🚩 ዘነበ ወላ ምን አጠፋ? | "የኦርቶዶክስን ምንኩስና ተችቷል" በሚል ስለተነሣው ውዝግብ አንዳንድ ነጥቦች | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

  Рет қаралды 7,680

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Күн бұрын

🚩 ዘነበ ወላ ምን አጠፋ? | "የኦርቶዶክስን ምንኩስና ተችቷል" በሚል ስለተነሣው ውዝግብ አንዳንድ ነጥቦች | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]
.
💰 ቻናሎቼን በጎፈንድሚ ለማገዝ 👇
[ gofund.me/d86d... ]
💰 ቻናሎቼን ከኢትዮጵያ በባንክ ለማገዝ 👇
.
🚩 Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
🚩 Acc NO: 1000501689247

Пікірлер: 136
@akremahmed1641
@akremahmed1641 Ай бұрын
በጣም ሚዛናዊ ሰው ነህ በርታ 👍
@adahgych2016
@adahgych2016 Ай бұрын
የስራ ሀላፊያችን ከሚተገብረው ቁም ነገር አንዱ ላባቸው ሳይደርቅ ይከፈል የሚለውን ሁሌ ይተሮግመዋል 😅ለካ አስተምሮቱ ነው ይገርማል
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Ай бұрын
Thank you ኢሳቅ 👍👍
@ወጀብቀዛፊ
@ወጀብቀዛፊ Ай бұрын
ዘነበ ስለስራ የማውራት ሞራል የለውም ጫት ሲቅም የሚውል ድራፍት ሲጋት የሚያመሽ ደራሲ ነኝ ብሎ ሲያወራ የሚኖር ሰው ስለስራ ማውራት አይችልም ዘነበ ከመስራት ይልቅ ማውራት የሚወድ አውርቶ አዳሪ ነው፡ ለዚ ደግሞ በዚህ ሁሉ ጊዜ ውስጥ ምንም የረባ መፅሐፍ አለመፃፉ አለመፃፉ ነው።ዘነበ ጥሩ ሠሚና ጥሩ ወረኛ ነው ከጋሽ ስብሐት የቃረመውን መንዝሮ ጨርሷል አሁን ባዶ ነው ከእውቀት ነፃ ስለሆነ የሚቀደደው በጥረዝ ነጠቅ ነው ስለዚ ደጋግሞ ይሳሳታል ደጋግሞ ይቅርታ ይጠይቃል።ከነ በአሉ ግርማ፣ ከነ አዲስ አለማየሁ፣ ከነ ጋሽ ስብሐት እኩል ደራሲ ነኝ ሲል ሊያፍር በተገባውነበር። እሱ እዚ የደረሠው በራሱ ሳይሆን በጋሽ ስብሐት ጥላ ተከልሎ ነው የሡን ታዋቂነት ተጠቅሞ ታወቀ። የስራ ዘመኑ ረጅም ስራዎቹ የማይረቡና ከአንድ መዳፍ ጣት ጥቂቱን። ጉራ ብቻ ወሬ ብቻ ።
@NesredinShemse-hx3zv
@NesredinShemse-hx3zv Ай бұрын
ማሸ አላህ በመሀልመሀል ተውሂድንም እየሰበክ ነው ወንድሜ
@seadsalik813
@seadsalik813 Ай бұрын
ዘነበ በጣም ምርጥ ሰው ነው ፍትሐዊ እውነት መናገር ያንጫጫል
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Ай бұрын
በትክክል።
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 29 күн бұрын
ከዘነበ ወላ ጋር አብረን ኢትዮ ኔቪ ምፅዋ እንባቲካላ አሰብ ደንጎሎ በተለይ ምፅዋ ባር ዳንስ ባር ቶሪኖ አብረን አሳልፈናል ግን እኔ ሳውቀው በጣም የእውቀት ደሃ ነው ስለዚ እሱን የሚከተሉት እንደ እሱ የእውቀት ደሃወች ናቸው ።
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله Ай бұрын
ሰይጣን ሁሌም ቢሆን መልካም እና እውነትን መስማት አይፈልግም ያመዋል ለዛ ነው ሚተቹት ሰይጣኖች ናቸው😂
@tsegayechinkilo9991
@tsegayechinkilo9991 Ай бұрын
I LIKE U.
