‼️ ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር ወደ ኦርቶዶክስ አልተመለሰም እውነቱ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 40,253

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 621
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 жыл бұрын
ቢመለስ ለራሱ ነው ባይመለስም ለራሱ ያም ሄደ ያም መጣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትናወጥም አትታደሰም አድስ ጌታ የለም እኛምጋ ያሉ አባቶች ዝምታን መርጠዋል ለምን እንደሁ እንጃ ይህ ዘማሪ በጣም ብዙ ጊዜ ልቤን ሰብሮታል ቤተክርስቲያን በጣም በድለዋል ቅዱሳኖችን ሲዘልፍ እረ ስንቱ ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ለሀገራችን 🙏🇪🇹💚💛❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉቃለ ሆይወት ያሰማልን
@selamkasahun8360
@selamkasahun8360 2 жыл бұрын
ውሸታም ሰው መቼም ሊታመን አይችልም ወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ ግን ለጌታ ብቻ መዘመር ማለቱ የውሸት መሆኑን ያረጋግጥልናል እባካችሁ ሰለሞን ተብዬውና ስንዱ ተብዬዋን ላለማመን እንሞክር በእ/ር ታምነን እውነቱን በጸሎት እንጠይቅ
@yms2161
@yms2161 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ እኮ ተመለስኩ ሲል ከአባቶች ጋር ተገናኝቶ እየተማረ ነው። ሰዎችን እንደዙህ እየገፋን ነው ችግር የተፈጠርነው ።ቲሽ
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ 3 жыл бұрын
ወሎላይ ያደረከውን ነገር ሁሌም በልባችን ይኖራል ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን ቢኒየ እንወድህ አለን ❤❤አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው
@bezawitgirma9346
@bezawitgirma9346 3 жыл бұрын
እውነት ነው ውድ ወንድማችን ልክ ነው።ግን እኛ እንደ ክርስቲያን ሰው ላይ አንፍረድ እባካችሁ🙏በ አንድ ሰው መመለስ በ ሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ነውና መመለሳቸው የ እውነት እንዲሆን ለ ፈጣሪያችን በ እናቱ በ ቅድስት ድንግል ማርያም እንለምናለን። አገራችንን ሰላም ይስጥልን!አሜን
@tigistnega6221
@tigistnega6221 2 жыл бұрын
ትክክል ብለዋል እህቴ አሁንስ እኛ ኢትዮጵያዊ ልብ ይስጠን የጠፋ ሰው ሲመለስ ከማበራታት ይልቅ የበለጠ ማሳደዱን ተያይዘነዋል እግዛብሄር ልብ ይስጠን
@tarikuamanuel4953
@tarikuamanuel4953 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በህይወታችሁ እንዳትሳሳቱ ስለ እምነታችን ጠንቅቀን እንወቅ ። ከበሮ የያዘውን ሁሉ የእምነታችን ተከታይ አይደለም ሌቦች ናቸው የራሳቸው ምንነት የላቸውም
@sehenyee
@sehenyee 3 жыл бұрын
በትክክል እኔም ያልተመቼኝ ነገር አለ ቢያንስ አለባበሱን አነጋገሩን ስታይ ትረዳላችሁ
@ABYouTube1221
@ABYouTube1221 3 жыл бұрын
ቢኒዬ እንኳን ደና መጣህ ከተመለሰም እግዚአብሔር ያርግለት እሚጠቀመው እሱ ነው ግን መቼም አባቶች ባሉበት ቤተክርስቲያኒቷን ይቅርታ ስላልጠየቀ መደናገር አያስፈልገንም ቢኒ እናመሰግናለን
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድማችን ቢኒየ ፀጋውን ያብዛለህ መዝሙሩ እኔም ሽር አድርጌው አለሁ ስላቅ🇨🇬❤❤❤😭
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ የጨነቀኝ የሀገራ ሰላም ማጣት ነው የሚያሰጨንቀኝ የመናፍቃን አደለም እመቤታችን በቤቱ ያፀናንከጨለማ ወደ ብርሃን ትመልሳችው🙌እናተ ሀገር በጣም ተሰማምቶካል በጣም እመቤቴ የወጣት ዘመንክ ተባረከ🙏
@birhanebirhane1333
@birhanebirhane1333 3 жыл бұрын
ተመችቶሃል ወንድሜ ከምር በጣም ጨምረሃል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሰዉ ግን ....!!ለማንኛዉም ኢሄንን ቀባጣሪ ደግ አጋለጥከዉ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጲያ አምላክ ይስጥልን አሜን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 3 жыл бұрын
