ዘጋቢ ፊልም - ባህር ዳር በውበት ልክ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 117,494

EBC

EBC

2 жыл бұрын

ዘጋቢ ፊልም - በውበት ልክ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 192
@ethiopiatesfaye9534
@ethiopiatesfaye9534 2 жыл бұрын
ወርቅ አገር ለምለሚቱ ጎጃም ውቢቱ ባህርዳር። ከዓለም 10ኛ ከአፍሪካ 1ኛ ተብላ በዓለም ደረጃ መዳቢዎች የተሰየመች ምርጥ የሰው ልጆች መኖሪያ ከተማ!!! እመሪልን አንች የኢትዮጵያ የውበት ፈርጥ። እንወድድሻለን።
@mekonnenlimenh
@mekonnenlimenh 2 жыл бұрын
ባህርዳርየ የኔ ውብ ከተማ
@mine33083
@mine33083 Жыл бұрын
This is where I’m going to retire! God has blessed me with a wildly successful career here in the US and I want to contribute in building ERI AND Bahardar Even though I’m Eritrean Bahirdar is where my heart is.
@encouephrem5799
@encouephrem5799 Жыл бұрын
I’ll join you ❤
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
ከኢትዮጲያ ከተሞች በፅዳት እና በዉበት ቀዳሚዋ ከተማ ዉቢቷ ባህር ዳር ዋዉ
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ውቢቱ ባህርዳር ሁሌም የምጉበኝሸ ሰላማችሁ ይብዛልን።
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
The Beautiful Amhara people , Bahir dare one of Amharas Beautiful cites , God Bless Amhara people , Ethiopia. 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hmhm9241
@hmhm9241 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ አባይን ከመነሻው እስከ ግድቡ በሆቴሎች ፣ መዝናኛ ቦታዎች ፣ የልጆች መዝናኛዎች ፣ ውብ የሆኑ መዋኛዎች ከዘመነዊ ጀልባዎች ፣ የብርቱኳን ፣ አፕል ፣ ሙዝ ፣መንጎ ፣ቴምር ለእይታ ውብ የሆኑ ፍራፍሬዎችን ክእና ውብ መንገዶችን ብትሰሩ ኢትዮጵያን ብቻ ስትሆን ለአለም ትጠቅማለችሁ
@arsamaarsama4555
@arsamaarsama4555 2 жыл бұрын
You.right
@ambachewalamrew7101
@ambachewalamrew7101 2 жыл бұрын
If I ever decide to spend my retirement days in Ethiopia, without a doubt it will definitely be in Bahirdar!! I love Bahirdar!!
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
are you amhara? just to know.
@prideofegypt388
@prideofegypt388 2 жыл бұрын
@@getayalewe1009 no Ethiopian
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop ❤️🇪🇹🇪🇹❤️🙏🏼🙏🏼📚
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
@@prideofegypt388 🤣🤣🤣🤣no Egypt 😁😁😁
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
Me too the Beautiful city Bahirdar, Amhara Ethiopia 💯
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 2 жыл бұрын
እባካችሁ ጣናን ዙሪያ አስውቧት መንገዶችን ሆቴሎችን መዝናኛ ወችን ብትሰሩ ጎብኝው በሀርዳርን አይለቅም ነበር ሰላም ላይም ጠንክራችሁ ስሩ ሀገር ሰላም ሲሆን ሁሉም ለመምጣት የጎመጃል በርቱ ፈጣሪ ሰላሙን ለሀገራችን ያድልልን።
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 2 жыл бұрын
ወላጆች ልጆቻቸውን ቁሻሻ በየቦታው መጣል እንደሌለባቸው ማሰሰተማር አለባቸዉ እንዲሁም በየትምህርት ቤት💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ሀሐመሰ
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ባህርዳር 💚💛❤️🥰🥰🥰
@fkr2212
@fkr2212 9 ай бұрын
ውቢቷ ባህር ዳር ላያቸው ከምፈልጋቸው ከተምች አንዷ ናት ❤❤❤
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
Connect Bahir Dar and Gondar with an express way.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን🙏🏿 በርቱ👏🏾👏🏾👏🏾
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል, ወንዶችም ሴቶችም አብረው ሲሰሩ. ትልቅ ስራ በርቱ!!!
