(ዘመን )ZEMEN Part 135

  Рет қаралды 507,053

ZEMENTV

ZEMENTV

Күн бұрын

Facebook page / zementv1
GoFundMe Link
www.gofundme.c...
Inistagram @zemen_drama
Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on youtube and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actors' profile and more visit our website www.zementv.com
WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.

Пікірлер: 2 500
@adanuetio1511
@adanuetio1511 6 жыл бұрын
ዌል የኛ ሰአት አክባሪወች "ትልቁ ችግራችን የምናስታውሰው የረዳንን ሳይሆን የጎዳንን ነው" ዛሬ አዲስ ቀን ነው፤ "ቸር አውለኝ" ብለን ከመኝታችን እንነሳ፡፡ የጎዱንን እና ያስከፉንን ሰዎችም ሆነ ሁነቶች እዛው ትናንት ላይ እንተዋቸው፤ ምክንያቱም ይብስ ያሳምሙን እንደው እንጂ አይጠቅሙንም፡፡ በአንፃሩ መቼም በመድር እስካለን ድረስ መቸገርና መፈተን የዕለት ተለት ልማዳችን ነውና፤ በየትኛውም አይነት ችግር ውስጥ እንሁን እስከዛሬ ከጎናችን ሁነው የረዱንን እና እዚህ ያደረሱንን ሰዎች እናስብ፤ ከምንም በላይ ደሞ ላይተወን የፈጠረንን አምላክ እናስታውሰው፡፡ እነዛን "ዛሬማ አለቀልኝ ብቃ" ብለን ተማረንባቸው ያሻገረንን መከራዎች እናስታውስ፤ ምክንያቱም ድካም ሳይሆን ብርታት፤ አለቀልኝ በቃ ማለትን ሳይሆን ተስፋን ስለሚያጎናፁፉን፡፡ እመኑኝ ከሚገጥሙን ችግሮች በላይ ላይተወን የፈጠረን አምላክ ብርቱ ነው፤ ስለዚህ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው? ወደፊት ብቻ ነው
@elaneahmedeahmede250
@elaneahmedeahmede250 6 жыл бұрын
በእውነት ተመቸኝ
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ፡ወይም፡ይባርክ፡ጥሩ፡መልክት፡ነው
@ethiopiaethiopia1450
@ethiopiaethiopia1450 6 жыл бұрын
Egzabhar yakbrlin asetmari new
@እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን
@እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን 6 жыл бұрын
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ችግር የለም
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ
@ሊዲያሲሳይየልኡሌእህትወዲ 6 жыл бұрын
ዋውው
@ZEMENTV
@ZEMENTV 6 жыл бұрын
ውድ የዘመን ድራማ ተመልካቾች በአዲስ አበባ በነበረው የአየር መዛባት መብራት በመቋረጡ በሰዓቱ ባለማቀረባችን የተፈጥሮ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝባቹ እንደምትረዱን ተስፋ እናደርጋለን
@kalkidankegnu9454
@kalkidankegnu9454 6 жыл бұрын
እእንኳን ደና መጣችሁ ዘመኖች
@etiofikrmiss4825
@etiofikrmiss4825 6 жыл бұрын
ZEMENTV Thank you
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
well well እንረዳለን ዉድ የዘመን ተከታታዮ አደራችሁን ቻናላችንን በነፃ ጎብኙት ያለምንም ክፍያ ነዉ አደራችሁን
@አላህሆይሀያያላትሴትአድረ
@አላህሆይሀያያላትሴትአድረ 6 жыл бұрын
ውይ ውይ ይሄ ተም እሚባል ጭቀ አረ አባሩልን በፈጣሪ
@zinet3640
@zinet3640 6 жыл бұрын
ZEMENTV እንኳን ደህና መጣችሁ የኔቅመሞች
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
ነፃነት ከብዙ ድካም ቡኋላ ስለተሰካለት ድስ ያለው ላይክ
@user-ij7rs3yl1i
@user-ij7rs3yl1i 6 жыл бұрын
Neti enkan tesakalh yelfathn agegeh kikiki
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
@@user-ij7rs3yl1i 😂😂እንደዛ መቸኮል አልነበረበትም ልብሱን ሲወልቅ ሁለተኛ የሚለብሰው አይመስልም😂😂
@zየከማል
@zየከማል 6 жыл бұрын
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
@@zየከማል 😂
@amneamne3871
@amneamne3871 6 жыл бұрын
wallo media & APP ከም አዎ ግን መድፈር አልነበረበትም ባይ ነኝ
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመኖ ች ዘግይታቺሁ ብሆንም አሪፍ ሰዓት መታቺሁ እግዚአብሔር የ ሉሌ አይነት ምርጥ የሴት ጉዋደኛ ይሰጥን የ ፍቅር ጉዋደኛ ደግሞ እንዴ ነፃነት አይነት አስተዋይ የስራ ሰዉ ደግሞ እንደ ዳናይት አይነት ይብዛ ልን ከ ዘምድ ጠላት እንዴ አዲ አይነት ይሰዉራን ከ ዉሸታም ሴት አንዴ tsion አይነት የጠብቀን እያለ ይቀጥላል..... እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቡቹዋን የጠብቅ ከ ዘርኚነት የ ፀዳች ኢትዮጵያ እንድትኖረን ሁላቺንም በ አለን ሃይማኖት እንፀልይ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ መልካም መዝኛ....