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n Ай бұрын
Jazakumullah kairren
@Iskindir1
@Iskindir1 Ай бұрын
Masallah
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Ай бұрын
ኢዛክ፡ ነቢዩን ብተለያዩ ጉዳዮች እተቻቸዋለሁ ግን እጆች ለሻከሩ ሠራተኛ ባደረጉት ነገር እኔ እራሴ የርሳቸውን እጆች ብስማቸው ደስ!!! ባለኝ። በጣም !!! ስደናቂ ድርጊት ነው የፈጸሙት ነቢዩ መሐመድ።
@BabaHalim-q6x
@BabaHalim-q6x Ай бұрын
Mashallhe
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Ай бұрын
As wr wb if u see from the profit Adem aleihe selam up to the last profit Muhammad s a w all the profits and all the messengers preached to wards tewhid/ believing by one true God /monotheism,so they are all Islam ,, ,, ,,,meaning that islam is fetera/natural inclination of man kind and nature
@GebreAsalf
@GebreAsalf Ай бұрын
ምንድነው የምታምታታው ልክ አይደለህም የፈለገውን ማውራ ግን ስለገዳም አባቶች ምንም ማውራት አይችልም
@abubeker0207
@abubeker0207 Ай бұрын
sew nachew mn mesluh gn matelalat ayedelm sele eselmna new ayaezo yaweraw ena biblehm lay kale felegew satebla sateta emiyaz kale
@MerieumMohammed
@MerieumMohammed Ай бұрын
MashAllah 👍
@MohammedAli-pf8fb
@MohammedAli-pf8fb Ай бұрын
good job
@umasam6820
@umasam6820 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asefademelew3192
@asefademelew3192 Ай бұрын
ወንድሜ መነኩሴ ስራ አይሰራም እንዴ ዘነበ ወላ ላወራው ዝም ብትልስ ደስ ብሉሽ ነው አይደል ታዲያ ከተጋዘ ለምን አሽሙር ያወራል ?
@AbdulhakMohammednur
@AbdulhakMohammednur Ай бұрын
አውነት ሚናገር ሰው አንወድም እኮ
@easypc559
@easypc559 Ай бұрын
እነሱ እውነት አይወዱም
@blackman4581
@blackman4581 Ай бұрын
አንተ እኮ እጅግ በጣም ሲበዛ እደግመዋለሁ ወመጥፎ እና ክፉፉፉፉ ሰው ነህ በጣም ለኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም ክፉነትህ ለሰው ልጅ ያለህ ክፋት በጣም መጥፎ ነህ በአንደበትህ አሳምረህ የምታወራው ወሬ ነው ብዙ ቪዲዮችህን አይቻለውም አንተ ሙሉ ክፉ ሰው ነህ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Ай бұрын
እና ጥሩ ወደሚናገሩት አቴድም አላሰረህ ወደህ እው እኮ የምትከታተለው
@hayatshibru2919
@hayatshibru2919 Ай бұрын
ዘነበ ምርጥ ጸሐፊ ነወ የተናገረው እውነት ነው
@ae4784
@ae4784 Ай бұрын
Www Yisahake indetneh yenegobez
@አሁንሰግፉበዛ
@አሁንሰግፉበዛ 28 күн бұрын
እሰልምና በክርሰትና እምነት በጣም ይቀናል በሰጽሁፉ በአሰተምሮው በቀደምትነቱ በታሪኩ እሰልምና ይበሳጫል የበታችነቱ ሰሜት ይታወቃል። እሰላም በሰራ ቢሆንም ያን ያህል ወዳጅ አይደለም ጠንቋይ ነው በማጭበርበር ነው እንተዋወቃለን። ወሀቢያ መርጠ ግዛ ሰትሸጥ ለሁሉ ሸጥ የሚል እንደሚል እናቃለን ሰለልምና የምታደርጓት ከፋፋይነት ገብቶናል
@1601Yohannes
@1601Yohannes Ай бұрын
ጉዳዩ ስለ እስልምና ክርስትና አይደለም ስለ ዘነበ ወላንጂ።አታምታታ ወንድም።
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n Ай бұрын
Www❤
@AnwarShemse1
@AnwarShemse1 Ай бұрын
የትም ብቶን አላህን ፍራ
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@WendeAmare
@WendeAmare Ай бұрын
ምልኩስና እና ጵጵስና ለሰው ልጆች አቅም ያልተሰጡ ተግባራትንነገር ግን ለመላእክታት የተሰጡ ተግባራትን ለመከወን መጋጋጥ ነው ። የመላእክታትን ባህሪ ባልተሰጠው የስራ ድርሻ የሰውልጅ በፍፁም ሊተገብር አይችልም ። ሰው የተሰጠው የስራ ድርሻ ጥረህ ግረህ ብላ ጠጣ ከዛም ብዛ ተባዛ ነው ። ለዛም ነው ጳጳሳት በድብቅ ገርል ፍሬንድ እሚይዙት ስለማይቻል ነው ።
