(ዘመን )ZEMEN Part 88

  Рет қаралды 534,651

ZEMENTV

ZEMENTV

Күн бұрын

GoFundMe Link
www.gofundme.c...
Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on youtube and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actors' profile and more visit our website www.zementv.com
WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

Пікірлер: 1 800
@yordiehta691
@yordiehta691 6 жыл бұрын
ፆሙውን ~ የሀጢአት መደምሰሻ // የዳቢሎስ ድል መንሻ //የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን//
@juliyjuliy3194
@juliyjuliy3194 6 жыл бұрын
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች። እንኩዋን። ለአብይ ፆም በሰላም እፕደረሳችሁ። ዘመኖች እንኩዋን። በሰላ መጣችሁ በዚ አጋጣሚ። ቶምን በጣም እወድሀለሁ
@ZEMENTV
@ZEMENTV 6 жыл бұрын
ውድ የዘመን ድራማ ተመልካቾች ዘመን ክፍል 88 ሸከተፍ ሸፈተፍ እያለ ልክ በሰዓቱ ከተፍ ብሎላችኋል በድራማው እንደምትዝናኑ ተስፋ እናደርጋለን ማክሰኞ በመደበኛ ሰዓት በሰላም ያገናኘን እያልን የተለመደው ኮመንት ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጉ አይለየን
@tegsetashegra6823
@tegsetashegra6823 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልን
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሰምታችዋል ኮመንቶች
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 6 жыл бұрын
ZEMENTV enamsgenalen zemnoche
@user-pj5st6xl3x
@user-pj5st6xl3x 6 жыл бұрын
Batm gugute lay nabrkugn welcome
@yordanosmamo1902
@yordanosmamo1902 6 жыл бұрын
እለዘመኖች እና እንዲሁም መላ የ ኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ፆም ይሁንላችሁ ይሁንልን
@user-fi2xc4qi4s
@user-fi2xc4qi4s 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኳን ሰላም መጣችሁ ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የሀፂያት መደምሰሻ ይሁንልን አሜን
@hannafereethiopia3937
@hannafereethiopia3937 6 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ ሲቀጥል የዘመን ሰራተኞች እን የዘመን ተከታታዮች እንኳን ደና መጣችሁ
@kahsafitsumashebir1205
@kahsafitsumashebir1205 6 жыл бұрын
hanna fere Ethiopia amennnn enqan abro aderesen yefkir yeselam yeandnet yemetesaseb sem yadrglin
@AlamAlam-gg6xr
@AlamAlam-gg6xr 6 жыл бұрын
hanna fere Ethiopia Enkuen abero aderesen
@user-tz1kd4hs3i
@user-tz1kd4hs3i 6 жыл бұрын
hanna fere Ethiopia amen
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
hanna fere Ethiopia እንኲን አብሮ አደረሠን
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 6 жыл бұрын
hanna fere Ethiopia ሳሢኜሣ
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 6 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኩዋን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ጾሙን የፍቅር የሰላም የብልጽግና የንስሀ የመረዳዳት ያንድነት ይሁንልን በአምሳሉ የፈጠረንን የአለማችን ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔርን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አለምን የምናመሰግንበት የምናከብርበት ቅዱስ ፈቃዱ ይሆንልን አሜን አሜን አሜን
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
Hawa Hawa አሜን አሜን አሜን
@asnakechsolomon3070
@asnakechsolomon3070 6 жыл бұрын
Hawa Hawa አሜን አሜን አሜን
@asterabebe8839
@asterabebe8839 6 жыл бұрын
ameeee yene marrr
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
ቶምዬ የምር ለሤትልጅ የምትሠጠው ክብር ደሥ ይላል የኢቶ ወዶች ከቶም ተማሩ
@eyerushone2560
@eyerushone2560 6 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ውደ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ዘረኝነትን ያጥፋልን መልካም ፆም
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
Eyerus hone እንኳን አብሮ አደረሰን ማር
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰንን
@user-bn3gw7bx9r
@user-bn3gw7bx9r 6 жыл бұрын
Eyerus hone amen amen amen enkan abro aderesan marrrr
@azebwoldtsadik4557
@azebwoldtsadik4557 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ዘመኖች እንኳን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም ያገሪ ልጆች እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ በሰላም ከስደት መልሶን እግዚአብሔር ቤቱ እንድንገኝ ያርገን
@user-bb8tf1ln1q