ቢኒ ይህን እውነት ስላጋለጥክልን እናመሰግናለን እኔ ብዙ ጊዜ እኔ የምሰማህ የምታደርጋቸው በጎ በጣም እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ አሁን አይደለም በፊት ካወኩህ ጀምሮ በጣም ነው የማከብርህ ቅንነትን በጎ ነትህን ሁሌ አነሳለሁ ነገር ግን ባለፈው ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር ትርሃስ ተመለሰች ብለህ ቪዲዮ ስትሰራ ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን አንፃር ቅር ብሎኝ ነበር አሁንም ደግሞ ሰለሞን አቡበከን ተመልሻለሁ ብሎ የሰራውን ቪዲዮ አገልጠሀል እነቴነው የምልህ ቢኒ በፀረ ተሀድሶ ጉዳይ በጣም ብዙ እንግልት ስቃይ ደርሶብኛል እኔ በመዝሙርም በአካልም ተቃውሞ አድርጌ አሳዳጅ የሚል ስያሜ ነው የተሰጠኝ እኔ ግን ቤተ ክርስቲያኔን ነበር የጠበኩት ነገርግን በአሁን ሰዓት የሚሶዮናውያንን ስራ በደንብ በተግባር እየተንቀሳቀሱ ነው ብዙ መረጃ አለ እንድታያቸው እጋብዝሀለሁ አሁን አንዳንድ እንቅስቃሴ ተጀምሯል አብረኧን እንደምትአግዘን ተስፋ አለኝ አከብርሃለሁ እወድሀለሁ ከቻልክ በውስጥ መስመር ብታወራኝ ደስ ይለኛል ለቤተክርስቲያን ብዙ እየሰራህ ነው ድካምህን ድካመ ቅዱሳን ያድርግል ❗️❗️❗️
@mulualem9988
@mulualem9988 3 жыл бұрын
የተባረክ ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ ፀሎቴ ነው እወድሃለሁ ::😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አይመስልም ፣ ዘፈንም ይመስላል ፣ሰሎሞን እባክህን ልቦና ይስጥህ ፡ቢኒ ልክ ነው
@አቢታየድንግልማሪያምልጅ
@አቢታየድንግልማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር flnote tsidk በዚህ ፔጅ ተላቋል ቆይቶል ትንሽ ሰው ልኮልኝ እኔም ለብዙ ሰው ሼር አድርጌላቸው ነበር መጀመሪያ ግን ውስጤ ሲጠራጠር ነበር ስሰማው ቢኒዬ እናመሰግናለን የኔ ስህተት ሳያንስ ሌሎቹንም መንገድ አሳትኩ😥 ልቦና ይስጠን ሁላችም🙏
@toyba9154
@toyba9154 3 жыл бұрын
ቢኒየ ሙስሊም ክርስቲያን አትል የድሀ እባ አባሽ እኔስ በዝች ክፉ ቀናቶች ከኢቲዮፒያ ጎን የቆሙትንም ያልቆሙትንም ያየሁባት ሳአት ነች በርታልን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 3 жыл бұрын
እዉነት ነው የኛ ኦርቶዶክስ ንቁ አባካችሁ ልክ ነህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን
@ወይኖyoutube
@ወይኖyoutube 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪️🇪🇹♥️ ethiopian🇪🇹 እግዚአብሔር የባርክ 😍
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 3 жыл бұрын
አዎ ቢኒ ውሸቱን ነው የኔም ያክስቴ ልጅ አብራው ነበር የምትጨፍረው ስጠይቃት ውሸት ነው ተልኮ ይዞ ነው የመጣው አለችኝ ማርያምን።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😘😗😗😘
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 4 ай бұрын
❤❤❤
@tesfayedemessie2963
@tesfayedemessie2963 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ብዙዎች በየዋህነት የተሸወደበት መረጃ ነዉና እናመሰግናለን፡፡ ይህንን ልጅ (ሰነሞን አቡበከር) በርካቶች የተመለሰ መስሏቸዉ ደስ ብሏቸዉ ስያመሰግኑ ነበር፡፡ ከልቡ የተመለሰ ብሆን ሁላችንም ደስ ይለን ነበር፡፡ እዉነታዉ ግን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች አሁንም ኦርቶዶክስን ለማዳከም የሚያደርጉት ግልጽ ዉሸት ነዉ፡፡ እኛ አንድም ነፍስ በመመለሱ ደስ ልለን እንደሚገባ ሁሉ በመዋሸት እዉነተኞችን ከእግዚአብሔር መንገድ ለማዉጣት የሚባዝኑትን እንዳሉ በማወቅ በመረጃ እዉነታዉን ማጋለጥ አለብን፡፡
@genetabrham3425
@genetabrham3425 3 жыл бұрын
እንደሱ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የሚነግዱ ስንት መናፍቀና አሉ መድኃኒአለም ልቦና ይስጣቸው
@sewsenberhe9020
@sewsenberhe9020 2 жыл бұрын
ትክክል ብን እናስተውሳለን በእውነት ፀሎታቸው ምርቃታቸው ይድርስህ ልጄ ተባርክ ዘርህ ይባርክ
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 3 жыл бұрын
አወ ቢኒ አምሮብሀል እባክሕን ተገናኙና አዉሩበት ቢኒየ ወንድማቺን
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የተዋህዶ የቁርጥቀን ልጂ የምታይበት መነፀር የገርመኛል ቅንነትህ ❤❤❤❤❤
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ቢኒ ይሄ መጥቶም ሰላም አይሰጠንም ቤተክርስቲያንን ይበጠብጣል ።የሚገርመው ቢኒዬ ሲፈልጉ መግባት ሲፈልጉ መውጣት ነው የሚፈልጉት ለገንዘብ ነው ለመበጥበጥ ነው ።ስለዚህ እኛም አንቀበለውም !!!!