@mulukenassefa6358
@mulukenassefa6358 Ай бұрын
እስልምናን ለማድነቅ ሌላውን መንካት ምን አስፈለገ ለማስተባበል አትሞክር
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ Ай бұрын
ጃሂልነት ችግር ነው።አጉል እፈላሰፋለሁ የሚሉ ጥራዝ ነጠቆች አፈ ዘረጦ ናቸው። አንተም ለሰው ሃይማኖት ክብር ይኑርህ። ስህተትን በስህተት justify ለማድረግ አትጋጋጥ።
@PlRATE
@PlRATE Ай бұрын
እኔ በበኩሌ አለማወቅ ነው ብዬ አልፈዋለሁ 🤷‍♂️ ስለሌላው ሀይማኖት ባላውቅም በኦርቶዶክስ ክርስትና ያለ ምንኩስና የራሱ የሆነ ህግ አለው። ለምሳሌ አረጋዊ መንፈሳዊ የሚባለው የገዳወማውያን መተዳደሪያ መፅሐፍ ነው። የመፅሐፉ የመጀመሪያው ድርሳን አንድ የሚጀምረው እንዲህ ነው "ሥራ መፍታት የሠለጠነባቸው ሰዎች ሐካይያን (ሰነፎች) ይባላሉ፡፡ ዝሙት ሴትና ወንድ የሚሠሩት ብቻ ሳይሆን ያልሰጡትን(ያልለፉበትን) መሻትም ዝሙት ነው" ይላል። ስንፍናንም እንዲፀየፉ፣ ከሀጥያት ስራ በስተቀር ሌሎች ሥራዎችን በትህትና (humbleness) እና እራስን በማዋረድ (humility) እንዲሰሩ መፅሐፉ በአጠቃላይ ያዛል። ከእኛ ከአለም ካለንው የሚለየው ነገር ክፍያው ነው። በአለም ለስጋህ ገንዘብ ትቀበላለህ በምንኩስና ደግም የነፍስ ትሩፋቶች ታገኛለህ ተብሎ ይታሰባል ለምሳሌ የገንዘብ ፍቅርን፣ ሆዳምነትን፣ እንቅልፍ መውደድን፣ ክፉ ኅሊና(ሀሳብ)፣ ውዳሴ ከንቱን፣ ቁጣና ብስጭትን፣ ትዕቢትን፣ መጣላትን፣ ምቀኝነትን፣ በዝምታና አርምሞ ውስጥ ድል ትነሳበታለህ። on the bright side የተሰጡት ወቀሳዎች ስለ ምንኩስና more እንዲያውቅና እንዲመራመር ያደርገዋል and I know that he is such an inquirer.
@MeryemAli-r4z
@MeryemAli-r4z Ай бұрын
S A W ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ fidaka abi wa umi ya resool allah masha allah berta allah hidayah yitew insha allah wshoch hulem endechohu new allah yetashalew yawqal
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Ай бұрын
ቆሻሻ ሙስሊም ስለሆንክ ነው በአንተ ሀይማኖት ቢመጣ ኖሮ ታርደው ነበር
@samueldriba8731
@samueldriba8731 Ай бұрын
ምንድነው በግድ ስቦ ነገርን ማምጣት እንዴ እንደ ክርስትና እኮ አይደለም እንዲህ ለማለት ፈልገህ ነው ብለህ ይቅርና በቀጥታ እንዲነህ ተብለህ ብትነቀፍ ነቀፋውን ልክ ባይሆን እንኳን ልትቀበለውና በሰለማዊ መንገድ ሀሳብህን መልሰህ ልታስረዳ ይገባል እንጂ እንዴት እነካለሁ የሚባል ክርስትና እንኳን ለተከታዩ ክርስቶስ እንኳን አላደረገውም አልኖረበትም ጭምር እረ ያሳዝናል
@TM-zo5mz
@TM-zo5mz Ай бұрын
ዘነበ ከሰሙት ብዙ ያወራል
@lijalemaytenew2419
@lijalemaytenew2419 Ай бұрын
ወሪያም ነህ፣ ስንት ከፈለህ፣ ዘነበ ደደብ ነው ዘኦርቶዶክስ በግልጽ ነው የተሳደበ፣ አርቶዶክስ ስለተሳደበ ተደሰተህ ነው፣ የራስህ ተከተል፣ የሠው አያገባህም፣ አትቀባጥር፣ ዘነበ የእኛ ተከታይ አይደለም፣
@121416BAA
@121416BAA Ай бұрын
ወንድሜ ! አንተ ሙስሊም ነህ እንደ ሙስሊምነትህ ደግሞ እምነትህን በደንብ ያስተጋባህ ይመስለኛል። ዘነበ ያለውን አንተ ብትለው እንደኔ ምንም ቅር የሚያሰኝ አለው ብዬ አላምንም። ችግሩ ግን ንፅፅራዊውን ትንተና ያስቀመጠው ኦርቶዶከስ ነኝ የሚል ነው። እንድምታው ላንተ እንደሚሰማህ አይደለም። ያንተ ስህተት የሚመስለኝ እንድምታው ሰይገባህ እሱን መከላከል ሞከርህ ነው። እኔ ለምሳሌ ሙስሊም ሳልሆን በበቀረበው መልኩ በሌላ ጉዳይ(ምሳሌ መስጠት አልፈልግም) ብተች ልክ አይሆንም። እምነቴ ያልሆነውን እምነቴ ጋር ማነፃፀር ልክ አይደለም። በአጠቃላይ አለለማመኔ ይታወቃልና። አለቦታው ንፅፅር መድረግ ግን አንድም አምንበታሁ የምትለውን ዋሸተሃል አሊያም ሌላ ድብቅም ሆነ ገሃድ ፍላጎት ይኖርሃል። ለዚህ ነው የሚተቸው ባይ ነኘሰ።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
"ምንኩስና"...ከተነሣ?...ያለዉ የት እንደሆነ አንተ ጠፍቶህ ነዉ?...provoking word...አታድበስብስ!! ዘነበ አሽቃብጧል ዘባርቋል አላስፈላጊ ቃላት ተጠቅሟል‼ ሃይማኖት በጣም sensitive part አለዉ!!..
@fissehahaile291
@fissehahaile291 Ай бұрын
ዘነበ ወላ ካንደበቱ የሚወጡ ንግግሮች በሙሉ የተጠኑና ጠቃሚ ትውልድን የሚገነቡ ናቸው። እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ግን በተለያየ አጋጣሚ በጉዞ መኪና ላይ የምሠማቸው የነቢዮ መሐመድ አስተምህሮና ሰብእና በጣም ይገዙኛል።መታየት ያለበት ቁም ነገር ግን አማኞች የኒህን ታላቅ ነቢይ አስተምህሮ በተግባር የሚተረጉሙ ናቸው ወይ? የሚለው ነው።
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Ай бұрын
ጥሩ እይታ ወንድም ነብዩ ሙሃመድ (ሰዐወ) ውብ ሥብዕና ስነምግባር አላቸው እኔን ጨምሮ ብዙ ሙስሊሞች ብዙ ችግር አለብን
@fissehahaile291
@fissehahaile291 Ай бұрын
​@@ethiomalcomx7416ያንተ መልስ በራሡ የነብዮ ተፅእኖ እንዳለብህ ያሥታውቃል።ትህትናህ አስደንጋጭ ነው።ሁሉ በሁሉ ጉዳይ እንዲህ በትህትና ቢወያይ ሠላም ባገራችን እንደ አባይ ሞልቶ በፈሠሠ ነበር!!እግዚአብሄር የልብህን ይሙላልህ ወንድም!!!!
@onelove4538
@onelove4538 Ай бұрын
S.A.W
@abduljelilali568
@abduljelilali568 Ай бұрын
Tilik sew neh Allah yitebkih
@samesheger3834
@samesheger3834 Ай бұрын
​@@ethiomalcomx7416S'A'W
@BabaHalim-q6x
@BabaHalim-q6x Ай бұрын
Alhee ychmerlhe
@YonasSolomon-o3o
@YonasSolomon-o3o Ай бұрын
አንተ ብቻ የልተመቸህን ሰዉ ተች::
@አሁንሰግፉበዛ
@አሁንሰግፉበዛ 28 күн бұрын
ኢሳቅ ካህናት መሀይሞች ናቸው ላለው።
@Himat1216
@Himat1216 Ай бұрын
He can talk anything who cares. But why he takes what he doesn't know
@ZewduaTekachew
@ZewduaTekachew Ай бұрын
ምንኩስና ስራ ፈትነት አይደለም።ሄዶ ይይ።እንደውም ገዳም ላይ አይምሮዋቸው ሃጢያትን እንዳያስብ ራሱን በስራና በስግደት በፆም ነው ሚጠምደው።
@yonasendale5032
@yonasendale5032 Ай бұрын
ይስሀቅ ያንተን ሀሳብ በጣም እወዳለሁ ዘነበ ወላን ግን አትመኑት እስልምናን ለማወቅ መሞከሩ ጥሩ ነው ግን opportunist ሊሆን ይችላል እስልምና ኢትዮጵያ ውስጥ ለአባይ ግድብ የሚከራከር ሰው የሰጠን እምነት ነው ያለው ለምሳሌ ኢትዮጵያ የክርስትያን ሀገር ናት የሚለውን የተሳሳተ አስተሳሰብ ያጠናክራል ኢትዮጵያ ውስጥ እስልምናና ክርስትና እኩል ነው የገቡት የአባይ ግድብ የሙስሊሞች ነው ለግድባቸው ተከራከሩ ነበር መባል ያለበት እሱ ደሞ ኖርማል ነው።
@Channel_of_ermi
@Channel_of_ermi Ай бұрын
ክርስትና መች ነው የገባው ኢትዮጵያ ውስጥ??
@1601Yohannes
@1601Yohannes Ай бұрын
እስልምና ምንኩስና አይፈቀድም ቢሉ እምነትነው።ዘነበ ሲለው ግን ሌላ ጉዳይ ነው።
@BabaHalim-q6x
@BabaHalim-q6x Ай бұрын
Tekkle newe ytenagrkew
@tadessekassa2222
@tadessekassa2222 Ай бұрын
ዘነበ ወላ ራሱ ያስረዳ ?
