ዩናይትድ በራሽፎርድ ላይ ተስፋ ቆርጦ ይሆን | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 35,935

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@mame-840
@mame-840 29 күн бұрын
ራሽ በጣም እወደዋለሁ ቢስተካከልልኝ ውስጤ ነው
@babuabiye1351
@babuabiye1351 Ай бұрын
ለምን እንደሆነ አይገባኝም ጥሎብኝ ራሽፎርድን በጣም ነው ምወደው እሱን በዩናይትድ ውስጥ ብቻ ባየው ደስ ይለኛል አሁንም ብቃቱ ተሻሽሎ በዩናይትድ መልካም እንዲሆንለት እመኛለሁ🙏
@laillahaIlellah
@laillahaIlellah Ай бұрын
አረ ተ በ ዳ ጥንብ አብራቹ ጠንቡ
@ZeynuSeid-g4j
@ZeynuSeid-g4j Ай бұрын
አይባልም ብራዘር አስተያየት ነው የሰጠው
@MuleMule-gw6dp
@MuleMule-gw6dp Ай бұрын
Anetena esu kezi club meweged alebachu😢😢
@babuabiye1351
@babuabiye1351 Ай бұрын
@@laillahaIlellah በመጀመሪያ ጽሁፉን ተረድተኸዋል አስተያየት እኮ ነው ስድብ እኮ ጁንያ ሙሉ መሳደብ ይቻላል ግን ት/ት አይሰጠንም
@laillahaIlellah
@laillahaIlellah Ай бұрын
@@babuabiye1351 ጥንብ አይሁድ ምን ልታመጣ
@AntenehTaye-zq4ce
@AntenehTaye-zq4ce 26 күн бұрын
ራሸ በጣም አሪፊ ልጅ ነው አሞሪ ቢታገሰው ባይ ነኝ መውጣት ያለባቸው አንቶኒ ካዚሚሮ ሾው
@AswAsw-s8l
@AswAsw-s8l Ай бұрын
ስላመ masuree edet nehee ኑርልኝ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg Ай бұрын
Good decision
@melakuargaw5128
@melakuargaw5128 Ай бұрын
ዩናይትድ የእውነት ራሽፎርድን ለገበያ ካቀረቡ የእውነትም ለለውጥ ጥርሱን ነክሶ እየሠራ መሆኑን ያሳያል ራሽፎርድ ዩናይትድን መልቀቅ የነበረበት ከሳንቾ በፊት ነበረ ምክንያቱም አንደኛ የመልበሻ ቤት በጥባጩ ከብት እርሱ ይመስለኛል ሌላው ደግሞ ራሽፎርድ አሁን ላይ እድገቱን አቁሞ እየጫጨ ነው ስለዚህ መልቀቁ በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው በነገሪችን ላይ አሞሪም የወደፊት ስኬቱን ለማስተካከል የውሳኔ ሰው መሆን ይኖርበታል አሁን ላይ በዩናይትድ የማይነካ ተጫዋች አለ ብዬ አላምንም ቡሩኖም ቢሆን ለአሞሪም የማይጠቅም ከሆነ ቢያሰናብተው አልከፋም።
@MubarkeMuhamade
@MubarkeMuhamade Ай бұрын
My Manchester united. Rofsle good
@Livetube-M1
@Livetube-M1 29 күн бұрын
Rashford ቀንቶክ በዩናይትድ ስኬታማ ሆኔ መያት ምኞቴነው🥰😢😢😢😢
@Assad-h6w
@Assad-h6w Ай бұрын
በቡካዮ ሳካ ይለውጠን ዋንጫ የማያነሳው ቡድን
@ibraman-s6p
@ibraman-s6p Ай бұрын
ሰላም መንሱሬ ዩናይትድ ሁሌም እደግፋለው ሆኖም ግን ከፈርጌ በኋላ እድለኛ ባለመሆኑ አዝናለው
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 29 күн бұрын
yerashford chigir chinkilatu new....sinelibonaw tedakmoal
@endugebre5917
@endugebre5917 Ай бұрын
ፈጣሪ ፀሎቴን ሰማኝ ነበር የምለው ቢለቅ
@GilosaGiga
@GilosaGiga 18 күн бұрын
❤❤❤
@zeraynere
@zeraynere Ай бұрын
