የገጠር ጥንዶቹ ግዞን ለምን አሳፈሩት? ግልፅነታቸው ደስ ይላል

  Рет қаралды 50,896

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер
@marakiweg2023
@marakiweg2023 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እንጂ!!!
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 жыл бұрын
እኔዘሪአረኩህ ማሪኬ
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 2 жыл бұрын
እሺሺሺሺሺሺሺ
@habibaayalew1093
@habibaayalew1093 2 жыл бұрын
Edehasabe Edebalefew Akrm Yezarew Ayamrm 1Betesbe Becha Akrbe
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 2 жыл бұрын
ወይኔ ሳቅህ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ ማራኪ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@kidistiabita2283
@kidistiabita2283 2 жыл бұрын
አሁን ወደድሁት በቃ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የከተማን ታሪክ ከምሰማ እደናተአይነቶችን ባይ መርጣለሁ
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 2 жыл бұрын
አያስከፍልም እኮ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እስኪ ተመልከቱ..በሀሳቤ የምትስማሙ የት አላችሁ???
@yabyab5036
@yabyab5036 2 жыл бұрын
ቢችል 1000 ግዜ ባረኩት በጣም የሚወደዉ ኘሮግራም ነዉ
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
ለሞት ግድ የሌለው ባለማተብ፤ለሀገሩ መከበር ሲል የሞቀ ቤተሰቡን ትቶ ሁለቴ በፍላጎቱ የዘመተው ቆፍጣናው ጎጃሜ ወኔው ደስ ሲል። ፋኖ ይሉሀል ይሄ ነው። 💚💛❤️
@Tube-qq6nt
@Tube-qq6nt 2 жыл бұрын
ግዜ ማራኪ ይመችህ ይሄ ዝግጂትህ ተመችቶናል የምትሉ ላይክ
@እራዉዳወሎዬዋ
@እራዉዳወሎዬዋ Жыл бұрын
የምር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እነሱን እሚመጥን ጥያቄ በእርጋታ ስጠይቃቸው እንዴት ደስ ይላል
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ስጦታው ያዉ ያለኝን ነው 🤣አላለች የኔ ቆንጆ እዉነቷን ሰዉ ያለዉን ከሱ የበለጠ ምን ስጦታ አለ የዋህ የሀገረ ሰዉ ክፍ አይካቹ አንተም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ቀጥልበት
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@kalkali
@kalkali 2 жыл бұрын
እኔ ደቡብ ነኝ አማራ ውስጤ ነው ጎጃሜዎች ሞቼ ነው ምወዳችሁ
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 2 жыл бұрын
ፈጣሬ ያክብርልን እናመሰግናለን
@yw4039
@yw4039 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@addis8247
@addis8247 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ገጠራማ አከባቢዎቸ የሚኖሩት አርሶ አደሮች ሁሉም ደጎች ናቸዉ፡፡ ሰርተዉ ለፍተዉ የሚኖሩ ናቸዉ፡፡ አንድ እዉነትን ብቻ የሚወዱ ናቸዉ፡፡ በዘር ሰዎችን አይለዩም፡፡
@WorkaferahuBekele
@WorkaferahuBekele Жыл бұрын
ye getere sew iko hulum bher gar bthed yewa nw
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 жыл бұрын
ጀግንነት የገለፁበት መንገድ እጅግ በጣም የሚገርም ነው የኔ የዋሀ ኑሩልን ክፉ አይካችሁ።
@wasihunyimam8647
@wasihunyimam8647 2 жыл бұрын
ብሮ እስኪ ወሎ አካባቢ ጎራ በልና አስኮምኩመን ይሄን ጣፋጭ ጨዋታ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ውይይ የማትጠገቡ ናችሁኮ ለዛችሁ ውበታችሁ ወዛችሁ ሁሉ ነገራችሁ ይጥማል😘😍የገባቸው ናቸውኮ ትክክለኛ ሕይወትን የሚኖሩ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Жыл бұрын
እዴት ደስ እደሜሉ ግልፅነታቸው በጣም የገርማሉ እውነተኛ ፍቅር ያለው እነሱ ጋር ነው አርቴፌሻል ነገር የሌለበት እግዚአብሔር ደስ ይላሉ እናመሰግናለን ማረኪ 🙏🙏
@almaztube1464
@almaztube1464 2 жыл бұрын
ኦፈዬ አንጀቴን በሉኝ እነዚን ምስኪን ህዝብነው የሚገሏቸው የሜያሰቃያቸው የሜያሳድዷቸው እንደው እኮ እቤታቸው ውስጥ መቀመጫ ወንበር እንኳን የሌላቸው ጠቅላይ ሚኒስቲራቸውን እንኳ የማያቁ የትኛው ሀብታቸው አስጉምጅቷቸው ነው እነሱ ኑራቸው ከእጅ ወደአፍ ነው ስጦታ እንኳ ምን እንደሆነ የማያቁ ወገኑቼ ኑሩልኝ መዳንያለም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
በረታ ወድማችን በዛውም ወሎን ግብኝልን
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 2 жыл бұрын
በጣምምምምም ምወደው ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
7 ደቂቃ 28 ሰከድ ለይ እዴት እንደ ሳቅሁ እኔና ፈጣሪ ነን የምናቀው😂 የመዳም ስራ አድክሞኝ ነበር ፈታ አረጉኝ😘 እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ የኔ ደጎች ከእናተ ስለ ተወለድሁ ኮራት ይሰማኛል እናመሰግናለን ማራኪ❤!