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም ተመለስክ ቢኒ ወፍረሀል በርታልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ. ሰለሞን አቦከር ተመልሻለሁ ብሏል ቢመለስ ይድናል ባይመለስ ቀረበት ተዋሕዶ መሆን እኮ መመረጥ ያስፈልጋል ልቦና ይስጣቸው
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን ቢኒ ለጠፉት ፈጣሪ ይመልሳችሁ በጣም ያሳዝል እናትህ ሁሌ ይቅርብ ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰🥰🌹🌹
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
በል ቃል ገብተሀል እቴቴን ታመጣለህ አንተንም ስለሰጠችን እናመሰግናለን እንወድሻለን በልልልን 💖💖💖💖💖💖💖💖
@GetMen-cj5qm
@GetMen-cj5qm 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ እግዚኣብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ቤተ ክርስቲያናችን እንዳንተ ኣይነቱ ቅን መልካም ሰው ያስፈልጋታል እመ ብርሃን በረድኤተ በረከትዋ ኣትለይህ ተባረክ በርታልን ወንድማችን!!!
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 жыл бұрын
ለመልካም ስራኮ ጉስቁልና የለም ልጅ ቢኒ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ3ኸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ጀ3ኸ 3 жыл бұрын
ወንድማችን ተባረክልኝ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰👏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ወድሜ እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ የኛ መልካም ወድማቺን ቃላት ያጥረኛል ያተን መልካምነት ለመናገር እዉነት ካተ ብዙ ተምረናል ብንያም 🙏
@edenkonjo3277
@edenkonjo3277 3 жыл бұрын
እሄን መዝሙር አይቸዋለሁ ከፍቸ ልሰማው ብየ ቀፍፍኝ እና ሳልከፍተው ቀረሁ አለባበሳቸው የኛ መስሎኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ሆይ ከተሉላወች ጠብቀኝ እመብዙሀን ሁሌም በቅፍሽ አኑርኝ
@yeabsira4357
@yeabsira4357 3 жыл бұрын
ይቅር ይበላቹ የእግዚአብሔር ስም ነው የቀፈፈህ፣/ሽ፣?
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ለጌታ የዘመረው ነው የቀፈፈሽ?