ባረገው ለዓይኔ የምጠላው ልጅ ነው በዕውቀት የሚጫወት ተጫዋች አይደለም ታለንቱ ዝም ብሎ መሮጥ ብቻ ባለፈው ዓመት ይሸጣል ሲባል በጣም ነበር ደስ ያለኝ አሁን ያለው ማንችስተር እሱ ራሱን ራሽፎርድን ነው የሚመስለው ጭፍግግ ያለ
@migolove2075
@migolove2075 Ай бұрын
ብዙዎችን ከወደቁበት አንስቶ ወደ ምርጥነት ወደ ሚቀይረው ምርጥ ክለብ ወደ አርሰናል ቢሄድ የሚሳካለት ይመስለኛል
@SofiYaya.cr7
@SofiYaya.cr7 Ай бұрын
ራሽፎርድ ይቆያል
@ADIGAA-ANIGA
@ADIGAA-ANIGA Ай бұрын
Am happy to sale rashi 🎉🎉🎉
@hyiwotgudaye7763
@hyiwotgudaye7763 Ай бұрын
Ayihonim😢😢😢😢
@EliasAbdulatif
@EliasAbdulatif Ай бұрын
Mansure enodahalen
@laillahaIlellah
@laillahaIlellah Ай бұрын
ራሽፎርድን ኳስ ይችላል ብሎ የሚያስብ ሰው ካለ እልም ያለ ደንቆሮ ነው
@Worneh-m9l
@Worneh-m9l Ай бұрын
መንሱር ፡ለኛ፡ይስጡና መድፈኛው
@AzopAbisinia-v5p
@AzopAbisinia-v5p 7 күн бұрын
😢😢😢😢genzibani
@Senayytube
@Senayytube Ай бұрын
good news
@tadeleabera-pq4yl
@tadeleabera-pq4yl Ай бұрын
He will come to Arsenal u will see😂😂
@laillahaIlellah
@laillahaIlellah Ай бұрын
ማንም አይፈልገውም
@YameneSir
@YameneSir Ай бұрын
ኦናና እና ካዝሜሮ ቤች ላይ
@TewoldeAdane
@TewoldeAdane Ай бұрын
ራሽፎርድ ብቻ ሳይሆን ዳሎት..አንቶኒ...ካሴሚሮ.ኤሪክሰን...ሉኩሻው..ጭምር መሸጥ አለባቸው
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 Ай бұрын
ለራሽ ያለኝ ውደታ የሰፈሬ ልጂ አብሮ አደጌ የሆነ ያክል እስከ ሚሰማኝ ነው ሁልጊዜም ጨዋታ ሲኖር ጎል አስቆጥሮ ተሳክቶለት ማየት ምኞቴ ነበር አሁን ግን የራሱ ችላ ባይትነት እያበሳጨኝ ነው 😢😮በተለይ ለክለቡ ለዩናይትድ ያለኝ ፍቅር ይበልጣል በሞራል እና ተነሳሽነት የማይጫዎት ከሆነ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት 😢😢
@alijosu1689
@alijosu1689 Ай бұрын
በራስ መተማመኑን መመለስ ያስፈልጋል
@SemalignYirga
@SemalignYirga Ай бұрын
የ ራሽ ፈርድ fan የሆነችው አሮጊቷ ከሞተች በኋላ ራሽፊርድም ያኔ ሞተ 😢😂
@MesudAhmed-u8w
@MesudAhmed-u8w Ай бұрын
Good By rash ❤😢😢➉
@MillionWMariam
@MillionWMariam Ай бұрын
እንዴት እንደሆነ አላውቅም በጣም ቅዝቅዝ ያለ መሆኑ እና ወኔ የሚባል ነገር ያልፈጠረበት በብሄራዊ ክለቡ እራሱ ያለተፈለገ ኪሳራ የሆነ ተጫዋች በመሆኑ ክለቡ ለዚህ ውሳኔ መብቃቱ እንደ ግል አስተያየት ትልቅ ነገር ነው ብዬ አምናለሁ
@Niwayhealth
@Niwayhealth Ай бұрын
ልክ ነህ መሸጥ አለበት ምክንያቱም እሱ አዲስ ነገር ይፈልግል
@M.MURAD.M
@M.MURAD.M Ай бұрын
By Rashford 🎉😢
@EyobX-j4o
@EyobX-j4o 28 күн бұрын
እኔ ማንቸስተር ዮናይትድን ስደግፍ በደስታ ነው ነገር ግን ራሽፎርድ የሚለቅ ከሆነ የምደግፍ አይመስለኝም
@nigusDesale-n7f
@nigusDesale-n7f Ай бұрын
መስሬ ሰላም እዴት ናቹህ!!የሀገራቺንን እስፖርት እና አዴሷን ፕረዚዳንት እዴት አየቹህት // ???? አርሰናል ማንቸስተር እያላቹህ !!ስትደናቆሩ በአዲሶ ተሾሜ በአርቲስቶች !አዘርፈቹህን!!!!!
@AswAsw-s8l
@AswAsw-s8l Ай бұрын
ጠጠጠጠ
@AswAsw-s8l
@AswAsw-s8l Ай бұрын
አህመድ ከሽግር ሲቲ ሊቬ ይምችኛል
@EzadinMahamed
@EzadinMahamed Ай бұрын
በረገዉና በተገለገልነዉ
@ephremalemayehu4497
@ephremalemayehu4497 Ай бұрын
Yime mansure
@innsena33765
@innsena33765 Ай бұрын
Blashford😏
@AlexsTsegish
@AlexsTsegish Ай бұрын
mashetat alebat by negn mansure ante bicha tentin
@lij_endu
@lij_endu Ай бұрын
For sale .. ይልቀቀን
@KevinAwet-b8s
@KevinAwet-b8s Ай бұрын
Mensure liverpool mezgeb new emyamrbh shashe kbrhn zk yargewal ke united zena ye asto villa yshalhal
@KomTrading-os9rx
@KomTrading-os9rx Ай бұрын
Rashford na antone beka iko ayichilum beka beka inasun benesam bihon mabarar nw inde
@YehenewTadele-d7b
@YehenewTadele-d7b Ай бұрын
ምንም የማይሻሻል ተጫዋች።
@MishamoAmushe
@MishamoAmushe Ай бұрын
La arsenal situte b/c ye waca lemid silalaw😅
@Zilaxlabel
@Zilaxlabel Ай бұрын
ተሽጦ በተገላገልነው ኳስ ካቆመ ቆይቶል
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 Ай бұрын
Mulu techawachu new tesefa meyasekoretute
@BarchCoffee
@BarchCoffee Ай бұрын
መንሱሬ ዩናይትድ ሳይሆን ራሽፎርድ በዩናይትድ ላይ ተስፋ እየቆረጠ ያለው እመነኝ በፍጥነት ይሄን ክለብ ካለቀቀ ከዚህም በላይ ፐርፎርማንሱ ሊወርድና ሊጠፋ ይችላል ራሽፎርድ ገና ወጣትና ሩጦ ያልጠገበ ጎበዝ ተጫዋች ነው አርቴታ ራሽፎርድን ቢታደገውና አቋሙ እንዲመለስ ወደመድፈኞቹ ቤት አምጥቶ ቢያስፈርመው እንደገና እንደተወለደ ነው የሚቆጠረው የአርሰናሎች አጨዋወት ራሽፎርድ አመቺ ነው በርግጠኝነት ራሽፎርድ አርሰናል ቢፈርም በፕሪሜርሊጉ እንደሚነግስ አልጠራጠርም አርቴታ ራሽፎርድን ሊታደገው ይገባል
@kirubelbekele2119
@kirubelbekele2119 29 күн бұрын
Be 27 ametu new wey eroto yaltegebew 10 seaon mulu gena lij new malet aykebdem wey?
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading Ай бұрын
mensure welcome to❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
ወዴት? በይበልጥ ለማን ይጠቅማል?
15:01
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 2,4 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ለምን በሳዑዲ ዓረቢያ?   | Bisrat Sport | | ብስራት ስፖርት
15:10
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.