@ZEMENTV
@ZEMENTV 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@እሙየማራይምልጅ
@እሙየማራይምልጅ 6 жыл бұрын
እትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው አሜን አሜን
@ሜሮንትግራወይቲ
@ሜሮንትግራወይቲ 6 жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ
@fudhdydududy5768
@fudhdydududy5768 6 жыл бұрын
Amen amen amen እግዚአብሔር መልካሙን ያብዛልን ይስጠን
@netsanetabate2773
@netsanetabate2773 6 жыл бұрын
Amen
@ብሩክክፍሉ
@ብሩክክፍሉ 6 жыл бұрын
አብይ እዚህ ድራማ ውን ውሸት አስመስለው ምክንያቱም እሱ ለሙያው ከነበረው ክብር አንፃር በምንም ምክንያት ሙያው ለሌለው ሰው ሙያውን አሳልፎ መሰጠት የለበትም እስከአሁን ከነበረው ገፀባህሪ ጋር አይሄድም ዳናይትም ስለሙያውና በስራ ውስጥ ግለስባዊነት መኖር እንደሌለበት ነው እያስረዳችው ያለችው በተረፈ አስተማሪ ነው ድራማው
@እግዛብሄርፍቅርነው-ዘ7ደ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ዘ7ደ 6 жыл бұрын
ኮሜቶች እደ ነፃነት ብጤ አፍቃሪ ይስጣችሁ እደ አዳነች ብጤ እህት ይሰውራችሁ
@tsts1683
@tsts1683 6 жыл бұрын
አሜን
@አስመረትጥሌይ
@አስመረትጥሌይ 6 жыл бұрын
አሜን
@momlove3660
@momlove3660 6 жыл бұрын
Amen kkkkkkkk
@madenayasene6241
@madenayasene6241 6 жыл бұрын
አሚን
@user-sn3sr8lc3i
@user-sn3sr8lc3i 6 жыл бұрын
አቦ አሜን
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 6 жыл бұрын
ዘረኝነት ወድሞ ፍትህ ሰፍኖ አድነት ተጠናክሮ እኔ ኤከሌ ብሄር ነኝ ሳይሆን እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ የምንልበት ከብሄር ይልቅ ኢቲዮጲያዊነት የምናስቀድምበት ዘመን ይሁንልን መልካሙን ሁሉ ለምዬ ኢትዮጲያ እመኛለሁ ዘመኖች እናመሰግናለን
@ajibahuseenmohammadajibahu4882
@ajibahuseenmohammadajibahu4882 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk ishi lelas
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 6 жыл бұрын
Redwan mahbob wan Amen Amen Amen
@alemaraya9428
@alemaraya9428 6 жыл бұрын
አሜን
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
አሜን
@rehimamohammed4360
@rehimamohammed4360 6 жыл бұрын
አሚን
@samritom9775
@samritom9775 6 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለስላሴ አደረሳችው
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 6 жыл бұрын
ዋው ነፃነት አሸነፈ ወዳወድ ወንድ ማለት ነፃነት ነው አቦ ይመችህ የፍቅር ሰው ዘረኚነት አይመቸኝም ፍቅር ነው ዘመዴ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
ጉራ ብቻ የገባሽማንነቴ ኢትዮጵያዊ
@melkamyotub2073
@melkamyotub2073 6 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@firehiwotali1664
@firehiwotali1664 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@nurjutex4698
@nurjutex4698 6 жыл бұрын
Amen. Enkwone. Abro. Adersen
@senayithailemaryam5269
@senayithailemaryam5269 6 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ደ4ሠ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ደ4ሠ 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@slamamm919
@slamamm919 6 жыл бұрын
ናፍቆትዬ ሁሉም ወንዳች እዳተ ቢወኑ ብዬ ተመኘው።
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ደ4ሠ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ደ4ሠ 6 жыл бұрын
እኔ ከናፍቆት በላይ ነኝ ክክክክክክ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
እህህህህህ ስምረት እደዚህ በነፃነት ፍቅር ጠብ የምትልበትን ቀን ነበር የናፈኩት ኪኪኪኪኪኪኪኪ ተሳካ ዛሬ አይገርምም እኛ ሴቶችኮ አይጣል ነው ስንቅደረደር እዴዴ በትግስት ከጠበቁት ሁሉም ነገር ይሳካል ነፃነት ስላበረከካት ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ ክክ የቀረው የአዲና የፂወን ውርደት ነው አሁን 😊😊😃
@አላህይቅርበለኝባሪያህነኝ
@አላህይቅርበለኝባሪያህነኝ 6 жыл бұрын
የስደትኞች አድናቄውች እስኪ ላይክ ግጩኝ ምንም ሳይለያዩ ካስቡበት ይግቡ ብላችሁ ላይክ በሉ እውዳችሁ አለሁ
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@baalakhann7632
@baalakhann7632 6 жыл бұрын
ዘመኖች ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@user-pg8rn2zj3b
@user-pg8rn2zj3b 5 жыл бұрын
100
@helenhelen5013
@helenhelen5013 6 жыл бұрын
ዌል ዘመኖች ከአዲ አይነት እህት እና ከፂሆን አይነት ሚስት ይሰውራችሁ ጓደኛ እንደ ሉሌ እና ዳናይት አይነቱን ይስጠን
@ማሚዬእወድሻለሁ
@ማሚዬእወድሻለሁ 6 жыл бұрын
Helen Helen አሜን
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
አሚን
@samuelsolomon9516
@samuelsolomon9516 6 жыл бұрын
ትክክለኛ comment ነው፡tank u
@love-lh7nt
@love-lh7nt 6 жыл бұрын
amiiin
@mekditube331
@mekditube331 6 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@yusufhabesha8393
@yusufhabesha8393 6 жыл бұрын
ዳናይት ወስጤ ናት
@ነጃትቢንትሙራድ
@ነጃትቢንትሙራድ 6 жыл бұрын
ቶም ሚባል ሰውዬ ባላየው ደስ ይለኛል
@ተሚማነኝየወሎዋቀበጥ
@ተሚማነኝየወሎዋቀበጥ 6 жыл бұрын
እኔም አልወደው
@user-yx1vu7vn5h
@user-yx1vu7vn5h 6 жыл бұрын
Zainb Mm እኔም ግን የእሱ ስራ ምንድነው?
@Fatima-kl4gp
@Fatima-kl4gp 6 жыл бұрын
እኔም እደዛው
@hawelettemam4339
@hawelettemam4339 6 жыл бұрын
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም were makater
@christdeli8534
@christdeli8534 5 жыл бұрын
ቶም ገጸባህሪው ምንም የማይገባ ግራ የሆነ ሰው ነው። ኣንዴ መካሪ ይሆናል ኣንዴ ደሚ Legenzeb blo kbrun ይሸጣል. ሲጀመርም እኮ ከአቢቲ ጋ የተዋወቀው ለገንዘብ ብሎ ነው።
@user-py5de2gd7d
@user-py5de2gd7d 6 жыл бұрын
እረ የዛሬው ደግሞ ነፃነት እና ስምረት ውይይይይ የዘመን ድራማን ውበት ለቀቃችሁበት ዘመኖች ከምር በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@zulfa4741
@zulfa4741 6 жыл бұрын
…………… … ,
@fekarasmerom6713
@fekarasmerom6713 6 жыл бұрын
ዛሬ ነው ከሊቢያ ወደ ኢታሊ የገባሁት like ስጡኝ
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 6 жыл бұрын
እንኳንም በሰላም ገባህ
@እሽሩሩጎንደር
@እሽሩሩጎንደር 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ /አለህ
@fekirselam3635
@fekirselam3635 6 жыл бұрын
Le you tube new ide fene/ fetenesh yegebashew isete mejemera aref beyibe dekimoshali
@sablasabla254
@sablasabla254 6 жыл бұрын
ከዛስ ወድትነው ቀጣይ
@tseganesh172
@tseganesh172 6 жыл бұрын
ikuan geta radash
@ፍቅርየድንግልልጅ
@ፍቅርየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
*ወይ ፍቅር የሚሉት ጣጣ ስምረት እጅ ሰጠች በቃ የአዲ እናት ጣም ጥሩ እየሄዳችሁ ነው የቶም ካራክተር ዘጊ ነውአብይ መጃጃል አበዛህ ናፍቆት ተጨንቆ አስጨነቀኝ አቦ ቸር እንሰብት*
@user-yc8ix5zo7w
@user-yc8ix5zo7w 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ አቶ በልሁና አቶ ግዛቸው በሳቅ ገደሉኝ ኮበሌ ላይ ፈጠው ቀሩ እኮ ክክክክክክክ አዲ ግን ኡፍፍፍፍፍፍ ተንኮልሽ እጭ እንተዋወቃለን ላይ ስወድሽ ነበር አሁን ደሞ ደሜን አፈላሽው
@zaharaseide8099
@zaharaseide8099 6 жыл бұрын
እውነት ነው
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
ድንግል ሆይ የስደት ስንቄ ነሽ ክበሪልኝ hahahaha ሰውነት ቢረጅም ፍቅር አያረጅም ይሞታሉ እንዴ ያይን ሻውር ይውሰዱ
@fatimaa8009
@fatimaa8009 5 жыл бұрын
😂😂
@metamenlerasnew7187
@metamenlerasnew7187 6 жыл бұрын
ዘመኖች እኵን በሰላም መጣችሁ ጓደኞች ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ አሞኞል እናተንም በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@deemanugali3852
@deemanugali3852 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው Metamen lerasnew
@seadamohammed4611
@seadamohammed4611 6 жыл бұрын
አይዞሺ ማማየ አላህ ያሺርሺ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 6 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው Metamen lerasnew yimarish!!
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 6 жыл бұрын
ዋዉ ስምረት ተሸነፈች አፍቅር ነፃነት አተነህ የፍቅር ሰዉ ለፍቅርመሸነፈ ደስላል ሱቀጥል አብይ ፈራሁልህ ተጠቀቅ ፁዉን ሀሀሀ
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 6 жыл бұрын
ዘመኖች እናመሰግናለን በናታችሁ ያገሬ ልጆች ላይ አሞሮኝ ነው እዳታልፊኝ እናቱን የሚወድ ብላይክ ይሰልመኝ ግን እዳሰድቡኝ ለመጀመርያ ግዜ ላይክ ስጠይቅ ነው
@ZEMENTV
@ZEMENTV 6 жыл бұрын
ላይክ ከፍቅር ጋር ሰጠንዎ ናል ያገርዎ ልጆች ነን
@zahranrzahra7951
@zahranrzahra7951 6 жыл бұрын
ኢኔ ሚለዉ በሲረ ሰአት ለሚን ዪለቀሉ ኮታት ኡለ
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 6 жыл бұрын
@@ZEMENTV በጣም አመሰግናለሁ ስወዳችሁ ውድ ዘመኖች የስደት መፅናኛየ ናችሁ ።
@user-qv6fh5gr3z
@user-qv6fh5gr3z 6 жыл бұрын
ዘመኖች ደስ ይላል ግን የምታነቡን አይመስለኝም ነበር ለካ 2 አይን ሳይሆን የልብ አይን አላችው
@birhaneethiopa6696
@birhaneethiopa6696 6 жыл бұрын
@@ZEMENTV እናመስግናለን። በርቱ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ 6 жыл бұрын
የሀበሻልጆቺ በስዴትያላቺሁ እናተም ባታውቁኚ እኔም ባለዋውቃቺሁ አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ብዬ ልበላቺሁ ዱአአድርጉልኚ የሰው ሀገር ብቼኚነት ስራ እዴኔ የሰለቼው በላይክ ይግለፅ ዴግሞ ሰዎቼተሳፍረዉ ባዶ ቤት ዴብሮኛል
@wvsvwvsebeh2765
@wvsvwvsebeh2765 6 жыл бұрын
Mar ayezesh hulum new enas alchalkum agera legba 40 kin nat yalchegn bay bay sedt 1 amet temtaw beruit ffffffff betam adechgry ager
@seadaseid9839
@seadaseid9839 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኧረእኔም ሰልችቶኛል
@ayishamuze5323
@ayishamuze5323 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሪ አብሽሪ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን መልካም ስራ
@ዜድየደሴዋ
@ዜድየደሴዋ 6 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይዞሽ እህት
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑር
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑር 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ አብሺሪ ኢንሻ አላህ ተሰፋ አለመቁረጥ ነው
@tsionbelay3547
@tsionbelay3547 6 жыл бұрын
ከተለቀቀ ገና 7 ደቂቀቃ ኮሜንቱ 184 ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪ ሆይ
@bintislam6139
@bintislam6139 6 жыл бұрын
አሚንkk
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 6 жыл бұрын
tsion belay ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ፂዬ
@mahidege3776
@mahidege3776 6 жыл бұрын
Sayeshofu newa comment duk yemtadrgut
@godislove7721
@godislove7721 6 жыл бұрын
Amen
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@hzhzbznzn8014
@hzhzbznzn8014 6 жыл бұрын
ዘመኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ኅደኞቼ ዘመን ተክታታይ በሙሉ ሰላም ብያለሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 6 жыл бұрын
እንደ ነጻት እስከዲቃላዬ የሚወደኝ አፈቃሪ ፈጣሪ. ይስጠን❤❤❤❤የዘመኑ ምርጥ ወንድ. ነጺዬ
@fatimaa8009
@fatimaa8009 5 жыл бұрын
😂😂
@amengirum2116
@amengirum2116 5 жыл бұрын
+fatima A ቅቅቅቅ
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 жыл бұрын
ቱ ደቃላ ያላሻት ወይም ያልሺው ህፃናቶቹ ደቅሉኛ ብለው አልተደቀሉም በራሳችን መዝርክርክ ነው እኛ እንቆጠብ አች ድቃላ ብለሺ ያልሻችውን ሌላው ምን ሊልነው ላፍችን ለህት እናብጅለት።
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አይ ስምረትዬ ተግደረደረች ተገደረደረች አሁን እልክ ገባች😀😀😘😘 አይ ፍቅር ፍቅር ያሸንፋል ::እናመሰግናለን ዘመኖች 😍😍
@hayemulakew7329
@hayemulakew7329 6 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ 😂😂😂
@نورمونيكا
@نورمونيكا 6 жыл бұрын
😀😀😂
@raran7565
@raran7565 6 жыл бұрын
ؤ
@خليلال-ح2ذ
@خليلال-ح2ذ 5 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ አንበረከካት፡ነፃነት፡ወንድነው
@خليلال-ح2ذ
@خليلال-ح2ذ 5 жыл бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ እደዚህ፡አይነት፡ወንድ፡ደሥ፡ይለኛል
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 6 жыл бұрын
ኧረ ወ/ሮ ትርንጎ የእውነት ዛሬ ተመቸሽኝ
@susu4392
@susu4392 6 жыл бұрын
Enam
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 жыл бұрын
በጣምምምምምምም
@neseyesene3008
@neseyesene3008 4 жыл бұрын
እኔም
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘመኖች❤ አዲና ፂዮንን ለማየት ግን እንዴት ሃሳብ እደሚይዘኝ ከምር አስቀያሚወች🙄 ፂዮንን የምጠሉ 👍👈ተጫኗት😉
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@natisimachew7737
@natisimachew7737 6 жыл бұрын
ማሪያምን የጠላ የለዉም ከለላ /Meli Betam new metanadedew. Lemut yale weshet gen ewenet new metasemeselew
@HananHanan-cq8tv
@HananHanan-cq8tv 6 жыл бұрын
ውይ አብዬ በጣም አበዛህው ለሰው ልጅ ሙሉ እምነት አይሰጥም ልክ እደ ዲያናዊት ትንሽ ጥርጣሬ ያስፈልጋል ።።።።።
@lizm2625
@lizm2625 6 жыл бұрын
Hanan2016 Hanan exactly my point. I said that when he WAS in Los Angeles. I said i don't trust him 100% . I was right
@betibeti2099
@betibeti2099 6 жыл бұрын
ይህን ነበር የምፈልገው እንደኔ ልቧ የተሰበረ ሴት ሳይ በጣም አዝናለሁ ግን እውነተኛ ሀኪም ስታገኝ ደስታየ ወደር የለውም
@zaharaseide8099
@zaharaseide8099 6 жыл бұрын
ትክክል ህመምኮ አትካን አይባል መድሀኒቱ ከተገኘለት የሌሎችንም ህመም እድንረዳ ያረገናል ፍቅር ህመሙ ከባድ ነው
@betibeti2099
@betibeti2099 6 жыл бұрын
@@zaharaseide8099 እውነት ነው ይከብዳል የሚወዱትን ማጣት
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 жыл бұрын
Selam Selam ያዳነችእናት ደስ አለችኝ ተቀየረች ህግ በሏት
@ፀጋፍቃዱ0097
@ፀጋፍቃዱ0097 6 жыл бұрын
አረ በስማም በመጨረሻ መጣቹ እናመሠግነለን ፈጣሪ ከአድዬ አይነት እህት ይጠብቃቹ
@danitube8639
@danitube8639 6 жыл бұрын
ጽወን የምትባል ሴት ግን ምን አይነት ናት እንደ እኔ የጠላት አይነሩም ኡፍፍፍፍ አዳነችም እንደስዎ ናት
@tesfaneshmilashu626
@tesfaneshmilashu626 6 жыл бұрын
አቃጠለችኝ ክክክ!!!
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 6 жыл бұрын
ዘመን እኩን ደህና መጣችሁ ናፍቆት እና ሂወት ውሥጤ ናቸው
@hussainhussain484
@hussainhussain484 6 жыл бұрын
zariye eratyen bedebi ebelalehu fkir yzonal ke zemn diram
@almadinamakkah6980
@almadinamakkah6980 6 жыл бұрын
ነፃነት የትግስቱን ዋጋ ስላገኘ ደስስስ ብሎኛል
@pcpc7897
@pcpc7897 6 жыл бұрын
ወይ መአልቲ ስምረት እጂ ወደ ላይ ዘመን ድራማ ውስጥ የሚመስጠነኝ የነጻነት እና የስምረት ጦርነት
@ከክርስቶስፍቅርየሚለየኝማ
@ከክርስቶስፍቅርየሚለየኝማ 6 жыл бұрын
አብይ ይህ ጅልነትህ አስጠላኝ
@ethiolove2490
@ethiolove2490 6 жыл бұрын
እኮ ሲስጠላ
@ከክርስቶስፍቅርየሚለየኝማ
@ከክርስቶስፍቅርየሚለየኝማ 6 жыл бұрын
አጉል ጅልነት መጨረሻ ላይ ደም እንባ ታስለቅሰዋለች ውሸት ላዳነችም አልበጃት
@aliehsooipilawyr2700
@aliehsooipilawyr2700 6 жыл бұрын
Hoo eso eko yatstwen tewena new yamsrwe zim belchihu setsdbo tegrmalchihu
@gfhgfggtrgfsbhj1856
@gfhgfggtrgfsbhj1856 6 жыл бұрын
አብይ ማነው?
@mekdesdemeke8883
@mekdesdemeke8883 6 жыл бұрын
@@aliehsooipilawyr2700 ya smetu eko endewum argew selamiyaw nw ke zemen wuchi sitay gin demo betam yewodutal selzih bzum ayasekfa Solomon blew aydelm demo ysedbut abiyn nw abiy malt demo be wun Alem yemihonewn selhon ayasekfam
@ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ
@ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ 6 жыл бұрын
ዘመኖችዬ እንኳን ደና መጣችሁል እንኳን ለቅዱስ ስላሴ ወረሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
አንድ አስተያት ልስጥ ዘመኖች የቶም ካራክተር ምንም አልገባኝ ክፉ ነው ደግነው ምንድን ነው ናፍቆቴ በውነት ትክክል ነህ በፍፁም ባላደረከው ነገር መበደል የለብህም የአዲ ክፉነት እና የአብይ ሞኝነት በዛ ለምን ማነው እንደ አብይ እንደዚህ የሚሆነው ደግነቱን እና ሞኝ ነቱን ቀንሱት እና ምንም ቢመጣ ናፍቆት ለሂዊ እውነቱን መናገሩ ትክክል ነው
@foziyahamza2218
@foziyahamza2218 6 жыл бұрын
አዲየ ትወና 1ኛ ውድ የሀገሬ ልጆች ከስደት መልስ ቀሪ ዘመናችሁን እደ ነፂ አይነት ወዳወድ የእውነት አፍቃሪ ባል ይስጣችሁ
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ 6 жыл бұрын
Amene mare
@muluberhun6396
@muluberhun6396 6 жыл бұрын
foziya hamza Amennnnn
@خليلال-ح2ذ
@خليلال-ح2ذ 5 жыл бұрын
foziya hamza አሜን
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
amennnnnn marrrrrrr
@ዛሬንልኑርእንጂየነገንማን
@ዛሬንልኑርእንጂየነገንማን 6 жыл бұрын
ዳናውትዬ ስወድሽ የኔ ማርር .ተይው ይህን አብይን ነገ ይቀምሳታል ጅላጅል
@gudukasa2010
@gudukasa2010 6 жыл бұрын
ዛሬን ልኑር እንጂ የነገን ማን ያውቃል እኔም ውድድድ ነው ማርጋት ውጫዊ ሳይሆን ውስጣዊ ውበት ያላትና ግሩም ካራክተር
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 6 жыл бұрын
waw andega neg አሞኛል በስደት ህመም ይከብዳል እህህ አይዞሽ በሉኝ
@SameerahSam
@SameerahSam 6 жыл бұрын
እመብርሀን.ትማርሽ
@aynublen514
@aynublen514 6 жыл бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
አሏህ አፍያዉን ይመልስልሽ plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
@@SameerahSam plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@ayenwoayenwoayenwoaynwo8869
@ayenwoayenwoayenwoaynwo8869 6 жыл бұрын
አይዞሽ እናት
@Tewab
@Tewab 6 жыл бұрын
ውይ ዘመኖች ዛሬ በቀን ከየት ተገኛችሁ እንካንም ደህና መጣች መልካም ቀን ውዶቼ ከእንደዚህ አዲ አይነታቸው እህት ይሰውራችሁ ቸር ዋሉ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 жыл бұрын
እካንደህናመጣችሁ፡ያድየናት፡ዛሬስተመቹኝ፡አመሰግናለሁ፡ባልወልዳትምልጄናት፡እህፍርድደራስነዉ፡ደግነት፡ላራስነዉ፡የሚያዋጣዎት፡ከናፍቆትከሚባለዉ፡ዉሸታም፡ጋርመደራደርነ፡ለማንኛዉም፡አገራችንሰላምትሁን፡ስደተኞቹእኛደዉሃነዉየምትጠሙንስለዚህእዳጠፉ፡ከድራማአደኛመሆናችሁንምአስቡ፡ጤናይስጥልኝ።
@gashawtadele772
@gashawtadele772 6 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ዳናይት ያለች አስተዋይ እና እሩቅ አሳቢ ሚስት ስጠኝ!!! ወይኔ ስወዳት
@martamarta2257
@martamarta2257 6 жыл бұрын
amen yistek
@gashawtadele772
@gashawtadele772 6 жыл бұрын
Thank you mar
@ፍቅርነኝ-ዠ4ለ
@ፍቅርነኝ-ዠ4ለ 6 жыл бұрын
እኔ አለሁልክ
@gashawtadele772
@gashawtadele772 6 жыл бұрын
Thank you fikir !! I trust your openess
@emebetmohammmed4367
@emebetmohammmed4367 6 жыл бұрын
Ameeñ ysteh
@ቅድስትተዋህዶ
@ቅድስትተዋህዶ 6 жыл бұрын
በእውነት ከመጥፎ እህት ይሠውረን ...
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 жыл бұрын
አሜን
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ 3 жыл бұрын
አሜን
@tigraimida2037
@tigraimida2037 6 жыл бұрын
እንደ ጋሽ በሉ እና ጓደኛዎትን ኣባቶች ያብዛልን ፈጣሪ ደጋገች የእውነት እንደው ትክክለኛ ባህርያቸው ሳይሆን ኣይቀርም እድሜ ከጤና ይሳጣቸው።
@aduadu8757
@aduadu8757 6 жыл бұрын
ዘመኖች እናምሰግናልን እንደ ነፃነት አይነት አፍቃር ይሰጣቹ ደሰ ሲሉ ከነልጇ እንደዚ የሚውደ
@መቅዲየቴዲአፍሮአድናቂመቅ
@መቅዲየቴዲአፍሮአድናቂመቅ 6 жыл бұрын
ማታ ቆሜ ነው ያደርኩት እንቅልፌን አጥቼ እስቲ ላይክ ፍትህ ለእንቅልፌ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 жыл бұрын
ወሬኛ ተጋድመሽ አልነበር
@ሔኖክቴዲአፍሮአርሰናል
@ሔኖክቴዲአፍሮአርሰናል 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
Kkkkkkk
@abrhamdessie7992
@abrhamdessie7992 6 жыл бұрын
Hhhh
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ kkkkkk inkilfe demo min tikem alew bileshi new 😋😋😊
@aazzddaaazzxx4281
@aazzddaaazzxx4281 6 жыл бұрын
ሀና ዮሀኒስ የእውነት ጥበብ ካንችጋ ናት
@ganatganat988
@ganatganat988 6 жыл бұрын
Wow zemench we come
@dhugffcftr7816
@dhugffcftr7816 6 жыл бұрын
ዘመኖች እየ ስወዳችሁ ቶምን አሶጡት በሱ እና በአድ በፂወን የተነሳ ደም ግፊት ያዘኝ ቶም ግን ምን አይነት ሰው ነህ ወፍ አይሉህ ቆቅ
@ayalneshlove5718
@ayalneshlove5718 6 жыл бұрын
የአዲ ፍቅረኛ ፍቅሩ የሞተ አይመስለኝም ድንገት ብቅ ማለቱ ይቀርም
@lovehbebo1769
@lovehbebo1769 6 жыл бұрын
እውነት በይ
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 6 жыл бұрын
Ayalnesh Love 😆😆😆😆😆😆😆😆እሄማ አለቀላት በይኝ አሀ
@tsts1683
@tsts1683 6 жыл бұрын
እኔም የሞተ አይመስለኝም
@emutikirkos2080
@emutikirkos2080 6 жыл бұрын
Omg Adi Alkelata😅😅😅😅
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 6 жыл бұрын
እኔም እደዛ ይመስለኛን
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 6 жыл бұрын
ቱምን አሥወጡልን በናታችሁ ምን ይመሥላል
@mahidege3776
@mahidege3776 6 жыл бұрын
Karakter nw menem ayedereg
@ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
@ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 6 жыл бұрын
እወነት ነዉ በጣም ይስጠላል ምንድ ነዉ የሚሠራዉ
@user-gh8oe7is9t
@user-gh8oe7is9t 6 жыл бұрын
አሜን አለሙ ክክክክ እኮ እኔም እንዴት ቅጠል እንዳደረገኝ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 6 жыл бұрын
@@user-gh8oe7is9t እኔ ብቻ መሥሉኚ ነበር ደሜ ነው የሜያፈላው ሣየው ቱምን
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 6 жыл бұрын
Trf new minm yayageleglm eko
@user-dh2ip2zb1j
@user-dh2ip2zb1j 6 жыл бұрын
73ነኝ ወገቤን አሞኛል በላይክ ጠግኑኝ ያገሬ ልጆች
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 6 жыл бұрын
ሶፊ ነኝ ወሎየዋ هبشا ሀሀሀሀሀሀሀ አይዞሽ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
አብሽሪ ደሞ ለላይክ👍👍👍👍👍👍-👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mahdersisay9541
@mahdersisay9541 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የወገብ በሽታ መጥፎ ነው እመብርሀን ትማርሽ እህት
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እኔም እንደአንቸ ነኝ
@ahmedyousif3242
@ahmedyousif3242 6 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ዘመኖችዬ ማታ እንቅልፌን አጥቸ ስጠብቅ ነበረ ውይይይይይይይይይይይይይይ እረ ጽወን አቃጥላ ልተደፋኝ ነው 🙆😁የሶልም ጥሩነት በዛ 🙆ውድ የሀገሬ ልጆች ውድድድድድድ 😉 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝
@hananabdullahhananabdullah7989
@hananabdullahhananabdullah7989 6 жыл бұрын
መሮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ፀሎት አድርግልኝ
@ያለምልጅ
@ያለምልጅ 6 жыл бұрын
wow ስምረትዬ በጣም ደስ ይላል 😍😍 ዳናዌት ምረጥ ተዋናይት ነሽ ደግሞ አይንሽን ስወደው 😍😍😍😘በተረፈ ዘመኖችዬ እድሜያቸው እደ ሕዳሴው ግድብ ይረዘምልን በረቱ 🙏
@user-qt9km4yw6x
@user-qt9km4yw6x 6 жыл бұрын
ዘመኖችዬ ትስፋ አስቆርጣቹኝ ነበረ ትላንት ማታ ስወዳችሁ ግን አዲ ኧረ ኡኡኡኡኡ ዉሸት ተይ ግን ተመከሪ ተመለሽ ከጥፋትሽ ስምረቲ ና ነፃነት ምጣድ ሰበሩ😂😂😂👏👏
@aynublen514
@aynublen514 6 жыл бұрын
ዋው ገባ ገባ በሉ አንደኛ ነኝ ዛሬ ጋይስ
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
ስንጠብቀዉ ነበር የዘመን ወዳጅ የሆናችሁ ቻናላችንን ጎብኙት በነፃ ነዉ ያለምንም ክፍያ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 6 жыл бұрын
አቤት ቱ ማታ ሳትተኝ ያደርሸው አይበቃሸም
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
@@ethiolove5855 plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@emebrehanadgnigni9555
@emebrehanadgnigni9555 6 жыл бұрын
Wel zemenoch
@ሔኖክቴዲአፍሮአርሰናል
@ሔኖክቴዲአፍሮአርሰናል 6 жыл бұрын
አዎ😀😁😀😁😁😀😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😁😀😀😁😁
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
ሠዉ ግን እዴት ነዉ እሚጠብቀዉ ጉድ ነዉ ሀሀሀሀ የአዲ አድናቄ ነኝ በቃ ምንም ማድርግ አይቻል አድናቄወቿ like
@hasnayeenatua3115
@hasnayeenatua3115 6 жыл бұрын
ከሚያናድደኝ ባህሪ የአብይ የዋህነት
@tigistamare3911
@tigistamare3911 6 жыл бұрын
ውይ አገሬ ልገባ 3 ወር ቀረኝ ሳኡዲ ከመጣሁ 7 አመት ሆነኝ አቤት ሳላስበው እድሜየን ጨረሰኩት
@lizm2625
@lizm2625 6 жыл бұрын
Tigist Amare me too.u . I am going back i can wait until then
@tigistamare3911
@tigistamare3911 6 жыл бұрын
Sorry
@ሙሉነኝስደተኛዋአምላክጠብ
@ሙሉነኝስደተኛዋአምላክጠብ 6 жыл бұрын
Selam gib marrr
@tigistamare3911
@tigistamare3911 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@Ksa-wz5dw
@Ksa-wz5dw 5 жыл бұрын
የኔ ቢጤ አይዞሽ አላህ በሠላም ያሥገባሽ እኔም እከተልሻለሁ
@rahmetkebede8010
@rahmetkebede8010 6 жыл бұрын
አድ ግን በራሷ ግዜ ነው ናፈቆት እድናገርባት ያደረገችው ሁዊ ናፍቆትን እድጠረጥረው ባታደርግ አይናገርም ነበር አድ እና ፂወን እንደት እደሚያናድዱኝ
@አይዱኒየፈተነሽብዘቱኢስለ
@አይዱኒየፈተነሽብዘቱኢስለ 6 жыл бұрын
እደኔ ነሽ ቶምም የነድደኘል አዲ ፂሆን 3/ ሲየስጣሉ
@user-st9il5vs9i
@user-st9il5vs9i 6 жыл бұрын
እኔስ እሄ ቱም ምንድን ነው ላገረር የሆነ ደረቅ አዋቂ አይሉት ምን አይነት ነው በጌታ
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 6 жыл бұрын
ውይይይ ይሄ ቶም ሲያስጠላ
@yayenabeba4217
@yayenabeba4217 6 жыл бұрын
Enam wey Tom ydfaw siyastela alama yelewm
@user-mp7qe4cr8d
@user-mp7qe4cr8d 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ቱምወይስ ቶም
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 6 жыл бұрын
@@user-mp7qe4cr8d ክክክክክክክ ባክሽ ስልክ ያልተባለውን ይፅፍል ያው በይው ቶም ቱም ያቃጥል የለ አቃጠለኝ እፍፍፍፍ ወደዛ
@user-mp7qe4cr8d
@user-mp7qe4cr8d 6 жыл бұрын
@@ጌታሆይተመስገን ክክክክክክክ ቱም ወደ አምርኛ ስናመጣው ነጭ ሽንኩርት ማሬ እኔም ስቸሉል ፊደል እገደፋለሁ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 6 жыл бұрын
በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዮሀንስ ወንጌል 3:16
@hadradander9611
@hadradander9611 6 жыл бұрын
ትርጎ ዛሬ በጣም ጥሩ ነው በቴሌ ለአዲ ያልሻት መልስ
@leylaa7238
@leylaa7238 6 жыл бұрын
አብይ ግን በጣም ተጃጃለ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ 6 жыл бұрын
ውይ የዘመንን ድራማ ለመከታተል ሰፍ ብየ ነው የምጠብቀው ስወዳችሁ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ቶም የሚሎት ሰዉ ክፉ እበለዉ ጥሩ እበለዉ ግራ አጋባኝ እኮ በተረፈ 👌👌👌ነዉ
@hanalove9601
@hanalove9601 6 жыл бұрын
ዘመኖች ምነው በቀን የማዳም እሩዝ አርር እናተን ሳይ ልኑርበት የጀራ ገመደን እዳበጥሱት
@አዚዛአሊ-ቘ9የ
@አዚዛአሊ-ቘ9የ 6 жыл бұрын
😀😀😀😂😂😂😂👍
@emuemu3355
@emuemu3355 6 жыл бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል😃😜አዲ በጣም ምርጥ ተዋናይ ናት በጣም ትመቸኛለች ነፃነት የተሰበረን ልብ መጠገን በጣም ችሎበታል ተሳክቶለታልም ዋው ባጠቃላይ በርቱ ዘመኖች
@fekirhussen4116
@fekirhussen4116 6 жыл бұрын
እኔም💔 ልቤ ሰባራ ነው ዳግም ማመን አልቻልኩም የነፃነትን ሙድ ሳይ ግን ዳግም ልቤ ጠጋኝ እደሚኖረወው አሰብኩ ፈጣሪ ያውቃል😢
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 6 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ ይሄ አብይ በጣም አስጠላኝ ዳንየ ዝም በይው ይጃጃል መጨረሻ ላይ ውጤቱን ያገኛን በዛች እባብ ሴት
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ 6 жыл бұрын
😃😃😃 ድራማ እኮ ነው አትናደዱ እንጂ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
ወይ ዘመኖችየ አሁን የመጣችሁት በስራ ወቅት ከመዳም ጋር ልታጋድሉኝ ነው አይደል ግደለም እችለዋለሁ ጆሮየን በጥጥ አፍኜ ልያችሁ የናተ ነገር ሞቴ ነው በሰላም ነው ግን እደዚህ የዘገያችሁት ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቼ በሉ እደኔ መዳም ጋር የምትፋጠጡ ቶሎ እያያችሁ ወጣ ወጣ በሉ እሺ
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 6 жыл бұрын
አደራ አብይ ተብዬው ዛሬም እየተንከረፈፈ እንዳይሆን ጺሆን ማየት ሰልችቶኛል ዘመኖች ድራማቹን እንዲጠላ አታድርጉ
@kidistkidist2794
@kidistkidist2794 6 жыл бұрын
አደራ ያቺን ሾላ የምትል ማስታወቅያ ብትቀንስዋት ቀተረፈ አመሰግናለው
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 6 жыл бұрын
ማየት ካልፈለግሽ እያሳለፍሽ ሹፍ !!
@kidistkidist2794
@kidistkidist2794 6 жыл бұрын
የዶክሌ ልጅ ነኝ ይሻላል ብለሽ ነው
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 6 жыл бұрын
@@kidistkidist2794 አዎ እኔ እንደዛ ነው ማረገው
@hananhanu9080
@hananhanu9080 6 жыл бұрын
ውድ ኮመንተሮች ከ 15 ቀን በሀላ ወድ ኢትዮጵያ ልግባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ማርች ግን ይች ፂወን የምትባል ጉድ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው አስወጡልኝ በተረፈ እቃ ቀረፅ እዳይበላኝ የምታውቁትን ተባበሩኝ
@seadakassaw7569
@seadakassaw7569 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@nokianok7991
@nokianok7991 6 жыл бұрын
Enammmm
@ሙሉነኝስደተኛዋአምላክጠብ
@ሙሉነኝስደተኛዋአምላክጠብ 6 жыл бұрын
Selam gib marrrr
@nexanetnexanet8921
@nexanetnexanet8921 6 жыл бұрын
እመቤቴ፡በሰላም፡ላገርሽ፡ታብቃሽ
@hananhanu9080
@hananhanu9080 6 жыл бұрын
@@nexanetnexanet8921 አሜን 3 ማሬ
@helenjesus1165
@helenjesus1165 6 жыл бұрын
አዲ ዛሬ እንዴት እንግሊዘኛ ተናገርሽ??? አንቺኮ አልተማርሽም ግን ታውቆሻል ""አሳይመንት"" አልሽ እኮ አንቺ እኮ አትታመኚም ይሄንንም እንግሊዘኛ ከምስኪኗ እህትሽ ከሒዊ ሰርቀሽ ይሆናል 😂😂😂
@allhamdulihamuselamlarghia9226
@allhamdulihamuselamlarghia9226 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@tsionbelay3547
@tsionbelay3547 6 жыл бұрын
ዘመኖችዬ ዌል ብለናል እስኪ የ አዲ አድናቂዎች ብቅ በሉ ቶም ደሞ ደሜን አታፍላው ላይክ ስጡኝ እስኪ አይከፈልበትም
@sirajridwanawoli5931
@sirajridwanawoli5931 6 жыл бұрын
ዋው የቤሩት ሸቃሎች ጋበጋበ በሉ እንያወ ዘማኖች እናማሰግነለን
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 6 жыл бұрын
Berutoch eski beyemengedu yeminzelazelu Asedabiwoch Sirat asizuachew
@ገነትኤደምገነትኤደም
@ገነትኤደምገነትኤደም 6 жыл бұрын
መልካም ዘመኖች የኣዲይ መጨረሻ ለማየት ጋግቻለው
@senifkr8623
@senifkr8623 6 жыл бұрын
A
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 жыл бұрын
ዋዉ ናፍቆት ሥወድህ በርታ ጠንካራሁን ቀጥልበት
@Ssss-gh7pu
@Ssss-gh7pu 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ስምንት በስተመጨረሻ አንችው ደፋር ሆንሽ ጉድ እኮ ነው በጣም ያምራል ቀጥሉበት ምንም ያክል ቢከፋኝ እና ፈተና ውስጥ ብትሆን እንኮ እልፍኝ አያውቅም ውድ ያሀገሪ ልጆች በጣም የምወዳት እህቴ ጠፍታብኝ አለች በዱአ አትርሱኝ
@ኣበባኣሰፋ
@ኣበባኣሰፋ 6 жыл бұрын
በ 6 ደቂቃ 176 ሰወች ኮሜንት ፃፉ ይገርማል ይቱብ ውስጥ ነው የምትውሉ የምታድሩ የሚመስልኝ ምችት ይበላቹ ብተረፈ
@hyatealebschewu2193
@hyatealebschewu2193 6 жыл бұрын
ዋው ትርጎ ዛሬት ማሰብ ጀመረሽ እደ
@neseyesene3008
@neseyesene3008 4 жыл бұрын
መሰለኝ
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
ዋውውው ዘመኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል
@rehimamohammed4360
@rehimamohammed4360 6 жыл бұрын
አሚን
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 6 жыл бұрын
አሚን
@mercyofgod9263
@mercyofgod9263 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድርሰት ነው! ከዘመኑ ጋር ዘመኑን የጠበቀ ድራማ ነው በጣም አሪፍ ነው በየቤቱ ያለ ገመና ነው እየዳሰሰ ያለ ተመስገን ኢትዮጵያ በብዙ ነገር የመሻሻል የለውጥ መንገዶች እያሳየች ነው አምላኬ ሆይ ከዚ በላይ ለሀገሬ የጥበብ ሰዎችን ከዚህ በላይ ጥበብ ማስተዋል ስጣቸው በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ 💖💗💛💚💚💝
@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ
@አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ 6 жыл бұрын
ከድራማው በላይ ኮሜንታተሮች ውስጤ ነቹ ውድድድድድድ አደርጋቹሀለው ሮዝ እባላለው ከዱባይ
@genifiker3958
@genifiker3958 6 жыл бұрын
የፈለጉትን መኪና በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቤአለሁ ይላል ኢትዮ ሞተር😃😃ሰምተናል🙄
@ሀዋ-ዐ3ኘ
@ሀዋ-ዐ3ኘ 6 жыл бұрын
Geni Fiker ክክክክክክ
@sosenamaronsosenmaron2740
@sosenamaronsosenmaron2740 6 жыл бұрын
Geni Fiker ክክክክክክክክ እሽ
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 6 жыл бұрын
ክክክክክ 😂😂
@genifiker3958
@genifiker3958 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ደ4ሠ
@ፍትሒንህዝቢኤርትራ-ደ4ሠ 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
*የትላንትናዋ ቀን የሴቶች እኩልነት የተረጋገጠበት ቀን በሚል በየአመቱ ሊከበር ይገባል በሃሳቤ የምትስማሙ subscribe ግለፁልኝ*
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
እውነት ነው ማርርር
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
like 👌👌
@hayatyassein3913
@hayatyassein3913 6 жыл бұрын
ውሽታም
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
@@hayatyassein3913 🤔🤔
@metroslayil9495
@metroslayil9495 6 жыл бұрын
Like 😗
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 6 жыл бұрын
ወግ ደርስኝ አንድኛ ነኝ ላይክ ግጩኝኝን...
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
plz #subscribe my chanal በቅን ልብ
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 6 жыл бұрын
*ዘመኖች ጥሩ ትምህርት እያስተላለፋችሁ ነበር ግን ዛሬ መጨረሻ ላይ የሰራችሁት በጣም አሳፋሪ ትዕይንት ነው እንዳትደግሙት ስለ መድሀኒያለም ብላችሁ ሀይማኖታችንም ዝሙት አይፈቅድም ይህ ትልቅ ነውር ነው ለትውልዱም እንድህ አይነት መጥፎ ትምህርት ጥሩ አይደለም በተረፈ በርቱ አማኑኤል አምላካችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ሰላም እንሰንብት*
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 жыл бұрын
እናንተ መጨረሻው እንዴት ነው የተመቸው ላይክ ይግጨኝ
@ኢላሂምራኝ-ኸ7ጐ
@ኢላሂምራኝ-ኸ7ጐ 6 жыл бұрын
ዋው ቶም ግን የሆነ ደደብ ነገር ነው ሆ አዳነችን በጣም ነው ያሳሰበችኝ ጋሽ ዳባንን ትገለዋለች ብየ አስቤ አለሁ ሳይታወቃት ስምረት ሞቅ ብሏታል ስትነሳ ኡኡ እዳትል ብቻ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
በጣም አስመሳይ ነው
@sedatgawhayu5290
@sedatgawhayu5290 6 жыл бұрын
Lubaba Hussen ሊሆን ይችላል ዳባ ሚስጥር ያቆል ግን ቶም የተሰጠው ገፀ ባህራ ነው መስደብ አያስፈልግም ዝምብሎ መጨርሸውን ማየት ዘመን ውስጤ ናችሁ
@AaaBbb-ro4zq
@AaaBbb-ro4zq 6 жыл бұрын
ቶምየሚባልሴታሳትክስስእንዳላለአሁንያሺቃብጣልቦቅቧቃ
@first24434
@first24434 6 жыл бұрын
ትክክለኛ comment አድናቂወ ነኝ ።
@fatumaahmed5898
@fatumaahmed5898 6 жыл бұрын
Enem betam feraw le gash deba
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 6 жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት ተራክቦ ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ባህላችንም አይፈቀድም እባካችሁ አትነፋረቁ ይድፋችሁ መቼም አትታረሙ የኢትዩ ደራሲና አክተር እልም ያድርጋችሁ ትዉልዱን አበላሻችሁት
@lkholu7716
@lkholu7716 6 жыл бұрын
ገርመኝ ደነዝ ነው እሸ ደራሲው እሸ ቤት ውስጥ ገብቶ ይተኛ ግን አብርው መተኛታቸው ምን የሚሉት ነው ቀደም እንደዛ ስቶን በደቂቃ ልዩነት መቀያየር ይደብራል በዛ ላይ በቃ ትውልዱ ተበላሸ)
@sifatesifate5335
@sifatesifate5335 6 жыл бұрын
Zinab Mlasho ena migaremagi eha aydalm bqa hulatu katawadadu tolo woda aliga yamirotuti ngare seyastalu ho
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 6 жыл бұрын
Zinab Mlasho ጎሽ አሚን ወአ
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 5 жыл бұрын
👍
@saharahismael5040
@saharahismael5040 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@bintislam6139
@bintislam6139 6 жыл бұрын
ዘገየሽ ምነው ዘገየሽ እያልኩ እየዘፈንኩ ነበር
@hadyahhadyah3892
@hadyahhadyah3892 6 жыл бұрын
Bint Islam ክክክክክክክክ
@ዙዙ-ሰ5ከ
@ዙዙ-ሰ5ከ 6 жыл бұрын
ነፃነተደ @ስምረት ዋው አድ እጭ ፂወን እፍ
@lisnok8643
@lisnok8643 4 жыл бұрын
እንደ ነፀነት እነ ነፍቆ ቶም አቢይ አይነት ስዎች ብዝት ይበሉ በታራፈ ሁለችሁንም ውድድድድድ ዬኔ ማሮች
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 6 жыл бұрын
የተንቢ ዘመኖች ፅዮን እንደ አዲ ምትዎረድበት ቀን ናፍቀኝ ጭራሽ ያለ ሙያዋ ማአርግ ሰጣት አይ አብይ
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 6 жыл бұрын
እኛም
@fatumaahmed5898
@fatumaahmed5898 6 жыл бұрын
Abiy damen afelew
@Samira-si4xc
@Samira-si4xc 6 жыл бұрын
እኔም ናፍቀኝ ዘመን ድራማ
@እማአለሜነሸእማየኔአለም
@እማአለሜነሸእማየኔአለም 6 жыл бұрын
ክክክ አሪፍ ነው ግን የመጨረሻዋን ትይንት ለስደተኞች እያሰባቹልን
@hawwmuhammed9658
@hawwmuhammed9658 6 жыл бұрын
አረ ነፃነት ዛሬ ተሳካልህ ከከከከከከ ኡፍ አብይ ስታስጠላ
@DD-kj8il
@DD-kj8il 4 жыл бұрын
ሁሉንም ክፍል ስከታተለው የእውነት እኪመስለኝ ነው የማየው
(ዘመን )ZEMEN Part 136
41:23
ZEMENTV
Рет қаралды 507 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 105 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
#miskinochu l S1Ep1 l ክፍል 1    l የአደጋ ጊዜ ተጠሪ l
26:09
Addis Drama Studio
Рет қаралды 383 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 145
41:32
ZEMENTV
Рет қаралды 494 М.
ናርዶስ - Ethiopian Movie Nardos 2024 Full Length Ethiopian Film Nardos 2024
1:17:52
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 160
35:14
ZEMENTV
Рет қаралды 448 М.