//አዝናኝ ድራማ//"አናስገባም ሰርገኛ ነገር አመጣ... ሙሽራው ከደጅ ተመለሰባት"/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 885,657

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 1 200
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
የመቅዲ አድናቂዎች 👍👍 ለይኩኝ አክቷ ይመቸኛል😂😂😂
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
🥰ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ 🥰 ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ጎራ በሉ ውዶች🥰
@helinawondimu425
@helinawondimu425 Жыл бұрын
amen amen
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
አሚን 🤲🤲🤲
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
አሚንን
@samirazelke8302
@samirazelke8302 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
አሜን❤️❤️❤️
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
ይህ ሚስኪን ህዝብ ሳቅ ከናፈቀው ቆይቶ ነበረ ebs እናመሰግናለን ዘና አረጋችሁን😂😂😂
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 Жыл бұрын
😂😂😂ውላትክክል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@martaalyalew1816 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@MesiDani-kb1dr
@MesiDani-kb1dr Жыл бұрын
ሊያ ግን አሮጊት ሆነሽ ታቂ ነበረ ከዚይ በፊት
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ እናንተ በተለይ መቅዲዬ ቀውጢ ስታስቂኝኮ የሊያ ነቆራስ😂 ebs በመዝናኛው ያዝናናል በተቻለ አቅም የተቸገሩትን ይረዳል ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ቲቪወች አንደኛ ናችሁ ebs❤👌👌👌👌👌
@Rose-o1bd8o
@Rose-o1bd8o Жыл бұрын
እውነት ኑው ebs አንደኛ ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Rose-o1bd8o ደምሪኛ
@ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ
@ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ Жыл бұрын
ቲችዋላሁ ሊላ ሰዉ የግባ አላልም ሙሽራዉ 😂😂😂😂😂 አነስጋባም ሳረጋኝ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እውነት ነው አንደኛ ማለትም ያንስባቸዋል ❤❤❤❤❤
@solomongirma1467
@solomongirma1467 Жыл бұрын
ጎበዝ
@Helenbez
@Helenbez Жыл бұрын
መቅዲ ፊልም ብትሰራ በጣም ጎበዝ ናት እኮ እግዚአብሔርን እንዴት እንደምወዳት ለነገሩ ሁሉም ጎበዞች ናቸው ሊያ እራሱ 👌👌🥰🥰
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁የመቅዲ ነገር በጣም ነው የሚያስቀኝ ትመቸኛለች እመኝም በራሱ ምርጥ ናት በእውነት
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
የመቅዲ አክት እኔ ብቻ ነው የሚያስቀኝ
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi Жыл бұрын
ምኔንም
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣምነውየምታስቀኝ
@sanasanaa9793
@sanasanaa9793 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
ማርያምን እኔም ማግባት አማረኝ እሲኪ ጥሩ ባል ይስጥሺ በሉኝ በማዬ የእናቴን ህልም ላሳካላት😢😢😢 ፈጣሪ ለኔም ስጠኝ የመዳም ቅመም ፀልዩልኝ
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እማ ለሁላችንም ጥሩ ባል ይስጠን በስደት አለቀ እድምያችን
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
@@ብሌንጎጃሜዋ አሜን
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 Жыл бұрын
@@mediatube3914 አሜን
@tube6850
@tube6850 Жыл бұрын
አላህ ጥሩባል ይስጥሽ እምትወጅውን እሚወድሽን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አይ መቅዲ ገደልሺን ጥሩ የጎረቤት ምቀኛ ሲያምርብሸ ሁላቹሁም ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
😅😅😅😅😀😀😀😀😀😀😀
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
የእውነት አሰመሰላችሁት እኮ አሁን ደግሞ የሷ ሰርግ ደርሷል መሰለኝ የኔ የሊያንና የአሰፊቲን ሰርግ አሳይታቹሁ በቀጣይ እውነተኛውን ሰርግ ዐየን ለማንኛውም ትችላላቹሁ ጥሩ ጎረቤትና ተቃራኒ እንዳለ የታወቀ ነው ግን ደሰ ይላል አዝናናቹሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td Жыл бұрын
እናንተ የምትሰሩት ሁሉም ነገር በፍቅር እንመለከተዋለን አላህ ይጠብቃቹ ቁምነገረኞች።
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ወይ ኢቤሶች ደስ ስትሉ ቃልየ መቅዲ ሊያ ሉላ አስፍሽ በጣም ታምራላችሁ የማዳም ቅመሞች ኑ ሰርግ እናድምቅ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@EtalmMtku
@EtalmMtku Жыл бұрын
ከማይረቡ አክተሮቻችን የመቅዲ ይቦንሳል:: መቅዲ ግን ይመችሽ
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ Жыл бұрын
ebs በሁሉም ስራችሁ በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ ቁም ነገር መዝናኛ መረዳዳትን መዋደድን ተቆጥሮ የማይዘለቅ ስራ ነዉ የምትሰሩት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የመቅድ አድናቂዎች የት ናቹ ወይኔ የወንድ ሚዜዎቹ 😂😂😂😂
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ Жыл бұрын
እኔየአለሁ😂😂😂😂😂❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ኢቢኤሰ ይህንን እውነት አሰመሰላችሁውት እውነት ነው ያደለው በአሁን ጊዜ ትዳር ማግኝት ጠፍቶዋል ግን እኔ ሰለ ኢቢኤሰ ባለቤቶቹም ሆኑ ሰራተኞቻቸው በጣም ጎበዞች ሁሌም የሚገበር የአለማችን ቴሌብዥን አንደኛ ቢባል የሚገባው ተወዳዳሪ የለለው በጣም ጥሩ ጣቢያ ኢቢኤሰ ብቻ ነው በተለይ የቅዳሜ ብሮግራሙን ሃሳብ ያመጣው መሸለም አለበት ይህ የቤተሰብ መገናኝት በአለም ላይ ድንቅ ብዬ የምጠራው ኢቢኤሰ ብቻ እና ሁሉ ብሮግራማችሁ ሰዊት ነው ያለናንተ ጣቢያ በሰተቀር ሌላ ማየት አልፈልግም ሁላቹንም እንወዳቸዋለን በርቱ የደሃ አባት እናእናት ቤተሰብ ኢቢኤሰ ብቻ
@genetkebable
@genetkebable Жыл бұрын
ድርቅ ያለና አንስገባም የሚባለው ነገር በልኩ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል:: ድራማው በጣም እያዝናና ለሌላው አስተማሪ መልእክት ነው
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
መቅዲ እኮ ትተውነዋለች አይገልፀውም❤❤❤❤
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ሳምንቱ ሙሉ በሐዘን ነበር የከረምኩት ይሐው ፈገግ አረጋችውን ኢቢኤስ እኮ ትለያቹ
@GenetMesele-v3z
@GenetMesele-v3z Жыл бұрын
Mnew?
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@GenetMesele-v3z የቅርብ ቤተሰብ ሞቶ😭😭
@fardostube8682
@fardostube8682 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ምርጥ ትወና ነው ፈታ አረጋችሁን እናመሰግናለን😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ቃልየ ሥወድሽኮ የኔ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ሲለኝ ዛሬ ደግሞ እምርርር ብሎብሻል😊 ትዳር ከሌለሽ የእውነት ያርግልሽ የኔ አደቦ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
ማርያምን በትቪ ከማውቃቸው ሰዎች ❤❤መቅደስ ደበሳይ ❤❤እና መቅደስ ፀጋዬን❤❤ ሳላገኝ ባልሞትደስ ይለኛል 😢እንዴት እንደምወዳቸው ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ወይ መቅዲየ 😂😂😂 ebs እናመሰግናለን እንወዳችኋለን🙏🙏🙏❤❤❤
@com3979
@com3979 Жыл бұрын
ኢ.ቢኤሶች ዘና ነዉ የምታደርጉኝ ቁም ነገራችሁ በዛላይ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍😂😂😂😂
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን በተለይ በስደት ላለነው ፈጣሪ ሰላማችን መልስልን ❤❤❤
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
እውነትለመናገር አስፍየ ድምቀታችሁነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
መቅዲ አክቷ በጣም ነው የሚያስቀው 😂😂ሁላቹም ጎበዞች ታዝናናላቹ😍
@ሪችነኝየቦረናዋ
@ሪችነኝየቦረናዋ Жыл бұрын
የመደም ስራ ድክም ብሎኝ ነበር ወላሂ ዛና አልኩኝ❤❤😂😂😂