@user-bb8tf1ln1q 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች በሥደትም👈 በሀገርም ያላችሁ💓💓💓💓💓💓 እንኮን ለአብይ ጾም አደረሠን👏👏 አምላክ ሁሌም የተመሠገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@sindumulie7630
@sindumulie7630 6 жыл бұрын
ዘመኖቸ እንኳን ደህና መጣችሁ ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም አደረሣችሁ ለሁላችሁም መልካም ፆም፡፡
@meronabebe402
@meronabebe402 6 жыл бұрын
sindu mulie የድንግል ማርያም ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@senaittesfaye607
@senaittesfaye607 6 жыл бұрын
amen enkuwan abro aderesen
@fatumafatuma5115
@fatumafatuma5115 6 жыл бұрын
wawwwwww yene wodochi well came
@fanusanapalkhan478
@fanusanapalkhan478 6 жыл бұрын
በቅድሚያ ለመላው ክርስትና እምነት ተከትልዎሽ በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ በሰላም አስጅምሮ በሰላም ያስጨረስን ፅዩን እና አዳ ልብ ብሎ ላየው ሰው እያሳዋቁን ያሉት ትልቅ መልእክት አለ ብቃታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም አንድ ተዋናት የተሰጠውን ገፅ ባህሪ በብቃት ሲወጣ እንዴት ደስ ይላል እውነት ዘመን አሁን ላይ የወደዱ መስለው በጥርሳቸው ስቀው በሆዳቸው መቃብር የሚቆፍሩልንን ሰዎች ዘመኖች ይህው ቁልጭ አድርገው የገሀዱን አለም አሳዩን ዘመናችሁ ይባረክ
@muhkwt6080
@muhkwt6080 6 жыл бұрын
fanusa napal khan ♥
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘመኖች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የሀፂአት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ ይሁንልን አሜን፫
@yeethiopiawegenochehulachu4322
@yeethiopiawegenochehulachu4322 6 жыл бұрын
ሰላም የድንግል ማርያም ልጂ amen amen amen enkan abro Adersen emaye
@melatmelat3015
@melatmelat3015 6 жыл бұрын
ሰላም የድንግል ማርያም ልጂ amen amen amen enkuan abro adersn tsemun yeselam yefker yaregln
@yemargyamlej9275
@yemargyamlej9275 6 жыл бұрын
ሰላም የድንግል ማርያም ልጂ አሜን
@fafi7857
@fafi7857 6 жыл бұрын
ውድድድድድድ ያአገር ልጆች በስደት ያለነው አላህ ይጠብቀን ያረብ
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 6 жыл бұрын
አሚን የኔማር
@NnNn-dp1et
@NnNn-dp1et 6 жыл бұрын
ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ amin
@fafi7857
@fafi7857 6 жыл бұрын
የኔ ውድ አገራቺንም ሰላም ያውርድልን
@fatomadam5891
@fatomadam5891 6 жыл бұрын
ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ እናመስግናለን። ውድድድድ
@lubabasyaid2424
@lubabasyaid2424 6 жыл бұрын
አሚን አላሁመኡሚን
@selamwerke4428
@selamwerke4428 6 жыл бұрын
ዘመኖች♥♥ ውድ የተዋህዶ እንቁ ምርጥ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደርሠን♦
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 6 жыл бұрын
mikiyas Samuel Amen enkan aebro aederesen yeenawudddd
@user-tp9pv2pl8k
@user-tp9pv2pl8k 6 жыл бұрын
mikiyas Samuel አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ጾም ይሁንልን
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
mikiyas Samuel አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@selamwerke4428
@selamwerke4428 6 жыл бұрын
አሜን ፫ የበረከት ፆም ያድርግልን እህት ወንድሞቼ በርቱ ፁሙ ፀልዩ እግዚአብሔር አምላክ በሀይማኖታችን የፀናን ያድርገን።
@user-tp9pv2pl8k
@user-tp9pv2pl8k 6 жыл бұрын
mikiyas Samuel አሜን
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ #የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም አስጀምሮ#በሰላም ያስፈፅመን #የሠላም የፍቅር የመተሳሰብ ፆም ያድርግልን እግዚአብሔር #እየልባችንን መሻት ይፈፅምልን#ጾሙ ከፈጣሪ ጋር የሚያስታርቀን መልካም ስእብእናን #የሚያጎናፅፈን #ፈቃደ እግዚአብሔር የተሞላበት #ይሁንልን #መልካም ሱባዔ #ፆሙን....በፍቅር ያለቂም....በፍቅር ያለሀሜት....በፀሎት ያለስስት....በምፅዋት ያለፌዝ.....በሀዘን ያለእርኩስነት ...ቅድስና እንፆም ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@የጎንደርአማራ
@የጎንደርአማራ 6 жыл бұрын
ውድ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዐቢይ ፆም አደረሳችሁ መልካም የፆም ወር
@sgdgniceverynicefhfh2465
@sgdgniceverynicefhfh2465 6 жыл бұрын
Addis Mola amen
@laghahaaa5124
@laghahaaa5124 6 жыл бұрын
Addis Mola enea mlew mnew malet kalebachu bate krstian aliam godana wettachu enkan aderesachu atlum endie yih eko meznagna
@renadigic1019
@renadigic1019 6 жыл бұрын
well ዘመኖች ነፃነት ምርጥ ወጣት ተወናይ በርታ አብይ ፕላስተሩን አነሳህ ጎሽ አሥተካከልክ የአድ አለባበሥ ብቻ ቀረ የሳምንት ሠው ይበለን ክርሥቲያን እህት ወድሞች እንኳን አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላቺሁ !!
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
Renad Igic አሜን ማር እንኳን አብሮ አድርስን
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 6 жыл бұрын
Renad Amen kidus xom yargilin
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 6 жыл бұрын
Renad Igic አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@meriyemarym9382
@meriyemarym9382 6 жыл бұрын
amen
@ተመስገንአምላኬ-ጐ1ኀ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ1ኀ 6 жыл бұрын
Renad Igic አሚን አሚን አሚንእንኳን አብሮ አደረሰን
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በስላም በጤና አድርሳችሁ ፆሙ የዲያብሎስ ድል መንሻ የሀጥያት መደምስሻ ያርግልን መልካም ፆም ይሁንላችሁ
@user-pr4xz9ry3i
@user-pr4xz9ry3i 6 жыл бұрын
ለመላው የክሪስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ ፀሙ የታሰሩትን የምፈቱበት የተራብትን የምጠግቡበት ለአጋራችን ሰላም ፍቅር የምወርድበት መንግስቱን የምንወርስበት ያድሪግልን አሜን ዘመኞችየ ዘመናቹ ይባሪክ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 6 жыл бұрын
ዘመኖች እዴት ናቸሁ እኔ የሉሌ አድናቅ ነኘ በዚህ ዘመን እደሉሌ ጎደኛ አይገኘም
@user-vb1bu1vl1c
@user-vb1bu1vl1c 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም ምጣችሁ ዘመኖች እናመሰግናለን ውድ የኦርቶዶክስ እመነት ተክታታዮች እንኳን ለአብይ ፆም በሠም አድርሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ የጥብቅልና አሜን
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
ዘመኖች እኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤው ፆም በሠላም ነደረሳችሁ እንዲሁም ለ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወራዊ ባህል በሰላም ፁመን ለመፍታት ያብቃን አሜን
@rahwashikor8357
@rahwashikor8357 6 жыл бұрын
ሀይሚ የብዙየ ልጅ Amen Amen Amen yena ehite
@rigbeabera5785
@rigbeabera5785 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@solo-fh7du
@solo-fh7du 6 жыл бұрын
Enkan abero adersen
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
Rahwa shikor 😍😘
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
solomon solo amen
@abracadabra8602
@abracadabra8602 6 жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም አደረሣቹ ።ምርጦችዬ ዘመኖችዬ
@alemzewdia3620
@alemzewdia3620 6 жыл бұрын
Abraca Dabra Amne Amne Amne
@hendaazouzi593
@hendaazouzi593 6 жыл бұрын
Abraca Dabra amen
@user-nl2ov8kk4t
@user-nl2ov8kk4t 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ አዲ ኢትዬጵያዊቷ ኤፍሱን ሆንሽ እኮ 😂😂😂😂ስወድሽ ቶምዬ ውስጤ ነህ እውነት 💘💘💘💘👌👌
@zynabzzz5956
@zynabzzz5956 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ማሬ
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ማሬ
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ማሬ
@yashiaden1702
@yashiaden1702 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሠን
@tenatena7698
@tenatena7698 6 жыл бұрын
Zynab Zzz amen
@newproo5633
@newproo5633 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኳን ደህና መጣችሁ አቶ ተፈሪ እንዲህ ነው ወንድ ጎበዝ ይችን ቀዥቃዣ ሚስትህን እውነቱን አስተምራት አካፍን አካፍነው ትበል ዶማ ማለቷ ቀርቶ
@imoushmola8289
@imoushmola8289 6 жыл бұрын