@ethd8561
@ethd8561 2 жыл бұрын
What a beautiful city! I went there for vacation with my wife just for 2 days and can you believe it we spent 7 days there. The most impressive thing was hotels. They are very clean and standard. Very clean. Food, people, nature, shopping centers (Merkato off course) I love everything about Bahirdar. I wish I could visit again
@amenhenok1483
@amenhenok1483 2 жыл бұрын
When I went to Ethiopia 11 years ago, I've visited Bahrdar and stayed at Kuriftu hotel and Awassa at Haile Gebreslass hotel, it was beautiful and breath-taking experience especially Bahrdar with Tana but when I came back to Ethiopia last year couldn't visited either one of them due to the peace distraction which was very disappointed, most of the times couldn't leave Addis Abeba except visited Adama. Pls keep your cities peacefull for visitors, we really want to visit Bahrdar in our next visit. All my family and friends are planning to visit Ethiopia next year if Gorgera and Winche open if there's no distraction, also Arba- Minch is which really want to visit on my next trip. Ethiopia prevail and peace for the whole world 🌎
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 2 жыл бұрын
ባህዳር የበላሁት ማንጎ የትም አልበላሁም ሀገራችን ትባረክ የባህርዳር ውበት ደሰታን ይሰጣል ደስ የሚል ሀገር ነው እነደወጣቶችዋ ብዛት ብዙ ሊሰራባት ይገባል
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 7 ай бұрын
😅😅❤እውነትነው አቦካዶም 😅
@adanemolla1365
@adanemolla1365 2 жыл бұрын
ETV thanks for this Documentary also who participate in this doc. I love it .I LOVE BAHIR DAR.
@Joseph_habesha
@Joseph_habesha 2 жыл бұрын
Wow, beautiful city bahirdar 👏🏽👋🏼❗️
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
በርቱ.ጀገኖች
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
❤️❤️😀🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MaikDesta
@MaikDesta 2 жыл бұрын
I was in Bahirdar with my family last month and loved it. It is our Geneva!!!!
@amanuelakalu5590
@amanuelakalu5590 Жыл бұрын
ወደ እትዮጵያን ስመለስ እግዚአብሔር ከፈቀደ በዝህ ከተማ ነው የምኖር
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ችግር የለም አብረን እንኑር ክክክ እኔም በጣም ነው ምወዳት አንድ ሳምንት ተቀምጨባት አቃለሁ
@amanuelakalu5590
@amanuelakalu5590 Жыл бұрын
@@eyrusfeker4790 ደስ ይለኛል እንግዲህ ፈጣሪ ይጠብቀን ስንመለስ እንገኛሌን በፊት ስለመለወቀት ከተማዋን አንቺ ስለአሌሽ ብዙም አያስቸግርም 🙄😀
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
@@amanuelakalu5590 አዎ ችግር የለም አረ
@hiyawmekonen6037
@hiyawmekonen6037 Жыл бұрын
የውበት ጥግ ነች ባህር ዳር ለመኖሪያም ለመዝናናት እምነትን ለማጠንከር .......
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Waww beautiful it looks like Asmera Eritra I Love it I will visit I only know Addisabeba as I grow up in Addisabeba keep it up the good job thanks for sharing 👍👍👍❤️❤️
@girmawoldeamanuel9184
@girmawoldeamanuel9184 2 жыл бұрын
Great city ..!!!!
