ዘመን መለወጫን በአትሌት ደራርቱ ቱሉ ቤት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 88,287

EBC

EBC

Күн бұрын

ዘመን መለወጫን በአትሌት ደራርቱ ቱሉ ቤት #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 71
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
I love her በጣም እወዳታለሁ በጣም ጥሩ ኡትዬጵያዊ ናት 💚💛❤️🙏🏼ልጆችሽ ቤትሽ ይባረክ አሜን💚💛❤️🙏🏼መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ🙏🏼
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 2 жыл бұрын
ደራርቱ የፍቅር እና ሰላም የአንድነት ተምሳሌት ናት አዲሱ ዓመት በስራሽ ስኬትን በኑሮሽ ሰላምና ጤና ያድርግልሽ ጀግናችን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና አደረስሽ ጀግኒት ምትክ የሌለሽ ደራርቱ ቱሉ።። Happy New year 💐💐💐💐💐 For you And your family And then long Life For you 💖.
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
ያ ደራርቱ ደራርቱዬ ለኢትዩጵያ ህዝብ ፍቅር የሰጠሽ እውነተኛ ኢትዩጵያዊ በጣም እንወድሻለን ኑሪልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
እመብርሀን ክልጁዋ ጋራ ትጠብቅልሽ ሙሉ ዬ ኢትዮጵያ ዘውድ ነሺ እህቴ 🙏🙏🙏🥰 መልካም ዘመን ይሁንልሽ እህቴ ለመላው ቤተሰቦችሺ 🙏🙏
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩሽ ሞትን ሳትፈሪ ከለተሰንበት ጋር መቀሌ የሄድሽ ቀን እውነትም ኢትዮጵያዊ ነሽ ብያለሁ እወድሻለሁ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
💚💛♥️ Nice to see Athlete Deraritu ETHIOPIA'S BESTIE! May you flourish as you have uplifted ETHIOPIA on the world STAGE! Thank you we needed it!
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 жыл бұрын
ክብርት አትሌት ደራርቱ እናቴ የፃድቃና ማርያም ሁሌም ካንችጋር ትሁን መላው ኢትዮጵያን አንድ ያድርገን
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ጀግናችን የኢትዮጵያ እናታችን ደራርቱዬ መልካም በዓል ከቤተሰቦችሽ ጋር 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
በቆጅ ግብርና ኮሌጅ ስማር በ1996 ዓ.ም ነበር የጀግነዋን ደራርቱ እናት ያየኋቸው ። ዛሬ በዚህ አጋጣሚ ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ።
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ደርዬ ጀግና ሴት ዘመንሽን ሙሉ ከነቤተሰብሽ በሰላም በደስታ ኑሪልን።
@እይታ-ጰ5ጘ
@እይታ-ጰ5ጘ 2 жыл бұрын
ደራቱዬ የኢትዬጲያ እናት ኩራታችን መመኪያችን የጥንካሬ ተምሳሌታችን እንወድሻለል እናከብርሻለን።ፍቅሩ ሰላሙ በረከቱ በቤትሽ ሞልቶ ይፍሰስ ክበሪልን😘😘😘😘💚💛❤😘😘😘😘
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ የዋህ አልቃሻ ደሬ እንቁአችን ፍልቅልቅ ስላንቺ ማውራት ይከብዳል
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም አዲስ አመት ለሁላችን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀገርሽን ወዳጅ ነሽ በልጆችሽ ይባርክሽ ያስደስትሽ
@michaelabrahagebremeskel3796
@michaelabrahagebremeskel3796 2 жыл бұрын
My lovely sister Drar tutulu ( Eteyopia )
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
She is my love 💕❤️👌👌👏👏She is our Hero.
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
አትሌት ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ ጀግና🌷💐💖💖😘🇪🇹💕🇪🇹💕😘😘😘🇪🇹
@desertlumi1420
@desertlumi1420 2 жыл бұрын
ደራርቱዬዬዬዬ ኢትዮጵያዬ:: ኑሪልኝ ለ ረጅም ኣመት
@basicbankingknowledge9458
@basicbankingknowledge9458 2 жыл бұрын
ደራርቱዬ መልካም አዲስ ዓመት።
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ደሩየ የኔ ጀግና 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@saramola8136
@saramola8136 2 жыл бұрын
ጀግኒት እንዴት ደስ ይላል የእመቤታችን ስእል አድኖ በመግቢያው ላይ አሁንም ጥላ ከለላ ትሁንሽ
@Koke01-24
@Koke01-24 2 жыл бұрын
እንኮን ለአዲስ አመት አደረሰሽ ጀግኒት ደራርቱ፣አምላክ አንችንም ቤተሰቦችሽን ይባርክ።
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 2 жыл бұрын
ልጆቹ ዉ ዓይን ዓይናቹዉን እያይቹዉ አልፋቹዉ የምትሄዱት እዩት V ,D የየዳቹዉት ልዩነት የሌላት የምንወዳት ደራርቱ ቤት ነዉ የማትኖሩበትን ወሬ ብቻ አስመሳይዎች
@Koke01-24
@Koke01-24 2 жыл бұрын
@@shebirashebira7158 ይቅርታ ምን ማለት ነው ?
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
በጣምደራርቱቱሎጅግና ምርጥ ኢትዮጵያ ናት
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ደራርቱዬ የስላም ሴት የፍቅር ሴት ጀግና ነሺ የእኔ ውድ
@yalemmekonen5254
@yalemmekonen5254 2 жыл бұрын
ደራርቱ ጀግናዬ
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 2 жыл бұрын
እንወድሻለን እንኳን ኣደረኣአሽ ደራርቶ
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 жыл бұрын
She is my hero much respect and love .🥰🥰🥰
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
Thank you for all AMEN .
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 2 жыл бұрын
derye yenekemem emamlak kenelejua tetbksh💖💖💖
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
ደርዬ ፍልቅልቅ ውድድድ ነው የማረግሸ😍😍
@saramola8136
@saramola8136 2 жыл бұрын
እስኪ እዮ እናት እና ልጅ ጌታችንን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ድንግል ማርያም አቨት እንዴት ደስ ይላል 😍😍😍😍
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
መልካም በአል ይሁንላችው
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 2 жыл бұрын
Ethiopia is happy by her precious daughter and hero.
@meseretmolla6668
@meseretmolla6668 2 жыл бұрын
Afish erasu yitaftal tebareki geta eyesus zemenishin yiwajew
@deresegemeda4222
@deresegemeda4222 2 жыл бұрын
Low sound and picture quality!
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 2 жыл бұрын
ውብ የሆነች የአገር ፈርጥ ደራርቱ ኑሪልን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ደራሬ የእኔ የዋህ የእኔ ሩህሩህ የእኔ ጀግና ኡፍፍ ስወድሽኮ
@adyamdesalegne7018
@adyamdesalegne7018 2 жыл бұрын
our hero
@Habeshwit
@Habeshwit 2 жыл бұрын
Felkilekewa mekuryachen Derartew Tulu enqan adersachehu adersen.❤
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 жыл бұрын
U well came !!!
@Amen2116
@Amen2116 2 жыл бұрын
Fikir yehonech yefiqir temsaleat mirt Ethiopiawit egziyabhear rejim edmeana tena yestish
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ደራርቱ ቱሉ ከነመላው ቤተሰብሽ እንኳን አደረሰሽ !!!
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
ደራርቱ ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
Derartu is our national treasure 💚💛❤️
@manayemekonen9744
@manayemekonen9744 2 жыл бұрын
ክብርት ዶ/ር ኮማንደር አትሌት ነው ሙሉ ማዕረጔ እኮ፡
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Jegena neshe Dere, berchelene sewedesh 💚💛❤️
@adm6182
@adm6182 2 жыл бұрын
Derartu yene filiklik yewah Egzieabiher zemenshin yibarkilsh Emebrihan atlyish.
@meseretmolla6668
@meseretmolla6668 2 жыл бұрын
Erejim Edeme, tena, fikir yistish
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
😍👍🇪🇹
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 жыл бұрын
ሳቅፈገግታ ደስታ ሁሌ የምናው ሁሌ የምናየው ጥሩ ልብስ ለብሰን አምሮብን ተውበን የምንታየው ሰዎች እንረዳ ይህን አትርሱ ሁሉም በሀገር ነው ብሎ ጥላሁን ገሰሰ የዘፈነው ለዚህ ነው
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
ደሬ እወድባለው እና ልጅሽን ዳሪልኝ እባክሽ
@eliasgetachew4834
@eliasgetachew4834 2 жыл бұрын
መታረሞ ያለበት ኮማደር ዶክተር ደራርቱ ቱሉ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Dr alengi bekerbu tesetatam lalaw biker
@seblistars9721
@seblistars9721 2 жыл бұрын
yess
@girmatesfaye7766
@girmatesfaye7766 2 жыл бұрын
Deryekezh be hula 1000 amethyst ysthi we’d ehtachn
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Ere Bakachihu Begun asekayachihut. News alachew eko. EG run Asrekew eyegotetk dereja endiweta tifeligalachihu? Ere Ethiopia Wust beEnsisa lay yalachihun astesaseb keyiru.
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
Enquan aderesachu melkam behal yehunelin
@Miseraki
@Miseraki 2 жыл бұрын
እሺእድርሀለሁኝ
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
እግዚሆ. ዉሻዉ. እልሁ. ለምን ገብ ነዉ. መሰል. እኳን አደረሳችሁ
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 2 жыл бұрын
ሀሎ አትለት ኮማንደር ነዉ የሚባለዉ
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
እናታም እደሳ ፈገግታቸው
@adm6182
@adm6182 2 жыл бұрын
Sew eko bizu gize betesebun yimesilal
@zablonyisakor6909
@zablonyisakor6909 2 жыл бұрын
aye derartuye hule andaynt yematlwchi asskesh enkuan andaynt eko new keljnte jemro betam new yemwdesh degmo atrjim teru sew selhonesh eko new abo shi amet nuri
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 2 жыл бұрын
ደራርቱም አበባ አበባም ደራርቱ
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
Cameraw terat yalawum aye ya ETV camera Manu ayedalam ka cameraw engi 😂😂😂
@senameklit4114
@senameklit4114 2 жыл бұрын
dere tileyash siwodish eko
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 39 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39