ወዋ መጣችው ዘመኖች እንኳን አደረሳችሁ *✍በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን⛪* *✍ይቅርታ🌾* *አውቄም ይሆናል ወይም ባለማወቅ* *ያስቀየምኳቸውን ይቅርታ ልጠይቅ* *ይቅርታ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ* *እንዳልወድቅባችሁ በከንቱ ውዳሴ* *አንዱን አስቀይሜ አንዱን አስደስቼ* *ፍሬአልባ ፍሬቢስ እንዳይሆን ሕይወቴ* *ይቅርታ ልጠይቅ ድምፄን አሰምቼ* *⛪🍃ለነበረን ጊዜ አመሰግናለሁ* *የሚመጣውንም ጊዜ* *እርሱ ይባርክልን እላለሁ* *ያስቀየም ኩት ካለ* *ይቅርታ ብያለሁ* *እኔ ከናንተ ብዙ* *ተምሬአያለሁ* *እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ* *ይቅርታ ልጠይቅ ዛሬ መጥቻለሁ* *ያስቀየምኩት ካለ ይቅርታ ብያለሁ* *ሰውን አስቀይሜ በልቤ ቂም ይዤ* *ከንቱ ነው ፀሎቴ ከንቱነው መዝሙሬ* *ሰውነቴ አድፎ በወሬ በሀሜት* *በሀጢያት ወድቄ ከምሞት የሞት ሞት* *እስኪ ከዛበፊት ይቅርታ ልጠይቅ* *✍ይቅርታ✍* *ኃጢያቴ በዝቶብኝ ከሰው እማልቆጠር* *እግዚአብሔር ይስጠኝ የይቅርታ ዘመን* *በርቱ ላገልግሎት እግዚአብሔር ይርዳችሁ* *እህት ወንድሞቼ ባንድ ላይ ሆናችሁ* *ሁሌም አስቡኝ እኔን በፀሎታችሁ* *✍ይቅርታ✍* *መልካም ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን አሜን* *ለኔ ለደካማ እህታቹ ዘውዲ/ወለተ መድህን ብላቹ በጾሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ እንዲሁም አባቶቸ እናቶቸ እወዳቸዋለው.....መልካም ፆም*✍😘😘
@user-ub2hu9rc6k
@user-ub2hu9rc6k 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኳን በስላም መጣችሁ እንኳን ለአብይ ፃም በስላም አድርሳችሁ ፃሙ የስላም ይፍቅር ይሆንልን ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
መች ነው 1ኛ የምሆነው😉ዌል ዘለኖችዬ😍 የክርሥቲያን እምነት ተከታዮ እንኳን ለፆማችሁ አደረሣችሁ ማሮች❤
@fuadmohammed9252
@fuadmohammed9252 6 жыл бұрын
susu hassen የኔን ተራ ውሠጂው😀
@user-in7zv7rc7l
@user-in7zv7rc7l 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ስትመጡ አንኳኩ ቤቴን ሁሌም መጨረሻ ነኝ
@meseretwldgbreal9435
@meseretwldgbreal9435 6 жыл бұрын
ዘመን አንኳን ደና መጣቹ ለመላው የክረስትና እምነት ተከታይወች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ተፌ እንኳንስ ነቃህባት ይችን ነቀዝ
@mitayene6335
@mitayene6335 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኩን ደና መጣቹ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንኩን ለአብዩ ፆም በሰላም አደረሳቹ ፆሙ የሃጥያታችን መደምሰሻ ያድርግልን
@rahmanasiernasr8458
@rahmanasiernasr8458 6 жыл бұрын
ህወቴ እወድሻለው እንደ ናፍቆት አይነት ወንዶች ይድፍቸው ።አላህ ያጋልታቸው ያላህ
@user-xl8pj4qh8e
@user-xl8pj4qh8e 6 жыл бұрын
*ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይዎች በሙሉ እንኳን ለአብይ ጾም በሠላም አደረሣችሁ ፆሙን የሰላምና የፍቅር ያድርግልን*
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
@Home-vv7dz
@Home-vv7dz 6 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ አቭይ ፆም አደርስን !! ዘመኖች በርቱልን መልካም ስራ ነው አስተማሪ ነው
@tgstrak9281
@tgstrak9281 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኦርቶዶክስ እመምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደርሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ በተለይ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ታዲያ እህቶቸ ፆሙን ከቂም በቀል ነፃ የተቸገሩትን በመርዳት ካልባሌ ስራወች እርቀን በተሰበር መንፈስ እንድንጮምና እንድንፀልይ መናገር እወዳለሁ እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ይሁን
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 6 жыл бұрын
tgst Rak አሜን አሜን አሜን
@elenelgoleelenelgole4932
@elenelgoleelenelgole4932 6 жыл бұрын
አሜንእንኮንአብሮአድረስን
@user-rp4ip4jb4k
@user-rp4ip4jb4k 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለአብይ ፆም እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xw9ce6zo1d
@user-xw9ce6zo1d 6 жыл бұрын
ዊል ዘመኖች😘የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ ዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ቅድስ ሀገራችንን እግዚአብሄር በቼርነቱ ይጠብቅልን አሜን ፫
@zebene6506
@zebene6506 6 жыл бұрын
ማራ ናታ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና 8
@saradam8563
@saradam8563 6 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@hoihjhtj5181
@hoihjhtj5181 6 жыл бұрын
እኳን አሽሮ አደረሰን
@hgreiewedshalhu3234
@hgreiewedshalhu3234 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ፆሙ የነነዌ፡ፆም ሳይሆን የአብይ፡ፆም ነው
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
Sara Dam እንካን አብሮ አደረሰን
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዌል ዘመኖች ስወዳቹህ እኮ እኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹህ የሰላም እና የብልፅግና ይሁንልን። አሜን
@alemzewdia3620
@alemzewdia3620 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda Amne Amne Amne
@user-ti6cp9re1z
@user-ti6cp9re1z 6 жыл бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ቤተሰቦቼ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሰን♥♦♦♦ዘመኖችየ እንኳን ደህና መጣችሁልን ♥
@user-nv5gq5kh2y
@user-nv5gq5kh2y 6 жыл бұрын
ውይለምን ግዜው ሞልታችሁታል። እስቲ እኔም ተራው ይድረሰኝ ላይክ ግጩኝ ውዶቸ
@nooorhg925
@nooorhg925 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘመኞች ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ አብይ ፆም ሀገርም በውጨም የምትኖሩ የተዋህዶች ልጆች በሙሉ እህት ወድሞቸ መልካም ያብይ ፆም ይሁንልን የበረከት ተካፋይ ያድርገነ አሜን አሜን አሜን
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለአብይፆም መግቢያ አደረሳችሁ ፆሙ የመንግስቱ መውረሻ ያድርግልን
@bizuyeworku6872
@bizuyeworku6872 6 жыл бұрын
R Mf amen enkawan abiro aderesen Amen
@emabetassefa7836
@emabetassefa7836 6 жыл бұрын
R Mf. አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@user-ex9zk9sq6r
@user-ex9zk9sq6r 6 жыл бұрын
R Mf አሜን አሜን አሜን
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 жыл бұрын
ዋው አሪፈ ነው የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልይ !!!!!!!!ምርጥ እና እንቁ የተዋህዶ ልጆች መልካ ፆም ይሁንላችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳስብ የሀፂያት መደምሰሻና የሰይጣን ድል መንሻ እንዲሆንልን የድንግል ማሪያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁልን ።።።።።።። መልካም ፆም።።።፡
@meronasefazenebeasefazeneb7774
@meronasefazenebeasefazeneb7774 6 жыл бұрын
Tigist nigat amen
@Mituhabsawit5490
@Mituhabsawit5490 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹልን ዘመኖቼ አረ አብይ ግን ምስኪን ሰው አደረጋቹት እኮ በጣም አጀቴን በላኝ የባቢ እናት ደሞ በትንሹም በትልቁም አቃጠልሽው እኮ ምን አለ አዴ እንኳን አብይ ሚልሽን እሺ ብትይ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
Foziya fozi የሆነች ደረቅ ናት ምናለ አንድ ቀን ብትሰማው
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 жыл бұрын
Foziya fozi እኔ አቶ ሞላ የታናገረው በጠም ላወያኔ ይገበወል ምንም ማስረጀ ሰይኖር ሰላመዊውን ሰው ማሰር ብቻ ናው ህገ መንግስት ምበል ምንም ውፍ የሌላው ዱንቁርና ናው እትዮጵያ የላናው
@Mituhabsawit5490
@Mituhabsawit5490 6 жыл бұрын
Salam Love እኮ ማር
@user-rz5jq1sg5x
@user-rz5jq1sg5x 6 жыл бұрын
ዘመን የኔ ውዶች መጣችሁልኝ ሸከተፍ እያላችው አመሰግናለሁ ኑሩልኝ ከቁጥር ሳትጎሉ ውድና ብርቅ የተዋህዶ ልጅች እንካን ለታላቁ ለአብይ ዖም አደርሳችሁ
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የአባቶቺ Amen enkan aebro aederesen
@amenwerk9681
@amenwerk9681 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለ ዐብይ ፅም 💚💛❤️ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ደስ እንዲለኝ🙏🏻
@user-pj5st6xl3x
@user-pj5st6xl3x 6 жыл бұрын
Enkon adersashe aderaschu
@amenwerk9681
@amenwerk9681 6 жыл бұрын
AMEN AMA አመሰግናለሁ
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የንስሀ ለሀገራችን ሰላም ፋቅር የምንለምንበት ያድርግልን
@gggdddd4331
@gggdddd4331 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዘመኖች !!!በመቀል በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች አብይ ፆም በሠላም ተጀምሮ በሠላም እኪፈታ ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁን "እንኳን አደረሣቹ"
@misrakshigute3648
@misrakshigute3648 6 жыл бұрын
ናፍቆት እንኳን ተገረፍክ እሰይ በደገሙህ ደህና አድርገው አንቆራጠጡልን ሃሃሃሃሃሃ
@huzayifasherafa4265
@huzayifasherafa4265 6 жыл бұрын
ወይኔ ከመቼዉ 700 ኮሜት በሉ እኔ እንግዳ ነኝ ላይክ በናታቹ ርቦኛል
@ቲጂስዴተኛዋ
@ቲጂስዴተኛዋ 6 жыл бұрын
እንኳን በደናመጣቹ።ዘመንቼ።ውድነውማርጋቹ።የአገሬልጆች።እንኳን።ለፆም።ኔብይበአል።አደሬሳቹ።💖💖💖
@user-cp3tj7zw9b
@user-cp3tj7zw9b 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኳን በሰላም መጣችሁልን የአዴት አቃጣሬ ውይይ አዴ ደሞ ተስተካክለሽ የራስሽን ህይወት ለመኖር ሞክሬ ሞላ ደሞ ክክክክክክ አይ ለማንኛውም ለሁሉም አስተያየት ለመስጠት ይከብዳል በነገራችን ላይ ዘመን ድራማ እውነት አየመሰለኝ ነው ደሞ ስደቶኞችን አታጥፎብን ካለነሱ አያምርም እናመሰግናለን ብያለሁ እዴሁም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም ለአብይ ፆም በሰላም አደገሳችሁ መልካም ግዜ ማክሰኞ እንገናኝ ባይ ባይ
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ተፌ ምርጥ ከአሁን በኃላ ልብህን ማግኘት መቻል የለባትም ጀነን ማለትህን ወድጄዋለሁ - አቶ ሞላ ጀግና ኑት የራሶት ምርጥ አርበኛ ሁላችንም ለራሳችን ጀግና መሆን እንዳለብን ነው ደተረዳሁት ቆራጥነቶትን ወድጄዋለሁ 😘 - ነጻነት ከንፈር አይታቹታል ቺኮች አይስክሬም ፈራውለ ያሰላም😊
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
ተፈሪ ደስ የሚል ባል ነው
@haregmare3223
@haregmare3223 6 жыл бұрын
አሜን እካን አብሮ አደረሠን የተዋህዶ ልጆች ፆሙን የሀጥያት መደምሠሻ የዳቢሎሥ ድል መነሻ መንግሥተ ሠማያትን መዉረሻ ያድርግን አሜን
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
እንካን ለአብይ ፃም አደረሳችሁ ምርጥ የኦርቶዶክስ። ልጆች
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 6 жыл бұрын
Hiwi Hiwi AMEN AMEN AMEN enkuan abro aderasan yani konjooo
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
shewa ye dengel Marym lejj። አሜንንንንንንን ማሬ መልካም ጽም ይሁን ልሽ ማር
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 6 жыл бұрын
Hiwi Hiwi AMEN AMEN AMEN yani wedd be selam asejemro be selam yashersan yani Malkam 😙😙
@ahemed74
@ahemed74 6 жыл бұрын
ሂውይ ስታስጠይ ሜካብሽ
@user-pp9hz4tg3y
@user-pp9hz4tg3y 6 жыл бұрын
ነፃነት ምርጥ ተዋናይ ነህ ወደ ፊልሙም ብትመጣ ደስ ይለናል
@user-xc3gb8yf1i
@user-xc3gb8yf1i 6 жыл бұрын
ለሞላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለአብዪ ፆም በሰላም አደረሳችህ አደረስን ተፌ ይመችህ
@user-br8mk5fr1o
@user-br8mk5fr1o 6 жыл бұрын
መጣቹህ ዘመኖች አቶ ሞላ ትቢት ወጥሮታል። ጋሽ ዳባ ናፍቆትን ደግ አደረጉት ድራማው በጣምአሪፍ ና አስተማሪ ነው በርቱ ሰላማቹህ ይብዛ
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
ዘመኖችዬ እንኳን ደና መጣችሁ ደግ አረጉት የናፍቆት አባት አጀቴን አራሱኝ ይበልጥ ቢመቱት አናዶኝ ነበር ተፌ ትክክል እንደዚ ነው መኮሳተር ትቀየር ይሆናል
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 жыл бұрын
ውይይይ የአዲ ታናሽ አቃጣሪ ቆይ ብቻ ቀንሽን ተብቂ ናፍቆት የሰማ ቀን...
@saradam8563
@saradam8563 6 жыл бұрын
ዘመኖች ኡሌ እኮ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ♥♥♥እንኳ ደና መጣቹ
@hsidvgsusb4376
@hsidvgsusb4376 6 жыл бұрын
😍💟💟Zamn satuon Tabko Kache... Ewnt abey nk bal enje... Sron (Sat ena Buin sakn nw) TarGaGe...Baterf PC nw ye mchauo
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
እኔ ምለው ኮሜቶች ከመቼው ነው ዥቅ የምታደርጉት ቅድሚያ ሚስኮል ይደረግላችኋል እዴ ?
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ enm girmmmmm ylegnal hohoy
@lijmistrawit9493
@lijmistrawit9493 6 жыл бұрын
Kkkkk
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ ያሥብላል እኔ ትቻለሁ አሥጠልተውኝ ነው
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ Kkkkkkkk
@user-yh3pb4jb6j
@user-yh3pb4jb6j 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ ክክክክክ
@alimtgstu250
@alimtgstu250 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መታቹ ዘመኖች። በመላው አላም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹ የአቢይ ፆም
@danaittewelde3273
@danaittewelde3273 6 жыл бұрын
One love Ethio Eri 😙❤
@brzafklteegra5930
@brzafklteegra5930 6 жыл бұрын
Wellcome back zemen I love eithiopian poeple from #Eritrea
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹one love ዘመኖች እንኳን በድህና መጣቹ፡ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳ ለ ኣቢ ጾመ ኣርባ ኣደረሳቹ፡በዚ ኣጋጣሚ በ ዮቲብ ሆነ በ ፌስቡክ መሳደብ ናቁም፡ ጾማችን በሰላም ኣጀምረህ በሰላም ኣስጨርሰን ጌታ ሆይ፡ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-gm1ix1ps4l
@user-gm1ix1ps4l 6 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የዘመን ድራማ ተከታታይዎች እኩዋን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ። ዘመኖች እግዚአብሔር አምላክ። ሰላማችሁ ያብዛው እንወዳችሓለን ♥♥♥♥♥፨♥♥♥♥♥♥
@fnegni5153
@fnegni5153 6 жыл бұрын
Well come ሁሌም ይመቻቹ አቦ የኛ ጀግኖች የኢትዮጲያ አክተሮቻችን ናቹ
@medinaali5770
@medinaali5770 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ለፆሙ መልካም ፆም ይሁንላችሁ
@user-rw7ym1pn1z
@user-rw7ym1pn1z 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኳን በሠላም መጣችሁ እስቲ የዘመን ተከታታዮች በሙሉ እህት ወንድሞቼ ዛሬ ልዳቴ ነው አንድ ነገር በሉኝ ስደት ዓይኑ ይጥፋ ኡፉፉፉፉፉፉፉ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም። እኳን ተወለድሽ ብያለው
@user-rw7ym1pn1z
@user-rw7ym1pn1z 6 жыл бұрын
Bayo Bayo አመሠግናለሁ የኔ ልዩ
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም እንኮን ተወለድሽ እናት
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 6 жыл бұрын
አረ አይኑማ ኢንደይጣፍ የስደት ኑሮ ለኔ በበኩሌ ትምህርት ቤቴ ነው
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
Muneera Muneera እውነት ነው ግን አንዳንዴ ያስመርራል
@natijuliana2116
@natijuliana2116 6 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣቹልን ዘመኖች በጣም ደስ ይላል አዝናኝም አስተማሪም ነው ተፌ ደሞ ሚስቱን በጣም ጠንቅቆ ስለሚያውቃት አንጀቴ እርክት ነው ያለው ባናና ባይሆን ትጨርሰዎለች በርቱልኝ አመሰግናለው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ በሀገር ያላቹም ሀገር ቤት የሌለንውም መልካም ፆም ይሁንልን እግዛብሔር ከነጣቄ መናፍቃን ከተኩላ ይጠብቀን እወዳቹሀለው ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ሰላሜ ነውና ባላቹበት እመቤቴ ድንግል ማርያም ሰላማቹን ታብዛልኝ 😍😍
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
👌ዘመኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች ኮሜንተሮችን ጨምሮ እንደት ናችሁ ኮሜንተሮችየ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ እናንተንም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ።❤❤❤💕✔✔✔
@yabe6288
@yabe6288 6 жыл бұрын
ዋው የተንቢ ባሁም እንኳን አደረሳቹ አብዬ ፃም የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን
@shitishitibangbangxoxo1069
@shitishitibangbangxoxo1069 6 жыл бұрын
የተፈሪ ሚስት exactly my x wife ባህሪ ነው ያላት:: በጣም ነው ይገረመኝ..የኔ ታሪክ እየመስልኝ it gives me a flashback ☹️
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Raya Xoxo please subscribe አርጉኝ እባካቹ
@neimahasan989
@neimahasan989 6 жыл бұрын
ዋውውውው ካሜራ አማኖችው በጣም መመስገን አለባቸው በርቱ .ሌላው. ሀርፍ ነው
@user-is2fn5zb8n
@user-is2fn5zb8n 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘመኖች
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 жыл бұрын
haymanot Mariyeዉይአድዬና፡ቱምምንልበላችሁቃላትያሰኛልእናተንካላየሁድራማውይደብረኛልተምባረበኛ፡ነጭሽኩርት፡እሱማለትደግሞ፡ለአደይመዳኒትነህፍቅራችሁይቀጥል፡ሚጣንስላላየሃትደስብሎኛል፡ምድረሚጣሚጣያሉጨርሱት።
@robelniguse295
@robelniguse295 6 жыл бұрын
eshi
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
robel niguse thank you
@user-nm1vn8gn5q
@user-nm1vn8gn5q 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘመኖች ውድድድድድ የቶም ሽሮ ፍትፍት ♥♥♥♥
@semirajemalemehammed8456
@semirajemalemehammed8456 6 жыл бұрын
ወይኔ ናፍቆትና ሂዊ ጉዳቸው ነው አቶ በልሁ ምን ይል ይሆን?? የናፍቆትሰ አባት ያውቃል ለማንኛውም ዘመኖችየ እወዳችሇለሁ በርቱልን ደግሞ ለሁላችንም አላህ ሰላምን ያብዛልን ማክሰኞ እንገናኝ 💓
@rimbintbaba824
@rimbintbaba824 6 жыл бұрын
*እንኳን በሰላም ከች አላችሁ ዘመኖች ኡ…ኡ…! የናፍቆት አባት በሰካራ መንፈስ ሆነው መሆን አለበት እስኪ እስከመጨረሻው እንሹፈው*
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 6 жыл бұрын
ውይ ምን ጊዜ ይህ ሁሉ ሰው Tanks ዘመኖች
@yedengellij5257
@yedengellij5257 6 жыл бұрын
Enamsginaln zemenoch 😍😍😍😍iye
@hirkokidanu7652
@hirkokidanu7652 6 жыл бұрын
Baga nagaan dhuftan zemen big like💋💋💋💋❤❤❤
@hirutzawde4471
@hirutzawde4471 6 жыл бұрын
Baga naga dhufte Zemani big like 💋💋💋💋💋💋
@user-cs4rm1ef6y
@user-cs4rm1ef6y 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ።
@yeNathanenat
@yeNathanenat 6 жыл бұрын
እረ የዘመን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@brukyab8756
@brukyab8756 6 жыл бұрын
Thanks yehew subscribe
@lanr2926
@lanr2926 6 жыл бұрын
ዘመኖች መጣቹልኝ እኳን ደህና ቆያቹኝ ምርጦች
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ወይኔ ሂወት ላደረገችዉ ሜካፕ እኔ ሥለሷ አፈርኩ
@momye2437
@momye2437 6 жыл бұрын
LOVE YOU All. Tebareku ♥
@endris6813
@endris6813 6 жыл бұрын
ዘመኖች መጣችሁ።እንኳን ደህና መጣችሁ
@tibletsamuel3122
@tibletsamuel3122 6 жыл бұрын
የጌታ ሰላም ፍቅር ብዝት ይበልላችሁ ውድ ዘመኖች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ልዩዎች ♥♥ የዘመን ተመልካቾች ሁሉ ውድድድድ ነው ማረጋቺሁ እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ ♥♥ ተባረኩ መልካም ቀን ይሁንላችሁ♥♥
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
እረ ሚጣ የት ሄደች ቶም ከኩሺናው ጋር አምሮብሀል ሀሪፋ ነው ጠንክሩ ውዶች
@user-pl9un9er1w
@user-pl9un9er1w 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሢል ሁሉም ክርስቲያን ነዉ ሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረስን
@ትዝታዬአንተነህየፍቅርሂወ
@ትዝታዬአንተነህየፍቅርሂወ 6 жыл бұрын
well ምርጦች እናመሰግናለን
@AaAa-zo4no
@AaAa-zo4no 6 жыл бұрын
ዘመኖች ሰላም ለናንተ ይሁን በ 87ሚጣ ሰለተኛች ሰላም በሉልኝ የሚጣ አድናቂ አፍቃሪ እናቴ የዘላለሜ ነሽ ከጅዳ
(ዘመን )ZEMEN Part 89
45:59
ZEMENTV
Рет қаралды 595 М.
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 106 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
(ዘመን )ZEMEN Part 92
45:35
ZEMENTV
Рет қаралды 540 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 104
51:03
ZEMENTV
Рет қаралды 616 М.
Welafen Ebs Latest Drama Season 1 Ep 15
36:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 224 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 135
41:27
ZEMENTV
Рет қаралды 506 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 124
37:55
ZEMENTV
Рет қаралды 502 М.
Dana Drama coming soon on Ebs
1:19
ebstv worldwide
Рет қаралды 108 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 112
50:59
ZEMENTV
Рет қаралды 745 М.