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 Ай бұрын
አንተ ቆሼ ዋብያ ክርሰትና በጦርነት የተሰፋፋ በማረድ እና በመግደል አልተስፋፋም እስልምናን አይተችም ሰለምትገሉ የገማክ
@danielk.4183
@danielk.4183 Ай бұрын
ይሔ ጉዳይ እኮ አንተን አይመለከትህም አንተ የዘነበ ወላ ጠበቃ ነህ እንዴ !!! በዚህ ጉዳይ ላይ ራሱ ዘነበ ወላ ምላሽ የስጥበት ።
@dagnemolla-u3i
@dagnemolla-u3i Ай бұрын
ቀና ሲታጣ ይመሰላል ጎባጣ ኦርቶዶክሶች እንኳን ተራ አማርኛ የቅኔ ባለቤቶች ነን
@abubeker0207
@abubeker0207 Ай бұрын
mn tametaleh mejmriya ye sitochachhun emnet alebabes asetkakelu enatem betkrstian abzu eni eko and ger Sibal emidnefut ger nw endeselmana segedeh masjid gebteh lek yegna sitcom alebabsachewun endmiyakbrut askebreh be tite ena b mini mizorutin abzaagnwun setasekru mawerat yechalal ena stomehen tebkeh asay ya new mels enji be tenchacha ayedelm
@soyo3491
@soyo3491 Ай бұрын
wuatihn.eygebah atishish Sile minkusna ansto besilmna yelm keza ke sra ga magenagnet min asfelegew
@ermiasalex9318
@ermiasalex9318 Ай бұрын
ምን አገባው ስለ ኦርቶዶክስ ማውራት ለምሳሌ ስለ ወሲብ አንስቼ ስለ መሐመድ የ6 ዓመት ልጅ አገባ ብልግና ነው በኛ አይፈቀድም ብል ልክ ነኝ ማለት ነው
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Ай бұрын
ሌላ እምትሉት ስለለ በቃ ይህንን በየ ስፍራ በየ ኮመቱ ማንፀባረቅ ልማዳችሁ ነው በዛን ዘመን ሀይማኖቱን እንኳን ብትተው ይጋቡ ነበር
@ahmedalgazi-i1c
@ahmedalgazi-i1c Ай бұрын
እኛም ርብቃ በስንት አመቷ እንዳገባች ? ዳዊት የኦሪዮንን ሚስት በስንት አመቷ እንደተገናኛት፣ ስለ ስድስመቶ ሚስቶቹና 300 እቁባቶቹ ፣ እየሱስ በገድላት ላይ የመባፂዮንን ከንፈር ለአንድ ሰአት እንደሳመ ስናገር ካልደበረህ የፈለከውን ማለት ትችላለህ
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 Ай бұрын
የናንተ ነብዮች ከልክ በላይ በሺ ሚቆጠሩ ሚስቶች እንዳገቡ ላስታውስክ በዚህ አረቄ ግም አፍህ የኛን ውዱን ነብይ ባትጠራ😂😂
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 Ай бұрын
ወዳጄ ቄስና መነኩሴ እውቀት የላቸውም የሚለው ዋናው ጉዳይ ሲሆን አንተ ገብቶህ ከሆነ ክርስትናንና እስልምናን እያጣለህ ነው፡፡ ዋነኛው ጉዳይ ስለእዉቀት ያላችሁ ግንዛቤ ከእውነታው የራቀ ነው። ሰው ምንድነው? ይህን ጥያቄ በትክክል ለመመለስ ሞክሩ እራሱን እኔ አዋቂ ነኝ የሚል ትክክለኛ አዋቂ አይደለም።
@BelayMulugeta-p9x
@BelayMulugeta-p9x Ай бұрын
ይሄን ንግግር የሚተቹ ሰዎች በ ሃይማኖትኝነት አይናቸው የታወረ ነዉ እንጂ አማኝ አይደሉም ::
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Ай бұрын
አንየን ብሎ አቅራቢ። ሸታታ የግም ድግስ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
ድሮስ ከእንዳንተ አይነቱ እናትህ በስሙኒ ስትበዳ እያየህ ያደክ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ የህዝብ ሽንት ቤት ምን ይጠበቃል አተላ
@Laugher_BOY
@Laugher_BOY Ай бұрын
አረ ተው😂😂 ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል
@abinetwoldemariam2941
@abinetwoldemariam2941 Ай бұрын
በቀን ስንተ ሰዓት ትሰግዳላችሁ? ሥራ ማን እንደምሰራ ለማየት ከፈለክ ሱማሌ ክልል ሂድ
@Zebirfilms
@Zebirfilms Ай бұрын
Zm bel manm yhun ketesasate tesastual beka
@SofiaOumer-d1i
@SofiaOumer-d1i Ай бұрын
Aslamualikum
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 Ай бұрын
ዘነበ የተናገረው ትክክል ነው በክርስትና ምንኩስና አለ በእስልምና ደግሞ ምንኩስና የለም ነው ያለው ይሄ ደግሞ እውነት ነው ምኑ ያስቆጣል ?