@fasikaayele2925
@fasikaayele2925 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ ይገርማል አገራችን በጣም ብዙ ነገሮች የውጭ ስነ ስርአት ነው ሚያስተናግዱ በፈቀዳኝነት ቀኝ ግዛት ይገዛሉ
@አዩ-ደ6ቸ
@አዩ-ደ6ቸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሕ በክርስቶስ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ በእዉነት ማስተዋሉን ይስጠዉ በጣም ያሳዝናል
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 3 жыл бұрын
ሐገሬ በሠላም ያስገባኝ እንጅ ብዙ ገዳማቶችን መጎብኘት ነው የምፈልገው 👏ሰላም ለሐገራችን 😭ቢኒየ ዘመንህ ይባረክ 🙏
@ghsgsfuhe2596
@ghsgsfuhe2596 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሕ በክርስቶስ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ በእዉነት ማስተዋሉን ይስጠዉ 😢 እንዲሁም ለሁላችንም
@tigistnega6221
@tigistnega6221 2 жыл бұрын
ለምኑ ነው ውዳሴው የኔ እህት አንድ የጠፋ ሰው ሲመለስ በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ነው የተባለውን አልሰማሽም ቢኒያም እኮ ስለ ዩቱብ ሳንቲም ለቀማ ነው እንጂ ሚጨነቀው ስለ አንዲት የጠፋች ነፍስ አያስጨንቀውም ወገን ቆም ብለን እናስብ
@azebnegash7792
@azebnegash7792 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቅድስት ኦርቶዶክስ ስም የሚበድሉ የሚያጠቅዋትን ሁሉ እግዚአብሔር ይግስፅልን ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ውን ይስጥህ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን 🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
በእውነት።በትክክልል።ወድማችን።ሀገራች ።ስላም።እግዚአብሔር ።ይስጥልን።ወድማችን።አመሰግናለሁ
@aneshanuli5118
@aneshanuli5118 3 жыл бұрын
እውነትህ ነው በጣም ትክክል ሁላችንም እንደዚህ ማጢራት አለብን
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነክ ቢሊ በነገራችን ላይ ሀይማኖቱ ምን እደሆነም አላውቅም ሰምቼውም አላቅም ከየት ወደየት ነው የተመለሰው ለዛውም ዘማሪ ነው መሰል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@abebechtube3397
@abebechtube3397 3 жыл бұрын
ምኑም አላማረኝም ነበር ምክንያቱም ፊቱ ላይ የይቅርታ የፀፀት ፊቱ ላይ አላየውበትም ምክንያቱም ይለያል እንደሚጫወት እያፌዘ
@alma5363
@alma5363 3 жыл бұрын
ሰላም መዝሙር የተአድሶ ነው ግን ከኦርቶዶክስ ላይ የወሰዱት አለ ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ ተጠለልይ በእግዚአብሔር ታዛል የሚለውን ወስደው ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ 3 жыл бұрын
ቢኒዬ የኔ አስተዋይ ስንቶቹ መስሉክ ባለማወቅ ሸር እያደርጉት ያሉት
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒያችን በዙ እዚም እዛም የምንል ማተብና መስቀል ስላሰርን ብቻ ኦርቶዶክስ የምናውቃት የሚመስለን ብዙዎቻችን የብዙዎች መጥፊያ ሆነናል ባልገባን ባላወቅነው እሰይ እንኳን እያልን ብቻልቦና ያድለን
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ብዙ ዘማሪወችን አውቃለው። ብዙ ዝማሬወችን እሰማለው ግን እሱን ስሙን ራሱ አሁን በዚህ 1 ወር ነው ያወቅሁት እና የ ኦርቶዶክስ ለዛ ራሱ የለውም ።ይሄ ቢመለስም የቀረውን መርዝ ሊረጭ እንጅ ልቡ ተሰብሮ ተጸጽቶ አይደለም እና እዛው በሩቅ ይያዝልን እንደዚ አይነቱን ና መሰሎቹን
@salamsal8959
@salamsal8959 2 жыл бұрын
ወዴ ቆየ እኮ 6 አመት ሆኖታል ከ ኦርቶዶክስ ከወጣ አሁን ደሞ ተመለስኩ እዳሰብነው አልሆነንልንም እያለ ሲቀባጥር ነበር የሚገርመኝ ነገር የኦርቶዶክስ ቅዳሴ የ 2 ሰአት ቅዳሴን በ 30ደቂቃ አሳጥርን መስራት ነበር ያሰብነው አለ 😥
@KB-ei7zr
@KB-ei7zr 3 жыл бұрын
Leje byny egezabhyer yeseteh ewenetun selemetasweken tebarek ye dengel lje!!!
@janiangelo3246
@janiangelo3246 3 жыл бұрын
እኔ የምታስተላልፈው መልዕክት ትምህርት በጣም ጥሩ ነው።በርታ
@Tube-zi6wc
@Tube-zi6wc 3 жыл бұрын
በትክክል! እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ
@mony5654
@mony5654 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችም አይነ ልቦና ይስጠን በእወነት የለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ልቦናይስጠን።በእውነት።
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Wademachen egezaber yee Barakek Qalahewot Yasaman Wademachen 💓🌿💞❣💕💐❣🌹💞🌿🌾⛱
@fitsum65
@fitsum65 3 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ስራ ነው የምትሰራው በርታ! ከለባት (ውሾች) መጮኸ ልማዳቸው ነው። ግመሎች የውሾች ጩኸት ሳያስደነብራቸው ስራቸውን ይሰራሉ። ቤተ ክ/ን አንድ አዝማሪ መጣ ቀረ ጉዞዋን አታቆምም።
@ጉዴታታምሩ
@ጉዴታታምሩ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ዘንድሮ ስንት ጉድ ነው ምናየው
@agizamedia1314
@agizamedia1314 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብኒዬ እንደት ነህ እናትህ እህት ወንድሞችክ እንደት ናቸዉ አምሮባሃል ልቦና ይስጠዉ አላቀዉም
@ኣማኑኤልየድንግልልጅ
@ኣማኑኤልየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላክ ክርስቶስ ለሁሉም ልብ ይስጠን ሌላ ምንምን እንላለን ።
@seliethio1303
@seliethio1303 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ይህን መዝሙር ግራ ገብቶኝ ነበር ብዙ ኦርቶዶክሶች ሸር እያረጉት ነበር
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 2 жыл бұрын
ራስህንማ እንደ ፈራጅ አትቁጠር። የኛ ቤተክርስቲያን ልጆች ችግራችሁ ሲጨበጨብላችሁ የቤተ ክርስቲያን ቪዛ ካልሰጠን ባዮች ሆናችሁ ታሽቃብጣላችሁ። ወጥተሸ መሄድ እንደኒከብድ ሁሉ መመለስም እኮ ብዙ ጫናዎች አሉበት። መንፈስህ ነፍስህና አካልህ አዲሱን ነገርህን እስኪለምዱት ድረስ ብዙ trauma አለ እኮ። ይህንን ጥራዝ ነጠቅ ንግግርህን አስተካክል። ዝም ብላችሁ አድራጊ ፈጣሪ ነኝ አያሰኛችሁ። ይህ ልጅ ወደ ቤቱ አብዝቶ እንዲገባ መርዳትና ማገዝ ሲገባህ ለዩቲዩብ ሸቅል ብለህ የሌለ ጸጉር ስንጠቃ አትግባ። ልብ ይስጥህ።
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 3 жыл бұрын
Biniye murix yeortodox tewahido lij . Ayi enema das bilogn tamalasiku silan tashewadin malet naw ayi tekulawoch . Egziyabihar yibarkih bini .selam letyopia 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@henokmekoenen3415
@henokmekoenen3415 Жыл бұрын
ቢኒ ወንድሜ? ወንድማችን ሰለሞን ልቦና ይሰጠዉ እመቤቴ ይቅር ትበለዉ
@adobiatube2206
@adobiatube2206 3 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ደስይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yetiyeti4877
@yetiyeti4877 3 жыл бұрын
እዉነትህ ነዉ ቢኒዬ እኔም አላመንኩትም አነጋገሩ እስታይሉ እዛዉ ተሀድሶ ዉሥጥ ነዉ
@keberomtube1386
@keberomtube1386 3 жыл бұрын
ጥቅሙ ለራሱ ነው ቢመለስ ደስ ይለናል መላዕክት ደስ ሲለምላቸው ነው እንጂ እግዚአብሔር ምንም አይጎልበትም ልቦና ይስጠው
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 3 жыл бұрын
እኔም ተሸዉጄ ሽር አድርጌዉ fb ላይ መዝሙር የኛ አደለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አይወክልም ደጋግሜ ሳዳምተዉ
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን አንተ ለብዙ ደራሽ ነህ እናመሰግናለን በርታ
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቢኒ ምንም ኦርቶዶክሳዊ መንፈስም የለውም ሰለዚህ ሰዎች አንሞኝ ሚጠቅመንን እንወቅ የኔ የሁል ጊዜ ምርጫዬ ማህቶት የዩቱዩብ ቻናል 👏👏👏👏👏👏👏👍
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 3 жыл бұрын
መመላለስ ሳይሆን መመለስን ያድለን ልቦና ይስጣቸዉ እንቃ የተዋህዶ ልጆች
@wubristandargie895
@wubristandargie895 2 жыл бұрын
ቢንየ እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህን ይስጥህ ሁልግዜ እምፀልይልህ
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
በእኔ አቋም አንድ ሰው ሰንበት ተማሪ ወይም አገልግሎት ውስጥ ከሆነ 1. ቢያንስ በቀን አንዴ ውዳሴ ማርያምን መፀለይ አለበት 2. ቅዳሴ ማወቅ አለበት/ ተሰጦ መመለስ አለበት 3. የንስሀ ህይወት ውስጥ መኖር አለበት 4. ቅዱስ ቁርባን ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ መውሰድ አለበት ትህትናው ፣ ደግነቱ ፣ ፍቅሩ •••• ሁሉ ነገር ከዛ በኋላ እግዚአብሔር እራሱ ይጨምርለታል። ይህን የማያደርግ ዘማሪም ሆነ ሰባኪ ህዝብ ፊት አውደ ምህረት ላይ ሊቆም አይገባም። ልጅ ቢኒ እዚህ ላይ በርታ።
@hanaanteneh7212
@hanaanteneh7212 3 жыл бұрын
ሁሉም ስው እንኳን ደና መጣህ ስሉት በኮመት እኔ ግን እቺን ኮመት ነበር የጻፍኩት ከሆኔ መልካም እኔ ግን አላምንም የምንፍቅና መንፍስ ከባድ ነው ብየ ነበር ይገርማል ምንም አልጣመኝም ብየ ነበር አሁን ትዝ አለኝ
@munaworku4455
@munaworku4455 3 жыл бұрын
ልጅ:ቢኒዬ:እንኳን:ደህና:መጣህልን:አንተ:ለሀገራችን:ለእምነታችን:የቁርጥ:ቀን:ልጅ:ነህ:በርታ:መልካም:ሰርተህ:ብር:ብታገኝ:ምን:አለበት:መጥፎም:እየሰሩ:ብር:ያገኛሉ:ይሄ:ዘማሪ:አሰመሳይ:አጭበርባሪ:ነው:አልተመለሰም:ለብር:ለቀማና:ተዋህዶን:ለማዳከመ:የሚሰራ:ሴራ:ነው:እኛ:ያሬዳዊ:መዝሙር:ጠፍቶን:ነው:ሞኙን:ይፈልግ:ውድ:የተዋህዶ:ልጆች:መዝሙር:ከፈለጋቹ:ማህቶት:ቱዩብ:ላይ:አዳምጡ::አሰመሳዬች:በዝተዋል:ተጠንቀቁ።😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@wubristandargie895
@wubristandargie895 2 жыл бұрын
ቢንየ የኔን ዮት ዮብ ላይክ አርግልኝ እንዴት እንደምሰራ አስረዳኝ ቢንየ እሚገርምህ ደሀ እናት አለችኝ ሣትሞትብኝ ብደርስላት ደስ ይለኝ ነበር ግን ኢትዮጵያ ብትሠራ አይሞላም ደሞዜ ትንሽ ስለሁነች አላስደስታትም እና ዮትዮብ ቢሠፍልኝ ደስ ይለኛል ቢንየ አንተ ለናትህ ወርቅ ስታለብሣት እንዴት እንዳስቀናህኝ ቢንየ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
ኢየሱስን የት ትቼ ሲል ሰማሁት ክክክክ ኦርቶዶክስ ቤት ኢየሱስ የለም ወይ እኔ መጀመሪያም ወስጤ አልተቀበለውም
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
አለልቹ ነው አደሬ ኪዳነምህረት የምወደው ቦታ ነው ተክልዮ አባቴ ያደኩብ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 жыл бұрын
ይህ መዝሙር በቲክቶክ ብዙሠዉ ጋር ተጣልቸበታለዉ የያሬድ መዝሙር አይደለም
@ይሳኩር
@ይሳኩር 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጥሕ የሰይጣን መጫወቻ ሁኗል ልጁ ምስኪን ጸልዩለት ልቦናው እድመለስለት እግዞኦ ነው😭
@hamlmal_12
@hamlmal_12 3 жыл бұрын
ማርያምን አምሮብህ ነው የመጣኸው ወዳጄ
@mekdesnigusse870
@mekdesnigusse870 3 жыл бұрын
Selam Beny, kesis Ashenafe mzmur endet taywlahe?
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 3 жыл бұрын
ቢኒያ እናመሰግናለን በጣም 💚💛❤👏
@tarikferita9067
@tarikferita9067 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እናት ቤተክርስቲያን እጅግ ብዙ ልጆች አላት እጅግ ብዙ የበቁ አባቶች መምህራን ዘማሪያን በተሰጣቸው አገልግሎት ቅድስ ቤተክርስቲያን ያለ እረፍት ምእመኑን የሚያገለግሉ እውነተኛውን መንገድ ቅዱስ ቃሉን ለምእመኑ የሚመግቡ እጅግ ብዙ ልጆች አላት እግዚአብሔር ይመስገን ።ምንም እንኳን ዛሬ አክብራ በቤቷ የሾመቻቸው አገልጋዮች የእናት ቤተክርስቲያንን ውለታ እረስተው ከጉያዋ ቢወጡም እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ግን ዛሬም ልጆቼ ተመለሱ ብላ በራን ክፍት አድርጋ ትጣራለች እውነት እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ወደ ቀደመችው እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ይመልሳቸው ቢመለሱ ጥቅሙ ለራሳቸው ነው እሳትና ውሀው ቀርባል የፈለገ ወደ ፈልገው እጁን ይክተት ።በህይወቴ የድንግል ማርያም ልጅ የማመሰግነው በዝች ቅድስ ልዩ ውብ እንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ እኖር ዘንድ ከተመረጡት ጋር ስለመረጥከኝ ዘላለም ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ።እውነት እናቴ ኪዳነምህረትን የምለምናት ይህን እውነት ሳያውቁ ሳይረዱ በከንቱ የሚባዝኑትን ወደዝች እረፍት ሰላም ደስታ ፍቅር ወዳለባት እውነተኛ ሰላም ወዳለባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሳይመለሱ እንዲሁ በከንቱ እንደደከሙ ባዝነው እንዳይቀሩ ከፍቅራ እርቀው የሚኖሩትን በፍቅራ ትጥራቸው ። እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ እውነት ለመናገር ሳይገባኝ በምህረቱ የምመኘውን ከስደት መልስ አሳክቶልኛ ምኞቴም ገዳማትን ማየት ነበር እጅግ ብዙ ገዳማትን እንድረግጥ ከበረከታቸው እንድካፈል የረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ ዘላለም ተመስገን እውነት ቢንዬ ጊሸን ደብረ ከርቤ ፣ ጅሩ ሰሟዕቷ ቅድስት አርሴማ በህይወቴ ደግሜ ደግሜ ብሄድ የማልረካባቸው ሁሌም ከደጃቸው ባልጠፋ የምመኛቸው ትልቅ ቅዱስ ስፍራ ናቸው ተመስገን አምላኬ።ቢንዬ ትዳር የድንግል ማርያም ልጅ ስጦታ ነዉ ክርስቶስ እኛ ከወደድነው ይልቅ እርሱ የወደደልን እኛ ከመረጥነው ይልቅ እርሱ የመረጠልን መልኳም ሰው ለሁላችንም ይስጠን የሚያስፈልገንን እርሱ ያውቃልና የድንግል ማርያም ልጅ የሚያስፈልገንን እርሱ ያውቃልና የጎደለንን ይስጠን
@kkladan5123
@kkladan5123 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልህ የተዋህዶ እንቁ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቼው እኔንም ጭምር ማስተዋሉን ትእግስቱን ስጠኝ🙏🙏🙏 እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅኝ ለምኝልኝ አሜን ኢትዮጲያን ይማርልን ሰላም ያርግልን አሜን
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 жыл бұрын
ሥማማ የሆነይ አዲት ኦርቶዶክሥ ነኝ የምትል የከ፫ዳነ ምህረት ልይ የምትል ዘማሪ ተብየ ግን መናፍቅነች መሠል ይህ መዝሙር ሥዘምረው ነበር ሠውየውንም ተምልሷል ብላ ሽር ሥታደርግ ነበር
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን አልተመለስም ተመለስኩ ያለውም ከቤተክርስቲያን የሆነ የሚፈልገው ነገር አለ
@edenababu4718
@edenababu4718 3 жыл бұрын
lji bini ante betam tru sewu neh melkam neh ene miskir negn yanten melkamnet enem enageralehu yemtastawus kehone yenen yabaten ehtocho 2009 lay ke20 amet belay teleyayten yenebernewun newu yagenagnehen hul gize newu yemnamesegnh binye bertaln ahunm like siyansh newu.....
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድም ብነያም ገንዘብ ፍልገው ይሔዳሉ እነደጠበቁት ሳየሁነላችው ሲቀር በዝች ቅድሰት ቤተክረሰቲያናችን ወሰጥ መነገድ የፍልጋሉ እኛ ልጅቻ ለነ ነቃ ይገባናል ማነም ዘሎ የሚገባበት የሚወጣበት አይደለችም የራሶቀኖና አለት ነቁ እህት ወንድሞች
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 3 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 3 жыл бұрын
እሺ አይዞክ ወንድሜ እናመሰግናለን
@sinamedia6182
@sinamedia6182 2 жыл бұрын
ኢየሱስ መዳሀኒት ነው ወንጌልን ሰበክ
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን ወንድም ብንያም ሰላምህ ይብዛልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን ቢኒዬ
@Sara-nj5mu
@Sara-nj5mu 3 жыл бұрын
በትክክል ቢኒዬ ኧረ ይህ አስመሳይ ነው አውቆ ነው መጥቶ ሌሎችን ሊወስድ ነው ይህ መናፍቅ
@eldanatube68
@eldanatube68 3 жыл бұрын
ቢኒ ማርያምን እኔም ምኑም ደስ አላለኝም አሁንም ለሆነ ሴራ ነው የመጣው ስለዚህ መጠንቀቁ አይከፋም
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 3 жыл бұрын
መናፍቃን እኮ ለፈጠራቸውን አምላክ ክብር አይሰጡም እንኳን ለአባቶቻችን ።
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እማምላክ በእቅፏ ታኑርህ
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
ዋዉ 7 ወር በጣም ተመችቶሀል ይመስገን ፊትን ጥሩ የሚያደርገዉ የአስተሳሰብ መልካምነት ነዉ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 3 жыл бұрын
ልብ ይስይጠው ልጂ ቢኒ ልክ ነው መጣን ያሉልን ኩሉ ልናምን አይገባም. መጀመሪያ በአደባባይ የካደውን በአደባባይ ይቅርታ ይጠይቅ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሁላችንም ነገሮችንን እንመርምር
@mimiyenatwa3396
@mimiyenatwa3396 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ የዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ አሁን የለቀቀዉን ቢዲዮ እባክህ ሼር በማድርግ የየበኩልን እርዳዉ አንተ ብዙ ቤቴስብ ስላለህ ምናልባት ባንተ በኩል የሚረዳዉ ልገኝ ይችላል እባክህ ሁሌም እንደምትለሁ መልካም ስራ ለራስ ነዉ
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 3 жыл бұрын
አዎ በትክክልም አባቶችን ፊት ለፊት ተገናኝቶ ይቅርታ በአዉደ ምህረት በስነ ስርአት መጠየቅ አለበት የዩትዩብ ምሽግ አዘጋጅቶ ድጋሚ ሰዉን እንደለመደዉ ሰብስቦ እንደ በግ ለመንዳት ከሆነ ያሰበዉ እሄ ከሌብነት አይተናነስም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ። አንተንም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ስላስጠነቀከን ተባረክ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 3 жыл бұрын
ቢኒ ለኔ ለኔ አትበል ጌታ እግዚአብሔር ክብስራ ሰው በማዋረድ ያ የጠፍውን ልጀ አባቱ የተቀበለውን አይተሃል የኣርቶዳክስ ልጆች የዋህ ናቸው መጠቀምያ አታድርግ እነዛ መተት ጥንቆላ እየሰሩ የሰውልጆችን የሚያሰናክሉትን እያሰደዳችሁ ከቤተ ክርስትያን አውጡ የተመለሰውን ልጅ ተቀበሉ እኔ ለቤተ ክርስትያን እራስ ነኝ አትበል እራስ እየሱስ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@mintesnot6469
@mintesnot6469 2 жыл бұрын
ታድያለሁ ታድያለሁ እኔ ጌታ ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ ማላፍርብህ ያመንኩህ እውነቴ ለዋጀኸኝ ትጠቅለል ህይወቴ ቢኒ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ስለ ኢየሱስ እስቲ ደፍረህ አውራ የክርስትና ዋና እሱ ነው ትኩረትህን ወደ ኢየሱስ አዙር ሳኦልም ከአሳዳጅነት ነው የተመለሰው ስትቃወም ላንተም ይብስብሀል ነገ ካለ ኢየሱስ ምትልበት ጊዜ ይመጣል
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 3 жыл бұрын
ተጠንቀቁ ወገኖቸ ዋሺተው ነው ተመልሰናል ምናምን እሚሉትኝ ተመካክረው ቤተክርስቲያንውስጥ ገብተው ዶግማዋን ለማፈራረስ ነው ይህንእወቁ
@enattube5456
@enattube5456 3 жыл бұрын
ለቤተክርስቲያናችን ለእምዬ ኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑ አፋቸዉን ሞልተዉ ሲያወሩ አያፍሩም አዲስ ያወጣዉ የታህድሶ ዘፈን ነዉ እና ወገኖቸ ንቁ እንቃ ቤተክርስቲያናችን እንዳናስደፍር እዉነት ቢኒ የኛወቹ ኦርቶዶክሶች እራሱ ሸር ላይክ አድርገዉት ብዙ አይቻለዉ አስተዉሉ ማህተባችሁን ጠበቅ አድርጉ
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 22 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 38 МЛН
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
23:10
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
ህዝቡን ያስቆጣው የዘማርያኑ የአዳራሽ ቪዲዮ
24:11
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 96 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 939 М.
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 22 МЛН