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 Жыл бұрын
ፍትህ ለሳውድ እስረኛች😢😢😢😢😢😢😢
@Hewanbabi-yq5bm
@Hewanbabi-yq5bm 6 ай бұрын
እኛ ስለ ሳውዲ አላወራንም
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ Жыл бұрын
ደብሮኝነበር ፈገግ አደረጋችሁኝ የመዳም ቅመሞች አይዟችሁልኝ እኛም በሀገራችን አላህ ያስደስተን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
،አሜንውዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@sarabrara1262 ደምሪኛ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ Жыл бұрын
@@fatumawase እሽ
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ ክክክ በሳቅ ነው የጨረስሁት ፈታ አረጋችሁን❤
@truthfull1844
@truthfull1844 Жыл бұрын
Ere EBS ke engi artistoch enante teshalachu keep it up mekdi you are the best 👌
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Жыл бұрын
ወንድ ሚዜዎቹ ተሰባብረው አለቁ 😂😂😂😂😂
@Sተስፈኛዋ-m4i
@Sተስፈኛዋ-m4i Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@silenatmehari6826
@silenatmehari6826 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Жыл бұрын
@@silenatmehari6826 ላይወስዷት ደቀቁ 😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Sተስፈኛዋ-m4i ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@silenatmehari6826 ደምሪኛ
@ZamzmQwerzamzam
@ZamzmQwerzamzam Жыл бұрын
የመቅደስ ልብስ ያማራችሁ በናታችሁ አገናኙኝ ልግዛ ወላሂ መቶ ጊዜ አየሁት ሲያምር ።
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ Жыл бұрын
በ 40 ዓመት የምን አናስገባምነው 😅😅 እኮ ልያዬ 😅😅😅በ 19 አመቷ ቢሆን እንኩአን እሺ 😅😅😅 ሞትኩ 😅😅😅😅
@noornono2355
@noornono2355 Жыл бұрын
የሰውልጅምንያህልብዘቅጥነው ሲለእድማንተናገረ አዋልደሻታልመቶምትሁን ግንእራሲሺንዞርብለሺአይተሻል
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ማናት ሙሽራዋ😂😂😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
@@hanahana1960 kkkkkkkkk
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰🥰😂😂😂😂😂😂
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ Жыл бұрын
@@noornono2355 ሂጂ ጭንቀታም 😜ድራማ እኮ ነው
@Helenbez
@Helenbez Жыл бұрын
መቅዲን እና ሊያን አለማድነቅ አይቻልም ነቆራቸው 😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሀገራችን ሙሉ ደስታ ቢሆን ምን አለ 😢😢 ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ መቅዲ ወርቂት😂❤❤❤
@HanaMengistu-t9v
@HanaMengistu-t9v Жыл бұрын
Asfaw hule sayehi yewahi sew new yemitmeselegne geta yesus yadinal hulem kechachata wist rashin awtethi gegeta gar enditihon emegnilihalew tebarek zemenhi yelemlim
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ፈትህ ለመሰጊዶቻችን😢
@hiwotteklie3187
@hiwotteklie3187 Жыл бұрын
🙄🙄🙄
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 Жыл бұрын
ይፈርሳሉ😂😂
@zamzam6007
@zamzam6007 Жыл бұрын
​@@tesfaldeweldeyessus6886 😤
@foziyafozi7787
@foziyafozi7787 Жыл бұрын
​@@tesfaldeweldeyessus6886 anatshi yfres
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
@@foziyafozi7787 ተዋቸወ እነዚየሰወ ሰይጣኖችናቸወ አናጋሪወች
@najatali8761
@najatali8761 Жыл бұрын
መቅድየ የEbs ድምቀት ስወድሽ ፍጣሪ አገራችንን ሰላም ይርግልን💚💛❤️
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
በተወደደ ባል ሊያ😂 ኧረ ለኔም ውሃ አስፍሽ ሞትኩ😂😂😂
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ግን የወንድ ሚዜዎች ይሄ ጉድ ትግል ትንሽ አልተጋነነም ወይ😂😂😂
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
አይ መቅዲዬ ሁሉንም ትቺበት አለሽ❤ አቦ ይመችሽ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
አቤት የወዱ ሚዜወች ሱሪያቸው እስከሚቀደድ ዘለሉ 😂😂😂😂😂 መቅዲሻ ይመችሽ 😘😘😘😘
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እኔም ያሳቀኝ ፓርት😂😂😂
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ Жыл бұрын
​@@abc12452ወላሂ እኔም😂😂😂😂
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ፍትህ ለታፈኑ ወገኖቻችን
@ሪሀናሪች
@ሪሀናሪች Жыл бұрын
ወይ ኢቢኤሲች የሳቄ ምንጫች እናመሰግናለን😂😂😂😂
@hamdyatube9734
@hamdyatube9734 Жыл бұрын
ያሁን ባል እንኳን አናስገባም ብላቹት ትንሽ ምክናት ነው ሚፈልኩት ወይኔ በሳቅ በዚ ኑሮ ውድነት አስረከብሽ ባልሽን😂😂😂
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Жыл бұрын
ክክክ ረበሳቅ
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Жыл бұрын
መቅዲ ኤብሱምን ልትሆኝ እኮ ነው ኧረ ኡ ከዚህ ጣቢያ። እዳለቂ መቅዲ ዘና ነው እምታረጊ ይመችሽ ❤❤😍😂😂
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
መቅዲ ገራሚ ተዋናይ ጎበዝ ናት የሚል ❤❤❤
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ Жыл бұрын
መቅዲ እኮ በጣም ትለያለች😂😂❤❤አይ አስፍሽ 🤣🤣🤣❤❤❤❤የወንዶች ሚዜዎች አልተረፉም🤣🤣🤣ይመቻችሁ በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣
@najatali8761
@najatali8761 Жыл бұрын
Ebs 100% ምርጫችን ናችሁ መቅድየ,አስፍቲ በጠቃላይ ሁላችም ኑሩልን እንወዳችዋለን💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
ትሺ አይነፍም የዘመኑ ቅኔ መሆኑ ነው አይዞሽ ገለቴ ጥርግ ይበል የራስህ ጉዳይ😏
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
መቅዲ😂😂😂😂😂😂 እብድ ሁላችሁም ታምራላችሁ ❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሰሚራኩታብር
@ሰሚራኩታብር Жыл бұрын
መቅድ እኮ የebs ድምቀት ናት❤❤❤❤❤
@aisha1429
@aisha1429 Жыл бұрын
እኔም ኒካህ አደረኩኝ እስኪ ማሻአሏህ ይስመርልሽ በሉኝ ጓደኞቼ
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
ትክክል ጌታን ለጓደኛዬ ሚዜሆኜ ወንድ ሙሽራ ተናዶ በጣም ጌታን አናስገባም ብለው ከገቡ በዋላ ብር ክፈልብለውትገባ ከዛ ተናዶ በጤምደንግጠን ሲያስጠላ አስተማሪነው ደርሶብኝ ስላየው ነው ጥሩነውቀጥሉበት
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
መቅዲ በድራማው ላይ እናት መምሰል ሲገባሽ ፣ ያላገባች ልጃገረድ መስለሽ ተገኘሽ😂😂😂
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
@@kaleabnatti4511 I'm the fan of Mekdi bro.🙏..teregaga
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@aklilmesele5083 ደምሪኛ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
መቅዲና አስፋው ድንቅ ትወና እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
መቅዱዬ የኔ ስስት
@yeneyene5999
@yeneyene5999 Жыл бұрын
መቅዲዬ አንቺ አኮ ምርጥ ነሽ የምሰሪያቸው አክት ሁሉ አስቂኝ ሊያዬም እንደዛው አስፊቲ ትንሳኤ ሁላችሁም አስቂኞች
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc Жыл бұрын
እናተን አይቶ ሳቃችንን ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅሮች ናችሁ
@hwhw3510
@hwhw3510 Жыл бұрын
መቅዴዬ ቀሚስሽ ሲያምር አንቺን ደሞ ስወድሽ ጌታን ሁላቹንም ወዳቹሃለዉ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ባል ሜርኩሪ ነዉ ዘንድሮ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
መቅዳ እኮ ትችላለች ሁሉም ያምርባታል እኔም እንዲህ ማግባት አማረኝ
@yadyazachew6271
@yadyazachew6271 Жыл бұрын
It was so Funny 🤣🤣🤣🤣🤣 thank you EBS.
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ወይይይ በሳቅ ሞትኩ ምርጣምርጦች ebsochi
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Жыл бұрын
መቅዲ ቀውጢ ቀወጠችው ሳባት በሬ ታርዶማ እኔም መጣሁ ድንኳን ስበራ 😂😂
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
This is the best culture I love ❤️ woy sewodew yehan culture
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ Жыл бұрын
የመቅዲ ነገር 😂😂 በሳ ቅ ሁላችሁንምአ❤❤❤እንወዳችኋለን
@AaAa-ug7jd
@AaAa-ug7jd Жыл бұрын
ኡፍፍ ደህና ሳይቆይቸ በመጨረሻ በሳቅ ገደሉኝ ❤❤😂😂😂😂
@የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
@የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ Жыл бұрын
መቅዲ የኔ እብድ ይመችሽ 😂😂😂🤗 ሙሽሪት የምታለቅሽዉ ነገርስ 😂😂😂አይ ጎረቤቶቹ ደሞ ገና ከቤት ሳይወጡ አሽሙር ጀመሩ 😂😂
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እውኑት ኢትዮጵያ እናት ይህ ውበትሽ ይለምልም እባክህ አምላክ ሳቅ ደስታ ብቻ አስማን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
እስቲ የመቅድ አድናቂወች😂😂
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Жыл бұрын
Hara makdi gadalshej OMG. You are the best actors ❤😂😂😂
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
አቤት. እረሀገሬናፈቀኝ ያሠብሽው ይሳካበሎኝ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
😂😂😂😂አረ ሊያ በስተርጅና ወግ አየሽ አላለቻትም አይ መቅዲ የኢቤስ ቀዉስ አስፊት አባቴ ኑርልኝ አቦ 😁😁😁😁😁
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
😀😀😀
@hanaayela2023
@hanaayela2023 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ፈታ አረጋችሁኝ ትለያላችሁ❤❤❤❤
@SenaitGebru-t2i
@SenaitGebru-t2i Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ በተለይ ደበሳይ በዚህ አጋጣሚ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል መቅዲ እውነቷን ነው በጣም ነው የማከብርህ እኛም ቤት ብዙ መልካም ነገሮችን አሳልፈናል የአእህትህ ማንጠግቦሽ ልጅ ሰናይት ነኝ
@Aditube7583
@Aditube7583 Жыл бұрын
😂😂😂😂 መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ
@mohamedsde1335
@mohamedsde1335 Жыл бұрын
አቦ። ታመችቶኛል። ፈተ። ብየለው መቅድ። አክት ግን😂😂😂😂👌👌👌👌👌
@EleniAbegaz
@EleniAbegaz Жыл бұрын
ናፋቆት የናፈቀችዉ❤❤
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
መቅዲ በጣጣም አድናቂሽ ነኝ በሁሉ የምትገቢ ያምርብሻል
@የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
@የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Жыл бұрын
አለምን እናተ ኑሩባት በደስታ እኛማ ህልማችን ሌላ የምንሮረው ሌላ አይ አች አለም
@ellaineshabrawshy8247
@ellaineshabrawshy8247 Жыл бұрын
You are the best actres wow
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
የቤቱ ድምቀት መቅዲ❤
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Жыл бұрын
Jaarii kunii akka namatii tolanuu qaladii sannii Love ❤😂😂😂❤❤❤
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
ፈታ አረጋችሁኝ አስፋውን እና ሊያን ድረን ነበር ዛሬ ቃል😉😂😂😂😂😂😂አናስገባም ሰርገኛ ትንሱ ግፊያ ልተቻም በሳቅ 😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
እኔስ በሳቅ የሞትኩት ትንሱ ሲፈራገጥ አይደልዴ😅😅
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Жыл бұрын
WOW WOW BETEFOL ETHIOPIAN WEMEN GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 👍🌹🙏🏻❤️🙏🏻👍🌹💚💛❤️🌹👍
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ኢቢሰ እናመሰግናለን እንዴት ነው የ እውነት ልታገባ ነው ደስ ይላል መልካም ጋብቻ🙏
@sadeyaKiyar
@sadeyaKiyar Жыл бұрын
የእኛ ልዩ መቅዴ ልዩ ነሽ
@sadeyaKiyar
@sadeyaKiyar Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salams8514
@salams8514 Жыл бұрын
😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ስችሉበት
@TigistWondimu-x5w
@TigistWondimu-x5w Жыл бұрын
Mekdi endet eko endemitimechign.tichiyibetalesh ewunet berchi😍😍😍
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 Жыл бұрын
መጣችሁ እኔ እሁድ ለናንተ 😂ሲሉ ፍቃድ በኖረኝ😢 ቆይ ልየው እስቲ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
ወላህ በሳቅ የዛሬውማ ልዩ ሳምቱን ሙሉ በለቅሶ ነበር ያሳለፍነው ዛሬ በነተ ዘነ እያርጋችሁን ነው ሰላም ለሀገሬነ ህዝቦች ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እኝም ሰላም የምንሆነው
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Жыл бұрын
እደዛሬስቄ አላቅም 😂😂😂😂ሑላችሑንም ውድድ😘😘😘
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol Жыл бұрын
አስፍዬ የኔ ጌታ ምን ምናባቴ ላርግህ በማርያም
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩ ሊያዬ ከመጀመሪያው ለከፍሻቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsterEnyew-c7u
@AsterEnyew-c7u 21 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤❤🎉🎉
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 Жыл бұрын
ዋይ መቅዲ 🤣🤣ሁላችሁም ታሚራላችሁ ❤
@selinahabesha19
@selinahabesha19 Жыл бұрын
Ebs ሌላ ታሪክ ላይ ደርሷል 😂😂😂😂 ሜርኩሪ በሆነ ባል 🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌 ሙሽራው ግን ሚስት ከሌለው አገናኙኝ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.