@ኢዩቲኢዩቲ
@ኢዩቲኢዩቲ Жыл бұрын
እኔ ያሳቀኝ ያንች ደቂቃ መቁጠር😂😂😂😂😂😂
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ Жыл бұрын
@@ኢዩቲኢዩቲ 😂
@rhtube3717
@rhtube3717 Жыл бұрын
ክክክክእኔ ያቺደቂቃመያዝነዉያሣቀኝ ከነሡም በላይ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
የገጠር ሰውኮ አመስጋኝ ነው ይህም ኑሮ ሆኖ ከልባቸው አምላካቸውን ያሰግኑታ ክብር ለባለሀገሩ ለአርሶ አደሩ ገበሬ
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 2 жыл бұрын
ግልፅነታቸው የዋህነታቸውና ምንም ተንኮል የማያውቁ ህዝቦች መሆናቸው እኮ ነው እጅግ በጣም የሚያስወድዳቸው በጤና በደስታ ኑሩልኝ አምላክ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
የኔ የዋሆች ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ክፉአይካብን🥰🥰🥰
@teshomehabtewold2598
@teshomehabtewold2598 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። በዚሁ ግፋበት።
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 2 жыл бұрын
ባለማተቦቹ ደጉ የሀገሬ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@oneethiopia523
@oneethiopia523 Жыл бұрын
የነዚህን ህይወት ነው ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባው እንደውም። በርታ we need more like this 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bemnetakele4966
@bemnetakele4966 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በጣምነው ደስ ያለኝ በርታልኝ
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
ይኸን ብሮግራም በጣም ነዉ እምወዴዉ ረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ የገጠረ ሰዉ ዴግ ነዉ
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር ያለዉ እኮ እናተጋ ነዉ ደስሲሉ😍😍
@torahara938
@torahara938 2 жыл бұрын
በእውነት በዩቱዩብ ማየት ከምፈልጋቸው program ውስጥ የገጠርን ህይወት ነበር ። ማራኪዎች በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ። እሸቱ ጥሩ ጅማሮ አድርጎ አሳይቶን ነበር ፤ ነገር ግን አሁን አልገፋበትም ። በምትኩ ማራኪዎች መጥታችኋል በእኔ በኩል በጣም አመሰግናለሁ ። በርቱ ። ድንቅ ባህል ፣ንፁህ ፍቅር ፣ቸርነት ፣ደግነት ፣የዋህነት ፣ሰላም ፣ያልተበረዘ ደስታ ፣የህይወት ምቾት ፣ በራስ መተማመን ፣ ለሌሎች መኖርን ፣ ለሌሎች ማሰብ ማዘንን ፣ ሌሎች ነገሮችንም የምናይበት የሚገኝበት ድንቅ የባህል ጥርቅም ባለቤት ፣ተፈጥሮ ከእነወዟ የምትገኝበት ኢትዮጵያን በርቀት የምናይበት ፣ ተብለጭላጭ ነገር ያልበረዘው ፣ የአለም ርኩሰት ያልገባበት ፣ ጥላቻ ዘረኝነት የማይታሰብበት ፣ ለሀገር ለወገን መቆርቆር ያለበት ፣ ክብር የሰፈነበት ፣ መማር ሳይሆን ማወቅ የሚጠቅምበት ፣ ብሎኬት ሳይሆን ጭቃ የሚደምቅበት ፣ ቀለም ሳይሆን የከብት ትርፍ ያማረበት ፣ ጫማ ሳይሆን እግር የሚከበርበት ፣ ሜካፕ ሳይሆን የተፈጥሮ ወዝ የተዋበበት ፣ ቡፌ ሳይሆን ጎታ ያስዋበው ቤት ፣ ጀሶ ሳይሆን ጤፍ ዳጉሳ ገብስ በቆሎ,,, የተከመረበት ፣ ችፕስ ሳይሆን እሸት የሞላበት ,,,ወይኔ ,ዋው ቃላት የማይገልፃቸው የገጠር ውብ ድንቅ ስጦታዎች ያሉበት የሚገኙበት የአምላካችን የእጅ ስራዎች ቦታ 💚💛❤ ኢትዮጵያዊ ምድር 💚💛❤ ፈጣሪያችን በቸርነቱ ይህችን ድንቅ ሀገር ይጎብኝልን ፤ ከመነካከስ በቃችሁ ይበለን ። ሰብስክራይቭ በማድረግ ፕሮግራሙ እንዳይቋረጥ እናድርገው ። አመሰግናለሁ ። ወደ ሀገሬ ስመለስ ከተማን አልጎበኝም ።ገጠርን እንጂ
@danielyilma1120
@danielyilma1120 Жыл бұрын
በትክክል የሂወት ምቾት የህሊና ንፅህና ማለት እሄ ነዉ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 2 жыл бұрын
ንፁህ እና ግልፅ ደስ ሲሉ በፍቅር ነው የተመለከትኩት it was great 😅☺️🤣😆😂❤️
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
እዉነትነዉ ወድሜ ማሥመሠል የበዛበት ዘመን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ደስ የሚል ደጠር ሰው ደጉ ግራገሩ ህዝብ
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt 2 жыл бұрын
ምርጥ ፖሮግራም ናው በርታ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 жыл бұрын
እውነትና ግልፅነት የተሞላበት የገጠሬውን ህይወት በማየቴ ደሰ ብሎኛል እናመሰግናለን
@tisfaadmas9517
@tisfaadmas9517 2 жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ከዝህ በላይ እንድትሠራ እሡ ያግዚህ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እኔም ወደፊት ለባሌ የምሰጠዉ ስጡታ እትን ነዉ 😋🤔😂በነገራችን ላይ በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ዉበታቸዉ ግልፅነታቸዉ እረ ምኑን ልናገር ገጠሬ በመሆኔ ኩራሆ ክበሮልኝ ይሂ ፕሮግራምም መመስገን አለበት🙏 ትልቅ ትምሮ ያስተምራል የወደፊቱ ባሌ ገበሬ ምረጥ አራሺ መሆን አለብህ
@MediyKalTube
@MediyKalTube 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እናቴና አባቴንቤቴንም ስላሳየህኝ የገጠር ልጅ የሆነችሁ like
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የኔ እናቶች ደስ ሲሉ 😂😂😂😂🙈🙈🙈እውነት ነው ከዚህ በላይ ስጦታ አለደ ሆ😂😂
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
ሲያምሩ ያአላህ የኔዋ የዋህ ሀቢበቶች 💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የኔ ጎረቢቶች መሰሉኝ ያአላህ
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq Жыл бұрын
እኔ ያስተዋልኩት ሰውየው የተቀመጠበትን እንዳይረግጥ ሰብስቦ ይዟል የሚገርም የገጠር ሠው እኮ ክብር ያለው ንፁህ ነው
@hawaadam609
@hawaadam609 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም በጉጉት እየጠበኩህ ነበር በጣም ደስ ይላል በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
@bayushmarw
@bayushmarw 2 жыл бұрын
ከእነሱ መልስ ያንተ ጥያቄ እራሱ ያስቃል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ደጉ የአገሬ ሰው
@workietube5640
@workietube5640 2 жыл бұрын
አቤት ከዚች ጎጆ ያለ ፍቅር
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 2 жыл бұрын
የእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን እንዳታቋርጠው
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 жыл бұрын
ደጉ ወገኔ ምርጥ የ አማራ ህዝብ ደግ ወይ ስጦታ ክክክክክክክክባለ ማተብ❤
@Amhariafano
@Amhariafano 2 жыл бұрын
ማነውእደኔገጠርበመወለዱየሚኩራእረጅምእድሜከጤናይሥጣችሁ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
የኔ ማሮች 😭😭😭😭😭የኔ ከርታቶች የገጠር ልጅ ከነዚህ ማህበረሰብ ነው የወጣሁት እውነት ወንድማችን እናቶቻችን አባቶቻችን ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
አቤት ውበት የገጠር ልጅ በመሆኔ ያለኝ ደስታና ኩራት 💘💘💘💗💗💗💗አቤት እርጋታ ውበት ፍቅር 😍😍ማኅተባቸው💘💗
@selamselam115
@selamselam115 Жыл бұрын
ሁሌም የገጠርፕሮግራም ስራልን ፕሊስ
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Жыл бұрын
ማሪኪ ወግ አምስት ስልክ ላይ ሰብስክራይብ አደረኩህ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ በተለይ በገጠር ያሉ እናቶች አባቶች ስለምታቀርብልን።💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@atsedaderesew4808
@atsedaderesew4808 2 жыл бұрын
ተባርክ ማራኪዬ የምንወደው ፕሮግራም ነው
@fikertedemisa3753
@fikertedemisa3753 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ዝግችትህ የእውነትህይወት😊
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
እህህህህ ነው የኔ ገራገር 🥰🥰
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 2 жыл бұрын
ባለማተቦቹ ገራገሩ አማራ ደስትላላችሁ
@woynitumekonnen9853
@woynitumekonnen9853 2 жыл бұрын
ማራኪ በጣም እናመሰግናለን የገጠሩን የፍቅር ህይወት ስላቀረብክልን !!!!!!!!!!
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥልበት
@ስላምሰላም
@ስላምሰላም 2 жыл бұрын
የገጠር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል በእውነት ግልጽ መደባበስ የሌለበት ያማር ትዳር ነው የሚኖሩት ታድለው 😍😍
@መክያሀበሻዊት
@መክያሀበሻዊት Жыл бұрын
Berita wondeme 🤴 gobezi nhi
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ደስ ይላሉ የሀገሬ ሰው ምርጦች ናችው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ 2 жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ የትግስት አፈወርቅን ሙዚቃ ጋብዝልኝ የእኔ የዋሆች
@samiayalew80
@samiayalew80 Жыл бұрын
እውነቴን ነው እድለኛ ነህ እነዚህን ወርቅ የእግዛብሄር ሠወችን እተርቢ በማድረግህ እድለኛ ነህ በርታ
@ashenafimelese1212
@ashenafimelese1212 2 жыл бұрын
የስጦታው ነገር በጣም ገራሚ ነው 😂😂😂😂
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@luckyadiy
@luckyadiy 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ የፍቅር መግለጫው ያው ምኝታ ነው አቤት ግልፅነት😅
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame 2 жыл бұрын
ከዝህ በላይ ስጦታ አለ ወይ
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው 🤣🤣🤣
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ሲሉ ውድድድድድድድድድ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 Жыл бұрын
በናትህ መሄድህን ባቅ ይህን መስቀል ታመጣልኝ ነበር... ማርያምን አንገታቸው ላይ ሳይ እኔም በኖረኝ እላለሁ...😔
@hannakif26
@hannakif26 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምን ያህል ምድር እስካሁን አዳምና ሔዋን እርጥቦቹ እንዳሉን አሳይታችሁናል ለካ የእግዚአብሔር ቸርነቱ በእንደዚህ አይነቶች ሰወች ምክንያት ነው ። ምን ያህል መታደል ነው አለማወቅ አንዳንዴ።
@gisheba7022
@gisheba7022 Жыл бұрын
በጣም በሣል ህወት ምን እነደሆነ የገባቸው፠ይገርማሉ፠፠
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ።።። ግልፅነታቸው።።
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
አረ ወየው የዛሬው ደሞ የተለዩ ናቸው አይ ስጦታ የገጠር ሰው ስጦታ አይሰጥም 😁😁😁😁😁😁💚💛❤️🙏🙏
@danielyilma1120
@danielyilma1120 Жыл бұрын
እነሱ ንፁህ አካላቸዉን ነዉ የሚሰጡት
@azebfikadu5956
@azebfikadu5956 2 жыл бұрын
It is very nice, Keep it up , their experience is very important and also they are funny.
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 2 жыл бұрын
እውነትም ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
@yekidyelij9465
@yekidyelij9465 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ🥰
@masai1657
@masai1657 Жыл бұрын
ዋው ደሥ ሢሉ የኔ ውዶች
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 2 жыл бұрын
የገጠር ህዝብ እኮ የዋህ ነው ደስ ሲሉ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ Жыл бұрын
ደስሲሉገጠርፍቅርነውየትውልድሀገሪ❤❤❤
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ኡፍፍ ደስ ሲሉ እውነተኛ ፍቅር ያለው ገጠር ነው እኮ!! ❤️❤️
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
ደጉ ወገኔ 💚💚💛💛❤️❤️🌹🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 Жыл бұрын
የኔ የዋሆች፣ አፍ ያስከፍታል ወጋቸው🥰 we are tired of watching city life. thanks gezo!
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ደጉ ያገሬ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 2 жыл бұрын
ስጦታ እሰጠዋለሁ ያለችው ሰትዮ ክክክክክክክክክ የኔ እናት የፍቅር መገለጨው መተኛት ነው እር ዛሬ
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ የዋሁ ገጠር ገራገሩ ደስ ስትሉ ክፉ አይካችሁ 🙏😍
@genitube5211
@genitube5211 2 жыл бұрын
ደጉ ጀግናው ገበሬ ውይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ ክፉ አይንካችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን የእውነት ክበርልን ሰብስክራይብ አድርጉ እስኪ ያንሳል ያንሳል
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
Thank you brother 🙏🙏🙏. Keep it up 👍🙏❤️
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 Жыл бұрын
ከዛበላይሥጦታየለም. ከከከከ
@tigistades3879
@tigistades3879 Жыл бұрын
ወይኔ ዉድ ቤተሰቦቸ በስንት ጊዜ አየዋችሁ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልኝ በተለይ አጎቴ አወቀ ስላየዉህ ከእነ ባለቤትህ ደስ ብሎኛል
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
በናትህ ከተማ አትምጣ ገጠር ጠይቅልን ወሬያቸው ሲጥም❤አርቲስቶች ከሚላጡብን የባላገር ወግ በስንት ጣእሙ💯
@melatabraham265
@melatabraham265 Жыл бұрын
I love your show 🥰🥰🙏🙏🙏the way you talk to people is amazing 🙏🙏🙏🙏
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው ❤❤❤❤❤👍👌🙏💚💛❤
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ በርታታታታ
@xfg2503
@xfg2503 Жыл бұрын
Wow 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ሕይወትትዛዙዘሚካኤል
@ሕይወትትዛዙዘሚካኤል 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ቤተሰብ 😍
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 жыл бұрын
አይ ግዛይ ያች ስጦታ ይሄ ነው አላለም ክክክክክክክ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
They are so honest and free. Love them all.
@rrtt7380
@rrtt7380 2 жыл бұрын
የ ገጠር ውቦች 💛💚❤️💓❤️💚😘😘😘
@ephremneway7986
@ephremneway7986 Жыл бұрын
በርታ በጣም የሚገርም ያልተዳሰሰ ሀሳብ አንስተህ ያቀረብከው ፕሮግራም የሚደነቅ ነው። ተከታታይ ክፍል ቢኖረው ጥሩ ይመስለኛል።
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
የሁላችንም ማንነትይ ይህ የዋሁ ምስኪኑ ወገናችን ነውእናት አባቶቻችን በዚ ውስጥ ነው ያለፉት
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር መተሣሠብ መተማመን መከባበር ያለገጠር ብቻነው
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
ስስቅ ስታምር አቅራቢዉ አቤት ፈገግታ ገጠርኮ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቤቸ እህህህ ንፁህ ናቻሁኮ ንፍቅ ብሎኛል ቤተሰቤ አስር አመት ሙሉ እንደዊዛ
@orthodoxtewahido4853
@orthodoxtewahido4853 2 жыл бұрын
This is beautiful! Thank you!!
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
Thanks gizo you bring the most precious people ❤❤❤❤
@ananiel_yir4324
@ananiel_yir4324 2 жыл бұрын
ግዞዬ በርታልን ወንድምዓለም በዚች ውሸት በበዛባት ዓለም ውስጥ እውነት የሚባል ነገርም እንዳለ ስላሳየከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
የቲክቶክ የሳቅ ምንጮች!!  ታኩር እና እሙቲ የቲክቶክን መንድር ተቆጣጥረውታል
20:04
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 456 М.
ላገባ ገጠር ገባሁ ! ሚስት አገኘሁ!
16:13
Maraki Weg
Рет қаралды 28 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН