው ነበር የደረሽው ለመስማት እኳን አልሞከርሽም
@semirabereka6737
@semirabereka6737 Сағат бұрын
Yekrta koye èna milaw yehi nagre bana lay bihons bilo masbe yalbchu betasbochi enda yechi lije betam tamlachi bashtga nate sijamre yasuwa photo yasu sike wusti min yesrali esuwa ayenan gebre yadrgaw lazagawm sawuyow alakugnm bila darkachi yehi mahalete nat minmn yamitbali dozare esuw la yonse kalkchilate man lakaw yamyemsili nagre saw likolign new bilo yamiyaworaw worga ena tadya enzi lijochi min malte nabrbchaw zimm bilachu saw lay atfirdu ens bihon malte alabchu
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Сағат бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ሆድዬ አይዞሽ እኛ አውቀው እናንተን ለመፈተን የሚያደርጉት ይመስለናል በቃ አንቺ እራስሽን አዳምጪ ወደ ቤተሰቦቺሽ ተመለሺ ምንም ቢሆን ባዳ ባዳ ነው ቤተሰብ ግን ሁሌም ቤተሰብ ነው በቃ ተያቸው አትበሳጪ
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 2 сағат бұрын
ድፍረትሽ ሲቀጥልም እሚረዳኝ እሮቤልነው አላለችም ለዛነዋ ያጣላሻቸው ከቱ ልቦናይስጥሽ😢😢
@መቅዲጎንደሬዋ
@መቅዲጎንደሬዋ 2 сағат бұрын
እኮ😂😂
@Msalat-ku1jj
@Msalat-ku1jj 3 сағат бұрын
Robil Yersen KZbin channel kift yemtlu like argu😢😢😢😢😢
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Сағат бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ያዲናል አትሞችም በሕይወት ትኖርያለሽ እግዚአብሔር ስለ አንች ሞቷል እሽ ረዥም ዕድሜ ትጠግብያለሽ ❤ ዮንዬና ማሒ እናንተ ስላናደዳችሁ ነዉ እንጅ ዮንዬ ጭራሽ አያደርገውም አንች እና ሮብ ይቅርታ ጠይቁ ወደ ቀድሞ ተሜለሱ ዮንዬ አንተም ተው ይቅር ተባባሉ በዚህ ምድር ሰው ይቅር እና ፈጣርያችም ተሰድቧል ግን ሁሉንም በይቅርታ አሌፈ❤❤❤❤
@Zuziza745
@Zuziza745 3 сағат бұрын
ሪች እኔ የሚገርመኝ ነገር ልሞት ጥቂት ቀን እንደቀረሽ ነው የምትነግሪን ታዲያ ለምን በምነትሽ ወደፈጣሪሽ አትመለሺም በናንተ ንሰሀ መግባት የሚባል ነገር አለ እና እንደዛ አድርጊ ከፈጣሪሽ አውሪ የምድር ጣጣ አያልቅም ለነሱ ተይላቸው
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 3 сағат бұрын
አውቃ ነው ዝበያት አስመሳይ ልትሞት ከሆነ ስለነሱ ምን አስጨነቃት ደሞ ፍቅረኛ ይዘህ ማየት እፈልጋለሁ ብላ ስታጨናንቀው ነበር ሆ
@MekedesMekedes-j8r
@MekedesMekedes-j8r 2 сағат бұрын
እኮ አረ ይመችሽ
@MekedesMekedes-j8r
@MekedesMekedes-j8r 2 сағат бұрын
​@Emabetzena😂😂😂😂😂😂Emabetzena
@FirLeov
@FirLeov 2 сағат бұрын
ኣይዞሽ ርችየ ፈጣሪ ከጎንሽ ኣይለይ ኣትጨነቂ ፈጣሪ ያቃል😢😢😢😮
@ziyadaziyada8069
@ziyadaziyada8069 3 сағат бұрын
አይዞሽ ማማዬ አትሞችም የእምነትሽን ፅበል ተጠቀሚ ትድኛለሽ እይወት ይቀጥላል በዚህ ስሀት ማንም አይታመንም
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 2 сағат бұрын
ሪችዬ አይዞሽ እሺ እግዚአብሄር አምላክ ደግሞ እድሜ ይሰጥሻል አይዞሽ እሺ እሞታለሁ አትበይ ሁላችንም ሟቾች ነን ትኖር ያለሽ ደግሞ
@mhirat
@mhirat 3 сағат бұрын
ለምን ጠረጠርሽ ለምን አለማንሽም??
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 2 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉ሪች ስለምት አንቺ ለምን ታወሪያለሽ አላህ አለ አንድ አላህ ነዉ ቀናችን ሲደርስ የሚወስደን ትድኛለሽ አይዞሽ❤🎉❤🎉
@Muiuሙሉ
@Muiuሙሉ 3 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ አትሞችም ሀኪም ትሞቻለሽ ስላለሽ ትሞቻለሽ ማለት አይደለም አይዞሽ ቦታ ላልሰጣችሁ ሰው ቦታ አትስጡት ሁለታችሁም ማንነታችሁን አሳዩአቸው ሞታለሁ እሞታለሁ አትበይ
@صالحةصالحة-ك4م
@صالحةصالحة-ك4م 2 сағат бұрын
ተያቸዉ ባዳ ባዳነዉ አይዞሺ ካላሕ ተስፋ አትቁረጭ ለቤተሰቦችሽ ኑሪላቸዉ ልላዉ ነገር ትተሽ ፈጣሪሽን ለምኝ
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Сағат бұрын
አይዞሽ ከሰው አትጠብቂ ከእግዚአብሔር ብቻ : ያንች የሆነውን ፈጣሪ ይሰጥሻል ስለእራስሽ አስቢ በርች በጣም እሳዘንሽኝ : እነሱን ሲያዩዋቸው እውነተኛ ፍቅር ያላቸውአይመስልም አትመኛቸው
@MaloneshHanoleasj
@MaloneshHanoleasj 3 сағат бұрын
Ayzosh Yene konjo ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Lubabakindu
@Lubabakindu 3 сағат бұрын
ብሞት ብሞት አትበይ ሞት ለማንም አይቀርም እሱን የሚወስነው የፉጠረሽ ፈጣሪሽ እንጂ ሰውአደለም የሚወስንልሽ አትጃጃይ
@alemtsehaygebreselassie2740
@alemtsehaygebreselassie2740 3 сағат бұрын
አይዞሽ ሪች! ተረጋጊ እራስሽን አስታሚ። እግዚአብሔር ይማርሽ። እነሱን ተያቸው። በዚህ አለም በሰው መገፋት ጥሩ ነው ሰውን ከመግፋት ይልቅ። እድሜ ይስጥሽና የነሱን መጨረሻ ያሳይሽ። ያዋከቡት ነገር ምእራፍ አያገኝም ብሏል ድምጻዊው።
@ghenetdesta1611
@ghenetdesta1611 3 сағат бұрын
በጣም ታሳዝኛለሽ በግዜር ተስፋ ስለሌለሽ። ሞት ሞት የምትይው።
@Bizo-e8d
@Bizo-e8d 3 сағат бұрын
እዚ ቤት መዘላዘል በዛ ኤጭጭጭጭ እኛ ስት የሚያስጨንቀን ነገር አለን
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 2 сағат бұрын
ሪች ግን መጀመሪያ ሌላ ሴት ላገናኘህ ስትይ አልነበር እንደ ምን አናደደሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bizo-e8d
@Bizo-e8d Сағат бұрын
@@Sofia-uk1rn እኮ😂😂💁
@Meriyegexerliji
@Meriyegexerliji 32 минут бұрын
አይዞሽ ተስፋ አት ቁጭር እግዚአብሔር አለሽ ሞታሎ ሳይሆን ኖራለሁ ባይ
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 2 сағат бұрын
አይዞሽ እሪችየ የኔህት ስለጤናሽ አስቢ. ብቻ ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ እጅ ወድ ቤሂድ ወድ ይመጣል. ተያቸው የወናስ ከማሀሂጋር እንኳን ምንም ነገር ባይኖርህም የሰራህው ስራ በጣም ነው የሚስጠላው የውነት😢😢😢 ጥርግ ይበሉ አችም እሮቤልም አታስቡ. ብቻ እራሳቹን አጠክሩ
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 Сағат бұрын
አይዞሽ፣ሪች፣ተነጋገሩ፣አንድ፣እድል፣ስጧቸው።ወደ
@MartaDemise-z9w
@MartaDemise-z9w Сағат бұрын
አቦ በቃሽ ላስረዳሽ አዳምጭኝ ሲልሽ እቢ አልሽ አሁን ምን አርጉ ነው የምትይው
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 Сағат бұрын
እድሜ ለቴክኖሎጂ ፈጣሪ አላህ ካልተፈራ ስንት ስራ ይሰራል
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 сағат бұрын
ነገሩን አባባሳችሁትና አረፋችሁ እረጋ በሉ አያደርጉትም😢
@IloveEthiopia-m1u
@IloveEthiopia-m1u 3 сағат бұрын
ስለኢትዮጵያ አልቅሱ ይልቅ ስላገራችን እንጸልይ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 37 минут бұрын
እሪችዬ እህቴን መሳይ እጅግ በጣም ነበር የምወድሽ ዮኒ በጣም ያፈቅርሻል እንቺ እና ሮቤል በፈለጋችሁት መንገድ ብቻ ተረድታችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉት አሁንም ቢሆን ተረጋግታችሁ አስቡ ቅን ነገሮች ማሰብ እንድትችሉ ቤተክርስቲያን ሂዱ ሁላችሁም ፀልዩ ጌታን የምሬን ነው የህፃን ጨዋታ አታድርጉት😢😢😢😢😢😢
@astergirmaa3057
@astergirmaa3057 2 сағат бұрын
Richiyee yene mar Azoshii ❤❤❤❤
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 20 минут бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ ሁለታቹ ናቹ ያስባቹት እነሱ ምንም አላጠፍም
@argetoall6484
@argetoall6484 Сағат бұрын
አይዞሽ እሪች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሱባኤ ግበ ጸበል ተጠመቂ ሁላችሁንም ልቦና ይስጣችሁ አይዞሽ እሪች ዩኒና ብሌን ግን ነገ እንዳይቆጫችሁ 😢😢😢
@tinateare6235
@tinateare6235 22 минут бұрын
አይዞሽ ሪች የዘሩት ያጭዱታል
@f-io7sj
@f-io7sj Сағат бұрын
እብሺርለብጎነው አታልቅሺ አድ አላህ ብችናብች እሜገለው እሜድንው ውድ ፍጣራሺ ተጠጌ ቁም ብለሺ እስቤ 😢😢😢
@fatimaseid505
@fatimaseid505 Сағат бұрын
የኔ እህት አታልቅሽ አትሞችም እነዛ የስራቸዉን ያገኛሉ
@Fatima5Saeed
@Fatima5Saeed Сағат бұрын
እናት ምንም አትሁኚም ምክንያቱም ጸሎት አድርጌ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር የምር ይሻል በእግዚአብሔር ታማኝ እንደዛ አትበይ
@zuzu3ozuzu305
@zuzu3ozuzu305 54 минут бұрын
ማመን😊ነበርብሺ አሁንም አርፋደም ፅሎትሺን አድርጊ ጤናሺን ፃሬይ
@MestawotWendirad
@MestawotWendirad 7 минут бұрын
ተስፋሽን በእግዚአብሔር ላይ ጣይ እምነት ይኑርሽ
@esterzenebi8725
@esterzenebi8725 4 минут бұрын
በ ነገራችን ላይ ይቅርታ አድርጊልኝ ሰው አታምኝም በጣም ነው ያሳዘነኝ የወኒ አች ነሽ ለዚህ ጥፍት አች ነሽ ይወድሻል አሁንም ይቅርታ ጠይቂ
@NigussieDadi
@NigussieDadi 2 сағат бұрын
Don't cry. YOU NEED LISTEN THEM FIRST, THEN YOU CAN MAKE DECISION.
@qiaoxiao8267
@qiaoxiao8267 Сағат бұрын
እግዚሐብሔር አላማአለው አስመሳይ ነው አንቺ እነሱ ተያቸውና ፀበል ሂጅ ሰው የመሰለውን የሚናገረው
@tesfudemoz2738
@tesfudemoz2738 2 сағат бұрын
ሪችየ የኔ እናት አይዞሽ አፍቃሪ ሁሌም እንደተጎዳ ነው አንች አፍቅረሽ ፍለጋ መጣሽ ሮቢም አፍቅሮ ፍለጋ መጣ ድሮም ቢሆን እናንተ አፍቅራችሁ ወደ እነሱ ሄዳችሁ ሪችየ የሚያፈቅርሽን እንጅ የምታፈቅሪውን አትከተይ ይህ ነገር ለናንተ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው አስተማሪ ነው ዘመኑ በምን ያህል ደረጃ እንደተበላሸ እና ፈሪሀ እግዚአብሔር በውስጣችን እንደለለ የምናይበት ድርጊት ነው እመኝኝ እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን ትዳር አይባርከውም የተቅበዘበዘ ኑሮ ይኖራሉ ቢወልዱም ጤነኛ ልጅ አይኖራቸውም እንኳን እግዚአብሔር እኛን በጣም አሳዝኖናል ብቻ ለጤናሽ አስቢ አንች ጠንክረሽ ማሳየት ነው የሚያስጨንቁሽን ነገሮች አስወግጅ ዶክተር አበበች የምትባል ሰው ፈልገሽ አናግሪያት ሲቀጥል አቡነ ሀራ ፀበል ፈልገሽ ተጠመቂ አይዞሽ በርች
@tesfamichaelnguse9438
@tesfamichaelnguse9438 Сағат бұрын
ባኪሽ ኣንቺና ሮቤል ነው ነገሩ እያ በላሹት ያላቹ እንድትረዱ ሞኩሩ
@marysam9193
@marysam9193 6 минут бұрын
ዮናስ ማጣት የሌለብህን ሰዉ ነዉ ያጣኸዉ ሪች ማለት ከእድሜዋ በላይ የተረጋጋችና ጥሩ ስብእና ያላት ልጂ ናት የሰዉን ማንነት ለማወቅ የሚያሳየዉ ስብእናዉ ከበቂ በላይ ነዉ ማሂና ሪች እኮ ፐርሰናሊነታቸዉ የሰማይና የምድር ያክል የተራራቀ ነዉ የች እኮ ሁሌም አክሽኗ የቡናቤት ሰራተኛ ነዉ የምትመስለዉ
@וובעלםטספו
@וובעלםטספו Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ወደፀበል ሂጅ እናተ መረዳት አቅቶችሁ ነው ከዚህ የደረሳችሁት
@GuU-n4b
@GuU-n4b 3 сағат бұрын
አይዞሽ ሪች ፈጣሪ ይማርሽ እንሱ ግሞች ነቸው
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 2 сағат бұрын
Amen 🙏🙏🥰🥰✊✌️
@GenetKebede-v1i
@GenetKebede-v1i 3 сағат бұрын
Ayizoosh richiyyee hulum yalfal 🙏🙏🙏😢😢😢😢
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts Сағат бұрын
የምር ሰውን እመኑ የወኒበጣም አዝኖባችሁ ነው እምነት የላችሁም ወደ እራሳችሁ ተመለሱ አችም እሮቤልም
@weynhgerannafaki2123
@weynhgerannafaki2123 57 минут бұрын
እህቴ ሞት የለም ወደገዳም ግቢ በእርግጠኝነት የሆነ መንፈስ ነው እሽ ተስፋ አትቁረጪ እግዚያብሄር ታሪክን ይቀይራል
@mimimimi-c4o4w
@mimimimi-c4o4w 2 сағат бұрын
ባየ ታራ ማጥታችሁ ግራ አታጋቡን እኛ ብዙ ቺግር አላብን ባማጃማርሃ ማማን ናባራብሺ አሁንም ቢሆን ታራጋግታችሁ ማስታካካል ትቺላላችሁ ላማናኛሁም አይዞሺ እግዚአብሔር ጫርሶ ይማርሺ 🥰🥰🥰🥰
@selamkoo1566
@selamkoo1566 56 минут бұрын
እሰይ ደግ አደረገሽ ሪች ማመን ነበረብሽ
@smumd
@smumd 3 сағат бұрын
እህትየ አንቺ ብየተሶቦቹሸ ጋ አትሂጂም ምህረቱ ያምጣልሸአይዞሸ😢😢😢😢😢😢😢
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h 40 минут бұрын
ፈጣሪ እሱን በተመቼዉ ነገሺን እንድታይ ምህረቱን ያምጣልሺ የሞት ቀጠሮ ሳይሆን የመዳንን የደስታን ጊዜ ያምጣልሺ ርች
@njvip6090
@njvip6090 13 минут бұрын
የኔ እህት አይዞሽ በታመምሽ ሞት የለም ወደፈጣርሽ ፀልይ ሰው እኮ ሳይታመምም ይሞታል ፈጣር ካለ ማለትነው
@AlmazChala
@AlmazChala 3 сағат бұрын
እናቴ ማርያም ካጎንሽ አትላይሽ ትጣብቅሽ❤❤❤❤❤
@ShgheDhhdhhd
@ShgheDhhdhhd Сағат бұрын
አይዞሽ ቅድስ ሚኬኤል የመቱን ደብዳቤ ይቅደድልሽ እመኝ
@AbaineshAtlaw-zu3nn
@AbaineshAtlaw-zu3nn 2 сағат бұрын
እህት ቅድሚያ እግዚአብሔር ይማሪሽ ተረጋግታችሁ ፉቱት ግንየሚገርመኝ ኮሚንታቶች የኸን ነገር ይፈርዳሉ የዘንድሮ ብራንክ በጭቅጭቅ ነው ብዙወቹ ሰናይ በጣም የሚያስጠላነው
@HayatMuhzari
@HayatMuhzari 2 сағат бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ🙏🙏🙏😥
@BirtukanEshetie-i6w
@BirtukanEshetie-i6w Сағат бұрын
ፕራንከነው የሜል ላይክ👍
@RomiDubai
@RomiDubai 2 сағат бұрын
Richeya yena konjo ayezoshe hulum yalifale anchem atemichem enshallha😘😍😍
@aner2020
@aner2020 Сағат бұрын
ርቺ አይዞሽ አትበሳጪ አንቺ ቅን ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው። ዮኒና ማሂ ሮቤልን አናናድደዋለን ብለው ድራማቸውን እየሰሩ አንቺን በመሀል ጎዱሽ። አሁን ድራማቸው እዚሁ ቢያቆሙና ፊታቸው ወዳንቺ ቢያዞሩ ጥሩ ነው። አሁንስ በዛ የሪቺን ሁኔታ የረሳቹ ትመሰላላቹ ከዚህ በላይ መጃጃል ነው የሚሆነው።
@ZahraZahra-q9s
@ZahraZahra-q9s 2 сағат бұрын
Ayzosh yene derbaba Eraseshin tenkebakebii ❤❤❤ asafariwechi nachew belgina new yehee
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 2 сағат бұрын
ዩኔናት አላህ ያሽልሽ አይዞሽ የኔኔውድ ዩኒ ግን የውኑት ከሆነ ውርደት ነው የምር ይደብራል እሮቢ አይዞህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ምናልባት ለህይወትህ ያሰጋል በዚህላይ ክህደት😢😢😢😢😢
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 2 сағат бұрын
መማን ነበረብሽ ምትፈቅረ ከሆንሽ እስ ስናገር አተምን 😂😂
በእኔ ምክንያት ከቤትሽ ወጣሽ
14:20
ayu & buze
Рет қаралды 20 М.
ቀለበቷን ሮቤል ላይ ወረወረችው...ሮቤል የሰማውን ማመን አቃተው
17:06
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
Yoe እንትኑ 😳 ተጨፈለቀ   #yoeemy #habesha #yoeemy
30:16
⛔️ይሄንን ቪድዮ ሳታዩ ምንም እንዳቶስኑ ❗️
11:41
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 13 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 85 М.
ፈጣሪ አተረፈዉ ደነገጡ
15:23
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 6 М.
ዩናስና ብሌን የደበቁት እውነታ....የዩናስና የብሌን ግንኙነት
22:05
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36