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 2 жыл бұрын
Great documentary EBC!!! Impressive projects and amazing enthusiasm from the people of baherdar excellent!!! Beautiful city ❤❤❤
@senushikore7663
@senushikore7663 2 жыл бұрын
Beautiful city! Yes, all Amara people have to focus on developing more green land, city plan, education and technology. Not only on Politics! Most Amara people are educated so use the knowledge to change every Amara Cities and the rest society! TPLFs don’t want to see every Amara to grow b/c that was their target for their last 50 years! So the regions individuals have to work or have responsibilities to create a secure/safety system for the next Ethiopian generations. We Ethiopians we have a beautiful country if we all focus on unity and work together for a better changes.🙏💚💛❤️
@almekteb7722
@almekteb7722 2 жыл бұрын
ጎበዞች ስራስሩ ወሬ አይለውጥም
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
ከተጋችሁ ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ ማስበለጥ ፡ ትችላላችሁ ፡ በፌቅ ፡ በገንዘብ ፡ ገቢ ፡ በቀረጥ ፡ ውብ ፡ ውብ ፡ ፎቆች ፡ እና ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ የሚበልጡ ፡ ቆጆ ፡ መኖሪያ ፡ ቤቶች ፡ ገንቡ ፡ ለባለሀብቱ ፡ ስጡም ፡ ግልብጥ ፡ ብሎ ፡ ሀብታም ፡ የሚመጣው ፡
@abualu8425
@abualu8425 Жыл бұрын
አዲስ አበባ በስፋት ነዉ እንጂ በተፈጥሮ ፅዳት ማንም አይስተካከላትም
@soltray8427
@soltray8427 2 жыл бұрын
Wonderful job. ! I can’t wait to come and see this city .
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 7 ай бұрын
ውይ ባሀረ ዳረ ስታምረ ማሻአላህ አደቀን ሄጀ እደማያት ተስፈ አደረጋለሁ ❤❤❤
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
ውቧ የአማራ መዲና
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
ከአዲስ ፡ አበባ ፡ የሚበልጡ ፡ የሚያምር ፡ የአየር ፡ መንገድ ፡ ክፈቱ። ባለ ፡ ሀብቱ ፡ ያዎጣ ፡ እንደ ፡ ወርቅነህ፡ አላሙዲን ፡ አይነት ፡ አውጥተው ፡ ይገንቡ።
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 2 жыл бұрын
Good job! በርቱ!!
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 жыл бұрын
This city is blessed with so many things. The people of Bahrdar are taking care of God-given natural beauty. The trees have been taken care of.
@marselad9953
@marselad9953 2 жыл бұрын
Baher Dar is the beauty of Ethiopia
@user-dk6bq7px2i
@user-dk6bq7px2i 6 ай бұрын
ባህርዳር አገረ ናፈቀሺ ኞን❤❤❤
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 2 жыл бұрын
ዳርቻዎቹ እኮ በትልቅ አለማቀፍ ዲዛይነሮች በጥናት ቢሰራ ከተፍጥሮው ውበት ጋር ዘመናዊ ቢደረግ በሀገር ውስጥ ቱሪስት ብቻ ሀብታም የምትሆን ከተማ ትሆን ነበር።ኬንያ ሊዝናና የሚሄደውን እንኳን ማስቀረት ገቢው ታላቅ ነው
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 жыл бұрын
Keep up the good work, They should do something about the view, you can't see the lake because of the trees. Viewing the lake will change the city big time.
@agareth1659
@agareth1659 2 жыл бұрын
ዉቢቷ ባህር ዳር ጎጃም ምድረ ገነት💚💛❤❤❤
@tensygeta2983
@tensygeta2983 Жыл бұрын
ለምን ነው የጤሥ አባይ መንገድ አሥባልት አይሆንም
@encouephrem5799
@encouephrem5799 Жыл бұрын
👏🏿👏🏿👏🏿💪🏽💪🏽💪🏽love the presentation and happy to learn that the residents of Bahir Dar are happy. Love ❤️ peace ☮️ and happiness to all. God willing, I will join you soon 🙏🙏🙏UNiTY my brothers and sisters We can do it‼️
@Amudajkon
@Amudajkon 2 жыл бұрын
No entiendo el idioma amárico, pero por las imágenes entiendo que se trata de un proyecto para las mejoras de la infraestructura en la ciudad de Bahir Dar. Deseo de todo corazón que puedan realizarlo totalmente. Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪🇻🇪🇻🇪
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethio. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Amudajkon
@Amudajkon 2 жыл бұрын
@hana y sara Gracias por responder!
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
Gracias, bahir dar es una ciudad magnifica
@Amudajkon
@Amudajkon 2 жыл бұрын
@@1hagerachin Gracias a usted.
@Lemishe
@Lemishe 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ዘላለማዊ ጥላት የትግሬ ዘርና የራሱ ባንዳው አማራ ነው
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 Жыл бұрын
KEEP YOUR CLEAN, GREEN AND NICE ATHMOSPHERE LEGACY, MY BEAUTIFUL ANCESTORY COUNTY BAHIR DAR// AMHARA TOWN
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
ሀገርማ ሰቶን ነበር ግን እኛ ፈጣሪንም ሀገርንም ምናምፅ ክፉ ህዝቦች ሆንን እንጂ
@BLUE-kj7hy
@BLUE-kj7hy Жыл бұрын
Beautiful city keep going ...
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
በርቱ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 9 ай бұрын
Imiss you Bahir dar 💝💝💝💝✝️💒🙏
@BERHANUish
@BERHANUish 2 жыл бұрын
ከተማዋን ለማስዋብ የሚደረገው ጥረት የሚደነቅ ነው ሆኖም የትራፊክ ፍሰቱ እንዲታረም Lane እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ መረሳት የለበትም አበባ የተተከለበትን ቀለም ቦታ በቀለም ማሸብረቅ ብክነት ካልሆነ ምንም ጥቅም የለውም በተረፈ በርቱ።ባህር ዳር ከየትኛውም የአኢትዪዽያ ከተሞች የሚበልጥ ትልቅ የቱሪስት አቅም አላት ግን ለማሳመር ኘሮፌሽናል ዲዛይነሮች የሚያስፈልጉ ይመስለኛል።
@Nahusenay123
@Nahusenay123 Жыл бұрын
ሥልጣኔ ማለት ተፈጥሮን መንከባከብ ማለት ነው! ክብር ቅድስት ሐገራችንን ዳር ድንበሯን በደማቸው አጽንተው ላቆዩልን አሁንም ባሉበት ዘርፍ እንደነዚህ ድንቅ ግለሰቦች ወርቅ ጊዜያቸውን ውጤታማ ተግባር ላይ ለሚያውሉ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ይሁንልን።ባህር ዳር የሁሌም ህልሜ አንች ነሽ።
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 7 ай бұрын
የኔ ቤት ከባህሩ አጠገብ ሆነብኝ እንጂ ጥሩነበር አዲሱ ሀገሬ መኖሪያየ ለካ ታምራለች❤❤❤❤
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 жыл бұрын
ባሕር ፡ ዳር ፡ ከአዲስ ፡ አበባ ፡ ትበልጣለች።
@gizshmogi3214
@gizshmogi3214 2 жыл бұрын
bemn
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 жыл бұрын
@@gizshmogi3214 በውሃ እና ፅዳት
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
በጣም 99% ትበልጣለች
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 2 жыл бұрын
እዴት ያምራል ዘገባው በእንግሊዘኛም ብታረጉት በጣም አሪፍነው እዲሁም በተለያየ ቋንቋ👍👍👍👍
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ቋንቋ በሚለው ይስተካከል😁😁😁
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Жыл бұрын
@@fase-man6355 አመሰግናለሁ
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 2 жыл бұрын
ውብና ማራኪ ባህር ዳር!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@sanimane3073
@sanimane3073 2 жыл бұрын
My beautiful City 💚
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
የባህርዳር ከንቲባ ዶክተር ድረስ በርታ ባህርዳርን ኒዮርክ አርጋት 👈👈👈
@hmhm9241
@hmhm9241 2 жыл бұрын
እስትራትጅግ ቦታ እንደ መሆን መጠን 30℅ እንኳን አለደገችም የሰዝናል የአማራ ዲያስፖራ ለምን የአባይ ደርቻ እንደማያላማ ነው የሚገርመኝ አማራ አይደለሁም ግን ሁሌ የአባይ ደርቻ አይለማም የሚል ሀሰብ ይሰመኛል
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 жыл бұрын
የአማራ ዲያስፖራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ይጩህ
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 жыл бұрын
I don't think you need to be Amhara to invest in Bahrdar. Just be ETHIOPIAN!
@ab6488
@ab6488 Жыл бұрын
አባይ እኮ ብሄር የለውም ወዳጀ የአማራ ምናምን አትበል አባይን የፈጠረዉ እግዚአብሔር ነው
@habibatube3955
@habibatube3955 2 жыл бұрын
በሀርዳር ❤️🌷🌷
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ያረህማን ስጦታ
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
Beautiful city. Should have been the capital of Ethiopia. Keep it green, walkable, & livable city. Move farms away from the lake coastline.
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
ውብ ከተማ ባህርዳር
@mohaahmed8749
@mohaahmed8749 Жыл бұрын
Masha'allah
@adenalebachew2150
@adenalebachew2150 2 жыл бұрын
ውቢቶዋ ስወዳት ባህርዳርየን
@zeed7938
@zeed7938 2 жыл бұрын
My future city
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Make the people and businesses to pay for cleaning the city.
@ethss_elearning-mk8ep
@ethss_elearning-mk8ep 7 ай бұрын
Waan garii hojjachaa jirtan bay'ee nama gammachisaa wanta isiin hojjachaa jirtan. Itti fufaa kanatu barbaadama biyya kenyaatti. Immoo kanarra darbee waan guddaa akka hojjatan nan dheega. ❤❤❤❤❤ i love bahirda and also the people ❤❤❤❤
@shallomperets962
@shallomperets962 2 жыл бұрын
ሀገሬ
@user-xh2zi3mc8j
@user-xh2zi3mc8j Жыл бұрын
ውቢቱን በሐረዳረን ጠብቋት ከአዲስ አበባ አስበለጧት አሳምሯት ወገኖቸ የቱሬስቱች ሁሉ መዳረሻ ናት እና አገራችን ኩራታች ዞሮ መግቢአቸን ናተና ኮራሁ ባችሁ ❤❤❤❤
@truthfactory8139
@truthfactory8139 2 жыл бұрын
What a beautiful city. I feel sad that they are using Zenbaba to clear the roads. Where i live in the UK the local council or Kebele has street cleaners and they use very powerful big brushes , metregya. They also have small cars which they drive on the side f the road that clears up the street. I wish i can take 500 of those metregya to donate to this city. I hope some day i can help them. i hope they can modernize the cleaning system with modern clearing cars like they do in the west. In the mean time i wish they start thinking and investing new tools that can help them in their clearing work.
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
I agree with you, as I live in Australia it makes me sad to see specially the womens doing hard work I think they are happy to get job no matter what tools they use God bless them ❤️🙏
@eyobtesfa3648
@eyobtesfa3648 2 жыл бұрын
ውብ ናት ባህርዳር ።
@ebrosaudis7778
@ebrosaudis7778 2 жыл бұрын
በርተቱ በርቱ ወደኋላ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Bocaca49
@Bocaca49 2 жыл бұрын
I need to visit Ethiopia, especially to observe the miracle of the Tana river . The people of are Ethiopia beautiful , kind . TPLF vampire was sucking their blood 🩸
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 Жыл бұрын
U mean Tana lake, the river is Abbay.but admire ur appreciation of beautiful City of Bahir Dar.
@jamelahjamelah2699
@jamelahjamelah2699 11 ай бұрын
ዋውውዷባህርዳር
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 Жыл бұрын
በርቱልን ሁላችሁም ስራ ፈጠራ ለይ ትኩረት አድርጋችሁ ህዝባችን ወደ ሌላ ክልል ስራ ፍለጋ ሄደው ከመገደል አድኑት ።በርቱልን
@shallomperets962
@shallomperets962 2 жыл бұрын
ሀገሬ እናቴ
@kinghailu9959
@kinghailu9959 Жыл бұрын
This kind of project shows Ethiopia is going to the right direction. We need infostructures not a bunch of politician with KZbin talk show.
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
የምድር ገነት ባህር ዳር እደጊ ተመንደጊ :: በጣም ነው ደስ የሚለው
@lubie31
@lubie31 2 жыл бұрын
betam betam desyilal beewnet...bahirdar
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
GOOD job if you do it without corruption
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
መዲናቺን በሐር ዳር ዉብ ናት
@harunetiyopya
@harunetiyopya Жыл бұрын
SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
ጐሽ አንበሶች በርቱ!
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 жыл бұрын
ዘንባባውን ወደ መጥረጊያ ቀይሩት በርቱ
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 2 жыл бұрын
waw Baher Dar web ketema fetari kefeked hagere segeba layshi emegalew edeg bey yemerbshi ke Abiy ena zemedochu ayen yawtashi
@tigestlig3496
@tigestlig3496 2 жыл бұрын
ዉቢቷ ባህርዳር
@senit.k5262
@senit.k5262 2 жыл бұрын
Wow btfl
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ቆሻሻ መንገድ ላይ ባለመጣል ብንተባበራቸው መልካም ነበር።
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
ቢዲR my love
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 2 жыл бұрын
😍😍
@dreamtube4737
@dreamtube4737 2 жыл бұрын
Bahirdar yegna wub ketema
@diboratsegaye4791
@diboratsegaye4791 Жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@abayweldeghergis7874
@abayweldeghergis7874 2 жыл бұрын
ታና ዓይግ!
@shubafikru8548
@shubafikru8548 2 жыл бұрын
Hi hi
@henoka2
@henoka2 2 жыл бұрын
At 5:17, is that woman carrying her child on her back while working?
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
that’s quite normal in African country 🤷🏾
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 жыл бұрын
ከዘንባባው መጥረጊያ መስራት አይቻልም?
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Metregeye Tefto aymeslegheme Addisabeba mengest hulunime yesetale Guwant, uniform, samuna Lelame I don’t know if it’s different
@zahraibrahim3298
@zahraibrahim3298 2 жыл бұрын
B d r 🥰🥰🥰🙏
@Mankush995
@Mankush995 Жыл бұрын
በቀን ሁለት ጊዜ መጥረግ ብቻ ሳይሆን ጰሰውንም ቆሻሻ በመንገድ ላይ መጣል ሀላፊነት የጎደለው ያልሰለጠነ ሰው መሆኑን ማስተማር ያስፈልጋል። በተረፈ ዛፎች መስመራቸውን ጠብቀው ካልተተከሉ ውበታቸው ልክ በወፍ ዘራሽ እንደበቀለ ሆነው የጫካነት መልክ ይኖራቸዋል። የመጨረሻው አስተያየት የዘንባባ ዝንጣፊ ለመጥረጊያነት መጠቀም አጥጋቢ ውጤት አያመጣም።
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
የባሕር ዳር መሰረተ ልማት ትሩፋቶች
40:57
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 7 М.
የጣና ሐይቅ ምስጢራዊው ከተማ
31:30
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 165 М.
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН