KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከገጠር የተሰማዉ ልብ የሚያሞቅ ዜና | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | eyoha media | ቤተክርስቲያን | melos
1:30:28
አሁን ላይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ | ድንቅ ምስክርነት | Pastor Ali Omer
1:24:29
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
It’s all not real
00:15
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
Рет қаралды 35,719
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 46 М.
el ቃል tube
Күн бұрын
Пікірлер: 207
@wosensegeddemissie1214
11 ай бұрын
What an anointing, I can’t stop my tears when this woman of God to reveal the love of God, what a grace. Stay bless sister
@berhanudechasa7153
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቆይ እቤታችን ኢየሱስ የእኛ ከንአን
@linaenuofficial9919
11 ай бұрын
ድፍን ለ 10 ሰአት በኢየሱስ ፍቅር ትዝረክርከን በእንባ በሳቅ በብዙ በረከት ነበር ❤❤❤❤ ሁፍ ትላንት ወይ ኢየሱስ ❤❤
@Senait-m9p
Ай бұрын
የተባረክፕ እህት ዝማሬሽ ወደቅዱሰ ቅዱሳን ያስገባል የእውነት ሰማያዊ ዝማሬ ይብዛልሽ.
@HaymanotMengistu-d3f
5 ай бұрын
እንድሁ መዝሙሮችሽን ሳልሰማ መዋል እያቃተኝ ጭራሽ bible ማውራት ስትጀምር ማልቀስ ሆነ ስራዬ ህልዬ መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ ነው ❤❤❤❤
@babysaron5629
11 ай бұрын
ይህ ቤት ሁሌ ይናፍቀኛል።እንዴት እንደምወደው ኢየሱስን።ስታወሩት አትሰለቹም።❤❤❤
@fetsumkidanne9679
11 ай бұрын
አትጠገብም የየሱስዬ ሽታ ያለባት ይማርካልልልልልልልልል❤🎉
@MeskeremAlemahyu
6 ай бұрын
ዐ😮😅@@fetsumkidanne9679
@MeskeremAlemahyu
6 ай бұрын
@@fetsumkidanne9679😅😅😅😅😅😅😅?፣
@MksbejNbsvs
5 ай бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeen ❤
@rozadadi9639
11 ай бұрын
Hilena ya you are so mature in spiritual. Always surprised me the way you explain. May God bless you.
@TheAbbe127
5 ай бұрын
ፓስተር ዐሊ የተወደድክ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ተባረክልኝ ቅዱሳን ሁላችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@Angela_436
7 ай бұрын
ሰው ሲያገለግል መጀመሪያ በጔዳ መብሰል እንዳለበት ከዚች ልጅ ተምሪያለው እሰይይይ በደንብ በስላ እንደወጣች ታስታውቃለች ጨዋ መንፈስ አለብሽ ተባረኪልኝ ፥ሰንበላጥና ጦቢያ እንዳያወርዱሽ በዘመንሽ ሁሉ አትውረጂ እንደነህሚያ ማስተዋል ይብዛልሽ ፍጻሜሽ ይመር ተባረኪልን ይብዛልሽ ሌሎቻቹም ይህ የእግዚሀብሄር ቅናት አይወሰድባቹ ተባረኩ
@berhanehaleke4358
6 ай бұрын
ሀሊናዬ አንቺ እራሱ እንደሷ ሽቶዉ ለኢየሱስ አንቺ ደግሞ የምትገርሚ ቅመም ነሽ ስወድሽ ስባረክብሽ ብርክ በይልን በብዙ
@woyneshemoges1564
4 күн бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ትህትናሽ ለጌታ ዝቅታሽን ወደድኩት ታዲያ ባንቺ ቤት ለመገኘት ምን ይይዘዋል ጌታ ኢየሱስዬ❤❤❤❤
@astermekuria6938
7 ай бұрын
የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ ብሩክ ሁኚ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ እየቃተተ ስላለ በዝማሬሽ እየተባረክን ስለሆነ ብሩክ ሁኚ🎉🎉🎉 ሁሌም እዚህ ቤት ስመጣ ደስ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ይዤ የምወጣው ነገር ስላለ። ፓስተር ብሩክ ሁን
@GRMAYEstifanos
4 ай бұрын
❤❤❤ደስታየ በምን ልለካዉ ቃላት ይጥረኛል ብበላ ብጠጣ ብሸራሸር ኣለ የሚባሉ መዝናኛ ሂጃለሁ ግን በዉስጤ የደስታ ምንጭ ኣግኜ ኣላቅም በትክክል ደስታ ያገኘሁት የናንተ መዝሙር እያዳመጥኩ ኢየሱስን በመቀበል ኡነተኛ የጥልቅ ደስታ በሂወቴ ደሜ ላይ ሲቀላቀል እረፍት የዘላለም ሂወት መታደሌ ሞቼ ኣልመቅረት ታዴያለሁ ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ተባረኩ በየሱስ ወንድሞቸ እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaMuhammad-uq8wf
2 ай бұрын
ያለየሱስ መኖር አይቻልምና አለን የምንለዉን ነገር ሑሉ ለየሡሥ የሑን አሚን
@marakiamanoil1346
10 ай бұрын
አሜን የኛ ውድ ህልዬ በውስጥ የታደፈነውን እሳቱን ቁሱቁስሺው ዘመንሽ ይባርክ 🔥🔥🔥✝️🔥🔥🔥🛐🙌🙏
@SisayZewde-q2o
4 ай бұрын
እንደገና መኖር ናፈቀኝ እየሱስ ቅርብ ነው አሁን አለ እንደ እግዚሐቤር ያላ የለም ከየሱስ ጋር መኖር ይመቻል እግዚሐቤር በጊዜው ያለጊዜም ልጆች አሉት እግዚሐቤር ዘመናቹን ይባርክ ተባራኩ
@MamusheRasta
11 ай бұрын
ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazkemal5895
7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ፀጋው ይብዛላቹ
@SebleTilahun-u3d
6 ай бұрын
በእንባ ነው ጌታን የሰማውት ለእየሱስ ያንሰዋል መች ወደድነው ገና Lord we looooooove u❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@FirehiwotDamsis
6 ай бұрын
አባካችሁን ለኔ ለልጆቼና ለህት ወንድሞቼና ለእናት አባቴ ፀልዪልን
@ነብይትአብላካት
5 ай бұрын
🙏🙏
@MameYegeta-z7z
7 ай бұрын
ፓሰተር አሊ ጌታ ኢየሱስ ይባርካች ሁላችሁም ከአፋችዉ የሚወጣው ሕይወት የሆነወ ኢየሱስ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam366
11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ህሉዬ ኢየሱስን 😢😢😢😢😢 ቃል አጠረኝ ይብዛልሽ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlxAbe-ld6dk
11 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይበርክ ተበረክ
@SosenaTefera
7 ай бұрын
ለብቻዬ እያለቀስኩ ይሄንን በእንባ ማውራት ከጀመርኩኝ ቆየሁ ግን የኔብቻ ሀሳብ እስኪመስለኝ እራሴን አየጠየኩኝ ነበር ሰለሰማኹዋችሁ ደስብሎኛል
@AsterAlemayhuAstu
Ай бұрын
Tebarehu ከ አየሱስ ፍቀር አንደይዝ ታረጋልቹ
@TheAbbe127
5 ай бұрын
አሜን አሜንንን አሜንንንን እየሱሰዬ በቤታችን ይኑርልን ይስንብትልን በዚህ ምድር ላይ እስካለሁ ድረስ ሁሌ በቤቴ በህይወቴ አንድ አንደኛ ሆነህ ኑርልኝ በመጨረሻም አንተ ጋር ስመጣ ለዘለዓለም አብርን እኖራለን አንለያይም ይህ ይሁንልን ለሁላችን ❤ ሄልዬ አንቺ ውድ እህቴ እውነትም ቅመም ጌታ አንደበትሽን ማር አድርጎታል ከልብሽ የሆንሽውን ርሀብሽን ስለሆነ የምትሆኝው ስትዘምሪም ስትናገሪም ልክ እየሱሰ አጠገብሽ እንዳለ እያየሽው እያወራሽው ነው ህይወትሽን ስለሆነ ለማለት ያልሆነ ነው የምትዘምሪውም የምትናገሪውም ይዘሽኝ ነው ወደ ውዴ የምትገቢው በእንባ ነው የምስማሽ በመንገድም በቤቴም ሄልዬ በጌታ በእየሱሰ ደም ተሽፈኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ዘላለምሽን ይባርከው ጌታ እንዳለ ማሪያም መልካምን መርጣለች ከእርሷም አይወስድም እንዳለ ይህ በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ የኔ ማር ጌታ ቃልሽን አጣፍጦታል ለዚህ ነው የምልሽ ጌታ ያለውን መለት ነው ብርክ ብርክ በይልንንን በጌታ በእየሱሰ ክርስቶስ ስም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@አስተዋይሳውሁን
Ай бұрын
እየሱስ አንቴን ሳዉቅ ማኖረን ዎዳድኩ ❤️💞
@sabagiday5055
11 ай бұрын
Thank you our Boze Jesus what a love you give us,thank u brothers and sister in the Lord, you share us re your life
@berhanehaleke4358
6 ай бұрын
ይጨምርልሽ አልቅሰን ስጠን የምንለውን ትውልድ ልጆቻችንን መልሰን ለሱ የምንሰጠው መሆኑን አሜን በደንብ ይግባን አሜን
@hiwothailu
6 ай бұрын
ከእናንተ ጋር ስቆይ ሁሌ የነብሴ ህይወት ትታደሳለች። ኢየሱስን አየዋለሁ እጮሀለሁ ደግሞም አለቅሳለሁ መዓዛውን አሸታለሁ። ብዙ ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁንለት። ለምልሙ ለሌሎች ተርፋችኋላ። አሁንም ተትረፉ ፀጋው በብዙ በእናንተ ይገለጥ ፓስተር አሊ ህሉዬ ❤❤❤❤❤
@YafetGedyon
11 ай бұрын
ተባረኩ
@melatsnlayw80
7 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ስምሕ ይባረክ ከቤቴ አትውጣ ህልውናክ በኔላይበ ቤቴላይ ይብዛልኝ አባ በህይወቴ አተብለጥ ቅድሜአዬ አተሁንአባ🙏🙏 😍😍😍😍
@MekdesAsefa-y9v
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የምል መንፈስ ነው ዘመናችሁ ብርክርክ ይበል ❤❤❤❤❤❤
@negabelete6473
8 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የምትናገሪው አይደለም እህትዬ ሳቅሽ የባርከኛል። አብዝቶ የባርክሽ ኢሉዬ
@prophtessebenelmanahsolomo9360
6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እየስማዋቹ ውስጥ እንዴት እንድሆንኮ ለነገራቹ አለቼልም ይህ መርዳት ጌታ መንፍስ ቅድስ ካርዳ በቀር አየሆንም ጌታ ትውልድ አለው
@GRMAYEstifanos
3 ай бұрын
ይሄ መዝመር ሂልናየ ኣንተ ገብትህብኛል በቅርቡ ጀሮየ እንዲደርስ እመኛለሁ ተባረኪልን ❤❤❤❤❤❤❤
@selamyohannis9520
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ህሉዬ ❤❤❤ ረሀብሽን የሚጋሩ ሀያላንን ያስነሳልን
@TsigeResom
7 ай бұрын
ውውውውውይ ውሰጤ በመንፈስ ቅድስ እሳት ውስጤ ነደደ እባክሽ ዝም ብለሽ እየሱስን አውሪው ተርኪው የናፈቀኝን እየሱስዬን አውሪው አውሪው አታቋዎርጭው አድምቂው የኔን ውድ እየሱስ እንዲ ተርኪው ለውስጣችን አንንገረው።
@TesfayemekonnenMosha
7 ай бұрын
እኒደገታ.ያለ.ማኒሚ.አመኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒእህተ.ተባረክ.ዘመኒሽይባረክ
@profittareku2817
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ይለያል እየሱስ
@miherettuke1200
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጠብቄ ነበር ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@adentedela5358
7 ай бұрын
ህሉዬ ከዚ በላይ በእጥፍ የበለጠ ይብዛልሽ ተባረኪ
@MouseMiki-i1l
Ай бұрын
እንዳንች እንድያደርገኝ ሁሌም እማፀነዋለው ህሉዬ በጣም ነው ምወድሽ
@HerutKonjo-kf8fs
8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤ God bless you ❤ 😢😢❤
@IsraelChuchu
7 ай бұрын
እሉዬ ምን ልበል ለምልሚልኝ በብዙ ተባረኪ
@ililligaleta1514
7 ай бұрын
በእጥፍ ተባረኩ ፓስተር
@musegetachew4783
2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@hirutb3830
7 ай бұрын
ተባረኪ ውድ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤
@genettigstu4376
4 ай бұрын
ጌታ የሱስ ስምህ ይባረክ
@MeazeAbebu
5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኪ ይብዛልሽ እጁ ከማዳን ያላጠረች ጌታ ስሙ ይባረክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ትላላላላላላላላላላላላላ ቹ ተባረኩ
@TarikAlemu-l6n
7 ай бұрын
Really may God bless you by his grace upon you and keep you safe dear sister it is a great message ❤❤
@DelelegnGatiso-ro5wl
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢሰያ ኢሰያ ተበረክ ለበረከት ሁን በጠም ወደድኩት❤❤
@bizunashtasfaye4483
7 ай бұрын
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune mamey Tebarake zemanesh yelamelem Hulachum Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@challayashibrget
5 күн бұрын
ኢየሱስ🙌😩😫😩ስሙ ይባርክ🙌🙌ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@woynshettadesse7671
7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት ከዚህ የበለጠ የእ/ር ህልውና ይክበብሽ የጌታ ምርጥ ሴት ብዝትዝት ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazHayle-ci9ij
8 ай бұрын
ፌቨን ነኝ ከ ስርጢ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተክርስቲያን ተባረኩልኝ
@ninitesgay9518
7 ай бұрын
ተባረኩ ውዶቼ ያባቴ ልጆች ተባረኩ በጣም ደስ ይላል 24 ስዓት ብሰ ማችሁ ደስ ይላል እና ቀ ጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MksbejNbsvs
5 ай бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@RuhamaDamatwe
2 ай бұрын
አሜን 🥰👏👏👏👏👏👏👏
@primoethiopia777
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትውልድ አለው በዘመኔ🙏
@addisflega9943
3 ай бұрын
Amen yene medemdemiya EYESUS keneane Fitih new hallelujah
@ShakirShaking
7 ай бұрын
ተባረኪ ድምጽሽ አይጠገብም
@mulualemhaile2929
7 ай бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ በርታ ጌታ ሆይ ይባርክችሁ
@mahimahii9997
2 ай бұрын
ወይኔ ወደ ውስጤ የገባው ሰላም ተባረኩ የውነት ከሁኔታ የሚያወጣ መንፈስ 😢😢😢😢😢
@mahimahii9997
2 ай бұрын
የማይሰለች አንደበት እየሱስን የሚያስናፍቅ
@AdmasuTolera
4 ай бұрын
Hilinaye geta eyesus zemenshin yibark
@TsegaGmeskel-z3p
7 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤
@YewbudarHizkel
5 ай бұрын
Ammmmmen geta bereke yargachu tebareku
@saba8174
7 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ ደስ ስል ከጌታ ጋር መዋል ማአደር❤
@bethelasres3183
5 ай бұрын
እናንተ ስታወሩ መንፈስ ቅዱስ ባለሁበት አገኘኝ!❤❤❤ zemenachu yibarekkkk
@GenetAbraham-d3m
10 ай бұрын
እህቴ ተባረኪ ያልሽው ይገርማል
@SelamawitGetenet
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ወዶናል
@BeyeneBelete-xf9wc
6 ай бұрын
እኔ በዚህ ተባርኬላው ፀጋ ይብዘልሸ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤
@AdanuAdugna
7 ай бұрын
Amen 🙌🙌
@temesgenyohannes6903
7 ай бұрын
I want to join this group, pls can I participate another day
@hiwotyohannes4882
7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ እህቴ ቀጥይበት እሄንም እዚህ ግሩኘ ውስጥ አስገቡኝ ተባረኩ 🙏🙏
@damudamu4034
6 ай бұрын
My Lovely Lord 🙏 thank you Jess
@NuuraHiwet-gz2vb
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤amen
@MamusheRasta
11 ай бұрын
እውነት እኮ ነው..ቃል ስጋ የሆነበት ሚስጥር እንዴት ታላቅ ነው
@user-dj7fc8ls7t
6 ай бұрын
God Bless You ❤❤❤❤ Pastor 🎉🤲🤲😇😇❤❤
@seniesho9033
7 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you hallelujah 🙏 🙌 ❤️
@Tsiontolosa-gt7fh
7 ай бұрын
helu stnageri tamaninet alesh geta ybarksh 🥰🥰🥰🥰 esu yqoylsh ...le hulachum yeqoylachu ufffffffffff ❤❤❤❤ tebarekulgn❤❤❤❤❤
@FikirdesanghFikir
2 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@GenetTesfaye-po5oj
6 ай бұрын
My God! Nefsm alkerelgnm tebareku❤️
@MemeMeme-dh4ty
3 ай бұрын
😢😢😢😢🎉🎉🎉eyasuse yadenale Eyasuse Geta nawu ❤❤❤❤❤Tebarku
@chuchumarkos
7 ай бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው 😔😔
@hilila9073
6 ай бұрын
ሞክሼዬ ያባቴ ልጅ ተባረኪልኝ
@mulualemhaile2929
7 ай бұрын
አሜን አሜን አባት የኔ ውድ እየሱስ
@ZamzamZamzam-x2i
8 ай бұрын
ህሉዬ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Mihiretalemu-nw5cb
7 ай бұрын
Tebareku hallelujah ❤❤❤❤❤
@SifanAyele-iz2zp
8 ай бұрын
መቸ መቸ ነው ላየፈ ሚገቡት
@EstiubSimon
6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ShakirShaking
7 ай бұрын
አሜን አሜን
@elisaaliza8013
7 ай бұрын
wow geta yibarekachu
@ililligaleta1514
7 ай бұрын
ተባረኪ ሄሉ❤❤
@gdkk19
3 ай бұрын
አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤🎉🎉
@GezuWedajo
10 ай бұрын
እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው ፖስተር አሊ
@sarusariti2498
7 ай бұрын
Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki 😭
@AlmazDegefu-l6b
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amen amen amen!!!!!
@tsegaamanuel8463
3 ай бұрын
GOD bless you more and more
@MekdesMitiku-r7x
5 ай бұрын
አሜን ኤየሱስዬ ብቻ ይወራ
1:30:28
ከገጠር የተሰማዉ ልብ የሚያሞቅ ዜና | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | eyoha media | ቤተክርስቲያን | melos
el ቃል tube
Рет қаралды 440
1:24:29
አሁን ላይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ | ድንቅ ምስክርነት | Pastor Ali Omer
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 19 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
16:56
እነ ምሬ ወዳጆ የክፍለ ጦሩን አመራር ደመሰሱ / የመቀለ የተቃውሞ ሰልፍ / የብሔራዊ ቴአትር ሀላፊዎች ዘረፉ |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 4,3 М.
1:41:54
ኤርሚያስ የካህናቱን ሁለት የተለያየ ቩዲዮ ይዞ መጣ | ኤል ቃል tube | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ተናገር እዉነቱን | melos
el ቃል tube
Рет қаралды 576
26:29
ማሪያም ተጌታ እናንተ አትባልም ? |Samuel | Amani | ጌሪሳም |
Agape
Рет қаралды 80
2:07:38
ይሆ እንዳያመልጣቹ/ልብን የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር መንፈስ#ፓስተር አሊ#ተናገር_እውነቱን #faithline
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
27:30
ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 27 )
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 8 М.
26:42
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,1 МЛН
14:02
የህዳሴው ግድብ አዲስ ተዓምር | የአሜሪካ ግብፅን ያሸበረው አዲስ የ1 ቢሊየን ዶላር አስደማሚ ፕሮጀክት
Hulem Addis
Рет қаралды 567
5:20:20
አርሚያስ አበበ አሰቸኳይ መልዕክት አስተላለፈ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል | wengel tube | faithline | speak the truth
el ቃል tube
Рет қаралды 2,5 М.
11:40
መሬት መንቀጥቀጡ እየታየ ያለባቸው አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው? Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 3,1 М.
2:09:03
ማንም ያልገመተዉ የፓ/ሩ አስለቃሽ ምስክርነት | ኤል ቃል tube | faithline | eyoha media | egiregnaw media | marcil tv
el ቃል tube
Рет қаралды 16 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН