//በቱሪስቶች ዓይን// በጣም ፈታኙ የገረአልታ ጉዞ...!! ታሪካዊው አቡነ የማኣታ ገዳም አስደናቂ ነው /ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 141,993

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 598
@Nebiyusolomon21
@Nebiyusolomon21 9 ай бұрын
በድንግል ማርያም ስም እንዴት ደስ ይላል አባታችን አቡነ የማታ በረከቶ ይደርብን
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ 9 ай бұрын
አቤት ምን አይነት ድንቅ ቦታ ነው በ እግዚአብሔር ስም ያባታችን በረከት ይደርብን አሜን
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 9 ай бұрын
አቤት ምንአይነትድቅቧታነው በረከታችሁይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@tajethiopia
@tajethiopia 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤🎉🎉😢
@workefaris9447
@workefaris9447 9 ай бұрын
አገራችን እኮ የእውነት ምድራዊ ገነት ናት እንደው በእግዚአብሔር ስም ይዢችዋለው እባካች እንደበፊቱ ተከባብረን እንንርባት 😢😢😢😢😢😢😢
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 9 ай бұрын
Betam ❤
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
@አለማመኔንእርዳውማር9-24 9 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@ormooapss442
@ormooapss442 9 ай бұрын
ፍጣር ፍቅር ይስጠን ❤❤❤
@zaidzaidzaid1419
@zaidzaidzaid1419 9 ай бұрын
ይሆናል ብቻ ከፈጣሪ በታች ለሰላም ንዘምር ሁላችን ሰላም ናፈቅን❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 9 ай бұрын
ባለ ብዙ ሀብቷ ሀገራችን ሰላሟን ይመልሱልን አቡነየማታ በረከታችሁን ያሳትፈን እግዚአብሔር ወገኖች
@Amuጋልክልተኣውላዕሎ
@Amuጋልክልተኣውላዕሎ 9 ай бұрын
ዓደይ ተናፋቂት🥺🙏❤️❤️❤️💛💛💛
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 9 ай бұрын
💚💛❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ድንቅ ቦታ ነው ጋዜጠኛዋ የምትደነቅ ነች እኔ እሷ ለወጣችው እየተሳቀቅኩ ነበር ያየሁት ጎበዞች ናችሁ ስትወርዱ ያለውንም ብታሳዩን ጥሩ ነው❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 ай бұрын
Me too so scary
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
I agreed 🙏
@Alefech-yz9mo
@Alefech-yz9mo 9 ай бұрын
Betam Enem botaw awkewalew endet schoh endenber ene negn yemawkew
@marthadebele1498
@marthadebele1498 8 ай бұрын
yooolHome wok lo6)
@adisalem1777
@adisalem1777 9 ай бұрын
እጅግ የሚያስደንቅ ቦታ ነው። ይህን አስደናቂ የአቡነ ይምአታ ገዳም ስላስጎበኛችሁን ለኢቢኤስ ጋዜጠኞች ከልብ እናመሰግናለን ። 💚💛❤️
@fderfeet7866
@fderfeet7866 9 ай бұрын
ትግራይ ለኤርትራ ስቱሉ ኮ ነበራቹ ምድረ ኣህያ
@junefirst500
@junefirst500 9 ай бұрын
መቀሌ፤ ትግራውያን፡ ፍቅር! እግዚአብሔር፡ ምህረት፡ አድርጎልን፡ እንደልብ፡ እንገናኛል!
@tsegatsega6520
@tsegatsega6520 9 ай бұрын
ናብዚ በረከት ዘለዎ ቦታ የብቀዐና ፈጣሪ 🙏🙏
@m.bedane7442
@m.bedane7442 9 ай бұрын
አሜን
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 9 ай бұрын
ኣሜን ማዓረይ❤❤
@TyTy-xe8yt
@TyTy-xe8yt 9 ай бұрын
አሜን ወለላይ
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 9 ай бұрын
የ ebe ጋዜጠኞች በጣም እናመሰግናለን ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤❤❤❤
@zehara5680
@zehara5680 9 ай бұрын
ሴቷን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ናት
@Alefech-yz9mo
@Alefech-yz9mo 9 ай бұрын
Betam betam eza yehede sew yawkewal min yahil kebad endehone siwerdu demo bitayu yebelete tadenkuat neber
@almazjanka8624
@almazjanka8624 9 ай бұрын
ታድላችሁ የebs ጋዜጠኞች ትልቅ በረከት የሚገኝበት ቦታ ኤዳችዋል አይዞሽ የጠራሻት እመብርሃን ከአጠገብሽ ነች እየረዳችሽ ነው እልልልል🙏🙏🙏 የአባታችንየአቡነ የአማታ በረከት ለሁላችን ይድረስ🙏
@selamselamxtreme7081
@selamselamxtreme7081 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንኛ ድንቅ ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@keralem
@keralem 9 ай бұрын
ቦታውን ባረግጥም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እጅግ ክብር ይሰማኛል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጓልትግራይ-ሰ9ዀ
@ጓልትግራይ-ሰ9ዀ 9 ай бұрын
ገርዓልታ ዓደይ በረኪቲ ጎይታይ ማዓረይ ናብ ቤትካ ኣብቀዐና 👏😥💘
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 9 ай бұрын
ድንቅ ቦታ ኢቤኤሶች በጣም ነው የምናመሰግናችሁ ብዙ ስለ ሀገራችን የማናውቀው አሳወቃችሁን ኢትዮጵያ እኮ ድንቅ አገር ናት እባካችሁ እንዋደድ እንከባበር ዘረኝነት እንጠየፍ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤️
@yuyeg2814
@yuyeg2814 9 ай бұрын
Tigray land of the origin💛❤
@ሚስጥር-ጠ2ኘ
@ሚስጥር-ጠ2ኘ 9 ай бұрын
💚💛❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 9 ай бұрын
ኢትዮጵያን እኮ በምክንያት ነዉ የቅዱሳን ምድር ናት የምንል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም💒የእግዚአብሔር ድንቅ ስራኮ ከሀይምሮ በላይ ነዉ የደካሞች ምርኩዝ እመቤቴ Wow እመቤቴ ስትይ እንዴት ደስ ትያለሽ
@nebimanentertainment8420
@nebimanentertainment8420 9 ай бұрын
It's not Ethiopia It's in tigray
@kerkebedeley
@kerkebedeley 9 ай бұрын
ትግራይ ቅድስት ምድር
@desnetkbrom
@desnetkbrom 9 ай бұрын
ትግራይ የቅዱሳን ምድር
@user-ec21
@user-ec21 9 ай бұрын
እምዬ ኮርቶዶክስ እኮ ሀገርነት ዉስጥሮ ጥልቅ ነው የአባታችን በረከታቸውይደርብኝ
@merontadele70
@merontadele70 9 ай бұрын
በረኸቶም ይሕደረልና ለደጁ ያብቃኝ። ኤቢኤሶች ተባረኩ ጎበዞች ናችሁ።። ሰላም ለሀገራችን ይሁን።።
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 9 ай бұрын
በስማም እዉነት መታደል ነዉ ጋዘጠኝችን ወደድካችሁ ❤❤❤❤ የዝች ቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ መሆን መታደል ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችችችንንን ሰላም ያራግልን ብዙ እንደዝህ የሚጎበኙ አሉ በርቱ ለናንተም በርከት ነዉ
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ 9 ай бұрын
ዓደይ ሰላምኪ ይብዘሐለይ ❤❤❤ እግዚአብሔር ኣምላክ ብሰላም ናብ መረበትና ይምለሰና❤❤❤❤
@Meri4555
@Meri4555 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@salamsalam1464
@salamsalam1464 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 9 ай бұрын
ኣሜን❤❤
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ
@ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ 9 ай бұрын
@@Meri4555 ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sonofelamida
@sonofelamida 9 ай бұрын
እኛንም ለደጁ ለቤቱ ያብቃን ፈጣሪ የአብነ ገርኣልታ በረከት ረዲኤት በሁላችን ይሁን🙏🙏🙏
@zewdihadera2132
@zewdihadera2132 9 ай бұрын
😅 አብነ የማእታ
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 9 ай бұрын
ክብር ለስላሴ ክርስትና እንቁ ናት ኢትዮጵያ የታደልሽ መልካሙ ዘመን ይምጣ ኢቢኤሶች ተባረኩ
@LoliLove-jh6uh
@LoliLove-jh6uh 9 ай бұрын
አቤት ኢትዮጵያ እድለኛ የሆነች አገር ተዋህዶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@HiwetBalcha
@HiwetBalcha 9 ай бұрын
Amen amen amen
@nebimanentertainment8420
@nebimanentertainment8420 9 ай бұрын
It's not Ethiopia It's tigray
@jamelahkadasah
@jamelahkadasah 9 ай бұрын
ያባታችን በረከት ይደርብን ለናተም ፀጋውን ያብዛላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
@RatibRigbi
@RatibRigbi 9 ай бұрын
💞💞💞
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 ай бұрын
በህልሜ የማየውን ገደል መስለኝ እኔስ መች ይሆን አገር ገብች ቅዱስ ስፍራወችን የማየው የቆሽሽችውን ነፍሴን የማነፃት 😢😢😢😢😢
@SaraSaraa-ic6di
@SaraSaraa-ic6di 9 ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያነፃል ዮሐንስ መልዕክት 1:9
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 9 ай бұрын
ኤጭ ስለ ኢየሱስ ለኦርቶዶክሶች አትንገሩ ከናንተ በላይ እናውቃለን
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 9 ай бұрын
እውነት ነው
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 9 ай бұрын
እሚገርም ቦታነዉ በዉነት መታደል ነዉ ለደጁህ ያብቃን በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤
@Seble67
@Seble67 9 ай бұрын
ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን ኢ ቢኤሶች እውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት😭😭😭 ግን ለምን የጎደላቸውን አልጠየቃችኋቸውም የእውነት ምንጣፉን ሳየው አዘንኩኝ እናም በጣም ሌላም ሚጎላቸው እዳለ እረዳለሁ
@elizabethshalemo103
@elizabethshalemo103 9 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል እኛንም ይሄን ስፍራ ለመርገጥ ያብቃን
@senitube5125
@senitube5125 9 ай бұрын
በረከቱ ለኔም ይድረሰኘ 🙏🙏🙏
@MK-rw1yt
@MK-rw1yt 9 ай бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@HanaDejen
@HanaDejen 9 ай бұрын
በጣም ሰላምን እሚሰጥ ቦታ ነው አብርሽዬ ሌላ ግዜ ነጠላ ቢኖርህ በጣም መልካም ነው
@eyutg8178
@eyutg8178 9 ай бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና። this is all we need eko Receiving JESUS as our savior!!!
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 9 ай бұрын
Jesus is Lord in Orthodox eko. In case if you didn’t know or forget about it.
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 9 ай бұрын
ሲጀመር የቤት ክርስቲያን እራስ እየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለሚያምን ህዝብ ክርስቲያን እንዴት ነው እየሱስን እንደ ግል አዳኝ ተቀበሉት የሚባለው
@eyutg8178
@eyutg8178 9 ай бұрын
@@Useh58rpbs thank you for your kind question ya Geta new yalew ”ኢየሱስም መልሶ፣ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው።“ ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭3‬ ‭‬‬
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
ስለ እየሱስ ክርስቶስ ከኦርቶዶክስ ከኛ ተምራችሁ እኛን ትሰብካላችሁ ልጅ ለእናት ምጥ ታስተምራለች 😂😂
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 ай бұрын
የአባታችን የአቡነ የማታ በረከት ይደርብን 😢😢አሜን፫
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 9 ай бұрын
Amen
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 9 ай бұрын
❤❤❤❤ጀግኖች ናችሁ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👌👌👌ታድላችሁ ይሄን የተቀደሰ ስፍራ መርገጣችሁ❤❤❤❤
@asadaasada936
@asadaasada936 9 ай бұрын
አምላክ ሆይ ይችን ወርቅ የሆነችውን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን🙏🙏🥰🥰
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ምርጥ ስራ በርቱ ይህ በጣም ታሪካዊ ቦታ ነው❤❤❤❤ ትግራይ ገና ብዙ ቤታ አለ❤❤❤❤
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከጭንቀት የጸዳ አእምሮን፣ ከኀዘን የጸዳ ልብ ከበሽታም የጸዳ አካልን ስጠኝ። አሜን 🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
Amen 🙏
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 9 ай бұрын
Amen
@kinfebirhane2446
@kinfebirhane2446 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ በዚህ ድንቅ ቦታ በአካል ተገኝቼ እባረክ ዘንድ አበርታኝ።
@Habeschah1
@Habeschah1 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የቅዱሳን ሃገር ኢትዮጵያ አንድነታችን ፍቅራችን መልስልን ጥላቻ አርቅልን 😢 ይሄ መንግሥት ከኢትዮጵያ ምድርን አጥፍልን አንተ የመረጥከው እግዚአብሔር የሚፈራ መንግሥት በምድር የሚያስብ ብቻ ሳይሆን በሰማይ የሚያስብ አምጣልን አሜን 🙏🏻
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 9 ай бұрын
ዓደይ ተናፋቂት😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 9 ай бұрын
የኔ መንቀጥቀጥ ምን ይሉታል ጎበዞች❤
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 9 ай бұрын
ኸረመንቀጥቀጥ እኔ ሊያስመልስኝ ነበር
@theuntoldstory9191
@theuntoldstory9191 9 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ኩሕሎ ምስ ግርማ ሞገስኺ ንዘለኣለም ንበሪ።❤ Everyone should visit this amazing historical church.🎉❤
@دستااحمد
@دستااحمد 9 ай бұрын
@Muma-of2jy
@Muma-of2jy 9 ай бұрын
መታደል ነው በየሱስ ስም እንዴት ያምራል ለደጁ ያብቃን
@abrehamtefera9699
@abrehamtefera9699 9 ай бұрын
We love our Tigray Ethiopian brothers!!!
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 9 ай бұрын
We Tegaru we love our sister and brother ethiopia from all of part.
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ6ሠ 9 ай бұрын
አብት ክንድይ ደስ ይብል ድንቅ በታ ናይ ቅዱስ አባና በረከት የሕደረና
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 9 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ስላምኺ ይመለስ ዓዲ ቅዱሳን🙏💗
@ራያወለላ
@ራያወለላ 9 ай бұрын
እንደምን ትደንቃለች ይች ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤ አምላኬ ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን😢
@tajethiopia
@tajethiopia 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🤲✝️እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏😢😢😢❤❤❤
@MartaSiraw
@MartaSiraw 9 ай бұрын
የእግዚአብሄር ቸርነት እኮነዉ ሰዉ ያለምንም አደጋ የሚወጣዉ ፈጣሪ ታረቀን ስለቅዱሳኑ ብለህ
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
@ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 9 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ቦታ ነው አአባታችን አቡነ የማታ በረከታችሁ ይድረሰን ብሩክ ታይት ስትወጣ እኔ ተቀጠቀጥኩ ውይይይይ ጀግና ናችሁ
@manycell9813
@manycell9813 8 ай бұрын
የአባታች የአቡነ የማታ እረዴት በረከት ያድለን ሀገራችንን ከመጣባት መአት ይስውርልን በቃ ይበለን
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ስራህ ድንቅ ነው አይመረመርም የቅዱስ አባ የማታ እረድኤት በረከት አይለየን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 9 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማን እንዳንቺ 😘😘😘😘😘😘😘
@asdpeh3842
@asdpeh3842 9 ай бұрын
በጣም በጣም 😥😥❤❤❤❤❤❤ዛሬ ላይ የናት ጡት ነካሾች ይተናኮሏታል 😔
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee 9 ай бұрын
አቤት.መታድል እግዚአብሔር እኛንም ልዚህ ያብቃን😢😢
@SlamSlam-pt3dc
@SlamSlam-pt3dc 5 ай бұрын
በእውነት እፁብ ነው አቡነ የማታ በረከታችሁ ይደርብን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 ай бұрын
አቤት ውበት አቤት ትዝታ ጋራው ሸንተረሩ ሜዳው አቀበቱ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ጠብቅልን ሰላምህን ስጣት ተፈጥሮዋ እፁብ ድንቅ እኮናት በጣም ነው የምታጓጓው የምትናፉቀው💚💚💚💛💛❤❤❤
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 9 ай бұрын
እንዴት የሚያምርና የሚደንቅ ቦታ ነው። ጎበዞች።
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት በረከታችሁ ይድረሰን😢😢💒❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም አባታቻችን በረከታቹ ይደርብን❤❤❤
@hayatabi2173
@hayatabi2173 9 ай бұрын
መድሃኒኣለም ፍቂዱ ዓደይ ኣትያ ክርኦ ዝመነዮ ሓደ ገዳም ኣቦና ምእታ እዩ ።መዳሃኒኣለም ኣቦይ ቅዱስ ፍቃድካ ይኩን ❤
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በስመአብ ልጅቷን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ጎበዝ ነሽ
@SofyaKassaw-f6w
@SofyaKassaw-f6w 9 ай бұрын
እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን❤❤❤❤
@ሃናየማርያምልጅ
@ሃናየማርያምልጅ 9 ай бұрын
የአባታችንን የአቡነ የማታ በርክት ይደርብን❤❤❤
@weendr8583
@weendr8583 9 ай бұрын
እግዚአብሒር ሆይ ሳልምት ይህን ቦታ ባይው በእውለት ሀገርችን እኳ ምድርዊይ ገነት ናት የእውነት😢❤❤❤❤❤❤
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 9 ай бұрын
ጎበዝ ናችሁ አብሶ ሴቷ አደነኳት እሷ ለወጣች እን ተቀጠቀጥኩ ውይ
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 9 ай бұрын
መታደል ነው ❤❤❤❤❤በስማም ለደጁ ያብቃን አገራችን ሰላም ትሁን
@amyentadese6914
@amyentadese6914 9 ай бұрын
ሲጀመር እነሱ አለምን ንቀው ቅንጦት ሳይፈልጉ ተጎሳቅለው ስለሀገር ስለአለም እየፀለዩ ባሉበት እየታረዱ እየተገደሉ እየተሰደዱ ነው እንደዚህ ቅዱስ ገዳም እየሄዳችሁ ለአራጁ መንግሰት መንገድ እየጠቆማችሁ ነው እባካችሁ አትሂዱ አትድረሱባቸው መከራው ግፉ ይበቃቸዋል በዝቋላ አቦ ለታረዱ አባቶቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይቀበል
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 9 ай бұрын
Like debredamo. Duing the war they distroyed Debre Damo.I am afraid now you show this place
@tsehaytadele
@tsehaytadele 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ በጣም ነው የወደድኩት
@FatumaShumete
@FatumaShumete 9 ай бұрын
አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn 9 ай бұрын
የአባታችን የአቡነ የማታ በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 9 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ድንቅ ቦታ ነው እኛንም ለቦታው ያብቃል የቡነ የመዓታ በረከት ይደርብን የቦታውም በረከት ይደርብን የበረከቱ ተካፋይ ስለሆናችሁ ታድላችሀል
@KalkidanDesalegn-wg4iu
@KalkidanDesalegn-wg4iu 9 ай бұрын
ከመዳም ጋ ከመቃጠል ወይ ከነፍሴ ወይ ከስጋዬ ላልሆን ምናለ የቤትህ አገልጋህ ብታደርገኝ😢😢😢😢😢
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ቦታነው እንዴት ነው የምያስፍራው ሀግራችንእኮምድራዊ፤ገነትነች፤በብሔር፤ተከፋፍልን፥በዘረኝነት፥እርስ፤ብእርስ፤እየትባላን፤እግዚአብሄር፤አንድ፥ያርገን😢😢😢😢❤❤❤
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@getugebre
@getugebre 9 ай бұрын
ይህንን የመሰለ ስፍራ ነው በጦርነት ሊወድም የነበረው ?? ምድራዊ ገነት 🎉🎉🎉
@ራያወለላ
@ራያወለላ 9 ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ልዋ❤❤❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 9 ай бұрын
ጽብ ጽብ ነው የሚባል ወይ ሀገሬ ማማርሽ የአባታችን የአቡነ የማታ በረከታቸው ረዳታቸው ይደርብን አሜን እኛንም ለበረከቱ ተካፉይ ያድርገን በጣም ጎበዝ ነሽ ብርክቲ❤❤❤❤❤❤❤ አብርሽና ብርክቲ በረከት አፈሳችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ስይል ለኛንም ወደዝ የተቀደሰ ቦታ ያብቃን በረከታቸው አይለየን ታድላቹ እውነት ❤🎉
@JeryGezahgn
@JeryGezahgn 9 ай бұрын
አምላኬ ለዚ ቤት አብቀኝ❤❤❤
@Senlaqw123
@Senlaqw123 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እኮ ድንቅነው የሄን የመሠለ ተራራ ዋሻ ቤተክርስቲያን ማየት ድንቅነው የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ I'm very proud my Orthodox religion ተመሰገን አምላኬ 🙏🙏
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 9 ай бұрын
Selhm. Tigiray. ❤️💛🕊️🌿👍👌
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 9 ай бұрын
ብሩክቲ ጎበዝ ❤❤❤
@AhmadAhmad-hi3fd
@AhmadAhmad-hi3fd 9 ай бұрын
ለደጅ የብቃን የቃል ኪዳኑ ተካፋይ ያርገን ክርስቶስ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እጅግ ስራው ድንቅ ነው ቦታውን ለማየት ያብቃን ከበረከቱ ያሳትፈን አሜን ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ❤❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 9 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ድንቅ ና ፣ ብርቅ አገ ር ለላምሽ ይብዛ።
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 9 ай бұрын
እኔ ተራራው ያስፈራኝል ግን እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ስራ ❤❤❤
@solomonworku6866
@solomonworku6866 9 ай бұрын
አባቶቻችን ያቆዩልን የበረከት የፅድቅ ቦታ ነው ለነብሳችን ብለን እነስራ ፈጣሪ ሳላሙን ይመልስልን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ሀገራችነን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን😢😢
@09428
@09428 9 ай бұрын
ካሜራማኖቹ ለራሱ በጣም ጎበዞች ናቸው
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 9 ай бұрын
ገረዓልታ ዓድና ❤️❤️❤️
@دستااحمد
@دستااحمد 9 ай бұрын
❤❤❤
@salamasalamah9204
@salamasalamah9204 9 ай бұрын
💚💚🙏
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 9 ай бұрын
አቤት ምን አይነት ድንቅ ቦታ ነው በረከታችሁ ይደረሰን
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@ብርሃንጋልገረዓልታ
@ብርሃንጋልገረዓልታ 9 ай бұрын
❤❤❤❤ዓደይ ገረጋልታ
@milahagos2807
@milahagos2807 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ በአንተ ማመን እኮ እረፍት ነው!!!!!
@asead5209
@asead5209 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ የተዋህዶ ልጅ ያደረገኝ አምላክ እምነት ጥንካሬ የቅዱሳን አባቶቻችን ታዕምር ነው የቅዱሳን በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን🌿⛪🌿💚💛❤
@AbabaGebremeskel-ph6br
@AbabaGebremeskel-ph6br 9 ай бұрын
ዓደይ ትግራይ ❤❤❤ ❤❤❤🎉🎉
@LemlemHafet
@LemlemHafet 9 ай бұрын
ዓደይ ወለላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዓብብለይይይይ
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 9 ай бұрын
ቅድስት ሃገረይ ትግራይ ደገሰላሙ ንምስላም የብቅዐና❤
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 19 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 15 МЛН
ዝገርም ታሪኽ ኣኽሱም ብኣልሞ ሾው
48:29
ALMO SHOW
Рет қаралды 10 М.