@abdi9388
@abdi9388 Ай бұрын
ሽማግሌዉ የተናገረዉ ምንኩስና በክርስትና አለ በእስላም የለም ብሎ አይደለም ያቆመዉ። ከዚያ በኋላ የሰጠዉ ትንተና ነዉ በጣም የሚያስደነግጠዉና ስሜታዊ የሚያደርገዉ። ገዳማዊ ሕይወት አንዲት ደቂቃ እንኳን ሣትባክን 24ቱን ሠዓት በሥራና በፀሎት ያለዕረፍት ሥጋቸዉን እየጎዱ የሚኖሩበትን አኗኗር የሥራ ፈት ምሣሌ አድርጎ ይሄ ዝንጀሮ ሣይገባዉ እየዘባረቀ ሁሌም ፋዎል ሲሠራ ይታያል። ከዚህ በኋላ የማያርፍ ከሆነ በሕግ ይጠየቃል።
@SolomonNigussie-x5k
@SolomonNigussie-x5k Ай бұрын
የቆሻሻ ማራገፊያ ሆን !!
@WadaadWadaadaxmed
@WadaadWadaadaxmed Ай бұрын
ሲጀመር የት ያቃል ሰለክርስትና አህያ
@stotaw19
@stotaw19 Ай бұрын
ምን አገባው kutet
@peaseforallethiopiapeople7700
@peaseforallethiopiapeople7700 Ай бұрын
Why you always against Amhara and Orthodox religion, Religion is individual,
@soyo3491
@soyo3491 Ай бұрын
ስለመጽሐፉ ወይም ስለ ቁርአን አይደለም የተጠየቀው ዘነበ ወላ ስላወራው አውድ ነው ። ስለዚህም ራሱ ማብራሪያ ይስጥ እንጂ አንተ ምን ቤት ነህ ። ይህ ንግግር በኦርቶዶክስ ፕሮግራም ላይ ሁኖ እስልምናን ኢንዲኬት ቢያረግ ምን ትላለችሁ?
@Guratack0788
@Guratack0788 Ай бұрын
በቃ ኢሄ ያክልነው ኒውትራል መሆን ምትችለው ቀሽም ነህ እኛ እስልምናን አያወድስ አላልንም ከፈለገ ሽሐዳም ሊይዝ ይችላል መብቱ ነው አይመለከተንም ነገር ግን ስለክርስትናችን ስለምናኔ ሕይወት የተናገረው ነገር ደስ አይልም በቃ ንቀት የተሞላበት ንግግር ነው እኛ የተሰማን ይቅርታ መጠየቅም ካለበት ምላሽ መስጠትም ከለበት እሱ እንጂ አንተ ማስተባበያ ለመስጠት ማን ነህ ይባስ ብለህ የእምነት ልዩነታችንን አንስተህ ለማብራራት ሞከርክ ልዩነታችንን እናንሳ ከተባለ የሐገር ነገሮችን ማንሳት እንችላለን መነታረኩ ጠቃሚ ስለማይመስለን እንጂ እና ወገንተኝነት ስታሳዩ ተጠንቀቁ
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er Ай бұрын
ዘነበ ወላ እንዳንተ ቦርኮ አይደለም
@WegayehuAlemuTola
@WegayehuAlemuTola Ай бұрын
ምን ቆንጆ ትላለህ አንተም እሡም ቆሻሻ ጭንቅላት ነው ያላቹ
@Kaleegziabeher-gs1lo
@Kaleegziabeher-gs1lo Ай бұрын
No body hear you.... Only heaters and al nusra front fans kkkkk
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Ай бұрын
Watch your spelling and grammar or you better write in your own language.
@kttag4545
@kttag4545 Ай бұрын
Unbalanced speech
@ባሕሩበቀለሸዋ
@ባሕሩበቀለሸዋ Ай бұрын
ይህም ያንተ አስተሳሰብ ነው። ስሜቱን ለመረዳት ወይም ለምን ይህንን ማለት አስፈለገው ብሎ ለመጠየቅ በባለቤቶቹ ጫማ ውስጥ መቆም ያስፈልጋል። " በእስልምና የጸሎት ሰዓት ሲደርስ ትጠራለህ ትጸልያለህ ከጸሎት በኋላ ወደ ሥራ ትሔዳለህ።" ብሎ መናገር ሲገባው "ምናኔ የለም ምንኩስና የለም።" ብሎ ምን አስጀመረው? መቀላቀሉንስ ምን አመጣው ? የእስልምና ዕምነት የሚደነቁበት ብዙ ዕሴቶች እያሏት ይሄ ደፋር በዚህ ትልቅ መድረክ ላይ እስልምናን ለማድነቅ የሌላውን መተቸቱ ማንሳቱስ ለምን አስፈለገው ? ነገሩ ወዲህ ነው ወንድማችን። ይሔ አላህና እግዚአብሔር በተለያዩ ቋንቋዎች የአንዱ የፈጣሪ መጠሪያ ስም እንደሆነ የማያውቅ "ለአላህም እነግረዋለኹ ለእግዚአብሔርም እነግረዋለኹ" ይላል በንግግሩ መሐል የሐይማኖት ዕውቀት ያጠረው ፈላስፋ ኮሚኒስት። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖትን በያገኘባት አጋጣሚ መዘርጠጥ ማሳነስ ማዋረድ ልማዱ ካደረገው ሰነበተ። በመጽሐፉ ሳይቀር "ሰንደቅ ዓላማን ከነዋየ ቅዱሳት አንዱ አድርጋ ታከብራለች" ብሎ ኹሉ ከስሷታል። ይሔን ዱብዳ የጫነባት ሥለ ቤተክርስቲያኗ ምንም የማያውቅ ጨዋ /መሐይም/ ስለሆነ ነው። አያውቃትም። - ለምን በዚህ መድረክ ማጣጣል አስፈለገው? ኹለት ነገሮችን እጠረጥራለኹ። 1. ፖለቲከኞችን ለማስደሰት። 2. እርሱ በሙስሊም ወገኖች ዝግጅት ላይ ይህንን አንስቶ በአግቦ /በአሽሙር/ ሲናገር ኦርቶዶክሳውያን ደግሞ እስልምና ላይ የስድብ ዘመቻ በመክፈት ወይም እንዲከፍቱ በማድረግ በአማኒያኑ መሐከል ትርምስና አለመግባባትን ለመፍጠር የታሠበ ነው እላለኹ። ወይም ሆነ ብሎ በመተንኮስ የአንድ ሰሞን ትኩረትን ለመሳብ ይሆን ? ከወያኔዎች ስር ስር የለቃቀማት ነገርም ትመስላለች። ግና ... አልተሳካም። ነብዩ መሐመድ ክርስትናንና ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚያከብሩ ለማወቅ ትግራይ አለነጃሺን መጎብኘት ከበቂ በላይ ነው። ሳጠቃልለው ያንን የማጥላላት የማሳነስ ወይም የትችት ናዳ ያወረደብን ዘነበ እንጂ የእስልምና ዕምነት አለመሆኗ በጣም ያጽናናኛል።
@Lemishe
@Lemishe Ай бұрын
እይ ኦሮሞነት አይ ሙስሊምነት አይ የገዳ አማኝ አይ ዋቄ ፈታ አማኝ ይሻላችኋል እናተ የኦሮሙማ ሙስሊሞች ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካቢው ህዝብ አደጋ ናችሁ መጀመሪያ ከጨሌ ከዋቄ ከዛር እምነት ውጡ ከዚያ እስልምና ክርስትና ይገባችኋል እነ ሸህ ሃምዛ ሸህ ሙፍቲ የሃይቅ በአጠቃላይ ከወሎ አማራ ሙሸዘስሊሞች ተማሩ እወቁ እወቁ የዛሬዎች ሙስሊም ነን ባዮች መካ ለባርነት እንጂ የምታቁት በባርነት ነው አባ ጂፋር የቸበቸባችሁ ለዚያ ነው የኦሮሞ ሙስሊም የለም አልነበረም ታሪክን መፈተሺ የግድ ነው ቅቤ ዛፍ ላይ የሚለጥፍ ጥቁር ወዝላይ የሚሰዋው ጨሌ አተቴ የሚዘፈዝፈው ኦሮሞ ሙስሊም አይደለም
@samesheger3834
@samesheger3834 Ай бұрын
Ay alemawk
@ahmedmohamedethiopian5547
@ahmedmohamedethiopian5547 Ай бұрын
አሁን ከኦሮሞ ጋር ምን ያገናኘዋል
@ahmedmohamedethiopian5547
@ahmedmohamedethiopian5547 Ай бұрын
@@jimihune9650 ከስድብህ እንደተረዳሁት የሴተኛ አዳሪ ልጅ ነህ መሰለኝ እኔ ኦሮሞ አይደለሁ ነገር ግን ሰሜኖች ከሚገዙ ኦሮሞ ሺ አመት ይግዛ ምክንያቱም ደብተራ እና ቆምጬ የአለም ጭራ እና የረሀብ መገለጫ አደረጎት ሌላ ምን
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
@@ahmedmohamedethiopian5547 ለዛ ነው እኮ አማራ ፋኖ የአባትህን የመሀመድን ቂጥ እየበዳ ያለው ጋላም ሆንክ አልሀንክ አማራ መሀነድን አንድ ሺህ አመት ቂጡን በድቶት እናትህን በጣትዋ እምሷን እየፈተገች እንድትኖር አድርጓታል በቅርቡ አማራ ዳግም የመሀመድን ቂጥ ሊበዳ ቦሌ ላይ የመጀመርያውን የደርሻለሁ ጥይት ተኩስዋል ለማንኛውም መሀመድ አባትህን ቂጥህን አጥበህ ሰቲንጃ አድርገህ ውዱ አድርገህ ሁለት ረካአ ሰግደህ አፈንድደህ ጠብቋቸው በለው በነገራችን ላይ ጋላው ያፈረሰብህን 21 መስጊዶች ገነባሀቸው ወይስ ጋላው እንዳለህ ሾርት ሚሞርያም ሆነህ ቀረህ አንተ የጋላው አብይ የጭን ገረድ የዝናሽ ትራፊ የሽመልስ አብዲሳ የቅዘን ጨርቅ የህዝብ ሽንት ቤት አተላ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
@@ahmedmohamedethiopian5547 እናትህ ትበዳ አንት የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ ጋላ ሂድና ዛፍን ቂቤ ቀብተህ ስገድለት
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 Ай бұрын
ዘነበ ወላ እውቀትና እምነትን ያለየ በጣም ተራ ሰው ነው። ሲቀጥል እስልምናን ከፍ ለማድረግ ለመኖሩ ምክንያት የሆኑትን መናንያን መናገር ድፍረት ኃጥያት ነው። እስለምና አንድ ሚስት አትችልም ያለ እምነት ምንኩስናን እንዴት ይችላል ራስን ማሸነፍ ከባድ ነው በዛም ላይ መናንያን በጣም ሰራተኞች ናቸው። ግን ማስተዋል ሲሰጥህ ነው ዘነበ ወላ የሚገልፃት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የለችም ግን ተዋወቄንበት። ሲቀጥል አንተ በጣም ወራዳና ባለጌ ሰው መሆንህን ሳንረሳልህ ። ዘነበ ዋጋ ይከፍላል ቀኑን እናያለን ስለስላሴ የምትናገረው ነገርና ዘነበ ወላ ያለው ኦርቶዶክስ ስትሆን ይገባሃል አትቀባጥር። እኛ እንመልስለታለን ።
@saraelyas661
@saraelyas661 Ай бұрын
ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሀል። "የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልዕክተኛው ናቸው" ብሎ የተናገረው የእናንተ መጽሐፍ አይደል እንዴ? አንድ ክርስቲያን በመግደል ጂነትን የማግኛ ቤዛ እንደሆነ የሚያስተምረው ቁርዐን እኮ ነው። ዘነበ ወላ ለመወደድ ሲል አንቦጫረቀ እንጂ_ መጽሐፋችቱ ብዙ ጉድ አለበት። ለማንኛውም የአላህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን!
@edenmolla1067
@edenmolla1067 Ай бұрын
ወንድም በንግግርህ ላይ እንደገለፅከው እስልምና ስለ ምንኩስናም ሆነ በክርስትና ውስጥ ስላሉ ነገሮች አቋም አለው ብለሀል። አቋሙ protest ስለማድረግ ለምን ሆነ? Protest ማድረግ የሀይማኖቱ መስረት መሆኑስ ለምን ይሆን?
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Ай бұрын
በጦርነት ግዜ የምርኮኛን ገንዘብ እደወሰድ የእናንተም መፀሀፍ ይፈቅዳል
@saraelyas661
@saraelyas661 Ай бұрын
@@zinetebrhem5681 አንድ አይሁድ ወይም ክርስቲያን በመግደል የጂነት ቤዛ ታገኛለህ የሚለው ጂሀድስ? 🤣🤣🤣
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Ай бұрын
@@saraelyas661 የመሀይም አስተሳሰብ ካልሆነ አንተ የምትለው የለም የእናንተም እኮ ህፃን ሳይቀር ፈጥፍጠህ ግደል ይላል አብቢ መጀመሪያ ማፈርያ
@saraelyas661
@saraelyas661 Ай бұрын
@@zinetebrhem5681 ኮሚክ ነህ! ምን ያላለው አለ የእናንተ? ሶላት ካላደረግህ ትኩስ ድንጋይ ትውጣለህ በፍርድ ቀን ይላል🤣🤣🤣 ጁሀድን አንተ ቀደህ አውጥተኸው ይሆናል። ለማንኛውም የአላህ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰግን።
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 56 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 17 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
34:52
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 32 М.
"ነብዩ ዘነበ ትሉኛላችሁ !" ... እኔም "አቤት!" እላችኋለሁ።    ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
38:43
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 128 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 56 МЛН